No video

ዳጊ ሲም ካርድ ሴቶች በተራቸዉ ወንዶችን ሲላከፉ አስቂኝ ድራማ በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 386,683

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ዳጊ በርታ በጣም ትምህርት ሚሰጥ ነው አላህ ከኮረና ፍይረስ ይጠብቀን እስተ እህቶቻችንን ፍቱልን
@R.A52
@R.A52 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ውዷ እንዴት ነው
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ እህት እናት ሁሉንም ናት ትልቅ ክብር ለሴቶች እስኪ ሴት ልጅ ፍቅር ናት ሴት ልጅ አስተዋይ ናት ሴት ልጅ ሁልን ናት ሴት ልጅ ቻይ ናት ሴት ልጅ ታጋሽ ናት
@enquhone
@enquhone 4 жыл бұрын
@Yohannes Bishaw ወንድማችን ጥሩ ሀሳብ ጥሩ መረጃ ነው የምታደርሰን እናመሰግናለን
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
yohannes Bishaw👌😘😘😘
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 4 жыл бұрын
@@shawaymazloum2382 woye Sheway mazloum
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
@@EthioMerejaNow 😘😘😘😘
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
እናመሰግነለን ወንድማችን ቅን ሰው 👍👍
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 4 жыл бұрын
*እህት ማለት እኮ ህይወት ናት* *እህት ማለት እኮ ጓደኛ ሚስጥር ሁሉ ነገር ናት* *እህት ማለት እኮ ለወንድሟ ጌጡ ናት* *እህት ማለት እናት በሌችበት ሰአት እናትም ናት ♥♥♥*
@user-cc1yz8hk6w
@user-cc1yz8hk6w 4 жыл бұрын
አወ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡ "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡" "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@dawudrayatube4054
@dawudrayatube4054 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል
@user-qv8vn8mx4v
@user-qv8vn8mx4v 4 жыл бұрын
ለሌሎች ደስታን መስጠት ያስተምራን
@user-zp2ee6uj9h
@user-zp2ee6uj9h 4 жыл бұрын
@@user-qv8vn8mx4v ክሽዝባላ
@arsenalbestfan8859
@arsenalbestfan8859 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@rebelmcki5007
@rebelmcki5007 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር ባይነሩም ፈጠራው ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን😀😍 ክብር ለኛ ሴቶች💪
@tofikua167
@tofikua167 4 жыл бұрын
አረ ለዳጊ ወንበር አዘጋጁለት እንጂ ሰብሊን አስጨነቃችሁብንኮ......ውድድድድድድ ሰብሊ ❤️❤️❤️
@asna9396
@asna9396 4 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአት የሚያምረው ከዳጊ ጋ ነው በዚህ የሚስማማ ላይኩን ግጩኝ
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 4 жыл бұрын
እህቶቻችን ታግተው የሴቶች ቀን ይላሉ ቀኑን ሳይሆን ሴቶችን አክብሩ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
እባካችሁን ወንዶች የሴትን ቀን ብቻ ሳይሆን ሴቶችንም አክብሩ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል
@emteemte3985
@emteemte3985 4 жыл бұрын
ewnet bleshal
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 3 жыл бұрын
ሰብሊአለሽ
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 4 жыл бұрын
በወሬ ብቻ ነው ሚከበረው መጀመሪያ ክብር ይኑር::::
@kedesegaberelabateenw8289
@kedesegaberelabateenw8289 4 жыл бұрын
Tekekel neshi😘
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
እህት ምንም አያምርብሽም ሴት ልጅ እንድህ ስትሆን ምንም ትርጉም የለውም ባይሆን በወንዶች ያምራል ፈጣሪ ሆይ ስለ ሰጠከኝ ፀባይ እና ስለ ሁሉ ነገር አመሰግናለሁ
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋችሁት ክብር ለሴቶች
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ስም ካርድ. የፕሮግራሙድምቀትነው. የኔቅመም
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 4 жыл бұрын
ይቅር ..ይቅር ሴትን ልጅ አግቶ የሴት ቀንንማክበር .. .ነበር ባይሰበር የሚልቃል ቢከር ማክበር ቀንን ሳይሆን ማክበር ሴትን ነበር .... #እንኳን_አደረሳችሁ ...እኔአልረሳቸውም....የታገቱትን።!!!
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 жыл бұрын
መልካም የሴቶች ቀን ምርጥ ትምህርት ነው
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 4 жыл бұрын
ልክ እደአስፍዉ የመጀመራዋልጅ ትመለስልን ይቺ ምናምን አይጥምም
@khadejatasfa2078
@khadejatasfa2078 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ድራማው ተመችቶኛል በጣም👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ዳግዬ የኔ ማኛ ዳግዬ ግን ፍቅረኛክ ተብየዋ ሲበዛ ተሞላቀቀች አበዛችዉኮ ሆሆ 😂😂😍😍💝
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያለ ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ባዶ ነው ዳጊ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
የፕሮግራሙ ድምቀት ዳጊ ምርጥ ሰው ይመችህ የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት አላገባም ካላልክ እንጋባፍቅርህ አዙሮ ሊደፋኝነው
@user-uk6wr3bt1k
@user-uk6wr3bt1k 4 жыл бұрын
Kkkk
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
ማ?
@user-cc5xv6ve4p
@user-cc5xv6ve4p 4 жыл бұрын
ሢም ካርዲን ባልሆነ
@AddisMedia
@AddisMedia 4 жыл бұрын
በሳቅ ፍርስ ለማለት ይችን ሊንክ ይጫኑ kzfaq.info/get/bejne/sM13l5N7y9uzmH0.html
@benana2574
@benana2574 4 жыл бұрын
ከእውነታው የራቀ ነው አብዛኛው ወንድ ልጅ በሴት ቢለከፍ ምንም አይመስለውም ደሞ የሴት ልጅ ክብር ምናምን እያላችሁ አታደንቁሩን ከዚህ በላይ ምን እንዲደረግላችሁ ነው የምትፈልጉት
@yilkalyeshalem779
@yilkalyeshalem779 4 жыл бұрын
ግን እኮ ሴቶች የሚላከከፍ ወይም የሚለክፈኝ ወንድ ደስ ይለኛል ይላሉ። እውነቴን ነው ከሴቶች ነው የሰማሁት!!!!!!!!!!!!!!
@user-eu2wl3cb3k
@user-eu2wl3cb3k 4 жыл бұрын
ማርቲ በሰላም ነው😃😃😃መጀንጀን ደምራልሀለች
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ለማንኛዉም የታገቱት እህቶቻችን አስቡልን
@fafabadi3437
@fafabadi3437 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ሲም ባንድ ቲሸርት እስዋ 3 ልብስ ቀይራ ዙሩን አከረረችው ቆይ እኔንም ከለከፈችኝ እስቲ ልምክር ሱፍ ለብሼ ልምጣ 🤣🤣🤣
@fatumaali8829
@fatumaali8829 4 жыл бұрын
ዳጊበጣምጎበዝልጅነውወንድምበርታ
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
ዳግዬ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ውድድድድ
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 4 жыл бұрын
ትኮሳው ይሻላል ታፍነን አድራሻችን ከሚጠፋ እደቀልድ እቶቻችን ተረሱ እረ አፋልጉን
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@user-ow1du8zz1w
@user-ow1du8zz1w 4 жыл бұрын
የሙስሊም ሴቶች አለባበስ እይ ማንም ለክፎን አያቅም መከበር የፈለገ ይልበስ መዋረድ የፈለገ ሚኒስከርት ይልበስ
@gfgru7164
@gfgru7164 4 жыл бұрын
ሐበሻ ክብር ለወንድ ነዉ ዋሸሑ እደ
@user-yi8vh9nl5m
@user-yi8vh9nl5m 4 жыл бұрын
አረባካቹህ ሰላምን አጡ ነዉ ተባረረች እዴ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ዋሌ ያሥቀኛል ኮሜዲነው 🙄🙄🙄😅😅😅😅😅😅👌👌👌👌
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ዳጊዬ ስወድህ😍😍😍
@user-ww2qu6xt8g
@user-ww2qu6xt8g 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@keekee2372
@keekee2372 4 жыл бұрын
ዋውውው ደስ የምል ምክሪ ነው👌👌👌👌😘
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 4 жыл бұрын
በለው አመት ሲደርስ ነው የሴቶች ጥቃት ትዝ የምሾሚላችሁ አይ ሀበሻ
@halimanuguse1360
@halimanuguse1360 4 жыл бұрын
ምግብአዘጋጀት
@user-xm7hq3ql2f
@user-xm7hq3ql2f 4 жыл бұрын
እናተ ምን አለባችሁ ቀልዱ ሴት እህቶቻችን ጫካ እንዳውሬ እየኖሩ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
እና እነሱ ምን ያርጉሺ
@abdelazizhussein4187
@abdelazizhussein4187 4 жыл бұрын
Setoch kbur nachhu betam wud neberachhu tada mn yderegal erasachhu Erakutachhun eyehonachhu setwetu Erasachun zk Aderegachhut hulunm malet sayhon yehone yakewlal
@shekabala9555
@shekabala9555 4 жыл бұрын
አይ ሀገራችን የማንም ሰገጤ ሙድ መያዣ ይሁን
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 4 жыл бұрын
ዳጊ መቼ ነዉ ወንበር የሚዘጋጅልህ😂😂😂
@ahmedin7780
@ahmedin7780 4 жыл бұрын
የቺ አጪር ሰዉ ሴቶቹን ብቻ ነዉ ሰላምታ የሰጠቺዉ ክክክክክ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
እስቲ በቅንነት subscribe አድርጉኝ🙏
@abdelamuhammad536
@abdelamuhammad536 4 жыл бұрын
Gawwe kiyya.dhuga sin jedha.balagummayyu kan baree ijollemma sanninirraaa
@tadeleyeshanew5230
@tadeleyeshanew5230 4 жыл бұрын
Ene emigermegn kenewalelegn huala yemikemetut fitachewun lemasmetat new ende?
@user-wt1cm2eg2n
@user-wt1cm2eg2n 4 жыл бұрын
እኩልነት ማለት ምን ማለት ነው ? ውጪ እኩልነት ትርጉም ጠፍቶአቸዋል እኩልነት ወንድን ማክበር ይጨምራል
@sifukiya4342
@sifukiya4342 4 жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔ በ14 አመቴ ነበር ወንዶች ለከፋ ጅንጀና የጀመሩኝ በዛን ግዜ ምንም ስለማላቅ ቅንጭላቴ ላይ ትልቅ ጫና ፍጥሮብኝ ነበር ይሄ ነገር እስካሁን ድርስ ያመኛል
@jubaluba1532
@jubaluba1532 4 жыл бұрын
ሴት በረከሰበት ዘመን ለከፋ ትንኮሳ ምናምን አትበጥረቁ ራቁታችሁን የምቴዱት በኮስሞቲክ ተጨማልቃችሁ ከቤታችሁ የምትወጡት የወንድልጅን አቴንሽን ለማግኘት ነው እሱም ከተሳካ ወደፊት ገና ለወንድ ልጅ አደለም ለአዳር ለለከፋ ትከፍላላችሁ በጥራቃ ሁላ
@halahassn524
@halahassn524 4 жыл бұрын
Juba Luba 😡😡😡denkoro
@ritalove7418
@ritalove7418 4 жыл бұрын
ቺካ ተመቸችኝ 😂😂😂
@charitytube8548
@charitytube8548 4 жыл бұрын
ስም ካርድ በእናትህ እስክ ስለ ኔትወርክ እና ስለ ቴሌኮሙኒኬሽን ስራልን
@ysehimuladame8352
@ysehimuladame8352 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ድምፅሽን ስወደው
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
To whom it may concern!
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 жыл бұрын
ዳጊዬ ሰብልዬ ዋልዬ ስወዳችሁ
@aimeyetub1782
@aimeyetub1782 4 жыл бұрын
Betam arifnew berta dagi
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
አይ ሴቶች አማረብኝ እያሉ አጭር እየለበሱ ኤጭ ለሁሉ ሴት አያምርምኮ
@abrhammuchu3858
@abrhammuchu3858 4 жыл бұрын
ሴትን ልጅ አፍኖ የሴቶች ማክበር ቀን አይከብድም
@user-ow1du8zz1w
@user-ow1du8zz1w 4 жыл бұрын
መጀመሪያ እራሳችንን የምናስከብረው እራሳችን ነን አለባበሳችንን በማሳመር እሽ እራቁትሽን እየወጣሽ አትልከፉኝ ትያለሽዴ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
We want Selam back! If not just tell your audience she isn’t returning.
@user-jj6xm6id9g
@user-jj6xm6id9g 4 жыл бұрын
አርተይ አንች ሰትዬ ልብስሽን ቀይር የሚሆድብሽ ልብስልበሽ ወገባን የተስበርች አሀያ መስልሽ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ክክክ
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 4 жыл бұрын
ለከፋውን ግን አትችልበትም😏😏😏
@yegetalej7397
@yegetalej7397 4 жыл бұрын
ሲምካርድ አንድ ልብስ ሳይቀይር ልጅቷ አስር ልብስ ወይ ፊልም
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
😂😂 በቅንነት subscri..😍
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 4 жыл бұрын
ዛሬ ቀኗ ስለሆነ ይሆናል....የካቲት 29 አይደል
@mansour6841
@mansour6841 4 жыл бұрын
ዳጊ ሰወደውህ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 4 жыл бұрын
የልጅቷ ቀሚና የስም ካርድ ዳጊ ሻምዝ አንድአይነት ልጇ ነውእዴ
@kemilaseeed175
@kemilaseeed175 4 жыл бұрын
👍
@fikirbabtube8735
@fikirbabtube8735 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ------ ናት 0007
@user-ep7qb9fw2e
@user-ep7qb9fw2e 4 жыл бұрын
ሤት ልጂ እራሧን የምታሥደፍረው እራሧናት ጂሥሟን እየወጣጠረች እየወጣች ወንዶቹ ምንያርጉ ዘላችሁ እነሡን አትውቀሡ እኛው ነን ጥፉተኞቹ አለባበሣችን ባህላችንን ትተን ምእራባዊያንን ለመመሣሠል እራቁታችንን እየሄዲን እራሣችንን መፈተሺ አለብን
@fachefachefache
@fachefachefache 4 жыл бұрын
ክክክክ ኣምሃሩ ሙኩራት
@ahmedsaed3867
@ahmedsaed3867 4 жыл бұрын
ሠላም ጠፋይ ሳቆ ዉሥጤነዉ የምር
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
ኤ ራቁታም ይቺልጅ እደው ሥታሥጠላኝ እደኔ የምታሥጠላችሁ ላይክ
@mimiethiopian6120
@mimiethiopian6120 4 жыл бұрын
PLEASE please please were is SELAM? Let us know? Is she coming back or not?
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ምድር ወሬኝሁላ ሴት ተማሩወች አይደልታ ግተው ይሃው ድፍን ዘጠና ቀናት አለፋችው
@enatalme1036
@enatalme1036 4 жыл бұрын
Hi boy you Are so beautiful God bless you thanks so much you are writ with out lads averring not fine boy thanks
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ሰላም ወገኖች ጣፋጭ ምግቦች አሰራር አብረን እንማራለን በቅንነት ወደ ቻናሌ ኑልኝ
@tigrayentertainment5424
@tigrayentertainment5424 4 жыл бұрын
Are samaye amtulun are selamn please?
@mennataye3397
@mennataye3397 4 жыл бұрын
ያምራል
@meketayeabera
@meketayeabera 4 жыл бұрын
Sitakabiji enji lekefa wustachihu new, endewum zenitachihu wotitachihu kaltelekefachihu eras mitatachihu endeminesa new.
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
ሰላምን አምጡልኝ እፍ ናፈቀችኝ
@hawasayedebrahim8029
@hawasayedebrahim8029 4 жыл бұрын
ትክክል
@etyopyawetemanenatekerate9357
@etyopyawetemanenatekerate9357 4 жыл бұрын
አልቀረብሽም
@birucklemma5478
@birucklemma5478 4 жыл бұрын
Great
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
ተመቸችኝ😜😂😂#
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
አህለን ሲም
@monasona6097
@monasona6097 4 жыл бұрын
ዋው ተመቻቹኝ
@ethiolove7390
@ethiolove7390 4 жыл бұрын
Ere selam yet heda new?
@SuperEthiopialove
@SuperEthiopialove 4 жыл бұрын
ምንም በተነሳው ሀሳብ አልስማማም
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
*በኢትዩ ቀን ሶንት ነው እህት ወድሞቸ?*
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 жыл бұрын
28 konjoo
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
@@mekdasmekdas8375 የካቲት ነው አደል ማማየ
@mharatadiriba2223
@mharatadiriba2223 4 жыл бұрын
anemsganlen Dagi
@user-ir1jp9dh2y
@user-ir1jp9dh2y 4 жыл бұрын
ቱ የሴቲቱልብስደበረኝ
@user-nz2fe8et5i
@user-nz2fe8et5i 4 жыл бұрын
ቱሪ ናፍ
@yordanostaferra3561
@yordanostaferra3561 4 жыл бұрын
Woww
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 жыл бұрын
ሁላችንም በራሳችን እዳት ብንተማመን ምንአልብት ግን
@helenhelen6310
@helenhelen6310 4 жыл бұрын
Wowww aref temehirt new
@user-sv2gs4sk2y
@user-sv2gs4sk2y 4 жыл бұрын
በመጥቀስ ጨረሰቻቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Areef new
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
😍
@user-qe8mb1wp9n
@user-qe8mb1wp9n 4 жыл бұрын
እርቃንሽን እየወጣሽ ደግሞ ወሬ አለኝ ልትይ ነው እስኪ በስርአት ልበሽ ከዚያ ነካም አያደርጉሽ ሽዋርና ምክር ከራስ ይጀምራል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
እኔ ግን አልገባኝም ምንን በተመለከተ ነው የምከበር የሴቶች ቀን የምከበር
@tikietikest176
@tikietikest176 4 жыл бұрын
እኔራሱአላውቅም
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 209 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
ደባሎቹ - ክፍል 31 | Debalochu - Ep 31
24:05
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 10 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН