No video

#EBC

  Рет қаралды 101,719

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 508
@alemneshbeyene1956
@alemneshbeyene1956 5 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ነው ሚያስተምረን እኮ 💚💛❤
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Definitely Alemnesh, I love Askal and her show so much!!!! She is so humble and real and I can't get tired of her!!! United and ancient Ethiopia forever!!!
@mswubet2674
@mswubet2674 5 жыл бұрын
በጣም
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
Alemnesh Beyene bexammm marr
@tsiondesalegn2854
@tsiondesalegn2854 5 жыл бұрын
እነት ነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የብዙ ባህል ባለቤት ናት አጂብ ነው ይህንን ፕሮግራም ማቅረብ ከጀመራቹ ብዙ ስለ ኢትዮጵያ ቤሄርና ቤሄረሰቦች ባህል አወኩኝ አስካሉ የኔ ቅመም የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ የገጠር ኑሮ ከባድ ነው ሳትጠየፊ ከእነሱ እኩል አቦ ይመችሽ ውዴ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ዋው ያምራል እስኪ ወደ ጉራጌ ጎራ በይ ወደ ቸሃ ፣ጉመር
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
አስካልዬ ስወድሽ ባህል አክባሪ። ፈጣሪ ይጠብቅሽ። ደቡብን የሚያቅ እንዲውም የአስካል ፍቅር ያለበት ሰው እንደኔ እስኪ እንያቹ ❤
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
Samra Wit እኔም በጣም ነው የምወዳት
@sultansalem4474
@sultansalem4474 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ምወዳት
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
እኔ የደቡቧ
@humasaa1244
@humasaa1244 5 жыл бұрын
ደቡብ ሀገሬ
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 5 жыл бұрын
kkkkk ቡናዉ
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
ያድለዉ በአገሩ ላይ ዘንጦ ይኖራል እኛ እድለ ቢሶች ስደት በአረብ ሀገር ስቃይ ጌታ ሆይ ዕድሌን እንደ እናቴ አድርግልኝ እና በቤቴ በትዳሬ ልኑር
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Egiziyabiher yasebishewin yasakalishe
@zaidazaida3481
@zaidazaida3481 5 жыл бұрын
አይይአይዞን
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 አሜን
@vzghzhzgshs6450
@vzghzhzgshs6450 5 жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@user-sn6cq2tj6t
@user-sn6cq2tj6t 5 жыл бұрын
ሠአሊለነ ቅድስት ድንግል ሆይ ለምኝልን አብሽር ይህንንም ማንአይበት አላህ እሱ የተሻለ ነገር ይዙልሽ ነው ሱብር ማድርግ ነው
@temreyoutube5713
@temreyoutube5713 4 жыл бұрын
የኢትዮ እናቶች በጣም ጠካራ ናቸው ከውጭ ጀምረው እስከቤት ያለውን ስራ ሰርተው ደከመን ሳይሉ ምግብ አዘጋጅተው ያበሉናል ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ያድልልን
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 5 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ ዘረኝነት አጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ አስካል ምርጤ 😍
@gizrwork7636
@gizrwork7636 5 жыл бұрын
Amen
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤታቸው ያምራል
@morshidabashir5305
@morshidabashir5305 5 жыл бұрын
ሰህ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሱስ ሆነብኝ 👌👌👌👌👌👌 ተባረኪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@user-eu3lr9gu9b
@user-eu3lr9gu9b 5 жыл бұрын
እደው ጫካ ለጫካ የምትሄድ ጋዜጠኛ ሰወዳት የኔ ቅመም💝💓
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Me too, I love her and her show so much!!!! She has a wonderful show!!! She is introducing our wonderful country to every Ethiopian!!! United and ancient Ethiopia forever!!!!
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት
@Rhel579
@Rhel579 5 жыл бұрын
Enam betam new yemeigermg demoko kuschena 👍👍👍
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
አገሬሸኮራን አሳየኝ እባክሺ ምጃርደርስሺሽኮራ ሳደርሺ መጣሺ አስካልየ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ በማንነቷ የምትኮራ ምርጥ የሀበሻ ልጅ ብየሻለሁ ጫካለጫካ እርሻ ለእርሻ ገጠር ለገጠር የምትሔድ የኔ ምርጥ ሠው የዘመኑ አንዴኛ ነሽ ስራን ሳትንቂ የምታሳይ ጀግና ነሽ ጎበዝ
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ የሄድሽበት ቤት ያምራል
@misimisi7920
@misimisi7920 5 жыл бұрын
የኛ ቤት ነው
@lihabeshawit5167
@lihabeshawit5167 5 жыл бұрын
@@misimisi7920 kkkkkkkkk
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽ አስኩዬ እሁሌም በስስት እኮ ነው ምጠብቅሽ ስላምሽ ይብዛ በሄድሽበት ሁሉ ።እንዴት ያምራል ሀገሬ ብዙ ባህል አለሽ።***አማራ፣ጉራጌ ፣ትግሬ፣ኦሮሞ ሱማሌ፣ጋብቤላ ሁሉንም ኢትዮጵያዊነዎ ሁሉም በየቤቱ ከረሜላ ነዎ" ነዎ ።።።ዘረኝነት ይጥፋ -ኢትዮጵያዊነት ይለምልም+++።።።
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
አስኩዬ ጀግናኮነሽ የኔ ከርታታ አረ መንግስት ሽልማት ስጥልን ለዚች ሀገር ወዳድ ጀግና💪😍😍
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
ውይ መስኪዬ መንግስትም ሆነ አላሙዲን ሽልማት የሚሰጡት ልታይ ልታይ ላለ እና ላሽቃባጅ ነው።
@user-kq4nm4qp2b
@user-kq4nm4qp2b 5 жыл бұрын
መንግስት እዚያው ከተማ ለከተማ ያሉትን እንጅ እነኝን ከርታታ መች ያስታውሳል
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@user-kq4nm4qp2b ኧር በከተማ ያሉትንም ቤት እያፈርሠ ማባርር ብቻ ነዉ ያየሁት ሜዳ ሢወድቁ የተገነባበትን ገንዘብ ላለዉ ሢሠጡ ነዉ ያየዉ ወዳጀ
@user-fm2um3bm5l
@user-fm2um3bm5l 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስቲይ ሳትጠየፊ ከነሱ ኡኩል ጎበስ ቀና በለሽ ትህትናሽ በጣም ጉሩም ነው💕
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሪፍ ጋዜጠኛ በርች የሀገራችን 🇲🇱ብሄረሰቦች አስተዋውቂን ሄደንም ባንጎበኝ
@emmanuelgetachew8877
@emmanuelgetachew8877 5 жыл бұрын
ባዓታ ነገሯ ወደ ማታ የሚኒሊክ ታቦት
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
ወይ መኖር የምፈልገው እደዚህ አይነት ኑሮ ነው ወይ መታደላችሁ ይሳካልሽ በሉኝ እውነት ከስደት መልስ ፈጣሪ ከረዳ ገበሬ ባል አግብች መኖር በጣም እፈልጋለሁ
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
እርፍ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ያርግልሽ ለኛ ግን አያድርስብን
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ከገጠር ኑሮ ተላቅቄ የተሻለ ኑሮ ፈልጌ መስሎኝ ስደት የመጣሁት ፣ኡፍ ገጠርስ እንዳያስቀምጠኝ መብራትኳን እንደልብ የሌለበት
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
i love mom እኔም እኮ አልም ያለ ገጠር ውስጥ መቀመጥ አልፈልግም የገጠር ከተማ ውሀም መብራትም በቃ አነስተኛ ከተማ ሁሉን ነገር ከጎሮ መቅጠፍ ስለምፈልግ ነው
@tenubekele5553
@tenubekele5553 5 жыл бұрын
ፕሮግራሙን አልፎ አልፎ እከታተላለሁ ደስ ይለኛል ሀገራችን ባለ ብዙ ብሄርና ግሩም የሆኑ ህዝቦች ባህል ባለቤት ናት አስካለ ተስፋዬ በግሌ በጣም አመሰግንሻለሁ ጥሩ ዝግጅት ነው እንደ ከተማ ልጅም አይደለሽም አያያዝሽ ጎበዝ ነሽ
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 5 жыл бұрын
አስካለ በጣም ጎበዝ ሴትነሽ አገራችንን እያስጎበኘሽን ነው ምስጋናችን ከፍያለነው ፕሮግራምሽን በጣምነው የምንወደው የሴት ጀግና ብየሻለው 👏🏻👏🏻👏🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍👍😃😃😃
@user-gi1te5vh9w
@user-gi1te5vh9w 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@user-wz2kh5yo4f
@user-wz2kh5yo4f 5 жыл бұрын
አስካልየ የኔ አንደኛ እውነት በጣም ነው የማደንቅሽ የማላውቃቸውን ባህል ብዙ ካንች አይቻለሁኝ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 5 жыл бұрын
ወይኔ ሳምር ግቢዉ ቤቱ እግዛብሄር ይጨምርላችሁ♥♥
@tigisthagos197
@tigisthagos197 5 жыл бұрын
እኔ ሁልግዜ የሚገርመኝ ኮ እደ አ'ዲስ ሰው (እንደ ጋዜጠኛ)ቁጭ ብላ ሞያውን አታይም የሁሉንም ባህል በጭስ እየተቃጠለች አብራ ስትደክም ይገርመኛል ይህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት በእውነት ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ክብር ይገባታል።
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
እስኪ ይችን ጋዜጠኛ እንደኔ የሜውድ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እስኪ#አስካልየን የምትወዷት #ላይክ በሉኝ #ይሄ ፕሮግራም #ኢትዮጵያ አንድነታችን #ያሳያን በርቺ #አስካልየ #♥♦♥
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ማሻሀላህ ሁሉም በባህሉ ያምራል አስካልይ በርቺ 👌👌❤
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 жыл бұрын
ኡፍ እኔም ገጠር ላይ እንደዚህ ፀዳ ያለቤት ሰርቼ በነፋሻማዉ አየር ተፈጥሮን እያደነቅኩ መኖር ነዉ ምመኘዉ እመኑኝ የምወደዉን ልጅ አግብቼ አ . አ ካልኖርኩ ኑሮዬን ገጠር ነዉ ማረገዉ
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
እግዜር ይርዳሽ እህት። ገጠር ንፁህ ውበት ነው
@user-pf7cr3pj6v
@user-pf7cr3pj6v 5 жыл бұрын
ቤታቸው ጊቢያቸው ሲያምር እኔስ በደዚህ አይነት እምተናፈስበት ቀን ናፈቀኝ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 5 жыл бұрын
ገበሬ መሆን መመታደል ነዉ
@user-qo3gn7bh6m
@user-qo3gn7bh6m 5 жыл бұрын
እስካሁን ካየሁት ቤት ይሄ በጣም አሪፍ ነው የገጠር አይመስልም
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
በጣምቤቱ፣ያምራል
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 жыл бұрын
መታደል ነው ጋዜጠኛ ብሎ ዝም እኮ ነሽ የኔ ማር እናቴን ስለምትመስይኝ በጣም ነው ምወድሽ ስናፍቅሽ ተስፍየ እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብሽ የኔ እናት ሙያ እንዲህ ከልብ ሲሰራ ማስደሰቱ ለሙያው ያለሽ ክብር እሚደንቅ ነው
@user-zp3cj3hf8k
@user-zp3cj3hf8k 4 ай бұрын
sinafikesh tesfaye sathon askal tesfaye nech
@tenubekele5553
@tenubekele5553 5 жыл бұрын
ወይ መታደል ሁሉንም ነገር ከጓሮ ቀጠፍ ቀጠፍ አድርጎ ጤናማ የሆነ ኦርጋኒክ ምግብን መብላት የመሰለ ምን አለ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
በጣም
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 5 жыл бұрын
የታደለ ትዳሩን ይዞ በሀገሩ ልጁን እየወለድ ይኖራል እኛ በሰው ሀግር እድሜችን ሄደ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል
@user-tz6ji6sy5t
@user-tz6ji6sy5t 5 жыл бұрын
ቢት ሱለይማን Aa አብሽር ለኛም አላህ ይወፍቃናል ኢንሻ አላህ
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ያልፍልናል
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 5 жыл бұрын
@@mmmmaaa247 ኢሻ አላህ
@hmccelltube758
@hmccelltube758 5 жыл бұрын
Ayzosh ehetey mnm bir yelegnm 10.000 bir ynoregnal larefa dres ehedalew enhid ybekal
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
እንግዳ አችየ ምልቶ ላይምላ 😯😯😯
@user-kp1fy4jh5o
@user-kp1fy4jh5o 5 жыл бұрын
ውይይይ ሲያምር ግቢያችሁ. እኔም እግዚአብሔር። ይመሥገን እንዙህ አይነት ግቢ ነው ያደኩት.
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
ይህንን ጎባ መመገብ ብዙ ቦታዎች አየሁ ወሎ ግን ለከብት ነው ተከትክቶ የሚሰጠው አሁንስ ሀገር ስገባ ለከብት አላሰጥም ለቤተሰቦቸ ሰርቸ ነው የምሰጣቸው
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 жыл бұрын
ወሎ የምን ቆጮ ነው ያለው ደግሞ???? ቀዳዳ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
ይቅደድሽ ቢሰራስ ምን ችግር አለው
@star-hb6hw
@star-hb6hw 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@heylanyerge7314
@heylanyerge7314 5 жыл бұрын
ከለመዱት እሽ አይሉም ሰርተሽ ብሰጫቸው
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 жыл бұрын
@@heylanyerge7314 ለከብት ከሚቀርብ እነሱ ቢበሉት ይሻላል የምር
@lovenature4241
@lovenature4241 5 жыл бұрын
GOD BLESS YOU ALL. SO PROUD OF PEACE LOVING AND WELCOMING PEOPLE AROUND ETHIOPIA WHO HAVE NO TIME FOR THE HATEFUL POLITICIANS. LOVE THE JOURNALIST AND THE CAMERA PEOPLE AS WELL. THANK YOU SO MUCH FOR SHOWING THE LOVING AND HARD WORKING PEOPLE AROUND ETHIOPIA. GOD BLESS ALL ETHIOPIANS AND PLEASE GOD GIVE US THE HEAVENLY PEACE!!
@user-tv4kz7rl5g
@user-tv4kz7rl5g 5 жыл бұрын
ሀገራችን እኮ ገነት ናት እኛ ነን እንጂ በዘር ቫይረስ ተመርዘን እርስ በራሳችን የምንፋጀው
@sofiyasofiyahussen9412
@sofiyasofiyahussen9412 5 жыл бұрын
አስካልየ እደምነሽ የኔ ዲቡሾ ጠክሪ አዲናቂሽ ነኝ
@SaraEsg-iw8gi
@SaraEsg-iw8gi 5 жыл бұрын
አስካልየ በጣም እናመሰግናለ በርች
@engidawork6167
@engidawork6167 5 жыл бұрын
ምግብ ሲስሩ የእጅ ጓንት የለ ጀርም የለ ጣጣ የለ በሽታ የለ እንደው ንፁህ ተፈጥሮ። ከተሜ ተጨንቆና ተጠቦ ያሰራው ምግብ ትንሽም የፅዳት ጉድለት ካለበት በየ ሆስፒታል መሮጥ ነው
@user-wc8zf8ir5j
@user-wc8zf8ir5j 5 жыл бұрын
ትክክል እምየ ጤና በገጠር ጥሩ አየር እየተቀበሉ ጥሩ ጤና አልሀምዱሊላህ ፈጣር ይመሥገን ገጠር ከምድር የፈሠሠ ቢበላ አያምም አይ የገጠር ልጂ መሆኔ ሣልቆይበት ሥደት ብርርር አደረገኝ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
@engidawork6167
@engidawork6167 5 жыл бұрын
Bint Mstefa እውነት ነው ፎቅር ጤና መተሳሰብ መከባበር ሁሉ ንገር ገጠር ነው ያለው። በሰላም ወደ አገርሽ ይመልስሽ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማርርርር
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ትክክል
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክሽ I enjoyed your program so much. The way you show respect and love is fantastic. The same time you showed the real life of Ethiopian people and their rich culture.
@loveYou-ru8oq
@loveYou-ru8oq 5 жыл бұрын
አስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ሃገራችን የተለያየ ባህል እነወዳላት ስላስጎበኘሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ በተረፈ ቅጠላቅጠል በሽታ ሚባል ተሳስቶ ወደ አካባቢያቸው ድርሽ አይልም 😃
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
አምቾ ዉስጤ ነዉ በጎመን ወይም በአጓት ትንሽ እንሰት ለምን ትነቅላላችሁ ቢያድግ አሪፍ ነዉ በተረፈ ያምራል !
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ኢትዮጵያ ኩራቴ ክክክክ ነይ እኛ ቤት እሰጥሸለሁኝ ሁሉም አለ
@ahmadalhajalhaj7632
@ahmadalhajalhaj7632 5 жыл бұрын
አስክዬ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ባህላችንን አስተዋዋቂ እንወድሻለን እናከብርሻለን እመብርሀን ትጠብቅሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
#አሰካልዬ የኔ ማር እንኳን በደና መጣሸ የአንቺ አድናቂ ነኝ በመልካምነትሸ እጅ ወደ ላይ ያልኩ ነኝ
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 5 жыл бұрын
የኔ ፀባየ ሰናይ እኮ ነሽ እንዴ የተመቸችዉ ካለ እች ጋዜጠኛ ላይክ ግጩት
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ለልጆችሽ ሰላምና ፋቅር ያጎናፉጽልሽ አስኩ ሀገሬን ስለምታስጎበኝኝ አመሰግነለሁ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
ምድረ ቱልቱላ ከቢሮው ሳይወጣ ወንበር የሚያሞቅ እና ብሄር ከብሄር የሚያባላ ሁሉ ጋዜጠኛ ይባልልኛል አስካልሄ በሄድሽበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነ የስራ ባልደረባወችሽ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አስካለ ሰላምሽ ይብዛ በርችልኝ ምርጥ ነው ዝግጅትሽ
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት በማርያም። orginal ኢትዪጲያዊ።
@star-hb6hw
@star-hb6hw 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስት አይነት ባህል አለ ባገራችን ገርመኝ እኔ የማቀው እጀራና ወጥን ነው
@mymamimylove3854
@mymamimylove3854 5 жыл бұрын
ሰላም ያገራችን ይሁን የምወድሽ መጣሽ
@madinahfaris9013
@madinahfaris9013 5 жыл бұрын
ወላህ አስካል እንደት እንደምወድሽ የነ ፍቅር
@user-qv2lt9hb4q
@user-qv2lt9hb4q 5 жыл бұрын
የኔቆንጆ በጣምእወድሻለሁ አከብርሻለሁአስካልየ ግንአንድምክርልምከርሽ ሰውን አለመፀየፍሽ ደስይላልግን በየሄድሽበት የነሱንልብስከሆነየምለብሽው የቆዳ በሽታ ሌላሌላም ነገር ሊናርስለሚችል የራስሽንለብሰሽስሪ በተረፈአላህሰላምሽንያብዛውየኔልዩ
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
ውይ እንዲት ድስ ይላል አረጋዴ ቡናው አቀዳድ በጣም ይከባዳል መቅዳትሺም ጎበዝንሺ አስካልይ
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 5 жыл бұрын
ስንት ባህል አለን አቤት ኢትዮጵያ ልዩ ነሽ እኮ አስካልዬ ጎበዝ ቡናው ደሞ ሁለተኛው ወጥ ሆነ እኮ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ውይ ቤቱ ሲያምር
@user-yb6st1nz2r
@user-yb6st1nz2r 5 жыл бұрын
ምናለሁሉም ሰው እንደዚህ ቢሆን ያረብ ሀገራችንን ጠብቅልን ሰላምሽ ብዝትት ይበልክ አስኩየ
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
እሥኪ ወደ አማራ ክልል ሒዱ ወደ ጎንደር
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 5 жыл бұрын
የእኛን ሀገር እማ ቆዩ ከቀበሩት😢
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ቤቱም ግቢውም በጣም ነው እሚያምረው
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
ትትናሽን ወደድኩልሽ ማነው አሁን ከከተማ ክፍለ አገር ሄዶ ይሄን የሚያደርግ ጎበዝ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ ባህል ስላሳያችሁን
@user-ow9ug1of5i
@user-ow9ug1of5i 5 жыл бұрын
አላህ ሀገርችንን ሰላም ያርግልን ዘረኝነት የዉደም
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስውድሽ በርች ጡሩ ነው
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ብዙ ባህል እያሳየሽን ነው በርች እኔ አሁን ሙርጋም ይሁን አልኮ አላቅም ትነቅጣሉም
@sitinaabdulrahman6848
@sitinaabdulrahman6848 5 жыл бұрын
ይች ጋዜጠኛ እኩል በጋዜጠኛ ስም ትጠራለች ስቲድወ ተቀምጠው ከሚፈልፋት ጋር አብራ ! የኔ ማር ፈገግታሽ በራሱ ደስ ስትይ 😚😚
@user-ne5ky7vn3q
@user-ne5ky7vn3q 5 жыл бұрын
የኔ ደግ ሰዉ መጣሺልን ቅመም እኮነሺ ሰላምሺን ያብዛዉ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 жыл бұрын
አሜን
@dghhjfghjk627
@dghhjfghjk627 5 жыл бұрын
አስኩየ የኔ ጀግና እናመሰግናለን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይቺ አስካለ መከራዋን አየችኮ እናንተ በሄደችበት ሁሉ ልዩ ፀጋ አላት በእውነት ብዙም ሳቶቸገር ከማታውቀው ባህልና ቋንቋ ያውም ከማድቤት ክችን ውስጥ አብራ ስትሰራ ተግባብታ እሽ እያለች ስትሰራ ትገርማለች ያውም አዳሯን እዛው አድርጋ።
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የመኖሪያ ቤታቸዉ ያምራል ቡናቸዉ ግን ትንሽ ቅመሙ በዛ ወጥ መሠለና ፈራሁ
@morshidabashir5305
@morshidabashir5305 5 жыл бұрын
እስትህ ቆይ ልየው KKKKKKKK
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
😎😂😂
@neimaahmed3497
@neimaahmed3497 5 жыл бұрын
@@morshidabashir5305 ያስካሉአቀዴድእራሱይያስቃል
@tube3397
@tube3397 5 жыл бұрын
አስካልዬ ልዑል እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ በርችልን የገርሞኝ ነገር በቃ ውጥ መስራት ሞስብ መከፈት የለም ሁሉንም ከጓሮ ሽምጥጥ አድርጎ መስራት ይገርማል ትኩስ ኩምትር ያለ ምግብ የሁላችን ክልሎች ባህል ይመስለኝ ነበር
@zewedemekonnen985
@zewedemekonnen985 5 жыл бұрын
አሥኩየ ማሻአላህ ይያለሁ በርቺ መቸመ፯ ጠንካራ ነሽ እኮ ምነው አጠገብሽ ላሉት ብታሥተምነ፫አቸው ሠርቶ መብላት ደሥ እንደሚል ማለቴ ለጎረቤቶችሽ ክክክ የሠው ብር በልተው ሠውን ለሚሣደቡት
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 5 жыл бұрын
አስኪ የኔ ልዩ የዘመኑ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ ወደ ወሎም ጎራ በይማ ምርጥ ባህል አለ
@amrea5611
@amrea5611 5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣሽ አስክዬ አለህ ይጣብቅሽ ሰለምሽ ይብዛ እንዳንቺ አይናቱን ያብዘልን ዘራኝነት ይጥፈ
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለዝች ጋዜጠኛ ምንም እኮ አትጠየፍም
@amenaalalwi8202
@amenaalalwi8202 5 жыл бұрын
አስካልዬ እስኬ ወደውሎ ጎራ በይና ባህላችን አሳይልን
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
አስካልዬ ቃላት የለኝም ምን እንደምልሽ ሁሉም የውጩን ነው ሚተረከኩት አንቺ ግን እታች ወርደሽ መሬት ላይ ያለውን አብረሽ ሰርተሽ እር ምን ልበልሽ ውዴ በቃ እማምላክ ትጠብቅሽ ስንት ነገር ተማርን እኮ ማር ኢትዮጵያ ስንት ባህል እንዳላት አየን አሳየሽን ውድድድድድድ ውዴ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 5 жыл бұрын
Ameine
@lihabeshawit5167
@lihabeshawit5167 5 жыл бұрын
አቤት መታደል የሀገሬ ሰው ደጉ ንፁ አየር እየተነፈሰ የተፈጥሮውን ከዛው ከግቢው እየተመገበ ወተቱን እርጎውን እውይይይይይ እኛ መዳም ቤት ቁጭ ብለን ትቃፀልን አስኩ አግዚአብሄር ይባርክሽ ሆዴ ሴትየዋ ጥሩ ሰው ናት
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 жыл бұрын
የኔህትጎበዝነሽ።በርችልኝ።
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
ዋው ቀናሁ ባትክልቱ ማሻአላህ ግን አልሀምዱሊላ እኔም እደዚህ ነው አለኝ ቀናተኛሁኔነውጂ አገሬ ኢቶፒያ ሰላሙን ያብዛልሽ አውሬወችሽ ይለቁ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 5 жыл бұрын
*ዋው ኢትዮጲያ ዉቢቷ ሀገራችን እናታችን።ጀበናውን ወድጀዋለሁ የቡና አፍቃሪ ስለሆንኩ በርቱ አሪፍ ነው።*
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 5 жыл бұрын
እማደንቅሽ ነገር እሁሉም ቤት ሂደሽ የሚሰጡሽን ሁሉ ስትበይ ታስደሰወቻለሽ ጎበዝ♥
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
አስካልዬ ስውድሽ ስላም ለአገራችን ይሁን ፈጣሪ ስላም አውረድልን ወደ ጎንደር ጎራ በይልኝ ማር
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
easy life style Ethiopia is blessed country all we need is peace
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
አሰክዬ ጠፈተሸ ነብረ በሰላም ነው እነኳነ ደህና መጣሸ
@iloveyoumamailoveyoumama1570
@iloveyoumamailoveyoumama1570 5 жыл бұрын
Wel come askele your are best woman 😍😍❤❤❤
@abayhbate8973
@abayhbate8973 5 жыл бұрын
እቺ ጋዜጠኛ ሳያት ተስፋዬ ሙሉይሆናል
@user-tv5ky8yl9f
@user-tv5ky8yl9f 5 жыл бұрын
ባጠቃላይ ኮባ ነው እደ እሚበሉት በየሔድሽበት አጂብ ነው ወደ ወሎ ጎራ በይ
@meseretmeseret6387
@meseretmeseret6387 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@mekdesgebeye7389
@mekdesgebeye7389 5 жыл бұрын
ክክክክ እኔም ኢትዮጲያ ውስጥ እንጀራ ብቻ የሚበላ መስሎኝ ነበር
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
@@mekdesgebeye7389 እኔም፣እዳቺነበርየሚመስለኝ
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምረየ ቤታቸወወ ፀድት ያለ ነው የከተማ ኖሪ ነው የሚ መስሉት
@saraoumer1171
@saraoumer1171 5 жыл бұрын
አስኪዬ ፍቅር በሄድሽበት ሁሉ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የኢትዮጵያ ቅመም እኮ ነሽ
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
የኔ ፎንቃ አስየ ሰላም ነሽልኝ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ በጉጉት ነው እምጠብቅሽ
@argiahussin2161
@argiahussin2161 5 жыл бұрын
እዴትደስይላል መኖርእዚህነበር አረንጓዴነገሮችስለምወድ ታድለሽአቅራቢዋ በርች ውብሀገራችን አሳይን አድናቄሽነኝ
@ethiopian981
@ethiopian981 2 жыл бұрын
ቆጆ ሥራ ቆጆ ዝግጂት
@taslimahome8414
@taslimahome8414 5 жыл бұрын
እንካን በደናመጣሽ በኅኁት ስጠብቅሽ ነበር ያመቱምርጥ ጋዘጠኛብየሽ አለሁ እንደኔ በርች ልኝ
@azidasadamkulova8543
@azidasadamkulova8543 5 жыл бұрын
Excellent. Good luck.
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
አስካልዬ ስወድሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ሰላምሽ ይብዛ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ባህል ወጉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስስስስ ሲል በተለይ ቡናው ለጤና ተስማሚ ይመስለኛል ሆስፒታል ለሆስፒታል ከኒና ከመሸከፍ ይችን አንድ ሲኒ ቢጠጣ በሽታው ድራሹን ነው የሚጠፋው እማምየ ኢትዩጲያ ኑሪልን
@umu4052
@umu4052 5 жыл бұрын
አህለን አስካልየ እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ❤❤👍👍
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😙😙😙😙😙 እግዚአብሔር እድሜሽን ይርዘም
@meseremeseret2761
@meseremeseret2761 4 жыл бұрын
እህ ቤታቸዉ ያምራል ግንምንይመስላሉ ልጆቹ ሁሉም የሡዋናቸዉ ለምን ወደወሎ አትኸጅም
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
አገራችን ውስጥ ባጠቃላይ ማለት ይቻላል የሴቶች ስራ ይበዛል ወንዶቹ በጣም ይገርማሉ ውይ በስመአብ ይቅር ይበላቸው። እዚህ ውጭ አገር ሴቶች ተጨማልቀው ወንዶቹን እኩል ወይም የበለጠውን ስራ እያሰሩ ተከብረው ይኖራሉ።አገራችንስ መቼ ይሆን ተለውጣ የምናያት ?
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,4 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 20 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 303 М.
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 48 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,4 МЛН