"100ሺ ብር የሚትሸጥ ውሻ አለኝ... ውሻው ፎሶሊያ እና ካሮት ግድ መብላት አለበት!!" //ቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 63,391

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 32
@zuzu4528
@zuzu4528 7 ай бұрын
የሰውልጅ እረከሰ እንስሳ ተወደደ ይገባችሀል ቡችዬዎች ታማኝ አገልገረዮች ውለታ የማትረሱ እስከለ ሞታችሁ ❤
@-swtube5575
@-swtube5575 7 ай бұрын
ከኔ ውሻ ተወደደ ማለት ነው 😢እኔ ብገመት የዚን ያህል አላወጣም ሰው ረከሰ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 7 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ 😂😂😂😂
@user-qx7df5yi5l
@user-qx7df5yi5l 7 ай бұрын
ክክክክ
@natey16
@natey16 7 ай бұрын
ራስሽን ማክበር ሳትችይ እንዴት ሰው ሊያከብርሽ ይችላል? ለቀልድም ከሆነ መልካም ቀልድ አይደለም
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 7 ай бұрын
እራሣን ማራከሥ ሳይሆ በግዚው ሆኔታነው እውነቶነው ግን ሠውእኮ የገዛ ልጁን በጠላበትሰአት ውሻ ተወደደ ለዛነው እራሳን ለመግለፅ ፈልጋነው
@-swtube5575
@-swtube5575 7 ай бұрын
@@natey16 ቀልድ እኮ አይደለም ውዴ አታይም በየ ሚዲያው እናት በልጇ ስትጨክን እራሴን ምሳሌ ያረኩት ሰውን ከማረግ ብዬ ነው ሰው ረክሷል እኛ ሀገር እኮ
@astertefera151
@astertefera151 7 ай бұрын
እረ ውሃ ስጣቸው ውሻ ፀሀይ አይወድም
@user-vv4uy5xw1y
@user-vv4uy5xw1y 7 ай бұрын
ሰውየሚበላው አጥቷል የኑሮውድነት ባፍጢማችን ደፍቶናል እናንተውሻ 100ሺ እየተሳሰብንእንጂወገን
@efrmaEfrma
@efrmaEfrma 7 ай бұрын
እኔ ግን እዚህ ኮመንት ላይ ያላችሁ እምትገረሙ ሰወች እስቲ በየምነታችሁ ያለን መፅሀፍ አንብቡ የሰው ልጅ የረከሰበት ዘመን እደሚመጣና ለስሳት ክብር የሚመጣበት ዘመን ይመጣል ይላል አትገረሙ ፀልዩ ዱአ አርጉ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 7 ай бұрын
ረበ😅?፨፥፥፨፨፥😅ሸሸሸቤ🎉አቤት ሯቧሸሸሸሸ😅ሸሸሸሸበረሿሸሸሸሸሸሸሸሸ😮ሸሸሸሸቄ😮😮😮😮😮😮😮
@nadahojeiri2486
@nadahojeiri2486 7 ай бұрын
ውሻ አልወድም ግን ውሻ ታማኝ በመሆኑ እወዳለሁ
@AyalewDesta-zt6vs
@AyalewDesta-zt6vs 7 ай бұрын
Where is it
@beuwnethaile7957
@beuwnethaile7957 7 ай бұрын
"Walking your dog with a harness is safer than leading them by the collar. A harness gives you better control on walks and takes pressure off your pup's neck if, say, your dog lunges after a squirrel. (In extreme cases, a dog pulling against a collar can cause tracheal collapse.)"
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 7 ай бұрын
ውሻ በጣም እወዳለሁ ሆኖም ግን XL bull dog እና American Bull ምንም ያክል ቢሰለጥኑ በጣም አደገኞች ናቸው !! በእንግሊዝ ሀገር በህገ ከሀገር እንዲጠፋ ተደንግጓል ።እናም ቢታሰብበት እላለሁ ።
@tutuz8920
@tutuz8920 7 ай бұрын
የአገሬ ሰውን አስቡ
@RRuth8852
@RRuth8852 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ayi yegna zemen kesaw wusha kebr agegne
@astertefera151
@astertefera151 7 ай бұрын
አረ በቀን በቀን ነው ወክ ማድረግ ያለባቸው
@beuwnethaile7957
@beuwnethaile7957 7 ай бұрын
Actually, one of the speakers said the dogs need to be walked every day after they eat.
@user-qj8un5de9n
@user-qj8un5de9n 7 ай бұрын
@Ethio dogs market
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 7 ай бұрын
የስው ሂወት እረክሶ የውሻ መወደድ ግን ጥሩ ነው? ወይ እምዬ ኢትዮጵያ 🤦🏽‍♀️
@linamohammed9157
@linamohammed9157 7 ай бұрын
የባለ 8000 ዶላሯ ለምን ትዝ አለችኝ
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 7 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያየ በዝምታ ትታዘቢናለሽ አይደል?እኔን እናቴ ይቅርታ እሺ::
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 7 ай бұрын
የሰውልጂ ሢረክስ የውሻልጂ ተወደደ ጉድ በልጎደር😢😢😢
@seadaeshetu5402
@seadaeshetu5402 7 ай бұрын
ውሻ ነጃሳ ነዉ ደግሞ ለውሻ መቶ ሺ አይደለም በነፃም አንፈልግም እኛ ሙስሊሞች አልሐምዱሊላህ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 7 ай бұрын
የሠው ልጅ ሰከሰ በቃ
@habaleba4626
@habaleba4626 7 ай бұрын
shame on you EBS. ende mehabereseb yelijochu sewunetin maseb akumen ensisa wedaj behonibet saat ena genzebin bilen ers berasachin eyetebalan balenibet gize ehen program kertsachu ende tilk siket lemahaberesebu mn lemastemar endakerebachihut algebagnim. sint likerbu migebachew programoch alu endi influencial behone media lay. enantem ke nekelu youtuber ena tiktokeroch ekul hunachihual at least lemimeleketachu sefiew mahabereseb asibu
@ethiovibes6055
@ethiovibes6055 7 ай бұрын
@ethio dogs market
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ትዕዛዝ አክባሪ ውሾች   |   ዘና ሀገሬ   |  ሀገሬ ቴቪ
28:50
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
ያላሰብነዉ ገጠመን!
25:15
Eba Tufa
Рет қаралды 8 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 10 М.
ቂቤ ቀባዋቸው   #ethiopianmusic #seifuonebs #ebs
16:15
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 49 М.
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 15 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН