No video

DS -260 form አሞላል, Step by step guide in Amharic

  Рет қаралды 35,623

KEEP UPDATED

KEEP UPDATED

Жыл бұрын

This video illustrates how we are going to fill the DS-260 online form in order to be scheduled for a visa interview.
ይህ ቪዲዮ DV ልክ እንደደረሰን መውሰድ ስላለብን የመጀመሪያ እርምጃ ፡ DS-260 ፎርምን እንዴት ተቀባይነት ባለውና በትክክለኛ መንገድ መሙላት እንደሚቻል ያስረዳል።
SUBSCRIBE FOR MORE...
Best for viewers - • የስራ እድል በካናዳ, How to a...
• ሁሉም የ ዲቪ አሸናፊዎች አሜሪካ የ...
• አብዛኛው የ ዲቪ አሸናፊዎች አሜሪካ...
• አብዛኛው DV አሸናፊ አሜሪካ ማይሄ...
link to the official website for the required documents:
travel.state.g...
The best thumbnail creator - www.canva.com/
The best royalty free content provider - www.pexels.com/

Пікірлер: 280
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Found it Useful, Comment your OPINIONS.......... Link to TELEGRAM, If you need support on the Canadian Jobs - t.me/keepupdated23
@teshiroba
@teshiroba Жыл бұрын
Okey
@teshiroba
@teshiroba Жыл бұрын
Adrashahin Askemtlin
@wassihunbelay7829
@wassihunbelay7829 Жыл бұрын
Okey. I have technical school deploma and BSC in Software Engineering from private college. So, my question is can I fill my diploma as a diploma or should it be made equivalence to the current curriculum as 10+X? The other question is, I took ESLCE two times. So how can I mention it.
@biniamyibeltal5011
@biniamyibeltal5011 5 ай бұрын
Pls answer my question bellow😊 🎉
@abeniink8390
@abeniink8390 3 ай бұрын
Adrasha yet nw??
@NigusTeshome-lk1vg
@NigusTeshome-lk1vg 4 ай бұрын
ይሄ ነው ሰው ማለት ያወቁትን ማሳወቅ አቦ እድግ በል
@elsabetnigussie9794
@elsabetnigussie9794 3 ай бұрын
❤❤❤ እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ እጅግ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን ።
@getenewsisay843
@getenewsisay843 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያገኘሁት ከዩትብህ እናመሰግናለን
@YnTnGdL
@YnTnGdL Жыл бұрын
Thank u the info bro, I’m the winner of dv 2024 🎉
@hailemariamtafesse9048
@hailemariamtafesse9048 Жыл бұрын
Bro is any none to help me onn some correnction and how to fill
@dagemabebe4055
@dagemabebe4055 11 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@DveGeche
@DveGeche 8 ай бұрын
በጠም የምገርም ነው በጠም ተደንቅያለው እግዚአብሔር ይበርክ 1ሰዓት ሙሉ ይህንን መስራት ትንሽ የምባል ስራ አይደለም ሰለደንቅህ ሰለመሰግንህም አላልፍም ግን በአጋጣሚ ድንገት ድቪ የደራሰዉ ሰው አንተን እንዴት ልያገኝክ ይችለል እርደተህን ከፈለገ ማለቴ ነው ኢሜል ስልክ ቁ ብተስቀምጥልን ጥሩ ነው ይልፈትህም እንድታሰብልህ
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b 9 ай бұрын
መጀመሪያ አገባብ ላይ ያለውን አልተረዳሁም አመሰግናለሁ፡፡
@mamgebremicheal70
@mamgebremicheal70 Жыл бұрын
መረጃው ጥሩ ነው ተባረክ
@Birhanu21
@Birhanu21 7 ай бұрын
ምርጥመረጃ ❤
@eagleeye3660
@eagleeye3660 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይድልህ
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Amen 🙏
@JerryAreaya
@JerryAreaya 14 күн бұрын
tanks tru timihrt newu bertalign
@ytbarek1993
@ytbarek1993 3 ай бұрын
Yet new atene mageget yemchlew
@biniyamgetu9146
@biniyamgetu9146 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
@Alem-bv8mz
@Alem-bv8mz 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ መረጃ ነው እባክህ አደራሻህን ልትልክልኝ ትችላለህ ወይም ስልክህ
@AnsifGena
@AnsifGena 2 ай бұрын
Masha allah batem enamasaginelen wandim enda ante aynet ebzalin
@munanurdewam5152
@munanurdewam5152 Жыл бұрын
Selam ene ye 3 tegna amet temari negn.ena dv semola some university course nw yalkut.ena ds-260 lay endet nw memulat yalebgn
@mohammedendrisnuru1929
@mohammedendrisnuru1929 Жыл бұрын
መጀመሪያ ስሞላ ሚስትና ልጅ አለኝ ብያለሁ ነገር ግን አሁን ከተገለፀው የሚስትና የልጅ መረጃ ሲሞላ አላየሁም ችግር አያመጣም ወይ 2ኛ ኢንተርቪው ምንምን ጥያቄወችን ሊያሟላ ይችላል በአማርኛ ነው በእንግሊዝኛ ጥያቄው ይህም ቢገለፅ 3ኛ ፓስፖርት የለኝም ስጠይቅ የልደት ካርድ አምጣ ይላሉ ቀበሌወች ደግሞ ልደት ካርድ መስጠት አቁመናል ይላሉ ምን ይሻላል
@MaldanChu-dr1iq
@MaldanChu-dr1iq 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@endlkachewendale7168
@endlkachewendale7168 Жыл бұрын
You are excellent !!!
@mengstutesfaye
@mengstutesfaye 2 ай бұрын
Selam wodajie Arif mereja new thank you Ebakih erdatahin efelgalew
@ChalaAdugna-or2we
@ChalaAdugna-or2we Жыл бұрын
This is good infirmation! tank you!
@obsetube4299
@obsetube4299 Жыл бұрын
you are excellent lecture
@husseinkeita-ib9or
@husseinkeita-ib9or 23 күн бұрын
Informative
@biniamworku6518
@biniamworku6518 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-hr8hq2iq1f
@user-hr8hq2iq1f 9 ай бұрын
thank you for your support it is must to know an english languge
@SovahNovah
@SovahNovah Жыл бұрын
High School & Preparatory በአንድ ት/ቤት የተማረ ፤ እንዲሁም በአንድ መስሪያ ቤት በተለያየ የስራ መደብ የሰራ እንዴት ነው DS-260 ላይ መረጃውን የሚያሰገባው?
@ahmedomer7417
@ahmedomer7417 Жыл бұрын
enem yihen neger mawek efelgalehu any info kagegegi pleas inform me bro
@seidaabdulkadir6841
@seidaabdulkadir6841 Жыл бұрын
ሰላም ጥያቄ አለይ እኔ የአንድኛ አመት ተማሪ ነኝ የዲቪ እንተራቤ ግዜ አሁን ያለሁበት የትምህርት ማስረጃ ግዲታ እደ8,10,12 ያስፈልጋል ወረቀቱ ማውጣት አለብይ ወይስ ምንድነው ማድረግ አለብይ እባክህን መልስልይ🙏🙏🙏🙏
@antenehgirma6813
@antenehgirma6813 3 ай бұрын
Thank you very much for your information
@eualegeremew5422
@eualegeremew5422 Жыл бұрын
በጣም መልካም መረጃ ነው ወንድሜ።ዲቪ ስሞላ ያስገባሁትን ፖስታ መረጃ ማስታወስ አልቻልኩም።እንዴት ላገኝ እችላለሁ ወንድሜ
@zrkariaskidane2332
@zrkariaskidane2332 Жыл бұрын
When I fill my children's name on DV Lottery I spelt 'Negusse' and other 'Belet'e (they are two) but when on their passport and birth certificate it spelt as "'Neguss' and other 'Belet'" thus on Ds_260 which name I used ?
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Sirah yibarrek , enameseginalen
@adisubale601
@adisubale601 Жыл бұрын
Woooowww enamesgenalen bro nurlen
@AbelMuna-nn4ni
@AbelMuna-nn4ni 3 ай бұрын
Abete kcc case number mnden nw case numberun asgebaht gin yimelsewl
@user-yf1ih7zr4d
@user-yf1ih7zr4d Жыл бұрын
Brother, thank you very much. But there is something else I need to ask you.. If I have no any person or relative from USA, how can I fill the information under a host person address? Secondly, I'm attending University and I have no any work experience. So that how Will I enter my education and experience.
@MYM82
@MYM82 11 ай бұрын
Answer it bro ??? @keepupdated2023
@user-xk4kp3pb3f
@user-xk4kp3pb3f 2 ай бұрын
AHUN ALAGEBAHM GIN GWADEGNA ALEGNI ENTERVIWU SITEYEK YEGWADEGNAYE ABATIINA ENATII SIM YITEYEKALII WEYII ? AMESEGINALEWU ::
@Tasfayeabera
@Tasfayeabera 2 ай бұрын
እንደት እንደሚሞላ ንገረኝ please 🙏
@Zeraminale
@Zeraminale 2 ай бұрын
ሲላክ ዶክመንቶች አታች ይደረጋ ወይስ ኢንተርቪው ላይ ነው ይዘን የምንቀርበው ለምሳሌ እንደ የልደት ካርድ የትምርት ማስረጃ ..,
@BurayusubcityRevenueoffice
@BurayusubcityRevenueoffice 25 күн бұрын
10Q! Bro.
@ermiaskifle456
@ermiaskifle456 3 ай бұрын
ሰላም ds 260 ለመሙላት invoice id ያስፈልጋል እንደት ነው ማግኘት የሚቻለው ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ!
@biniyambana4381
@biniyambana4381 Жыл бұрын
Its helpfull information brother keep it up bro
@kalkidantadesse2455
@kalkidantadesse2455 Жыл бұрын
We are waiting for ur Trusted Information❤
@ephremtadesse3998
@ephremtadesse3998 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነው።እናመሰግናለው። ቆይ ግን እዛ ምንም ዘመድ የሌለው ዲቪ ቢደርሰው ምንድ ነው እሚያረገው?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Zemedih bayhonim at least yesira fekad eskemitagegn le 2 wer yakil liyakoyih fekadegna yehone sew magignet alebih, yaleziya ayihonim……
@bereketroba8503
@bereketroba8503 Жыл бұрын
ፍቅረኛዬን እንደ ሚስቴ ነው የሞላውት እና ምን ማድረግ ይጠበቅብናል
@twestaephrme
@twestaephrme 2 ай бұрын
ዲቨ ላይ ያላገባ ወይም ሲንግል ብለህ ከሞላህ የላገባ ሰርተፈኬት የጠየቃል ወይ
@SENAYTUB
@SENAYTUB Жыл бұрын
nice information
@AbuleKasu
@AbuleKasu 2 ай бұрын
thank you for your recommend
@Mrpodcastaka
@Mrpodcastaka Жыл бұрын
Tiyaqe alegn edme simola b ethiopia calendar new yemolaw ena lijochene demo b wechi new yemolawt ene yene edme ena yelijoche bexam teraraq ds 260 lay lastekakilew wys endet ladrg endet larg ahun bidersegn please ?
@NatanYemane-sf3vd
@NatanYemane-sf3vd 3 ай бұрын
ስልክህ ብትሰጠኝ ወይም በበለጠ የምንነጋገርበት መንገድ ካለ ንገረኝ በአስቸኳይ እፈልጋሀለው ወንድሜ
@selakira1159
@selakira1159 10 ай бұрын
12 ተማሪ ነኝ ምን ላድርግ ውይም ምን ብዬ ነው ምሞላው
@mulukenabebe3172
@mulukenabebe3172 Жыл бұрын
Pls bro eridagn በዲቪ 2024 ማመልከቻ ላይ የልደት ቀን ተረሳብኝ የማረጋገጫ አማራጭ ይገኛል።
@tdlove2012
@tdlove2012 2 ай бұрын
እኔ የሞላሁት single ብዬ ነው ግን ትዳር እና ልጅ አለኝ እንዴት ነው የሚሆነው? የአላገባ ካርድ አምጣ ይሎኛል ? ይሄን ብትመልስልኝ አመሰግናለሁ
@TOPGTOPG-er4pr
@TOPGTOPG-er4pr 3 ай бұрын
Thank man 🎉. ግን ስልክ ቁጥር ሳስገባ +251 በሚለው ሳስገባ አልሆንም አለኝ !! ምን ላድርግ
@HenokAraya-og6fk
@HenokAraya-og6fk 2 ай бұрын
Tnx wendme arif information sle seteken
@hanakibre4070
@hanakibre4070 Жыл бұрын
Benateh selkhen setegn ena ds260 form ante mulalegn ebakeh
@user-il7ps9pg7z
@user-il7ps9pg7z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ግን የዋሳፕ ቁጥርህን እንዴት ባገነሀ በማርያም😢
@MarkosDemisse
@MarkosDemisse Ай бұрын
Yet neh wondime DS260 indtmolalign nw felige neber
@alemayehuassefa3048
@alemayehuassefa3048 3 ай бұрын
There is a spelling difference on the place of birth on the passport and DV application form does it matter for Visa application
@GetnetGeleso
@GetnetGeleso 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ dv ከመሙላቴ በፊት አላገባሁም ነበር አሁን በዚ ሰአት ግን ባለ ትዳር ነኝ ...single የሚለውን marid ብለዉ ችግር አለዉ ወይ
@meharum
@meharum 2 ай бұрын
ሀይ ወንድሜ ጥያቄ አለኝ የሀውም ወንድሜ 2025Dv ደረሶተል ግን እጮኛ አለችው Ds260 ስሞለ ከተሰከለት በኋለ ተመልሶ ለመውሰድ እንዴት አድረጎ መሞላት አለባት ?እበክህ ኬዝ ነንበሩ በጠም ትንሽ ነው/4000 ነው ብትረደኘ?እበክ!!
@user-xo3hu5bz1x
@user-xo3hu5bz1x 11 ай бұрын
ቢዛ መምጣቱን እንዴት ልይለት ለወንድሜ ዳታ ዝግ ነው ማየት አይችልም በፈጠረህ እርዳኝ
@HabtamuMiki
@HabtamuMiki 2 ай бұрын
Ds260 እንድት ሞላልኝ እፈልጋለው በምን ትገኛለክ አዎ Dv ስሞላ አገብቻለው ነበር DS260 ስሞላ አላገባሁም ብል የሚመጣ ችግር አለው ወይስ ምን ይደረጋል?
@serkiesta0313
@serkiesta0313 2 ай бұрын
ኢንተርቪው አድራሻ እና የሞላልኝን ልጅ አድራሻ አሰሞላንም ችግር አለው????
@herantube8548
@herantube8548 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@agerie358
@agerie358 Жыл бұрын
Selam wendem ds senemola yelejochachen passport yasefelegal ?yetedar agar enedemeyasefelg negerhenal,beterefe gezehen wesedeh yehene yahele bemakerebeh degeme fetare yebarekeh
@user-fs1ls2dl7b
@user-fs1ls2dl7b 4 ай бұрын
በሆነ አጋጣሚ አሜሪካ ጥገኝነት የጠየቀ ሰው ዲቪ ሞልቶ ኑሮ ቢደርሰው ምን ማድረግ ይችላል
@NatnaelalemayhuDigo-gu1fp
@NatnaelalemayhuDigo-gu1fp Жыл бұрын
dv semola yemolahuti email ahun altkmbtm Ena adis nw Yaleci DS 260 semola yetun nw margew adisun bargew cger alew wey?
@yorditube24
@yorditube24 Ай бұрын
አሁን ምትጠቀምበትን በሱነው email ሚላከወ kcc
@elsabetnigussie9794
@elsabetnigussie9794 3 ай бұрын
እረስቼው ለመሙላት ከወንጀል ነፃ እሚል ወረቅት ያስፈልጋል ?
@brookyohannes-xi8cb
@brookyohannes-xi8cb 3 ай бұрын
Selam ds260 Kant gar memulat efelgalew ebakh silkhn
@negasodinka7687
@negasodinka7687 2 ай бұрын
thank you so much%%%
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
ለቴክኒክ እና ሙያ ለጨረሱ ሰዎች የትምህርት መረጃቸው እንዴት ነው የሚሞለው
@biadgelignmekonnen5631
@biadgelignmekonnen5631 Жыл бұрын
የግል ስራ ነዉ የምሰራዉ እና ምንድነዉ ማደርገዉ ቆይ pls ንገረኝ እንዳታልፈኝ
@gold_academy21_Class
@gold_academy21_Class Жыл бұрын
ወንድሜ ምንዓልባት የደርስኝ እደሆንን እባክህ ይህንን ጠያቄ መልስልኝ dv ስሞላ የተወለድኩበትን ሰፈር ነው ያስገባው የ university ተማሪ ነኝ 2011 ዓ.ም ጀምሮ ዘንድሮ ነው የምመርቀው እናጥያቂየ DS260 ስንሞላ ከ16 ዓመት በላይ የኖርክበት የሚለው ምንድን ነው የማረገው ለኔ ምክንያቱም አሁንም እየተማርኩ ነው አላለፈም እና USA ተቀባይ ባይኖርስ ፡
@yooeel7971
@yooeel7971 2 ай бұрын
Thank so much!
@medinasafi2382
@medinasafi2382 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@John61215
@John61215 7 ай бұрын
እኔ 2025 ስሞላ የቀን ስህተት ሰርቴ ነገር ነገር ግን አመተምህረቱን ትክክል ነኝ ዲኤስ 260ስሞላ ማረግ ያለብኝ ምንድነው
@mohammedendrisnuru1929
@mohammedendrisnuru1929 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አመሠግናለሁ እኔ ያለኝ ጥያቄ 10ኛ ክፍል ጨረስኩ 3አመት ድፕሎማ ተማርኩ ቀጣይ ድግሪ ተመረኩ እንዴት ነው የምሞላው
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n 10 ай бұрын
የእኔ ውድ እንኳን ለ2016 አበቃን እናም ዲቪ 2025 መሙላት የምጀምረው መቼ ነው !
@suraalax5901
@suraalax5901 Жыл бұрын
የሞላክለት ሰው banker ነው። ተማሪ ከሆንስ እንዴት እንደምንሞላ አሳየና።ples pleas 🙏
@user-sr6zs2zq8j
@user-sr6zs2zq8j 9 ай бұрын
During interview time what kinds of questions would appear ?
@KalkidanBirke-oc3tz
@KalkidanBirke-oc3tz Жыл бұрын
enen awen 2024 dv dersognal ena ፓሥፖርት yelgnm ena ካላወጣው Ds 260 memulat alchilm aydl
@NatanYemane-sf3vd
@NatanYemane-sf3vd 3 ай бұрын
wendme dv dersogn neber ena Ds260 lemomlat betam techegern ebakh contact adrgen ebakh
@nesebholeegziabhere8975
@nesebholeegziabhere8975 3 ай бұрын
Case number kasegebahu behuwala yaluten teyakewoch kemolahu behuwala endegena wede hula yemelsegal lemendenw
@firehiwottizazu2962
@firehiwottizazu2962 3 ай бұрын
Ds 260 kemolane behala ye conformation page meche new yemidersen?
@NegaDemlie
@NegaDemlie 2 ай бұрын
የት አካባቢ ነዉ የለህዉ? ነገ መሙላት ፈልጌ ነበር
@user-db4sk6ty2h
@user-db4sk6ty2h 10 ай бұрын
1,American ley gideta hostage menor alebet malet new kelelenes? 2, DV yemilahut be high school degree bicha new ena work/education/training yemilew bota ley yalew detail guday(work experience info) enen yimeleketal.
@AbayAlem
@AbayAlem 3 ай бұрын
slckhn laklgn ebakh mawerah slalegn new
@onemusiclyrics9067
@onemusiclyrics9067 Жыл бұрын
እና ግዴታ እዛ ሰው ሊኖርህ ይገባል መለት ነው
@beza9784
@beza9784 Жыл бұрын
ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ከ confirmation አስከ ጉዞ ያለው
@deri041
@deri041 Жыл бұрын
Sil administrative process or additional document requirements bro mn yahil gize lifejibin yichilal
@melekotYeferu-ev1cm
@melekotYeferu-ev1cm 3 ай бұрын
Please say something about submit ds 260.
@abelsolomon8546
@abelsolomon8546 Жыл бұрын
ሕክምና ቀጠሮ እዴት ነው ምንይዘው? የት ነው ምንይዘው? ምንምን ያስፈልጋል? መያዝ ያለብ መቼ ነው?
@user-uv5op7vj7f
@user-uv5op7vj7f Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ አረብ ሃገር ነው ያለሁ እና Dv ብመጣሊ ወደ ኢ/ያ መሄድ አለብኝ ማለት ነው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 ай бұрын
mirt mabrarya new betley gin kezih eskzih nebren yemitlewa part tinsh complicated new
@yooeel7971
@yooeel7971 2 ай бұрын
Yanten address sixeny silk..... le 2025 form inditmolalin new
@biniamyibeltal5011
@biniamyibeltal5011 5 ай бұрын
Thanks alot❤🎉🎉 gn dv senemola martial status lay single kaln buhala eske ds260 ken mirage bifeters?? Mn blen new mnmolaw??
@stube6553
@stube6553 Жыл бұрын
Please formun eskahun almolahum bro litagezegn techelale indet inbox agegnekalew
@gibemuzyin
@gibemuzyin Жыл бұрын
ስልክክን አስቀምጥልን እባክክ
@sorsaabdisa4392
@sorsaabdisa4392 Жыл бұрын
thanks more bro
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН