No video

//ውሎ በአሜሪካ// "የኢትዮጵያ ትንሳኤ እሩቅ አይሆንም" "ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 94,315

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 374
@askaleknife6615
@askaleknife6615 11 ай бұрын
በበረሃ ና በገዳሙ በማልቀስ ለሀገርና ለህዝቡ የሚፀልዩልን የአባቶቻችን እምባቸው ከሀጥያት ከበደል ይጠበን ::
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
እውነቱዋን ነው ድንጋይ ተንተርስው ጤዛ ልስው ለኢትዩጵያ የሚያነቡላት አባቶቻችን ክበሩልን ቡርያካቹ ይድረስን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 11 ай бұрын
አሜን፫
@user-om5tj5sx4t
@user-om5tj5sx4t 10 ай бұрын
ቅናት አስመሰለባችሁ
@mequanentam
@mequanentam 11 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን! 😭😭😭 እንጾማለን፣ እንጸልያለን ብለው ለመነኮሱ አባቶች በቀን ከ3 ጊዜ ያላነሰ ይህን የመሰለ ምግብ የሠጠህ ጌታ ከየቤታቸው ተፈናቅለው በረሃብ ጠኔ የሚሰቃዩ ሕጻናትንም አስብልን። እንዲህ አይነት አባቶችን ከቤተ ክርስቲያን አርቅልን ወይም እውነተኛ አባቶች እንዲኾኑ አድርጋቸው። እንኳን ጳጳስ ማንኛውም መደበኛ መነኩሴ በአደባባይ ለዛውም ይህን የመሰለ ምግብ ሲመገብ ማየት ከቤተ ክርስቲያን ሥርዓት በጣም ተቃራኒ ነው።
@zenahom
@zenahom 11 ай бұрын
የምር አንተ ከቀን 3ቴ ያላነሠ የምትበላ አስመሠለህብ
@gualtedla1661
@gualtedla1661 10 ай бұрын
የሚገርመው እኮ ቤተክርስቲያን ም የሚበሉት ተደብቀው ምእምኑ ፍርፋሪ ዳቦ ሳያገኝ ወደቤቱ ይመለሳል ሆዳሞች አሰዳቢዎች ማንን እንይ
@user-eb5wp9pp9f
@user-eb5wp9pp9f 5 ай бұрын
ወንድሞቼ የዋህ ናቹ ልበል ታሪክን መርምሩ ለመፃፍ አትቸኩሉ
@amenamen3356
@amenamen3356 11 ай бұрын
በበረሀ ያሉ አባቶች በረከታችው ይደርብን
@Goodthing1009
@Goodthing1009 11 ай бұрын
የበረሀ አንበጣ ሰው ኮመንት
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 ай бұрын
አሜን መነኩሴ ምግብ እንደፈለገው ከበላ ለስጋዊ ፈተና መጋለጡ አይቀርም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 11 ай бұрын
አሜን፫
@user-ny1zq6or7c
@user-ny1zq6or7c 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ፈተና የበዛብን ህዝቦች ነን እባካችሁ ጋዜጠኞች ፈተና አታብዙብን😭😭
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 11 ай бұрын
አሄዉ ዛሬ የዚህን ካድሬ ነገር ኳመንት ሰጠቴ ሰንቱን አሰብኩ ኢቢኤሰ የሚባልም ሚዲያ የዘራዉን ማጨዱ አይቀሬ ነዉ ግዜ ለኩሉ ❗️❗️❗️
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 11 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራሉ እኖዶታላን አበታችን አላህ ይጣብቆት እናማሳግላን ያርሶ፡ፃሎት ለኛም ሙስልምም ዱኣ፡ነው
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n 11 ай бұрын
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 11 ай бұрын
💓💓💓
@saranigatu6037
@saranigatu6037 11 ай бұрын
የኔ ቅን♥
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 11 ай бұрын
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 11 ай бұрын
GOD BLESS YOU SISTER
@genetchane201
@genetchane201 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 እግዞ መሐረነ ክርስቶስ!!!
@askaletewolde6492
@askaletewolde6492 11 ай бұрын
ደስ የሚል ውሎ ብፀህ አባታችን እረጅም እድሜ ⛪️⛪️⛪️❤
@selamtefera6597
@selamtefera6597 11 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን እውነተኛ አባት ስጠን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@AddisMoges-vp6hs
@AddisMoges-vp6hs 10 ай бұрын
አሜን
@vibes9887
@vibes9887 11 ай бұрын
አዲሱ አመት ዘር ቀለም የማይለይበት ያዲርግልን የህፃንነት አስተሳሰብ ያለዉም መይ ይቀይርልን አገራችን ሰላም ይመልስልን የቤተሰቦቻችን ሰላም አዲርጎ ከሃገር ዉጭ ያለነዉም ለሃገር ያብቃን ወቶ ቀመቅረት ይሰዉረን በረከታችሁ ይደርብን በናተ ነዉ እኛ መኖራችን❤❤❤❤
@wizmartidz6346
@wizmartidz6346 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 11 ай бұрын
የሚደንቅ የሚገርም ውሎ ነው። የእውነትም በጣም የተማርኩበት ውሎ ነው ተባረኩ ebs ዎች አባታችን ከዚህም በላይ ረጅም እድሜን ከፀጋ ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏ኑሩልን
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
እንዴኑ ነው ሚደንቀው፧ የመነኮስ ህይወት ይህ ነው እንዴ፧ እንደው ኣስመሳይነቱ ቢቀር።
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 10 ай бұрын
Really! Yekolo temariwen yegetere abatochen nuro aytewetal?.
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 10 ай бұрын
Mendenwe yetemarubete esti legame akaflune ebakwo!
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 10 ай бұрын
@@zemetayeyegletwe2475 ለምንድነው ግን እኛ ሰዎች ከብዙ መጥፎ ነገር ውስጥ እንኳን ቢሆን ትንሿን መልካም ነገር አይቶ ከማድነቅ ይልቅ ለትችት ለመንቀፍ አፋችን የሚቀድመው ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 10 ай бұрын
@@God-db9vp ለምን ለመተቸት እንቸኩላለን በሰው ሀገር ሆነው የሀይማኖት አባት ሆነው በዚህ በኩል የቤታቸውን ሀላፊነት ቀጥ አድርገው ይዘው መኖራቸው ስላጠነከረኝ ነው። እኔ ከማንም ጋር አላወዳደርኩም ያየሁትን መልካም ነገር ከመናገር ውጪ። መጥፎ ነገር ማየት መናገር በበዛበት ዘመን መልካም ነገርን ብቻ እንደማየትና እንደመናገር ሰላም የለም🥰🥰👌
@liyagebrehiwot2004
@liyagebrehiwot2004 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@sabatekeste132
@sabatekeste132 10 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጻዲቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሆይ ስለ ቅድስት አገሮትና ህዝቦት ያሳስቡ
@tdtadesse547
@tdtadesse547 7 ай бұрын
Thank you EBS for showing the life of one of the most respectable monks in our Ethiopian Church! There are not too many of them these days
@tdtadesse547
@tdtadesse547 7 ай бұрын
እሰይ ቅዱስ ሚካኤልዬ በኢቢስ ማየት እንዴት ደስ እንዳለኝ 😍😍😍የዲሲው ሚካኤል የኔ ሰሚ ታቦት ምስጋና ይድረስህ ሁሌም ክበርልን ሁሌም ደጆችህ ክፍት ይሁንልን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
አበታችን በረከትሆ የደርብን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን🎉🎉
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
Ebs እናመሰግናለን🙏አቤት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏እጅግ የሚደንቅ ነው እናመሰግናለን🙏
@atekashlema718
@atekashlema718 11 ай бұрын
ይገርማል እንደዚህ እየተመገቡ እና ዘመናዊ ኑሮ እየተኖረ አባት ይባላል ዋልድባና ሌሎች ገዳሞች ደግሞ በቀን ኩርማን እንጀራ ወይም ቆሎ እየተመገቡ በባዶ እግራቸው ለእኛ ሲፀልዩ ይኖራሉ እንግዲህ ልዩነቱን ፍርዱን ለእናንተ ትቸዋለሁ
@tizitalost2693
@tizitalost2693 10 ай бұрын
ምንና ምን አገናኘህው ወገኔ! አባታችን ሊያኮሩህ ነው ሚገባው እንጂ! Be positive God didn't want us to be crumbled!
@teklemariamsintayehu6233
@teklemariamsintayehu6233 9 ай бұрын
Tikkikil
@user-nt6vp3dn9b
@user-nt6vp3dn9b 11 ай бұрын
ኧረ ባክዎት ሥርዓት አያበላሹ ምን ይባላል ጁስ ጠጥቶ ኪዳን ምዕመናን ከእርስዎ ምን ይማሩ የምግብ ሥራ ግድ የለዎትም መጀመርያ ሥርዓተ ቤተ ክርሥቲያን አስተምሩ
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 11 ай бұрын
አምላክ ሆይ በምረትህ አስበን ከባድ ነው ይሄን መየት።
@tsigetube7178
@tsigetube7178 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 11 ай бұрын
ይሄ የአባት ወጉም አይደል በእውነት አዝነናል የነፍስ ስራ እየሰሩ ቢያሳዩን ለስጋ መጎምጀት ምን ይሉታል
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 11 ай бұрын
ኔጌቲቭ ሰውና በእራሱ ሰላም የሌለው ሰው መስጠትና መናገር የሚችለው ይሄንን ብቻ ነው ቲሽ
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 11 ай бұрын
@@user-qr4hi3zq5p ባለ ጊዜ እናተ ስለተመቻችሁ ሁሉን ተቀበሉ አይከብድም ያለነው የመከራ ዘመን ፆም የታወጀበት እንጂ እንደነዚህ በቆብና ቀሚስ ተደብቆ ለገዳይ አሽቃባጭና አዠርጋጅ ተባባሪ አባት የሚመስልን ምግባሩ ግን ሌላ የመቀበል ግዴታ የለብንም
@senaysenayet775
@senaysenayet775 10 ай бұрын
መዘመን ክፋት የለውም ያሉበት ሀገርም የሰጣቸው እድል ነው ሠራተኛ የለም.እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምንም የሚቆረቁር ነገር አላረጉም አባታችን እናመሠግናለን የሣልመኗን ሞያ ተምሬአለሁ
@adisalem1777
@adisalem1777 11 ай бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ። ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ። ዘመኑ የሰላም ፣ የፍቅር የመተሳሰብና በጎ ሥራ የምንሰራበት ያድርግልን ። 🌼🌼💚💛❤️🌼🌼
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 11 ай бұрын
የዚህ በርከት ከሚደርሰኝ ቢቀር ይሻላል 😀
@derejenegatu151
@derejenegatu151 11 ай бұрын
ክቡር አባታችን በረከቶህ ይደርብን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!
@user-uw4mp2zv7c
@user-uw4mp2zv7c 11 ай бұрын
እሰይ ❤የኛ ቀልጣፋ አባታችን በረከቶ ይደርብን❤
@tedrosh
@tedrosh 11 ай бұрын
ህዝብ እየተጨፈጨፈ እንደ ሀይማኖት አባት ፆም ፀሎት በታወጀበት ሰአት እርስዎ ይህን አሳፋሪ ድርጊት ይፈፅማሉ ለምድራዊ ህይወት የምትኖሩ አስመሳይ ፈሪሳዊ ናቹህ
@kuribachewwoldemariam4523
@kuribachewwoldemariam4523 11 ай бұрын
እስይ ብፁእነቶ በረከቶ ይደርብን እጅግ ደስ የሚልና አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድንግልማርያም በምጎናፀፊያዋ ከክፉ ሁሉ ትሽፍንልን ከልጅነት እስካሁን ስንዱ አባት እኔም በርሶ ብዙ ተምራልሁ ብዙም አውቃለሁ የኔአባትበእድሜ በጤና በበቤቱ ያቆይልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eyobdangiso5958
@eyobdangiso5958 11 ай бұрын
Much admiration for Our father!! Especially for cooking. በጣም ከፍተኛ አድናቆ።
@meazakidusan547
@meazakidusan547 11 ай бұрын
ምንኩስና ማለት ግን ምን ማለት ነው? እምታውቁ አስረዱኝ እስኪ
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 11 ай бұрын
እረ እኔም ደቆኛል ግን ምንድነው አቤቱ እኔን አላዋቂዋን ማረኝ
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ያዛዝናን በቸርነቱ ይቅር ይበልን እንጅ
@medhin8187
@medhin8187 11 ай бұрын
በኛ በትግራይ ልጆች ምናቀዉ ዓለም በቃኝ ብለዉ መግነዝ ተገንዘዉ ተስጋር ተተስክሮ ቆብ ኣድርገዉ የምንኩስና ልብስ ለብሰዉ ወደየ ገዳሙ ይገባሉ የዓለም /የሰዉ ልጅ ሁሉ በኣንድ ዓይናቸዉ ነዉ ሚያዩን እነዚህ ኮ ካስተዋላችሁ በትግራይ የተከፈተ ጦርነት ሰላም ኣድርጉ ተብለዉ በዓለም ሲያዙ እዚህ ሰዉየ /ኣቶ ካልኣዩ / የያዛቸዉን 12 ጳጳሳት ይዘዉ ዋይታሃዉስ ተገኙ ኣስቡት እንግዲህ ፓተርያርኩ ሲያለቅሱ እነሱ እንዲህ በየኣይነቱ ምግብ ሰርተዉ ሲበሉ ነበር ያሳፍራል 😏😏😏😏 ኣሁንም ያማራ ህዝብ ያለቀ ነዉ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝምም ብሏል ኣስቡት በምን መለክያ ጳጳስ ሊባሉ ቻሉ ????
@Memhirhailemariamteshome1585
@Memhirhailemariamteshome1585 11 ай бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን ብፁዕ አባታችን በጣም ደስ ይላል
@menberworknessibu3825
@menberworknessibu3825 10 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እናመሰግናለን እድሜና ጤናን ይስጠዎት በሁሉም በሚያደርጉት ሁሉ ስውን የሚያስደስትና የሚያኮራ ነውና ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን:: አሜሪካን ከመጡበት ግዜጀምሮ እስከእሁን ምንም ሳይሰለቹ ያለእረፍት ጥረት የስንት ውጣትን ነፍስ አድነዋል ከስንት የተለያየሃይማኖት መልሰው ወጣቱን ስጋዎደሙ ለመቅበልያደረሱአባት ነዎት እኛ የአይን ምስክሮች ነን: ወጣቱ በሚገባው መንገድ በመተንተን አስተምረውናል ቸሩ ፈጣሪ እድሜንና ጤናዎን ይስጥልን ::
@yamrottezazu9857
@yamrottezazu9857 11 ай бұрын
This is the best ውሎ program so far I watched it more than 3 times😢 I wish I could have a bite from that food. You are like Seymon I'm so jealous 😢
@senaysenayet775
@senaysenayet775 10 ай бұрын
Ya me too. z best cook ever
@hiwotabebe76
@hiwotabebe76 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏
@gualtedla1661
@gualtedla1661 10 ай бұрын
😂😂😂
@menaze4203
@menaze4203 10 ай бұрын
ይህንን ማየት ያማል
@hana10837
@hana10837 11 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አይባልም በጣም አዝዮብታለሆ ይከ ካንድ ጳጳሳት አይጠበቅም አቤቱ ጌታ ሆይ ንፍሴን ውሰዳት በቃኝ ይች አለም😭😭😭😭😭😭💚💚
@tsigetube7178
@tsigetube7178 11 ай бұрын
አባታችን ድንቀ ነው የሚሳዩን እድሜ ይስጥልን
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 11 ай бұрын
ጎድበል ሀገርየኛ ቅድስት ቤተክርስቲያንን አበላልእደዚህ አላስተማረችንም ግን መነኩሴ እንዲህ ከሺናችሁ ብሉብላ አላስተማረችንም ለስጋችንን ለማድከምቡዙ እማይጥም ነገርነው ብሉእምትለን ግንይህ እደዚህኑሮ ይከብዳል እደዚህብሎ መነኩሴከበላ😢? ጉድነው ይከብዳል ጉድነው😮
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 11 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን።
@tsehayhailemariam9378
@tsehayhailemariam9378 11 ай бұрын
ብጹእ አባታችን አቡነ ፋኑአኤል, ቡራኪዎ ይድረሰን , እንወዶታለን.
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
እንደው ግን ሳንፈልግ ቀና ብለን አባቶችን እንድንናገር እየተገደድን ነው አባቴ እስኪ ልጠይቅዎ አሁን የኢትዩጽያ ህዝብ ከናንተ የሚፈልገው ቅንጡ ኑሮ እንድታሳዩት ነው?ይሄ በጦርነት በረሀብ በመፈናቀል አሳሩን ለሚያይ ህዝብ ይሄን ነው የምታሳዩት አባቴ አመድ ነስንስን ካልጋ ወርደን በፆም በፀሎት በማፅናናት ይህን ህዝብ እንደመታደግ እዛ የህዝብ ደም እየፈስስ እርሶ የጂስና የአሳ አስራር ለዚህ ዳቦ ላረረበት ህዝብ ያሳዩታል ከናንተ ካባቶቹ የሚጠብቀው ባለፈው ጵጉሜ ውስጥ እንደ አባታችን አቡነ ጽአውሎስ በቅድስት ማርያም ተገኝተው በለቅሶ ህዝቡን እንዲፀልይ እርሳቸውም በእግዚዎታ በፃም በፀሎት ሲያደርጉ ከረሙ ይህ ነው የአባት ስራ እንጅ እንደ ሼፍ የምግብ አስራር ከናንተ አይፈልግም ህዝቡ ይልቅስ የቤተ ክርስትያኑን ስርአት አስተምረው ያንን ፕሮግራም ቢያሳልፍ በፀሎት ቢያሳልፍ ይሻል ነበር እግዚአብሄር እነዛን ድንጋይ ተንተርስው ጤዛ ልስው የሚኖሩትን አባቶች በረከታቸው ይደርብን አሜን ስለድፍረቴ ይቅርታ አላስችል ብሎኝ ነው
@ethiohealth3602
@ethiohealth3602 11 ай бұрын
ቅንጡ አይደለም ይሔ የሚኖሩት አሜሪካ ነው እንደሀገሩ ይኖራሉ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 ай бұрын
መነኩሴ ስለ ሰአታት ፀሎት ነው የሚያስተምረው ሶስት ሰአት ተኝተው አስር ሰአት ይነሳሉ😢
@menberworknessibu3825
@menberworknessibu3825 10 ай бұрын
እንደው ምን አይነት ፍጥረቶች ነን ከመንቀፍ በስተቀር ምስጋና የሌለን የነይሁዳ ዘር ነን
@teklemariamsintayehu6233
@teklemariamsintayehu6233 9 ай бұрын
Like bleshal @emebet yasazinal
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
ኣይ ህዝበ ክርስትያን እግዚኣብሄር እውነተኛ እረኛ ይስጠን እንጂ እነ ኣቡነ ፋኑኤል ግን ህዝቡ ተርቦ ስለምግብ ይናገራሉ።
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 11 ай бұрын
የዛሬውማ ይለያል አባታችን ይለያሉ ማርያምን ኢቢኤስ ዛሬ ጥሩ ሰራቹ❤❤❤
@Kuskuam206
@Kuskuam206 11 ай бұрын
ወይ ግዜ ጳጳስ ቆሎ እንጂ ሳል መን ???????? ሳልመን ኦሊብ እይል ኦትስ።። 😂😂😂 ለዚህ ነዋ ኢትዩጵያ ሀገሬ ሰላም የሆነችው።
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 11 ай бұрын
Amerca tadia kolo wed new oats new erkash ende hageru new
@flashimpex
@flashimpex 11 ай бұрын
Jealous...change your eye glass to see things in the right context and perspective
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 11 ай бұрын
መነኩሴ አይደሉም አለማወቅ ሀጢያት አይደለም
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 11 ай бұрын
Hodam ye hone sew new aremene
@amirsad4113
@amirsad4113 11 ай бұрын
ኋላ ቀር አስተሳሰብ ዘንድሮም አለቀቀሽም
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን እንደዚህ የተባረኩ አባቶችን አቅርቡልን ሁሌም የማይጠገብ ውሎ ነበር ዛሬ አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@asfaw96
@asfaw96 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@beletugebregioris5716
@beletugebregioris5716 11 ай бұрын
ብፁህ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን::
@canijones6575
@canijones6575 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። በጣም እናመሰግናለን ስላቀረባችሁልን❤😊
@wisdom52582
@wisdom52582 11 ай бұрын
ብጹእ አባታችን በረከትዎ ትድረስን እጅግ አስተማሪ ህይወት ነው የቅዱስ ጳውሎስን ህይወት አስታወሱኝ ሁለንተናዊ እውቀትዎ እና ችሎታዎ ደግሞ የሚደነው ነው
@loveandunity901
@loveandunity901 11 ай бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ያድርግልን።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 11 ай бұрын
የዚህ ማፊያ ብራኬዉ ከሚደርሰሸ 😛
@henosmesart5621
@henosmesart5621 11 ай бұрын
እባክህ ጌታሆ ቶሎ ና🙏😭
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 10 ай бұрын
Why?
@MelakuMelaku-qv3zi
@MelakuMelaku-qv3zi Ай бұрын
ፊቱ ለመቆም በቂ ሀይል የለንም
@martayourhome2191
@martayourhome2191 10 ай бұрын
Much respect to our Holy Father Abune Fanuel. I,personally benefited from your sermon back in the 90's. I wanted to thank you for keeping my innocent soul from this lusty world. Your sermon has been guarding me by God's spirit. I learnt two things today from your daily activity video. How to stay healthy practically and how to keep my spiritual life to myself privately. Please pray for me!
@cutiepets664
@cutiepets664 2 ай бұрын
Betekekel!! Father doesn't want to show off his spiritual side alot
@tedibogale
@tedibogale 11 ай бұрын
ክቡር ለአባታችን በረከቶህ ይደርብን እድሜና ጤና ይሰጥልን !!!
@WUdeGezahagn-yc7cl
@WUdeGezahagn-yc7cl 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኪዎት ይድርሰን❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 10 ай бұрын
Esachweme bezu lemenore eyseru newe EGZABHER kewesenwe edme mekanseme mechemerem aychaleme.
@zenadejen7437
@zenadejen7437 11 ай бұрын
አቤት እንደዚህ እየተበላ ፕሮቲን እየተመገበ ሰውነት እየተገነባ ወየው ስጋን ንቀው መሰለኝ እንደዚህ እየተበላ ሀጥያት ይሰራሉ ይቅር ይበሎት 😭😭😭
@amirsad4113
@amirsad4113 11 ай бұрын
ያአላህ በጣም የሚደንቁ ጎበዝ አባት
@addisalemtesfaye6967
@addisalemtesfaye6967 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰኝ !
@asternegeri4123
@asternegeri4123 11 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን በጣም አስተማሪ እና አስደሳች ነው ። አንድ የዲሲ እና አካባቢ ሊቀ ጳጳስ በአንድ አፓርትመንት ከስዎች ጋር እየተጋፋ ሲወጣ እና ሲገባ ማየት ግን ለእኛ አሳፊሪ ነው ሀገረ ስብከታችንን ተጠናክረን መስራት ይገባናል።
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
እንዲህ እያልን ነው ኣባቶችን ከገዳማዊ ህይወት ወደ ዓለማዊ ህይወት የመለስናቸው፡ ከዚ በላይ ምን ይሁኑ፡ መነኮስ ናቸውኮ እንደዉም ለመነኮስ የማይመጥን ኑሮ ነው እየኖሩ ያሉት።
@asterendale5065
@asterendale5065 11 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን እድሜና ጢና ይስጥልን በረከቾ ይድረስን ፅለቾ አይለየን ለአገሬችን ስላም ይውረድልን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
ያባታችም በረከቶዉ ይደርብን 😢😢😢😢
@bettysheger976
@bettysheger976 11 ай бұрын
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዲሲ እና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ቡራኪዎ ይድረሰን በ Ebs ፕሮግራም ላይ ስላየንዎት በጣም ደስ ብሎናል ደስ የሚል ውሎ ነበር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
@user-hw4kf4wx3y
@user-hw4kf4wx3y 11 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ኢጠብቅልን❤❤❤❤
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእውነት በጣም ነው ያስደመሙኝ አባታችን ደግሞ ፍጥነታቸው እኔም ምግብ እሰራለሁ ብዬ አወራለሁ
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 11 ай бұрын
እረ አባ ሥልጣንዎት አይፈቅድም😮 ሆይ እረጉድ😢
@elenidegefu1549
@elenidegefu1549 11 ай бұрын
አባታችን እጅግ በጣም የሚገርም ነው በረከቶት ይድረሰን
@BouzaDagne
@BouzaDagne 8 ай бұрын
ይፍቱን አባታችን
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 11 ай бұрын
ተገረምኩ በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ በረከትዎ ይድረሰን
@meazakidusan547
@meazakidusan547 11 ай бұрын
ምን ማለት ነው ግን በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ?
@teklhiwotmekonen4675
@teklhiwotmekonen4675 11 ай бұрын
​@@meazakidusan547bemenfesawi sira adgew lesiga yegid behonu negeroch beleloch lay mewdek ale. Lelaw demo besiga neger yibereta na menfesawi hiywotu dekama yihonal. Esaachew behuletum tenkara nachew lemalet new
@medhin8187
@medhin8187 11 ай бұрын
ማለት 😂😂😂 ባንድ በኩል ጄኔራል ባንድ በኩል ሼፍ ብለሽ ኣደል 😂😂😂? ቃሉ ባትቀልዱ ጥሩ ነዉ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 11 ай бұрын
ዋዉ አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብን ❤❤❤😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍👌👌
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 11 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 11 ай бұрын
እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ - እርፍ ሼፉ ጳጳስ። ጄኖሳይድ ዜና እየሰሙ ለዓለም ሙት ሆነዋል የተባሉት "ጳጳስ" ሲቀማጠሉና ከገዳይ መንግስት ጋር ሲደሳሰቱ ዓይናችን አየ። "ሰው ይማርበታል" አሉ። አሁን ከዚህ ምንድነው የምንማረው? ጵጵስና ለዓለም ሙት መሆን ሳይሆን እራስን ማደለቢያ፣ ማቀማጠያ መሆኑን ነው?
@cutiepets664
@cutiepets664 2 ай бұрын
Koy men yaregu nw metelew sertew bebelu???? Engida betekebelu??
@cutiepets664
@cutiepets664 2 ай бұрын
America wust bekelalu yemigegn gen tenama megb new sertew yebelut beza lay yetsom gize adelem. Ere enetew
@eyobendale2766
@eyobendale2766 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቡራኬዎ ይድረሰን።
@yamrottezazu9857
@yamrottezazu9857 11 ай бұрын
This is Amazing ❤😥 አባታችን አስለቀሱኝ😢
@busyline5298
@busyline5298 11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት
@ytub8615
@ytub8615 10 ай бұрын
ማርያምን ኮምንቶች ግን እውነታቹ ነው ግን ድስ ይላል ደስ ይላል ቆን ጆ ነው እምትሉ እስቲ መልሱሉኝ እኔ ግን በጣም ያዘንኩበት እና የፈራሁት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 10 ай бұрын
እባታችን:ሁሌም: እንፀልያለን: እድሜ:ይስጥልን:: ቡራኳዎ: ይድረሰን::
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 11 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን❤
@AddisMoges-vp6hs
@AddisMoges-vp6hs 10 ай бұрын
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንደዚ አይነት መነኩሴ 😢😢😢😢
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን❤❤❤
@asnakeseyoum3109
@asnakeseyoum3109 11 ай бұрын
ግሩም ነው በእውነቱ አባታችን ብዙ ተምረናል።
@Athanasius1209
@Athanasius1209 7 ай бұрын
PLS MORE CONTENT LIKE THIS🙏🏽
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 11 ай бұрын
አሳፋሪ መልክት ነው የምንኩስና ህይወት እደዚህ አይደለም ሰጋ እዲህ የአማር ከበላ እዴት አይፈተን😡
@tdtadesse547
@tdtadesse547 7 ай бұрын
እሰይ የኔ አባት አሜርካን የገባቸው ካህን ቢኖሩ እሳቸው ብቻ ናቸው ብፅዑነተዎ በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 11 ай бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@EyobSelassie
@EyobSelassie Ай бұрын
Duryea papa
@hanichokemerkato8873
@hanichokemerkato8873 11 ай бұрын
በጣም ነው የገረመኝ .....
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 11 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን::
@mababa6556
@mababa6556 11 ай бұрын
I cried. Thanks jesus to see this blessed people.
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 11 ай бұрын
ተመንኩሶ ተሙቶዋል! መጽሀፈ መነኮሳትን ሳይማር/ሳያነብ የመነኮሰ ሰው ሳልመን ምናምን ይላል።
@Viva_077
@Viva_077 11 ай бұрын
Aybalm sew ende akababw new yemnorew
@berhanumitiku8929
@berhanumitiku8929 11 ай бұрын
@@Viva_077 ስለሃይማኖት አባት እንጂ ስለ ተራ ሰው አልተወራም። ሃይማኖት በቦታ እና በጊዜ ይቀያየራል ካላልሽ በስተቀር መነኩሴ እንዴት፥ የት እንደሚኖር እና ምን መብላት እንዳለበት እና እንደሌለበት በመጻህፍት የተጻፈ ስርዓት አለ። ምንኩስና ደግሞ የግል ምርጫ ነው። ከመረጡ እንደ ስርዓቱ መኖር ነው። እዚህ ፕሮግራም ላይ አንድ ጥሩ ነገር ካለ እኚህ አባት ራሳቸው ሰርተው መብላታቸው ነው። ሴቱን በየተራ ምግብ የሚያሰሩ አሉና።
@Viva_077
@Viva_077 11 ай бұрын
@@berhanumitiku8929 bro ante tawkalh eny bemanm lay asteyayet lemestet bek aydelehum..... ena demo yeblut yeteklekele neger aymeslfgnm "it is fish" yeasa zer new getam bedebre zeyt tikitun asa endabezam hizbunm endegabeze esachwm yaregut yann new
@user-om5tj5sx4t
@user-om5tj5sx4t 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት ይባርኩኝ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 11 ай бұрын
እንዴት ውስጤን ደስ እያለኝ እንዳየሁት ግን ቶሎ አለቀብኝ❤❤❤❤
@tazabibihere-ethio4980
@tazabibihere-ethio4980 10 ай бұрын
የEBS ዋነኛ አላማ የኢትዮጵያን ባህል እና ትውፊት መበረዝ ነው፡፡ የሚያሳዝነው እኚህ ጳጳስ ተባባሪ መሆናቸው ነው፡፡ የዚህ ዝግጅት ዓላማ ትምህርት ለመስጠት ሳይሆን ሃይማኖታችንን ለማራከስ ነው፡፡ ከላይ እንዳልኩት የጳጳሱ ተባባሪ መሆን ነው እጅግ የሚያሳዝነው
@robelendale8157
@robelendale8157 11 ай бұрын
የሚገርም ነው
@gualtedla1661
@gualtedla1661 10 ай бұрын
አንድ ሰው እፈልጋለሁ ይሄንን የሚያብራራልኝ እየሱስ ክርስቶስ 3 እንጀራና 5 አሳን አበርክቶ በላ ነው የሚለው ወይስ አበላ?
@benjamin518
@benjamin518 11 ай бұрын
Tebareku. Can’t wait to see this pappas
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 11 ай бұрын
ግራ ገባን😢😢
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 11 ай бұрын
እውነት ጓጉቸእያየሁት ቶሎያለቀብኝ ውሎነው ያባቶቻችን ቡራኬቸው ይድረስን ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን እግዛብሄር ስላምያድርግልን ❤
@user-dt7bz6qm8y
@user-dt7bz6qm8y 6 ай бұрын
ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fish618
@fish618 11 ай бұрын
ምን አይነት ደንታ ቢስ የሀይማኖት አባት ናቸው? እንዴት እንደሚያላግጥ ?ኦርቶዶክሳውያን በየአቅጣጫው እንደበግ እየታረደ
@JerusalemEyu-ed5wn
@JerusalemEyu-ed5wn 11 ай бұрын
አባቶቻችን ብራኬያችሁ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን 🥰🥰🥰🥰
@-sematube8347
@-sematube8347 11 ай бұрын
በእውነቱ በጣም አሳፋሪ ነው። አንድ አባት እንዴት ክርስቲያናዊ ህይወት እነደሚኖር ያስተምራል እንጂ በጠኋቱ ከጴንጤ ጋር ስሙዚውን ጠጥቶ ወደ ቤት መቀደስ ሲጋባ ማየት ያማል፤ ለዚያውም ጾም ጾሎት በታወጀበት ወቅት። እግዚያብሔር ጅራፉን ያንሳበዎት ከማለት ውጭ ባየሁት ሁሉ በጣም አፈሬበዎታለሁ። የቅዱሳን ስዕል በሚቀመጠበት ቦታ አፍሮ የተነሱትን ፎቶ ሰቅሎ እንደዚህ ፍንዳታ ነበርኩ ብሎ አንድ ሊቃነ ጳጳስ ሲናገር መስማት ይደንቃል። ለነገሩ ሲሾሙም በካድሬነት ተምልመለው እንጅ በመንፈስ ቅዱስ ተመርጠው ስላልሆነ ሁሉን የሚያግበሰበሱ አሳ ነባሪ ቢሆኑ ምን ይገርማል። እርሰዎስ እንደዚያ ይኑሩ፣ ካየነው በላይም ብዙ ጉድ ይኖረበዎታል፣ ግን ምን ለማስተላለፍ ይኸን ፕሮግራም አሰሩት???
@negestnegest8146
@negestnegest8146 10 ай бұрын
እኝህ አባት እግዜር ለአገልግሎት የጠራቸው ውጭሀገር ተሰዶ ሀይማኖት የለሽ ሆኖ አምላኩንና ባህሉን አቶ እረስቶ እንዳይጠፋ እኝህን የመሳሰሉ አባቶችን ሰደደ ግድ ነው አኗኗራቸውም አመጋገብም እንደሀገሩ ድሎትና አኗኗር ነው። እንጂ ይህንን በረሃባ ገጠር ካለው ሀገራችን ከገዳማት ጋራ ልናወዳድር እሚገባ አይመስለኝም። ይህንን ያልኩት የአንድ ሰው አስተያየት ገርሞኝ ነው። ሁሌም ተቃራኒ መሆን ጥሩም አደል።
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 11 ай бұрын
እግዜር ይመስገን በጣም ቆንጆ ሥራ ነው!!
@agddag4626
@agddag4626 11 ай бұрын
አባትዬ የኔ ጌታ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 188 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
📍እኔ ግን እስከ ሞት ድረስ .... 📍ብጹዕ አቡነ ናትናኤል📍
1:04:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 139 М.
EOTC TV | ሢመተ ኤጲስቆጶሳት
35:18
EOTC TV
Рет қаралды 32 М.
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
🛑 "አደፍርስ ብሎ ስም" ብጹዕ አቡነ ማርቆስ በሚሊንየም አዳራሽ
27:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН