በዓመት 10 ቅንጡ መኪና አመርታለሁ -እግር ጥሎን

  Рет қаралды 31,960

EBC Entertainment

EBC Entertainment

20 күн бұрын

በሁለት ዓመት ውስጥ በኢትዮጵያዊው ስራ ፈጣሪ ወጣት የተሰራችው ቅንጡ መኪና በፌሽታ እግር ጥሎን ተቃኝቷል #Etventertainment #Etv #feshta #Lamborghini #car #creative #artists #comedy #sport #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 237
@messaybekele5243
@messaybekele5243 16 күн бұрын
በዚህ መኪና ላይ 80% የባለቤትና የሀሳብ አመንጪ እኔ ነኝ ያለ ሰው አለ ግልፁን አውጡ
@fatiya401
@fatiya401 15 күн бұрын
leba wula
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 15 күн бұрын
በትክክል ሌቦች እ
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz 14 күн бұрын
aw husha
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 14 күн бұрын
የተመነተፈ ፈጠራነው የሰውንአምሮልፋት ይቅርብህ ሌብነት ክፉ በሽታነው ይቅርብህ
@AlamudinkemalKemal
@AlamudinkemalKemal 14 күн бұрын
Unatu tanageri😢😢
@yasinsule7295
@yasinsule7295 16 күн бұрын
የተሰረቀ የፈጠራ ስራ ነው ይህን መኪና Body ስራ በሙሉ የሰራ ሰው እያለ እኔ ነኝ ብሎ መቅረብ ሚዲያ ላይ ህዝብን መናቅ ብቻ ሳይሆን መሀይብነትን ነው ሚያሳየው። ማፈሪ ሁላ ሙያሳዝነው ትልቅ ሚዲያ ሳያጣራ የሌባን ስራ ሚዲያ ላይ ማውጣቱ ነው ሚያሳዝነው።
@MesataKefe
@MesataKefe 14 күн бұрын
@@yasinsule7295 የምትሉት እውነት ከሆነ ያሳዝናል ለምን ሚዲያ ላይ አይወጣም
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 14 күн бұрын
አንተ ፈርከውም ዲዛይን አደረከው ለመስራት ደሞ ቀድመውክ እነሱ ሰሩ
@abelsherifo7859
@abelsherifo7859 13 күн бұрын
Liba now yeh
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 12 күн бұрын
ሀሳቡን ይህ ሰው አመጣው ቦዲውን በፋይበር ግላስ እንዲሰራ ፈለገ የፋይበር ግላስ ባለሞያ ጋ ሄደ ባለሞያው ሰራለት ።እና ምኑ ጋ የዚህ ሰው ጥፋቱ ? እኔም ሄጄ ቦዲ ስራልኝ ብለው ይሰራል እና የእኔ ነው ሀብቱ ሊል ነው ? መስራቱ ጥሩ ነው የድካሙን ዋጋ መጠየቅ እንጂ ባለቤቱ እኔ ነኝ ማለት አይችልም ሀሳቡም እንኳን የሱ ኣይደለም ይህ ሰው ቦዲውን በፋይበር ግላስ መስራት እስከፈለገ ድረስ ሌላ ሰውም ሊሰራ ይችላል ።
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 15 күн бұрын
የዚህ መኪና የፈጠራ ባለሙያ ሌላ ግለሰብ ነው ፤ እባካችሁ የሰው እንባ መጥፎ ነው።
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 13 күн бұрын
Life is not fair
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 13 күн бұрын
የዚህን መኪና አጠቃላይ body mold'un ከfiber glass የሰራውና በፈጠራ ስራው ላይ 80% የሚሆነውን የከወነው ባለሙያ ሌላ እንደሆነ እያየን ስለሆነ እባክህ ዝም ብለህ በሰው ስራ አትጨማለቅ።
@kidistgirma919
@kidistgirma919 16 күн бұрын
እረ ሁሁሁሁሁሁ የመንግሥት ያለ የመንግሥት ያለ ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ አይደብርም ?
@GechNegash
@GechNegash 16 күн бұрын
አነ ሌቦ የሰው ፈጠራ የኛ ነው ትላላቹህ ድሮም ሀኪም ግደለው ሚባለው ሰውዮ ድሮም ቀልዱ እርግጫ እርግጫ ነው ሚለው
@sikosilo815
@sikosilo815 16 күн бұрын
አንተ ካህድ የሰራው ሌላ ሰው ነው ክደህው ነው ልጁን አነጋገርህ እራሱ ይለያል እንዳልሰራህው አጭበርባሪ
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 12 күн бұрын
የቀለም ስራ የኤሌክትሪክ ስራ የመካኒክ ስራዎች የራሳቸው ባለሞያ እንዳለው ሁሉ የቦዲ ስራም የራሱ ባለሞያ አለው ።የቦዲ ስራው በፋይበር ግላስ እንዲሰራለት ፈለገ ሄዶ አናገረው ሰራ አልተከፈለው ከሆነ መጠየቅ ነው ያለበት እንጂ የኔ ፈጠራ ነው ማለት አይችልም ። ዩቲዩብ ላይ ሰርች አድርጉ ሰዎች ቦዲን በፋይበር ሲሰሩ ትታያላችሁ እና ፈጠራ አይደለም
@tiwstamedia
@tiwstamedia 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ የማያልፍላት እንደዚህ አይነቱ ካህዲ ስላለ ነው
@የርዳኖስመንገሻ
@የርዳኖስመንገሻ 13 күн бұрын
የኔ ሞያ ነዉ ብለህ መዋሸቱ በቅቶ እንደ ባለሞያ ሁነህ ኣገላለፅ ራሱ ኣልቻልክበትም እትዮጰያ እንደናንተ ከዳተኛ ሰዉ እያለ እንደት ነው ምታድገዉ ልፍስፍሶች
@user-km7bd3bx6y
@user-km7bd3bx6y 13 күн бұрын
ባለፈጠራው ሀቁን መልሱለት
@user-km7bd3bx6y
@user-km7bd3bx6y 13 күн бұрын
ፍትህ ለባለዲዛይነሩ ስለዚህ ፍትህ ፍትህ
@user-qk8cf3pb2h
@user-qk8cf3pb2h 16 күн бұрын
የተሰረቀ አሰራረ ነው ንብረቱን ለባለቤቱ መልሱ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 15 күн бұрын
በትክክል
@user-qk8cf3pb2h
@user-qk8cf3pb2h 16 күн бұрын
የለፋው ሌላ አይ ሀገሬ የሚመሰገነው ያልሰራው
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 15 күн бұрын
አይገርምም
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 15 күн бұрын
በጣም ባለጌ ነክ ያልሰራከውን እኔ ነኝ ማለት ሌባ
@user-wm3fx8wh3z
@user-wm3fx8wh3z 14 күн бұрын
የተሰረቀ መኪና ነው።
@abduyimer7878
@abduyimer7878 16 күн бұрын
ባለፈጠራውን አቅርቡት
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 16 күн бұрын
ሀብታሙ ይባላል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 13 күн бұрын
ሀብታሙ ኑርየ ይባላል የራሱቻናልም አለው በማስረጃ የሱስራእደሆነ አብራርቷል የቻናሉስም ቢዝነስ ማን ይባላል።
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye 18 күн бұрын
ፈጠራው፣ትልሙ፣ተምኔቱ እና ምኞቱ ከጥረቱ ጋር እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው። ሀበሻ በእዚህ የፈጠራ አሳብ ውስጥ በሁሉም መስክ ከተሰማራ ውጤቱ መቶ እጅ ውጤታማ እንደሚሆን ያሳያል። ግን አንድ ሰው እንዱህ ያለ ስራ እና ፈጠራ ሲሰራ የሚጠቀምበት ቁስ የእራሱ ፈጠራ ስራ እንደሆነ እና የዚህ ቁስ ፈጠራ አሰምብል ቼን ጨምሮ ተባባሪ የቴክኖሎጂ አምራች መጋቢ ኩባኒያ ያስፈልጋል። አንድ የፈጠራ ስራ ከቅዠት ወደ እውን ሲቀየር ብዙ መጋቢ የቁስ አምራች ኩባንያዎች ተሳትፎ ግድ ይላል። ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ የማይቻል ነገር ፈጥሪያለው ለማለት እና በሙሉ አፍ ለመናገር የእነዚህ መጋቢ አሰምብል ቁስ አምራች ኩባንያዎች መኖር ግድ ይላል። ከዚህች ላንቦርጂኒ መኪና ንድፈ አሰብ ጀምሮ ፈጠራው በኢጣልያ ምርት የሆነው የቅንጡ መኪና አምራች ተመርታ በውድ ዋጋ አለም ላይ የምትሸጠው ላንቦርጂኒ ነው። የምርት ቁሳቁሱ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የውጭ ምርትን አሰምብል የማድረግ እንጂ በእራስ መጋቢ አምራች ኩባንያ በሀገር ውስጥ የተመረተ አይደለም። ለምሳሌ ስለመኪና ስናስብ ።ሞተሩ፣ሞተሩ ላይ ያሉት ተናባቢ የሞተር አሟይ ቁሳቁስ ማለትም፣ሲሊንደር፣ካስኬት፣ሲሊንደር ሄድ፣እስፓርክ ፕለግ፣ፊልትሮ፣ኤር ክሊነር፣ዊል፣ጥርስ፣ስፕሪንግ፣ብሎን፣ካም ሻፍት፣ክራንክ ሻፍት፣ሎቢ፣እንቴክ ቫልቭ፣ኤግሶስት ቫልቭ፣ፒስተን፣ፒስተን አንጓ፣እንጀክሽን ፓንፕ፣ሞተሪኖ፣እንዲሁም ሌላውን የሞተር ተያያዥ እና አቃፊ ተዳማሪ የቁስ ምገባ የሆነ የጥርስ ክምችት ያለበት ጊርቦክስ፣ዲፍረንሻል ፣ዋና መዋቅሩ ቻንሲ፣ የሾክ አብዞርቭ እና ሌላው በሀገር መመረት መቻል አለበት። ሌላው የመኪናው አካል የሆነው ቦዲ ላይ በዚህ ፈጠራ ላይ የታየው የሞልድ አጠቃቀም ስልት ከልብ ይበል የሚያሰኝ ነው። የሞልዱ አይነት እና የሚጠይቀው የሂሳብ ቀመር ጠመዝማዛ ከመሆኑ ጋር እጅግ ጥበብ የተሞላበት ስራ ግለሰቡ ሰርቷል። ይህም የመኩና ቦዲን በምንፈልገው ልክ መስራት እንደሚቻል አስተምሯል። ለሚሊተሪ መኪኖች ከጥቃት መከላከያ፣ለሞተር ጤናማ የሆነው የኤር አግኚ ሲስተሙ እውነት ጥሩ እይታን የፈጠረ ነው። ግን ሙሉ በሙሉ አምርቻለው ማለት ተገቡ አይደለም የዚህን ምርት ይህኛውን ምርት ብችል የእኔ ነው ማለት እየተቻለ በድፍን አምርቻለው ማለት ተገቢ አይደለም
@Hkim185
@Hkim185 17 күн бұрын
ወንድሜ ዳዴ ተብሎ ነዉ መሬጥ የሚጀመረዉ ልጁ ዳዴ ጨርሳ ወፌ ቆመች ላይ ደርሳል። አሁን መኪና 100% ከዉጭ ከማምጣት 40% አገር ዉሰጥ መሰራቱ ትልቅ እምርታ አለዉ ባይ ነኝ ። እኔ ፈጠራዉን ሙሉ በሙሉ እደግፈዋለሁኝ ማለቴ አይደለም ግን 40% ሀገር ዉሰጥ ከሰራ ነገ ደግሞ 70% ይሰራል ብዬእገምታለሁኝ መቶም% ይሰራ ብዬም አልጨናነቅም በ70% ገር ዉሰጥ ከሰራ በቂዬ ነዉ እንግዲህ እርሷም 100% ትክክል አሰተያየት አልሰጡም 38% ሰህተት አለቦት። ትላልቅ የመኪና ፋብሪካዎች እራሳቸወ ብቻ አያመርቱን በዓለም ደረጃ እሰፔሻላዜሸን የሚባል ነገር አለ ሰለዚህ የሚፈልጉትን ነገር በጥራት ከሚሰራዉ ሐገር ይገዛሉ ተሰላ ራሱ የራሱን ባትሪ አያመርትም ከቻይና ነዉ በትህዛዝ የሚያሰሩት ፤ ሌላዉ የተሳሳትከዉ ነገር የሞተር መኪና አካላቶች ጠቅሰህ ሁለንም እረሱ ያምርተዉተ ላለህ የቀረ ያፈጀ ቴክኖለጂ ምን ይሰራልናል ባይሆን የኤሌትሪክ ባትሪ ሞተሩን ቢተካዉ የዘረዘርካቸዉን ቁሳቁሰ ጭራሸ አይጠቀምም ነበር የማለት ነዉ ደህና ሰንብት
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 16 күн бұрын
Setastala bazegaber mndnw
@ETWuba
@ETWuba 18 күн бұрын
ያገራችን ባንኮች ሌባን እንጂ ሀሳብ ፈጣሪዎችን መች ያበረታታሉ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ይረዳሀል
@Hkim185
@Hkim185 17 күн бұрын
ማን ይህን መኪና ይገዛል እሰቲ ይህቺን መሸጥ እንደሚችል እና ከዝያ ባንኮቹን እንናገራለን
@kidistgirma919
@kidistgirma919 16 күн бұрын
ይህ ስው የስው ሥራ ይህን ሰረቀ ደፋር ሌባ ነው።
@Abyotable
@Abyotable 15 күн бұрын
"የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት "አለ ያገሬ ሰው: እስቲ ችግር ፈቺ ፈጠራ ላይ አተኩሩ? እዚህ አሜሪካን ሃገር ችግር የሃብት ምንጭ ነው አንድ አንዴ ሀብታሞች ችግር ሲያጡ ችግር ፈጥረው ለችግሩ መፍትሄ ይዘው ብቅ ይላሉ እኛ ሃገር ደግሞ ሀገር ሙሉ ችግር ታቅፈን ቅንጡ መኪና ብለን መንገድ የሌላት ሃገር ላይ ሌላ እንቅፋት እናመርታለን:: ወንድሜ ችግር የሚፈታ ስራ ላይ አተኩር
@binyamsolomon185
@binyamsolomon185 2 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪👏
@debdirelove4458
@debdirelove4458 16 күн бұрын
ውሸታም የለፋበት ልጅ ሲናገር እንኳን እውነት አሱ ጋር እንዳለች ያስታውቃል። ይሄ ሰራው የሚለው ከሬፍት ቫሊ ሀይለኛ ኮራጅና ነበር ማለት ነው። ወፍ
@user-wz4hc4op8v
@user-wz4hc4op8v 14 күн бұрын
እረ ጉድ ሲሰራ አይታይ የሰውን ልፋት በዝህ መልኩ ማቅረብ ምን ይሉት ምቀኝነት ነው
@astair1568
@astair1568 13 күн бұрын
ይህ፣ ሚድያ፣ ሳያጣራ፣ የፈጠራ፣ ስራዉን፣ እኛ፣ ሰራን፣ በማለት፣ በክህደት፣ በማታለ ል፣ የቀረቡትን፣ አምኗቸዉ፣ ማቅረቡ፣ ትክክል፣ አይደለም፣፣ የፈጠረዉን፣ ልጅ፣ ቀርቦ፣ እንዲጠየቅ፣ ይህንን፣ ሚድያ፣ በጥብቅ፣ እንጠይቃለን፣፣ በአንድ፣ side ብቻ፣ ሰምታችሁ፣ መተዉ፣ የለባችሁም፣፣ ከሀዲዎች፣ ከመ ጥፍ፣ ስራቸዉ፣ መታረም፣ አለባቸዉ፣፣ ስራዉን፣የፈጠረዉና፣ የሰራዉ፣ ልጅ፣ እያለ ፣ እሱን፣ ሸዉደዉ፣ እኛ፣ ሲሉ፣፣ መጋለጥ፣ አለባቸዉ፣፣ ይህልጅ፣ ይህንን፣ ስራ፣ አመት፣ ሙሉ፣ እንደለፋበትና፣ እንደሰራ፣ በvideo በቂ፣ ማስረጃ፣ አለዉ፣፣ እኛ፣ በዉጭ፣ የምንኖር፣ የዚህልጅ፣ የልብ፣ ሀዘን፣ ተሰምቶናል፣፣እንደነዚህ፣ አይነት፣ ከሀዲ፣ ወንጀለኞችም፣ በህዝብ፣ መጋለጥ፣ አለባቸዉ፣፣ ሚዲያዉ፣ ይህንን፣ የፈጠረዉን፣ የሰራዉን፣ ልጅ፣ እንዲቀርብልን፣ የሚገባዉንም፣ ክብር፣ እንዲሰጠው፣ በጥብቅ፣ እንጠይቃለን፣፣ ይህን፣ ያደረጉትንም፣ በህግ፣ እንጠይቃለን፣፣
@birukadane8022
@birukadane8022 14 күн бұрын
ፈጠራው የኔ ነው ተሰርቄአለው እያለ ነው በእርግጥ ማስረጃ አለው
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 15 күн бұрын
ይሄን መኪና ቦዲ በፋይበር የሰራው ሰው ሌላ ሰው እኔ ነኝ ያለው ልጅ አለ አንተ የሱን ፈጠራና ስራ ክደህ ነው ሚዲያ ላይ ያወጣኸው ብሎዋል አንተ መካኒክ ነህ የሰራኸው የመካኒክ ስራ ብቻ ነው ስለዚህ ፈጠራው ቦዲ ነው ቦዲውን አንተ ሰርተኸዋል አልሰራኸውም ? ቦዲውን የሰራሁት እኔ ነኝ ያለው ልጅ እውነት ነው ውሸት ? እሱ ቦዲውን ሲሰራ ማስረጃ አለኝ ብሏል አንተ ማስረጃ አለህ ? አንተ እሱን ታውቀዋለህ አታውቀውም ? እሱንስ ክደኸዋል አልካድከውም ? ለነዚህ ሁሉ ጥያቄ ሁለታችሁም በሚዲያ ቀርባችሁ በማስረጃ አሳውቁን ካልሆነም በፍርድ ቤት በህግ እውነተኛ ፍርድ መገኘት አለበት ሁለታችሁም ተነጋግራችሁ እውነቱን በሰላማዊ ንግግር በሚዲያ ካላወጣችሁት በህግ አዋቂ ሰዎችና አካላት በህግ ጉዳዩ እንዲዳኝ ይደረጋል ለዚህ ደግሞ እኔ ጉዳዩን ለተለያዩ የህግ አማካሪ አካላቶች ጉዳዩን አደርሳለሁ ።
@CalmDachshund-ng5hz
@CalmDachshund-ng5hz 12 күн бұрын
የቀረብክበት ሚዲያ ETV ነዉ ስለዚህ ለእንዳንተ አይነቱ ቀጣፊ ይመጥንሃል
@abduljbarBilal
@abduljbarBilal 16 күн бұрын
የፈጠራው ባለቤት ማን ነው
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 16 күн бұрын
ሀብታሙ ይባላል
@Lifeisgood11-r5e
@Lifeisgood11-r5e 16 күн бұрын
አልፈጠረም ዋናው ጭንቅላቱ ሞቶሩ ከውጭ ተገዝቶ ነው
@ioannarodosthenous5143
@ioannarodosthenous5143 15 күн бұрын
Dedeb
@ioannarodosthenous5143
@ioannarodosthenous5143 15 күн бұрын
ebeth kuch bleh account mekfet stak sewn lemetechet trotaleh
@Lifeisgood11-r5e
@Lifeisgood11-r5e 15 күн бұрын
@@ioannarodosthenous5143 የእናትክን የገማ እምስ ላስ አንተ ውሻ ሹጣም
@Lifeisgood11-r5e
@Lifeisgood11-r5e 15 күн бұрын
@@ioannarodosthenous5143 ጥንብ ጋላ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 15 күн бұрын
​@ioannarodosthenous143 ለምን ትሳደባለህ እነሱም ሰርቀው ነው
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 11 күн бұрын
" ክህደት ተፈፀመብኝ " ካለው ግለሰብ ጋር አገናኝታችኋቸው ሐቁን ለተመልካቹ ብታቀርቡ ብዙ ተመልካች ታገኙ ነበር ።
@redruanmohamed5266
@redruanmohamed5266 15 күн бұрын
YESRAW SEW YETALE LEBOCH
@EsmaelMekamu
@EsmaelMekamu 11 сағат бұрын
ጀግናው በርታ ከዚም ትሰራለህ በሉት።
@birukhaile5430
@birukhaile5430 14 күн бұрын
ያንተ ፈጠራ አይደለም 80% የሠው ነው
@gashawabate301
@gashawabate301 16 күн бұрын
የሰራው ሰው ሌላ ነው ያኛውንም በደንብ ብታናግሩት።ሌላው የሰራው በተለይ የፈጠራ ውጤት የሆነውን ሞልዱን የሰራው ልጅ ሌላ ነው። ጋዜጠኛ ሄኖክ ልጁንም አቅርበህ ጠይቀው ጋዜጠኛ ማለት እውነቱን መርምሮ የሚያቀርብ እንጅ ልቡ እያወቀ የአንድ ወገን ብቻ ማቅረብ ይከብዳል። ምቴም እንደታዋቂነትህ ይህንን ሀቅ ማውጣት አለብህ ምክናያቱም እኔ ነኝ የሰራሁት ያለው ልጅ አንተንም እያነሳ ነበር ደግሞ አንተ የህዝብ ልጅ ስለሆንክ ስምህን ጠብቅ። ምትኩ ምቴ ስም ከመቃብር በላይ ነው ይላሉ የእኔና ያንተ ዘመዶች።
@user-iv2rg9tp1i
@user-iv2rg9tp1i 7 күн бұрын
Eny le ante aferhu mote yeshalale afehen moletehe enenge fetarew serew Setele ande negere lebelhe sew yazenbete sew ayetkemem yehene yesrawen leje yekereta teyekew enkwan esw 1 amete yelfabete kereto ega temelkachocge betame azenenale esw mweyawe selalew egzabher nege yeteshale negere yaregeletale antegine emenge atetkemem awedadekehe yekefale betame eras wedade nhe er gobeze yemetasere adebete yezne le legezaw tekem gwadegahen kadehew betam tazazenaleh egzabher asazazenhe yeserawn lejem asazenhe min tetekemaleh????
@abelyinesu7995
@abelyinesu7995 15 күн бұрын
የሰው ፈ ጠራ ግግም ብለህ ዱዝ😢😢
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 16 күн бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ luxury ምን ማለት እንደሆነ ለመሆኑ ታውቃላቹ የሆነ የሽቦ መኪና ነዉ ሚመስለዉ luxury ሚለዉን ስም አትጥቀሱት ባካቹ መኪና ፈጣሪ ነዉ ልጁ አዎ ግልፅ ነዉ ጉበዝ ፈረንጅ እንዳያይ እንሰማ 😂😂😂
@retadinka1346
@retadinka1346 4 күн бұрын
እስኪ መጀርያ ከመፈረጅ በሰከነ መንገድ የሁለቱንም ሀሳብ መስማት ያለብን ይመስለኛል ሲቀጥል እነዚህ ሁለት ወጣቶች ተስማምተው ቢሰሩ እነሱም ሀገርም ተጠቃሚ ሲቀጥልም ሌሎች የቢዝነስ ሰዎችም ተጠቃሚ ማድረግ ይችላሉ አለመስማማት እንደግለሰብም እንደሀገርም ብዙ እያስከፈለን ነው
@Alex-y9i3k
@Alex-y9i3k 13 сағат бұрын
እባካችሁ አትሸዋወዱ እውነቱን ተነጋገሩ እዉቀትን የሚሰጥ ፈጣሪ ነዉና ልብን የሚመረምር አምላክ እንዳይፈርድባችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ሰው የመሰለውን ይፈርዲል እግዚአብሄር ግን እውነትን ይፈርዳል ።ፈጠራው በጣም ደስ ይላል በርቱ ተበራቱ እላለሁ።
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 14 күн бұрын
ስታስጠላ በሀገራችን ወደሁዋላየሚያረጋት ሌብነትነው
@user-ib4ck6vz6e
@user-ib4ck6vz6e 15 күн бұрын
ere silemebrhan 😢😢 tewu yihe yefetera sira yihe adelem
@user-qg7ux7mx9s
@user-qg7ux7mx9s 17 күн бұрын
ante wushetem wedimin ye Kediko yihoda antem bilo feter
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 15 күн бұрын
ለባ ነህ ቦድው በሙሉ በ ከድር ነው የተሠራው
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 15 күн бұрын
ቂጥህን ሳትጠርግ የምን ቅንጡ መኪና ታወራለ የኛ ሆሊውድ አምላኪ
@tadessekassahun3044
@tadessekassahun3044 3 күн бұрын
የዚህ መኪና ዋናው ሥራ ሞልድ ማዘጋጀት ከሆነ ሞልድ ማዘጋጀት ችሎታ አለህ ወይ ? የፋይበር ኦፕቲክስ ሥራ ልምድ አለህ ወይ ?ሌላ ሰው በዚህ መኪና ስራ ላይ ተሳትፎ ከፍተኛው የእኔ ነው የሚል ሰው አለ? የጋራ ውጤት ነው ወይስ የግል?
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 17 күн бұрын
It's good but attention to Detail, the angels, the gaps and the aluminum noise has to fixed
@MERKEBTEFERA
@MERKEBTEFERA 16 күн бұрын
patent right??
@abrahatsadik652
@abrahatsadik652 12 күн бұрын
ምቀኛ አብሮ ማደግ እየተቻለ ብቻህን እንደሰራሀው ወሬ መንዛት ምን ያደርጋል?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 12 күн бұрын
ኣይምልከተናን😂
@tesfsh27
@tesfsh27 16 күн бұрын
Real design needs sophisticated algorithm & mathematical modeling to ensure safe and reliable operations. Any ways, i appriciated those who design the body part, electrical design and the mechanical design. Especially, the man who draw & design the mold is really hero !!!🎉
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 16 күн бұрын
One of Greatest comedian👑 Amsegenalhu Lasatahage Yasaq gizayat🙏🙏
@YohannisKiflie-cq7fv
@YohannisKiflie-cq7fv 18 күн бұрын
Betam yemgerm Sera nw Berta wendmachin le bezu sew araya yemthone sew neh
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 6 күн бұрын
is that really somebodies project i appreciate him/her because the owner of the idea is successful feel proud you are sure your vision is real 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ahmedthamarudin8953
@ahmedthamarudin8953 8 күн бұрын
ebc ለሚድያውና ለህዝቡ የሚመጥን ነገር ለማቅረብ በሁለቱም ወገን ያለውን ክፍተት አጥብባችሁ ብታቀርቡት ህሊናዊ ነው
@mogesaman6323
@mogesaman6323 14 күн бұрын
Yetesereke fatera new 100% ergtegna negn
@Yoseftefera-gr8td
@Yoseftefera-gr8td 15 күн бұрын
anta wstk aydbrhm ye sew ftera wsdek fterku stel bnda kmret tnstke ftrku stel atfrem kzi bfit tnensh ngrochn enkun sertk atakm wera slmkinawa rasu bzum ewkte ylkm mabrarat alchalkm?
@Lifeisgood11-r5e
@Lifeisgood11-r5e 16 күн бұрын
አይይይ አቲቪ ቄሮ ጋዜጠኛ የሆነ ሙዱ እራሱ አይመችም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 18 күн бұрын
ይመቸው!!! በጣም መበረታታት ያለበት ነው። አቅም ከኖረው ብዙ መስራት ይችላል!
@tofikraya8844
@tofikraya8844 16 күн бұрын
ketabatu
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 18 күн бұрын
ጎበዝ ነህ
@birukyilma895
@birukyilma895 7 күн бұрын
መካኒክ ቦዲ አይሰራም.😂 ሳትዋሹ ታወቁ.!!!
@melamela1605
@melamela1605 13 күн бұрын
ሃሃሃሃሃሃ አድናቆት ጎረፈ አላለም ኮተት.... የፈጠራው የባለቤትነት ጥያቄ ምጥቷል ባስቸካይ መልስ እንፈልጋለን bro!!
@MesataKefe
@MesataKefe 17 күн бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ወንድሜ በርታ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 15 күн бұрын
ሌባነው ፈጠራውን የሰራው ሌላሰው ነው
@eyobsahle
@eyobsahle 14 күн бұрын
ሌባ ፈጣሪን አፈራም ሀብታሙ ነው የሰራው
@AhmedMunir-cu1cz
@AhmedMunir-cu1cz 17 күн бұрын
Ye vitz dashboard new yalew 🤣
@user-se8ei6fi7f
@user-se8ei6fi7f 12 күн бұрын
inovator ስትለው አታፍርም እስቲ ስትሰራ ፎቶ ወይም vedeo አሳይ የፈጠራ ባላቤት ከሆንክ የመኪናውን ሞልድ የሰራው ማስረጃ አለው በኋላ ታፍራላችሁ
@louy453
@louy453 15 күн бұрын
ሳክሰ
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 16 күн бұрын
ኢቲቪ ጋዜጠኞች ሳታጣሩ ነው የምዘግቡት ? አንተም አብሮህ የሰራ ፈጠራውን በፉይበር ፈጠራ አሳምሮ የሰራ እያለ ብቻህን እደሰራ ሰው ማውራትህ ባለጌነትህን ያሳያል በጣም ሌባ ነህ ነገ ደግሞ እውነቱ ሲወጣ ታፍርበታለህ ! እረ ሼም ነው! ደግሞ ያ አሳማ ኮሜዲያን ተብዬ ኮሜዲው እንጨት እንጨት ብሎ በት መፍጠር ሲያቅተው የሰውን ስራ አሰርቆ ያስተዋውቃል አህያ!
@ethiofilmstrikila6555
@ethiofilmstrikila6555 11 күн бұрын
Kebad lebnet new. EBC degmo ke enante yemaytebek sra nw. Endet bedenb satataru ye leba tebabari thonalachu....mn ale belegn ye sew hak yatefahal
@user-ib4ck6vz6e
@user-ib4ck6vz6e 15 күн бұрын
Yetesereke sira nw balebetu gilsun tenagrual
@eyuabsha
@eyuabsha 13 күн бұрын
ሁሉም ኮሜንት ያደረገው ፈጠራው የዚ ሰውዬ አይደለም ነው ሚለው እና ቪዲዮውን ያዩትም ያውቃሉ ማለት ነው ። ዋናው ነገር ይሄ ሚድያ ያውቃል ባያውቅ እንኳን ኮሜንቶቹን አንብቦ ቆም ብሎ ያስባል ግን ምን አገባን እኛ ብለው ትተዋል ሰርተው የለቀቁትን ቪድዮ ደግመው እንኳን ቼክ አያረጉትም ወይም ህዝቡ ሚለውን ምን አገባን በሚመስል መልኩ ላሽ ብለዋል ምን አይነት ከንቱ ጥናዣም የጋዜጠኝነት ዘመን እንደሆነ ማሳያ ናችሁ ማፈርያ ይብላኝ እናንተንስ subscribe ላደረገ እኔስ ገምታቹኛል ebc
@danhaile
@danhaile 6 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ ራሱ አሳፋሪ ስራ ነዉ የሰራኸዉ የቆሻሻ ሌብነት ስራ ተባባሪ ነዉ የሆንከዉ መልካም ልብ ካለዉ ሰዉ ሰርቆታል መቼም አይሳካለትም ፈጠራዉ ለባለቤቱ ይመለስ
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 6 күн бұрын
i ain't give a shit about the EBC's filming but the idea
@teddykahsay5307
@teddykahsay5307 13 күн бұрын
Ante yesew sera new endet hono selemekenaw yenagerale
@abelwaregay6401
@abelwaregay6401 15 күн бұрын
Keep up the good work 👏 🙌 brother
@peacelove5562
@peacelove5562 14 күн бұрын
ወንድሜ ሌብነትን አታበረታታ። ሌቦች ናቸው።
@benyamgirma
@benyamgirma 2 күн бұрын
መሪዎቻችን ሙሉ ልብሳቸውን በከረባት ሽክ ብለው ለብሰው ተርበናል ሚልዮኖች ሊያልቁብን ነው ብለው ለምነው የሚያበሉን፣ እህቶቻችን አረብ አገር ገረድ ለመሆን ሲሄዱ ጎረቤትና ዘመድ ድግስ ደግሰን እልል ብለን የምንሸኝው ለምን እንደዚህ ሆን? ብንል አብረን መስራት አይሆንልንም። አብርውህ ይሰሩትን ባለሙያዎች.... አስቀይመሀል።
@getutemesgen3153
@getutemesgen3153 14 күн бұрын
Appreciate Habtamu for his effort and contribution. But, EBC entertainment should verify if he done by his own and some one is complaining on other media for his 80% contribution.
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 16 күн бұрын
bevedyo ketejemere jemero yenebrwen prosesun asayen "from starting up to endings" asayene zeme belo tatatatatata ayebaleme kalhone yefrenjochune filme teneshe eye.
@melber7957
@melber7957 14 күн бұрын
Yesssss
@Tmttmt-du9ee
@Tmttmt-du9ee 18 күн бұрын
Megrem new brta wondmachen yemtdnke sew nhe kente bezu intbkalen
@SelmanDeen
@SelmanDeen 7 күн бұрын
Bro big sheme 😂😂😂😂
@user-se8ei6fi7f
@user-se8ei6fi7f 12 күн бұрын
ጎበዝ ከሆናችሁ ሚዲያዎች ሞልዱን የሰራውን የፈጠራ ባላቤት አቅርቡ
@redruanmohamed5266
@redruanmohamed5266 15 күн бұрын
ASTWAWAKY ANTE ASTELAH
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 16 күн бұрын
Dadab nachu Gn "Alfataram...Alfataram " kanakanachu mnw "MN abatachu tehonu leju faterotal jela. Ras sera fet hula tabadu
@robeloabu7897
@robeloabu7897 15 күн бұрын
This is one step, u still have 99 steps so work harder
@FidelAmharic
@FidelAmharic 11 күн бұрын
ግን ይሄ አንድ ወር አገልግሎት ይሰጣል????
@tiwstamedia
@tiwstamedia 13 күн бұрын
አቤትትትትትት ሎቱ ስብዓት ምነ አይነት ሰው ነው
@user-yh7fo2yf5i
@user-yh7fo2yf5i 13 күн бұрын
It is another work
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 14 күн бұрын
ye seraw kfelut, ewkna stut lefeteraw balebet!
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 13 күн бұрын
Ene endezih yetesemagn yetekadew lij degmo endet endemiyamew
@RemlaRdwan
@RemlaRdwan 12 күн бұрын
Yemr mehaym neh admachih tnkaleh yemekinaw fetari Lela sew new
@teddykahsay5307
@teddykahsay5307 13 күн бұрын
Ere newer new yeseraw eyale ante ataferem enede kofeya yarekew endatetaye new awelekewena esti setebetereke eneyeke
@sintayhuteferi9997
@sintayhuteferi9997 12 күн бұрын
ይሄን መኪና የሰራው እኔ ነኝ የሚል ሌላ ሰው አለ: "Business man የስራ ሰው" በሚል youtube ላይ: ይሄ ጉዳይ ይጣራ: እውነት ከ ሆነ የሰው ስራን የራስ አድርገው ሚዲያ ላይ ማቅረብ በጣም ያሳፍራል
@liyumaid4768
@liyumaid4768 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 17 күн бұрын
በርታ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 15 күн бұрын
ሌባነው የፈጠራው ባለቤት ሌላ ነው
@Aklilu29
@Aklilu29 16 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mpdynNF6ktCno30.htmlsi=l9arYpkCwHXmedSy ምንድነው ይሄ እስኪ እዩት ይሄ የፈጠራ ባለቤት ነኝ ባዩ ሰውዬ እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ቅጥፈት ነው የሚያወራው ወይስ
@melber7957
@melber7957 14 күн бұрын
Kelaklewet new yehe lela new
@LegasMamo
@LegasMamo 11 күн бұрын
በ ቀጣይ አርጒዴ ቢጫ ቀይ አርገው
@KedirKaso
@KedirKaso 15 күн бұрын
Atefrim gn 😮 it's shame man
@tiwstamedia
@tiwstamedia 13 күн бұрын
የሰው የፈጠራ ስራ በሴራ አቀነባብሮ የራሱ ያደረገ ፈጣጣ
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 16 күн бұрын
komadentu yesalale ewnatu sewta gene menu weste tedebekale yemtasaute ytv show yekomadi terepaza weste tedebekatalhe aleklake ... nefsune yemarwena dokela behone yemerbetal moya keber selhone..
@gurrag5130
@gurrag5130 15 күн бұрын
Gazetegnaw gn new seyastela huletegna
@amirdinku3926
@amirdinku3926 18 күн бұрын
Berta👏👏
@masreshatsige6245
@masreshatsige6245 10 күн бұрын
የትላም ስብስብ ሁላ ! ሁለታችሁም ሌቦች ናችሁ ፣ የፈጠራ ባለሙያው ሌላ ነው ። ETV ዎች ተገቢውን ማጣራት ሰርታችሁ እንደዚህ አይነት ሌቦችን ለእውነት ስትሉ አጋልጡ 🙏
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 18 күн бұрын
What? Ayeee aytagabem kaldachu kadada
@hageezetube2716
@hageezetube2716 Күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mpdynNF6ktCno30.htmlየዚህ መኪና ፈጠራ የማን ነው እውነታው የትኛው ነው ማጣራት የሚሻ ተግባር ነው ይኸኛው ቪድዮ ደግሞ ተመልከቱ ፍርዱ ለተመልካች
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 13 күн бұрын
ነጮቹ ማልቀሳቸው አይቀርም ለማንኛውም ወናው የፈጠረውሰው ጋ ተስማምተህ ይቅርታ ብለህ አብራቹ ብትሰሩ ጥሩ ነው
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
የዳንሰኛው ተስላ መኪና ዋጋ-በቅዳሜ ገበያ
30:40
አዲሱ የ TESLA cybertruck  መኪና
13:55
jahnny
Рет қаралды 119 М.
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 31 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,4 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН