ቴክ ቶክ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ልዩ ቆይታ ክፍል 1/Tech Talk With Solomon Doctor Abiy Interview Part 1

  Рет қаралды 344,007

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 4 жыл бұрын
እኔ ግን እድሜ ቢሰጠኝ ማየት የምፈልገው የእርሰወን መጨረሻ ነው እውነት ከልብህ ከሆነ ይህ ሕዝብ ከጎንህ ባይቆምም ፈጣሪ የልብህን ስለሚያውቅ ሕልምህ ይሳካል ብየ አምናለው መቸም ፍጡር ፍጡርን አይጥለውም ፈጣሪው እንጅ ።
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 3 ай бұрын
ዘንድሮስ ደናነህ 🤣🤧
@user-zj9sb4tc9c
@user-zj9sb4tc9c 4 жыл бұрын
ኑርልን ሁሌም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ንግግርህ አይጠገብም ወላሂ ሱብሀን አላህ እኔ በተፈጥሮየ ከ 10ደቂቃ ያለፈ ወሬ ማዳመጥ በጣም ያስጠላኛል የአብቹ ወሬ ግን ሳላስበዉ አለቀብኝ ዊ❤❤
@mamaafrica3968
@mamaafrica3968 4 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም! ምርጥ እንግዳ! አዋቂ ከአላዋቂ ጋ ይጋጫል አይግባባም! ተኢትዮ ህዝብ እስኪያቅ ይህን እንቁ ልጅ እንዳናጣው እሳሳለሁ!!!
@mitchellnoel4620
@mitchellnoel4620 2 жыл бұрын
i guess im asking the wrong place but does anyone know a trick to log back into an Instagram account..? I was dumb forgot my login password. I love any assistance you can offer me
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 4 жыл бұрын
Oh! Omg! Best interview ever. Salmon u choices the right person to know Dr Abiy we can see what his plan for our country this what what we want. Out standing. I love him. GOD protect him .
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
amin
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
hntefeva hn Amen 🙏 you’re absolutely right.
@ririalriri3816
@ririalriri3816 2 жыл бұрын
Namichaa marate ijoolee suudii maalii caaliise laalaa
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ አቢቹ ሀገራችን ህዝባችን ከየትኛውም ክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ ፕሮግራሙ ገና ዛሬ የማውቀው አይ አብቹ አንተ ከመጣህ እኮ ያልሆነው የለም ስላምህ ይብዛ💐💐💐💐🙏🙏🙏
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; _________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ .. አመሰግናለሁ !
@haadhabiyyaoromtiittilove7678
@haadhabiyyaoromtiittilove7678 4 жыл бұрын
አብቹ የኔ ጃግና እርጋታክ, አስተዋይ ብዙ ቢዝ.... love you i hope u long life
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
እረ በቃው በሱ ንግስና የስንቱ ደም ፈሰሰ
@Lguama
@Lguama 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ በሂወት እያለሁ በልፅገሽ ስደተኛ ልጆችሽን በምድርሽ አቅፈሽ ደግፈሽ ልይሽ እማማዬ
@etfowersetew961
@etfowersetew961 3 жыл бұрын
Enyem mamay
@selama936
@selama936 4 жыл бұрын
I’ve never been a big fan of Dr. Abiy Ahmed, but today I have to admit that i was stunned by his smart answers.
@ashenafibedada6353
@ashenafibedada6353 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው ሶል እና ዶክተር አብይ እወዳችዋለው።
@sadisho5895
@sadisho5895 4 жыл бұрын
አብይን አለማድነቅ ስስታምነት ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን አመሰግናለው።
@user-vx3wu5nt2h
@user-vx3wu5nt2h 4 жыл бұрын
ምነው ጴንጤ ዎች ራሳቹ ትቆልሉታላቹ ውሸታሞች
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን ሊያመጣ አማራን ጨረሰኮ እምታደንቂው ደሞ ንፁሀኑን ስላስጨረሰ ነው?
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 жыл бұрын
@@user-ti8iu7pr8x እሥኪ ጠይቂልኝ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 жыл бұрын
እኔ አላደቅም ይዋሁን ያማራን ህዝብ አሥጨፈጨፈውጨበየቦታው። ምነው እኔ ድሮ ምንም ባላቅም እደዚህ አማራ ሲታረድ አላየሁም እዳሁኑ መለሥ እኮ በሥርነው የማጠራቅመው ይሄ የገዳይን ደም እኳን። ወጀለኛላይ ትልቅ እርምጃ አይወሥድም። እሥካሁንም የማንም ሀቅ አልወጣም የሀጫሎ የናሳምኔው ፅጌ የናባቸው መኮነን ይሄ ቡዳ እሡ ደሴ በገባበት በሳምቱ ነው ጀግኖቻችን የሞቱት
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 3 ай бұрын
🤔🤣
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 жыл бұрын
ኢትዩብያውስጥ በጣም አብዝቸ የምወድው አብቹቹ በጣም አፀይፊ የምጠላው ኮርናንና በይርስና ዘርኝነትን በጣም ጠላሁ አስመረረኝ አስለቀሰኝ እንደኔ ማነው ይህ ነገር ያስለቀሰው
@hadrass1934
@hadrass1934 4 жыл бұрын
እኔ
@ethopiamama859
@ethopiamama859 4 жыл бұрын
😀😀😀👍
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችን ከጠላቶቻ ጠብቃት አቢያችን ጥሩ መሪችን አላህ እድሜህን ጤናህን ያርዝመው ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቅህ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ኢክሩ ጎንድሬዋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ekramtube9427
@ekramtube9427 4 жыл бұрын
@@user-fu3vq4jg3b ♥♥♥♥♥
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ur8ni4fe5o
@user-ur8ni4fe5o 2 жыл бұрын
አሚን አላሁም አሜንንንንንን ያረብ
@ayalqie4587
@ayalqie4587 4 жыл бұрын
We are so lucky having you Dr.aby. I love you. I am also scared something may hinder your way for better Ethiopia. But we are on your side.
@bekabilendale6554
@bekabilendale6554 4 жыл бұрын
ለሁለቱም ታላቅ አክብሮትና ምስጋና አለኝ። ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። ለኢትዮጵያ ያለህን ራእይ እንድታሳካው ፈጣሪ ይርዳህ። ምሉዕ በኩለሄ።
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
#አትጠገብም እኮ የኔ ዕቁ መሪዬ ጌታ ይጠብቅ የሚጠሉህንም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው!
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 4 жыл бұрын
መልክም መሪ የምጠሉ በሽታ አለባቸው ከልዳኑ መሞታቸው አይቀረ ነው፣
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
አሜን ልቦና ይስጣቸው።
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር አሜን አሜን አሜን🙏🙏 🙏
@jysminjysmin862
@jysminjysmin862 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless all people and Ethiopia
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 жыл бұрын
ሥራ ፈት!!!!
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣👠👠
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
@@user-tz2wf4ch2g አረ ከፍሮ ፋይልሽ ጋር አይሔድም ዋይ🤔🤔
@seidwushu4232
@seidwushu4232 4 жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ከዶክተር አብይ ጐን በመሆን አገራችንን በማሳደግ ላይ ቢያንስ በመደገፍ አስተዋፆ ማድረግ ባንችል የጥላቻንና የዘረኝነትን መርዝ ባንረጭ ባይ ነኝ የሚስማማ በላይክ
@user-zk8db2zd2n
@user-zk8db2zd2n 4 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
I agree
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 3 жыл бұрын
ሣህ
@lubie31
@lubie31 3 жыл бұрын
I Agree 👍 he's our gift from Above ☝️we should stand by his side, all the way my brothers and sisters, this guy is from a different plants my people 🤭 our country been crying for good leaderships for decades, now one found 🙏🇨🇬 Alhamdulilah 🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
ፓፓፓ ሁለት የእውቀት ባለቤቶች አብቾን ሚጠሉት የሚለው የማይገባቸው ነው እንጂ አንደኛ ።ሰለሞን ዋው ኮንፊደንስክ ይደላል በርታልን ሳደንቅልህ ችሎታህን
@SD-pr6km
@SD-pr6km 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ. አህመድ ከጎንህ ነን እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን
@elsabekele2302
@elsabekele2302 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ቅንመሪዬ እ/ር በነገር ሁሉ ያግዝህ🙏
@Hibafellahtube
@Hibafellahtube 4 жыл бұрын
የዱሮ መሪ ተብዮዎች እንኳን ከጋዜጠኛ ፊት ለፊት ቀርበው ውይይት ሊያደርጉ አይደለም የት ሀገር ውስጥ መኖራቸው በራሱ ያጠራጥር ነበር!! አልሃምዱሊላህ ይህ የአላህ ፈዲል ነው !! ክብር ጠ/ሚኒስተር ዶ/ ር አብይ ጉዞህና ራእይህ ወደፊት አላህ ከሂዲያ ጋር ያድርግል ይህን የመጣብንን በሽታ አላህ ያጥፋልን ! ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ልጆቿን በጥበቃው ስር ያኑራት
@freyaleethiopia2728
@freyaleethiopia2728 4 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ኢትዬጵያዬ ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
@magosmagos5172
@magosmagos5172 4 жыл бұрын
አሜንን
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Fre YaleEthiopia አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@samuelwoldeyes7462
@samuelwoldeyes7462 4 жыл бұрын
I'm always proud to call you my leader. Long life Dr Abiy
@zaratube608
@zaratube608 4 жыл бұрын
አብቹ ዕድሜ ጤና ይሰጥ የኔ መሪ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
God is Good all The time አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@Jesus73289
@Jesus73289 4 жыл бұрын
በሰማይም በምድርም እውቀት የባረከዎ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ሀሌሉያ ፡፡
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Azalech Begashaw አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
አቡቹዬዬዬዬ ሺህ አመት ንገስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በሚቀጥለው ሳምንት እኔና አቡቹ ይጠብቁን😍😍🚶‍♀️🚶‍♂️
@Abdilkasem
@Abdilkasem 4 жыл бұрын
😂
@Abdilkasem
@Abdilkasem 4 жыл бұрын
ኢንጠብቃልን
@abm1344
@abm1344 4 жыл бұрын
@@Abdilkasem ምን ችግር አለው ያስተናግዳል
@romlahusin5348
@romlahusin5348 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@konju283
@konju283 Жыл бұрын
እንጠብቀለን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
This video has given me more hope than you can imagine. After fleeing from Ethiopia to give my three children a a better chance and losing hope , I'm now ecstatic that my country finally has a Leader who ensures my children can keep their identity and be proud of their country. This interview has given me hope that my kids can go back whenever they want and not be hurt or struggle but instead live peacefully in their home. I thank God for what he has done by annointing you to Ethiopia. God bless you!!!!! rejim edamy ke gezya , ena Tena gar temegheu le ethiopiaweyan wogenochya hulu ::
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 4 жыл бұрын
Very true ✍️
@romansolmon5627
@romansolmon5627 2 жыл бұрын
Fantastic and God bless you for sharing your knowledge
@thomassissay5719
@thomassissay5719 10 ай бұрын
How about jow
@wondimukassa8707
@wondimukassa8707 4 жыл бұрын
Dr. Abiye is special gift for Ethiopia!!
@mekdimar8549
@mekdimar8549 4 жыл бұрын
አብቾ ልዩ መሪ እኮ ነክ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እኛ እንደሆን ምስጋና ቢስ ነን
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 4 жыл бұрын
ዝም ብሎ የሚወድድ መሪ አቢቹ ፍቅር ዝም ብዬ ሳየው ዘመዴ የመስለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀት እኮ አለህ አላሰራ አሉህ እንጂ እና ሜንጫ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
የሁሉም ዘመድ ነው። " አባ ፊጣ"/ ፍራ" ይባላል እንድህ አይነት ሰው።
@ganetasefadesalegnganerase8279
@ganetasefadesalegnganerase8279 4 жыл бұрын
የኛ ውድ መሪ ፈጣሪ ሰላምን ያብዛልህ ሺህ አመት ኑረልን💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Ganet Asefa Desalegn Ganer Asefa Desalgn አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@jysminjysmin862
@jysminjysmin862 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@andualembati4277
@andualembati4277 4 жыл бұрын
አብቹ እንወድካለን በርታልን ምርጫችን አንተ ነህ።
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
ቅድሞ የንቃ መሪ ጌታ ዘመንን የባርክ አብቹዬ የኔ ዕንቁ ሰው ❤❤❤❤ጌታ እውነት ካልህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአብይ ይጭምርለት እሱ ለኢትዮጵያ ጥቅም ነው እኔ አልጥቅምም 🙏🙏🙏🙏🙏
@mashomedhane4833
@mashomedhane4833 4 жыл бұрын
😆😆😂🤔
@user-tl2yp3vb3m
@user-tl2yp3vb3m 4 жыл бұрын
በለው ክክክ
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 жыл бұрын
@@user-tl2yp3vb3m ??
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
yordi tube አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
yordi tube: Great view. Keep your positive mind!
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 жыл бұрын
እጅግ የተወደድህ የተመርጥክ ውዱ መሪያችን ርጅም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ሽናቱ የጔታ ዋጋ ሽናቱ የጔታ ዋጋ አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@jaguar3050
@jaguar3050 4 жыл бұрын
አቡዬ የኔ ማአርርርርር!! የኔ ድልሽሽሽሽሽሽስስስ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ምህረት ያስጠን
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Markos Wengel አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
አሜን፫
@fantateshale3805
@fantateshale3805 2 жыл бұрын
D/r አብይ የኔ ልጅ እንትን የውለደችህ እናትህ በልዑል እግዚአብሔር የተባርኩ እንዲሁም ወልጅ እባክህ በልዑል እግዚእብሔርብየተባረኩ መሆናቸው ያንተ የልጃቸዉ ውጤት ይመስክራል።አንተም ክልል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይፍጠረህ የእውነትን የአምላካችን ፍጡር ንህና።እድሜና ጤነት ይስጥህ ለእገራችን ልዑል እግዚእብሔር የመርጥህ ነህና እስክ ሙሉ ቤትስብህ እድሜና ጤነት አሁንም አብዝቶ እንዲስጣችሁ እመኛለሁ።ካንተ በላይ የተማረ የተመራመረ መሪ ከዚህ በፊት አልነበረም ለወደፊትም ካንተ በላይ በእግዚአብሔር የተመረጠ ማንም ይለም።ህልምህን ውን እሱ ፈጣሪ ያርግልህ።በጣም እጅግ እወድሀልሁ። ተባረክ የሰብከው የንካኸ ሁሉ ይባረክልህ።
@fantateshale3805
@fantateshale3805 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አገራችንንንአኢትዬጵያን በክነ ጥበቡ ይጠብቅልን ።እውነተኛውን ፍቅርን እውነተኛ የኢስላም ዝናቡን ያዝንብልን።እንደ ቃሉ እንደነግረን እውነትን ስላም ከፈጣሪ ከአምላካችን ብቻ ነዉ የሚገኘው።
@Utiopia
@Utiopia Жыл бұрын
ayi
@seniseni6668
@seniseni6668 4 жыл бұрын
የኔ ትሁት ቅን ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አተ ትለያለክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ አተን እንቁ በማፊሯቷዋ እጅግ ደስተኞች ነን ኑርልን
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው አቡቹ ትለያለህ ፣በእውቀት በንግግር ጠቅላይ ሚንስትር ነህ ከድሮም ነው አቦ ሺ አመት ንገስና እያየን እንጨምራለን :)
@user-zi6jc2mf8u
@user-zi6jc2mf8u 4 жыл бұрын
አለሽዴ እዚህም አቤት ዙረት ሀሀሀሀ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ዳሃብ Dahab አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
@@user-zi6jc2mf8u هههههه
@mehrethailu9046
@mehrethailu9046 4 жыл бұрын
ውውውው ደስ
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
ዳሃብ Dahab _________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ .. አመሰግናለሁ !
@munawarmohamed32
@munawarmohamed32 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀቹ የአገራችን ምርጥ ሰዎች
@ethiofirst1731
@ethiofirst1731 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጠቅላይ ሜንስተር ማየት በራሱ መታደል ነው 👌
@ganetasefadesalegnganerase8279
@ganetasefadesalegnganerase8279 4 жыл бұрын
በትክክል
@fatemhmohmed4602
@fatemhmohmed4602 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-wf2kn8vw8s
@user-wf2kn8vw8s 4 жыл бұрын
በጣም
@alnasr9224
@alnasr9224 4 жыл бұрын
ዉነትነዉ እኔማ ተመዉደዴ አንፃር ፍቅርም ያዘኝ
@mintefeleke
@mintefeleke 4 жыл бұрын
ሶል ትልቅ ሰው💪 በርታልን።
@sarasamer824
@sarasamer824 4 жыл бұрын
ለፍቅር ቅርብ ለሰላም ቅርብ ከህዝብ ጋር ለመወያየት ቅርብ አለባበስ አንደኛ የማታካብድ በቃ አንደኛ ነክ ሰላምክ ይብዛ ምርጫ ካሁን በዋላ ይቅር አንተና አንተ ኑርልን
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
አወ ወላሂ አብይ ብቻ ይሁን ምርጫ ይቅር
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
ተስማምቶኛል።
@feruzkoricho4048
@feruzkoricho4048 4 жыл бұрын
ወደ ፊት እድሜ እና ጤና ከሰጠን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ብዙ ነገር ያሳየናል ህልማችን ነህ ኢትዬጵያ ሰላምሽ ይብዛ(አላህ ደሞ ከኮሮና ነጃ ያውጣን)
@nemaethiopia4415
@nemaethiopia4415 4 жыл бұрын
አብቹየኝ ጀግና በርታልን የዋሁህዝብህን በዚህእውቀትህ ትልቅቦታእደምታደርሰው ጥርጥር የለኝም አተንየመሰለመሪማየትእራሱ ድቅነው ።
@etenesh2401
@etenesh2401 4 жыл бұрын
አብቹዬ ረጅም እድሜና ጤናይስጥህ
@newthe2290
@newthe2290 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድክ እኮ የኔ አስተዋይ እንዳንተ አይነት በዛ ቢልልን ሀገራችን ትበለፅግ ነበር
@fatyeyab1336
@fatyeyab1336 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@ganetasefadesalegnganerase8279
@ganetasefadesalegnganerase8279 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን አርቆ አሳቢ መሪ ስላለን እድለኞች ነን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@fatemhmohmed4602
@fatemhmohmed4602 4 жыл бұрын
ሳህ ልዩ ነው
@safadservice48
@safadservice48 4 жыл бұрын
Aehed🙏🏻🙏🏻👍💯
@derehailuali4991
@derehailuali4991 4 жыл бұрын
ክ/ጠቅላይ ሚንስትር & ሶልዬ በጣም እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው!!!።ይሄ ዓእምሮችሁን የያዘው አጀንዳ(እውቀት)መሬት ሲወርድ ከጌታ ጋር ያኔ ሚመጣው ለውጥ ይታየኛል ምርጥ ሕዝብና ምርጥ ሐገር አያለሁኝ።ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ሳላመሰግን አላልፍም።በርቱልንንንን!
@workefaris9447
@workefaris9447 4 жыл бұрын
የእኔ ምርጥ መሪ አቦ ጌታ ከአንተ ጋር ይውን💚💛❤️🙏🏾😍😍😍
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Worke Faris አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@dawityeeyesus4330
@dawityeeyesus4330 4 жыл бұрын
The most influential prime minster in our planet the special one....go head you are the chosen one
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
God bless you Dr Abiyi Ahimod.
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Mother Ethiopia well said 🙏👍
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
አብየ እኔ የምልህ የለኝም እዳው እዳተ እና እደሚኒያም ለሀገሩ ጀግናና ተቆርቋሪ ውድ ልጂ ነው የምመኘው ።ልዩ ነህ አተ ሰው አክባሪ እደመግስት ሳይሆን እደ አባት ነህ ለህዝቡ ንፁህ ልብ ላለው እና ንፁህ አእምሮ ላለው የማትኮራ የማትፈራ ነህ ግን ቤተ መግስት መጥቸ ነው የማይህ ከሳውድ እስር ቤት ስመለስ እማማ ሀገሬ አተ ለወደፊትም ካተ ቡሀላ ለሚመጣ መግስት ምሳሌ የምትሆን ነህ የኔ አባት ።
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 4 жыл бұрын
This is the first time listening his interview. He is such a deep matured thinker. We Ethiopians should learn a lot from him.
@eseifu
@eseifu 4 жыл бұрын
Agreed, he is trying to raise Ethiopia to a higher level of understanding, education and life
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
HopeN Faith _________ ትክክለኛ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ .. አመሰግናለሁ !
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 4 жыл бұрын
አቡቹ የአባ ገዳ ልጅ እንወድካለን ኑርልን
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 4 жыл бұрын
@@tensaeadane9681 because it's fuckin true😐 he's oromo😍
@baba8877
@baba8877 4 жыл бұрын
አባ ገዳ ትያለሽ ስለ አለም እየተወራ ትንሽ 😏 you need to grow
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
@@tensaeadane9681 why did it bother you? stop you're phobia.
@tube2134
@tube2134 4 жыл бұрын
የኛ መሪ አለም ላይ ካሉ መሪዎች ሁሉ ይበልጣል ግን ምን ዋጋ አለው ህዝቡ ገና አልበሰለም ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ክፍ አይንካህ ገና ከዚህም በላይ ትሰራለህ እናመሰግናለን ሰሌ ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳኸው
@kebedechfkre3989
@kebedechfkre3989 4 жыл бұрын
እውነትን ው
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Rita Rita አሜን አሜን አሜን🙏 🙏🙏
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
Rita Rita : Hizib yikeyerilet
@jysminjysmin862
@jysminjysmin862 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ክፉን በሩቅ ይያዝልን ፈጣሪ።
@user-ks1lf1km1l
@user-ks1lf1km1l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ፊቱን ደግሞ ያብራልህ ይራራልህ፡ እግዚአብሔር ፊቱ ወዳንተ ያንሳ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምርልህ፡፡
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 жыл бұрын
ዶ/ ር አብይ እግዛቤር ያስብከውን ሁሉ ያሳካልክ አንተ ለአገርክ ያሰብከውን እኔም ለአገሬ እመኛለሁ የተመኘኸውን ያሳይክ ለውጥ ዝም ብሎ አይመጣም እና ማህበል አለው በርታ በርታ በርታ እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ
@alemabera59
@alemabera59 4 жыл бұрын
Our hero Dr abey God bless you the best leader in Africa we love you so much
@hawa3569
@hawa3569 4 жыл бұрын
እምንሳደብ ሰወች እራሳችንን እንታቀብ እኳን ይሂን ሁሉብሄር አዲ ቀበሌ መምራት እደት ይገብዳልል ኑርልን የኛ አደኛ ሰቱን ችለህ የዉስጥህን ፈጣሪ ይወቀዉ የረብሻዉን
@sameras4965
@sameras4965 4 жыл бұрын
በጣምላአስተዋለውእማማር
@zendirosyigermal1523
@zendirosyigermal1523 4 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ልዮ ሰው ነው አቢቹ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ሰቶ ላገራችን እና ለህዝቦችዋ ያለህን መልካም አስተሳሰብ ከግብ እንድታደርስ መልካም ምኞቴ ነው ደግሞም ምንም ፈተና ቢበዛበትም እንደምያሳካው አልጠራጠርም ጀግና ነህ ታደርገዋለህ።
@mimim9982
@mimim9982 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑርልን ከአንዳንድ ዘረኞች ነቀርሳዎች ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠቃሚና አስተዋይ መሪ ነህ እንወድሀለን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ።ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ።ሰላም እደሩ
@user-ct6wd4sf9j
@user-ct6wd4sf9j 4 жыл бұрын
ገራሚ ገራሚ መሪ እኔ ሁሌም ትገርመኛለክ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ባለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ዜጋ በማፍራቷ ማህፀነ ለምለም ያስብላታል አላብ ይጠብቅህ
@yashekassaye8035
@yashekassaye8035 4 жыл бұрын
አብያችን ምርጥ ሰው አቦ ኑርልን ይመችህ
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ሀሳብ ነው!! ሀሳቡም በሙሉ እውን ይሆናል !!
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 4 жыл бұрын
I gave up on Ethiopia long time ago but now I feel like there is a bright future even though I don’t like politics.
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
His excellency PM Abiy and his beautiful mind!!! God bless you more!
@ibuprofenkora2641
@ibuprofenkora2641 4 жыл бұрын
እንግዲ እንደዚ አለማዊ እውቀት ያለውን መሪ ነው የምንተቸው ..ያሳፍራል ከርሱ መማር ባንችል እንኳን ሰምተን እንደግፈው
@tube5586
@tube5586 4 жыл бұрын
ሳህ
@robelkahsay4372
@robelkahsay4372 4 жыл бұрын
Abiye allah edmena tenawun yistik mechem bihon yante aynet meri Ethiopia wust magegnet yikebdal mikiniyatum hulum gerafi zerafi kezam alfo terfo yager habt mashesh new feterachewu begna betinishuwa edeme enquan yayenewu new hizbe hoy nika ejik lay yalewun habt tetekem :: kemetechet yilik komen lemaseb lemegenzeb lemeredat enasib Ethiopian ke corona beshita ena kenotbowach amelak yitebikat amen
@robelkahsay4372
@robelkahsay4372 4 жыл бұрын
Ebro andegnaye nesh eko ye kirkos mirt
@ibuprofenkora2641
@ibuprofenkora2641 4 жыл бұрын
@@user-rt7re8jz7r እኔን መተቸት ይቻላል 😝
@liya1048
@liya1048 4 жыл бұрын
Tebarek abo ye afen kal newu yekemahewu
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
የኛ ወርቅ ዶር አብይ እንዴት እንደምንወድህ ልብህ ያዉቀዋል እኛም በጣም እነወድሀለን አንተ ብሩህ አሳቢ ሺ አመት ግዛን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪የኢትዮጰያ ህዝብ ከጎንህ ነዉ።
@getachoterrefe5356
@getachoterrefe5356 4 жыл бұрын
Abiy is a good leader. A blessing to Ethiopia. Such a knowledge, such an intelligence, smartness and vision.
@biniyambgi9650
@biniyambgi9650 4 жыл бұрын
ወገን አያቹ ማንበብ እንዴት እንደሚጠቅም.... ማትመልሰው ማታመልጠው ነገር የለም...... love u daddy
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ በጣም ትልቅ ሰው አተ እኮ ከልብህ መሪ ነህ ህዝቡ እጅ ግር ግር የሚፈጥረው አተ የምትለውን ብንተገብር ዘረኝነት ድራሹ ይጠፋ ነበር አሁንም ይጠፋል አምናለሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ አሜን
@legessetulu1714
@legessetulu1714 4 жыл бұрын
Really you're the right person to the right place!! But not for the right country God blessing you .
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ሁለታቹም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ ስወዳቹ💚💛❤
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 7 ай бұрын
አብይን ስይ ጭምር እና ሁላችንም ምርጦች ነኝ አብይ ግን 🤪
@messibybeatymakeup9251
@messibybeatymakeup9251 4 жыл бұрын
The best interview wow... I can't wait to see next friday the most influential
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 2 жыл бұрын
በኔ አስተያየት በአብይ ክፍ ማሰብ ሀገርን መግደል ነውና ይህን የሀገር ሀብት የሇነን ሰው ማስቀጠል ግድ ይላል። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንንም ይባርክ።
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 жыл бұрын
አብዬ እንሻአላህ ሺ ዓመት ንገስልን ጀግናችን ነህ ላወቀህ ያላወቁህ ግን ሲያውቁ ያውቁሃል የሚል እምነት አለኝ እንሻአላህ ኢትዮጵያችን እጅግ በጣም ታስፈልጋታለህ አለበለዛ ግን ኢትዮጵያ ሃገሬ በጣም ነው የምታዛዝነኝ በቃ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ነው የምለው
@samirasamira9791
@samirasamira9791 4 жыл бұрын
አብቹ ነጋ ነጋ ቆሬን ሲወራኒኒ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ ወድድድድ ነዉ ማደርግክ
@zedymamaylji5806
@zedymamaylji5806 4 жыл бұрын
አብቹ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ መሪ ነክ
@user-zk8db2zd2n
@user-zk8db2zd2n 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ አስተዋይ ያንተ ንግግር ስሰማ ስለኮረና ሀሳብና ጭንቀት ጠፍልኝ እስኪ በኮረና ሀሳብና ጭንቀት የሚጎዳውን አይምሮ አችን እንዲ እየቀረብክ አድስልን በተረፈ የመጣውን ወረርሽኝ አላህ ያጥፋልን ያረብ
@zedotube6461
@zedotube6461 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ ያአላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@hadrass1934
@hadrass1934 4 жыл бұрын
ፖሮግራሙ በጣም አሪፍ ነዉ በራሥ መተማመንክ በጣም ደሥ ይላል ሠላማቹ ብዝት ብዝዝት ይበል
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Kadira Ss አሜን አሜን አሜን🙏🙏👍
@user-zk8db2zd2n
@user-zk8db2zd2n 4 жыл бұрын
አሚን
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
አቢቹ እግዚአብሔር አንተን እናየኢትዮጲያን ነፁህ ህዝብ ከመጣዉው በሽታ ይጠብቅልን!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 7 ай бұрын
ሶል:-እድለኛ ነህ በእዉነት!!! አብዝተህ ፈጣሪህን #አመሥግን! ያገኘኅዉን አዲስ ነገር ሁሉ በጥሩ አገላለፅ ስለምታሳዉቀን እኛም እናመሠግናለን!!!!!👍
@miningtadesse249
@miningtadesse249 4 жыл бұрын
Proud of you ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሀመደ የእግዚአብሔር ስጦታ ናት ጨምሮ ይባርክሀ
@safyaahmed6287
@safyaahmed6287 4 жыл бұрын
አደኛ አብይ አህመድ አነጋገርህ እራሱ ዋው ልክ እደ ኡስታንዝዎቸ ነው የምወድህ አተንም ለሀገር ስለምትቆረቆር
@safyaahmed6287
@safyaahmed6287 4 жыл бұрын
እስኪ የምትወዱት ፍቅራችሁን ግለፁ በላይክ አበረታቱት እኔ ዉስጤ ነው አብይ ሀገሬንም እወዳለሁ ኢትዮጲያችንን የተወለድኩትአርሲ ነው ከአሪሲ ኦሮሞ ግን ዙዙዙሮ ኢትዮጲያዊ ነኝ ሰዉን በሰውነቱ የማከብር ፈጣሪየን የምፈራ አሉጅ እነጀዘቤል ሀይማኖተ ቢሶች ፈጣሪያቸውን የማይፈሩ ኦሮሞን እንወክላለን እያሉ ጨረሱን እነሱ አይወድሉንም ኢትዩን የሚጠላ በሙሉ አይወክለንም
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ እንደ ወንድሜ ነዉ የምወደዉ።
@shabrekssaye2006
@shabrekssaye2006 4 жыл бұрын
እብይ አስተውይ ሰው ነሕ። የዋሑን ህዝብ አደራ
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ዶ/ር አቢይ ዶክትሬቱ በልኩ የተሰፋሰለት የተማረ እንጂ በእድል በአጋጣሚ ስምና ዝና ያላገኜ ሰው እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ በርታ መሪያቺን፡፡ #Abol tube ከኢትዮጵያ ወደ ቻናላቺን ጎራ ላሉ ልዩ ሽልማት አለ፡፡ በሳቅ ፈታ ብሎ መዋል
@KingsTVCa
@KingsTVCa 4 жыл бұрын
ኑርልን አንተ ማለት ልዩ ነህ የኢትዮጵያ ስጦታ ስላንተ ሁሌም እ/ርን አመሰግናለሁ ጠያቂውም ጎበዝ ነህ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 4 жыл бұрын
በምክንያት ነው የምደግፍህ ጠቅላየ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ሀገሬ ባንተ ምክንያት ብዙ እርምጃ ትራመዳለች ብየ ተሥፋ አደርጋለሁ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
አዉርቶ ስይሆን ሰርቶ ያሳየው መሪ ❤❤❤
@wondimubeshah6837
@wondimubeshah6837 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደጋግሜ እኮ ነው የተናገርካቸዉን የማደምጠዉ አምላኬ ይጠብቅህ በክፋት የሚነሱብህን ያንሳልህ ሁለመናህ በሰራህ እግዚአብሔር ይከለል እወድሃለሁ
@user-wf2kn8vw8s
@user-wf2kn8vw8s 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ዶ'ር አብይ የሚገርም እውቀት ነው ባለንበት ዘመን አቢቾን የሚተካ መሪ የለም :: ምርጫዬ ነህ ድንቅ የኢትዮ ልጂ
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 жыл бұрын
Sol በራስ መተማመንህን በጣም እወድልሀለሁ ።
@masi6905
@masi6905 4 жыл бұрын
አብይየቺን እረጅም እድሜ እና ጣነ እመኛለሁ ተባረክ እቴ ቡሩክነህ
@deanbatan7405
@deanbatan7405 4 жыл бұрын
This first time we found good leader for Ethiopia....
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 4 жыл бұрын
ሰለሞን፤ አንተ ካለህ ልምድ፣ ታታሪነት እና ተራማጅ አስተሳሰብ አንፃር በዚች ሀገር የቴክኖሎጂ እመርታ ላይ ትልቅ ተስፋ የሚጣልብህ ወጣት በመሆንህ ከመንግስት አካላት ጋር ተቀራርበህ ብትሰራ፣ እንደ ሀገር ከፍተኛ ለውጥ ታመጣለህ።
@amhariska-tube
@amhariska-tube 4 жыл бұрын
ቬሮኒካ መላኩ wuyi veronica zare mengistin aswededwot?
@user-kr6wv2rv7y
@user-kr6wv2rv7y 4 жыл бұрын
አብያችን ሰላምህ ይብዛ ለሀገራችን ከአነተ የተለዬ መሪ መቸም አታገኝም አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን የመጣብንን በላዕ አላህ ያንሳልን አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@islamismylife5437
@islamismylife5437 4 жыл бұрын
አብይ እኮ ህዝብ ካገኘ መሪ ነው እስከ ማለነው በግለሰብ ሚዲያ ቀርቦ ከህዝብ ጋር የተወያየ እኔ አላየሁም ህዝብ እንሁን
@lyu1011
@lyu1011 4 жыл бұрын
አብቹ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጲያ ሀገሬን መላህ አፍሪካን አላህ በጥበቡ ይጠብቅልን በአለም ላይ የመጣውን ፈተና ሁሉ አንሳልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
አበያችን ፈጣሪ በሄድክበት ይከተልህ ሁሉን አሟልቶ ነው የስጠህ እኛ አላውቅንልህም እጅ መልካም ነህ ሺ አመት ንገስ
@tsedeanbeko7745
@tsedeanbeko7745 4 жыл бұрын
ከአግዚአብሔር የተሰጠውን መሪ መክበር ግድ ይለናል እግዚአብሔር ይባርኮት ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
የሶስቱ መሪዎች ድንቅ ማብራሪያ #yezemenumedia  #ethiopianews
13:38
Yezemenu Media - የዘመኑ ሚዲያ
Рет қаралды 244
Nobel Lecture: Abiy Ahmed Ali, Nobel Peace Prize 2019
22:46
Nobel Prize
Рет қаралды 1,2 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,5 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 10 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 12 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 11 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 11 МЛН