No video

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 75 - አስደናቂው የንስር ሕይወትና የብርታት ምስጢር

  Рет қаралды 51,670

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 173
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
የተከበርከውና ተወዳጁ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ዶ/ር ምህረት በብዙ ድካምና ጥረት በ50አመታት የህይወት ጉዞህ የሰበሰብካቸውን የህይወት ዘመን ጥበባት ስላካፈልከን አመሰግናለሁ። እኛን በጥበብ እንዳጠገብከን ፈጣሪ አምላክ በእድሜና በጤና ያጥግብህ! ❤❤❤🏆🏆🏆🏆🏆
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 9 ай бұрын
Amen, Amen, Amen!
@fifiethio949
@fifiethio949 9 ай бұрын
Amen Amen
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
አሜን በእዉነት
@getachewtegegne509
@getachewtegegne509 9 ай бұрын
ጌታ ይባክህ
@ebrahimmohammed5759
@ebrahimmohammed5759 8 ай бұрын
@silas8349
@silas8349 9 ай бұрын
አንተ በጣም በጣም ትለያለህ በርታልን
@zeabela
@zeabela 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 9 ай бұрын
በጣም በሚገርም መንገድ ና እይታ ነው ያቀረብከው::
@user-oi1tp2vq6m
@user-oi1tp2vq6m 9 ай бұрын
ዶክተር ደስ የሚለኝ ባህሪይ ሲያደንቁ አይደንቅም ሲነቅፉም አይደብርህ እንደንስር ትኩረትህን አትለቅ ዛሬ ለይ መድረስህ የንስር ባህሪ ተካፋይ መሆንህን ያስረዳል እወድሃለሁ ቀናት ሲጨምሩ ጤናክ ይጨምር ዳኒ ነኝ ከሐዋሳ
@Youcan9125
@Youcan9125 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዛሬ በግዜ❤❤❤
@skillfulllife1812
@skillfulllife1812 9 ай бұрын
የኔ ዘመን ስጦታ ነህ
@amsalubizuneh14
@amsalubizuneh14 9 ай бұрын
Thank you
@matewosk.refera9077
@matewosk.refera9077 9 ай бұрын
Thank you very much ❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 9 ай бұрын
WOW!!!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 9 ай бұрын
ከጀርባው ላይ ለማውረድ ከፍ ይላል ድንቅ ነው። ተባረክ የተከበርክ የእግዚአብሔር ሰው
@MinteDrum
@MinteDrum 9 ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@user-xs6ig1hg4v
@user-xs6ig1hg4v 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ የኔ አባት እድሜና ጤና ያድልልን❤
@feziielias4009
@feziielias4009 9 ай бұрын
Thank you❤❤❤❤❤❤
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 9 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@user-je3ut4tm3b
@user-je3ut4tm3b 9 ай бұрын
ዶ/ር ጸጋ ይብዛልህ እመሰግናለን
@kiyatafesse5315
@kiyatafesse5315 9 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ግሩም የሆነ አስተማሪ ታሪክ ነዉ በርታ
@WengelKebede
@WengelKebede 9 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor እንወድሀለን እናከብርሀለን❤
@romandeneke1651
@romandeneke1651 9 ай бұрын
ከከበበን ነገር በላይ ከፍ ብለን ልቀን መገኘት የከበበን ሊሳፈርብን ሊውጠን ያለው አያገኘንም እውነት ነው ትልቅ መረዳት ተባረክ ዶ/ር
@Jerusalem-mk7dd
@Jerusalem-mk7dd 9 ай бұрын
እውቀት ያለ ጥበብ በአህያ ላይ እንደተጫነ መፅሀፍ ነው አህያ የአንዱንም መፅሀፍ እውቀት መጠቀም ስለማይችል ማለት ነው ዶክተር ተባረክ። እኛን በጥበብ እንደምትሞላ ላንተም ከዚህ በላይ ጥበብ ይጨምርልህ
@amarealemu8583
@amarealemu8583 9 ай бұрын
Thank you Dr., May God bless you.
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 9 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ተባረክ ንስር በጣም አሰደናቂ አእዋፍ ነው አንተ ደግሞ ታሪኮችን የምታዛምድበት መንገድ በጣም አስደናቂ ነው❤❤❤
@betiosamo1599
@betiosamo1599 9 ай бұрын
በጣም ከፍ ማለት ያሉትን ክብደት ሁሉ ያራግፍል አትኩሮት መስጠት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ እናመሰግናለን
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
👏🏾👏🏾 ተባረኽ 😊
@kh9689
@kh9689 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረትዬ❤️❤️❤️ ጥሩ ሰው ብዬሀለሁ ::
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@fisehatsionadisu5532
@fisehatsionadisu5532 9 ай бұрын
Great Dr.
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 9 ай бұрын
Thank you!
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr 9 ай бұрын
በተለያዩ ታሪኮች እያዋዛህ የምታስተምረው ጥበብ አይረሴ ነው። ዶክተር እናመሰግናለን ።
@GechoGoldenEagels
@GechoGoldenEagels 9 ай бұрын
ንስር የቢዝነሶቼ ሁሉ አርማ ነዉ ህይወቱ እጅግ ያስተምራል!!! ዶ/ር እባክህ ቡዙ ሰዉ ሊማርበት ይችላልና ንስር ባማካኝ 70ዓመት ይኖራልና ሙሉ ታሪኩን በጥልቀት ብታቀርብልን??❤❤❤
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 9 ай бұрын
Thank you Dr.❤❤❤
@mohammedahmed7908
@mohammedahmed7908 9 ай бұрын
Every program am more existing dr mehret
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ዶክተር እድሜህ ይርዘም
@haimanotyilma
@haimanotyilma 9 ай бұрын
Thank you Doctor
@tewodrosamdie4306
@tewodrosamdie4306 9 ай бұрын
በርታ!! ሟርት እና ክፉ አሳብ ብዙ ብር የሚሰበሰብበትቀላል አማራጭ በሆነበት ዘመን ከባዱን እና ገንቢው መንገድ አጥብቅህ በመያዝህ ጥቂቶች ለውጥ ያመጡበታል ::
@abebabogale
@abebabogale 9 ай бұрын
Thank you ❤🎉🎉🎉
@arafatabdusamad307
@arafatabdusamad307 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ከሚባሉት ኢትዮጵያዊ አንደኛ ነህ ዶ/ር ምህረት ደበበ
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 9 ай бұрын
Thankyou!
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 9 ай бұрын
ህናመሰግናለን
@beletetesfaye
@beletetesfaye 9 ай бұрын
ፈጣር ይባርክ እውነት ነው ብዙ ግዜ በማይጋባን ጋብተን ስና ቦካ እንውላለን
@ayubyasinkh
@ayubyasinkh 9 ай бұрын
Yemnfes tenkara thanks 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 9 ай бұрын
Thank you, Doc
@user-wk6hc7fr8x
@user-wk6hc7fr8x 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤናህን ያብዝልህ ዶክተር ምህርት
@mercigeb513
@mercigeb513 9 ай бұрын
I don't have word thank you very much we love you Dr
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
waw you are the best 🙏 thank you dr.
@a.k.2052
@a.k.2052 9 ай бұрын
Thanks ❤
@davegov8258
@davegov8258 9 ай бұрын
Great
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
Thanks doctor mihret I am the one of among those loose their focus even though I am working on it
@redwanyasin8113
@redwanyasin8113 9 ай бұрын
Thank you for sharing this 💡
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 9 ай бұрын
Wow
@marakihabtamualemu4840
@marakihabtamualemu4840 9 ай бұрын
Thank You Dr
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
"Thanks.a.lot." "Doctor.M"
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 9 ай бұрын
May GOD bless you 🙏 DR
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ አባቴ በጣም በጣም በጣም ተመችቶኛልህ ብዙ ነገር ተምሬበታለው ተረድችያለውኝ እወድሃለው አከብርሃለው አደንቅሃለው በርታልኝ እሱም ያበርታክ አመሰግንሃለሁ ሰላምህን ያብዛልኝ አባቴ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 9 ай бұрын
አስተማሪ ነው
@tibebugmichael8719
@tibebugmichael8719 9 ай бұрын
Betam Qonjo astemariii tarike newo enamesgnalen!!!!
@KerseKerse
@KerseKerse 9 ай бұрын
TQ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uv1ec5ej1b
@user-uv1ec5ej1b 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@user-wx4lo1nt8l
@user-wx4lo1nt8l 9 ай бұрын
Tebark Dr
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ዶክተር ምህረት 🙏
@Kidist19
@Kidist19 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈሉን ዶ/ር እናመሰግናለን
@hiwotabaynehayele
@hiwotabaynehayele 9 ай бұрын
Thank you so much
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
ዶክተር የወጀቡን ጉልበት የምናሸንፈው በፈጣሪ ጸጋ ነው። በእግዚአብሔር እርዳታም ብቻ የምናልፈው መከራም ብዙ አለ። ከፈተናው ጋር መውጫውንም ያዘጋጅልናል። 🙏 ስላሳየኸን የጥበብ መንገድም እናመሰግናለን። ❤🙏❤
@hannacherinet4516
@hannacherinet4516 8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይሰጥልን
@emebettefera9741
@emebettefera9741 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow
@themagnet4305
@themagnet4305 9 ай бұрын
Thank you Dr.
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 9 ай бұрын
Thank you so much Dr Mehret Blessings 👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@jebrielkemal5009
@jebrielkemal5009 9 ай бұрын
Its very inspirational thanks Dr.
@tsehaymoges4315
@tsehaymoges4315 9 ай бұрын
Thanks a lot 🙏🙏
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 9 ай бұрын
እውነት ነው ከፍጥረታት ብዙ ነገርን እንማራለን። ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ነው የአኗኗር ዘይቤአቸውን ያደላቸው ስለዚህ እግዚአብሔርም ይሄን ያደረገው የሚመስለኝ እኛ እንድንማርበት ነው።
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 9 ай бұрын
Wow enamesegnalen
@robelayalew5813
@robelayalew5813 9 ай бұрын
I thank u, Dr
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
❤ Thanks 🙏
@tamrudiktea406
@tamrudiktea406 9 ай бұрын
Dr. Mehret's wisdoms, based on eagle characters, are truly inspiring. Just like eagles, we can use storms to soar higher and focus on our dreams, leaving behind distractions. Thank you, Dr. Mehret, for sharing your wisdom with us.
@aziቲ
@aziቲ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ምህረት ደበበ
@yesharegmiessa2804
@yesharegmiessa2804 9 ай бұрын
❤❤❤❤DR God bless you!!❤❤❤❤
@AberaDaka
@AberaDaka 8 ай бұрын
አቦ ብሩክ ነህ።ዶ/ር ግሩም ምክር
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@davidabraham6528
@davidabraham6528 8 ай бұрын
ምን አይነት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው እንወዳለን ክብር ዶክተር ❤
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 9 ай бұрын
I have no word how I appreciate you. God bless you & your family.Thank.
@tesyehualashet7354
@tesyehualashet7354 9 ай бұрын
i love it my beloved brother keep going ❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
አሁን ካለንበት ሁኔታ ከፍ የምንልበትን ዕውቀት ነው የሰጠኸን በጣም አራሳችንን እንድንመረምርበት ይረዳናል። እናመግናለን መምህር።
@biniafele7406
@biniafele7406 9 ай бұрын
Tax betam
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 9 ай бұрын
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 9 ай бұрын
እናመስገናለን❤
@NathyNathanaelManchlot
@NathyNathanaelManchlot 9 ай бұрын
የ እኔ takeaways - ችግር ሲመጣ እንደ ዕድል ተጠቅሞ ወደተሻለ ከፍታ መወጣጫ መጠቀም - ራስን ዝቅ ካሉ ተራ ሰፈሮች አውጥቶ ለከፍታ መትጋት - በትኩረት አልሞ ግብን እስኪያገኝ መሄድ
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 9 ай бұрын
Betam arif
@henok3548
@henok3548 9 ай бұрын
The wave length analogy is just on spot. Learning a lot.
@emu1138
@emu1138 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@abebechala6042
@abebechala6042 9 ай бұрын
Thank you Dr. for encouraging words and advice
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Thank you so much 🙏Dr Mehert.
@kunigebre7360
@kunigebre7360 9 ай бұрын
So much wisdom in few minutes!! How wonderful is that? Thank you so much!!
@mengistutadesse5342
@mengistutadesse5342 8 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
"Focus.is.a.key.for.success." ❤👍🙏
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 8 ай бұрын
ተባረክ።
@user-zq8ob5cf9s
@user-zq8ob5cf9s 8 ай бұрын
ምንም እደምል አላቀም ተባረክ
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 9 ай бұрын
Tnx Doc God bless you for all your advice
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 8 ай бұрын
❤ ጥሩአማ ለትውልድ የሚያስተምር ነው❤
@abelbela1563
@abelbela1563 9 ай бұрын
የእውነት ገራሚ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንኳ ከሁሉ እንድንማር ያዘናል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Blessed 🙏🙏
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 70 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 1,9 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - The Soft Power of TRUST - Part 1
28:07
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 181 М.
Dr Mehret Debebe እግዚአብሔርን ማገልገል   Protestant Sibekt 2024
52:28
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 70 МЛН