ኤልያስ ሽታሁን | መንፈሳዊ ግጥሞች | ማርያምኮ ሞተች እና ሌሎችም | ቴቄል ትዩብ

  Рет қаралды 120,066

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Жыл бұрын

የታዋቂው ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ኦርቶዶክሳዊ፣ ልብን የሚመስጡ ስለ ጌታችንና ስለ እመቤታችን የጻፋቸው ድንቅ ግጥሞች በራሱ አንደበት። ቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 128
@NomoreNonice
@NomoreNonice 2 күн бұрын
ምን አይነት ሠው ነኝ ግን በጣም ቀናሁብህ ።ምን አይነት መመረጥ ነው መታደል ነው እማምላክ ከክፋ ሁሉ ትከልልህ የኔ ልዩ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤
@NomoreNonice
@NomoreNonice 2 күн бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ የሠማሁት ወንድምዬ ፀጋውን ሁሉ አብዞቶ ይሥጥህ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን 🤲♥️😥
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 18 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን 😢
@sabalule7915
@sabalule7915 6 ай бұрын
ማን እንዳንተ ማርያምን ሰበከ ድንቅ ግጥም
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ በለቅሶ ያዳመጠው 😢💒🙏💒🙏💒🙏ገራሚ ግጥም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ እንደዚህ ነው መመረጥ👏👏👏
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው የተሰጠው መክሊት 👏👏
@yemataworktamene9002
@yemataworktamene9002 2 ай бұрын
ተባረክ የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ❤❤❤❤
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w 2 ай бұрын
ቃለሂወት. ያሰማልን. ድንግል. ማርያም. ከዚህ. በላይ. ሚስጥርና. ጥበቡ. ትገለፀልህ. ወንድማችን. በረታልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አረ አረ የት ነበርኩኝ እስከ ዛሬ ይህንን ድንቅ ግጥም ሳልሰማ ? ወንድሜ የጌታችን እናት እመብርሃን አለሁልህ ትበልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ 🤲🤲🤲❤❤❤
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
ለወንድማችን ለኤልያስ በእውነት ቃለ በረከትን ይስጥልን አሜን ፫➕
@jemayineshjemayinesh2455
@jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын
waqqayoo sagalee jirenyaa isaa bara baraa siyaa dhagechisuu obbollesaa kenyaa baraa tajajilaa kessan isiiniif yadheresuu dhufatii isa lamaffaa dhaltuu motumaa isaatiif isiin yaa qusatuu kanumaa calaa icciitii afuraa isiiniif yaa ibsuu nuf jiradhaa sirritii isiin jalaanaa💞💞💞🙏🙏🙏
@gentchane328
@gentchane328 10 ай бұрын
ታደለህ በእናትህ አስለቀሰኝ
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Жыл бұрын
Ebakhhh acherssss hulam lsmahh tebakekkkkk
@tedenkachakilu6114
@tedenkachakilu6114 5 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ 👏👏🥺🥰🌷🌹
@rbkaTube-gz6ti
@rbkaTube-gz6ti 3 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግሩም ነው ጸጋዉን ያብዛልሕ
@jemayineshjemayinesh2455
@jemayineshjemayinesh2455 Жыл бұрын
ቃል ህዮትን የስማልን መንግስተ ስምይትን የውርስልን ዋንድማቺን ረጅም እድሜና ጤና የስታችሁ እግዚአብሔር አምልክ ኑሩልኝ 💞💞💞
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Жыл бұрын
Elyu Emebrhan tbarkh hulam selam newu yemesemagne Sadamth hageray weldaleche Edegln nurln
@elsabetnigussie6878
@elsabetnigussie6878 3 ай бұрын
ምን ልበልክ (ፀጋህን ጠብቅ) ተመርጠካልና።🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 6 ай бұрын
Amen amen amen kala hewate. Yasmalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li7rs7in2k
@user-li7rs7in2k Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት አሜን አሜን አሜን
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 3 ай бұрын
በእዉነት በእንባ ነዉ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን !!
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞
@user-fo8nc8rn4r
@user-fo8nc8rn4r 9 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@shewalemmare6787
@shewalemmare6787 11 ай бұрын
ላመሰግንህ ቃላት አጥሮኛል እውቀትህን ያብዛልህ የጌታ እናት ትጠብቅህ
@Bella-rf2ol
@Bella-rf2ol 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
በስመአብ እንደት ደስ እሚል ግጥም ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 👏👏❤❤🙏🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@hiwitina3457
@hiwitina3457 Ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ መዳኒታችንና ጌታችን ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ተስፋሁን! ይህንን ድንቅ የግጥም ስብስብ ስላካፍላችሁን ክብረት ይስጥልኝ! ከጅምሩ እስከፍፃሜው በእንባ ነው የጨረስኩት
@hayelom4459
@hayelom4459 Жыл бұрын
መዳንዓለም መጨረሻህን ያሳምረው
@EleneMeles-zc4cw
@EleneMeles-zc4cw Жыл бұрын
እመቤታችን ዘመንሕን ትባርክልሕ
@abel4426
@abel4426 Жыл бұрын
ይገርማል ። ፀጋውን ያብዛለት።
@user-yk3fl2qp6r
@user-yk3fl2qp6r 2 ай бұрын
Ameen 💔
@user-sd3uz4yq6q
@user-sd3uz4yq6q Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ግሩም ነው ብዕርህ አይድረቅ ኤላችን❤😇🙏
@mihretzelalem9705
@mihretzelalem9705 2 ай бұрын
ወንድማች በርታልን የምር ከቃል በላይ ነህ
@tefahunleta7880
@tefahunleta7880 Жыл бұрын
ቃል ሕይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ኤልያስ
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና ስላምና ረዥም ዕድመ ይሃብካ ጸግኡን በረከቱን የብዘሓልካ፡
@werkneshgetachew3629
@werkneshgetachew3629 Жыл бұрын
ቃል ሕይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ😍😍
@babumollikbabumollik6507
@babumollikbabumollik6507 Жыл бұрын
😢😢እውነት ነው
@NetsanetMengistu-mr1fp
@NetsanetMengistu-mr1fp 2 ай бұрын
God blessed you brother absolutely great full.
@user-yo5el1yu8e
@user-yo5el1yu8e 11 ай бұрын
I love it this gitim ❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤
@user-iw9et5hk8m
@user-iw9et5hk8m Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-xb7pr8kg6n
@user-xb7pr8kg6n 4 ай бұрын
Eme berhan Temrah wendemachen❤
@tigistabebe-xd3qk
@tigistabebe-xd3qk Жыл бұрын
Egziabeher mastewale ena tebebe abezeto yechemereleh selezih getemeh enamesegnalen
@dafna4027
@dafna4027 Жыл бұрын
ዋው ጉሩም ነው የማርያም ፍቅር ያየ እንዲህ ያወድሳል።❤ ፀጋ ያብዛልን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
ፍቅሯ የገባው ቃል እስከሚያጥረው ያወድሳታል ያልታደለ ደግሞ በየሚድያው ስሟን ሲያንቋሽሽ ይውላል በእውነት ልቦና ይስጣቸው ይችን የመሰለች ውብ እናት ለሰጠን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@dafna4027
@dafna4027 Жыл бұрын
@@user-di3rq8ll2j እውነት ነው ልቦና ይስጣችሁ አሜን✝️
@warkitesarra
@warkitesarra 5 күн бұрын
እዉነትነዉ፧ልቦናይስጠን፨
@user-iw9et5hk8m
@user-iw9et5hk8m Жыл бұрын
አሜን
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ እደው ምን ላድርግህ አቦ ይመችህ አመሰግናለሁ 😍👏👈👍🙏🙏
@user-vd4tk2zi2w
@user-vd4tk2zi2w 4 ай бұрын
ዋዉ አንደኛ ነህ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Жыл бұрын
Kale Hiywet Yasemaln
@betyyfeyyisa4844
@betyyfeyyisa4844 Жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏 እኔ ባዳምጥ አልጣግብም
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Жыл бұрын
ተነፈስኩ ኡፍ እረካሁ ብዙ ነገር ተመልሶልኝ 💚💛💔🙏🙏🙏
@hailemoshe5511
@hailemoshe5511 Жыл бұрын
Mn malet ychalal... Egzer be tibeb ena be moges be betu yatsnah 🙏🙏🙏
@DegualeDori-ie4wz
@DegualeDori-ie4wz 11 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@user-kk5re6vm3m
@user-kk5re6vm3m 6 ай бұрын
ይህ ብቻ ነው እውነቱ። መቼ ነው የተሰቀለውን የሚያዩት ሰው ምናለ እየተባለ እውነተኛ መንገዱን አንሄድበትም ይላላ🤔 ተው ተመለሱ ተባረክ አቦ ወንድሜ❤
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Ай бұрын
እውነት ትልያልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@HhKkk-gn8xp
@HhKkk-gn8xp 2 ай бұрын
Aman aman❤❤❤
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አዎ እኔም የክርስቶስ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@kidangizaw2021
@kidangizaw2021 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 10 ай бұрын
Aene 🙏🙏
@user-pz8wd9dd3u
@user-pz8wd9dd3u 11 ай бұрын
ስለ ተሰጠ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማህ ወንድሜ እመቤታችን ከእቅፏ አታውጣህ ....አሜን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ።ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
@fenetinanati-wk3wn
@fenetinanati-wk3wn 9 ай бұрын
bebatu yatenalen❤
@almaztefera4219
@almaztefera4219 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ::
@user-ln5qv4dv3k
@user-ln5qv4dv3k Жыл бұрын
አቦ ይጨምርልህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@adisudibaba4070
@adisudibaba4070 Жыл бұрын
የኔን ጉድለት በደንብ ነው ያየሁበት ።እድሜ ይስጥህ ከቤቱ አያውጣህ።
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ። የብርሀን አናት ፀጋዉን ታብዛልህ ።
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 Жыл бұрын
Tsagaawun yaabzaalih wandmaachin
@tirhasweldu3321
@tirhasweldu3321 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏻 Amen 🙏🏻 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤💯 wendime Egzabeher Amlak Abona xegu ybzahalka.
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው።በቤቱ እንደ ጅማሬህ ያፅናህ።ቃለህይወት ያሰማልን
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-oq5ux3tr7d
@user-oq5ux3tr7d Жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትንያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@abiyotasfaw8764
@abiyotasfaw8764 Жыл бұрын
Nice to hear the words of God,may God bless you keep going with good work
@mulunesh8770
@mulunesh8770 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@babasol3673
@babasol3673 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workyene8908
@workyene8908 9 ай бұрын
ያከበርካት ቅድስት ማርያም ታክብርህ ብዕርህ ይባረክ ተባረክ ወንድሜ
@HaymiTiruya
@HaymiTiruya Ай бұрын
Kale hiwote yasemalin
@MuluLebu
@MuluLebu 9 ай бұрын
Yene wuud wandim madaniyalem bebetu yatsnak
@yemataworktamene9002
@yemataworktamene9002 2 ай бұрын
ተባረክ የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ
@assefahailu8851
@assefahailu8851 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
🤲🥰❤️🙏🌹
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልን
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 ай бұрын
አወ ወንደሜ ✝️ ደንቅነው አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን አመላኬ ✝️ ተመስገን ✝️ ተመስገን ነውድሜ ሁሌም አመላኬ ✝️⛪️⛪️⛪️✝️ ተመስገን ጌታይ ተመስገን ✝️ ሁሌም አመላኬ ✝️ ተመስገን ጌታይ ደንቅነው ይገርማን በጠም ዋው ✅ 🙏🌹🌹🌹🙏 ⛪️1✝️2✝️3✝️⛪️✅🙏🇪🇹🇪🇹🦜🇪🇹🇪🇹🦜🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎤🙏⛪️✝️🙏✝️✅
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 Жыл бұрын
tsgwen abezto yesthe Emberhan tetebke
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
Wow wow
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
እናቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ በርታ
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 3 ай бұрын
ምን አይነት ገጣሚ ነህ ቃል የማይገልፅህ
@bizachame7475
@bizachame7475 Жыл бұрын
betam gobez lije nw egeziabiher yibarekeh
@yibeltalashebir7814
@yibeltalashebir7814 Жыл бұрын
fetari kemekera yitebikih
@user-ct4pi6jq9o
@user-ct4pi6jq9o 11 ай бұрын
እድሜህን የብዛዉ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
ሠው ሠው ሠው ክቡር ነው ክበርልኝ ወንድሜ ቅድስት ሥላሴ ፀጋ ውን ያብዛልህ😢❤❤❤
@fantayebekele672
@fantayebekele672 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ይስማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ልጄ
@user-qw3cg8zj8q
@user-qw3cg8zj8q 11 ай бұрын
ዘይትደመም //ዘይትገረም ሰናይ ሰናይ ሰናይ❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 11 ай бұрын
I can't stop crying😢 ....ተባረክልን ወንድሜ።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
❤🙏
@user-ib8pt2kv4j
@user-ib8pt2kv4j 7 ай бұрын
‹‹ማርያም እኮ ሞተች ›› ወንድሜ ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ
የገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ምርጥ ግጥሞች @mamshagetsoch
17:41
ማምሻ ገፆች | mamsha getsoch
Рет қаралды 85 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 121 М.
"እራሴን ላጠፋ"....ወሰንኩ    ....       መ/ር ምትኩ እና ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
59:16
ፍቅር ሳበው.........ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
13:48
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН