ታክሲ ሹፌሩ ተካ ዮናስን እና ፀጊን ጉድ ሰራቸው...!! ልዩ ሳቅ ጨዋታ ከኮሜዲያን ተካ ጋር //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 230,019

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 306
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
ዮኒዬ እንዲህ ስትስቅ እንዴት እንደሚያምርብህ😘😘😘😘 ኧረ እንዲህ አንዳንዴ አስቁን ተሳቀን ልንሞት ነዉ
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
ዮኒ ከአለቀሰው ጋር ማልቀስ ብቻ አይደለም እንደዚህ ሳቅልን መአተኛው እንኳንደህና መጣህ ቅዳሜ ከሰአት ሁሌ ዘና አድርገን ።❤❤❤
@ertftg80
@ertftg80 Жыл бұрын
ይሄን ልጅ በሳምንት 1 ቀን ግዴታ ማቅረብ አለባቹ እኛ በሰው አገር በጭንቀት እና በሀሳብ ተወጥረን ነው ያለነው እስኪ እንሳቅ
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 Жыл бұрын
የማዳም ቅመም
@zamzamumar8060
@zamzamumar8060 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mikyfricky6881 ደምሩኝ
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 Жыл бұрын
ኧረ ባካችሁ አርቲስቶች ይሄን ልጅ ፊልም አሰሩት
@zeynebmahamed6893
@zeynebmahamed6893 Жыл бұрын
ሳቃቹ ብዝት ይበል ።ያሳቃቹ ሶዉየዉ እድሜና ጤና ይስጠዉ ።ምክንያቱ ሰዉ እናንተጋ ቤተሰብ ፍለጋ በመጣ ቁጥር ኣልቅሶ ያስለቅሳቹሃል ።በመሃል እዚህ መምጣቱ በጣም ነዉ ደስስ ያለኝ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 Жыл бұрын
😀😀ውይ ይህ ልጅ ድጋሜ ባቀረባችሁት እያልኩ ነበር በጣም ይችላል ከዚህ በፊት የነበረው ቪደወውን ሳይ አሁን ድረስ ያስቀኛል በተለይ የቦሌው አሙቁልኝ ሃሃሃ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ዮናሰ ሲሰቅ ልክ እዛ ያለሁ ያህል ነዉ አብሬዉ የሳኩት በጣም ደሰ ይላል ያሰፈልጋችኋል አንዳንዴ የጥሩነታችሁ አድናቂ ነኝ 👌👌👌
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube Жыл бұрын
🇨🇬 ኢቢኤሶች የሳቅ ንጉሱን ተካን ታቀርቡት ዘንድ ጉትጎታዬን ሰምታችሁ ድጋሚ ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን እውነት ለመናገር ገና አላየሁትም የልጁ ብቃት ግን የሚያጠያይቅ ስላልሆነ ምርጫዬን እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ ሁሌ ቢመጣ የማይሰለች የሳቁ ጌታ 🎉
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
ማርያምን ስሙን አይቼ ነው እሮጬ የመጣውት ሳየው እራሱ ያስቀኛል በቃ በየሳምንት አቅርቡልን እባካችሁን
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እኔም
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ኮመዲ ነው ከ10 ወር በኋላ ነው ያቀረባችሁት ከተቻለ 2 ወይ 3 ወር ውስጥ ብታቀርቡት በጣም ይችላል እንደ ታብሌት ነው ጊዜው ደግሞ በህክምና ብቻ ሳይሆን ልክ እንደዚህ ኮመዲ የሚችል ብታቀርቡ ጥሩ ነው
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
I like this guy,, he is soo funny 🤣🤣🤣🤣
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ምንም የማያስከፍል ጥሩ ልብ ብቻ ነው እሚያስፈልገው ቅን ልብ ያላችሁ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሉ ደምሩኝ ያገሬ ልጆች 🙏❤️
@lookforward498
@lookforward498 Жыл бұрын
በጣም ይችላል ።👌
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 Жыл бұрын
የወኒየ ወንድሜ በሳቅ ገደልከኝ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አይ ተክሽ እድሜ ዘመንህ ሁሉ የሳቅ ይሁን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
በስማም እደዛሬ ስቄ አላቅም ይህ ሰውዬ ሲመች ምርጥ ሰው ነው
@danimelaku1
@danimelaku1 Жыл бұрын
This guy is my favorite. ኮመዲያን ነን ከሚሉት መቶ እጅ ትበልጣለህ
@betheldawit1993
@betheldawit1993 Жыл бұрын
Well said, i agree!
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወደው ጌታን በድምፅ ነው ያወኩት😂😂##
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አይ ተካ በሳቅ ገደልከን ትወና ትችላለህ ሁለየም አቅርቡልን
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 Жыл бұрын
መጀመሪያ የቀረበ ቀን ወደ ትያትር ቤት መሔድ እንዳለበት ሃሳብ ሰጥቼ ነበር ይህው እንዲህ የመተወን አቅሙን አሳየ አሁንም ብዙ አቅም አለው አገናኙት
@MareTube202
@MareTube202 Жыл бұрын
አንዳንድ ኮሚዲያን ነን ብለው ከሚያሳቅቁን ይሄ እጥፍ እጅ ይበልጣል
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደዉ በድምፁ ነዉ ያወኩት 😂😂😂
@fatumamengesha2417
@fatumamengesha2417 Жыл бұрын
በጣም ጉደኛ እውነትም ማአተኛ እኔደግጫለሁ እዴት እንደዚህ ሆነው ትሸጥባቸዋለችብለን ነበር በጣም ጎበዝነህ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ👍👍👍👍
@bella12tube38
@bella12tube38 Жыл бұрын
በራስሽ ስም እከፍቺም በስው ስም ከምሸቂይ በሷድምናፎቶ ካቺጋ 4ስው ክፈታቹ እረልቦናይስጥቹ
@hasnahhasnah6266
@hasnahhasnah6266 Жыл бұрын
amiin lehulachin ekaru
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@bella12tube38 ደምሩኝ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው በውነት 😅😅😅❤❤❤
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Teka, he is so funny...love to see him again👍🙌
@dobbyhd_21
@dobbyhd_21 Жыл бұрын
ወይኔ ተበላሁ የምር ሸባ መስሎኝ 🤣
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣችሁ የሳቃችን ምንጮች 😂😂😂ቤቴን በላኝ አላለም 😂😂😂
@wosenmuhamedbezabh8879
@wosenmuhamedbezabh8879 Жыл бұрын
እረ የኔን እናት አፋልጉኝ ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እባካችሁ እናቴን አግኙልኝ 😭😭😭😭 ከጠፋች 16 አመቷ ነው ስለ ፈጣሪ ብላችሁ እናቴን አግኙልኝ በምታምኑት ስሟ አሰገድ አሊ ትባላለች የትውልድ ቦታዋ ደቡብ ወሎ መቅደላ ልዩ ቦታው ደብረዘይት ይባላል በፈጣሪ ስም እለምናችሗለሁ እኔ ልጇ አዳነች አማረ ሙሀመድ እባላለሁ እስካሁን ያለ እናት መኖር እንዴት እንደሚከብድ ሁሉም ያውቀዋል 💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሪዳሽ እህት ዶሞ ደውሊላቸው፣እንደፍጣሪ ፍቃድ ትግኛለች😭😭😭😭ከባድ ነው እንኳን16 ኣመት እኔ፣ሁለት፣እመቴየ፣በውጊያው፣ምክነያት፣ብጣም፣ከብዶኛል፣እይይይ፣እይዞሽ😭😭😭😭🙏🙏🙏❤
@wosenmuhamedbezabh8879
@wosenmuhamedbezabh8879 Жыл бұрын
@@lilitylility4864 እሺ አሚን ስደውል አላነሳ አሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያለ እናት ማደግ እንዴት እንዴሚከብድ 😭😭😭😭😭
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Жыл бұрын
ፈቶዋን በፌስቡክ ለጥፊ በትልልቅ ፔጅ ስር
@wosenmuhamedbezabh8879
@wosenmuhamedbezabh8879 Жыл бұрын
@@user-vu6qu1qc8i ፎቶዋ የለኝ ሁኖ ነው ውዴ
@hagermanchilot5669
@hagermanchilot5669 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ ያሳቁኝ 😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እውነትም መአተኛው መጀመርያ አላወኩትም የምር አባት ነው የመሰለኝ ፀጊ ናት መአተኛው ስትል ያወኩት ይመችክ አባቴ ከፍቶኝ ነበር ዘና አረከኝ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
ተካዬ የምር ምርጥ ሰው ነክ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ምርጥ የሰፈሬልጅ አብሮ አደጌ
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 Жыл бұрын
ወይኔ ዪኒ በሳቅ ሞተ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
ጀግና እኔም እውነት መሰሉኘ ነበር😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 7 күн бұрын
እጅግ በጣም ነው የወደድኩት ሁለቱንም ነው ፕራንክ ያደረጉአቸው የእውነት ነው የሚመስለው
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Жыл бұрын
እኔ እራሱ የኔ አባት ሲያሳዝኑ እያልኩ ነበር ዘመዶቸ እስከ መጨረሻው ማየት መስማት እዳለብን ተማርኩ
@honeyselametube
@honeyselametube Жыл бұрын
Good job bro👍
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ታዳሚዎቹ አኩርፈዋል እኮ😂😂 አይስቁም
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Betam enem germewigne neber
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@abetumaren4576 ደምሩኝ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ወይኔ ፎቶውን ባያሳይ እኮ አይባንኑም ነበር
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
እኛም ደንግጠን ነበር ክክክክክክክክ😂😂😂
@bareedduoromo3621
@bareedduoromo3621 Жыл бұрын
Yoniyyee marrr Hulle Sakih Ayilayih ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️ tsagi konjowaa maruwaa nuurulign Ethiopia endegebaw bagegnachu das yilegnal
@grandfor6092
@grandfor6092 Жыл бұрын
ተካ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ
@tigistabate5238
@tigistabate5238 Жыл бұрын
AW
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
ወላሒ ደግጨነበር አሣዝነውኝ
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ ብታቀርቡት ደስ ይላል ቀልዱ ኣይጠገብም
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 19 күн бұрын
እኔ ይህንን ኮሜዲ ይህንን ቪዲዮ ባየው ባየው ልጠግበው አልቻልኩም በተለይ በዮኒና በፀጊ ሰርፕራዝ ስላድይረጋቸው በጣም ነው የተገረምኩት ተባረኩ
@getanehkassa3319
@getanehkassa3319 Жыл бұрын
በርቱ ጡሩ ነው ebs ሶች
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
ከፕራንኩ በስተቀር አዝግ ነው
@yewerkuhagetachew8254
@yewerkuhagetachew8254 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ቸሚል ነው
@user-mn5nu5pu5o
@user-mn5nu5pu5o Жыл бұрын
ዮናስየ መልካም ሰው አስተያየቱ አሳቀኝ😍😍😍😍
@leyila3tube439
@leyila3tube439 Жыл бұрын
ከኋላያሉት ንሮ ያቃጥላቸውነው የሚመሰሉት ሳይስቁ ቪዶዮው አለቀ 😭😅😅😅😅😅
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Жыл бұрын
አይ የዮኔ አቀባበል አስተያየት የእውነት ትልቅ አባት ነው ያስመሰልከው😁😁😁😁
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Wowwww
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ebs ለዚህ ጎበዝ ልጀ ስላገዛችሁት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ይህን ለመዳም።ናበር መሳቅ ትወዳለች
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
wow taxi driver god job i cant wait to see you again
@messii547
@messii547 Жыл бұрын
Woow
@imansolomon8233
@imansolomon8233 Жыл бұрын
Omg 😂😂😂😂😂😂 I can’t stop laughing this guy omg he so talented and comedian
@sebah5602
@sebah5602 Жыл бұрын
ተካ ትለያለህ ፈጣሪ ያመቻችልክ እነ ዮኒም ሰላማቹ ያሰማን
@bazagirma6141
@bazagirma6141 Жыл бұрын
Welcome
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 Жыл бұрын
Yhe nw stand up comedy ...Teka a best comedian..
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም የምወደው ኘሮግራም ነው ቲያለቅሱም አብሬ አለቅሳለሁ ቲስቁም አብሬ እስቃለሁ እድሜ ይስጣቺሁ ግን አንድ 5 ሺውን ተመልካቺ ለእኔ ስጡኝ ይገባታል ሚስኪን እህታቺሁ ነኝ ናት የምትሉ በላይክ ሙያየን አበረታቱኝ ደምሩኝ ቢላ ከጎኔ ሁኑ እናንተ እኮ ሠብስክራይብ አድረጎ ማየት ብቻ ነው የሚጠበቅባቺሁ እናንተ የፈለጋቺሁትን ሠርተሺ አሳይን በሉኝ እሠራለሁ ለሙያ ክብር ያለው አያልፈኝም ኢንሻ አላህ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጆክ ነው
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 Жыл бұрын
ፅዲ የኔ እናት
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
መአተኛው የእውነትም መአተኛ በቀረብክ ቁጥር እንዴት እንደምታስቀኝ
@birukadino1195
@birukadino1195 Жыл бұрын
Betam yichilal...!!!
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ጎበዝ፣ እራስክን እንደደበቅክ ይልስታውቅ ነበር።
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 Жыл бұрын
Edet edesaku!!!!Wow!!
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 16 күн бұрын
እረ ወይኔ ዮኒየ በሳቅህ ሳኩኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@temuhd5407
@temuhd5407 Жыл бұрын
wow
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
ቀላል ያሰቃል ልጁ🤣🤣🤣
@saydgafary8415
@saydgafary8415 Жыл бұрын
ዋዉ እኔንም ሸወደኝ😂😂
@MmuluMerti
@MmuluMerti Жыл бұрын
መጀመሪያ ጠርጥሬ ነበር በሁላ እኔም እደንናተ ተሸውጄ መጻፍ አቃተኝ ።
@ahmedeisa9286
@ahmedeisa9286 Жыл бұрын
ስወዳችሁ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын
አዳደ እደዚህ አስቁን እስኪ 😂😂😂
@user-dr9qr3dy5k
@user-dr9qr3dy5k Жыл бұрын
ያለፕሮ ግራም አሣቃችሁኝ
@lensaethana5109
@lensaethana5109 Жыл бұрын
Yoniye 😍😍😍
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ኬ . ኬዎች
@user-zb2gm4of8f
@user-zb2gm4of8f Жыл бұрын
ጀግና ይህ ነውኮሚዲያን ማለት
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 Жыл бұрын
አንደኛ
@mbika8120
@mbika8120 Жыл бұрын
ድምቀት የሆነ ልጅ ነው ተካ ::
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 14 күн бұрын
አይ ዮኒ የአንተሳቅ ነው ኮሞዲያኑ በእውነትም መዓተኛ ነው የእውነት ነው ያስመሰለው ተሸወዳችሁእኔ በቀን አንዴ ሳየው ደስ ይለኛልበተለይ ለዮኒና ለፀጊ አሪፍ ፕራንክ ነው ለእናንተ በተለይዮኒ ፊትህን ብታየውበቁም ነገርእውነት መስሎህ እንዴት እንደሆንክ በጣምግን ተመለስክ ወደራስህ?
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
I like him
@sintesinte9763
@sintesinte9763 Жыл бұрын
ግን ቁጭ ያሉት ለምንድን ነው የማይስቁት እንኩዋን አውርቶ ሲያዩት እራሱ ያስቃል
@TekleHunde
@TekleHunde Жыл бұрын
ድምጽህ ምርጥ ነው ለምሳሌ ዜና ብትሰራ ወይም ማስታውቂያ ብትሰራበት ብዙ መንገድ ያስኬድሃል ብዬ አስባለሁ
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ሰሩላችሁ ትክክለኛ ኮሞድያን
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Tsegiyyyyyyyyy🤣🤣🤣🤣🤣 u shocked
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 Жыл бұрын
የዮኒ ሳቅ አሳቀኝ😂😂😂
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sabamohammed1314 ደምሩኝ
@hiwetgaltgray7406
@hiwetgaltgray7406 Жыл бұрын
ኧረ በስመአብ የምር መስሎኝ ነበር
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 Жыл бұрын
ትክክለኛ ስሜታቸውን የሚገልፁት ግን ከሗላ የሚቀመጡት ተመልካቾች ብቻ ነው::
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
በርታ አይስለቸንምምምምም እሽ ትክሽ
@kecomekel2000
@kecomekel2000 Жыл бұрын
Waw
@simretaraya1969
@simretaraya1969 Жыл бұрын
Omg💔💔💔😭😭😭
@slislo7749
@slislo7749 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነበር የድነገኩት
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አይ ዩኔ ስቃ አሳካኝ ዘና ነው ያራገቹኝ ኡፉፉ
@mbika8120
@mbika8120 Жыл бұрын
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын
Wowww des sile yechelale degech nebere wellahi
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Жыл бұрын
ተመልካቾች የፈዘዙ ናቸው
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
😂😂😂😂😅❤❤❤እንደዛሬ ስቄም አላውቅም ❤
@dawittade3170
@dawittade3170 Жыл бұрын
ፀጊ የቀልድ መቀስ አረ ሉላየን ጥሩልን እንሳቅበት የኔ ሞንዳላ 😀😀
@user-hf7mg9gt3e
@user-hf7mg9gt3e Жыл бұрын
ዮኒየ😂😍😍😍💗👌