"...እባካችሁ ብርቱካን ብላችሁ ቅፅል ስም እንዳታወጡልኝ"🤣🤣 //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

  Рет қаралды 45,527

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 күн бұрын

ዘወትር እሮብ ምሽት በሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን አቅራቢነት እንዲሁም በተመረጡ እና ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ ምርጥ ገበታ ማዘጋጀት ውድድር ዛሬም በሙያቸው ሼፎች የሆኑት ሼፍ ጌትነት፣ ሼፍ መሰረት እና ሼፍ ሳምሶን መካከል የተደረገው ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል።
Join us every Wednesday night for an exhilarating food competition hosted by Chef Henok Zerihun. Watch Chef Getnet, Chef Meseret, and Chef Samson compete to create the most stunning table settings! Don't miss out!
ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 50
@tarikubekele9199
@tarikubekele9199 2 күн бұрын
ፕሮግራም ለመምራት ዝም ብሎ 5 ደቂቃ ቀረ ማለት ሰዐት መቁጠር ሳይሆን ድምፅና ቁመና ተሰጥኦ ይፈልጋል አረ ላሽ በል
@Gezachewabera
@Gezachewabera Күн бұрын
ሼፍ ካብራክ በዳኝነቱ በጣም ጎበዝ ነው ፕሮግራም ሲመራ ያየነው አንድ ቀን ብቻ ነው እንደ ሼፍ ሄኖክ ደጋግሞ የመስራት ዕድሉን አግኝቶ ቢሆን ከሼፍ ሄኖክ የተሻለ አቅም አለው ሲጫወትም ያምርበታል ድምፁም የሚዲያ ነው
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 күн бұрын
ኧረ ሼፍ ዚ ወዴት ሄደ ? ሼፍ ሄኖክ ከዚህ ይልቅ ዳኝነቱ ያምርብሀል
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l 3 күн бұрын
አባይ ቲቪ ላይ የራሱን ሊጀምር ነዉ
@user-up2eu9do2o
@user-up2eu9do2o 4 күн бұрын
በቃ ሸፍ ዚ ቦታ ቀየረ ማለት ነው ድምጹ ብቻ ቦታውን ያደምቀው ነበር ጥሩ ሰው አይበረክትም
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l 3 күн бұрын
አባይ ቲቪ ላይ የራሱን ሊጀምር ነዉ❤
@fifinon2380
@fifinon2380 2 күн бұрын
ሼፍ ዚ በፈቃዱ እንደለቀቀ ትናግሯል እኮ
@romantola5947
@romantola5947 3 күн бұрын
Chief shabzi were are you? Please come ebs
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 күн бұрын
የማዳም ቅመሞችዬ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም ያሰብነዉ ተሳከቶልን ለእናት ሀገራችን ሰንገባ በዚህ ምርጡ ገበታ ለመሳተፈ ያብቃን ምርጦችዬ ይሔ ለእኛ ለማዳም ቅመሞች በጣም ቀላል ነዉ ❤🎉
@assa3100
@assa3100 3 күн бұрын
የማዳን ቅመሞች መተው ሰርተው አሳይተውናል እኮ። ሁሉም በመጀመርያው ዙር ነው የተባረሩት😂😂😂
@user-ey3he3oc3k
@user-ey3he3oc3k 23 сағат бұрын
😂😂😂​@@assa3100
@habtu44
@habtu44 2 күн бұрын
ሼፍ ሄኖክ ዳኝነቱ ነው የሚያምርብህ ቡቲክ ብትከፍትም የሚያዋጣህ ይመስለኛል 😂😂😂
@dado36914
@dado36914 3 күн бұрын
የምርጡ ገበታ ዳኞች ምን ነካችሁ ከሦስት አመት በላይ የፕሮግራሙ ተከታታይ ቤተሰብ ነኝ ከሞላ ጎደል በጥሩ ዳኝነታችሁ ነበር የማውቃችሁ ሰሞኑን ግን ፍርደ ገምድል እየሆናችሁ ነው ከ25 ደቂቃ በፊት ጨርሻለሁ ያለ ተወዳዳሪ ገበታውን ካላሟላ ከውድድር ውጪ ነው የሚሆነው ከዚህ በፊት በነበሩት ውድድሮች ሁለተኛ ዙር ካስፈለገ ሴትዬዋ ማለፍ ነበረባት ሙስና ጀመራችሁ እንዴ እረ ይደብራል ሼፍ ዚን ለውጣችሁ ፕሮግራሙን ማቀዝቀዛችሁ ሳያንስ ጭራሽ እንድንጠላውን አታድርጉን የዘመድ አሰራር ይቁም ተመልካቹንም አክብሩ
@MareyamawitArega
@MareyamawitArega 2 күн бұрын
የክረምቱ ብርድ ይበቃናል ሞቅ የሚያደርግ ሆስት አምጡልን
@selamawit7917
@selamawit7917 2 күн бұрын
ከዚህ በላይ ምን ያርግ
@hayu684
@hayu684 3 күн бұрын
We're is shif Zi I miss😮😮
@melonayveronica925
@melonayveronica925 3 күн бұрын
አንተ በከረባት ታንቀህ አሸናፊ ለሌለው ውድድር አስሬ ትንቅንቅ የሞላበት ትንቅንቅ የሞላበት አትበለን ሼፍ ሄኖክ ልምከርህ ቀስ ብለህ ወደእሚያብርብህ ዳኝነትህ ተመለስ ሆስት ማድረጉ ካንተ ጋር አልሄደም
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 3 күн бұрын
ምስኪን ጎበዞች ናችሁ ማሻ አሏህ ግን በጣም ፈገግ አደርከኝ ብርቱካን እንዳትሉኝ ሲልል ኪኪኪኪ
@user-lb3it4po5g
@user-lb3it4po5g 3 күн бұрын
ታዲ በቀጣይ ታሸንፋለህ ከምንም በላይ ስራህን አድንቀውልሀል ጎበዝ በርታ 👍👍
@EyuelElnatan
@EyuelElnatan 2 күн бұрын
አረ በስላሴ ሼፍ ዚን መልሱልን ፍርድ ቤት ያለን እኮ ነው ሚመስለው ምኑም አያዝናናም
@zeinbahmed8640
@zeinbahmed8640 2 күн бұрын
ሽፍ ዘላለም አላምረው ይመጣልን
@Fetiya224
@Fetiya224 2 күн бұрын
ባለ ግርማ ሞገሱ ሼፍ ዚን መልሱት 😊
@melonayveronica925
@melonayveronica925 2 күн бұрын
ልክ ብለሻል እኔም ናፍቆኛል
@assa3100
@assa3100 3 күн бұрын
ኸረ በጣም ያሳፍራል። ችኮላው ምንድነው???? መጨረሻ ላይ ሁለት ደቂቃ ከምታስተርፉ ሁለቱን ደቂቃ መጀመሪያ ብታስቡበት ኖሮ ይሄ ሁሉ አይመጣም ነበር። አንዱ ልጅ ግን እንዴት ሁለት ግዜ ትረሳለህ?? ምንም በደመነፍስ ነበር የምትሰሩት። የሆነ የምግብ አሰራር ህግ ያልተከተለ ነበር። ለማንኛውም እንኩዋን ወደቃችሁ።
@MahederShiferaw
@MahederShiferaw 3 күн бұрын
የምግብ አዘገጃጀት ዳኞች ለሌላው አርአያ ናቸው❤
@amemom6254
@amemom6254 3 сағат бұрын
ሞቅ ደመቅ የሚል ፕሮግራም በሼፍ ዚ ግዜ ቀረ እባካቹህ መልሱልን
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 2 күн бұрын
ይሄ ሁሉ አመት ልምድ ግን ስራውን አልሰራችሁትም 😊ያው ቦታው ላይ ስትሆኑ መደናገጥም ሊሆን ይችላል😊
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 күн бұрын
ሼፍ ዚ የት ሄደ ?
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 4 күн бұрын
ለቀቀ እኮ የራሱን ስራ እየሰራ ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 күн бұрын
​አረ ደስ ይላል ለውጥ ማለት ይሄ ነው እኔ ብቻ ለውጥ እቢ አለኝ 😢
@hayu684
@hayu684 3 күн бұрын
የምን ስራ ዩቲዩብ ላይ አለ እንዴ ናፍቆኛል ተው 😂😂😂የእውነት አይቼ አላውቅም እሱ ከሌለ ​@@barkot-hm3fm
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 3 күн бұрын
አገባ አሉስ😂😂😂😂
@BH-id8px
@BH-id8px 2 күн бұрын
ትክክለኛ ዳኛ ጎበዞች
@hanabekele1369
@hanabekele1369 Күн бұрын
በቃ ብድግ ብሎ ሆስት መሆን ይቻላል ማለት ነው? በቃ እኔንም ሞክሩኝ😂😂
@rahelabebe4030
@rahelabebe4030 4 күн бұрын
👏👏👏👏
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 3 күн бұрын
ሁለቱም ግብአት እረስተዋል አያሸነፋም
@febengosaye1020
@febengosaye1020 4 күн бұрын
🎉2ኛ ኮማች😂ለመጀመሪያ ጊዜ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 3 күн бұрын
ወይኔ ብርቱካን ክክክ ፐግጥም ተገጠመላት
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 күн бұрын
እረ ግጥም ብሎ ዝም
@Fetiya224
@Fetiya224 2 күн бұрын
ልዩ ጣህም ይሰጠው ነበር ለዶሮው ብርቱካኑን ተጠቅማቹ ቢሆን እኔ እንደውም ቡናውን ምን ያረጉታል ነበር ያልኩት
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 күн бұрын
በፈጣሬ ፍጥነት😂😂
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 3 күн бұрын
የዛሬ አመራርህ ጥሩ ነው በየደቂቃው ሰዓት አልተናገርክም
@fifinon2380
@fifinon2380 2 күн бұрын
ሳሚዬ አይዞን ልቤን ነካሀው አይዞን
@gfhh8875
@gfhh8875 4 күн бұрын
🤣🍊
@degoldesta2918
@degoldesta2918 3 күн бұрын
አንዳንዴ የወረደ ስራ ትሰራላቹ ግብአት የረሳ ይወድቃል ችሎታዎ አንደኛ ነው ዳኞች የአንዳቹህ ዘመድ ነው ለዛ ነው ያለፈዎ ????
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 күн бұрын
በፍፁም ስህተት አልሰሩም ግብአት የረሳ ሰው የውድድሩ ውጪ የያደርጉት ሳያበስለው ከተረሳ ነው ይሄ እኮ አብስሎታል ከዚህ በፊትም ተደርጎ እሚታወቅ ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም
@alembetru1612
@alembetru1612 4 күн бұрын
Hello
@friemsfen4545
@friemsfen4545 4 күн бұрын
ይቺን ቡርትኳን መቼም አትረሷትም አይ ብርትኳን የስራሽን ይስጥሽ በሚቀጥለው ጥሩ ውጤት ታመጣላችሁ አይዟችሁ 😂
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 4 күн бұрын
ሸፍ ዚ ኢቢኤስን የመሰለ ለቆ አባይ ቲቪ ላይ እያንጃበበ እየመሰለኝ ነው ይገርማል
@orionezechiel8900
@orionezechiel8900 4 күн бұрын
I enjoy watching this TV shows but you keep on repeating the same mistakes all the time. 1. If a person forgot an ingredient it(he or she) should be disqualified.. 2. Stick to your rules even the judges has to abide by the rules.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,7 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 67 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,1 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
0:30
MacDannyGun
Рет қаралды 24 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,5 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 35 МЛН