ዱንያ አላህ ከፃፋት ልክ አታልፍም || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 160,574

Elaf Tube

Elaf Tube

Жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 337
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ጭንቅ ጥብብ ሲለኝ ወደዚህ መጣሁ አልሀምዱሊላህ ልቤ ተረጋጋ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ስለ ቀብሬ ሳስብ መድረሻው ይጠፋኛል ኡፍ ያረብ ማረኝ 😭😭
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Жыл бұрын
አላህ በእዝነቱ ይጎብኘን ከሀሜት ያውጣን ያረብ ሰው ይደውላል ስለሰው ነው ሚያወራው ያረብ እኛም አብረን እንጨምራለን ምን ይሻላል ኢላሂ እዘንልኝ ስቦጭቅ እየዋልኩ ያረብ የአላግ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
ዋነፍሴፈራሁልሺምንይዥላትይሆን😭
@user-gb2bn4jg1z
@user-gb2bn4jg1z 5 ай бұрын
እኔም ሲጨቀኝ ነዉ የመጣሁት ዱንያ ፉተና ናት
@user-cd1vu6wk5o
@user-cd1vu6wk5o 4 ай бұрын
جزاك الله خيرا 🎉❤
@bisratzewdu7442
@bisratzewdu7442 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን መልእክቶቹን እሰማለሁ በጣም የሚያስደንቁ ናቸው የዚህን ቻናል ባለቤት ሳላደንቅ አላልፍም በርታ /በርች ሁሉም አስፈላጊ ነው
@user-od6xf5bu3y
@user-od6xf5bu3y Жыл бұрын
👍
@rafikaadil9588
@rafikaadil9588 Жыл бұрын
Betam des yilal 😇😇
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@rahima-uy7vs
@rahima-uy7vs Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷
@emainebrhm83
@emainebrhm83 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም ሲከፍኝ በተደጋጋሚ እዚህ. ግሩፕ መጥቸ ሳዳምጥ ሂወቴ ይቀጥላል😢
@ramsammy2235
@ramsammy2235 8 ай бұрын
እውነት ያማል አመመኝ አላህ እስቲ ያድነን እኔ አቅቶናል አላህ ይድረስልን ይሄንን የሚያነብ ሰው ሁሉ ድአ አድርጉልኝ እባካቹህ 🙏🙏🤲☝️💜,
@saadamuhammad1204
@saadamuhammad1204 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@rahatube4249
@rahatube4249 Жыл бұрын
#እህቴ ሆይ ልብ ባይ 🥰😊✍️ 🎀ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን መሆንን ልመጅ! ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡ ➖ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡ #የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ። ➖እራስሽን ለመገምገም ይረዳሻል .... ➖የምር ሰውነትንና እውነትኛነትን ትማሪበታለሽ 📚ሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ መንፈስሽን እያደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን ትኖሪያለሽ❗️❗️❗️ 🎀ግሩም ውበትን የውድነትን ካባ የቁጥብነት ሚስጥርን ትላበሻለሽ!! #አሏህ_ሆይ! አበርታኝ #R ✍️
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Жыл бұрын
ጀዘአክ አለህ ከይሪ እህት
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
ጀዛአክላህከይር😍
@hibatubemedia3567
@hibatubemedia3567 Жыл бұрын
Hi
@hibatubemedia3567
@hibatubemedia3567 Жыл бұрын
@@user-xp6wp6fc6h hi
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ራዬ ቤተሰብ አድርግኝ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын
ወድማችን በአለህበት ቦታ ከነቤተሰቦችህ ሰላምህ ይብዛልን። ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ደምሪኝ
@bentseid914
@bentseid914 Жыл бұрын
ሰሂህ ነው ወላሂ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
እውነት ነው ዱኒያ የስቃይ መድረክ ነች ግን ልብ ብለን አስተውለን ከሰራንባት የደስታችን መተላለፊያ ድልድይ ትሆነ ናለች ግን ግን እራሳችንን እንፈትሽ ድልድዩን ለመሻገር እየሰራንባት ነውን?ለመስራትን ምን ያህል ፍላጎት አለን ምን ያህልስ እየሰራን ነው ? መልሱን ለያ ራሳችን። ኢላፎች ጀዛኩምላሁ ኸይረን እናተ ለእኔ የህወቴ መስመር የድካምል ብርታት የወድቀቴ መነሳት የሀዘኔ መፅናኛ ልቤ ሲደርቅ ገሳጮቼየ ሰብብ ናችሁ ጀዛከላህ ከይረን ወንድሜ
@foziyusuf2761
@foziyusuf2761 Жыл бұрын
Ee
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
ለዱኒያዉስ ሞላም ጎደለም እየኖርን ነዉ የአኸራችንን ነገር አላህ ይርዳን ያርብ
@samiraalameri4000
@samiraalameri4000 Жыл бұрын
Ppppppp
@samiraalameri4000
@samiraalameri4000 Жыл бұрын
Ppp
@samiraalameri4000
@samiraalameri4000 Жыл бұрын
Pppp
@habtamamare2800
@habtamamare2800 Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🥺🤲
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
🌸በሶስት ነገሮች ላይ እርግጠኛ ሁን!! ➀/ ከጌታህ በላይ ማንም አዛኝ የሌለህ መሆኑን፤ ➁/ ከጌታህ በላይ ስለ ጭንቀትህ የሚያውቅ አለመኖሩና፤ ➂/ ከአሏህ ሌላ የደረሰብህን ጉዳት የሚያስወግድልህ አለመኖሩን #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ትምህረቶችን ያገኛሉ
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn Жыл бұрын
አሚንያረብ
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
Kazenelgn lemn bechgrna bechnket wust hiweten endegefa yadergegnal ? Ene emalfelgewn neger eyaweke bene hiwet yemalfelgewn yadergal kewededgn ena kazenelgn yemfelgewn lemn alareglgnm landu tru landu metfo lemn ygetmewal fithawinetu gra silemigebagn new
@mohammadyasir4644
@mohammadyasir4644 Жыл бұрын
እውነት እህት
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
@@mohammadyasir4644 gra ayagam gnn ?
@sadasead2560
@sadasead2560 Жыл бұрын
@@FootyArts hulewm sew desetegia ayihonm jeger bemiderseben seat be sober malfe new desetegiam setehon sikefanem allahin mamesegen alben hulewm nger edemiyalfe maweq alben
@ramsammy2235
@ramsammy2235 7 ай бұрын
የኔ ቁርስ ጥዋት ጥዋት ይሄ መስማት ነው አላህ ይጨምርልህ ❤
@ethiopiaamhara3348
@ethiopiaamhara3348 Жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ ወንድም ባንተ ሂወቴ ተቀይሯል አሁን እራሱ ስለ ደጃል ያስተላለፍከዉን መልክት እየሰማሁ ነበረ ከመስለሜ በፊት እራሡ እከታተልህ ነበር💓💓
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ ያበርታሽ
@noriasroawan9848
@noriasroawan9848 Жыл бұрын
አሰለመላይሙወራቱለወበረከቱ,ጄዘከአለሃ
@emannuredinsafiya5241
@emannuredinsafiya5241 Жыл бұрын
allah ychemrlh wendm
@rafikaadil9588
@rafikaadil9588 Жыл бұрын
Masha Allah Tebarekellah.....Be dua atirsagn please
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq 2 ай бұрын
አላህአክበር፣ማሻአላህ
@AppKsa-xb1cy
@AppKsa-xb1cy Ай бұрын
እውነትም ዱንይ የድከም ሀገራነት ገን yarbe በአንተ ቃል የምንረከ ሰው አድረገንyarbe❤❤❤❤❤
@user-mz4xn3vd2g
@user-mz4xn3vd2g Жыл бұрын
ብዙ አይነት ዱአወችን ስም አለሁ የኢላፍ ግን ልየይይላል ልብ ነው የሚነካኝ
@tube1273
@tube1273 Жыл бұрын
اللهُمَّ صلِ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ☁️💕
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አለህ ከይረን አሚን ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይረን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላህ ይጨምርልህ እስታዝ
@user-cn3rg7wb5e
@user-cn3rg7wb5e Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ያረህማን አዛኙ ጌታችን መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ
@user-hh4kl3dg9t
@user-hh4kl3dg9t 5 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ ሰምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን ያረብ ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር እስኪ በያለንበት ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ❤️❤️
@HassenMohammed-kt1ee
@HassenMohammed-kt1ee 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወርህመቱላሒ ወበርካቱሁ ጀዛኩሙላህ ከይር ሀቢቢ አላህ የዱንያ ሀያታችንንም የአኬራ ሀያታችንን አላህ ያሳምርልን
@mominasharef5265
@mominasharef5265 Жыл бұрын
ወሏሂ ሳሂህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያበርታህ አላህ በውቀት ላይ እውቀት يارب
@user-dy4gt4om9k
@user-dy4gt4om9k Жыл бұрын
አተ መልካም ሰው ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ በስ ቃላት ያጥረኛል ስላተ ለመናገር
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
አላህ ኢማን ይስጠን ጀዛኩም አሏህ ኸይረ
@user-tn1he6vj2i
@user-tn1he6vj2i 5 ай бұрын
አላህ የሰመኖዉን ተጠቀምዎች የድሪገን❤❤❤
@toybatube7941
@toybatube7941 2 ай бұрын
ውድ የየአኬራ ወንድሜ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ ብርታታችን አሏህ ይጠብቅህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@murataaabrahim9208
@murataaabrahim9208 Жыл бұрын
Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha Alahamdulillaha
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 Жыл бұрын
አልሀዱሊላህ ሙሥሊም ላደርከኝ
@hawatube9505
@hawatube9505 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢላፍ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜና ጤናና ኢማን አላህ ይስጥህ ጀነትን አላህ ይወፍቀህ ሁላችንንም አላህ ያስደስተን
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 Жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ አለህ ይጠብቅህ ውንድሜ አለሁማ አሚንንን የረብ
@iamallgutrurr
@iamallgutrurr Жыл бұрын
⚘ الّۣلّۣهّۜـۣۜـۣۜمّۣ صۣۣۜۜـۣۜـّۣۜلّ عّۣۜلّۣۜـۣۜـۣۜـۜـۣۣىۣﻣۣۣۖۖحّۣۣۖمّۣۖـۣۖـۣـۣۨۖۛـۣـۣۖدوّۣۜاّۣلّۖ محمّۣۖـۣۖـد 📚ጨቆኝ ኢዚ ሲገባ ቀልብ ይረጋጋል አለሂ ይጨምር ውድ ዎድሜ
@user-jy8kx9oz9b
@user-jy8kx9oz9b 15 күн бұрын
ያአላህ ያረቢ ከዱኒያጭንቀት ከአሄራቅጣት አንተጠብቀን መጨረሻችንምአሳምርልን እኛደካሞችነን ፡
@hadra1241
@hadra1241 Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@user-jh4gq4lg7f
@user-jh4gq4lg7f 5 ай бұрын
ጀዛሙላህ ኡለሞች የዲንሙሶሶናችሁ አላህ ይደግፈን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Waleku masalam wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kayir Allah yetabekye
@user-oe1mi3cy3n
@user-oe1mi3cy3n Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድማቺን ወላሂ እራሴን ዘወር ብዬ እዳይ እረድተሀኛል አላህ ከዱኒያ ጥቅም ቪዚ ከመሆን ይጠብቀን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 ай бұрын
ያረብ አትራቀኝ አትተወወኝ ያረብ አሁንም እስከመጨረሻዋ ቀን ያረብ እላለው ያረብ አትተወኝ።
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁኸይረን ኢላፍ አላህ ይህፈዝክ ያአሂ ያረብብብብብብ
@user-ug8pd6nk4s
@user-ug8pd6nk4s Жыл бұрын
ወአሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እያንዳደችን የሂይዎት ታሪካችን እኮ ነው
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 Жыл бұрын
ሳህ
@naiymanaiyma8278
@naiymanaiyma8278 Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰለም ወረህመቱሏህ ወበራካቱ ወላሂ በትክክል አላህ ከፀፈው ውጭ የምሆን ነገር የለም
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ
@samiracooks6152
@samiracooks6152 Жыл бұрын
አላህ በራህመት አተጠብቅን ከፈተናወች ሁሉ አተወጠበቀን
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ👍👍👍👍👍🙏🙏
@amenamohammad1838
@amenamohammad1838 10 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ወንድም ወሏሂ ይህ ምክር ሁሌም የኔ ነው ሚመስለኝ ጀዛክ አላህ ኸይር የኔ ወንድም ምክርህ ተሰምት ማይጠገብ አላህ ወክበር
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
አሰላም አለይኪም ወራህመቱላ ወበርካቱ አህለን ኢላፍ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ወንድማችን
@samiracooks6152
@samiracooks6152 Жыл бұрын
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመትሪላሂ ወበረካቱሁ እዚቤተሰብ ሰላም ነው አላህ የጠብቀን አገራቸንም ሰላም የግልን
@shemsawel3755
@shemsawel3755 Жыл бұрын
May Allah bless you brother...
@Hayuti94
@Hayuti94 19 күн бұрын
ጀዛኩመላ ኸይር ወድሜ አዱኒያህንም አሄራህንም አላህ ያሳምርልህ ሲጨቀኝ ያንተን መልክት ስከታተል ቅልል ይለኛል
@tofikmahamad9913
@tofikmahamad9913 Жыл бұрын
አለህ ያስጢሊን
@zd9997
@zd9997 Жыл бұрын
አላህ ልብ ይስጠን ያረብ 😢
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
ትክክል አላህበሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን ጀዛኩምአላህ ከይር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ደምሪኝ🙏
@user-ed6vf7tf2q
@user-ed6vf7tf2q 7 ай бұрын
ጀዛክ፣አላህ፣ኽይረ፣ኡስታዝ፣ሢጨቀኝ፣ሁሌ፣አዳምጥሀለሁ
@kerimaawelu7825
@kerimaawelu7825 Жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاك اللهُ‎
@user-ss4pv9my3e
@user-ss4pv9my3e Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ዱኒያ ወልአኸሪአ ያሪብ🤲🤲🤲
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 12 күн бұрын
ሙስሊም ከሆሽ ፍሮፋይልሽን ቀይሪ የፃፍሽው ሌላ አች ሌላ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይማራሽ/ ህ😢
@imhere9068
@imhere9068 Жыл бұрын
لا تحزن إن الله معنا
@Afendi-Tube
@Afendi-Tube 7 ай бұрын
Ya rabb ya allah khatima teenya nuuf tolchi yaa Rabb Yaa mujib yaa waduud yaa Ghafuur yaa Rabb taqwa tee nuf keeni Imaana fi sabri nuu keeni 💖💖💖Allahuma Amiin yaa Rabb Yaa mujib yaa rabbal allamin Ameen ya jabbar 💖💖💖💖
@user-um5nq6vm3d
@user-um5nq6vm3d 3 ай бұрын
صل عليه، وسلم ያረብ አላሁም አሚን ጅዛከላሁም ኸይር ውንድሜችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SilaSila-pw1mu
@SilaSila-pw1mu Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاتهجزاك الله خير
@halimaabdusamad4228
@halimaabdusamad4228 Жыл бұрын
W W W yallah tadeleh jezahen allah yekfeleh
@naymanayma2677
@naymanayma2677 Жыл бұрын
اللهم امين يارب 🤲🏻
@lubabaahmed5973
@lubabaahmed5973 Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ ጭንቀቴ በሙሉ ባንተ ይወገዳል
@HalimaYesuf
@HalimaYesuf 5 ай бұрын
استغفرالله العظيم الذي لاإله إلا هو الحي القيوم واتوب اليه
@yasina63
@yasina63 Жыл бұрын
Masha Allah Jezakhelah Our Ustaz. I feel really happy wlh.
@user-ko1mi5yy3u
@user-ko1mi5yy3u 11 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ያአኺ ያአሏህ ዱኒያ አደከመችን ብቻ አይገልፀዉም አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር መጨረሻችነን አሏህ ያሳምርልን
@user-xf4wh1vf1p
@user-xf4wh1vf1p 7 ай бұрын
ኢላፍ መፅናኛየ ነው አልሀምዱሊላህ ተስፋ ቁርጥ አድርጌ ስጨርስ ኢላፍን ሳዳምጥ ልቤ ይረጋጋል ወላሂ ዱኒያ ፈተና ነች ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ ያጀማአ እስኪ በዱአ አንረሳሳ እኔስ ደክሞኛል እሰራለሁ ግን ምንም የለኝም 😢😢😢😢😢
@jemilaTahir
@jemilaTahir 3 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ
@abdulbari717
@abdulbari717 Жыл бұрын
لا إله إلا الله محمد رسول الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله سلم يا رب يا رب
@SamiraMahamed-cb5cs
@SamiraMahamed-cb5cs 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም አላህይጠብቀን ከቅርብቀን ቡሀላነወ መስማት የጀመርኩት አናም በጣም 😂😂😂ተስፋ ቆርጨነበር ይህን አየሰማሁ ተስፋአለኚ አላህ ይሁንን ያረቢ
@emainebrhm83
@emainebrhm83 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ወላሂ አሁንስ እኔነቴም እያስጠላኝ ነው ያረብ አንተ ድረስልኝ የአላህ. ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍየ😢😢😢😢😢 የሂወት ውጣ ውረድ ኡፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል😢😭😭😭😭
@hayatmohamed9671
@hayatmohamed9671 Жыл бұрын
እብሽሪ or. አብሽር ሁሉም ያልፍል
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
አብሺሪሁሉምለኸይርነዉከአላህተስፋ አትቆርጨ
@SofaSeid
@SofaSeid 2 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሠለም ኢላሒ ዱኒያም አሄራችንንም አሳምርልን አሚን አላሁመ አሚን በሠማነው የምንጠቀም አድርገን ያረብ ንፁህ ልብ ስጠን ያረሂም ደካማህ ባሪያህ ነኝ እዘንልኝ ጀዛ ከአላህ ኡስታዛችን ዱአወችህ ሁሉ ልብ ያረጥብሏሁ አላህ ይጨምርልህ
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq 2 ай бұрын
አወ፣ሁሉም፣ነገርይሰለቻል፣ግንሁሉምያልፍል፣ኢሻአላህ፣አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@hayatwondfiraw7201
@hayatwondfiraw7201 Жыл бұрын
አላህየ እዝነትህን እፈልጋለሁ እኔ ያተ ባርያነኝ እና አተማረኝ ያከሪም
@amma4705
@amma4705 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛካላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልክ ማሽአላህ አሥተምረው ለዚህ ያበቁህ ቤተሠቦችህ ታድለው አላህ ይጠብቅህ እስከ ቤተሠቦችህ የቤተሠብ ክፉን ሁላችንም እንዳያሠማን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ደምሪኝ
@musamusa4740
@musamusa4740 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉ጀዛከላሁኸይርወድማችን
@user-kq1el7kh5y
@user-kq1el7kh5y Жыл бұрын
አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ
@JffjJddur
@JffjJddur Ай бұрын
ያረብ❤❤❤❤❤ጀዛከላህኸይርወድማችን😢😢😢😢😢🤲🤲🤲
@DeDh-lz2wc
@DeDh-lz2wc Ай бұрын
አላህመጨረሻችንንአሳምርልን
@user-gw4ot2rq1h
@user-gw4ot2rq1h 5 ай бұрын
Walikum selam worahmetullahi woberekatuhu Ustaze alhamdulillah daiman wo abeda innanten lesetten and amlak yemmifelligewun yakkil misgana yiggebaw jazakumullahu hayiran biljannah ya akhi
@habibamuhammad-j1g
@habibamuhammad-j1g 23 күн бұрын
እረበና በራህመቱ ሁሉንም ያሳምርልን እኛ ያለንበት ሁኔታ አሁን ላይ ይከብዳል
@user-zy8pb1bq4s
@user-zy8pb1bq4s Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-sg1rh3nb3i
@user-sg1rh3nb3i Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙሲሊም ላደረክኝ ጌታ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Жыл бұрын
👍👍👍 ጀዛህአላህኸይር
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስ አህለን 🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم💌👌 እውነት ነው አላህ የቀደረው ላይቀን መጨንቅ አይቀርም ጀዛክአላህ ኸይር ዱኒያን በኪሳችን እንጅ በልባችን አያድርግብን አሚንንን ያረብ
@user-hh4kl3dg9t
@user-hh4kl3dg9t 5 ай бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አሚንንን ወላሂ ያረብ አሚንን ❤❤
@user-ow3hr7no1n
@user-ow3hr7no1n 2 ай бұрын
ጀዛከላህከይረን❤❤❤❤❤
@MrVip-so6hg
@MrVip-so6hg 4 ай бұрын
እኔም ጭንቅ ብሎኛል ያረብ እዝነትህን 💧
@fhhfgg6557
@fhhfgg6557 Жыл бұрын
አለሁ አክበር
@gtime4104
@gtime4104 Ай бұрын
ያረብ አተበእዝነትህ ዲረሰልን ኢላሂ እኔጨቆኞል አልቻልኩም ዋነብሴ መጨረሻሺ ምንይሆን😢😢😢😢😢😢
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 8 ай бұрын
ያረቢ፣ኢማንና፣ሶብር፣ስጠኝ፣በዝነትህ፣ትግስትን፣ወፍቀኝ፣እርዚቄን፣አስፋልኝ፣ከመጥፎነገር፣በአንተ፣እጠበቃለሁ፣ሀስብነላህ፣ሚነሸሪን፣ያአላህ፣አሰሉክ፣ምነልኸይር፣ያረብብብብብ።
@EsiLamek
@EsiLamek 8 ай бұрын
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ❤❤❤❤❤❤
@seadiseadi4199
@seadiseadi4199 Жыл бұрын
አላህ ልብ ይስጠን
@user-rh4qe2lh7m
@user-rh4qe2lh7m Жыл бұрын
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ምንኛ የማረ ምክር ነው ጀዛክሏሁ ኽይረን ወንድማችን
@ZAINbZ-qn1dt
@ZAINbZ-qn1dt 2 ай бұрын
ጀዛኪላሁኸይረንኡስታዝያረብሶብረይስጠንእኔማዴክሞኛል
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አልሀምዱሊላሂሙስሊምላድርግንጌታምስጋናይገባዉለአላህ አላህበስጠንነኢማእናፀጋአመስጋኞችያድርግንያረብመጨረሻችንንአላህያሳምረልን
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 7 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ያረብ በዲኔ ጠንካራ ሴት አድርገኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hykeljemal9380
@hykeljemal9380 Жыл бұрын
ws wr wb wedemi allhe yewedadeke
@jtebbty7286
@jtebbty7286 Жыл бұрын
ያረብ ጌታየ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ወልኩም ሰላም ዉረመቱለህ ውበራክቱሂ ❤❤❤
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Ай бұрын
አሚንንንያረብኡዝታዜ
@seyfkehantube2330
@seyfkehantube2330 Жыл бұрын
ወላሂ እንባዬ መጣ ጉዳየን ለአላህ ከመንገር ለሰው በመንገሪ የአላህ አንተ መልካሙን ነገር ታዉቃለህ ያረብ ።አላህ ጉዳይህን ሁሉ ያግራልህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
Sዬ ደምሪኝ
@user-ss4pv9my3e
@user-ss4pv9my3e Жыл бұрын
ይተን ትምሮቶች ስስማ ልቤ እሪፍይላል አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምሪልህ በሪታ❤❤❤❤
@imhere9068
@imhere9068 Жыл бұрын
ሙስሊም ነሽ እንዴ?
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ጅዛኩመላህ. ኽይርንንንንን. ወንዲም
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc 2 ай бұрын
ዋለይኩም፡ሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 17 МЛН
ሶብር ለማድረግ ካቃተን ምን እናድርግ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
22:13
Zd wollo Tube /ዜድወሎ ቲዩብ
Рет қаралды 138 М.
Ustaz Yasin Nuru / ሳብር صبر Sabr ! New Amharic Dawa ልብ ያለው ልብ ይበል ! @DarulTowhid
1:18:09
የቂያማ ቀን ምልክቶች ||   Live Stream
2:19:27
Elaf Tube
Рет қаралды 737 М.