ለመጋበዝ 2 ሰዓት ቀድመው መጥተዋል ... /ኩሽና ሰዓት//ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 91,223

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 80
@GalilaRout
@GalilaRout 8 ай бұрын
ስማይን እና ምድርን በቃሉ ያፀና ልኡል እግዚአብሔር ምድራችንን ኢትዮጵያን በቃ ይበላት 😢😢😢😢 ለህዝባችን የመግባባት ማስትዋል ይስጥልን
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 8 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@user-lp9zh9sp7e
@user-lp9zh9sp7e 8 ай бұрын
የአለማት ጌታ የሆንከው አላህ ሆይ ፍጥረትህን በሙሉ የምትጠብቀው ሀያሉ ጌታችን ሆይ ያረብብብ የሀገራችንን ሰላም መልስልን😢 የመዳም ቅመሞች የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብብብብብ😢
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 8 ай бұрын
አሚን 🥀አሚን 🥀አሚን🥀ያርብብብብብ😢
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 8 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@user-yh5hv9yz2v
@user-yh5hv9yz2v 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሀገራችን ምንጎሎብንነበር እባካችሁ አልሟትእጂ አታጥፏት እምዬ ኢትዮጵያን አማራ፣ኦሮሞ፣ትግሬ ፣እስኪ እንዋደድ አንድኢትዮጵያንእንፍጠር ክፋ ለምናችን 🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@ETHIO1800
@ETHIO1800 8 ай бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍትህ ለንፁሀን ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለእሰረኞች 😢 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን 🙏
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 8 ай бұрын
መልካም አዲሥ አመት የሰላም የፍቅር የደሥታ የዱሮ ባሕላችንን ሠላሙን ዪመልሥልን ፈጣሪ ደሥ ሥትሉ ፈጣሪ ዪጠብቃችሑ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንና በተክርስያናችን ሰላም ያርገዉ
@martatesfaye8260
@martatesfaye8260 8 ай бұрын
ታርዬ በርታልን የኛ ትሁት፣ጨዋ፣ሰው አክባሪ ከዚህ በላይ ቦታ ይገባሀል..👏👏👏👌👌👌❤❤❤❤
@user-oy3bh9pr5z
@user-oy3bh9pr5z 8 ай бұрын
አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢
@Eyou653
@Eyou653 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ ጉርሻውን አመስግነናል እህታችን❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ደም መፍሰስ የሚቆምበት ዘመን ያርግልን እናት የምታለቅስበት ዘመን ይብቃ ከልቤ ዘርኝነት ከአገሬ ኢትዮጵያ እንዲጠፋ እመኛለው አማራ ወገኖቻችንም በቃ ይበላቹ ስላም ይውርድላችሁ ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ናፈቀኝ ስላም በማጣት እኔም ቤት ጠባሳ ጥሎብኛል ይቅርታ አድርግልን ጌታችን
@purewater9479
@purewater9479 8 ай бұрын
የሚናፍቀኝ ነገር አብሮ ተሰብስቦ በመሶብ መብላት::: አሜሪካ ኑሮ መሮጥ መሮጥ😢😢
@fifinon2380
@fifinon2380 8 ай бұрын
አብርሽ በጣም በጣም ጎበዝ
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 8 ай бұрын
የተባረከ ይሁንላቹ መግቡ ያምራል በአሉ ሳይደረስ በአል በአል አደረጋቹትት❤❤❤❤
@samrawitrayya9170
@samrawitrayya9170 8 ай бұрын
ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtube12
@alemtube12 8 ай бұрын
ሀገሬ ክብሬ ሞገሴ😢😢😢 እረ አሁንስ ጭንቀት ሆኖብናል እንዳዉ አድስ አመት ፍቅር ደስታ ያድለን❤❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 ай бұрын
ወደ መጨረሻ ያለው ቪድዮ ከመጀመሪያ ቢሆን ተመልካች በጣም ይስባል
@user-je1li3td8k
@user-je1li3td8k 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 8 ай бұрын
ምትኩ ❤❤❤❤❤ይመችህ የአግሬ ልጀ❤❤❤❤ መልካም በአል🎉🎉🎉
@user-un7vj7ys7u
@user-un7vj7ys7u 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያርግልን❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@selamselam3065
@selamselam3065 8 ай бұрын
EBS የምርጦች ምርጥ።
@lopesohadiso
@lopesohadiso 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ልዩ ነት ሞላ ኢትዮጵያን አገር ዉሰጥም ከአገር ዉጭ እንዴ እኔ የምትኖሩት በሙሉ እንኳን ለኢትዮጵያ ለአዲሰ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያደረግልና ዘሬኞዎችን ያጥፈልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 8 ай бұрын
Happy New year Eve 🎊💐🎉 Enkuwan le zemen melewecha wazema( Hulet qenem biqerew) aderesachehu. EBS team yenechachehu, Selam, desta lezih feqer lehonu ye EBS team Ena lemelaw ye Ethiopia hezb 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@user-ks5ng3kl7c
@user-ks5ng3kl7c 8 ай бұрын
እኳን ለአዳስ አመት ዋዜማ አደረሳቹ 🎉
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
እኔስ በመዳም ኪቺን ከፍቶኝ ነዉ የዋልኩት 😭😭😭
@BiriEshetu
@BiriEshetu 8 ай бұрын
Melekam Addis amat♥️♥️♥️♥️🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 8 ай бұрын
ሜልካም አዲስ አመት ebs ❤👍
@darartudaratu1401
@darartudaratu1401 8 ай бұрын
Ewnkan Adaresachu adarasen🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤Dagii Dagii Andanya nakii Egzehebere hagarachin salam yadargilini
@user-ik9jq7mx5t
@user-ik9jq7mx5t 8 ай бұрын
ምናል አሁንስ ከመዳም ኩሽና አውጥቶ እንደናንተ ቢያደርገኝ አይ ፈጣሪ ❤❤❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 8 ай бұрын
እናተን እያየሁ ሁለተየ በላቹህ🙄😂😂😂😂መልካም ባህል❤
@user-ge3nx1lw5m
@user-ge3nx1lw5m 8 ай бұрын
😢😢😢እረ ደምሩኝ ቅመሞቸ
@destamelese3244
@destamelese3244 8 ай бұрын
አብሮ መብላት ናፈቀኝ አይ አንተ ስዴት ይብላኝልህ ሁልጊዜ ኩሺና ዉሥጥ ነዉ የምበላዉ
@mekyamekya855
@mekyamekya855 8 ай бұрын
ይመቻቹ
@yegeremalmesfin2176
@yegeremalmesfin2176 8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ህዝብ በማንነቱ በአማራነቱ በጅምላ እየተገደለ ባለበት ወቅት ብልጽግና ማለት የአማራ ህዝብ አገሬ ባለ ኢትዮጵያን ባለ ጦርነትና የጅምላ እስር የሚፈረድበት ምን ስላረገ ነው እጅግ ያማል ያሳዝናል ካለፉት ተማሩ ስልጣን ሀላፊ ነው ህዝብ ግን በደሉን ለትውልድ ያስተላልፋል
@fifinon2380
@fifinon2380 8 ай бұрын
ዳጊ ጎበዝ
@user-ju9qe9ed9f
@user-ju9qe9ed9f 8 ай бұрын
ጎንደርዋ ጎጃምዋ ወሎዋ ሸዋዋዋዋዋዋ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
አረ ኢቢኤሶች ምነዉ ስትበሉ አታማትቡም ሰይጣን ቀድሟቹ ነዉ ሚቀርበዉ እቤታቹም ስትበሉ በስመአም አትሉም ማለት ነዉ በተረፈ እወዳችዋለሁኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻🌻🌻🌻🏵🏵🏵🌷
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
አንቺበርቺ
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 8 ай бұрын
አንድኛይቱልጂ ከዮኒ ፍቅርይዟታልልበል እሱይሸሻል እሷ ህዳልፅፍልፅፍትላለይ
@beletemeshesha8450
@beletemeshesha8450 8 ай бұрын
ኢቢኤስዎች ይመቻችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 ай бұрын
ደሥ ትላላችሁ መሠብሠብ አብሮ መብላት ደሥ ዪላል ቧታዉም ደሥሥ ዪላል
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
2016 Good Year For Ethiopia Happy New Year !
@saidha2498
@saidha2498 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 ай бұрын
ኧ ዳጊ 😍😍
@meronneguse5871
@meronneguse5871 8 ай бұрын
Melekam addis amet 🎉❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
ስትበሉም አትባርኩም መባርክም ይከለከላል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 8 ай бұрын
በገጠርም እንደዝህ ለመለወጥ ነበር አብይ ብልጽግና ሰጠን
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 8 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@SameraMhammed
@SameraMhammed 8 ай бұрын
❤❤❤
@Menbulala
@Menbulala 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 8 ай бұрын
Ere asikenachihugi madam kushina hogi
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 ай бұрын
❤❤😍😍
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 8 ай бұрын
ብርክቲ ጠቦት ናት ሳዱላ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 8 ай бұрын
❤❤❤ enquan aderesachu
@user-ne7he4ed2b
@user-ne7he4ed2b 8 ай бұрын
😍🌼🌼🌼🌼♥️♥️♥️♥️♥️
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 8 ай бұрын
des setlu wow
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 8 ай бұрын
Enquan kezemen wedezemen ashegageren.
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 8 ай бұрын
የአግሬልጀ ይመችህ የቴፓ አማላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@haventnurinuri3140
@haventnurinuri3140 8 ай бұрын
Midra duketme yenng Eid bihon endazi atdemikeme naber gin 🤨🤨🤨
@fachoawel4679
@fachoawel4679 8 ай бұрын
zafani hatate naw zamiru La gata
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 ай бұрын
bewnt kenhu
@aminamametub694
@aminamametub694 8 ай бұрын
ዬኒፍልቅልፍ😂😂😂😂😂😂ችለህበታል
@zuzumohamed9199
@zuzumohamed9199 8 ай бұрын
Waranyoch yee tigirayi ye oromo bal yet ale????????
@zuzumohamed9199
@zuzumohamed9199 8 ай бұрын
Ebs yee hamara sebeseb lemen yee oromon yee tigirayin yee walayitaan ye bal lebs atasayewum etopia ye hamara bichanew memadelachew????
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 8 ай бұрын
አይ አብርሽ ከመሀል ሁኖ አስነካዉ
@Jaktah
@Jaktah 8 ай бұрын
የሰገጤ ስብስብ ህዝብ ተረቡዋል እናንተ የደም ገንዘብ እየተከፈላቸሁ ትጨፈራላቹ ቆይ ጠብቁ አደንዛዦች
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 8 ай бұрын
ስማ እነሱ ለሀገር የሰረቱን አንተ ተወልደህ አገርን ለማጥፈት የተፈጠርክ እናት አባትህን እንኳን በቅጡ የማትረዳ ድንዙዝ ሰገጤ ነህ ስለነሱ የማውራት ብቃት የለህም እነሱ ስራ ላይ ናቸው ድሀን በመርዳት የጠፋ ቤተሰቦችን በማገናኘት የታመመን በማሳከም ቤት የሌለውን ቤት በመስጠት ስራ የሌውን ገንዘብ እየሰጡ ስራ በማስጀመር ስንቱን ልንገርህ አንተ ግን የማይገባህ ደደብ የሀገር ነቀርሳ ነህ እንዳንተ አይነቱ ነው ሀገራችንን እያተራመሳችሁት ያላችሁት ጥቂቶች ናችሁ እናጠፋችሀለን ኢትዮዽያ አይናችሁ እያየ ታድጋለች ህዝቦቿም አንድ ይሆናሉ ኢሻአላህ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 8 ай бұрын
@@awelbibrahim51 እውነት ነው
@meronfikir3385
@meronfikir3385 8 ай бұрын
@@awelbibrahim51 እያየ ካልገባው ብትነግረው ድካም ነው አይገባዉም ተወው ወንድሜ
@madinayesuf6188
@madinayesuf6188 8 ай бұрын
ምናሉ ቢበሉ እነሱኮ የስንቱን እባ እበሱ ነው ኧረ ተዉ ተዉ ግፍ ነዉ
@Jaktah
@Jaktah 8 ай бұрын
@@awelbibrahim51 የእናትክን የገማ የጋላ መሽኛ እምስ ተኝተክ ላስ አንተ ውሻ
@masretgrma7398
@masretgrma7398 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 78 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
ከትወና ጀርባ ያለው የሐረገወይን ህይወት...!
10:43
Feker ena Selam | ፍቅር እና ሰላም
Рет қаралды 3,5 М.
ትሪፓን በጠጅ በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/
25:06
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
小丑和路飞竟然这样对天使。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:37
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 6 МЛН
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
0:44
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,6 МЛН
А ТЫ СМОЖЕШЬ УГАДАТЬ ЦВЕТ? #Shorts #Глент
0:37