No video

የዝነኝነት ጣጣ !!...ዝነኛ ሽሮ አይበላም? ፈታ ያለ ጊዜ ከሲም ካርድ ጋር //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 83,681

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 63
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ዲጊዬ ሽሮ እኮ የኢትዮጵያ ንጉስ ነው ክብር ለሽሮ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 ነይ አቺም ደምሪኝ
@maedtube5222
@maedtube5222 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያቀረብከዉ በመሀበረሰባችን ዉስጥ እንዲህ ያሉ ሰወች አሉ እራሳቸዉን መሆን ያቃታቸዉ በማስመሰል እና በጉራ የሚኖሩ ነገር ግን አርቲስቶች ብቻ አይደሉም በሌላ የስራ ዘርፍም ያሉ ብዙ እንደዚህ አይነት ሰወች እራሳቸዉን መሆን አቅቷቸዉ በህይወት እየተወዛገቡ ግራ የተጋቡ፤ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ደግሞ ማህበረሰቡም በተለይ አርቲስቶች ላይ ጫና ይፈጥርባቸዋል ነጻነት በመንሳት ግን ምንም ቢሆን አሸንፈዉ መዉጣጥ እንዳለባቸዉ የሚያስተምር ነዉ፤ ዳጊዬ በርታ ብዙ እንጠብቃለን፡፡
@eyumann
@eyumann 2 жыл бұрын
Don’t ever cancel Dagi’s show!! He’s talented
@esramedia8466
@esramedia8466 2 жыл бұрын
ግን እኮ ታዋቂ ሰዎች ከዝና ዉጪ ኑሮአቸዉ ኖርማል ነው እኛ እንሻላለን እንዳዉም 🙄
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አዎ እውነት ነው ከኢትዮጵያ ውጭ ግን የሚዲያ ሰዎች በጣም እላይ ናቸው! የኛዎቹ ግን ያሳዝናሉ በጣም ስም ብቻ ነው የሚተርፋቸው አብዛኞቹ!!
@marakiye7986
@marakiye7986 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ስራ ነው ዳጊዬ በርታ አሁን አርቲስቶች ይንጫጫሉ በነገራችን ላይ ዝነኛ ማለት ለአርቲስት ብቻ አይደለም ሯጭም፤ ፓለቲከኛም፤ ጋዜጠኛም ሌላም ሌላም ነው ግ ፈስ ያለበት ዝላይ አኡችልም ነው አሁን አርቲስቶቹ እሪ ይላሉ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ዳጊየ እየራበክማ አትቀመጥ ብላ ለሰው አትጨነቅ *ኧረ ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች በፆም ስቃይ😭*
@hagosyemane1830
@hagosyemane1830 2 жыл бұрын
እይ ወሬ አታብዛ ክርስትያኑም ሙስሊሙም እኩል ነው የሚያዝነው ፡ አንተ ብቻ ተቆርቋሪ አትምሰል፡ ለምን አክሱም ላይ አንድም መስጊድ መስራት አይቻልም ሲሉ ዝም በለህ ታያለህ፡ ለእኔ ችግራችንን ሙስሊም ክርስትያን ሳንል አብረን ነው የምንፈታው ፡ የጎንደር ሙስሊም ተለይቶ እየተጠቃ አይደለም፡ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ተወልጄ ያደኩት ኢትዮጵያ ነው እርስ በእርሳችሁ አትባሉ ምክንያት እየፈለጋችሁ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
@@hagosyemane1830 መጀመሪያ ሴት ነኝ በመቀጠል አክሱምም ቢሆን አይደለም መስጂድ ሊያሰሩ መስገጃ ቦታ የላቿውም
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z 2 жыл бұрын
ልኡል እግዛብሄር ሆይ እባክህ ኢትዮጲያን ና ህዝቦቿን አስባቸው ሠላም ለኢትዮጲያ
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 2 жыл бұрын
Credit 💡 ፓስተር ዳዊት
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 2 жыл бұрын
Dagi, arif tiwena. Tichilaleh
@miheretmammo4003
@miheretmammo4003 2 жыл бұрын
Wow nice dagi thanks
@yohannesabera2817
@yohannesabera2817 2 жыл бұрын
This is a good one!
@DamashaadMediaChannel
@DamashaadMediaChannel 2 жыл бұрын
EIID MUBARAK
@agmasmedia
@agmasmedia 2 жыл бұрын
ዝነኛ ቀርቶ ለምን የሐገር መረ አትሆንም፤ለምን ታፍራለህ? ሰርተህ እንጂ ሰርቀህ አልበላህ?
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
ለ EBS አይመጥንም
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
ዳግዬ አበሻ. ሰው በማማት አብታም ነን. ምናለ በስራና በመለወጥ አብታም ብንሆን. አሜት አይኖርም ምክንያቱም ግዜ አይኖርም ለአሜት ስለዚህ
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
ሹሮዬ ነብሴ ናት ማን እንደ ሽሮ
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😍
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
@@mahi141 መልሺ
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 መልሺ
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 2 жыл бұрын
አሪፍ ነውዳጊ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
ምኑነው ሀሪፍ
@abirishaburam9389
@abirishaburam9389 2 жыл бұрын
ዳጌ ሽሮ በልተህ ብር መግዛት ጥሩ ተምርት ነው
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
ባህያም ቢሆን ክክክ የምር ሜካፕ የሚለቀለቁ አስመሳይ ዝነኞች እድህ ናችሁ ሲቼግራችሁ ድረሱልን የኢትዮ ህዝብ
@genetmgethew8291
@genetmgethew8291 2 жыл бұрын
Segnet kemsw betam new yamarbh
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 2 жыл бұрын
Serafet media ager yitamisal ensu yechimalikalu
@ermiasegullma4432
@ermiasegullma4432 2 жыл бұрын
ተመቸኝ ዳጊ
@mekediyabtube9516
@mekediyabtube9516 2 жыл бұрын
Yasazenal betam
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
Dagi, you advertised by wearing POLO on EBS for free!
@helenghirma2373
@helenghirma2373 2 жыл бұрын
ምናለ ሰዉ እራሱን ሆኖ ቢኖር ይኤዉሉ ጭንቀት
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 2 жыл бұрын
ዎሬ ጠለዉ ደግ።
@nigatmulat4805
@nigatmulat4805 2 жыл бұрын
Shuro la tina
@user-ln9rn7de2i
@user-ln9rn7de2i 2 жыл бұрын
ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mslealem5866
@mslealem5866 2 жыл бұрын
ዳግዬ እኔኮ የምር ሀብታም ነበር የምመሥሉኝ
@AlemGizaw
@AlemGizaw 2 жыл бұрын
11:55 she genuinely recognized Dougie. Look Dad.
@menhaask1623
@menhaask1623 2 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ዳጊ ቱርክ እየሄዱ ከ ባዛር ፌክ ቦርሳና ልብስ እየገዙ ብራድ ነው ያሉ ህዝቡ ላይ ጨፍራ ድንቄም ብራንድ ራሳችሁ ሁኑ
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 2 жыл бұрын
shiro wuste new
@gebegreater9495
@gebegreater9495 2 жыл бұрын
Libs melbes tiz yemilegn Dagon say nee
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
የዛሬው የዛገነው አታስጠሉኝ ስታስጠሉ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
ዳጊ በሚቀጥለው ሳምንት በትንሽ አህያ እየጋለብክ ሂድ🤣🤣🤣
@lovekides6796
@lovekides6796 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@shewayebelay2249
@shewayebelay2249 2 жыл бұрын
Dagee did you wash your hands 🙌 🙄🙄🙄🙄
@eyasumathewos3994
@eyasumathewos3994 2 жыл бұрын
Didn't😁🤔
@waskastube6903
@waskastube6903 2 жыл бұрын
የትኛውን አገር የሚጠቅም ፈጠራ ሰርተው ነው ዝና ዝና ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም አንድ ካሬ ሜትር የመኖርያ ቦታ ያልሰጠች አገር ናት ያለችህ እሺ
@truthprevailed4006
@truthprevailed4006 2 жыл бұрын
EBs don't show us fake, maybe it is drama..... Lol.....
@ameleworkhailu6257
@ameleworkhailu6257 2 жыл бұрын
እባክህ ዳጊ መንገድህን ፈልግ እንዲህ አይነት ስራ EBS ን አይመጥንም ኧረ ለአይናችን ክብር ይኑራችው።አንተ ለ አርት አልተፈጠርክም ሙያውን የምትወደው ከሆነ ደግሞ ተዘጋጅ ዠም ብለህ ካሜራ ፊት አትቅረብ ሼም ነው።
@TheHabesha869
@TheHabesha869 2 жыл бұрын
አሁን አንተም ታዋቂ/ዝነኛ ሆነህ ሞተህ ነው? ኮተት
@amanueladmasu2985
@amanueladmasu2985 2 жыл бұрын
በዚህ ልክ የኢትዮጰያን ህዝብ መናቅ ነው ነው ደናቁርት ሁላ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
*_📢📢📢ፍትህ በወራቤ ለተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለተቃጠሉት ቤተከርስቲያን ፍትህ ለጎንደር ኦርቶዶክሳውያን ፍትህ እስላም ሰላም ነው ሲሉን ለካ እስላም ፅንፈኛ አራጅ ነው ማለታቸው ነው እስላም ፅንፈኛና ገዳይ በመግደል እሚምን ትልቁ ጣኦት ሠይጣን ነው በአለም ያለ አህዛብ በሙሉ የሚመልከው ጣኦት ሢሆን አክራሪና ፅንፈኛ የሙሀመድ የጭን ገርዶች ትመልሱልኝና ዋ_*
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
La protesitantoches Dondore lamotu musilimoches
@emranseid4323
@emranseid4323 2 жыл бұрын
ደደብ ሳታቅ ዝም ብለህ አትበጥረቅ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
@@emranseid4323 ece cataam
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
August 12, 2024
7:14
Dabi Lemi
Рет қаралды 2,1 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 24 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 350 М.
161 Prophetical Visitation at Sweden,uppsala Prophet Eyu Chufa
1:01:29
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 295 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН