#EBC

  Рет қаралды 272,933

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 845
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ውስጤ ናት እስቲ እደኔ የሚወዳት ካለ በላይክ ሞራል እንስጣት
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍 ውሥጤናት
@user-pr6it4lf8e
@user-pr6it4lf8e 5 жыл бұрын
ውድድድድድ ድድድ
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 5 жыл бұрын
እኔ ውስጤናት
@betyzitalulu8663
@betyzitalulu8663 5 жыл бұрын
Barava
@user-vm5nh7kj5b
@user-vm5nh7kj5b 5 жыл бұрын
ውስጤናት
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ማነዉ ይችን ጋዜጠኛ የሚወድ በሰሞንአድስ ስም ላይክ ግጩኝ ፒሊስ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
100%
@selamselam9719
@selamselam9719 5 жыл бұрын
En betam newu yemwedat
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
በጣምደስትላለችተመችታኞለችእኔም
@genetgetachew2272
@genetgetachew2272 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት እኔ ጎበዝ ጠንካራ ሰራተኛ
@user-sg3ps1bb6b
@user-sg3ps1bb6b 5 жыл бұрын
ቀላል ወዳታለሁ እደ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
እልልልል እንኳን ደህና መጣሺ ሥወድሺኮ ልክ የለውም😍😍😍😍😍 ይችን ማር ጋዜጠኛ የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍👍👍 አማራ ፍቅር
@halimaali9830
@halimaali9830 5 жыл бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ ደስይበልሽ
@hskhsud3289
@hskhsud3289 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀይ
@user-bl9de8vb8g
@user-bl9de8vb8g 5 жыл бұрын
ይችን ጋዜጠኛ እደኔ እሚወድ በላይክ ግለፁልኝ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 5 жыл бұрын
አማራነት ፍቅር 💚💛❤ አማራ ነን ያላችሁ የት ናችሁ ጋዜጠኘዋ ውስጤ ነች
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
አማራዬ😍😍😍
@godislove4506
@godislove4506 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@kassaamenfire3978
@kassaamenfire3978 5 жыл бұрын
እኔ ግርምየሚመኝ ዘንድሮም አምናም ታችአምናም ዘር ቆጠራ የምቆቆጥሩ ሰዎች ልብ ይስጣችሁ ጋዜጠኛዋ አደንቅሻለሁ እንዳንቺ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Yegatar Baloch allah merkawchiwal Yegawda sira ayseru
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
ነፍጠኘዋ አማራ me
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 5 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ታምራላችሁ ይሄ ፖለቲካ አፍዝዞኝ ነበር አስለቀቃችሁኝ እስኪ እስኪ ይህን ባህል የምትወዱ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
_በጣም ነው ደስ እሚሉት እናትዮዋ ዋው ፈገግታዋ የኔ ቂንጆ_
@abisyniatube3150
@abisyniatube3150 5 жыл бұрын
እንደኔ ፌስቡክ መዝጋት ነዋ ዩቱይብም ፖለቲካ አለ መስማት ይኽው ድፍን ሶስት ወር
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
@@abisyniatube3150 እኔም
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
እህቶች ወንድሞቼ ኑ እንመልከት በጋራ #ውሎ የተሰኘው ፕሮግራም እዛ ከአጎጉል ድራማ ጋር ጊዜ ከማጥፋት ይቺ ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አስካል ናት ስወዳት ተደብቆ የነበረውን ምርጡን የኢትዮጵያ ባህልና ቋንቋ እደዚህ እህትም ልጅም እየሆነች ከነስነምግባራቸው የምታቀርብልን ውድ ኢትዮጵያዊ ነች ደስ ሲሉ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 5 жыл бұрын
Tkkkl
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ማን እደገበሬ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 5 жыл бұрын
@@user-dj5bc1yi3b betam
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-mp2jl6yq9m
@user-mp2jl6yq9m 5 жыл бұрын
እውነት ደስ የሚል ባህል ነው እስኪ ንገሩኝ ሀዊ የት ነው ወዴት ነው? ባየው በእውነት ደስ ይለኛል ጋዜ ጠኛዋ እራሱ ፍቅር ነች ከምር በፈጣሪ
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ወይኔ ክብራቸው ልጅቱ ተነስታ ያባቷን ጉልበት ስትስም ደስ ይላል። አራዳ ነን ባዮች ለሀብታም ነው የሚያጎነብሱት
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
አሥኩ ተሥማምተሽኞል የምወደው ኑሮ ሥጋውም ወተቱም እዛው በዛው የምወደው ፣ኑሮ
@user-rb7ss4jo5o
@user-rb7ss4jo5o 5 жыл бұрын
ለምነው እጀራውን እዳነባበሮ እሚደርቡት
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 жыл бұрын
@@user-rb7ss4jo5o አነበበሮ እደዚህ ነው ሚሠረው አገው ምድር እንጂ እንደ ከተማ በወፍራም ሊጥ አደለም ሚገጋረው
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 5 жыл бұрын
ጣፋጭ እኮ ነሽ አቤት የባላገር ደግነት እንዴት ደስ ይላል ባላገሮች ክፍ አይንካቹ እናንተ ካሌላችው እኛ አንኖርም እና
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 5 жыл бұрын
በእውነት ይሄን ህዝብ በክፉ የሚያይ አይኑ ይጥፋ ....አማራነት ክቡር ማንነት ...
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 5 жыл бұрын
አሜን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 4 жыл бұрын
Wow ameen ameen
@beteagew6391
@beteagew6391 4 жыл бұрын
አገው
@user-uk1fm1zd4i
@user-uk1fm1zd4i 5 жыл бұрын
በየ ሄደችብት እናቶች በጣም ደስ ይላሉ ኡፍ አላህ ሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
የኔ አማራዎች ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍ፍቅር የሆናችሁ ህዝቦች 😘 ከናንት መወለድ መታደል ነው መችም 😘😘😘ጋዜተኛዋ ግን ምትገርም ናት ክብር ይግባታል 👏👏👏 #1ኛ አማራነት ክቡር ማንነት ! ልጆቹ በክብር በስነ ምግባር አንፀው ምያሳድጉ የ አገር ዋልታዎች 😘😘😘
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍 አማራዬ የሠው ዘር መገኛ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
dina li exactly yena konjo
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላማችን በያለንበት ይብዛልን ...
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 5 жыл бұрын
አስካል ስወድሺ ከልቤ
@abisyniatube3150
@abisyniatube3150 5 жыл бұрын
ዝቃጭ አማራም ሆንሽ ትግሬ ከአፈር መሰራትሽን አትርሺ
@user-bw2fx9ls7j
@user-bw2fx9ls7j 5 жыл бұрын
ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ጋዜጠኛዋ ወይ የኔ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ
@roza-qh5od
@roza-qh5od 5 жыл бұрын
ውይ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ሀገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ መልካም ጉዞ በሉኝ ማርችዬ
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
መልካም ጉዛ ጌታ እችጋ ይሁን እደሄድሽ ካላገባሽ አግቢ ውለጅ አብይን ሰላም በይልኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
@@user-hi1kc7os4n በሰላም።ግቢ።እናት።አገሬ።ሳሚልኝ
@user-ml2dv5mg4h
@user-ml2dv5mg4h 5 жыл бұрын
ስደተኛዋ roza የወሎ ሽቅርቅር መልካም ጉዞ ሆደ እኛንም በሠላም ሀገር ለመግባት ያብቃን ቤተሠቦችሽን ሠላም ያገናኝሽ ሀያቲ
@abiraresa263
@abiraresa263 5 жыл бұрын
ስደተኛዋ roza የወሎ ሽቅርቅር melkem guzo
@roza-qh5od
@roza-qh5od 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ውዶች አመሰግናለሁ በጣም እወዳችኋለሁ ለእናንተም መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ በሰላም ኑልን
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
እንግዳ ለማስተናገድ ክብር ለመስጠት ያአማራ ህዝብ ማን ብሎት ♥♥ ዋውውው ብያለው ጋዜጠኛው በጣም ነው እምወድሽ።
@rimbintbaba5781
@rimbintbaba5781 5 жыл бұрын
ውይ ይህስ ስራቸው አልገባኝም እስኪ ወደ ወሎ ወልዲያ አካባቢ ጎራ በይ እንጀራ አገጋገራቸው ወጡ ሁለነገሩ ብቻ ውሎ አዳሩ😍
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ተመሳስላ ምትኖር በርቼ ጎበዝ የሁሉንም ባህል አሳይን የገጠር ሰዉ ዘረኞች አይደሉ ሠዉ በመሆን ብቻ የሚያምኑ ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር
@lloveyouMam
@lloveyouMam 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ፌስቡክ ዘረኛ ማየት ሊያሣብደኝ ነበር ዘና አደረገኝ በእውነት ገጠር መታደል እኮ ነው የዋህ ህዝብ የዘረኝነት የፀዳ ገጠር ውስጤ ነው ❤❤❤
@shaltoababiya3483
@shaltoababiya3483 5 жыл бұрын
Rdev
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
አዎ ማር እውነት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
በጣም
@user-ch2ud9no3t
@user-ch2ud9no3t 5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ እንጀራው አማረኝ እስቲ በላይክ አጥግቡኝ
@alamnigusi7383
@alamnigusi7383 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@user-wu9hm3fx8q
@user-wu9hm3fx8q 5 жыл бұрын
ማርዋ በሰላም ውለጅ
@halimaali9830
@halimaali9830 5 жыл бұрын
ውይ ሁሉም ላይክ ፈለገ ምንይሻላል። ይች በልጣል እርጉዝ ስለሆሽ ላይክ ላይክ። አላህ በሰላም ይገልግልሽ
@user-ch2ud9no3t
@user-ch2ud9no3t 5 жыл бұрын
@@halimaali9830 አሚን ሃቢንቲ
@user-zj3uy3vt8d
@user-zj3uy3vt8d 5 жыл бұрын
የትነሽ እኔላምጣልሽ ልጁን አደራ ያማረሽን ቢይ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ወላሂ ሲበዛ ሱስ ናት💖💖💕💕💕💕💕💖💖💖💖💕💕
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 жыл бұрын
ፍቅር እኮ ነን ይህ ፓለቲካ ነገሩን ሁሉ ቀያየረው እንጂ::
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 жыл бұрын
bewnet!
@user-el9cv9rb9w
@user-el9cv9rb9w 5 жыл бұрын
حبشيه ምንድም.ነውوافتخر حبشيه وافتخر
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 жыл бұрын
@Himi K አሚን ያረብ
@Mn-yb4sh
@Mn-yb4sh 5 жыл бұрын
Ewnt 100 /100
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Seninor Ethiopiayawe sinimot Ethiopiayawe zeregochin egzyabiher yatifalin
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ደሞ ወደ ወሎዮቹን ባህል ማየት እንፈልጋለን መቸም አትጠገቢም ማርነሺ ማር😘😘😘😘😘
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
ወሎም ሂዳ አልች
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
@@amti6281 ወሎ ራያ
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
@@user-vw9ot7re2z እሱን አለሰታወሰም ከተማውን ወሎ ሂዳ የሰራችውን አየቻልው
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
@@user-vw9ot7re2z ከሚሲ ነው የኒቆጆ
@mayssabarake7582
@mayssabarake7582 5 жыл бұрын
.
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 5 жыл бұрын
የሄ ብሮግራም በጣም ሱስ ሁኖብኛል ። ሀገሬ ህዝብ ትህትናው ደግነቱ ዋውውውው ❤ ። አስካልየ በርች የኔ መልካም ።
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
ይቺ ጋዜጠኛ ምርጥ ናት የኢትጲያን ባህል እየሄደች ታሳየን አለች
@fatimall8235
@fatimall8235 5 жыл бұрын
ወይኔ ሴትዩዋ ፍቅር ናት አይይ ደጉ አማራ
@17bekele
@17bekele 5 жыл бұрын
ውሎ አዳር ትምህርታዊ የሆነ የተለያዩ የሃገራችንን ባህሎች የሚያስተዋውቀን ድንቅ ፕሮግራም ነው :: እህቴ አስካለ በርቺ በጣም ጉበዝ!
@user-tf8sq6mv4x
@user-tf8sq6mv4x 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ሻሚታ በንጥር ቅቤ እና አዋዜ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@user-rb7ss4jo5o
@user-rb7ss4jo5o 5 жыл бұрын
ግን ለምድነው እሚደርቡት
@user-rb7ss4jo5o
@user-rb7ss4jo5o 5 жыл бұрын
እዳነባበሮ እጀራውን
@user-tf8sq6mv4x
@user-tf8sq6mv4x 5 жыл бұрын
ማኛው እፍፍፍ በጣም ስለሚጥም ነዋ
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
እኔም
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
@@user-tf8sq6mv4x አዎ በጣም
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 5 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋ ውስጤ ናት
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 5 жыл бұрын
ዘር ዘር የሚሉትን አላህ ያንሳልን ባህላችን ደስ ሲል
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 5 жыл бұрын
Betam
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
Amen
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 5 жыл бұрын
አሜን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
አሜን
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 жыл бұрын
አሜን በጣም እኔ ባህላችን በጣም ነው የምወደው አርበኛ እና እንግሊዘኛ ማውራት ለራሱ አልወድም ልብሴም እርጃጅም ቀሚስ ነው
@ayshaimam8273
@ayshaimam8273 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እንጀራ መጋገርም ለመደች ደስ ሰትል አገር አትመርጥ ሠዉ አትመርጥ አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ሁሉ
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 5 жыл бұрын
የኔ እናት እንድህ ለፍቶ የሚሰራ ጋዜጠኛ አለ ስታምሪ እውነት ሽልማት ይገባሻል
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 5 жыл бұрын
ስታምሩ ይችን ጋዜጠኛስወዳት ወሎ የፍቅር ሀገር ነው
@user-tv4ss1hg6e
@user-tv4ss1hg6e 5 жыл бұрын
በየቀኑ ቢለቀቅ የማይሰለች ፕሮግራም ውሎ አዳር
@badarvenom2809
@badarvenom2809 5 жыл бұрын
ሠፌዲ፡ቢኖር፡ይመርጣል
@user-cr6hq2iq8i
@user-cr6hq2iq8i 5 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ ጋዜጤኛዋ ዉስጤ ናት ስትዩዋም ደህና ናት ግን ምነዉ የእንጀራ ማዉጫ ሴፌድ የላትም እንደት እያወጣችዉ ነዉ
@mssalma8553
@mssalma8553 5 жыл бұрын
የኔምርጥ የኢትዮጵያ ወይዘሮ ድንቅ ጋዜጠኛነሽ እስቲ ወደ ወሎ ቦረናንም አሳይን
@midenamohamed2609
@midenamohamed2609 5 жыл бұрын
የኔም ምኞቴ ነዉ
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
ወይኔ ሥወድሽኮ ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት አችነሽ ደሞ ወደወሎ ወልደያ ሂጂ እናባህላችነን አሳይልን
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ባህል ወግ ያላት ያላት ታላቅ ምርጥ ሃገር ናት ደስ የምል ቤተሰብብ እፍፍድድ ሳምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጋዜጥኛ ♥♥
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 5 жыл бұрын
የሀገራችን ፍቅርና ፈገግታ እንዴት ደስ ይላል የሀገሬ ፍቅር ከቤተሰብ ጋር መብላት መደሰት እንዴት ናፈቀኝ እስኪ እደኔ የመዳም ጭህት የመረራችሁ ላይክ ግጩኝ ልታሳብደኝ ነው
@rakdig7579
@rakdig7579 5 жыл бұрын
Űm Māśťi Hàbèśhàwìť እህት አለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እፍፍፍፍ የመዳም ነገር ተይ ፍቅር ነት ሀገራችን
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 5 жыл бұрын
በጣም ውዴ ከሀገር መውጣት ስንቱን ያሳየናል አንቺም አይዞሽ
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
እኔም 2012አገሬ እገባለሁ በቃ ስደት እረ ወደዛ ስደት
@wedatube8294
@wedatube8294 5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝ አለኝ አገር አዋዜ የተቀባ አነባበሮ ወይም ኣብዚ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አስክዬ ምርት ሰው ነሽ እግዜብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ !!!!!!
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 жыл бұрын
ይህን አንድነታችንን በጥብጦ ሄደ መለስ አላህ ፍቅራችንን አንድነታችንን ይመልስልን ኑሮ ገጠር ቀረ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
አይ የማራዬ አተ የዋሁና ደጉ እሩሩህ ሆደ ሠፊው ህዝብ💟💟💟💟😘😘
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
ስጠብቅሽ ነበር አነባበሮ ናፈቀኝ ገጠር ደስስስስ ሲል እናመሰግናለን ሰላም ሁኑልኝ
@rabiasied1299
@rabiasied1299 5 жыл бұрын
አነባበሮ ነውዴ ታዳ ከላይ የተደረገው እንጀራ ወደታች ሲደፋ ነው እማውቀው
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 5 жыл бұрын
@@rabiasied1299 ልክነሽ ማር እኔ አገርም አድ እጀራ ባይኑ ተደፍቶ ከዛ ሊጥ ይሰፋል ከዛ ከሊጡ በላይ ሌላ እጀራ ተደርጎ ከሁለቱም በኩል አይን ሆኖ ይበስላል አድስ አበባ ደሞ ከዚህ ጋአ አድ ነው ስሙግን አድ መስለኝ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
እስክይ እንድ ነግር ላስችግራች የሃግሬ ልጆች ስሞትላች ስውዳቹ በዚች ማር የሆነች ጋዜጠኛ ስም ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ እድራቹ እስከዛው ቻው መልካም ምሽት
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት
@MdMd-gx7kg
@MdMd-gx7kg 5 жыл бұрын
መሰረት ሙሉ ደግሞ ለሰላምታ ልትለምኝ ነው እንደ እህቴ ማሬዋ እንደት ነሽልኝ
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 5 жыл бұрын
hi. yenea selameta tnafaki endate nshe mar 😄
@user-yc6jk9ct5d
@user-yc6jk9ct5d 5 жыл бұрын
ክክክ እሺ ሰላም ነው
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
እንደ ጋዜጠኛዋ እኮ ሰውናት ለምን በሷ ትለምኛለሽ በእሷ የሚያምን ሰው የለም ትወደዳለች እንጅ
@dhfiremareyam831
@dhfiremareyam831 5 жыл бұрын
እማወራዋ ስታምር ፅድትያሉናቸው
@metadelg
@metadelg 5 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በአልን እና ብሄርን ሙያን የሚያስተዋውቅ ከዘመኑ ሰለጠንን ከሚሉ ፕሮግራሞች የተሻለ እናመሰግናለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሰታምሩ 😍😍❤❤ ሰነሰረአታቸው የማረካል ❤ ገጠረ የገደለኝ 😍❤የገጠረ ልጅ በመሆኔ ደሰተኛ ነኝ😂
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 жыл бұрын
ገጠር ይግደለኝ ማለት ጀመራቺሁ ክክ ዱሮ የተማረ ይግደለኚ እያላቺሁ ትፀልዩ ነበር አሁን ይኼዉ የተማረ እየገደላቺሁ ነዉ ፀሎታቺሁ ደርሧል አለ አንዱ
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 жыл бұрын
I love Ethiopia ይቺን ጋዜጠኛስወዳት ኑሪልን እህታችን እንወድሻለን
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚለኝ የተለያዬ ባህላት የገጠር ስዎች ውስጤ ናቸው ደጎች እንዴት ማዬት እንደምወድ ትክክለኛ የተፈጥሮ ነገሮች ማዬት እንዴት እንደሚያስደስት ለጋዜጠኛዋ ሳላመስግንሽ አላልፍም በርቺ
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 5 жыл бұрын
ደስ የምትለኝ ነገር ቢኖር በሁሉም ሀገር ባንዴ መልመድ ትችለበታለች ዎው እኔ እንደሚመስለኝ የገጠር ልጅ ሳቶን አትቀርም ግን ውድድድ ነው ማረጋት 😍
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ይች ጋዜጠኛ አደኛ ናት በእዉነት ለኛ ነዉ በሀላችንን የምታሥተምረን እኛ የምእራባዊ ናፋቂ የዛሬ ትዉልድ ግን ኢትዮጵያ ብዙ ባህል አላት በእዉነት
@user-hn6lx2kn4j
@user-hn6lx2kn4j 5 жыл бұрын
ለሠው ያላቸው ችክብር በጣም ደሥ ይላል
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
አነባበሮው በጣም ያስጎመጃል:: ዋዉ አዊዎች በጣም ደስ ይላሉ::
@meazaaschalew4565
@meazaaschalew4565 5 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ አስካለ ተስፋዬና የእናት ፋንታ ውቤ ድምፃቸውን ስሰማ ነው ያደኩት በጣም ነው የምወዳቸውን እድሜ ይስጣቸው
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛዋ ቤተሠብ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@naimanaimabiss571
@naimanaimabiss571 5 жыл бұрын
አነባበሮው እኛም ሀገር ወርባቦ አለ ግን አማርኛ ይህንን ፍቅር የሆነ ህዝብ አላህ ይጠብቃል አንችንም ጋዜጠኛ ጥሩ ትምህርት የሚሆን ነው እነበርች አላህ ይጠብቅሽ።
@user-cv7ts6ek6e
@user-cv7ts6ek6e 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ማምየን መስልሽይ አማራ ሁሉ ሙሉ ነው ይህ የዋህ ህዝብ ክፍ አይንካብን
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ውይ የናቶቻችን ድካም እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈል የኢትዮጵያ እናቶች
@lukej2891
@lukej2891 5 жыл бұрын
ምስኪን ህዝብ እንግዳ ተቀባይ አገው "አዊ" ፍቅር ናቹ። አስካለ ተስፋዬ ፕሮግራምሽ ማለፊያ ነው በርቺ እህታችን
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
እግሯን ስታጥብ አባቴን አስታውሰችኝ ኡፍፍፍፍ አላህ በሰላም ያገናኝን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
ውይይ የእኔ ድቡሽቡሽ እግዚአብሔር እድሜእና ጤና ይስጥሽ እንደት ሱስ እንደሆንሽብኝ አጠይቂኝ በስራሽ ራሱ እንደ ከተማ ሰው አትደክሚም አንበሳ ነሽ በርች
@hayatababi9676
@hayatababi9676 5 жыл бұрын
ደሰ ትላልችሁ ማሻአላህ ጋዜጠኛዋ አድናቅሸ ነኝ ምርጥ የቤቱም ባልትቤት ጠሮ ሴትናት ባልመያ እንግዳት ትቅባይንቱ ደሰይላል ባህላችን
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 4 жыл бұрын
እጅግ አኩሪ ባህል አስካልየ ስራሽ ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ይባርክሽ ስትዮዋ በጣም ምታምርና ደስ ምትል ንቁ ትጉ ናት በጣም ወደድኳት ቆንጆ ቤተሠብ እግዛብሔር ይባርክ አሜን
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
አማራ ነኝ ነገርግን እንደዚህ የሚነባበረው የጤፍ አነባበሮ ነው እንጅ ደግሞ በአይኑ ነው የሚደፋው ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል ሌሎቹም ከተሜዎች ገጠሩን ቢያዩት ደስ ይላል 👍 💚💛❤ 👍
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 5 жыл бұрын
ዉይ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ፍቅር የሆነ ህዝብ
@elroitube27
@elroitube27 5 жыл бұрын
😃😃😃😃 *ደስ የሚል ዝግጅት እና ባህል ነበር እናመሰግናለን አስካለ*
@abufahadalshamsisaeed5204
@abufahadalshamsisaeed5204 5 жыл бұрын
እናት እድሜና ጤና ይሥጣቺሁ ክርሥቲያን ሙሥሊሞቺ ያረብ
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እኮ ባህላችን ውብ ነው
@tube6446
@tube6446 2 жыл бұрын
ወይኔ ሴትዮዋ መዳም ብትሆን በደንብ ስራ ታስተምራለች አይዞሺ እያለች በጣም መልካም ሰው ነኝ ለጋዜጠኛዋ ማለቴ ለፕሮግራሙ አዘጋጂ ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ሴት ነች 😍😍😍😍😍😍😍
@najatibrahim4078
@najatibrahim4078 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ የምል ነው አድናቂያችሁ ነኝ ይመቻቸሁ
@lovenature4241
@lovenature4241 5 жыл бұрын
Very lovely and gifted journalist with respect to the ladies!! kudos to you and God bless them all. so proud of the hard worker of Ethiopian women especially in the country side.
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 5 жыл бұрын
እውነት ነው የአርሶ አደር ቤት አይጎልም ።ክብር ምስጋና ይገባው ለገበሬ
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 5 жыл бұрын
በየቀኑ ቢለቀቅ የማይሰለች ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ለብዙ ጊዜ ትኩረት ያልተሰጣላቸው ባህሎቻችንን እያስተዋወቃቹን ነው እናመሰግናለን የጉራጌ ባህልም አሳዩን ቢቻል ሁሉንም ብሄር ና ቤሄረሰቦች ቢሆን ደስ ይለናል የገጠር ሰዎች እኮ ቅን ናቸው
@bereketyigezu382
@bereketyigezu382 5 жыл бұрын
አስኩ አድናቂሽ ነኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ባህሉን ትቶ ላፈነገጠው ትውልድ ቱባ ባህሉን እና ኢትዮጵያዊነትን እያስተማርሽ ስለሆነ ልትሸለሚ ይገባል፡፡
@Gd-nq8gg
@Gd-nq8gg 5 жыл бұрын
ልዩ ስታስደስች ስወድሽ ሰላምሽይብዛ ሁሉም እዳች እውቀት ይጨምረላቸው
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 5 жыл бұрын
አስካለ የፍቅር ሰው አላህ ይጨምርልሽ ሲያምርብሽ ሁሉ ነገር
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 5 жыл бұрын
ተወዳጅዋ አስኪ ተባረኪ
@benyamtesema2888
@benyamtesema2888 5 жыл бұрын
Amazing, program very beautiful people, agew tanks for the journalist & her crew who works so hard to make it happen
@ferhiywetwanaw5
@ferhiywetwanaw5 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስካልዬ😘😘
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 жыл бұрын
ኢትዪጽያዎችኮ ፍቅር ነን እንግዳ ተቀባይ ነን በጣም ነው የምወደው ይህን ፕሮግራም እዳታቋርጡት
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
አላህ ለኔ በጣም ብዙ ውለታዎችን ውሎልኛል በወሎም ሂጂ ስወድሽ
@adanechwondafrash6162
@adanechwondafrash6162 5 жыл бұрын
etnh.
@fhuhfjigfhjigguihfui25
@fhuhfjigfhjigguihfui25 5 жыл бұрын
@@adanechwondafrash6162 bbddkpkjs
@eyuj3662
@eyuj3662 5 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ጀግና በጉጉት ስጠብቅሽ ን0በር መጣሽልኝ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ውድድድ ነው ማደርግሽ ደግሞ ወደ ወሎ እንደምትሄጅ እርግጠኛ ነኝ በተርፈ በርችልኝ ማር
@user-ws4rl2si4m
@user-ws4rl2si4m 5 жыл бұрын
አቤት ወሎ ገራገሩ እግርኩዋ አጥቦ ሚሳድር ቅንነት ።ቅን ጋዜጠኝ ቅንነትሸ ደስ ይላል።
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 жыл бұрын
What a wonderful journalist! Yezemenachin mirt shoe. Showing the beautiful Ethiopian culture! Wow! Thank you for showing us. Omg
@haleemahusain5640
@haleemahusain5640 2 жыл бұрын
ወላሂ ደከምሽጅ አች አግዘሻቸዋል ደህና በርች የኔአደኛ ሀገር ወዳድ ምርጥ ሠው
@user-hs2mi7sy8h
@user-hs2mi7sy8h 5 жыл бұрын
ሴትዮዋ የእውነት ምርጥ ደግ ሴትዮ ነች ጋዜጠኛዋን ስወዳት በርቱልን ወገኖቸ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስውድሽ እናቴ ትሙት በጣም ነው እምውድሽ ብቃ ከዘመኑ ጋዜጠኛ እና ሴቶች ለየት ያልሽ ነሽ
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ml4sf4si3q
@user-ml4sf4si3q 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትሁት ጋዘጠኛ ነሽ እማየ መጨረሻ ላይ እጀራ አነባብራ የምሰጠኘን አስታወሳችሁኝ ያምራል ባህላችን
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 жыл бұрын
ወይኔ የኛን ቤት መሰለኝ ማርያምን አስተዳደጌን አስታወሰችኝ አስካልየ ውድድድድ ነው ማደርግሽ እናቴን ነው ምትመስይኝ የኔ ውብ
@blooshi99
@blooshi99 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሁሉንም በሀል ማየቱ አሪፍ ነው እናመስግናለን
@meryk2402
@meryk2402 5 жыл бұрын
በጣም ደሲ ይላል EBS thank you
@habeshawit5880
@habeshawit5880 5 жыл бұрын
አገው እንደዚህ ያማረ ሀገር ነው ማለት ያላቸው ደስ ሲል አረጓዴ ነው ደሞ ዴግ ናቸው ሁሉም ኢትዮጲያዊ ዴግ ናቸው ።
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
ካሜራ ማኑን በጣም ነው የማደንቀው ተባረኩ የኔ ውቦች ስወዳችሁ ትክክለኛ ኢትጰያ ውይ ይሄ ነው
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ይች ጋዜጠኛ ስወዳት የኔ እናት የሁሉንም ባህል ለመስራት ትጥራለች አትቀባርርም
@user-zw6qn7bj5p
@user-zw6qn7bj5p 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጋዜጠኛዋ ተባረኪ ይህ በየ ከተማውና በየ ማህበራዊ ድረገፁ ለሚባቃ ሰው ት/ት ነው ይህ ነው #ኢትዬፂውይነት!
@user-fo8by6je9k
@user-fo8by6je9k 5 жыл бұрын
ይችን ጋዜጠኛ በጣም ነው እማደንቃት 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘አቦ ይመችሽ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 2 жыл бұрын
መሻአ አላህ የዋህሁ የገጠር ህዝብ ደግነታችሁ የዋህነታችሁ ጥንካሬአችሁ የሚገርም ነው ደጉ ባላገሩ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ኑርልን
@foziyahasne4826
@foziyahasne4826 5 жыл бұрын
LOVE YOU Ethiopa 🇪🇹💓
@user-nx4vi8qt3j
@user-nx4vi8qt3j 4 жыл бұрын
አስክየ ስወድሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 5 жыл бұрын
ግን ለምን ሰፌድ አትጠቀምም ሳትጎዳ መስራት ትችል ነበር
@Tube-zm3kh
@Tube-zm3kh 5 жыл бұрын
ባህልነው ማማዬ እኔም አንድጊዜ አባቴ ሀገር ሄጄ እጀራ አሰፋውእና ሰፋድስል በጅሽ አውጪአሉኝ በጣም ነውየገረመኝ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ቦታው ሢያምር ሠው ቦታው ምርጥ
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ በጣም
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН