No video

በድንጋጤ በሩን አንኳኩቼ ወጣሁ | ያልተሰሙ አስደናቂ ታሪኮች ክፍል 4 | Serawit fikre

  Рет қаралды 116,540

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@subaad2523
@subaad2523 3 жыл бұрын
ሰርሽ ግን ሲያወራ ደስ የሚል ድርሰት ይመስላል እያዳመጥኩ ሳይሆን ቆንጆ መጽሐፍ እያነበብኩ ነው የመሰለኝ። ዋው
@hannu7898
@hannu7898 3 жыл бұрын
I agree! Betam chewata awaki new
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
እውነት. ነው አይስለችም
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 3 жыл бұрын
በጣም ንግግሩ ደስ ይላል
@user-eu9oi3ff3w
@user-eu9oi3ff3w 3 жыл бұрын
አሽዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት አተ የዘመኑ ወጣት ምሳሌያችን ነህ ጀግና ሰው በርታ ሁሌም ደጋፊክ ነኝ አደንቅሀለው የኔ ምርጥ
@mesudmohmmed7183
@mesudmohmmed7183 3 жыл бұрын
እኔን የገረመን ኢንተርቪው እናደረገም አይመሰልም በጣም ነፃነት ተሰምቶታል እኔ እንደዚህ አይነት ቃለ መጠየቅ አይቸ አላውቅም ቤተሰብ ጋ ሚያወራ ነው ሚመሰለው
@addisugebru1554
@addisugebru1554 3 жыл бұрын
በጣም ❤‼
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
በቀጣይ ሙላለም ትቅረብልን የምትሉ ☝️
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 3 жыл бұрын
አብረው ቢሆን በጣም ይጥማል
@munabrhane9585
@munabrhane9585 3 жыл бұрын
ወይኔ በማለቁ እንዴት እንደተናድኩ በጣም ግሩም ጨዋታ ነበር በርቱ
@athbaomar227
@athbaomar227 3 жыл бұрын
እኔን የገረመን ኢንተርቪው እናደረገም አይመሰልም በጣም ነፃነት ተሰምቶታል እኔ እንደዚህ አይነት ቃለ መጠየቅ አይቸ አላውቅም ቤተሰብ ጋ ሚያወራ ነው ሚመሰለው
@same300
@same300 3 жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን በሚቀጥለው ጋሼ አበራ ሞላ ይቅረብልን የአሮንጋዴ አሻራ ባለቤት ነው❣️❣️❣️🌲🌱🌷🌿🌳🌴🥀🌹🍀
@adanechworku8448
@adanechworku8448 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ሲአወራ ግርማ ሞገስ አለው
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ጥፍጥ ያለ እንተርቪ ነው በጣም እናመሰግናለን እሽየ ባንተ ስራ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አዲስ ሰው ጋር እንጠብቃለን
@seidyassin7372
@seidyassin7372 3 жыл бұрын
ይሄ እንተርቪ ሳይሆን ደስ የሚል የቤተሰብ ጨዋታ ነው የሚመስለው ይመችህ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ዋው የሰራዊት ፍቅሬ በጣም አድናቂ ነኝ ጨዋታ ትችላለህ በጉጉት ነው ሁሉንም ክፍል የተከታተልኩት ደስ ብሎኛል እሼ እናመሰግናለን ቀልድና ቁምነገር የተሞላበት 💚💛❤ 🙏💚💛❤ 🙏 💚💛❤ 🙏 🌼💐🌻💮
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 3 жыл бұрын
ሠራዊት ፍቅሬ ከልጅነቴ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ ሙሉአለምንም ግን አሁንደግሞ በጣም አከበርኩህ በጣም ጨዎታ ተችላለህ ንግግርህ ለዛ አለው.
@DrkingTefera
@DrkingTefera 2 жыл бұрын
ኢንተርቪዉ ጣፋጭ እሚያደርገዉ ጥሩ ጠያቂ ሲኖር ነዉ እሼ ይመችህ🙏🙏🙏
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
ሰርሽ አንተ legend ነህ አቦ ... የልጅነት ጊዜዬን በብቸኛው ETV ማስታወቂያዎች ከዛም ድራማዎች ፊልሞች ያደመቅክልን ትልቅ ሰው ነህ ... እጅግ እናከብርሀለን እንወድሀለን ... ረጅም እድሜ ይስጥህ .... እሼ ትልቅ ሰው ... አንተ simply, you are the future of media ... ጅምርህ ትልቅ ነው አንተም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም !ተባረክልን!!
@simondebele2320
@simondebele2320 3 жыл бұрын
ሰራዊት በእውነት ዛሬ ደሞ ከሌላው ኢንተርቪው በተለየ መልኩ ልክ ዘመድ ቤት ሄዶ የሚጫወት ነው የመሰለኝ እንወድሀለን እናከብርሀለን እሼም እድለኛ ነህ ታላቅ ሰዋች አክብረውህ በመምጣታቸው
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነን በመጀመሪያ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቕ ነው ሰራዊት ፍቕሬ ጨዋታ አዋቂ ነው እሼም ጎበዝ ነው ጥያቄዎችህ እጅግ ቆንጆ ናቸው ::ሰራዊት ፍቅሬ እንድ ቦታ ካለ ኤርትራና ጅቡቲ ክልል በስተቀር ያልሰራሁበት ቦታ የለም ያልከው በዚ ኣጋጣሚ ኤርትራ ጎሮቤት የተከበርችና ለሞትንላት ኣገር እንጂ ክልል አደለችም በዚ ኣጋጣሚ ለማስታወስ ያህል ነው
@luwamyemane8801
@luwamyemane8801 2 жыл бұрын
Aygermm eniem zarie new yayehutna kir blogn neber
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም የምከታተል ነው የመሰለኝ፣ እና ደስ እያለኝ ጨረስኩት፣ እሼ እናመስግናለን፣ የአለቤን ቦታ እንደምትተካ ፣አልጠራጠርም ፣ነገርግን ከቦታህ ነቅነቅ አትበል።
@pastorbirukkebedeofficial7193
@pastorbirukkebedeofficial7193 3 жыл бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ በጣም ደስተኛ ነኝ በዚህ show በረታልን
@senilove5962
@senilove5962 3 жыл бұрын
እሼ መሰረት መብራቴን አቅርብልን በናትህ የሚስማማ በላይክ🙏❤
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
እሼ ግን ወላሂ በጣም ግሩም ሰው ነህ አንተ ራስህ ከነ እንግዶችህ! ምትሰራውን ነገር ምታውቅ ድንቅ ሰው !
@tamratnegash613
@tamratnegash613 3 жыл бұрын
I followed all parts. It's so fantastic. Eshe keep up the good work!!
@aynalemaynalem4408
@aynalemaynalem4408 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስን ካሉበት ፈልገህ ጋብዝልን።
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰራዊት ፍቅሬን ስላየሁት ሙሉውን ነው የተከታተልኩት
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 3 жыл бұрын
በትክክል በተፈጥሮ ብዙው ተአምር ነው .የስው ልዩ ተስጥኦ ግን አጅብ ነው አልሀምዱሊላህ
@STAMA123
@STAMA123 3 жыл бұрын
Eshetu ante yezemenu mirt sew neh yeweledechih enat tibarek zerih ybarek yehitsan awaqy
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
🌹🍁🌹🍁💐🌷ሰራዊት ፍቅሬ እስከ ልጆችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ስለልዑል ግን አቆረጥከው መሰል ማውራት ፈልጎ ነበር ደስታው ይነበባል ስለልዑል ሲያወራ 💚💛❤️
@newlove2792
@newlove2792 3 жыл бұрын
ምገርም የህይወት ተሞክሮ ነው እናመሰግናለን ...እሺዬ አንተም የኛ ዘመን ጀግናችን ነክ
@bezawetmulgeta5544
@bezawetmulgeta5544 3 жыл бұрын
እውነት የሜይጠገብ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የህይወት ዘመንህን ይባርክልህ እሺም በርታ እናመሰግናለን
@user-tw2zc3ez4h
@user-tw2zc3ez4h 3 жыл бұрын
ሰርዊትን በዚ ደረጃ በማወቄ በጣም ደስ ብልኛል አግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ማስታወቂያቸውን እኮ ስወደው ድራማቲክ ሆኖ ኮሜዲ ነው ደስ ሲሉኝ ሁለቱ በፊት እኮ እነሱ ብቻ ነበሩ ማስታወቂያ ይመቻችሁ አቦይ
@nunualemu8183
@nunualemu8183 3 жыл бұрын
ወይ ሰራዊት እንደኮመዲያን ነው ያሳቀኝ እሼም አቀራረብክ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ በርታ👍👍👍🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍❤️❤️❤️
@kidistarega6819
@kidistarega6819 3 жыл бұрын
ሰርሽን ደግመህ እንደምታመጣው እርግጠኝ ነኝ ?ገና ብዙ ትምህርት አለ እሼ እንግዳህንም አንተንም ከልቤ አመሰግናለው ሰርሽንም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ከዚህ የበለጠ ነገር ሰርተህ እደምታሰደመን እርግጠኝ ነኝ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጨመርበት 👏👏
@abebr69
@abebr69 3 жыл бұрын
Great interview. Can you invite Ermias Amelga when you get a chance ? Thanks.
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አርቲስት ሠራዊት የምትወደድ በሙያህ ሁሌም የምይስብ ስራ ያለህ ነህ በርታ አንተንና ሙሉዓለምን መቼም የማይረሳ ስራን ሰርታችሃል
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
የሰራዊት ነገር አይጣል ነዉ ቁምነገርም ነዉ ግን እንደዚህ ያስቀኛል ብዬ አስቤ አላዉቅም ዘና ነዉ ያረገኝ መላ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅ ሮሚዬ እወድሻለሁ የኔ ደርባባባ 😍👌
@azebwoldemichale6738
@azebwoldemichale6738 3 жыл бұрын
ምንም ሳልጠግበው ያለቀ ኢንተርቪው ነው እሼ እናመሰግናለን.
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
እጅግ ደስስስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር :: አመሰግናለሁ::
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 3 жыл бұрын
አሽየ የምወድልክ ነገር ለእምነትክ ያለክ ባታ ለሰዎች ያለክ ክብር መልካም ልብህ ብቻ ሰዎች በጣም ሰማላላቸው ማንነታቸውን ይረሳሉና እሽትዬ አደራ ሁሌም እንዲህ ቀጥል ወድም አለም ውድድድድድድ ነው እማደርግክ ደሞ በህትነት ነው እሺ
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰዉ አይመስለኝም ነበር በጣም ነዉ ያስገረምከኝ ሰራዎይት
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
I can't get enough of him I wouldn't mined watching 10parts.
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማከብርህ ስራዊት የፍቅሬ እኔም እንደ እሼ የልጆችህ አባት ያድርግህ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጋሽ ሰራዊት ፍቅሬ አሪፍ ቆይታ ነበር በቀጣይ ሰይፉን አቅርብልን
@helenmegresa9396
@helenmegresa9396 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ሰላቀርብክልን እናመሰግናል አሹዬ
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
💚💛❤️የእውነት ሰሬ ከጨዋታና ቀልድህ ውጭ ስለኢትዮጵያ ስታወራ ታፈዛልህ ታሳዘናለህ ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ አዎ በጣም ያስለቅሳል ባንዲራችን እኛ አንድ የምንሆንበትን ሀገራችንን ይመልስልን💚💛❤️
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ አይኑ እንባ ሞላ እኮ
@nazrt2tube
@nazrt2tube 3 жыл бұрын
Ene bezi agatami malt yemefelgew shek mehamd almudin betam ejig bale weltachin nachew egna gen esachewn yemamesgen adebtachin yeyazal fetari wede metwedwat Ethiopia selam yemelsot ......serawit ejeg enamesgnal lemedehin selakafelken eshiye kante gena bezu entebeqaln tebarkiln ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@efuyegela5221
@efuyegela5221 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ኢንተርቪው፣ ጠያቂውም ተጠያቂውም ደስ ተመችቶኛል ።
@meronbouzeid6797
@meronbouzeid6797 3 жыл бұрын
wowwwwwww best interview ESHEEE THANKS SERISH TEBAREK EDIMENA TENA YISITILIN AWO SEWU KALEFE BOHALA TIRU NEBER AYISERAM BEHIWOT EYALU MELIKAMINETACHEWUN ASAYUN
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
እሼ ሸዋፈራው ደሳለኝን አቅርብልን please
@birhanuworku9464
@birhanuworku9464 3 жыл бұрын
I watched all the 4 parts; it is amazing!!!! ; I am eager to see such interviews with others gusts as well !!! keep it up please !!!! Good job 👌👌👌👌
@berhanueshete9534
@berhanueshete9534 3 жыл бұрын
Wow this is the best interview I am learning and injoy tank's eshetu and serawet fekere
@alisemir2527
@alisemir2527 3 жыл бұрын
ሠራዊትና ሙሉዓለም ጊዜ የማይሽራቸው የማስታወቂያ ባለሙያዎች እንዲሁም ድንቅ አርቲስቶች ናቸው። በደፋሮች የተሞላውን የማስታወቂያ ስራ እንደገና ነፍስ እንዲዘሩበት ያስፈልጋል። ጀግናን ማቀጨጭ መቼም ልማዳችን ነው።
@seblegirma6771
@seblegirma6771 3 жыл бұрын
It was so entertaining. Thanks Serish for sharing us your lovely life journey. Eshe keep it up!
@ETBeMore
@ETBeMore 3 жыл бұрын
I enjoyed the interview! Entertaining at the same time full of substance.
@getachewtegegn2159
@getachewtegegn2159 3 жыл бұрын
እሼ አንድ ኮሜንት ልስጥህ እንደ ሰራዊት አይነት በምታቀርብበት ግዜ በመሀል ቀንጨብ እያደረግክ ስራቸዉን ብታስታውሰን ለማለት ነው።
@Yafet88
@Yafet88 3 жыл бұрын
አሪፍ ኮሜንት ነው እኔም እጋራዋለው
@haimeyilma8884
@haimeyilma8884 3 жыл бұрын
One of the best interview I ever saw.
@haylemaryamkahsay28
@haylemaryamkahsay28 3 ай бұрын
ዝጋቤሄር አድሜና ጤና ይስጣቹ ተጠያቁዉን ጠያቅው፡፡
@nurittesfaye2587
@nurittesfaye2587 3 жыл бұрын
Betam dese yemele balaleke eyalku new yayehut Eshe Thank you
@workeneshbogale236
@workeneshbogale236 3 жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም እሼ በርታ ወንድሜ!
@user-tu4vx8ju5k
@user-tu4vx8ju5k 3 жыл бұрын
Not enough eshe ,keep it up ‘what a great presentation
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 жыл бұрын
Serish betam des yemil aterarek sewen kemakber gar egezer yakbireh. Eshem talalkochun eyeterah bizu selasaweken amesegnehalew berta amebesachen.
@samimtku1547
@samimtku1547 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ነው የሰው ልጅ የሚከተለሁ ሁሌም የሰራው ስራ ነው አሼ እየሰራህ ያለሃው ስራ መልካም ነው ይበል ብያለሁ !
@felekefeleke5947
@felekefeleke5947 3 жыл бұрын
Eshe mirt ye ETHIOIPA lij tebarek serish edme tena yistih
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 3 жыл бұрын
ስራዊት በጣም ያዝናናል ወሬው ሁሉ ይጥማል የካሳንችስ ልጅ አይደል ያውም የንደራሴ ሳይጨነቅ ዘና ብሎ ነው የሚመልስው የዶላሯ በጣ ደስ ትላለች መሬት ሳትደርስ ላፍ ያረጋት ድራማ የሚስራ ነው የሚመስለው ፣ይመችህ አንተም በርታ ጎበዝ ፣የስፈሬ ልጅ ስለሆነ ለሱ አደላሁ መስል፣
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
በጣም ጨዋታ አዋቂ ነው ሰራዊት.. ረጅም እድሜ...
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 3 жыл бұрын
ዋው ሰርሽ ስወድኽ እባክኽ መለስ በልና ያንን ነጎድጓድ የመሰለው ድምፅኽን አሰማን የዘወትር ናፋቂኽ ነኝ የአምባሳደሩ ንጉስ ትችልበታለኽ ለምን ጠፋኽ እሼ በጣም አመሰገንሐለሁ ሰሰርሽን ስለጋበዝክልን በጣም ነፍቆኝ ነበር ማስታወቂያ ባየሁ ቁጥር ሰራዌትና ሙላለም ፊቴ ድቅነ ይላሉ
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 3 жыл бұрын
እሸት ምርጥ ሰው ይመችክ በጣም ሀሪፍ ኢንተርቪው አዝናኝና አስተማሪ ነበር
@kiyasara1534
@kiyasara1534 3 жыл бұрын
በርታ በጣም ጠሩ ሰራን በዝሁ ቀጥል
@etsube1092
@etsube1092 3 жыл бұрын
Bring YIGEREM DEJENE AND SHIMELES ABERA, SEYOUM TEFERA and ABEBE TEMTEM! Keep it up! 👏👏👏👏
@preppyblossom4918
@preppyblossom4918 3 жыл бұрын
Best interview ever 🙌 👌 👏 ❤
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 3 жыл бұрын
መሸአላህ ስራዊት ፍቅሬ ማስታወቄያወች በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለው ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ
@addisalemteka934
@addisalemteka934 3 жыл бұрын
ድምጸ መረዋ እድሜና ጤና ይስጥህ ቀላል ሰው ነህ ተባረክ
@eyerusalemammar8879
@eyerusalemammar8879 3 жыл бұрын
ውይ ሰርሽ ጨዋታ አዋቂ አንደበተ ጥኡም የማትጠገብ ነህ: : አንተና ሙላለምን በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራችሁ እሼም አሪፍ ሰራ ነው በርታ
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 жыл бұрын
እሼ ከፕሮግራሙ ሁሉ ስለ ገኒ ያወራችሁበት ድባብና ሰሪ ላንተ የተመኘልህ ምኞት በጣም በጣም ደስ ይላል አሁንም ከፍ ያርግህ ሰርዬም ኑርልን 👍👍👍👍
@adeibekele8802
@adeibekele8802 3 жыл бұрын
My be loved brother i wish you a long life and peace be with you . May GOD bless you and all your family.
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
ሰርዬ በጣም ወድሀለው አከብርካለው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-ns3tz2sc3m
@user-ns3tz2sc3m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክብርክ እሺ ሰራዊት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ኑርልን
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 3 жыл бұрын
thanks a lot both Eshe you know how to go deep and Serawit like your way and use all his potential to help us figure out what he is talking about....nice show keep going
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
Enameseginalen::Arif chewata neber::
@wediyohanes8466
@wediyohanes8466 3 жыл бұрын
ምንም አልልም ሰረሽ ረጅም እድሜ ላንተ
@asfawefyya156
@asfawefyya156 3 жыл бұрын
ስራዊትና ሙላለም ከስሩት ማስታወቂያ የቆርቆሮ ማስታወቂያው አሪፍ ነው።
@aynalemaynalem4408
@aynalemaynalem4408 3 жыл бұрын
እድሜክን ያርዝምልን።
@marshuminda3160
@marshuminda3160 2 жыл бұрын
እሼ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው
@user-db3dv4qo6l
@user-db3dv4qo6l 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ሰርሽ
@fitsummengistie9182
@fitsummengistie9182 3 жыл бұрын
Much appreciation for your comedy work and jegna mefter. You are a true son of Ethiopia who preaches unity and live it. You are visionary and humble. Role models are what the youth lack these days. And all those guests are true heroes of humility, hard work and humanity. Guess what? You are one of the heroes, the youth are looking up to you and you will have to share your journey to success, highest standards of ethics, values and integrity. My best advice: start writing your biography 👏👏👏👏👏👏
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 жыл бұрын
Ewnete new hager taselkesalhe serawetya yena abeya yemere
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ሰርሽ ምርጥ አርቲስ በጣም ነው የምወድህ 😍እሼ እናመሰግናለን 👍😍😍
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 2 жыл бұрын
Fantastic!
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 3 жыл бұрын
Great job Eshe👌🏽 Seresh ❤️
@menejat9904
@menejat9904 3 жыл бұрын
Big respect sershe 😍😍you’re amazing person stay blesses legend
@user-rc4xs1ph3l
@user-rc4xs1ph3l 3 жыл бұрын
እሸቱዬ ሰራዊት ፍቅሬን ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለው! ሰራዊትዮ የኔ አለጋ ጣት! ልጅ ሁኜ በትምህርትቤት የመድረክ ስራህን አይቻለው በጣም ልጅ ስለነበርኩ የትያትሩ ትርጉም መልክቱ ባይገባኝም በስአቱ ከዛን ሰአት ጀምሬ ሳይህ ባካል የማውቀውን ሰው ያየው ያህል ደስ ይለኛል መልካም ሰው ትሁት ተጫዋች ግልፅ ሰው መሄንክን ይበልጥ እንድረዳ ስላደረገኝ እሸቱንም አመሰግናለእ ሰራዊትዬ ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን ምርጥ ኢትዪጵያዊ ነህ አገላለፅህ ከብስለት ጋር ሁኖ ደስ ከሚል አነጋገር ጋር ዘና አድርጎኛል የዛሬ አመትም እንደሚያቀርብህ ተስፋ አለኝ መልካም ግዜ ለሁላችንም።
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 жыл бұрын
ስራውይትፍቅሪ፣እድሜይስጥህ፣እናተእያላችሁ፣ሃገራችንእምትጨንቅው፣
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሰራዊት ጨዋታ ፈታ ረጅም እድሜ ይስጥክ እሸቱ ጀግና ብራቦ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ሰርዬ ስወድህ❤🙏🙏❤❤
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
እኔስ ደግሜ ልየው አይጠገብም. እሸ አላህ ያቆይህ ሰራውት ፍቅር አዲናቂህነኝ. ሙሉ አለም ሚስቱ ነበር እምት መስለኝ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
Our famous artist SERAWET Feqrya forget it the fast life and please start your jobs . I swear soooooo many people they like you ! Welcome SERAWET ❤
@Rash.amp1
@Rash.amp1 3 жыл бұрын
The best interview ever.
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 3 жыл бұрын
Betam new ymadenkeh Serwet Eritrea gean Hager nat Khflh Hager Aydlchem
@user-zp3gi3sg7d
@user-zp3gi3sg7d 3 жыл бұрын
እሼ እውነት ስራዊት ፍቅሬ ሳይ አባቴን ትዝ ይለኛል መልክ አለባበሱ ሁለነገሩ ባየሁት ቁጥር እባየ ያለማቋርጥ ይፍሳል ግን ምን ዋጋ አለው አይ መለስ ሞት በህግ አይከስስ በስደት ኑኖ አባትን ማጣት ይከብዳል
@sofibonto1534
@sofibonto1534 3 жыл бұрын
Ayizoshi ehet ulachinim wadaza nan gin baxam yikbdal egzabeher kanchi ga yihun
@diboraanbacew5586
@diboraanbacew5586 3 жыл бұрын
Ayzon mamaya bertatwen yesteshe
@abiyo
@abiyo 2 жыл бұрын
wow...4tum...tekeflo yemitay naw.
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
Woohoo, Best Interview Ever!!
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 2 жыл бұрын
ሠርሽ ውለታ የምታቅ ቅን ነሕ ሼሕ አላሙድንን ስላነሣሕ ለሐገራቸው ያብቃቸው የግብጽ ተንኮል ነው እደወጡ የቀሩት ሐገራቸውን ይዘዱ ነበር
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН