No video

//ተቀበል// "ገዳይ ነሽ አሉ ገዳይ፤ አንቺ አውደልዳይ..😂😂 ትንሳዔ በሳቅ ገደለን /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 71,679

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 63
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የማላውቀው አባቴ ያለችው ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ስለእናት የዘፈንሽው ሙዚቃ በጣም ምርጥ ነው ጠንክሪ አይዞሽ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
በሳቅ ጀምረው መጨረሻ ላይ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ለእናት የዘፈነችው ልጅ ጀግና ናት
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b Жыл бұрын
ባለጎንደሩ ዘፋኝ ወድጄዋለው❤
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
😢😢ወይኔ ለ እናቷ የዘፈነችዋ ልጅ አስለቀሰችኝ
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
ወገን ሆይ እንዲህ በእንባና በሳቅ ፈታ የምንለው ሀገር ስላለን ነው ። ሀገር ከፈረሰ አናታችን ፈረሰ ደ በሄዳችሁበት ሁሉ አንድነትንና ፍቅርን ስበኩ ። ፩ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
የእናትሽን ነፍስ ይማር ድምፅሽም ያምራል እሳዘንሽኝ😢
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 8 ай бұрын
ትንሳኤ በቅርብ ባውቀውም በጣም ነው ምወደው ማከብረው ፈታ ነው ምለው ትንሱ❤❤❤🎉🎉🎉
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ወየው ትንሱ ዛሬ በሳቅ ገደልከኘ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛው 💚💛❤️🌺💚💛❤️🌺💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын
እኳንደሕና መጣሕ ትሱ እኔስ ለቀቅሕ ብዬ አዳድእያሉ ወጡ አስጠላ ብዬ ክፍት ብሎኝ ነበር ይሔ የዘፈን ጥያቄ እሚምረው ባተነው ትሱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የእውነት የመጀመሪያው ያለማደነቅ አይችልም
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ዋለልኝ በማስታወስ ብታንያ በማስታወስም በድምጽ ጥራትም ጎበዞች ናቸው ሁሉም ሽልማቱ ይገባችዋል
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
ተንሱ እንኳን ደህና መጣህ የት ሄድክ ብዬ አዝኜ ነበር
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
የመጀመሬው አደኛ ነው 👌👌👌👌
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የይሁኔ ዘፈን ስሰማ ሁሌ አጎቴን አስታውሳለሁ ደሞ የዘፈነው ዘፈን አጎቴ በጣም የሚወደው ሙዚቃ
@walelegngesese9526
@walelegngesese9526 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ትንሱ 💚💛❤❤❤
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
ስለእናት የዘፈንሽዉ በጣም ምርጥ ቀጥይበት 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eyerusm5965
@eyerusm5965 Жыл бұрын
ትንሣኤ እንኳን ደህና መጣህ ሰዋድህ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
ትንስዬ ሰላመጣክ ደሰ ብሎናል❤❤
@halimadawud6744
@halimadawud6744 Жыл бұрын
ወፍራሙሰውየ አደኛነው❤
@lemlemtewelde6795
@lemlemtewelde6795 Жыл бұрын
እንካን በደህን መጣህ ቱንሶእ ❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
የመጀመሪያው ልጂ አደኛ ❤ ትችላለክ ይመችክ
@SeadaAbate-xm6hz
@SeadaAbate-xm6hz Жыл бұрын
tnsu wellcome
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ይመልስልን 💚💛❤️
@sisayabera3804
@sisayabera3804 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ትውልድ መጣ ግን ይሄ እኮ የሀገራችንን የወደፊት እጣ ነው የሚያሳየው አባይ ምን ማለት እንደሆነ የማያውቅ ትውልድ
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Жыл бұрын
አባያ ሲጠብቅ ሳይሆን አባ ሲላላ ነው ለጠየቀው አላልተሽ አባያ በይ ሌላ ነው ትርጉሙ
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Жыл бұрын
ፕፕፕፕ የሚለውስ አልሆነለትም ነበር ትንሱ አንተ አቅርብ ሁሌም
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@djejekek
@djejekek Жыл бұрын
አቡሽዬ የሳቄ ምንጭ
@user-xf3js8gd1b
@user-xf3js8gd1b Жыл бұрын
ትንሱዬ እንኳን ደና መጣህ
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ወፍራሙ ሰውዬ👌👌👌👌
@Ethio25536
@Ethio25536 Жыл бұрын
The guy with the suit is amazing & የአብነት ልጅ
@hayatessa6497
@hayatessa6497 Жыл бұрын
ትንሱ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 Жыл бұрын
የዘንባባ ማር ማለት ቴምር ነው ቴምር ከዘንባባ ዛፍ ነው የሚቆረጠው በጣም ጣፋጭ ቴምር አልበላችሁም በሙስሊሞች ፆም
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Tensu demkate welle come
@abebumuluneh1496
@abebumuluneh1496 Жыл бұрын
ዊውውውውውውውውውው ያምራል
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Teqebele program aznagnna asdesach program neaw!!!!!
@invisible1277
@invisible1277 Жыл бұрын
የሸገር ልጅ አሳ የት አግኝቶ 😅ምላስ አለው
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber Жыл бұрын
I'm glad the ladies are not saying TG, Mekdi, Titi .... menamen.
@negutube
@negutube Жыл бұрын
ወፍሩ ሰውየ😊😊
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
❤❤❤
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
እደትጥርጥርይጠፋቸዋል
@applered4091
@applered4091 Жыл бұрын
እናት ነት😢😢😢😢
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Le Amist mels, 500 new mesetet yalebet 👌👌 Ebsoch minew Kuaterachu😅😅😅 3 lemelese 300 birr endeza new mehon yalebet. 1 meto atisesitu yastelal yemir 😏😏
@susususu1098
@susususu1098 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Жыл бұрын
😂😂
@masarettealmeyo2625
@masarettealmeyo2625 Жыл бұрын
🙏🙏👏👏👍👍😂😂😂❤️❤️😘😘
@bethel-21
@bethel-21 Жыл бұрын
😅😅አይ ትንሱ የሱ ሐረካት ነው ሚያስቀኝ
@SemretGeletu-yw7fc
@SemretGeletu-yw7fc Жыл бұрын
Tinsu Well Come አንቺ ጠፍተሽ ፕሮግራሙ ለዛ አቶ ነበር
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Жыл бұрын
👍👍👍😁😁😁
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 Жыл бұрын
Le enatua yezefenechiw lij shilmat ychemerlat
@MmMm-bv2gg
@MmMm-bv2gg Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@officialbikad6990
@officialbikad6990 Жыл бұрын
batam amesagnalew bitaniya nag
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
ባለሱፋ ባለእድሩ ሚስቱን ያማገጠበት ይመስላ ማነውእደኔ የመሰለው
@user-ut3mj5qt2u
@user-ut3mj5qt2u Жыл бұрын
ባለሱፉ ለዛሬ ተሳክቶላሃል
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp Жыл бұрын
ቴሚር
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ የእሡ እብደት
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
ማነው አይዋሽም ማለትነው ያለው ሰውየ የድሩ ዳኛ ሚስቱን ያማገጠበት አይመስልም ንገሩኝ
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Жыл бұрын
አቤት ዘፈን ትጠላለክ አይ ድምፅ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ይመልስልን 💚💛❤️
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 6 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 81 М.