No video

//እንተዋወቃለን ወይ// “እንዳየሁት ነው ባሌ እንደሚሆን ያወኩት....” //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 109,333

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
"Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 221
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Ай бұрын
የዛሬዎቹ ደግሞ ደስ ሲሉ ከአርቲፊሻል ነገር የፀዱ ውብ ባለ ትዳሮች ❤በፍቅር ኑሩ ሁላችሁም።
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@BouzaDagne
@BouzaDagne Ай бұрын
አሜን
@user-gx6qs2oj6t
@user-gx6qs2oj6t Ай бұрын
አሜን
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Ай бұрын
ደግ አስቢ
@Selam.Asmarina
@Selam.Asmarina Ай бұрын
Amen!❣️❣️❣️
@BbHbh-h8f
@BbHbh-h8f Ай бұрын
አሜን እደወጣን እዳንቀር እግዚያብሄር ከኛ ጋር ይሁን ለዘላለሙ አሜን
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p Ай бұрын
የመሀለኛዋ እንደሳቀች ጨረሰችው 😁🥰
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 Ай бұрын
በጠም
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Ай бұрын
ደና አሟቀችው
@TGST645
@TGST645 Ай бұрын
ሉላ በጣም ነው የምታምሪው በተለይ አለባበስሽ ዋውው❤
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk Ай бұрын
ለትዳሮች የምያስተምር ጥያቄ ጠይቁ! ሉላየ እዎድሻለዉ ❤
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Ай бұрын
ፍቅር በትዳር ውስጥ ሲገኝ ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Ай бұрын
@@DadaTube225 ነይ እኔም አዲስ ነኝ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ውይ ሉላ እኛ ሀገር ፍቅር መገላለፃ አለመደብንም እታስጨንቂያቸው 😂😂😂
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
😂😂😂
@nunukemal7349
@nunukemal7349 Ай бұрын
ሉላዬ አድስና ቃል ሄኖክ አበል እነዝን ወንድማማቾች ዩቱበሮች. ብታቀርብልን
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr Ай бұрын
ማርያምን እኔም አስቢያቸዋለሁ❤
@user-uz2cc8kx3b
@user-uz2cc8kx3b Ай бұрын
እንኳንም እነሱ አሸነፉ አዲስ ጎጆ ወጪዎች ናቸዉ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
ሉላ ሁል ጊዜ ይመርብሽ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
Ok mar
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
የዛሬዎቹ ደግሞ ከአንድ ምንድነበር ተረቱ የተቀዱት የሚባለው ይመሳሰላሉ የዋሆች ናቸው ግልፆች
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Kand wenz yetekedu nachew yebalal😁
@user-ip8vr4xw9e
@user-ip8vr4xw9e Ай бұрын
የዛሬወቹ ፍጥን ያሉ ናቸው ደስ ሲሉ
@solomonkebede2612
@solomonkebede2612 Ай бұрын
የእናቴ ወዳጅ ስላለ አማርኛዎችህ ከበድ ያሉ ናቸው : ምን ማለት ነው ? ምን አጠፋ ? ሰውን ለማሸማቀቅ መቸኮል 😔
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር Ай бұрын
መሀል ያለችው እኔ ራሴ ነኝ😂😂😂😂😂የምር
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
የሁለት ወር ትዳር ከምታቀርቢ ለምን እኔን 20 ትዳር እኔ አለሁ በ13 አመቴ አግብቸ መሁን 20 አመታችን አለሀምዲሊላህ
@rahemajehad8802
@rahemajehad8802 Ай бұрын
😂😂😂😂
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Ай бұрын
ደዉዪ እና ቅረቢ ማሬ ያንቺ ማስተርplas ነዉ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Ай бұрын
ህጂና ቅረቢ አደነው ትዳር አካፍሊን
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
@@tirusatmulu3586 ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
@@muhamedmuhamed5114 ከስደት አልስ ኢንሻ አላህ
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 21 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ትንሽ ስልጠና ያስፈልጋታል።🎉
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Ай бұрын
ሉላይ ስታምሪ የኔ ቆንጅ ሥራሽ ሲያምር ክፍ ክፍ ብይ❤❤❤🙏🙏🙏
@LuluWelo
@LuluWelo Ай бұрын
የአማራ ክልል ዳታ በመለቀቁ ማንነው ደሥያለው መጀመሪያ ማንንን አውራችሁ ያልተለቁቁ ደሞ አብሽሩ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Ай бұрын
እኔ ተመሥገን😢❤
@SudaiKsa
@SudaiKsa Ай бұрын
እዴ ተለቀቀ እዴ የት ነዉ የተለቀቀ ዉዴ
@LuluWelo
@LuluWelo Ай бұрын
@@SudaiKsa 14አገራቶች
@AliaWatad
@AliaWatad Ай бұрын
ተለቀቀ እደ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
እረበኛአልተለቀቀም
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Ай бұрын
አረ ተዉ ሀና ትምጣልን እንተዋወቃለን ምንም አልጣመኝ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Lemin hanna balege silehonech?
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
hana side selehonci😂😂😂 lula❤❤❤❤
@grbu1121
@grbu1121 28 күн бұрын
አወ ትምጣ
@user-de1uw7ii9k
@user-de1uw7ii9k Ай бұрын
ሉላ ግን ጥያቄዎችሽ በጣም የወረዱ ናቸው ምናለ ጠንከር ያለ ሕይወትን ገቢ የሆነ ጥያቄ ብታዘጋጂ!!
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
እሷእኮየተሰጣትነው የምጠይቀው
@Desta731
@Desta731 Ай бұрын
እና እሷ ምን ታርግ እሷ አታወጣው ጥያቄውን
@Medijayjay
@Medijayjay Ай бұрын
አንተ እራስህን የወረድክ ነህ አንተ ስጣት
@Medijayjay
@Medijayjay Ай бұрын
አንተ ለምን አትሰጣትም
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Ай бұрын
እውነት እሷ አታወጣ ጥያቄ ​@@Medijayjay
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Ай бұрын
የዛሬዎቹ ካርቴ ነፃ ወጣቶች ሳቂታዎች በተለይ ማሀል ላይ ያሉት❤እዴ ላይክ ኮሜት እያረጋችሁ ዝም ብሎ በልቶ ጠጥቶ ይወጣል እዴ የሸባብ🙄
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ Ай бұрын
😂
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
😁😁😁😋
@mdet9828
@mdet9828 Ай бұрын
ሉላየአበጀሺ ተከባበሩ እኔእምኖረው አርብሀገር ሳኡዲነው እዝህሀገር ከምቃናባችው ሁሉበሀብታቸው አልቀናም አልሀምዱሊላህ እሥልምናየ ያስተማረኝ ቢኖር ያለሺን ነገርአልሀምዱሊላህ ብለሺ ተደሥተሺ መኖስን ነውግን ከላእዳልኩሽ አረቦችይከባበራሉ ንብረት ቢወድም አችንሠበብ ብትሆኝም ያከብሩሺል አይገላምጡሺም
@hawa406
@hawa406 Ай бұрын
መሀል ላይ ያለው ባል ግርማሞገሱ መልኩ ፂሙ ደስ ይላል😊
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
😂😂
@user-gx6qs2oj6t
@user-gx6qs2oj6t Ай бұрын
😂😂😂
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
አና ምን😂😂😂😂😂
@hawa406
@hawa406 Ай бұрын
@@mekdestemeche6871 መቅዲ ምን ልታስብይኝ ነው😃
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Ай бұрын
ዛሬ ሽልማት ከቤቷ ገባች ። መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እንቅልፍን በመጥረጊያ አሶጡ ።
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Ай бұрын
ባልና ሚስቶች ሁሉ የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላል እስካሁን የኔ አምሳያ ብቻ የለም
@zaenapetophia7965
@zaenapetophia7965 Ай бұрын
አድቀን ይመ ጣል አዞሺ😂😂😂
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@user-mp1gp3xc2w
@user-mp1gp3xc2w Ай бұрын
ምን አይነት ዳኝነት ነው ሙሉ በሙሉ የመለሰ እያለ ተቀራራቢ መልሰዋል ተብሎ ነጥብ ሊሰጥ
@limujimma
@limujimma Ай бұрын
በጣም ነው mitafitew roz mari wet wust cemiruna siru Ene hule Eyecemerkugn ነው ሚሰርዋ አቢሶ Alca denich woooow❤❤❤
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
አዲሥ እና ሄኖክ አቤል ብታመጫቸዉ ከነሚሥቶቻቸዉ
@bipbip941
@bipbip941 Ай бұрын
ምንድነው ዝም ብሎ መገልፈጥ ሰው በማያስቅ ነገር ትገለፍጫለሽ ፈበን ተብየ
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc Ай бұрын
ሉላዬ የኔ ጣፉጭ እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤
@TigistWorku-zl8kv
@TigistWorku-zl8kv Ай бұрын
ሉላ እንዴት የሁለት(2)ወር ትዳር ታቀርባላችሁ
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t Ай бұрын
እራሳቸው ፈልገው ነውጅ የቀረቡት ማን አሥገደዳቸው 😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😍
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Ай бұрын
ምሳሌ 8፡17 የሚወዱኝን እወዳቸዋለሁ፣ እናም በትጋት የሚሹኝ ያገኙኛል።
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
ተረጋጊ ገለቴ በ2 ወር የዚሕ ያክል ሙገሳ ገና ሳነፈይጀመር ቅዱስ አላሉ ያዝልቅላቺሁ😂😂😂
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Ай бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነው ብዙ አመት በቆየ አይደለም 10 አመት ኑረው የማይተዋወቁ አሉና😘
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ድግልማርያምን የያዘ ወድቆ አይወድቅም
@sarabya4574
@sarabya4574 Ай бұрын
ወይኔ ሶስቱም ባለትዳሮቺ በጣም ይመሳሰላሉ
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Ай бұрын
አይ ሉላ አድሎ አርገሻል የነሣምራዊት ነበር አሸናፊነቱና ለሌላ ግዜ እንዳይደገም
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Ай бұрын
እረ አይደለም ሁለተኛ ዙር እኮ 10 ነጥብ ነው
@YetYet-yt3gx
@YetYet-yt3gx Ай бұрын
ሙቅ ሙቅ የሚጠጣ ነው 😆 ግን እኮ ሞቅ ያለ ነው የሚባለው
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Ай бұрын
ፌበን ደስ ስትል ሳቂታ ናት 😄🥰🥰🥰
@teddyabate-q6d
@teddyabate-q6d Ай бұрын
የእንቅልፍ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j Ай бұрын
ግንበረከት ከዚህ በፊትም የቀረበ ሠዉ አደል በሐና ግዜ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
አወ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Ай бұрын
አዪ የጥርስ ህመም የማያቀው ሰው ነው ሚስቀው እሷ ህመሙ አረሳችውም😢
@tsik914
@tsik914 Ай бұрын
አንዳ ዶቹ ወንዶች ግን ሉላን ለማየት የሚመጡ ይመስለኛል😅
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ለማየትማ ቲቢ ላይ አያዪም እዛ ከሚጎመጅጅጅ
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
🤭🙈😹😹😹yehonali
@privatecell3665
@privatecell3665 29 күн бұрын
😂​@@shawaye5579
@user-zj8gv3qb5u
@user-zj8gv3qb5u Ай бұрын
አረ ይጣራልን እነ ሳምራዊት ናቸዉ ያሸነፉት እንዴ ምን አይነት ዳኝነት ነዉ ምላሽ ይሠጠን አረ መድሎ ሚሊየን ሠዉ ነዉኮ የሚያየዉ ሆይ
@danielalb9578
@danielalb9578 Ай бұрын
realy ene samrawit nachewu yashenefut gin endet endehone alakim endeze yehonewu
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh Ай бұрын
የዛሬዎቹ የተዋወቁ ናቸው
@mdet9828
@mdet9828 Ай бұрын
እውነት አላህዘርኝነትን ያሳልን
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah Ай бұрын
Yene wed lulaye Telobegn Wedshalhu Anchi gare bekerbe des yelgnal
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Ай бұрын
ሉላዬ የኔ ወድ ስወድሽ ከልቤ❤❤❤❤❤
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Ай бұрын
ኧረ አርጋጊው ገና በሁለትውር ሙገሳ አበዛሺ 😅😅😅
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😅😅😅😅😅 እኮ እኔም 20 አመት ትዳር ያለኝ በ 13 አመቴ አግብቸ አላልኩ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ይላል ያገሬ ሰው
@fannashite8205
@fannashite8205 Ай бұрын
egziabher yebarekew tidar sihon hulem fikr ale nefse😏
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
​@@fannashite8205😋😋😁😁😁😁😁😍😍😍😍
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
​@@b.6015wow 👌 🥰🥰🥰
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
​@@b.6015😂😂😂😂ena min yhunelese eda esako ekuyase aydelecime eda😂😂😂 qinati asemeselbise zerna qendame😂😂😂
@danielalb9578
@danielalb9578 Ай бұрын
Ene samrawit nachewu be netib mebeltut lemin endeze hone. Miknyat
@user-vk4wn1nq7q
@user-vk4wn1nq7q Ай бұрын
@HawaLove-hp7zj
@HawaLove-hp7zj 23 күн бұрын
አሚንንን
@user-mk5bf7cr7h
@user-mk5bf7cr7h 29 күн бұрын
ዛሬ ገና ከዱቄት የፀዳ ፊት አየን
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi Ай бұрын
Welcm wudochi 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
ሉላየስትሚትርነሺ😂😂😂እኔአደሚትከሰማኒነኛ
@Tagistdagni
@Tagistdagni Ай бұрын
ዛሬ እኔ አንደኛነኝ❤❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Ай бұрын
ሽ አመት የሚሉት ነገር
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z Ай бұрын
ሉላ በትዳር አየቀለድሽ ወይም የትዳርን ቁምነበረ አታውቂም ብዬ የምልሽ ባልና ሚስት ማለት ጥልቅ ምርምር ያለው ነው ክቡር መሆኑን ማወቅ አለብሰሸ የቀልድ አይደለም የሁለት ውር ትዳር እያቀረብሽ በትዳር አትቀልጂ እዚህ ሁለት አመት እንኳን ገና አይተዋወቁም አምስት አመት ትንሽ ይሻላል የመጀመሪያ ው የመመተዋወቂያው ጊዜ ሊሆን ይችላል ከዚህም ደግሞ አስር አመት ብዙ ባሕሪዋንና ባሕሪውን የሚተዋውቁበት ጊዜ ነው ብዙ ጊዜ ሲቆዩ ግን ከሐያ አመት በሗላ ግን ወንድምና እሕት የተባረከ ትዳር ባሕሪውን የምታውቅ የሚያውቅይሆናሉ ባሕሪ ብዙ ጊዜ ተለዋዋጭ ስለሆነ እባክሽ ቢያንስ ከአስር አመት በታች የሆኑትን የትዳር ጥንዶች አታቅርቢ የሁለት ወርና የሁለት አመት ክክክክክ የት ታውዋለች የት ያውቃት በጣም ተ ክቡር የሆነውን ትዳርን መሣቂያ አታድርጊ ታዛዝኛለሽ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
ለመተዋወቅ ብዙ አመት አብሮ መኖር አይጠበቅም እድሜ ልክሽን አብረሽ የኖርሺውን ሰውም አታውቂም
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Ай бұрын
ሉላዬ ስወድሽ ኮ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Ай бұрын
ሉልየ እወድሻለሁ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
እኔኮሉላናትእምታስቀኛ ለሱበይው😂😂😂😂እምትለውነግርእህ
@halimamusa4466
@halimamusa4466 29 күн бұрын
ሁለመትር አላለችም😂😂😂
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s Ай бұрын
Lulaye endew anchi na mekidesen bagegnachu tadiye mariyamen
@tsediyemar
@tsediyemar Ай бұрын
2ሚትር ወገን ወዴት እየሄድነው
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Ай бұрын
ሉላ የሆንሽ ጨለል ነገር ነሽ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Ай бұрын
ዋውውው❤🥰🥰
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy Ай бұрын
Meter 1:30 ያልከው ነብስህ አይማርም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
ፋቅርተግላለጡብላ😂😂😂😂ምልበለውአላለቺም
@KememSeli
@KememSeli Ай бұрын
በረከት ምን ነው
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u Ай бұрын
ሴቶች ፈጣጣነታቸውን አበዙት
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
አይሉላ😂😂😂😂ሙቅነውቀዝቃዛአለች
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Ye 2wer bay kerbut yishalal
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u Ай бұрын
Wow
@user-dv6lr5fh6t
@user-dv6lr5fh6t Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@SvtVts-qx8fe
@SvtVts-qx8fe Ай бұрын
ሉላ ሁልጊዜ ሴጋእጠበጥብብሻለሁ❤❤❤አማረኛሽግን አይመስጥም😂😂
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
😮😮😮
@GzawGzaw-yj8yk
@GzawGzaw-yj8yk Ай бұрын
corapshen in ebs
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
❤❤❤
@user-kz3ie8fo9j
@user-kz3ie8fo9j Ай бұрын
ባልና ሚስት ሲሸዋወዱ ሽ አመት ኑሪልኝ የውሸት ውሸት
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vw9ts
@vw9ts Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችዬ❤️💛
@LylaOmar-fe7qr
@LylaOmar-fe7qr Ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉❤
@MerryDanedena
@MerryDanedena Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@IshsbshJdkssk
@IshsbshJdkssk Ай бұрын
❤❤😅😅
@KememSeli
@KememSeli Ай бұрын
ሁለት ሜትር
@addistechere5449
@addistechere5449 Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@KememSeli
@KememSeli Ай бұрын
ሙቅ
@user-lu6xx2cz2s
@user-lu6xx2cz2s 29 күн бұрын
ክክክክክክክ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 Ай бұрын
ሀናተምጣ የምትሉ ሀና ካናዳገብታለች
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
😂😂afelgatime yeci side lula❤❤❤ hana👎😡🚫 sermuxa nati
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
ye kanada gorfe yewesdati😂😂😂
@user-lf9fy2xg2f
@user-lf9fy2xg2f 26 күн бұрын
@@rozazouba7538 አየ ትግሬ ነገሩ ቃሉን ምትጠቀሙት ሰለሆናችሁ ነው
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ባምላክ ጌትነት_Bamlak Getnet _አማን
10:12
Bamlak Getnet_Tube_ባምላክጌትነት
Рет қаралды 35 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 312 М.