No video

Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 14 - የደግነት ብልህነት - Kindness is Smarter than Greed

  Рет қаралды 21,980

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - In this session we will use two stories with similar opportunities but different out comes to demonstrate and learn how kindness is wiser than greed.

Пікірлер: 84
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 11 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ሞክር እግዛብሕር ዘመንህን ይባርክ❤
@jqjq9082
@jqjq9082 11 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ
@sadortube1921
@sadortube1921 7 ай бұрын
ዶ/ር የምታካፍለን እና የምታስተምረን እጅግ በጣም ትውልድን የሚቀርፅ ስለሆነ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርከው
@hiwotabaynehayele
@hiwotabaynehayele 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ic2gx3mp1j
@user-ic2gx3mp1j 9 ай бұрын
Dr ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 11 ай бұрын
ዋው የዛሬው እና የ 3ሚሊዮን ምክር የሚገርም ነው እናመስግናለን በጣም በእውነት እየተማርን ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@sineduayele6519
@sineduayele6519 11 ай бұрын
አከብርሃለሁ!!!!!!!!!
@mehariterefe879
@mehariterefe879 11 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 11 ай бұрын
አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ
@DANTUBE361
@DANTUBE361 Ай бұрын
❤የደግነት ብልህነት
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 11 ай бұрын
በጣም የረቀቀ ትምህርት ነዉ ዶክተር ያካፈሉን ሕይወታችን ሳናዉቅ ሳይገባን ብልጠት እየመሰለን ወርቁን በእጃችን ይዘንየሰዉን አርቴፊሻል ስንለቃቅም ወርቁን ከእጃችን አጣን በጣም አመሰግኖታለሁ የሴትየዋን ታሪክ ዕንባዬን የመጣዉ ብልህነታቸዉ ባላቸዉ ነገር የሚደሰቱ ጨዋ ባልቴት ህምነታቸዉ ጠንካራ። ዘመኖት የተባረከ ይሁን❤🎉
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu 10 ай бұрын
አባቴ አመሰግናለው ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ እሱ እድሜህን ያርዝምልህ በርታልኝ።
@WengelKebede
@WengelKebede 10 ай бұрын
ዶክተር ተባረክልኝ እረጅምን እድሜ ጥገብልኝ❤
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 11 ай бұрын
Thank you doctor Miheret keep going you empowering me. I believe many people watching these videos learn a lot this is real-life coaching bless you
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 11 ай бұрын
ማስተዋል የስተን ብሩክ ሁን ❤️🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Thanks for sharing your time ❤
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 11 ай бұрын
Tebarekilng
@user-pe1yh4yv4r
@user-pe1yh4yv4r 11 ай бұрын
❤❤❤ egziabher ybarkh Dr
@belaynegash6550
@belaynegash6550 11 ай бұрын
የሚገርምም መልህክት ነው 🎉
@johnherma8462
@johnherma8462 11 ай бұрын
Thank you Doctor
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 11 ай бұрын
Thank you
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 ай бұрын
ዶክተር ምህረት እናመሰግናለን ዋዉዉ ድንቅ ትምህረት ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ደግመሆን ጥሩነዉ ❤❤
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 11 ай бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት እና ታሪክ ነው እኔን ደሞ ይበልጥ ልቤን የነካኝ ነገር ከሁለተኛው ታሪክ ያ በአስመሳዮች መካከል የተገኘ ልበ ንጹህ ህጻን ቅንነት እና ድፍረት ነው ማንንም ሳይፈራ እውነቱን ተናግሮ ያንን የወሸት ክምር ያፈረሰ ህጻን በእውነት ገረመኝ:: ዋናውን ትምህርት ከማሳየት በተጨማሪ ጌታ ኢየሱስ ስለ ህጻናት የተናገራቸው ነገሮችን እንድንማረበት የሚያደርግ ግሩም ታሪክ ሆኖ አግኝቼዋለው:: ተባረክ ወንድሜ “እንዲህም አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።” - ማቴዎስ 18፥3
@mercy-rh9xm
@mercy-rh9xm 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶር ምህረት ዘመንህ ይባረክ፡፡የምታስተምረንን ጥበቦች ከህይወታችን ጋር እንዴት እናዋህደዋለን?
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 11 ай бұрын
D/r God bless you more. Thanks.👋👋👋
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 11 ай бұрын
Thanks ❤🙏
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 10 ай бұрын
ጆሮ ዬለውይስማ እንድሁም ይተግብረው የዛሬው ትምት ምክር ድንቅ ነው❤👏
@asnakutilahun8920
@asnakutilahun8920 11 ай бұрын
Dr God bless you
@tsegayealemu6476
@tsegayealemu6476 11 ай бұрын
ውዱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@bezawitnega8134
@bezawitnega8134 11 ай бұрын
Thank you so much Docterachen.
@yididimelk7643
@yididimelk7643 11 ай бұрын
Thank you ❤
@user-dn2ie3lm6h
@user-dn2ie3lm6h 11 ай бұрын
Galatoom!
@emebetabebetegegn2108
@emebetabebetegegn2108 11 ай бұрын
እርጅና ያልገደበው ብልህነት እናመሰግናለን ዶክተር
@eyerusbb
@eyerusbb 11 ай бұрын
Thank you so much. Wonderful and great advice!!!! God bless you Dr. Meheret
@zelsitube8400
@zelsitube8400 11 ай бұрын
Thank you Dr God bless you 👏👏👏
@blessing7936
@blessing7936 11 ай бұрын
Very true timely lesson God bless you Dr🙏
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 10 ай бұрын
Kindness always payback.
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 11 ай бұрын
ደግነት ለራስ ነው ይባል የለ። ተባረክ
@suratube5096
@suratube5096 5 ай бұрын
❤ተባረክ
@brooklegese5736
@brooklegese5736 11 ай бұрын
Dr. Mihret your inspirational video touched my heart and soul always. Your wisdom and positivity are like a guiding light in these challenging times...keep up the good job...it's a wonderful idea to have a live session after a while. Big respect 🙏
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 11 ай бұрын
ይገርማል 😀ብዙ ሰዎች ስራዎቻቸው የሚያስጠይቋቸው ግን በአደባባይ የሚሞገሱ በመሆናቸው እንደ ብዙሀኑ ለመሆን ጭጭ ብለን እናጨበጭብላቸዋለን😢 ጠቃሚዎቹ ደግሞ ታፍነዋል😮 እና ይሄን የእኛን ሁኔታ በግልጽ ያሳያል 🙏🙏
@salamonmata-ok1ew
@salamonmata-ok1ew 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 11 ай бұрын
Thank you for your time and sharing your wisdom.
@fisshamusa-ui5wo
@fisshamusa-ui5wo 11 ай бұрын
አሪፍ ነው
@sabamessele8084
@sabamessele8084 11 ай бұрын
We thank God for you 🙏
@tomaskidane520
@tomaskidane520 11 ай бұрын
thank you Dr God bless you❤
@zemanefs21
@zemanefs21 11 ай бұрын
Betam grum new be ewinet
@ruthwondafraw9160
@ruthwondafraw9160 11 ай бұрын
betam des yilal dr. Eskzare endekeld semten yalfnachew tertoch wst tbeb endale terdchalehu. Zemnu yemiyastmeren bltabltnet nw. Be ewnet menor ena be thtna menor gn waga yaskeflal. Gn gizewn tebko ykeflenal.
@thanksthe6613
@thanksthe6613 10 ай бұрын
Precious!
@getacherderebe
@getacherderebe 11 ай бұрын
ሁልጊዜ መጨረሻ ላይ ደግነትና መልካምነት ያሸንፋል ፤ ክፉት ግን ለጊዜው መልካም ያስገኘ ቢመስልም ኃላ ላይ ግን ዋጋ ያስከፍላል ።❤
@simonhaile2670
@simonhaile2670 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ላይቭ ላይ በኮሜንትም በላይቭም ገብተን የምንጠይቅበት መንገድ ለመጀመር ማሰብህ ጥሩ ነው ህፃን ይሉኝታ አያውቅም ግልፁን ተናገረ
@user-gl1uj3vq9k
@user-gl1uj3vq9k 7 ай бұрын
Thanks ❤
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-wx4lo1nt8l
@user-wx4lo1nt8l 9 ай бұрын
Tebark
@metsehettilahun7811
@metsehettilahun7811 11 ай бұрын
Wow
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. mehret
@kunigebre7360
@kunigebre7360 9 ай бұрын
Great value education thank you so much!!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 11 ай бұрын
😊🙏🏾
@samsonwolde2191
@samsonwolde2191 11 ай бұрын
Thank u Dr,
@Rif-Mohammed
@Rif-Mohammed 11 ай бұрын
Amazing
@mehariterefe879
@mehariterefe879 11 ай бұрын
ቅንነት ለራስ ነው እኔ ምስክር ነኝ
@messaytassew4703
@messaytassew4703 11 ай бұрын
Thank you for your advice
@HenokLemessa-xl2kw
@HenokLemessa-xl2kw 11 ай бұрын
Bettam enmsginalen wendime
@hayatbedru6474
@hayatbedru6474 11 ай бұрын
thank you ❤
@KeabLegeseBoxGuitarsongs
@KeabLegeseBoxGuitarsongs 11 ай бұрын
am happy to hear about the live program you scheduled!! Blessings!
@maranatha8466
@maranatha8466 11 ай бұрын
😮😮😮 ምገርም ነው
@rurugames504
@rurugames504 10 ай бұрын
❤❤
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 9 ай бұрын
Day 14❤
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t 11 ай бұрын
💞💞💞💞💞
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 11 ай бұрын
❤❤❤👍
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 11 ай бұрын
Wonderful as always
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💟💖💗💕💞💝
@mehretab8859
@mehretab8859 11 ай бұрын
እጅግ ነው የማከብር ባለህ በመንፈሳዊ እምነትና አለም በሚሰጠው እውቀት ካለህ ልቀት ደክተር ምህረት :በምታቀርባቸው ስብከትና ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ጸጋና ምህረት ይብዛልህ:: ጥያቄ የሆነብኝ ስታስተምር ከሀላ ያለው የ ቶ ፊደል አጻጻፍ ለምን በትክክል ልትጽፈው አልወደድክም ?ምናልባት ቶ ይመጣል እያሉ ጣኦት ከሚያመልኩ አጻጻፍ አንድ አይነት ለምን አደረከው? በትክክል ፊደሉ ብትጽፈው ለትምህርትህ ተጠቃሚ ለመሆን ሰፊ እድል አገኛለሁ :ሰላም ሁንልኝ
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 11 ай бұрын
day 14
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 8 ай бұрын
14
@getahunhizkias3631
@getahunhizkias3631 10 ай бұрын
በእውነት ይህ ትምህርት ቀረቤታህን አውቃለው ከጠቅላዬ ጋር ግን ይህ ትምህርት 100% የሚያስፍልገው አብይ አህመድ ነው ያለምንም መጠራጠር ያሁሉ ህዝብ አምኖት እሱ ግን ብልጣብልጥ እሆናለው ብሎ ተቀባይነቱን አረገፈው ብዙ ሰው ሸወደን ይላል ግን መሸወድን ይህንን video ላክለት:: ባንት ትምህርት እሱም ለማስተማር ሲሞክር ስላየሁት ነው 😊😊😊😊😊😊😊
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 11 ай бұрын
Be egezeabeheri mengesti belteneti mognate new😂
@solomonfenetye2886
@solomonfenetye2886 11 ай бұрын
ስለመነካት ወይም ለውሳኔ መነሳትን እንዴት ይቻላል?
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 11 ай бұрын
ስንት ስዓት ላይ የሆን 🤔
@berrez4985
@berrez4985 9 ай бұрын
KINDNESS HAS NO TACTICS.HOW DID THE LADY CAME TO KNOW THE KING.THE HOSE OF THE POOR LADY IS COMFORTABLE BUT YOU INFORMED US THAT SHE IS DESTITUTE.WHY YOU EXIST IN AN ILLUSION LIFE.
@zezugeber2025
@zezugeber2025 9 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ሞክር እግዛብሕር ዘመንህን ይባርክ❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 2,8 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 12 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
ታሪክና ምሳሌ ፡ ክቡር ከበደ ሚካኤል | ማርቃል ተራኪ 🎙
10:17
ማርቃል ተራኪ - Markal Teraki 🎙
Рет қаралды 768
Dr Mehret Debebe - Attitude and  Motivation | Sheger cafe with Meaza Biru
58:16
Sheger ሸገር Online
Рет қаралды 14 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 12 МЛН