የሰው መጥፎ የለውም ሹክ ልበላችሁ አስቂኝ አዝናኝ ድራማ/Ehuden Be EBS Shuk Lebelachu

  Рет қаралды 112,735

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 183
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
በሹክ ይሁንባችሁ ይችን ልጅ ሚወድ ላይክ አርጉኝ በቀነነት ስወዳችሁ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 жыл бұрын
አለም ሁሊም እወደሻለሁ እወቂ ሥተኝዋ እህትሽ
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 4 жыл бұрын
@@lamaaldossry5640 እኔም እወዳታለህ
@ejgneshadino4944
@ejgneshadino4944 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ እንደኔ ውድድድድድድድድ የሚያደርጋት ማነው ከቶ ስወድሽ አለምየ ድምጽሽ እራሱ ማራኪ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@wollomedia8719
@wollomedia8719 4 жыл бұрын
የመወዳት ልጅ መጣች የምታነሳቸው ሃሳቦች እኔ ጋ👌
@qtzs7829
@qtzs7829 4 жыл бұрын
ክክክ
@qtzs7829
@qtzs7829 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
ዉይ ዝናቡ ደሰ ሲል ባአላህ እፍፍ ያረብ ከሰደት ነጃበለኝ እና የክረምት ዉበቱን በተግባር ልኑርበት
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 4 жыл бұрын
አሚን እህት ክረምት በጣም ደስ ይለኛል አሁን ሳናግር ዝናብ እየጣለ ነው ሲሉኝ በትዝታ ሞትኩኝ
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
@@user-un6ow1ro5f በጣም ወላሂ ብዙ ትዝታ አለ ለሀገራቺን ያብቃን እና ከትዝታ ናፍቆት ያዉጣን
@khalidalmenhali7187
@khalidalmenhali7187 4 жыл бұрын
Amin
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 4 жыл бұрын
ይች ልጅ ደስ የምትለኝ ማህተቧን ለማጌጫነት ሳይሆን የምትጠቀምበት ትርጉሙ ገብቷት ነው።
@melkammelkam1660
@melkammelkam1660 4 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ
@samrawit5314
@samrawit5314 4 жыл бұрын
ስወዳቹ እስኪ በላይክ ሹክክ በሉኝ የኔ ሾካካዎች😂💕ይሄን ፕሮግራም። ስወደው👉❤
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እውነት ነው የሰው መጥፎ የለውም ግን ብዙ ሰው እሂን አይረዳውም ክዳናችንም ቀዳዳችንም ሰው ነው ክቡር ፍጡር ❤
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 4 жыл бұрын
Awo yesew matfo yelowum gin ke bahriyachin wuste babizati weda minadelew tsabyi new sew miteran
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቢው የሁላችንም ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን የማናስተውለውን እድናይ ነው የሚደረጉ ክበሪልኝ😘
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 4 жыл бұрын
ሔዋን ጎሹ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
mulualem Ethio tube ማማዬ ስንቲ ላድረግሽ😳 ልደጋግመው እንዴ😅
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሹክ ሹክ ባይ እኛም እንሰማለን ወይ ሰው ሁሉ ሰው ክፉ አይደለም
@user-to5hi7po5u
@user-to5hi7po5u 4 жыл бұрын
ወይ አች ልጂ ስራ የለሽም እሁሉም ላይ ኮሚት ትሰጫለሺ ዝርፍጥhhhhhhh
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-to5hi7po5u አዎ ሰር የለኝም
@susuyoutube3878
@susuyoutube3878 4 жыл бұрын
ወይ አች ምን አስቀናሽ ጉድኮ ነው
@susuyoutube3878
@susuyoutube3878 4 жыл бұрын
ዝበያት የኔውድ ሰው ይሔው ነው ግን እኔም ጥያቄ አለኝ የኔመልካም የት ሀገር ነሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@susuyoutube3878 እኔ ኩዌት ነኝ ማር የእኛ ሰው ይህን ነው እኔ ኮሜንት በሰጠሁት እነሱን ደክሟቸው ነው መሰለኝ
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 4 жыл бұрын
የባለሱቁ ወንድም ሲያምር ግን ምላሱን ነከሠ ምን ብላው ይሆን ክክክክክ ጠክሬ እህት ትልቅ ትምርት ነው
@user-cw8fd3je1y
@user-cw8fd3je1y 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 4 жыл бұрын
ዘረኚነት ወደ 2012እዳይራመድ ሹክ በይልኝ
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 4 жыл бұрын
አለምዬ የኛ ምርጥ አስተማሪ እናመሰግናለን የምታነሻቸዉ ሃሳቦች በጣም ደስ ይላሉ 👌👌👌👌👌👌👌
@fasikademelash2789
@fasikademelash2789 4 жыл бұрын
የምታቀርቢያቸው ሀሣቦችሽ አነጋገርሽ አለባበሰሽ ማነው እንደኔ የምትመቻችሁ
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ውስጤ ነው እንኳን ደህና መጣሽ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ትይኛለሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም አሪፍ ናቸው
@ababa7321
@ababa7321 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ አስተዋይ እማትጠገቢ💗💕💖
@montahasingle3408
@montahasingle3408 4 жыл бұрын
እናመሰግናላን ምርጥ አዝናኝ ነዉ።
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 4 жыл бұрын
Shuk lbelachu yemtlew lj betam gobez berchi betam astemari new
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
የኔማአር ሁሌም የምታቀርቢው ትልቅ ትምርት ነው ምሰጪው በርቺ
@fatumatuhamuhammednurr9490
@fatumatuhamuhammednurr9490 4 жыл бұрын
እስኪ ሁሉን ትተን መልካምነገር ባገኘነው አጋጣሚ እናድርግ በሁለቱም ሀገር ተጠቃሚ እንሆናለን
@user-cz4pc1ur6r
@user-cz4pc1ur6r 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ወድ እህቴ
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
የሚያስተምር ፕሮግራም ስለሆነ ላይክ በግብዳው በርችልን አለምየ
@efremmussie998
@efremmussie998 4 жыл бұрын
Aref new terw melkt new thank you EBS
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 4 жыл бұрын
እረ በጣም መጥፎ ሰው አለ ጥሩ ሰው ትንሽ ነው
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 4 жыл бұрын
ሹክቴ አህለን ብያለሁ ምርጥ ልጅ ነሽ
@seblealemayehu5678
@seblealemayehu5678 4 жыл бұрын
አለምዬ የምታነሻቸው ሀሳቦች መልካም ናቸው በርቺ
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 4 жыл бұрын
wow Gobeze nesh berchi yene merte Yemetaneshachew hasaboche begna hiwet weset yemenetegeberachew nachew like aregulesh
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ሹክ ልበላችሁ ሠላምሽ ይብዛልን አዎ የሰዉ መጥፎ የለዉም መጥፎ የሚያሰኘዉ አስተሳሰቡ ነዉና ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም
@ffdd2397
@ffdd2397 4 жыл бұрын
Alem birhanu yene shokaka
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ምታቀርቢው በርቺ
@madinamadina2300
@madinamadina2300 4 жыл бұрын
Echin shuk mitil lij siwodat ergatawa wow mert nesh katiyibet
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 жыл бұрын
ሹክዬ መጣሺልንዛሬ ወግደረሠኝ 2 ሆሆይገርማል
@mesaygetinet3268
@mesaygetinet3268 4 жыл бұрын
Yichi lij simua alem brhanu new ende?
@ayushi4457
@ayushi4457 4 жыл бұрын
ስደት ላይ ነኝ ሳውዲ ሪያድ ካመጡኝ ሰዎች በ6ወሬ ጠፋሁ የሚገርመው የበለጥኳቸው መስሎኝ ነበር ነገር ግን ከጠፋሁኝ ቡሀላ 10 ቤት ገብቼ እየወጣሁኝ ተስፋ መቁረጥና ለሂወቴ አስጊ የሆነ ሁኔታ ላይ ወደኩኝ ያመጡኝ ሰዎች ግን ሻይ ሲሉኝ ቡና እየሰጠኋቸው እንኳ ችለውኝ ኖረው ነበር ብልጥ ልኖንበት የምናስበውን ነገር እናስብበት
@user-bh9tc5uc9e
@user-bh9tc5uc9e 4 жыл бұрын
እንግዲህ ኮሜተሮች አድ ነገረ ልገራቹህ ሰብስክራይብ ፣ወይም የራሳቹህን ጉዳይ ፣ወይም መዳም ወይም ይቀጥላል ምንም እዳትሉ ዝም ብላቹህ ስለዚህ ሰለፖ ሮግራሙ አስተያየት ስጡ በየቦታው ሰብስክራይብ ብቻ ነው የማያው
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Uffffff endene neshe
@user-bh9tc5uc9e
@user-bh9tc5uc9e 4 жыл бұрын
Flagot Wensnn ምን ላረግ ብለሽ ነው ክክክክ
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹህ እኳን ደና መጣሽ ውስጤ ነሽኮ ግን ለካሜራ ብቻ እዳይሆን እደዝክ ጥሩ የምኮኝው እ❤😚😚
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እስኪ ሹክ በይኝ
@user-ph2hz1ly9x
@user-ph2hz1ly9x 4 жыл бұрын
ወይ በጣም ያስተምራል
@metasebiyageberewold6794
@metasebiyageberewold6794 4 жыл бұрын
Des yemile new yasetemeral ewnet new kenenet lerse new🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 4 жыл бұрын
ይች ልጅ ግን ደስ አለችኝ የኡነት ሁሉም ትምህርቷ በጣም ደስ አለችኝ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ሥወድሽ የኔ አሥተማሪ ሠላምሽ ይብዛ 😍😍😍😍👈
@seleenaseleena2527
@seleenaseleena2527 4 жыл бұрын
እንኳን ደና፡መጣችህ፡የሰው፡ደስታየማስደስተው፡እህቴ፡በጣም፡ታማብኝ፡ፈጣርይማረሽላት፡ደስይበለ
@feruznuru4827
@feruznuru4827 4 жыл бұрын
Allah afeya ya dergelashe
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 4 жыл бұрын
@@feruznuru4827 ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*እውይ ስውድሽ የእኔ ማር 🌹🌹🌹🌹🌹ውብ አንድብት😂!*
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 жыл бұрын
ስወዳት እኮ
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ።❤❤
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
ወይኔ የማታነሳው ሀሣብ የለም አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ
@user-fb3kk9xb2h
@user-fb3kk9xb2h 4 жыл бұрын
ወው ውዴ ደስ ስት መሬ ብትረስረዚም ደስ ይለል
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
Shuk lbelachihu betam mrt new astemari new alem brhan wdddd new yemaregsh
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Weyzerit rakib ato asfawu selam nachihu
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 4 жыл бұрын
ትክክል፣ነሽ፣ቆጅት፣በርች
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹሁ የሰው መጥፎ እንዳለ የሰው ጡሩም አለ ባለሰላጣዋና ባለሎሚዋ ተመችተውኛል ሳላጣውን ከእሷ ሎሚውን ከኔ ጊዢ ያለችት ተመችተኛለች እናመሰግናለን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም
@heart5848
@heart5848 4 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 жыл бұрын
የምወድሽ አለምዬ ቆንጆ
@user-sk5oo8kj4h
@user-sk5oo8kj4h 4 жыл бұрын
በጣምም ነው ምከታተላት እውነት ያስተምራል
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
ስወዳት የኔቆጆ
@user-kb4df4we4c
@user-kb4df4we4c 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ ወለሂ አለህ ይጠብቅሽ
@aishanuredin7435
@aishanuredin7435 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደብርኝል
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
Siwedish Yene Konjo
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ሹኩ ልበላቹ ።አለምዬ ስወድሽ አዎን ሰው ለሰው መድሐኒቱም ነው አጥፌውም ነው
@tt-dm9un
@tt-dm9un 4 жыл бұрын
ስወድሽ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ሥወዳት
@user-lx7it9ji2y
@user-lx7it9ji2y 4 жыл бұрын
Yena konjo hulu endanche bhon
@rikiriki1483
@rikiriki1483 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ስወዳት
@thetnatube
@thetnatube 4 жыл бұрын
አለምየ ማር ሥወድሽ
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 жыл бұрын
Kininet tazajinet begonet tamagninet yikir batinet fertarin mefrat yibzalin 😚😚😚😚😚
@user-rk4ku8op7n
@user-rk4ku8op7n 4 жыл бұрын
እንክዋን ደና መጣሽ
@walnsaberhanu4960
@walnsaberhanu4960 4 жыл бұрын
Berch astemari new gobez
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሹክ ልበላችሁን የሚወዳት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እኔ
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
አሪፍ ኘሮግራም ነው
@ethiotube6191
@ethiotube6191 4 жыл бұрын
Wooooww
@zulesherefa716
@zulesherefa716 4 жыл бұрын
ምትወዷት የት ናችሁ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
የኔማር ሹክየ
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 4 жыл бұрын
ጥሩኔት ከራስ ሲጀምር ነው ይቺ ምድር ስንት መልካም ሰው አላት መሰላችሁ
@eyutube5704
@eyutube5704 4 жыл бұрын
ብቃቱ አለሽ የኔ ቆንጆ እኔንም በሠብሥክራይብ አበረታቱኝና አንዳንድ አሥቂኝ ነገሮችን እጀምራለሁ
@lulutube5954
@lulutube5954 4 жыл бұрын
Ok enim asbiyalehu gora bey
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
ሹክዬዬዬዬዬ ውስጤ ነሽ
@LoveYou-nn5bi
@LoveYou-nn5bi 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
የኔሾካካ ስወድሽ
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኩዋን ደና መጣሽ ሱስ ሆንሽብኝ
@Yared542
@Yared542 4 жыл бұрын
Temechygnalesh anchy konjo
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 4 жыл бұрын
ድምፃ ሳምር እኮ።
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣሽ
@hfaminiiyarabii9714
@hfaminiiyarabii9714 4 жыл бұрын
ዋው
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 4 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ
@user-wh5gi1su4k
@user-wh5gi1su4k 4 жыл бұрын
ሹክልበላችሁ ዛሬ ብቸ ነው የማያችሁ በስልኬ ሳምንት እቤቴ ቁጭ ብየ በቲቢ አያችኀለሁ የአገሬ ልጆች ዱአ አድርጉልኝ አገሬ ልገባነው
@miteyemariyamnany8491
@miteyemariyamnany8491 4 жыл бұрын
Bexam yemimaribet Ina yemixebiqew pirogiram new
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ዝናቡደስይላል
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Yesew xiru innaa mexifo allew.Hitilerim sew naber iko qoyito keseyixan yebase fixur hone inji.Melesim ale ye Ethiopiyaw hitiler. Thanks 🙏
@Mikiethio
@Mikiethio 4 жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Welcome
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 жыл бұрын
አወ የሰው መጥፎ የለውም ልክ ነወ ቢከፋም በአይከፋም ከእግዚአብሔር በታች ለሰው ልጅ ሰው ጥሩነወ
@yahyaawol5519
@yahyaawol5519 4 жыл бұрын
Macarashaw camera
@user-gd6em6yg3b
@user-gd6em6yg3b 4 жыл бұрын
Sewdshi eko yena kibte
@Tube-wt9rj
@Tube-wt9rj 4 жыл бұрын
መውደዴ
@user-ht6ml3px1k
@user-ht6ml3px1k 4 жыл бұрын
በጣም ታምሪአለሽ ራኬብ ግን ስትቆሚ እግርሽን ስትቆሚ እደዚህ አይሆን
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@soliyenaethiopiawit7027
@soliyenaethiopiawit7027 4 жыл бұрын
ዎውው ዳስ ይለል በዚው ቀጥሉ i likeit
@husseinsleiman6863
@husseinsleiman6863 4 жыл бұрын
👍
@user-du5ms9db6b
@user-du5ms9db6b 4 жыл бұрын
ይችልጂስዉዳ እደሶ ብቻየን መውራትጀምሬአለሁ
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 23 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,6 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 19 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 11 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19