No video

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom -Day 57 - የጊዜ ባንክ ደንበኞች

  Рет қаралды 27,943

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 196
@coreykelly2523
@coreykelly2523 9 ай бұрын
አቤት በየቀኑ የሚደረገው የአይምሮ ግንባታ በገንዘብ ተከፍሎ እማይገኝ ነው። ተማሪ ቤት ይህንን አያስተምርም። ተባረክ ወንድም አለም። የብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድም ጋሻ አስተማሪ መካሪ ቀራጭ እና ምሳሌ ነህ። እንደ አንተ ያለ ሀላፌነት እሚሰማው የአይምሮ መጋቢዎችን ያብዛልን ወንድም አለም ምህረት። የዘራኸውን ዘር በቅሎ በማየት ነፍስህ እንደ ፀሀይም ታብራ። ተባረክልኝ ወንድሜ። 😢😢🙏🏽🙏🏽 በዚህ ላይ በአማርኛ በቁዋንቋችን ይህንን የመሰለ እውቀት በነፃ ማግኘት ትልቅ ትልቅ አገልግሎት ነው። ለአንተ የገባህ ስለሆንክ ገንዘብ ምንም ስላልሆነ የበለጠ የጠለቀ እግዚያብሄራዊ ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን🙏🏿🤲
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 9 ай бұрын
For a long period of my life (I am 70) I couldn't understand the difference between knowledge and wisdom. This wonderful program makes their difference clear. Thank you brother!
@beimnetgetahun9052
@beimnetgetahun9052 9 ай бұрын
Am young student in university this comment is so amazing and so helpful !!
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c 8 ай бұрын
እንደእናንተ አይነት ናቸው ለካስ ሀገሪቷን ለውድቀት ያበቋት!
@bezadiriba3585
@bezadiriba3585 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት የኢትዮጵያ ውድ ስጦታ ነህ።ህዝብህን በፍቅር ስለምታገለግል ጌታ ይባርክህ።የአለማወቅ ጨለማችንን እያበራህልን ነው።ከቃላት በላይ ሆነብኝ።በየቀኑ አይምሮዬ እየታደሰ ነው።የኛ የኢትዮጵያውያን ችግር ቀስበቀስ እየፈታህ ነው።እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።የለውጥ ሀዋርያ ነህ።ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።ተባረክ።
@mogesmoges3558
@mogesmoges3558 9 ай бұрын
Dear Dr. Mehret, አምላክ ለኢትዮጵያችን እንደአንተ አይነት ቀና የጥበብና የማስተዋል መንገድን በሰው ልጅ አዕምሮና ልቦና ላይ እንዲበቅልና ፍሬ እንዲያፈራ የሚጥሩ ሰዎችን ያብዛልንን። ዘመንህ ይባረክ ። በዚህ ዘመን ለምንኖር ለእኛ እንታነፅበት ዘንድ ከዚህ በላይ ብዙ እንድታበረክት ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ።
@user-py6pw1hp7i
@user-py6pw1hp7i 9 ай бұрын
ዶ/ር መታደል ነው ከአንተ አፍ የጥበብ ቃል መስማት። በጣም ነው የማመሰግንህ።
@tayetemesgen3058
@tayetemesgen3058 9 ай бұрын
ዶ/ር እያካፈልከን ስላለህ ጥበብ ከልብ እናመሰግናለን!! ዕድሜና ጤና ከብዙ በረከት ጋር ይስጥህ 🙏🙏
@noahyodit3959
@noahyodit3959 9 ай бұрын
Dr thanks very much,አንተ ለኔ ባለ ዉለታዬ ነህ, እራሴን ከ depression ያዳንኩት /ያከምኩት ባንተ ትምህርት ነዉ,
@deehope9477
@deehope9477 9 ай бұрын
Wow! That's awesome, dear!! Keep listening to get through this season & let Almighty God heal you totally! 🙏
@tsionbahta8073
@tsionbahta8073 9 ай бұрын
Thanks Doctor I like your message!
@emondamena
@emondamena 9 ай бұрын
ደክተር ምህረት ጀግናችን ነክ እናከብረሃለን
@zahratzazu
@zahratzazu 9 ай бұрын
በጣምአሪፍትምህርትነው ሸርምአርጌአለሁለጓደኞቸ
@mulatuyohanes7778
@mulatuyohanes7778 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ድንቅ ጊዜ
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
ማስተዋልን ያብዛልን 🤩
@workagegnehutireso7205
@workagegnehutireso7205 9 ай бұрын
ዶ/ር እግዛብሔር ይባርክህ
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 9 ай бұрын
“ጊዜን አጥፍተን ገንዘብን አናመጣም!” “ዕድል ፍጹምና ሙሉ ሆኖ አይመጣም!” “ሁልጊዜ አንድ ነገር ይጎለናል፣ ያ ነገር ግን ከማድረ ሊያጎለን አይገባም!”
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 8 ай бұрын
እግዚኣቢሄር ይባርክህ ብዙ ተምሬያሎህ ።❤
@dejenetsegaye3929
@dejenetsegaye3929 9 ай бұрын
ድንቅ ሀሳብ ድንቅ ምክር አመሠግናለሁ ዶ/ር ።
@marshetgirma
@marshetgirma 9 ай бұрын
ተመችቶኛል ። ተምሬበታሁ።
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 9 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ ለ5 ሰዎች ልኬ ደምበኛ አድርጌአለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@hira0803
@hira0803 9 ай бұрын
We've come a long way Let's go 100k sub❤
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ተናገረኝ ብል በዚህኛዎ ትምህርትህ አላጋነንኩም ነገ ደግሞ ምን ይሆን የምታስተምረኝ!
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Egziabeher Ybarkeh
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 9 ай бұрын
Thank you Dr
@biniamhadgu3694
@biniamhadgu3694 9 ай бұрын
Yeteleyeh neh tebarek
@yasminworku3289
@yasminworku3289 9 ай бұрын
It's really Gold time for this generation if u are choosing the right time and right way my d//r and my mind set I really appreciate u we are lucky to follow u !!!!!
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን።
@mezgebumolla1125
@mezgebumolla1125 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶር 🙏🙏🙏
@mulualemamare2044
@mulualemamare2044 9 ай бұрын
Well articulated and addressed about the value of time. Thanks Dr.
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
እውነት ነው ጊዜ አያዳላም እኛ ነን እንጂ በጊዜ የማንጠቀመው ብናውቅበት ጊዜ ሀብት ነው
@saba1303
@saba1303 9 ай бұрын
Thanks D.r God bless you
@sintayehudawit7568
@sintayehudawit7568 9 ай бұрын
ዶ/ር አመሰግናለሁ 🧬🧬coach
@WengelKebede
@WengelKebede 9 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤Doctor
@siscotiktokfuny4149
@siscotiktokfuny4149 9 ай бұрын
you is smart&essential presone for world
@user-ht7ij8qg7c
@user-ht7ij8qg7c 9 ай бұрын
የዛሬዉ የጥበብ ቃል እጅግ ጠቃሚ ነዉ።
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ነው በተለይ ከፈጣሪ ጋር የተነጋገረው ሰውዬ እንዴት እንዳስተማረኝ ዋው! ባጠቃላዊ ያንተን ትምህርት መማር ከጀመርኩ ጀምሮ አመለካከቴ ተቀይሯል እየተቀየረም ነው በጊዜ ላይ ያለኝንም አመለካከት በጣም ለውጦቷል ዶክተሬ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 9 ай бұрын
ዋው ጸጋ ይብዛልህ D.R ♥️
@user-mx4wj6kc8v
@user-mx4wj6kc8v 9 ай бұрын
Dr keep it up.
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክ❤❤❤❤❤
@alitaeti5839
@alitaeti5839 8 ай бұрын
❤ ከልብ አምሰግንካልሁ Dr Mheret
@emebetabebetegegn2108
@emebetabebetegegn2108 9 ай бұрын
ይሔኔ ነው እራስን መፈተሽ እናመሰግናለን
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል እስተማሪ ጥበብ ነው ተባርክ😍😍😍
@almaztesfaykelete3205
@almaztesfaykelete3205 9 ай бұрын
Tanks DR 🍇🍇🍇
@user-hz2om7uq5g
@user-hz2om7uq5g 9 ай бұрын
Thank you Dr rely በጣም አስተማሪ ትምሀርት ነው እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይረዳን
@hzbawitdamte
@hzbawitdamte 9 ай бұрын
በየእለቱ እንድናሰላስል እረድተኸናል እናመሠግናለን
@girum6797
@girum6797 9 ай бұрын
Gena sijemerew liben gezaw fetari kezih belay....❤❤❤
@davegov8258
@davegov8258 9 ай бұрын
Great
@esagesa4491
@esagesa4491 9 ай бұрын
መቼም ቢሆን የዚህ አይነቱን አንድ ሰው በዚች ምድር በሚኖርበት ግዜ እንዴት ሕይወቱን መምራት እንዳለበት ከገንዘብ በላይ የሆነ ስጦታህን ስለምታቀርብል ከልብ አመሰግናለው።በርታ እግዜር ዋጋህን ይስጥህ።
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Thank you Dr. Mehret and God bless you. I am learning every day! Great wisdom How time and money correlate “ for all things there is time’”. Really appreciate it
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 9 ай бұрын
ድንቅ ነው። እናመሰግናለን ዶክተር
@Amanuel999
@Amanuel999 9 ай бұрын
Bless u doc
@marshetgirma
@marshetgirma 9 ай бұрын
ለመልካም የተሰጠን ጊዜ ለጥፋት አዋልነው ።ይገርማል ።
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
😊 ተባረኽ
@nobamiki1874
@nobamiki1874 9 ай бұрын
✌️✌️✌️
@endashawtesfaye6720
@endashawtesfaye6720 9 ай бұрын
Dr. Mihret I thank you so much. we (my family) using it as a bed time story and helping us a lot. Stay blessed
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 9 ай бұрын
Thank you Dr.
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@user-zc1fk1bs8i
@user-zc1fk1bs8i 9 ай бұрын
Thanks
@ermiyasbeyene4410
@ermiyasbeyene4410 9 ай бұрын
እድል ፍፁም ሆኖ አይመጣም❤
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 9 ай бұрын
Amazing
@alephdesign82
@alephdesign82 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ። እናመሰግናለን 🙏😇
@yohannesassefa1354
@yohannesassefa1354 9 ай бұрын
Thanks!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር።
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 9 ай бұрын
Thank you Sir
@fekadu-cx3hn
@fekadu-cx3hn 9 ай бұрын
ምርጥ ነው
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
@munaseid7103
@munaseid7103 9 ай бұрын
Selam selam mekrochehe betam astemari nachew thank u ............
@tamrudiktea406
@tamrudiktea406 9 ай бұрын
I found todays Wisdom on using time properly to be very insightful and practical. This wisdom remind us that we should not expect perfection from others or from ourselves was particularly helpful. It can be easy to get caught up in striving for perfection, but this can often lead to disappointment and frustration. Instead, Dr. Mehret encouraged us to focus on striving to bring things to perfection, which is a more realistic and attainable goal. Thank you, Dr. Mehret, for your insightful and practical advice.
@joeendrias186
@joeendrias186 9 ай бұрын
Thank you very much .
@maryalem1890
@maryalem1890 9 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@elsagebre5418
@elsagebre5418 9 ай бұрын
Dr Mihret tebarek
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
Nothing is perfect at all except God. seed is all about trying our best today, believing in small steps, enjoying, and trusting the process then the fruit will come Bless you all.
@mikeseifu3979
@mikeseifu3979 9 ай бұрын
ብዙ ተጠቅሜያለሁ በርታ
@user-qj4tg7ci1i
@user-qj4tg7ci1i 9 ай бұрын
ቆንጆ ነዉ
@Tolef
@Tolef 9 ай бұрын
Ahunis salsema kaderku kir yelegnal Yanten temirt Dr 😊We Thank you
@abelbela1563
@abelbela1563 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 9 ай бұрын
Thank you DR❤
@yidnekachewubekele4266
@yidnekachewubekele4266 9 ай бұрын
እያንዳዱ ይሄን የሚመለከት ሰው like ቢያረግ እኮ
@abdisanenko6736
@abdisanenko6736 9 ай бұрын
Tebareki... Tbebi ychemereh Egziabher!!!
@deehope9477
@deehope9477 9 ай бұрын
Chew doc & thank you 😊
@beimnetgetahun9052
@beimnetgetahun9052 9 ай бұрын
Thank You so much, every episode helps me to wake up. God bless you !!!
@solomonkebede7748
@solomonkebede7748 9 ай бұрын
10Q d/r🙏🙏🙏🙏
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 9 ай бұрын
Alemawekachen mn yahel eskezare eyegodan endehone gebtonal teredtenal gizeyachenen sankeld entekemalen!
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 9 ай бұрын
thank you so much🙏
@elsaa6482
@elsaa6482 9 ай бұрын
Inameseginalen
@sarontesfaye877
@sarontesfaye877 9 ай бұрын
Thank u Dr.for morning breakfast
@marakihabtamualemu4840
@marakihabtamualemu4840 9 ай бұрын
Betam betam enamesegenalen egziabher yebarkeh Dr
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 8 ай бұрын
It's very interesting! There is always a new lesson & remain blessed
@beletegetahun3023
@beletegetahun3023 9 ай бұрын
Thank you , u know how many ppl change specially u told us one of the story d/t culture America and Ethiopia.....the person had isue in KS city .....
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 9 ай бұрын
I have words how I describe your wisdom. Thanks
@liyatesfaye2049
@liyatesfaye2049 9 ай бұрын
God bless you Doctor
@marakihabtamualemu4840
@marakihabtamualemu4840 9 ай бұрын
You are the best Dr. Thank you
@hulechafoguleta-ib2ey
@hulechafoguleta-ib2ey 4 ай бұрын
አመስግነለው
@EZU710
@EZU710 9 ай бұрын
Betam enamsegnalen..docter
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 9 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር ምህረት እኔ በግሌ በጣም ተጠቅሚያለሁ ለሒወት ዘመን ስንቅ ነው ❤
@youthfocuspodcast3339
@youthfocuspodcast3339 9 ай бұрын
Just wow thank u for such a wonderfull teaching and God bless you.
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 9 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤👍🙏
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 9 ай бұрын
የምር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከማለት ምን እላለሁ ይህ የመሰለ ድንቅ የአእምሮ ምግቦች በቀላል መንገድ እቤት ሆኖ ሥር እየሰሩ መገኘት በጣም ትልቅ እድል ነው ። ሁልጊዜም ምስጋናዬ እጅግ ከፍ ያለ ነው ተባረክልኝ ዶክተርዬ እንዴ አንተ ያሉት ይብዙልን big respect for You 🙏❤✌️
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 9 ай бұрын
Thank you Dr. Mihret!
@sarademeke99
@sarademeke99 9 ай бұрын
Blessed
@tedysolomon3105
@tedysolomon3105 9 ай бұрын
I love this program. Keep up with it.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 2,9 М.
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
MindseTube
Рет қаралды 18 М.