ሔለን ሾው_ሴቶች እና እርጅና ክፍል 2/ HELEN SHOW S20 EP2 _Women and Aging_Living Meaningful Life

  Рет қаралды 112,788

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

HELEN SHOW S20 EP2 _Women and Aging_Living Meaningful Life
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZfaq: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_show

Пікірлер: 184
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 3 жыл бұрын
"እስራት እስር ቤት የአካል ብቻ አይደለም፣ እንዲያውም ትልቁ እስራት የአይምሮ እስራት ነው።።።"ድንቅ አባባል።
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 жыл бұрын
"I don't want to be an 'ageless beauty'. I want to be a woman Who is the best I can be at my age."
@bekab5162
@bekab5162 3 жыл бұрын
Good one!
@CookSimple12
@CookSimple12 3 жыл бұрын
Just like our Ethiopian President kibur Sahlework
@lilyh9470
@lilyh9470 3 жыл бұрын
ሄለንዬ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቢያቸው ሃሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው:: ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ::
@salemsedesa3810
@salemsedesa3810 3 жыл бұрын
ፕሮግራሞችሽ ምርጥና ጠቃሚ ናቸው ግን ተመልካች እንዲኖርሽ ርዕሱን በአማርኛ ሆኖ የሚስብ ርዕስ ፃፊበት
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ
@edenademe4860
@edenademe4860 3 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜን የሚሰጠን አንድ ፈጣሪ ነው መቀነስም መጨመርም አንችልም ቁም ነገር መስራት ነው ዋናው ነገር በዋዛ ፈዛዛ እንዳናልፍ መፀለይ ነው
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
እናተ እኮ በራስ መተማመናችሁ ነው እውነቱን ለመናገር የቻላችሁት ግን ሌሎቻችን የምንፈራበት ምንም ያላሳካነው ነገር ስላለ በሱ ውስጥ እየተደበቅን ነው
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Omg. Ladies, this is a true awakening for those of us who can relate to this conversation. Thank you 🙏🏽 thank you!
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 жыл бұрын
How humble those two beautiful ladies. Heleniye I got life lesson on each and every of your show.
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 3 жыл бұрын
በጣም ነውየምወድሽ በአንድወቅት ካንሰር ይዟቸው እንዴት እንደተወጡት ያቀረብሽው ፕሮግራም እኔን ጠቅሞኛል የመሀፀን ካንሰር ይዟኝ በነበረበትወቅት በድልመወጣት ችያለሁአሁን 3ዓመት ሆኖኛል ጤነኛነኝ አመሰግንሻለሁ
@emebetretta9803
@emebetretta9803 3 жыл бұрын
ሔለን መቼም ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ። እጅግ በጣም ብዙ ቁም ነገር ነው የምትሰሪው። ሀምራዊትም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አዳምጬሻለሁ። በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ። አመሰግናችኋለሁ።
@senaitshasho2259
@senaitshasho2259 Жыл бұрын
እኔም
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 3 жыл бұрын
ሄለንዬ በጣም እናመሰግናለን ይህን ፕሮግራም ሣይ outisum ላለን ልጆች ይፅናናል ሌላም ሕይወት ሌላም ቀን ይመጣል 🙏 እስኪ ከቻልሽ ልጆቻችው outisum ውስጥ ሆነው እንዴት መጠንከር እንደሚቻል የምይፅናና ፕሮግራም እባክሽን ከዚህ በፊት ያለውን አይቼዋለሁ እንደው ከቻልሽ pls pls
@hhazems_
@hhazems_ 3 жыл бұрын
እግዚሐብኤር ይማርልህ
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 3 жыл бұрын
Helenye, you look very young yourself, I wouldn't have guessed you above 35yo. I'm so impressed how proud you are of your age. This program is very educational. girls who are in their twenties also lie about their age in our country. i remember once I went to ethiopian airlines to interview for a cabin crew/hostess job and while all of us women had to go thru an extensive screening for age eligibility, this girl i friended forgot where we were at and said she's 19yo. minimum age to apply was 21yo lol. Obviously, most girls learn about lying about their age at a very young age from their moms or older relatives and feel ashamed of their true age no matter how old they are. Helen's mom is an example when she said she was always 28yo haha
@tsigeredamulugeta7425
@tsigeredamulugeta7425 3 жыл бұрын
ሔለንዬ ባንቺ ፕሮግራም እኔ ተባርኬያለሁ ማለት የዛሬ 6_5 አመት ስለ ከለር አልትሳውንድ እያሳየሽ ነበር በወቅቱ ልጅ እንቢ ብሎኝ ነበር እና አጄን ቲቪው ላይ ጭኜ ፀለይን በ ወሩ አረገዝኩኝ
@sofisofi4510
@sofisofi4510 3 жыл бұрын
Tsigereda Mulugeta እንኳን ደስ አለሽ ፀሎትሽን የሰማሽ እግዚአብሔር ይመስገነ ልጅሽንም ጌታ ይባርክልሽ
@yodittessema5420
@yodittessema5420 3 жыл бұрын
ቅድስትየ ሁሉም ሰው እንዳንቺ ቅን አስተሳሰብ ቢኖረው አለም በንደዚህ ሁኔታ አትሆንም ነበር:: ህይወትሽን በሙሉ በበጎ ፈቃደኝነትስታገለግይ ነው የማውቀው:: ጠንካራ ሰው!!
@ramzia3457
@ramzia3457 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ አላህ የሰጠን እድሜ ለሰው ብለን እንቀንሳለን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
ሄለንሄ በጣም ነው እምወድሽ ፕሮግራሞችሽ በጣም አስተማሪዎች ናቸው
@alemlema657
@alemlema657 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቅድስት ያነሳችው እናመሰግናለን 🙏🏽
@elsageremew5477
@elsageremew5477 3 жыл бұрын
Thank you very much for the insight and inspiration lessons both your guest gave us Helen. Keep up the great job! Love you Kedist and mostly I am proud of you
@mimizerom3158
@mimizerom3158 3 жыл бұрын
Now I got the reason.Thank you for sharing your experience !!!
@birehanuladesaw8437
@birehanuladesaw8437 3 жыл бұрын
This is very inspiring! Kedist we are proud of you!HELEN Thank you
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 3 жыл бұрын
I have been known Kiddy for many years she is a sister to me. I really admire her, she has a big heart and mind she is always the top of everything. I have respect and love this young lady. God bless you.
@betajes3196
@betajes3196 3 жыл бұрын
Age is just a beautiful blessing
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 3 жыл бұрын
I love that last statement 😊“እድታስተካክሉልኝ እፈልጋለሁ" hope you will meet the right people for your big mission! 👏👏for both guests!
@nanidh5642
@nanidh5642 3 жыл бұрын
Helu, I like the topic ,but u only focused on women who are married and has kids. Instead, have a lot of issues n the socity put a lot of pressure on older women who never married n have no kids. Guess u should try to talk about all older women who r in diffrent situations.Just saying. No offence.
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ አንቺ ቆንጆ ልጅ ሄለንዬ ማለት እፈልጋለሁ ቀጥሎ ደግሞ ፐሮግራሙን አዳሙጨው አስተያየት ልስጥ ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ በተለይ አሮጊት የሚለው ቃል ሴቶችን ወደ ሁዋላ ለማስቀረት እና ሞራል ለመንካት የሚደረግ ነገር ነው ወይ ደግሞ ወጣቶቹ ሴቶች በትልቋ ሴት ሲበለጡ ለማናናቅ የሚያወርት ነገር ነው ቅናትና ምቀኝነትም ጭምር ይመስለኛል እኛ ግን በፍጹም ሊሰማን አይገባም እኔም ከ ሃምሳ በላይ ስለሆንኩኝ ይሄ ነገር ይገባኛል ለማንኛውም ራሳችንን ብቁ ስለማድረግ ብቻ ነው ማሰብ ያለብን በበኩሌ ለልጆቼም ስለዚ ጉዳይ ትምህርት እየሰጠሁዋቸው ስለሆነ አይቆጨኝም አመሰግናለሁ አሁንም ከናንተ ብዙ እውቀት ሸምቻለሁ አሁን ስራ ላይ ነኝ ልብስ ስፌት መማር በጣም እየፈለኩኝ ነበረ አንቺም ልብስ ስፌት ስትይ በጣም ገረመኝ ፍላጐቱም አለኝ ትንሽ ኢትዮጽያ አገራችን ላይ ሁሉም ነገር ከአቅማችን በላይ እየተወደደብን ነው ነገር ግን ሞራሉ አለኝ ተባረኩልኝ እህቶቼ አመሰግናለሁ፡፡ ልምዳችሁን እና እውቀታችሁን ልታካፍሉን እዚህ ፐሮግራም ላይ የቀረባችሁ እህቶቼ ለሰጣችሁን ትምህርት እናመሰግናለን ተባረኩልን፡፡
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
ሔለንዪ እውነት ብለሻል እኔም በእድሜዬ እኮራለሁ ካንቼ ይበልጣል የኔ እድሜዬ ጎራ በይ እንተዋወቅ እንግዳሽም እንደ እድሜያ አደለችም ሰላሳ ውስጥ ትመስላለች
@kiberlegeta
@kiberlegeta 3 жыл бұрын
How do you find honest friends and build that support system? As you get older it’s not easy to make friends in the same journey.
@bezaitmulugeta4824
@bezaitmulugeta4824 3 жыл бұрын
የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ሄለን።
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
Wow I really enjoy the interview. Thanks
@godgood4578
@godgood4578 3 жыл бұрын
Wowwww God bless you this is very important to everyone
@renetessema2367
@renetessema2367 3 жыл бұрын
አበባ ሲጠዎልግ ዎደ ፍሬ እየተቀየረ ነው ።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም በጣም እሄ ነገር እኛ ኢትዮጵያውያንን ሴቶች ጎድቶናል። ህይወታችንን በሚቀይርልን ትምህርት ሌላ ነገር ላይ ከማተኮር ይልቅ በሚያልፍና በሚጠፋ ውበት ላይ አተኩረን ትምህርታችን ችላ ብለን እድሜ ሲጨምር ያ ሁሉ ይቀየራል ሰውነትም ይወፍራል ቅላትም ይጠፋል የዛን ጊዜ ፀፀት ይሆኖል ላለፈ ነገርም መቆጨት ፋይዳ የለውም ።
@selameadm5985
@selameadm5985 3 жыл бұрын
ትክክለኛ አሳብ
@hannahberhanu7211
@hannahberhanu7211 3 жыл бұрын
Dear Kedy, I watched your very informative interview on the KZfaq program regarding activities women can do after their children leave home for college. I was impressed with your plan about supporting the children of Ethiopian veterans. I felt your ideas on this matter are noble, timely, and much needed because no one is currently helping these veterans' children in Ethiopia.
@slammed1904
@slammed1904 Жыл бұрын
ወይኔ ሴት በመሆኔ ኮራው አቤት አቤት ትትና ውይ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ሄሎ እናመስግናለን በጣም ምርጥ ብሮግራም ነው 🥰🥰🥰
@mekdesaa6934
@mekdesaa6934 3 жыл бұрын
What an important title specifically for this generation thank you 🙏🏽 , Ageing is a blessing from God don’t let the people around you spoil that and just thank God for the air you breath every day .
@mdte5421
@mdte5421 3 жыл бұрын
I’m 46 and I’ve been told I look in my early 30s.. well, it could be my lifestyle : I’m not married, no kids which is pretty much unthinkable within our community. Each time i go back to Ethiopia i proudly say my age and the horror I see when I see people’s face is laughable and disheartening at the same time. They are horrified that I’m single and that I proudly say my age !!! And my hair is still long and curly , grays in between ..
@mahletgg
@mahletgg 3 жыл бұрын
Hahaa you made me laugh. Soooooo true. That’s exactly how they feel too when I tell them my age & that I am not married nor have kids. They can’t understand the concept. Unfortunately, many women think they have to fit in this cookie cutter that society has set out for them. I sometimes see women looking at me with a pity. If they only knew 🤣🤣 how liberated we feel. Anyway, wish they knew, that not all of us want to take that route. We are happy where we are.... with our age, our purpose in life, our childless & unmarried selves. Will be turning 46 this year so we are pretty much the same
@onelove2438
@onelove2438 3 жыл бұрын
We are almost the same age , I am 44. How do you keep yourself young ? Are you fit?
@mahletgg
@mahletgg 3 жыл бұрын
@@onelove2438 definitely work out, watch what you eat, but most of all, be joyful in everything. Happiness is the fountain of youth, enjoy life, do the things you love. For me, I love traveling so I work hard and then travel to enjoy the blessings God has giving me. Be joyful
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ስለእድሜ አትጨነቁ በህይወት ዘመናችሁ በአግባቡ ,በቅንነት ,በብልህነት ,በትክክል ,በእምነት ,በንጹህነት ,በፍቅር , የውስጥ ማንነታችሁን በመልካም ለመኖር ሞክሩ ይህንንም ለልጆቻችሁ አስተምሩ መልካም ስው ከምንም በላይ ነው እባካችሁ የሌለ ነገር አታምጡ እግዚአብሄርን የያዘ እግዚአብሄርን ያመነ መልካም ያስበ መልካም የስራ በህይወት ዘመኑ ይህ ነው ቁንጅና ይህ ነው መልክ ይህ ነው ማንነት ይህ ነው አስደሳች ለልጆቻችሁ ንገሩዋቸው ጸባይ ከቁንጅና በላይ ነው 🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏
@esetemikru8584
@esetemikru8584 3 жыл бұрын
I truly appreciate this kind of open minded view. Especially, seeking counseling when it's necessary
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 жыл бұрын
ሐምሪዬ የእኔ ውድ እና ውብ አህቴ አንቺን ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ሾው ነው ያወቅኩሽ። ዛሬ ደግሞ ለኔ ህይወት ማበብ ከ እመብርሀን ቀጥሎ አንቺ ነሽ። በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ። You are beautiful in and out.
@kuku1277
@kuku1277 3 жыл бұрын
Amazing ladies!! Thank you so much.
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
WOW thank you Helen and your Gastes to share this wonderful Life Expirenc. Very interesting 🌹🌹🌹👌👌👌
@gumertube5658
@gumertube5658 3 жыл бұрын
On point and educational as always. Helen you are my inspiration.
@zaharaabreha9805
@zaharaabreha9805 3 жыл бұрын
Omg. Such an enlightening topic. The guest is so captivating. I am so happy to see such a beautiful and amazing habesha lady. ❤️❤️❤️
@geyoh2551
@geyoh2551 3 жыл бұрын
Very timing program for me, I had a bad year 2020. I decided to live to the fullest and be grateful for each day, it could be worst. Most of us have more things than the things we do not have. Keep up with the great work you do..
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
Hamrawitiye was so beautiful in her early days. She still is. We are in our late 40s, and still she looks good.
@asteram621
@asteram621 3 жыл бұрын
Helenye, you gave me so much life lesson, God bless you ❤🙏
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 3 жыл бұрын
Wow this is very important thank you so much
@Sofdertuvxf2
@Sofdertuvxf2 3 жыл бұрын
ሄለን ፕሮግራሞችሽ በጣም አስተማሪ ናቸው በርቺልን
@sofiaimam6386
@sofiaimam6386 2 жыл бұрын
Thank you for these valuable suggestions, unfortunately there is no where to go in case of Ethiopia. Especially, the woman who gave whole her life to the marriage/family but once upon a time she finds herself no one is around her to share her pain/disappointment and goes with her in her new life path.
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 3 жыл бұрын
ማሰብ ያለብን በሰከነ አዕምሮ ነው ለምን ማናችንም ሀያ አመት ላይ ቆሞ የሚቀር የለም ውሎ አድሮ ዞሮ ፈጣሪ ላደረሰው መድረስ አይቀርም ስለዚህ ሁሉም እንደየእድሜው መከባበር ያስፈልጋል ምክንያቱምሁሉም ያንን የሚወደውን ወጣትነት ተወደደም ተጠላም ያልፈዋል ያን ጊዜ ባለ ተራ ይሆናል ፈጣሪ ከፈቀደ። በዚያ ውስጥ መከባበር ግድ ይለናል። ምክንያቱም ለዚያ እድሜ መድረስ መታደል ነው። ስለዚህ እናቶች ለልጆቻችን ሁሉን ም የጊዜ ሂደቶችና የእድሜ ደረጃዎች ደስተኛ ሆነን መቀበል ማስተማርም ማስተናገድም ግዴታ አለብን። ለምን በቀጣይ ተረኞችልጆቻችን ስለሆኑ አዕምሮአቸው ላይ ሁሉን ነገር ማስተናገድ የሚችሉበትን አቅም እንዲገነቡ ማድረግ ግዴታ አለብን።ያ! ማለት የፈጣሪ ፀጋና ለዚያ እድሜ መድረስ መታደል መሆኑን ማስተማር ነው። እናንተም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጡት ምክንያቱም በየሴቱ ላይ ያለ ክብርን የጣልንበት በሰው ባህል የታወርንበት ትልቅ መጤ ችግር ስለሆነ ያንን ነገርችግሩን አስተውላችሁ በራስ መተማመንን ለማዳበር የምታደርጉትን ጥረት በጣም ነው የማመሰግነው ነገር ግን ሁሉም ሰው በአመለካከት ችግር ግራ ስለተጋባ ሁሉም ጋ ያለ ችግር ስለሆነ ትምህርቱን ሳትሰለቺ ቀጥይበት ሄለንየ ትውልድንም ሁሉንም ማስተማር አዕምሮውን በዕውነታ መቅረፅ ማነፅ ነውና ያዛችሁት በርቱ ግፍበት በደንብ ሰው እውነታውን እስኪረዳ ማስተማሩን እባክሽን ቀጥሉበት ።
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 3 жыл бұрын
Proud of you ladies. This is called using your brain to the max. Tebareku!!!
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 3 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ተደራሽነቱ ለማነው? የተቀረፀው ለሁለት ቁዋንቁዋ ተናጋሪዎች ብቻ ነውን ??። ጉራማይሌ የእንግሊዝኛ ቃላትን መጠቀም ማስወገድ ቢቻል ምንኛ ጥሩ ነበር።
@sulamit9386
@sulamit9386 3 жыл бұрын
Such a good discussion that is needed especially among Habsha women!!! great job
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Thank you for sharing educational information us💖
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 3 жыл бұрын
አንድ ቀን ሰው ላይጨምርልን መጨነቅ
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
@tigi1397
@tigi1397 3 жыл бұрын
Thankyou I have learnt something very god. From this 2 beautiful ladies. I see inside myself. I really proud of you ☺️. I feel confident 😃 I learn menu things.
@wubalemwudie108
@wubalemwudie108 3 жыл бұрын
Am 25 but I was always thinking about my age ...... .you are soo great......I even lost my confidence......thanks Heluuu.....
@liasol8518
@liasol8518 3 жыл бұрын
What? What happened to you? 25 is too baby, even don't mery before 30 enjoy your life, you will be regret after you married, it's just s prison.
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 3 жыл бұрын
ትገርሚያለሽ በጣም ወጣት ነሽ እኮ😂 እኔ 29 ነኝ የሚያናድደኝ አረብ ሀገር አረብ ቤት ያቃጠልኩት 8 አመት ነው
@wubalemwudie108
@wubalemwudie108 3 жыл бұрын
Yaa you are right.....Thanks alot
@wubalemwudie108
@wubalemwudie108 3 жыл бұрын
Thanks alot
@whadfeisha68
@whadfeisha68 2 жыл бұрын
Awesome message thank you every one ❤️❤️
@mesaymekonen9739
@mesaymekonen9739 3 жыл бұрын
I am really learned a lot !! Thanks so much
@luliib800
@luliib800 3 жыл бұрын
Always appreciated my age and the change. I build this confidence since I was yang.
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 3 жыл бұрын
ኤሉዩ አንቺ ቀንጃ ነሽ በጣም የማርሽ እድሜ ቁጥር ነው የእግዚአብሔር ውብ አመለካከትሽ ሁሉ ሰውን ይጠቅማል እግዚአብሔር ያለምልምሽ።
@seblekidane2114
@seblekidane2114 3 жыл бұрын
Helu 48???? Or 38? You doesn't look like! You look 10yrs younger than your age. Keep it up
@titibibi
@titibibi 3 жыл бұрын
I can't wait to have my me time...again .God bless for those of ypy who made it healthy and alive!!!
@sulitantiub9240
@sulitantiub9240 3 жыл бұрын
ሄለንዬ አምዎድሽ ቡዙ ግዜ ሚተነሽያቸው አሰቦች በጠም ያተመረጡነው🌷🍁 ለሰውልጅ ለመኖር አስፈለጊ ነቸው ስለዚ በርቺ ጠንኪሪ
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 3 жыл бұрын
wow God bless you!
@romanbetew9232
@romanbetew9232 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 ተባረኩ
@tsigegebrekidan4351
@tsigegebrekidan4351 3 жыл бұрын
Really helpful program 👏
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Age is a blessing ,people die young I always prayed for longevity !!!!!
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ቁንጅና❤️ ቁንጅና ከደም ውስጥ ነው እህቶቼ 🙏 ይህንንምማለት መልክ ቢኖር ጸባይ ከሌለ ምንም ትርጉም አይስጡም Sorry. እድሜ ፀጋ ነው ይቅርታ ሁልጊዜ ከስር መጪው ቁጥር የለውም ብዙ ነው🙏💚💛❤️🙏 በህይወት ዘመን እውነትን ንገሩ ለልጆቻችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@bahaylugebrmarim6383
@bahaylugebrmarim6383 3 жыл бұрын
You are right sister keep it up!!!
@genetbushra6979
@genetbushra6979 3 жыл бұрын
Hamri, God bless you!!!
@shadowthehedgehog6864
@shadowthehedgehog6864 2 жыл бұрын
Ferenjochi gin Edmachew ayidebikum, even though aging is considered negative… amazing
@agddag4626
@agddag4626 3 жыл бұрын
ሄሉዬ always always we appreciate you
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 3 жыл бұрын
Thank you
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 3 ай бұрын
Yha yewetader lgoch wetaderoch ena hager ymigebachewn bota magnet alebachew tebarkiy geta yrdash
@edennegatu6726
@edennegatu6726 3 жыл бұрын
Great job Hellen!
@simrethailu2514
@simrethailu2514 3 жыл бұрын
Good lesson!🙏
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 I entrees thing I learn today
@saraabraham5553
@saraabraham5553 3 жыл бұрын
Beautiful Ladies this is a true speech.
@zewedenshaemro7483
@zewedenshaemro7483 3 жыл бұрын
Good bless you Helen
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@weinshetwube626
@weinshetwube626 3 жыл бұрын
50 ዓመትም ሆነን 30 ትልቁ ቁም ነገር በዕድሜዬ ምን ሰራሁበት የሚለው ነው።
@zebibaali9404
@zebibaali9404 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 3 жыл бұрын
Thank you Helen. I have a suggestion to give to you privately. Do you have telegram channel or link
@jessicajone2229
@jessicajone2229 3 жыл бұрын
I love this woman keep up your future.
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ትምህርት ተምሬበታለሁ
@rahelsubhay7954
@rahelsubhay7954 3 жыл бұрын
Beautiful women and very interesting topic. Thanks
@mahidergirma7982
@mahidergirma7982 3 жыл бұрын
wow astemari program new helnye tebarki
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
ትልቅ እራይ ነው እግዛቤር ይርዳሽና ለማድረግ የርዳሽ ቅድስት
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
ሄሉ ጣፋጭ መጣሽልን።አደለ ስትይማ ደስ ስትይኝ ።እድሜሽ በልምላሜ ይለቅ
@militessema3887
@militessema3887 3 жыл бұрын
I love your program ❤
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
ዋው ተባረኩ በብዙ ተመክሬበታለሁ ተስፍ አለኝ
@nikmas624
@nikmas624 3 жыл бұрын
Wow Ethiopian start to take a truth. Good job!
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 3 жыл бұрын
ሄለን በተለይ ለእኛ ለሴቶች በተለይም 50ዎቹ ውስጥ ላለን በጣም አስተማሪ ነው ነገም ሌላ ቀን ነው በህይወታችን መልካም ነገር ልንሰራበት የሚገባን ፈጣሪ የሚሰጠን ወርቃማ ቀን እንዳለን እንድናስብ ስላረግሽን በጣም አመሰግናለሁ ሌላው እንቺ ማረግ ትችያለሽ እና እስቲ 60. 70. 80 ውስጥ የሆኑ ሴቶች ስለሚሰሩት ስራ እና እራሳቸውንም እንዴት እንደሚጠብቁ አስተማሪ የሆኑ ሴቶችን ብትጋብዥልን የተግባር ትምህርት ይሆንልናል እላለሁ
@taffy1935
@taffy1935 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ሄለን
@ayalt4896
@ayalt4896 3 жыл бұрын
she is my hero !
@Judica67
@Judica67 3 жыл бұрын
I do believe that you should tell your children that they are beautiful. This gives them more confidence. They have to believe in their beauty inside and outside! I keep telling my son he is a handsome intelligent guy. I keep encouraging him to believe in himself. What is beauty after all? How do you define it? God made everyone of us so beautiful we do have to learn to love ourselves and stop comparing us with others
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 3 ай бұрын
Wow enen snte eddenegti tedrgalehu bcha geta melkam new nru edalen ennoralen ega hager sew betelay set ymisebr buzu ale kelal መስሎ gn buzu sebariy lmd ale
@mimiberhe1435
@mimiberhe1435 3 жыл бұрын
Yes you guys factual but I need to show you as some point of view as per my experience... we have 4 kids two boys and girls my husband believe to say for our daughters always says queen and telling them also my beautiful, but this helps for the girls through there life comes anybody like a friends or boyfriend comes to say you are beautiful....she is not surprise and concisions because she knows that she is always perceive about how beautiful she is so what is next and she will expect the next thing that he should observe... also gives confident to show her hidden talent to the community and school
@teruworkgeremew443
@teruworkgeremew443 3 жыл бұрын
ሰላም ሔልን ጥሩ ሻውነው
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 жыл бұрын
Wealth , fame , beauty .. all are vanity as King Solomon said . I am north of 60 and "Cherchasa Arogit ," but I always visualize how beautiful I will be when I throw my perishable body and wear the imperishable, glorious and spiritual body as I resurrect . Let us all focus on Christ and live worry free life upstairs . We will acquire inner and outer beauty from God for eternity. God Bless
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
ጠያቂዋ ተጠየቀች - Helen show host Helen Mesfin speaks on Gera-show Live
47:06
Gera-show Live - Dereje Gerawork
Рет қаралды 69 М.
"እጮኝነት ትዳር አይደለም" |ክፍል ፪|
29:22
Siket show ስኬት ሾው
Рет қаралды 10 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 29 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН