መሀል አዲስ አበባ ላይ የተገነባው ሪያሊቲ ሪል ኢስቴት/Ethio Business

  Рет қаралды 69,926

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Ethio_Business

Пікірлер: 98
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
Open kitchen ጥሩ አይደለም የሚሰራውምግብ ሽታ በሙሉ ክፍል ውስጥ ይቀራል በተለይ የሐገራችን ምግብ ሐይለኛ ስለሆነ ሶፋው ላይ መጋረጃውን የፍሬሽ ሽታ ላይኖረው ይችላል ስለዚህ ወጥቤት በር ያለው ቢሆን ጥሩ ነው ይሄን የምለው እኔ ላይ ስለደረሰብኝ ነው
@tube-ql3rt
@tube-ql3rt 2 жыл бұрын
አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ይህንን ሙሉ ፀጋ ላጎናፀፈህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ:: #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹኝ እንዳታልፉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 жыл бұрын
ለምን ፍትህ አጠይቅመም ለእስረኞች
@user-hz4bj1tt3i
@user-hz4bj1tt3i 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው። ኢንሻላህ አንገዛዋለን ። ሰው ሲኖር ከምንም በላይ ደህነንቱ ሲጠበቅ ነው ይህንም ሪያሊቲ ሰርቶ አሳይቶናል። እጅግ በጣም ደስ ይላል።
@attube383
@attube383 2 жыл бұрын
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔
@SD-er8oc
@SD-er8oc 2 жыл бұрын
For those asking for price, they already mentioned apartments are already sold out in the inaugurated site. Similar real estate quote from $1700 - $2100 per square meter in the area. All are 3 brd (182 sq meters) and I expect prices to be between $309,400 - $382,000. On top of that most pay full in cash, with limited mortgage provisions in the country. This is really scary and worrisome. Prices are more expensive compared to regular prices in US/Europe. Most buyers are into it for the lucrative rent of $1.5k - $2.5K per month (mostly by the expat), but don't see this sustaining for long.
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
That was my concern,. The price is way too high,. Everything I see in that apartment is most likely low class in the other part of the world, but now what we have to do is only hats off to the ones who invest millions of dollars in the country. This is just the beginning of the season, Much love to my home country Ethiopia ❤
@meserettadesse6242
@meserettadesse6242 2 жыл бұрын
ዋጋ
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 Жыл бұрын
Damn expensive, this is robbing Not helping the middle class
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
ለመሆኑ ዋጋው ስንት ነው ወርሀዊ ክፍያውን ጨምረህ ግለጹ ለንግድ ግልጽ መሆንን ልመዱ እባካችሁ።
@AA-my7zb
@AA-my7zb 2 жыл бұрын
ፈትህ ፈትህ ፈትህ በሳኡድእስርላይለሚሰቃዪወገኖቻቺን
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
It’s good that you are delivering on time , that’s the problem we had back home. You left to tell us the prices.
@yoseph8304
@yoseph8304 2 жыл бұрын
Things i need to know is, how much it costs, payment possibilities like from bank's and how much is down payment. Repair cost like for the common areas and so on.
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 жыл бұрын
ያለ ወንጀል ያለ ስርቁት ያለ ነፍስ ግድያ በግፍ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሆን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብና በቅዝቃዜ ላሉ ወገኖቻችን 😭😭😭
@johanna8250
@johanna8250 2 жыл бұрын
የሰው ሀገር ያለ ፈቃድ መግባት ወንጀል እኮ ነው🙄
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Junta Woyane wenbede bullshit always trying to change the subject so boring
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
ወያኔ ዩኒፎርሙን ይቀያይር እኛ ግን ነቅተናል ያለቦታው አፍን መክፈት መታወቂያችሁ ነው
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰዉዲ እስረኝች እኔ ምለዉ Communit አተነብም ebs ሶች አረ ተዉ ግን ደስተ አጠን ኡኮ
@johanna8250
@johanna8250 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ
@tewdroskaleb1030
@tewdroskaleb1030 2 жыл бұрын
Amazing. I am eagerly waiting to buy from the next apartment project !
@seli3266
@seli3266 2 жыл бұрын
ዋጋ መንገር ለምንድን ነው ሚከብደን ጎበዝ ቀለል አርጉት እንጂ የምን ማካበድ ነው ውድ ዋጋ መሸጥ ሳትፈሩ ለመንገር አታወሳስብ ትርጉም አይሰጥም
@gebeyatube7191
@gebeyatube7191 2 жыл бұрын
Thank you!
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
ጥራት የጠበቀ መዋኛ ቦታዎች ጭምር ያስፈልጋል።
@user-ql7fk2qy2n
@user-ql7fk2qy2n 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ በእስር ለሚስቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
ወደዉ ዉሸት ስለሚወዱ ነው የሚሰደዱት የምን ማላዘን ነዉ ተገደን ተሰደን አይተነዋል ለአሁን ዘመን ማሀይም አዉቆ ለሚጨበረበር መንግሥቱ ደግሞ በየክልሉ ያሉ የስራ ደላሎች በተለይ በየክፍለ ሀገሩ ያሉትና የእስልምና ደላሎች በአስቸኳይ ይሰር ይሄ ነው መልሱ።።።
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
@@zelalembelay1621 ወገኔ መንግስት ስንቱን አስሮ ይቀልብ እነዚህ ያለቦታው ፍትህ የሚሉት አጭቤዎች ናቸው መልዕክታቸው "ቤት አትግዙ ወደ አገር አትመለሱ መንግስት የለም " ነው እስረኞቹን ለምነው አምጥተዋቸው ከፍለው ተመልሰው ወተዋል ሱስ ነው: ጉብዝና ማለት በአገር ላይ ሰርቶ መለወጥ ነው አገር ላይ ዝቅ ብሎ መስራት ስለማንፈልግ ውጪ ብርቅ ይመስለናል "ጉራ ብቻ" እንዲሉ
@selamab7607
@selamab7607 2 жыл бұрын
Ethiopia Real estate and house runt ridiculously expensive 😭😭
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 2 жыл бұрын
What's the average price of the units?
@addgdd6526
@addgdd6526 2 жыл бұрын
ፍትህ በሰዉድ እስር ለሉት ዎገኖች
@mela79king
@mela79king 2 жыл бұрын
nice building mor like this luxry addis ababa look beautiful
@mahboobamahbooba9086
@mahboobamahbooba9086 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡድ እስርቤት
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ አሪፍ ቤት ነዉ ።ግን ዋጋዉን ተናገሩ
@abdulfatta8159
@abdulfatta8159 2 жыл бұрын
ፍትህ በሰውድ እሰር ቤት ለምሰቀዮ
@deborahcroft2876
@deborahcroft2876 Жыл бұрын
Wonderful to see.
@mikiworku2776
@mikiworku2776 2 жыл бұрын
Bravo
@hhtueb3783
@hhtueb3783 2 жыл бұрын
ፈትህህህህህህህህህ ለሳውዲ እሰረቤትት
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
የ3 ክፍል ዋጋ ስንት ነው እፈልጋለሁ
@ayalqie4587
@ayalqie4587 2 жыл бұрын
Ventilation ፡environment control ,view ,garden የለውም not enough parking plot ,not playing ground for kids .it seems like የሆነ ባለሀብት ሆቴል ላድርገው ወይስ ሞል አይ በቃ residence apartment ላድርገው ብሎ የሰራው ነው ። ሳሎኑ ጠባብ ነው ።i advised the owner to make it residents hotel or full furnished simple apartments guest house or just hotels .it can not be real state for sure .lot missing
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
How much is the price is there any maintenance fee🤔
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 2 жыл бұрын
ለሌሎች ቃል አባይ ሪልስቴቶች ትምህርት ይሆናል!! "ጥራት" " ገንዘብ" "ጊዜ " በአግባቡ መጠቀምን ስላስተማራችሁልን እናመሰግናለን!!!
@meklteseme9992
@meklteseme9992 2 жыл бұрын
Thinks
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Wagawina lemin sanegrun
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 жыл бұрын
Wow እኔም የወደፊት መኖርያየ እዛው ነው
@AmirAli-zd7fs
@AmirAli-zd7fs 2 жыл бұрын
Beautiful apartment ….dear promotion personnel please at least differentiate kitchen sucker from air conditioning….you have to match in knowledge to the standard of the apartment. And also please say apartment not Apartama…
@ayalqie4587
@ayalqie4587 2 жыл бұрын
It cant be real state .it just a kind of residents hotel i advice diaspora not buy stay away from such short sited investment and construction shopping.
@mahadinegash1616
@mahadinegash1616 2 жыл бұрын
@@ayalqie4587 u r mistaken
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
First of these is a low class in the other world, and it's apartama in Amharic
@attube383
@attube383 2 жыл бұрын
ለዲያስፖራው ነፃ ታክሲ ልዩ አቀባበል ሲባል ማንም የማያስታውሳቸው ዜጎቻችን ሁሉም ዜጋ ለሀገሩ እኩል ነው ዜጋ ዜጋ ነው:: ዶላር ያለውን እጁን ዘርግቶ የሚቀበል መንግስት በሳዑዲ በእስር የተዘጉ ወገኖቻችንን ጉዳይ ዝም ሊል አይገባም:: ሰምታቹሃል :: አይታችሃል ይበቃል
@johanna8250
@johanna8250 2 жыл бұрын
ስንቴ ነው ፍትህ ሚባለው ከ50ሺ በላህ ወጣት ባለፈዉ አደል እንዴ በስንት ትግል መንግስት ያስመጣቸው?? እነሱ ሲመጡ ሌሎች በእጥፍ ይወጣሉ ለምን ስለሱ አታወሩም? ልጆቹ እኮ ወንጀለኞት ናቸው የሰዉ ሀገር ያለ ፈቃድ መግባት ወንጀል ነው እንኳን የሰው ሀገር እዚህም በሀገራችን መታወቂያ የሌለው ይታሰራል መንግስት ምን ያድርጋቸው?? በሰው ሀገር ህግ ገብቶ በጉልበት አያስወጣቸው ነገር ... ለምንድነው እኛ ብቻ አሳቢ ነን ምትሉት? እናንተ ብቻ ምታቁት መንግስት የማያቀው ነገር ያለ መሰላቹ እንዴ ፍትህ ፍትህ እያላቹ ምታደነቁሩን? .... ሁሉም በሚችለው መንገድ እነሱን ለማምጣት እየተረባረበላቸው ነው Process ሲያልቅ ነው ሚመጡት አሁኑኑ ካልመጡ ሚባል ነገር የለም አሽቋላጭ ሁላ አበዛችሁት .... እነሱ ስላልመጡ ሌላው ሰዉ ሂወቱን አያቆምም ፈልገው ተዉ እየተባሉ መሰለኝ ከሀገር የወጡት🙄
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 жыл бұрын
እነሱ በለ ዶለሩን ቢቸ ነዉ ምፈልጉት
@attube383
@attube383 2 жыл бұрын
@@johanna8250 አትሳሳት የሳኡዲ መግስት አንድ ቀንም ድበሬን ተላለፋችሁ ብሎ ቀቶ አያቅም ህጋቸዉም አይፈቅድም አሁንም ቢሆን እየተሰቃየን ያለነዉ ህግ ተላልፈን ሳይሆን ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ብቻነዉ በአባይ ምክናየትነዉ እየተባለ ነዉ የምንሰቃየዉ አልከፋንም ለሀገር መሰዋት መክፈል ነበር ነገር ግን የራሳችን መግስት በር ዘጋብን አልቀበልም አለ ብር ያለዉ ብቻ ተፈለገ እኛ እደሁለተኛ ዜጋ ተረሳን የሳኡዲ መግስትማ ይዞናል የት ይጣለን በሶስት ቀን በራሱ ወጪ ነበር የሚያሳፍረዉ ታዳ ያነየ ለምን ህጉ ከሆነ እደዛሬዉ አልተሰቃዮም ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩነዉ በራሳችሁ ካልደረሰ ችግርን አትረዱም አወ
@attube383
@attube383 2 жыл бұрын
@@johanna8250 ፈጣሪ የነሱን ስቃይ ያካፍልህና ያኔየ ትረዳለህ ድሮም ሰዉ በራሱላይ ካልደረሰ አያምንም ችግር ጋልደረሰበት ሰዉ አይማርም የነሱን ላተ ያርግልህ ፈጣሪ ያኔየ ፍትህ ምን እደሆ ታቃለህ ፍትህ ማለታችንን አተዉም እኛም ኢትዮጵያዊ ነን መብታችንን እጠይቃለን ይወጣላችሁል ትፈርጣላችሁ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
ዋናው ዋጋ።
@BMW-si1en
@BMW-si1en 2 жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው???
@tirutirunesh3794
@tirutirunesh3794 2 жыл бұрын
Wooow
@RahmuTube
@RahmuTube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የገሬ ልጆች እንወቅበት 🇪🇹👍👍ሰው እኮ ረሱጋ የሌለው እውነት ሰውጋ ይፈልጋል የመዳም እመሞች ለምድነው እርስ በርሳችን የማነሳድገው በሉ አሁኑኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ በክብር ልቀበላቹ እኛ አርትስቶችን አሳድገን መልሰው የመዳም ገረድ በኛም አድገው እኛንም ይሰድቡናል አብረን እንደግ አይዟቹ🇪🇹
@Amina-mz2rp
@Amina-mz2rp Жыл бұрын
እንዴት ውነ ማግኘት የምንችለው
@Amina-mz2rp
@Amina-mz2rp Жыл бұрын
ታድያ እኛ እንዴት እናግኛቸው
@haregewinemessert2111
@haregewinemessert2111 2 жыл бұрын
እንደው አሁጉራዊ ስምመስጠትተውን ቅኝ እንደተገዛን በጣም ነው የሚያሳዝነው
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 жыл бұрын
arif house እና 4bdroom ዋጋው ምን ያህል ነው?
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
You should tell us the price
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 2 жыл бұрын
What is the price?
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 жыл бұрын
ግንባታው ምርጥ ነው ። ዋጋውስ?
@tadesseerassashibibo2849
@tadesseerassashibibo2849 2 жыл бұрын
ስልክ እንፈልጋለንና
@Gize-degu
@Gize-degu 2 жыл бұрын
One of my friend told me the price is 12,000,000 Birr
@kidesteile3284
@kidesteile3284 2 жыл бұрын
Negru keray naw seyech.
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
Expensive a lot....
@mahadinegash1616
@mahadinegash1616 2 жыл бұрын
It is not
@asfawyirgu1556
@asfawyirgu1556 2 жыл бұрын
Price, price...missing
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
How much ?
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 2 жыл бұрын
Hulachum price matinagirubat mikiniyat algabagnim.
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 жыл бұрын
ዋጋው ባለመጠየቅሽ ሙሉ አዘጋጅ አይደለሽም ዋናው ዋጋውና አከፋፈሉ ማቅረብ ነው
@bajajetube4131
@bajajetube4131 2 жыл бұрын
Hisabun menw satengerun bekereker nw malet hulum sew and ayenet ayekefelm
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
ዋጋውስ?
@nouvellefleur711
@nouvellefleur711 2 жыл бұрын
Wagaws?
@BMW-si1en
@BMW-si1en 2 жыл бұрын
ባለ 3 መኝታ ዋጋው ስንት ነው??
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
$34000
@user-gt4sj4ft6w
@user-gt4sj4ft6w 2 жыл бұрын
ዋጋውን እና የስልክ ቁጥራችሁን እባካችሁ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ዋጋው በጥቂቱ 20 ወይም 24 ሚሊየን ብር😂😂😂😂😂😂😂
@semeremeke2550
@semeremeke2550 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ምን ነበር ያሉት አልተማርክም ዝም ብለው ነው የድርጅቱ ሀላፊ ያረጉህ ብለዋል ኢሄንን ሁሉ ሰአት ተጀናጅናቹ ዋናው አላማው ስንት እብደሚሸጥ ቅድመክፍያውን፣በምንያህል ጊዜ እንደሚጠናቀቅ ሳትነግሩን ምኑን አስተዋወቃችሁት ስልጠና ኮርስ ውሰዱ ያቺማናት የebsምትሰራው ባለፈው ሆቴል ሄዳ ስንት. እንደሆነ ሳትጠይቅ እቺምደገምፕችው ዋናው ዋጋውንማስሳወቅነው።
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
How much is the price starting you should ask them the price 🤔
@tmengistu1778
@tmengistu1778 2 жыл бұрын
$12M>
@danielt9696
@danielt9696 2 жыл бұрын
@@tmengistu1778 dolar new or birr?
@mahadinegash1616
@mahadinegash1616 2 жыл бұрын
@@danielt9696 birr
@ahmedkedr6826
@ahmedkedr6826 2 жыл бұрын
ዋጋ አጠይቂም እንዴ
@venatlove71
@venatlove71 2 жыл бұрын
Very expensive 🤔😠
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 2 жыл бұрын
አስጎብኚው ለየት ያለ ካራክተር ነው ያለው acting ይሞክር የምትሉ እጃችሁን ወደላይ 😁
@seblewongelberaka3105
@seblewongelberaka3105 2 жыл бұрын
የላውንድሪ አገልግሎት የለውም? ዋጋውስ?
@addistube8191
@addistube8191 2 жыл бұрын
ስም ኢትዮጵያ ውስጥ ጠፍቶ ነው Reality 😁😁😁😁
@abdumahammed3903
@abdumahammed3903 2 жыл бұрын
Hotel new gbi new
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Kkkkk
@hhtueb3783
@hhtueb3783 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህ
@yonasabebe5156
@yonasabebe5156 2 жыл бұрын
ቀሽም ጋዜጠኛ ዋጋ እንኳን አትጠይቅም እንዴ
@meklteseme9992
@meklteseme9992 2 жыл бұрын
Please sintenawe
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ውሃ መብራት በቅጡ የሌላት ሀገር አሽቃባጭ ሁላ ደሀ እያለቀ እናተ እዚህ ታሽቃብጣላቹ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@cheregirma
@cheregirma 2 жыл бұрын
What is the price?
ኤርገንዶ ማን ነው? Ergendo shoe factory /Ethio Business
20:14
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
አፍሮ ስዊዲን ሪል ስቴት በማሃል ቦሌ
26:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 72 М.
Virtual Bazaar = J.H Simex Real Estate @ArtsTvWorld
5:03
Arts Tv World
Рет қаралды 78 М.
Metropolitan Real Estate
49:28
Metropolitan Real Estate Ethiopia
Рет қаралды 7 М.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,6 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 51 МЛН