እኔም በትዳሬ ውስጥ የግድ መወሰን ነበረብኝ!! አልጸጸትበትም!!

  Рет қаралды 786,705

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 Ай бұрын
እኔም እርግጠኛ ነኝ ባለቤቴን ኣሳምኜ እዛ አፖርትመንት እንደምገዛ ። ጎረቤት እንሆናለን 🙏
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዋዉ ይቺ ወጣት ልጅ ከአያትዋ ጀምሮ የተናገረችው ታሪክ ? ገራሚ እና ለሁሉም ሰው ጠቃሚ የህይወት ታሪክ ነው:: በዛ ላይ ታሪኩን በደንብ ማወቅዋና በዝርዝር የመናገር ችሎታዋ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች:: መፅሀፍ ብትፅፍ በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው::
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 Ай бұрын
እሼ አንተ መልከመልካም ሰው ነህ ምኞትህና ሀሳብህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃኝ ሜሉ ከዚህ የበለጠ እንደሚገዛልሽ አትጠራጠሪ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና አምላክ ተጨምሮበት ሁሉም ይሳካል ተባረኩ
@TigistJima-hm1yd
@TigistJima-hm1yd Ай бұрын
55:12
@TesfayeTsegaye-vk6zw
@TesfayeTsegaye-vk6zw Ай бұрын
😊
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
እሸቱ በዚህ መጥፎ ጊዜ አብይ የዲያስፖራን ንብረት እወርሳለሁ ባለበት ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ገዢ በጠፋበት ዘመን አንተ እንዲህ በተቀነባበረ ሁኔታ ቤት ለዲያስፖራው ለማሻሻጥ መጣርህ በጣም ያሳዝናል::አሁን ዲያስፖራው ነቅቷል:: በቀላሉ አይታለልላችሁም:: ግን አንተ ተመልካቾችህ አያምኑህም:: የዲያስፖራውን ገንዘብ አታስበላ:: በማያስተማምን ጊዜ ለተመልካቾችህ ቤት ለማሸጥ የምታደርገው የዚህ ቪዲዮ ማስተዋወቂያ ሙሉ ቪዲዮ የሚያሳየው ለተመልካቾችህ እንዳላሰብክ ነው:::
@victoryismine9748
@victoryismine9748 Ай бұрын
35:20 እሸቱ "በተለይ እኛ ገዝተን ከገባን" አልክ? ለዲያስፖራው አሻሽጠህ አንተ በኮሚሽን ነፃ ቤት ልትቀበል ማለት ነው:: ስለራስህ ደግሞ ከፍታ አይሰማህ:: በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዉ እንኳን ቤት ሊገዛ በፊት የተገዙትን ቤቶች ሸጦ መገላገል ነው አሚፈልገው:: አብይ የዲያስፖራውን ንብረት ለመውረስ ዳር ዳር እያለ አይደል እንዴ? እሸቱ ግን ለተመልካቾችህ ለካ ግድ የለህም::
@Heavenly4me
@Heavenly4me Ай бұрын
44:30 ሚስትህ እኮ እቅጩን ነገረችህ::" ሰው እኮ ንብረቱን እየሸጠ ባለበት ሁኔታ ላይ ነን ያለነው" አለችህ:: ደግሞ በቪዲዮ ቀርጸህ ለህዝብ ባታሳይና የኢትዮጵያን ህዝብ ባታስበላው ምናለበት? አንተስ በኮሚሽን ትገላገለው ይሆናል:: ለአብይ ቤት በማሻሻጥ በተመልካቾች እንዲህ አትጨክን::
@user-ep4dk5px7l
@user-ep4dk5px7l Ай бұрын
ሜሉ እንዲህ አይነት ባል የትም አይገኝም መኪና ተራ ቁስ ነው አትሸወጂ ዝንጀሮ እንኳ ቅድሚያ መቀመጫዬ አለች አሉ በዚህ ሰአት እሼ ሳይሆን አንቺ ነበርሽ በቤት ጉዳይ ልታሳስቢው የሚገባሽ እና በስተመጨረሻ በሀሳቡ ስለተስማማሽ ደስ ይላል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ልጆቻችሁ በራሳቸው ቤት ቦርቀው ይደጉ እሼ በርታ እንዳንተ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን ሜሉም ቤትሽ ገብተሽ መኖር ስትጀምሪ በውሳኔሽ እንደማትጸጸቺ አምናለሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz Ай бұрын
ልጅቷ መነሻዋን ያረሳች ንፁህ ኢትዮጵያዊት❤ አነጋገሯ ፅድት ያለ👌👌👌
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Ай бұрын
እኛ አሜሪካ ውስጥ በአንድ መኪና ነው ምንጠቀመው ዋናው መተሳሰብ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግለሽ ምርጥ ኢትዮጵያውያኖች 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
me too
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 Ай бұрын
ኣንድ ሰው ብቻ ይሰራል ማለት ነው እንጂ ኣንድ መኪና ለ ኣንድ ሰው ነው አመሪካ ግን ለ ስራ ስለምያስፈልግ ነው እንጂ ለሽርሽር ኣይደለም እና የሚሰራ ሰው ያስፈልገዋል እህቴ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
አሜሪካ ውስጥ 3ሰው አንድ ቤት ውስጥ ቢኖር 3 ቱም መኪና ኣላቸው። what do you talking about 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ እናት አባት ልጅ አንድ ቤት እየኖሩ እንኩዋን እያንደንዳቸው የራሳቸው መኪና አለቸው። Is not big deal to have a car 🚙 in America 🇺🇸 that’s why you can find it a parking spot So hard because everyone has the own car 🚙 be honest with the reality that ✌🏽
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
በትክክል ​@@genetasefa8364
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
እዴት ነው አሜሪካማ መኪና ብርቅ አደለም ማንም ሰው በአቅሙ ገዝቶ የሚነዳበት አገር ነው እግዚአብሔር የባረከው አገር
@temufee5611
@temufee5611 Ай бұрын
የምር እሼ በግሌ ትልቅ ትምህርት ተምሬበታለሁ! የሕይወትን መንገዶች እና ውጣ ውረዶች ስለምታሳየን እንደ ወጣት በጣም እናመሰግናለን።
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 Ай бұрын
የልጅቷ አነጋገር አገላለፅ በጣም ደስ ይላል ልጅ በስረዓት ሲያድግ እንዲህ ነው ለቤተሰቡ የደስታ ምንጭ ይሆናል ቤተሰብ በውስን እውቀት ሀብት እዚህ ማድረስ ከቻለ ልጆቻቸው በእውቀት ታንፀው የራሳቸውን ችሎታ ጥበብ ተጠቅመእ ወደ ላቀ ደረጃ ያደርሱታል እሼ ቁስል ነህ ባለቤትህ በጣም ነው ያበሳጨሀት
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Ай бұрын
Btam seraet ewekt ergata beka lijtwa yetkdsech nech lelaw serkw habtam yemhonu sewoch lijochachw sel businesachw edeyawku aywodum ke 0 tensto betrt habt semta gelts ena berhan new❤❤❤
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 Ай бұрын
ሜላት የምሯን ነዉ መኪና የምትለዉ ጌታ ሆይ ለሰዉ ልጅ ትልቁ ቤት ሲኖረዉ ነዉ
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Weshetachewn new advertisment eyseru new
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Ай бұрын
My habesha peoples😂😂😂
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Ай бұрын
ሑለተኛ ልጅ መጣ ተመስገን ሜሉ እመብርሐን በሰላም ሑለት ታድርግሽ🙏አማራ ክልል ኢንተርኔት ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ💚💛❤😘
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Ай бұрын
ሰላም ናችሁ? አማራና ትግራይ ክልልን ሳስበዉ ሁሌም አዝናለሁ በእምነትም በባህልም አንድ የሆነ ህዝብ እንዲ ሲበላላ ማየት ያማል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu Ай бұрын
እዚ ቁጭ ብለን እናሰወለድ 😄😃😃😃ዛሬ ያየሁት ቪድዮ የ3ሰወች ነው ሰለ 😄😃4ተኛ የመምህርተስፋየ ላይቭ ትምህረት ሰምቼ ተፅናናሁት
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እውነት ግን ተለቋል
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Ай бұрын
@@DubaiUae-yp9ou አወ
@zz6793
@zz6793 Ай бұрын
ራያ ላይ አልተለቀቀም ዳታ
@DanielHaile-hg7eg
@DanielHaile-hg7eg Ай бұрын
በጣም ነው የልጅቷ የታሪኩን አገላለፁዋ ይገርማል
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
እሸቱ ግንእንዲህ በተቀነባበረ ቪዲዮ ተመልካቾችህን አሳልፈህ የምትሰጥ አይመስለንም ነበር:: በአሁኑ ወቅት አብይ የቤት የግድግዳ የጣራ ቀረጥ የመሬት ግብር ቀረጥ እያለ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት የገዛ ዲያስፖራ በተማረረበት ወቅት ዲያስፖራዎች ቤቱን የገዙበትን የብር ምንጩን መረጃ ካላቀረቡ ቤታቸው በመንግስት ይወረሳል በተባለበት ወቅት ፍትህ በሌለበት ሀገር አንተ ተመልካቾችህን እሳት ውስጥ ለማስገባትና ለራስህ የአሻሻጭ ኮሚሽን ለማግኘት ስትል ይህን ቪዲዮ በመልቀቅህ በጣም አዝነንብሀል::
@user-tv7df8vv9t
@user-tv7df8vv9t Ай бұрын
በጣም አስደዳደግ እዲህ ነዉ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Ай бұрын
የጀግናው ሚስት እመቤቴ ወላዲቷ እቅፍ ድግፍ አርጋ በስላም ትፍታሽ አብርሃሙ ሥላሴዎች በታቹን በበርክት ይሙሉት ❤❤❤❤
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm Ай бұрын
እሼ ምን አይነት ቤትና ኑሮ ነው ያሳየኸን እጅግ በጣም ጎበዝ ነጋዴዎች ናችው ያድርግላቸው እግዚአብሔር የባረከው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ተባረኪ ቀና ልብ ያለሽ ሰው ነሽ አለም ፀጋ ይግባ በቤታችሁ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሚስትህም መመለስዋ በሃሳብህ መስማማትዋ መኪና ቁዋሚ ንብረት አይደለም ቤት ግን ቃሚ ንብረት ነው ለልጃቻችሁም ጎበዝ ጀግና።
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
🎉
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 Ай бұрын
የቤት ማስታወቂያ ነዉ የሠራው እውነት ሊገዛ አይደለም
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg Ай бұрын
ለምን አዪገዛም ጠንካራ ጀግና ልጂ ነው እሸ እንክዊን ቤትና ከዛም በላዪ የመግዛት መርልና አቅም አለው​@@ethioaddis7631
@rosepickup947
@rosepickup947 Ай бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በጣም ደስ ይላል የስው ልጅ ጥሮ ግሮ እንደዚህ አይነት ደረጃ ላይ ሲደርስ ማየት በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s Ай бұрын
የቤተሰብሽን ታሪክ ማወቅሽ ለብቻውን ጎበዝ ያስብልሻል:: ቢያንስ ቢያንስ እንዳትቀብጪ ያደርግሻል::
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@nunuasefa2026
@nunuasefa2026 Ай бұрын
የልጅቷ ስነ ምግባር ከኑሮዋ አንፃር ለአንዳዶች አስተማሪ ነው
@Ethiopian123
@Ethiopian123 Ай бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h Ай бұрын
አማራ የጐጃሟቆንጆ የገጠር ነዋ መሠረቷ ❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የማደንቃት👍👍👍👍
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
በጣም
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp Ай бұрын
ሜሉየ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🥰 በሠው ሀገር ለምንኖርም ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን በትዳር በልጅ ይባርከን🤲😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🇪🇷
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አሜን
@TarikwaKebede
@TarikwaKebede Ай бұрын
❤❤አሜን
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
​@@user-px6sj7ul8wውድድምሪኚ
@getachewgirma4534
@getachewgirma4534 Ай бұрын
እሼ በኔ ህይወት ላይ የፈጠርከው መልካም ተፅኖ በጣም ትልቅ ነው ህይወትን የማይበትን መንገድ ነው የቀየርከው ለሁሌም አመሰግንሀለው ❤🙏
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 Ай бұрын
ወላሂ የኔምኞት እሸንእሚድያላህ እዳወቅኩት አግብቶ ወልዶ ማየት ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ሁለተኛ እየመጣነው ሲሉ ደስታየ ወደር የለውም🥺❤❤❤❤መብሩክ አለይኩም ሀባይቦቸ🙌🙌
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@user-kj5kn4ic9i
@user-kj5kn4ic9i Ай бұрын
ብዙ ጊዜ ራቅ አርገው የሚያስቡት ሴቶች ናቸው ወንድ እንዲህ ሲያስብ 🙏🙏🙏🙏 ሊመሰገን ይገባል መኪና ደግሞ እኮ ንብረት አይደለም ለአደጋ ቅርብ ነው ጎበዝ ሴት ሁኚ ሜሉ መኪና ይደርሳል በቤት ኪራይ ሰው አየተሰቃዬ ነው ራየድ አለ ቤት ኪራይ ግን 😂🤣🤣🤣 ከባድ ነው እድለኛ ነሽ ደግመሽ እንዳታስቢው ግዙት በቃ 🙏🙏🙏🙏 የቅዱሳን አምላክ ይርዳቺሁ 🙏🙏🙏🙏
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@atsit1517
@atsit1517 Ай бұрын
ይህ ቤት ተጨርሶ እነ እሼም በደህና መኖር የሚችሉት ሰላም ሲኖር ነው'ና ጸልዩ በእንተ ሰላም ፍጽምት ወፍቅር🙏🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
ጎጃም የሃብታሞቹ ማማ ሴት ወንድ ትልቅ ቲንሽ ሳይሉ ከጠዋት እስክ ማታ በስራ ተጠምደው የጀግና ጀግና ጎጃም ለስራ አንደኛ በሃብት አንደኛ ነው ሁሌም❤❤❤❤
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd Ай бұрын
እሸዬ ላንተ ሁሉም ነገር ይገባሀል በጣም መልካም ሰዉነህ ሜሉዬ እመቤታችን ቅድሰት ማርያም በሰላም ትገላግልሸ 😍
@tilayekebede
@tilayekebede Ай бұрын
በእውነት ደስ ብሎኛል ሀለተኛ ልጃችሁን በቅርቡ ትገኛላችሁ እኔማ ሲንቸሪ አግኝቻት ነበር ደስ ነው ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ ሳልላት ቀረሁ ተጎደኛዋጋር ስለሆነች ጫዎታ ስለያዙ እዳላቋርጣቸው ብየነው እሸ ጠፍተካል
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv Ай бұрын
አንተ መልካም ሠው ይቅናሕ በሄዲክበት የተራበ የምታበላበት የተጠማ የምታጠጣበት ያለም የሲሳይ ቤት ይሁንልሕ ልጆችሕን የምዲር የምኩልበት ያዲርግላችሁ❤❤❤❤❤
@selamzeru-oc4yu
@selamzeru-oc4yu Ай бұрын
እሼ የኔ አባት ደስታህን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው እና ሁለተኛውን ልጅህን እመቤቴ በሰላም ታገላግላት ግን ገጠር እሄዳለሁ ያልከውን ሀሳብ ቀይር እኔ እንድትሄድ አልፈግድልህሕ😢😢😢
@AllamJio
@AllamJio Ай бұрын
ሳይሰርዘው አይቀርም
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 Ай бұрын
የቤት ማስታወቂያ ነዉ
@selamzeru-oc4yu
@selamzeru-oc4yu Ай бұрын
@@AllamJioኧረ እህቴ አልሰረዘውም ያለሱ ማን ሊያስቀን ነው በጣም ይጨንቃ ቢቀር ደስታየ የእጥፍ ድርብ ነበር😢😢😢😢
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
እሼ እንኳን ደስ አለህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የስንቱን ስው ህይወት ስትቀይር የአንተም ህይወት ሲቀየር በማያቴ በጣም ተደስቻለሁ ሁለተኛም ልጅ በማግኘትህ በጣም ድስ ብሎኛል ፈጣሪ ሁሉንም ያሳካልህ::
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c Ай бұрын
ወንድማለም.የኔ.መልካም.ሰው.አሁንም..ከዚ.በላይ..ጨምሮ...ይስጥህ.....እግዚአብሄር...በጣም.ነው..ደስ.እያለኝ.ፕሮግራምህን.ስከታተለው.የነበረው...ወንድማለም.በርታልኝ....❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
Gen.sebscrab.arguje
@user-yg1zt6wv4u
@user-yg1zt6wv4u Ай бұрын
እሼ አንተ ንፁህ ሰዉ ነክ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ሁሉ እንደሚያደርግልህ አምናለሁ ባለቤትህም ድንግል ማርያም ትቅረባት ትዳብሳት❤❤
@coffee_lover8
@coffee_lover8 Ай бұрын
እሼ አሜሪካ 22አመት ኖሬ ብር ላኪልኝ እንጅ ቤት ግዝ የሚል ሰው አጣሁ አገር ልመጣ ክረምት ማረፍያ አጥቼ ቀረሁኘ ቤት ነው መገዛት I wish I had known before I will buy a house. You are one of my favorite KZfaqrs. When You come to the US please visit us we are in Texas.
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 Ай бұрын
ቤት ወሳኝ ነገር ነው ይህን ያክል አመት አንድ ቤት አለመያዝ ከባድ ነው ወስነህ ግዛ ከምር
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
እኛስደተኞቺ ለእኛየለምለነሱብቻእጂ
@mekdesmekdes1945
@mekdesmekdes1945 Ай бұрын
ልክ ነሽ
@user-oo3pj9km8m
@user-oo3pj9km8m Ай бұрын
Men aynt bet new metflgew?
@samritube645
@samritube645 Ай бұрын
*አቅም አጣን እንጂ የራስ ቤትን የመሰለ ነገር የለም ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ከሰው ፊት ያውጣን*
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
ጀግና አባት ሰርቶ ለልጆቹ ቅርስን ሀብትን ያወርሳል የኔም አባት ጀግና ነው ❤❤❤❤❤እድሜ ለአባቶቻችን ❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Ай бұрын
እሼ አባቴ ተባረክ የሚገርም ታሪክ ነው የሰው ልጅ መነሻ እንጅ መድረሻው አይታወቅም ።በዚህ መስተዋቂያ ደግሞ ሙሉውን ሰይት በአንድ ሰምንት ውስጥ ተሽጦ እንምአልቅ 100% እርግጠኛ ነኝ።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Ай бұрын
እሼ እና ሜሌ ስወዳችሁ ይትቤን በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሜሉዬ እመ ብርሃን ትቅረብሽ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ዋው ቤቱ ደግሞ በጣም ያምራል
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
በለው ሀብት በጥረትሲመጣ ደስይላል የልጂቶ አማረኛንግግር ፅድትያለ ለምንእንደዚህ እንዳልኩይገባችሆል መቼም ዛሬ ትንሽየሀብታምልጅከሆኑ ንግግራቸው ድብልቅልቅ ነውየሚልብኝ😅
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
እረተመዳም ክሽና ቲወጡ😂
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ትክክል😂😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
እውነት ብለሻል::
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g Ай бұрын
ሳህ ወላሂ እውነት ነው
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub Ай бұрын
Except the ke word. Dehena nek, yemelek, Megezat tchelalek,
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ሜሉ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ከዚህ የበለጠ መኪና ይገዛልሻል እሼ ውድ ባለቤትሽ እሼ መልካም ሰው እንወድሀለን ❤❤❤❤
@BezaBelay-ve5pn
@BezaBelay-ve5pn Ай бұрын
እነኳንም ተሣካላችሁ በዚ ላይ ሁለተኛ ልጅ እየመጣ እሠይ ደስ ይላል እሼ ከዚክ በላይም ይገባካል ያርግልክ❤❤❤❤❤❤❤
@azebshiferaw9272
@azebshiferaw9272 Ай бұрын
ኦህህ ልጅ ከበረከቱ ጋር አብሮ ይመጣል ማለት እንዲህ ነው፡፡ የአዲስ ልጅ ዕድል!! እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ፡፡
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@natyshow5012
@natyshow5012 Ай бұрын
ባሎች ከወሰኑ በኋላ ላማክርሽ ነበር ምናምን ሳክስ ሜሉ ዝም በይ ያደረገውን ያድርግ ንብረትሽ ነው። ልጆች ደግም በቤት ኪራይ መንከራትት የለባቸውም። እግዚያብሔር የወደደውን ያድርግ ከአንቺ የሚጠበቀው ፀሎት ብቻ ነው። ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነው አንዳችስ ነገር ያለርሱ የሆነ የለም።
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
እሼ ኮንቴንት ክሪሽን 1ኛ ብዬሃለሁ!... በእውነት ጥበብን ከውስጥህና ከአካባቢህ ነው የምትፈጥረው!.... ገብቶሃል በቃ!.... ፈረንጅ ኮፒዎች ሰምታችሃል!😂
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ
@edentaye5552
@edentaye5552 Ай бұрын
እግዚአብሔርን የምታመልኩበት ቤት ያድርግላችሁ
@kisanetsemayat6434
@kisanetsemayat6434 Ай бұрын
❤so we ❤now have to ❤the ❤to ❤❤❤❤❤❤and the other one 1⃣ ❤❤so we now ❤want ❤to go to store ❤and the ❤so we now ❤the same as the ❤best ​@@Almi_Alm
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
❤😅
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
​@@Almi_Almነይ እማ እንደማመር እሺ
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ሀይ እሽቱ ሜላት ላይም ኮሜዲ እየሠራህባት ነው የእውነት አሳከኝ። እንግዲህ ትዕግሱትን ይስጣት ይሄ ሁሉ እሷንም ደስ እንዲላት ነው የሚፍጨረጨረው እንዲህ ዓይነት ባል ስላለሽ ታድለሻል።
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Ай бұрын
መኝታ ቤቱ ብቻ ትልቅ ቤት ይወጣል😮በዚህ ምድር ላይ የኑሮ ልዩነት ሰማይ እና ምድር
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Ай бұрын
በጣም አንዱ በዚህ ደረጃ ይኖራል ሌላው እሚበላው አጥቶ ፆሙን ያድራል
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
እሸቱ ግንእንዲህ በተቀነባበረ ቪዲዮ ተመልካቾችህን አሳልፈህ የምትሰጥ አይመስለንም ነበር:: በአሁኑ ወቅት አብይ የቤት የግድግዳ የጣራ ቀረጥ የመሬት ግብር ቀረጥ እያለ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት የገዛ ዲያስፖራ በተማረረበት ወቅት ዲያስፖራዎች ቤቱን የገዙበትን የብር ምንጩን መረጃ ካላቀረቡ ቤታቸው በመንግስት ይወረሳል በተባለበት ወቅት ፍትህ በሌለበት ሀገር አንተ ተመልካቾችህን እሳት ውስጥ ለማስገባትና ለራስህ የአሻሻጭ ኮሚሽን ለማግኘት ስትል ይህን ቪዲዮ በመልቀቅህ በጣም አዝነንብሀል::
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 Ай бұрын
❤አሼ እንኮን ደስ አልክ የአንተልብ በፍቅር የምታቀጠቅጥ ቆንጀዬ ሴትልጂ ተመኘሁ ልክ ❤
@user-lf9fy2xg2f
@user-lf9fy2xg2f Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የድካማችን አይተህ እንደድካማችን አንተ አግዘን ሁላችንም የራሳችን ቤት እንድንሰራ እርዳን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሁላችንም እግዚአብሔር ይየን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Ай бұрын
እሼ ከቤቱ ይልቅ በጣም ደስ ያለኝ ሜሉ እርጉዝ ስለሆነች ነው ቤቱም ደስ ብሎኛል በርቱልን እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ አይዞህ በርታልኝ እሺ ይሳካል ወንድሜ አንተ ብቻ አምላክህን አመስግን አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ❤
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Ай бұрын
ሜላት የኒ ቆንጆ እመብርሀን ትቅረብሽ ❤🙏ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው የራስን ቤት የመሰለ ንብረት ነገር የለም የኒ ቆንጆ 😍😍😍
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Ай бұрын
ዋው በስተመጨረሻም ጥሩ ውሳኔ ወሰናችሁ እውነት ነው ቤት ወሳኝ ነገር ነው እንኳን ደስ አላችሁ ሜሉዬም እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤🎉
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
ጎበዝ ልጅ የገባሽ ነሽ። አሜሪካ ለአንድ ለሁለት ቀን ኤሌክትሪክ ቢቋረጥ በሙቀትና በብርድ የሚሞተው ህዝብ ቁጥር ስፍር የለውም። ማን እንደኢትዮጵያዬ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
አይ የወንድ ልጅ ፈተናው😕 በርታ እሼ የራስ ቤት ዋናው ነገር ነው:: ኢትዮጵያ በቃ መሬት የያዘ ቤት መሥራት ቀረ ማለት ነው? ፎቅ ብቻ ሸዋንጌ መልካም ሰው ነው መኪናዬ ትሽጥና ሙላበት አለ:: አቦ ተባረክ🙏
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h Ай бұрын
አይ እሼ. ሲጀመር ያገባሃት አስተዋይ መስተ ነት ከእግዝያብሔር የተሰጠችህ የኔ ቆንጆ ይመችሽ ዘራችሁ ይባረክ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ሁለተኛ ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እሼየ ሜሉየ❤❤❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Ай бұрын
ለመግዛት የገንዘቡን መጠን አከፋፈሉን ብናውቀው ጥሩ ነበር
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 Ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አንድ ጥያቄ አለኝ አንተ ብዙ እውቀት አለህ የእመቤታችንን ስእል አድኖ ከምኝታ ክላሳችሁ አየሁ ስእል አድኖ ምኝታቤት መስቀል ይቻላል ? በተረፍ የሁለኛ አባት ስለሆንክ ደስ ይላል በሰላም ከሁለት ትሁንልህ ❤🙏
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg Ай бұрын
እንደዚ አይነት ለነገ የሚያስብ ሰው ይዘሽ ሜሉ ሀሳቡን መቀበልሽ ደስ ብሎኛል❤❤እመቤቴ 2 ታርግሽ❤❤❤
@bintbaba2035
@bintbaba2035 Ай бұрын
ድራማ ነው እያወቁ ነው የሚሰሩት😂
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Ай бұрын
ድራማ ነው ግን ናይ እውነት ድራማ ውዴ​@@bintbaba2035
@sofanitzarhiun4466
@sofanitzarhiun4466 Ай бұрын
ተሼ ምርጥ ማስታወቂያ አራዳ ይልሀል ሁሉም ይሳካልክ ጥሩ ወድማችን
@Shewayeammanu
@Shewayeammanu Ай бұрын
የልጅቷን ስነስርዓት አለማድነቅ አይቻልም ❤
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
ደምረኛ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 8 күн бұрын
የእሱ ትግስት ይገርማል
@hlimet
@hlimet Ай бұрын
ሁለተኛ ልጂ አላህ በሰላም ሁለት የርግሽ ❤❤❤❤እሺየ መልካም ሰው ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 Ай бұрын
እሼ እንኳን ደስ ያላችሁ ገና ሌላም ትገዛላችሁ እግዚአብሔርን ይዘህ ስለሆነ እሱ ይከተልሀል በርቱ እመቤቴ ማርያም ትቅረባት እናከብራችዃለን ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ። 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MunichMuni
@MunichMuni Ай бұрын
አማላጅቷ በሰላም ሁለት ታርግሽ ሜሉ
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Ай бұрын
አታማልድም ቢመርሽም ዋጭው
@MunichMuni
@MunichMuni Ай бұрын
@@AmsalMengistu እሱ ያንቺ አስተሳሰብ ይሆናል ፈጣሪዬ ሆይ በዘርም በሃይማኖትም መነካካት ስለማልወድ እንጂ ብዙ እል ነበር እናቴ የጭንቄ ማርያምዬ ወለላይቱ አዛኝቷ የአለሙአ ቤዛ የገናናዉ እና የታላቁ አምላክ የጌታዬ የመድሃኒቴ እናት ዛሬም ነገም ሁሌም ለኔም ለአለምም አማላጅ ናት አሜን ልቦናሽን ይመልስልሽ አንቺ ግን ዝም ብትይስ ማን ጠራሽ ቆይ እኔ ያልኩት ላንቺ ሳይሆን በምልጃዋ ለሚያምኑት ስሟ ከአፋቸዉ ለማይለየዉ ለእሼ እና ለባለቤቱ ነዉ አንቺን አይመለከትሽም
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
​@@AmsalMengistuባለጌ ለምንድነው በየቦታው አፍሽን የምትከፍችው 👎
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
​@@MunichMuni🙏❤️🇪🇷
@kirubailyazachew5848
@kirubailyazachew5848 Ай бұрын
​@@AmsalMengistubekana zeglila anet neberk yamaldekew or yamldeshiw
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm Ай бұрын
እሼ ምን አይነት ቤትና ኑሮ ነው ያሳየኸን እጅግ በጣም ጎበዝ ነጋዴዎች ናችው ያድርግላቸው እግዚአብሔር የባረከው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ተባረኪ ቀና ልብ ያለሽ ሰው ነሽ
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm Ай бұрын
እሼ ለእናንተም ያሰባችሁት ቤት ተሳክቶ በአለን በፀጋው በበረከቱየጎበኘህ ጀግና ስለሆንክ ጀግና ቀና ሚስት ስለአለችህ ወዲያው መለስ ብላ በሀሳብህ የምትስማማ እግዚአብሔር የሰጣችሁንም እየመጣ ላለውም ህፃን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ንእደሳማችሁ ድራችሁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ ልጅ በልጅነት ጀምራችኇል ተባረኩ እንዳልከውም ቤቱን ልጆች ይፈንጩበት ሜሊዬ የኔ ደርባባ ተግባብቶ መኖርን የገባሽ ቶሎ በሀሳቡ በስማማትሽ ተደስትኩኝ በነገራችን ላይ እኔ ትልቅ ሰው የእሼ አድናቂ ነኝ እፀልይላችኆለሁ የኔ ምለ ሜሊዬ እመብርሐን የጭንቅ አማላጅ ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm Ай бұрын
እሼ ምን አይነት ቤትና ኑሮ ነው ያሳየኸን እጅግ በጣም ጎበዝ ነጋዴዎች ናችው ያድርግላቸው እግዚአብሔር የባረከው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት
@EmaYenenat
@EmaYenenat Ай бұрын
😊❤
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o Ай бұрын
የሚገርም ደስ የሚል ታሪክ ነው የድሮ ሰዎች እኮ ስራ ይወዳሉ ምልህ ናቸው ደስ ሲሉ በስመአብ ልቤ በተስፋ ተሞላ ኡፍፍፍ😢😢❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ማአሻ አላህ አልሃምዱሊላህ በጣም ደሰሰ ይላል የይትባረክ እህት (ወድም )ሊመጣ @ልመጣ ነዉ እዴት ደሰሰ እዳለኝ አላህ በሰላም ይገልግልሸ ሜሉየ የኔ ደረባባ እሸ እናመሰግናለን በናንተ ሀሳብ ዉሰጥ እዴት በትዳረ ዉሰጥ መመካከረ እዳለብንም ጭምር ተረድተናል 10q ኢሻ አላህ በቅረቡ የራሳችሁቤት ትገባላችሁ ካንድ ወዴ ዉለት ልጂ እየተከዴ በቤት ኪራይ መኖረ ይከብዳል ልጂ በራሱ ግቢ ቦረቆ ሲያድግ ነዉ ትዉሰታ እሚኖረዉ የራሰ የሆነ ነገር ደሰሰ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@TigistAsfaw-ir5tw
@TigistAsfaw-ir5tw Ай бұрын
ወይኔ እሼን ስወደው የምር አቀራረብሁ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ሜሉዬም ደስ ብሎኛል ሁለተኛ ልጅ እመብርሀን ትቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 Ай бұрын
ሜላትዬ፡ሁለትኛ፡ልጅ፡መምጣቱን፡ደስ፡ብሎኛል፡ግን፡ከቤት፡መኪና፡አይበልጥም፡አስቢበት፡አውቃለሁ፡በአሁኑ፡ጊዜ፡ትራንስፓርት፡ችግር፡አለ፡ግን፡የእሼ፡መኪና፡እስካለ፡ድረስ፡ችግር፡የለም፡መኪና፡ይተካል፡እሺ፡በይ፡
@user-sx1oq4nn8e
@user-sx1oq4nn8e Ай бұрын
አሸ ማንነትህን የማትረሳ መልካም እና ደግ ሠው ነህ❤❤❤
@mesfinhailye8681
@mesfinhailye8681 Ай бұрын
ይህ ቪድዮ ወደኋላ መልሶኛል። በውስጤ ያስቀመጥኩት የባህሪ ለውጥ ያስመጣኝን ግዜ አስታውሶኛል። ብዙ ሰወን እንዳቅ የረዳኝን ግዜ መልሶ መላልሶ አስታውሶኛል ።ቤት መግዛትም ከመስራት ያልተናነሰ እንዴት ከባድ ፈተና እንዳለው ያየሁበትን ግዜ ያየሁበትን ዘመን አሳይቶኛል።ሊያውም ኮንዶምንዬም እግዛቤር ይመስገን ያ ግዜ እንደ እሾክ ብዙ ቦታ የበሳኝ ቢሆንም ግን ለምድራዊ ሂወት መጠጊያ ሆኖኛል።መረዳዳት መደማመጥ ሀሳብን ለኛ ምን ፋይዳለው ከሚል መመዘን ተገቢ ነው አትራፊም ነው።
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo Ай бұрын
በቤት ኪራይ መኖር ከባድ ነው ጥሩ ሀሳብ ነው❤ያሰብከው🎉
@addaddisfoods
@addaddisfoods Ай бұрын
ere yekebdal
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 Ай бұрын
የቤት ማስታወቂያ ነዉ የሠራው እውነት ሊገዛ አይደለም
@HadyaMahmmed
@HadyaMahmmed Ай бұрын
​@@ethioaddis7631ሊገዛነወ እንጅ የምንማሥተዋቂያ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
​@addaውድድምሪኚddisfoods
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
​@ethioaddisውድድምሪኚ7631
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Ай бұрын
አጠቃላይ የቤቱ ዎጋ ስንት ነው እሼ አንተን አምኜ መግዛት እፈልጋለሁ በስደት 20 አመት ኖሬ ምንም የለኝም ምን ትመክረኛለህ ሳኔህ ጥሩ ነው መኪና የሚተካ ነገር ነው ቤቱን ግን እንዳልከው እየጨመረ ነው የሚሄደው
@truth2232
@truth2232 Ай бұрын
ኑሯችሁ የሰፋና ሰላም ያለው ይሁን ቤታችሁ ውስጥ መዳህኒት የሆነውን እየሱስን ብቻ አስገቡ
@amanawitazezewTge
@amanawitazezewTge Ай бұрын
ውይ፡ወንድሜ፡እንኳን፡ደስ፡አልምህ፡የምር፡ፈርቼ፡ነበር፡እብየው፡የምትልህ፡መስሎኝ፡ነበር፡የቤት፡ክራይ፡የሚከፈልበትን፡እኮ፡መኪና፡መግዛት፡ይቻላል፡ቆርቆሮ፡ይዞ፡ከመዞር፡ቁም፡ነገር፡ያለበት፡ነገር፡መያዝ፡ጥሩ፡ነው፡መሉየ፡እንኳን፡ደስስስስ፡አላቹህ፡በዚህ፡አጋጣሚ❤❤
@tksttkst
@tksttkst Ай бұрын
እሸዬ ላንተ ሁሉም ነገር ይገባሀል የኔ መልካም ወንድም ዋው ደስታህ ደስታችን ነው ሜሉዬ እመቤታችን ቅድሰትማርያም በሰላም ትገላግልሸ 🤲🥰🥰🥰🥰❤️
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Ай бұрын
እሼ more respect ለሚስትህ ያለህ ክብር❤❤❤❤❤
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Ай бұрын
ተሼ ፈጣሪ ፈፃሜውን ያሳምርልህ ለኔና መሰሎቹ ደግሞ የምዲር እንደዚህ ቤት ያልተሳካልን ከዚህ የበለጠ የአኬራን ቤት ፈጣሪ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤😂
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Ай бұрын
ወንድሜ እሼ እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር ሀሳብህን ያሳካልህ የትዳር ህይወትህን በፍጹም ፍቅርና ደስታ ይኑርህ ልጅህን ሜላትንም ይጠብቅልህ ደስ የሚል ነገር ነው
@ETBeMore
@ETBeMore Ай бұрын
Well done! I only trust companies with real 'business' story behind them, not overnight popcorn corrupt millionaires.
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
Exactly
@hirutseyoum2299
@hirutseyoum2299 Ай бұрын
እንዴ ሜላት ጥሩ ወሰንሽ ቤት ነው መቅደም ያለበት እሼ በሳል ሰው “ ዝንጆሮ እንኳን የመቀመጫዬን ብላለች እሼ ጥሩ ሰው በረከቱን ይጨምርልህ❤❤❤❤
@tigisthailu5142
@tigisthailu5142 Ай бұрын
እሼ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እግዚአብሔርን ከፊት ስለምታስቀድም ገና ከዚህም በላይ ታብባለህ ሜሉም ሀሳቡን ስለደገፍሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ እወዳችኋለሁ!!
@zeweterAlem
@zeweterAlem Ай бұрын
ሜሪየ የኔ ቆንጆ ከንግግር እስከ ስርዓትሽ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ
@jerrychekol
@jerrychekol Ай бұрын
እዉነት ምርጥ ያበደ የዶክመተሪ ማስታወቂያ❤❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
ዋናው መተሳሰብ ነው አድ መኪና በቃችሁ ነው አሼ😘በሰላም ትወልድ🥰
@Asser21
@Asser21 Ай бұрын
በፈጣሪ እሼ ለማሳመን የሄድክበት ጥግ በጣም ከባድ ነው በጣም ጨንቆኝ ነበር በመጨረሻ ግን እሺ ስላለችህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ሜሉ እርግጠኛ ነኝ በውሳኔሽ አትፀፀችም፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ሁሌም የተሻለ ነገር ከፊት አስቀምጧል፡፡ በርቱልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡ የአብርሃም ቤት የባረኩ ሥላሴ የእናንተንም ህይወት ይባርኩላችሁ
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 Ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ! እድገት እንዲህ በሂደት ሲሆን ደስ ያሰኛል! ወጣቶችን ብቻ ሳይሆን ጎልማሶችንም ያስተምራል። ሁለተኛ ልጃችሁን በሰላም ይገላግላት፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!
@behayliwaTakele
@behayliwaTakele Ай бұрын
እንካን ደሳለክ ሁለተኛ ልጅ በጣም ደሰብሌኛል እሽዬ🎉🎉🎉🎉like አሩጉኝ
@frehiwotassefa2448
@frehiwotassefa2448 Ай бұрын
እንኳን ደስ እልህ ነው የሚባለው እንኳን ደስ አለክ አይባልም
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 Ай бұрын
⁠እልህ ነው የሚባለው😂
@Thewahido
@Thewahido Ай бұрын
🤣🤣🤣​@@ZEMEDE1281
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Ай бұрын
😅😅😅😅😅​@@ZEMEDE1281
@keralem
@keralem Ай бұрын
እሸ ወንድሜ ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሜሉ በአዲሱ ቤት በሰላም እመብርሐን ትገላግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣምምምምምም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬያቸውን አይቶ በገንዘብ ባርኳቸዋል። በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። እሸቱና ባለቤቱ እንኳን ደስ አላችሁ!! ሜላት የምትወልደው ሴት ናት? ያለችበት ክፍል ለሴት ልጅ መኝታ ቤት የሚደረግ መጋረጃ ስለሆነ ነው።
@shawitdereje5578
@shawitdereje5578 Ай бұрын
እሼ ፈጣሪ ይባርክላቹ ....!!ሜሉ አንቺንም እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የፈጣሪ ጥበቃዉ ዘወትር አይለያቹ አሜን!!
@saadhh8609
@saadhh8609 Ай бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ በኮሜንት እስኪ ላይክ አረጉኝ የኔ ውዶች እወዳችሀለሁ❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
😂😂😂መዳም ባጠራኚ እቀድምሺ ነበረ ቆይ ለነገ
@zainahz3697
@zainahz3697 Ай бұрын
እኔ አለሁ አደል ሁሌ አንደኛ 😂እኔንም አምሮኝ ነው 😂
@havenayele9924
@havenayele9924 Ай бұрын
ሰላም እሸቱ ኢንጅነር አሌክስ ዋው
@saadhh8609
@saadhh8609 Ай бұрын
@@user-dg1uh6kf1k እኔ ጠረታኝ ስምቻት ዝም አልኮት😅😅 እንዳትቀድሚኝ
@SifaanMuluneh
@SifaanMuluneh Ай бұрын
Lanem🤦😅🥰🥰🥰
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Ай бұрын
Good job brother. Keep it up the good job and ❤Congratulations. God blessed you and your family. God blessed all countries.
@user-tv7df8vv9t
@user-tv7df8vv9t Ай бұрын
እሼ አቅሜ ይቻል አላቅም ቤት መግዛት እፈልጋለዉ ቅድመ ክፍያ ንገሩን ወይም በሌላ ቤት አረብ አገር ነኝ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
እሼ ከነቤተሰቤ እጅግ በጣም ነው የምንወድህ ባለቤትህንም እመብርሃን ትቅረባት❤
@user-kp9jo1dc7x
@user-kp9jo1dc7x Ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ይህን አስተሳሰብህን አላህ ሌሎችም እንዲጋሩት ያድርግ ምስትህንም በሰላም ይፍታልህ።
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l Ай бұрын
ከመልክ እድል ያምራል አሉ ሂሉ እድለኛ ልጂ ነሽ በሰላም ተገላገይ እሸ የልብክን ሁሉ መሻት ፈጣሪ ይሙላልክ
@makidahamanda2791
@makidahamanda2791 Ай бұрын
ይታዱልታል እጂ አይታገሉትም በጣም ደስ ይላል❤❤
@Xx_N01awitheexe_Xx
@Xx_N01awitheexe_Xx 26 күн бұрын
እሼ ምርጥ ጓደኛ ነዉ ያለክ አሮጌ መኪናዉን መጨመሪያ ቢሆን እሸጣለሁ አለኮ 😍 እግዚአብሔር ባለቤትክን በሰላም ይገላግላት እመቤቴ ትቅረባት! ባለሀብቶቹ እግዚአብሔር ይጨማምርላቸዉ በጣም ስርአት ያላቸዉ ቤተሰቦች እንደሆኑ በልጅቷ አነጋገርና እርጋታ ያስታዉቃል!
@HAbdirashid
@HAbdirashid Ай бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልሰጥም ረጅም ግዜ ተከታይህ ብሆንም ዬምትሰራቸዉ ስራህ ሁሉ ምርጥና አስፈላጊ ዬሆነ ጣቃሚ ለትዉልድ ዬሚጠቅም በእዉነተኛ ዬራስህ ታሪክ ላይ ዬተመሰረተ ስራ ስለሆነ ለእድገቶችህም ጥሩ መሰረት እንደሆነ ተገንዝቤያለዉ በርቱ ተበራቱ እላለውኝ እሼ ገና ዬግል አዉሮፕላን ትገዛለክ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faizaselam8342
@faizaselam8342 Ай бұрын
አየ አሹ አንደኔ የማዳምን ሽንት ቤት አጥባ አፓርት ታማ የሚገዛ አለወይ ወይስ አየ እኛ ድካም ብቻ የሠው ሀገር ሠው ቤት ገንብቶ ለዜጎቸው ያስረክባል የኛ የኗሪ አኗኗሪ ሆንን እና ለተም አላሕ ያሳካልሕ አንተ ምርጥ ሠው ነሕ ሀገሬ ሠላም ሁኝ ከነ ሕዝቦችሽ እኔም ብሎልኝ አንድ ቀን እኖርብሽ አለሑ (ኢትጲየ))))እወድሽ አለሑ ድሕነትን ,,ጤርነትን ,,ጥላቻን እንጂ አማ እናቴ ኢ ትጲያ እንችን የሚጠላ የለም እማ አ ነፍቀሽኘል ከነ ሕዝቦችሽ
@BrokolenBrokolen
@BrokolenBrokolen Ай бұрын
ልጅቷ ጨውነቷ ይገርማል የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው ስንቱ ነው በባዶ ኪስ የሚሞላቀቀው
@yared7699
@yared7699 Ай бұрын
ውይ ልጆቼ እንዳንቺ ጨዋ እንዲሆኑ ተመኘሁ
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 15 күн бұрын
I appreciate the girl who is respectful of the story and very knowledgeable of what she is talking about.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 17 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 52 МЛН