ኤፍሬም ታምሩ የ1978 አ.ም አልበም ||EPHREM_TAMIRU |Full Album Ethiopian - Music |Efirem Tamru

  Рет қаралды 219,531

ጊዜ

ጊዜ

Күн бұрын

ኤፍሬም ታምሩ የ1978 አ.ም አልበም ||EPHREM_TAMIRU |Full Album Ethiopian - Music |Efirem Tamru
#ethiopia #ephremtamiru
00:00 ማፍቀር ሰውነቴ
05:16 ወለባ
12:10 የሸጋ ልጅ መውደድ
17:13 የወንዜ ድማይ
21:47 ፍቅር ትዝታ
29:37 ወዳጄ
34:35 እልፍ አእላፍ
41:15 አንቺዬዋ
47:22 እቴ ልመንሽ ወይ
52:01 የወደዱ ሰሞን
best of ephrem tamiru,ephrem tamiru,ephrem tamiru 1978,ephrem tamiru anchi kalmeselesh,ephrem tamiru old music,ephrem tamiru old songs,ephrem tamiru selam libelew,ethiopian music,ethiopian music 2022,ኤፍሬም ታምሩ,ኤፍሬም ታምሩ 1978,የድሮ ሙዚቃ old ethiopian music
ኤፍሬም ታምር አማን ነሽ ወይ,Ephrem Tamiru Aman nesh wey,ኤፍሬም ታምሩ,ephrem tamiru,ኤፍሬም ታምሩ 1988,ኤፍሬም ታምሩ 1978,ኤፍሬም ታምሩ ወይ ዘንድሮ,new ethiopian music,ethiopian music,efrem tamiru,ephrem tamiru aman nesh wey,ኤፍሬም ታምሩ አማን ነሽ ወይ,amharic music,ethiopian oldies music,ethiopian oldie's music,ethiopian new music,new ethiopian music 2022,ኤፍሬም ታምሩ ሙሉ ጎጃም,youtube,royalty family,seifu on ebs,ethiopian music 2022
ethiopia,Ethiopian,Music,ethiopian music,ethiopian music 2022,amharic music,amharic movies,amharic story,hibist tiruneh,hibist tiruneh old song,hibist tiruneh oromo music,hibist tiruneh full album,እጠብቅሃለሁ,ህብስት ጥሩነህ,ethiopian comedy,ethiopian classical music,nahom

Пікірлер: 39
@nasremohammed715
@nasremohammed715 6 ай бұрын
ዘፈን ሁሉ ትቼ ግን የኤፍሬምን ዘፈን መተው አልቻልኩም ስሰማው ይነዝረኛል አዬ የገጠር ትዝታዎች ጓደኞቼ ትዝ እሉኛል አቤት ፍቅር ትዝ እሉኛል 3 ሆነን ተኝተን ከሩቅ የኤፍሬምን ዘፈን ሰምተን ተነስተን ሄደን መልስ ነበር በቀ እዛው እየደነስነ አድረን ሲነጋ ተመለስነ ወይ ግዜ አፍ ኡፍ
@GefigJurghh
@GefigJurghh 5 күн бұрын
ይገርማል ከእናት ሃገር ኢትዮጵያ ከወጣሁኝ ድፍን 20 አመት ሆኖኛል ይህን ዘፈን ሥሠማው የሓገር ቤት ገርልፍሬኤንዴን ትእግሥት ተረፈ ወዳጆን ያስታውሠኛል ። ትጉዬ የኔውድ ይህን መልእክት ካየሽው ድምፅሽን አሠሚኝ ይልሻል ያንችው ውድ ፍቅረኛሽ ከሣውዝ
@abdikeill833
@abdikeill833 4 күн бұрын
ዘፈኑ የወጣበት ጊዜ የተወለድኩበት አመተምረት ነው ግን እኔ በጣም ነው የምወደው ኢሄዘፈን ለሁሉም ትውልድ የሚሆን ነው ኤፍሬም ታምሩና አበበ መለሰ በጣም ትችላላቹ ኑሩልን ለዘላለም
@user-gw5ou2kw5l
@user-gw5ou2kw5l 9 күн бұрын
አይረሴ የልጅነት ትውሰታዬ።
@dawit8576
@dawit8576 5 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይወርዳል ብዙ አለ በሆዴ ለማንም የማልናገረው
@anwarahmed8363
@anwarahmed8363 5 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነበር at that time i am 14 years old at zt moment i never seen in my life like Eframe
@22ab525
@22ab525 2 ай бұрын
ኤፍሬም ታምሩ
@AlehegnAlex-nr1hi
@AlehegnAlex-nr1hi Ай бұрын
አበበ መለሰ እናመሰግናለን እንዲሁም ኤፍሬም ታምሩ
@user-mu4fq8fp8i
@user-mu4fq8fp8i 5 ай бұрын
ከሌጄነት እስከ እውቀት የምትወደድ ዘፋኝ ነህ ኤፍ
@MejenTube
@MejenTube 6 ай бұрын
ቆየት ያለ ጥሩ ትዝታ❤
@user-em4gp4vd5m
@user-em4gp4vd5m 6 ай бұрын
ያደግንበት እና መዝናኛችን
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 Ай бұрын
The best song God bless you
@belayneshgebrihiwot6333
@belayneshgebrihiwot6333 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇷
@yesyitmalede1087
@yesyitmalede1087 2 күн бұрын
መቸም መቸም የማሰለች
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 5 ай бұрын
I heard this music in1978 in Addis Ababa for the first time. Still now it is new to me . Very very awesome music Golden time and golden generation!! A lot of memories coming up in my mind specially my classmates 1978 when I was Grade 3. My Goodness Life !! Thank you God for you blessed me !!!
@user-zh4ek5kd2y
@user-zh4ek5kd2y Ай бұрын
ኤፍዬ እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb 14 күн бұрын
King 👑 of music 🎶 🎶🎶🎶👑🌟👏🏽🥇Ephrem Tamiru 🏆
@HedraMaka
@HedraMaka Ай бұрын
Yemachew ephu
@WondwsenBegna
@WondwsenBegna 5 ай бұрын
ኤፍዬ ያንተ ሙዚቃ ውስጥ ብዙ ፍቅሮች አሉ
@ShishayAbera
@ShishayAbera 2 ай бұрын
የማይጠገብ ዘፈን
@user-lp2eu7gw6f
@user-lp2eu7gw6f 4 ай бұрын
ደረጀ
@getachewuasfawu639
@getachewuasfawu639 6 ай бұрын
AA to Desse Road waw ....
@user-gize
@user-gize 6 ай бұрын
ይመችህ
@KdirAmen
@KdirAmen Ай бұрын
the GOLDN VOICE
@hagoskifle8034
@hagoskifle8034 Ай бұрын
ይልማ ገ/አብ፣ አበበ መለሰ እና ሮሃ ባንድ እጃቸውን የከተቱበት ስራ የራሳቸው ቃና አላቸው። ኤፍሬም፣መሃሙድ፣ቴውድሮስ፣ንዋይ፣አረጋኸኝ፣ሃመልማል፣ኩኩ፣ፀሃዬ ለምሳሌነት ይጠቀሳሉ።
@tigi1869
@tigi1869 Ай бұрын
ዘንድሮም ኮንሰርትህን ሳልገባ አዝኛለሁ 😢😢
@simachewmelak5810
@simachewmelak5810 6 ай бұрын
😢
@AlemuAddise
@AlemuAddise Ай бұрын
ወጣቱ የድሮ ሙዚቃ ያዳምጣል ግን ዘሬም አድስ የሖነ እያደር የማይሰለች ስራ ነው ለራሤ ይገርመኛል ተመስጨ አዳምጣለው። በተለይ የ ኤፍሬም ታምሩ ❤❤❤❤❤❤
@NegashLegesse
@NegashLegesse 17 күн бұрын
ዘፈንኑ ያ መልካም ጊዜን ።።።ህዝብ በፍቅር ልቡ ስብር ያለለት ጊዜ ነበር መዋደድ ነበር ፓለቲካችን።ኦሮሞ በለው አማራ ትግሬ ቤኒሻንጉል።።።ቴፕ ያለው ሰው ያለዚህ ካሴት ማ ሰምቶ።።።
@user-sb7wj4di3k
@user-sb7wj4di3k Ай бұрын
የኔ ምርጥ አፊ❤❤❤❤
@zionzion7109
@zionzion7109 7 ай бұрын
ነበርኮ በዜያ ፍቅር ግዜ
@user-gize
@user-gize 7 ай бұрын
It is true
@abdialaba3773
@abdialaba3773 5 ай бұрын
አብዲ3773
@user-gy3sg8is4u
@user-gy3sg8is4u 25 күн бұрын
ብሶቴ
@user-uo2jj3fr8m
@user-uo2jj3fr8m 5 ай бұрын
በተብ ሲነግረኝ ጎጆሽ በለው ሙዚቃ ነው የወድኩህ ይለኛል ተጣልተን እዴገና መልሻት እናትህን አተን አገኜሁ ይለኝ ነበር አባዬ አፈሩን ያቅልህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AlemnehEsmiel-ze4wz
@AlemnehEsmiel-ze4wz 5 ай бұрын
😅😮 .ttu
@user-ou6fn1ho9m
@user-ou6fn1ho9m 6 ай бұрын
ሶሎሞን ከበደ ከ አ ጣ ዬ ከ ተ ማ 0,1 ቀ በ ሌ ወ ይ ም የ አ ለ ሙ ሰ ሌ
@user-lp2eu7gw6f
@user-lp2eu7gw6f 4 ай бұрын
ደረጀ
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 857 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 543 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 776 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 778 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 175 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 263 М.