"የኢትዮጵያ እግር ኳስ ልክፍት ነው" አዳነ እና አቼኖ ከካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ አዝናኝ ገጠመኞቻቸው ጋር/በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 99,943

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 65
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አችየ በጣም ነው የምወደው እንደዚህ ተጨዋቾችም ደጋፊወችም አስጨፋሪወችም ሑሌም ፍቅር ሲሖኑ ደስይላል
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
You are the best Ethiopian ❤️🙏🇪🇹❤️🙏🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ሰወዳችው ምርጥ ኢትዮጵያ ናቸው ትርባቸው ደሰ ይላሉ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
ሳንጅዬ የኔ ሳንጅዬ የኔ አንተን ባየው አይኔ ሌላ ሌላ ለምኔ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ናፈቀኝ ክለቤ
@user-ks6wk6vs4t
@user-ks6wk6vs4t 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብራችሁ።
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 2 жыл бұрын
ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል
@tinajery8829
@tinajery8829 2 жыл бұрын
You two My favorite 🤩
@berukhunde3436
@berukhunde3436 2 жыл бұрын
አችዬ ያራድዬ ልጅ ሁሌ ፎንቃ እድሜ ከጤና
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
ይገርማል ጥቁር አፍሪካዊያን በጣም ኋላ ቀር እኮ ናቸው እድሜ ለኢትዮጵያ ሰው የተባሉት በኛ ነው።
@abelabi6782
@abelabi6782 2 жыл бұрын
🤔🤔
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 2 жыл бұрын
ተደማመጡ እንጂ
@user-ve7no5kq5f
@user-ve7no5kq5f 2 жыл бұрын
የሸገር ልጁ መሆነ ደሰ ይላል
@abe9895
@abe9895 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ በርቱ..አንድ ጥያቄ አለኝ አቸኖ አቸኖ...እየተባለ የሚዘመርለት የነበረው ለማነው? ለጊዮርጊስ ወይስ ለአዳማ ከነማ?
@ekrambahir2135
@ekrambahir2135 2 жыл бұрын
Adane betam ds yelegnal
@hirutassefagebrekidan41
@hirutassefagebrekidan41 2 жыл бұрын
Achame takele uma condeminium keseteh behuala sportun wede politika keyerkewe, betam neweregna sera seretehal, yehenin tilk hodehin lememulat yehedekebet ereket yastelal. Sewe hilinawin sheto yemiyagegnwe habet waga yelewim.
@neimatube2559
@neimatube2559 2 жыл бұрын
"ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "kzfaq.info/get/bejne/gc94nt2X1K7RYHU.html
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ውይ ሶሪ ጥሎብኝ ስፖርት አሎድም
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
በሳቅ የዛሬው 😂😂😂😂
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 2 жыл бұрын
acheno oooooo achenooo oooo
@moyotv8863
@moyotv8863 2 жыл бұрын
ሆዳሞች የአዲስ ልጅ አዝኖባችኳል
@AA-114
@AA-114 2 жыл бұрын
We remember Zenebe. Innocent life taken.
@mechegiya4247
@mechegiya4247 2 жыл бұрын
ከኳሱ ይልቅ ቦርጫችሁ ዋንጫ ያሸልማል ያገር ያለህ
@skyline9373
@skyline9373 2 жыл бұрын
👉👉Ethiopia Footballer only GURA becha..medre AFER hula
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
አቺይ እና አዴ ስወዳቹ በተለይ አችይ የሳንጅይ የጊዮርጊስ ቀንደኛ ደጋፊ እኔም እንዳንተዉ ነኝ አቺ ሁሌም ✌️✌️✌️✌️❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@boyetube6279
@boyetube6279 2 жыл бұрын
yimechesh enem ye sanjye negn
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
@@boyetube6279 ቤተሰብ ✌️✌️❤❤አንተንም ይመችክ
@user-lw8fx5kb1t
@user-lw8fx5kb1t 2 жыл бұрын
ኮዶሚኒየሙስ አይረሳም እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ኮንዴሜኒየም ደረሶቸዋል
@sosoasella7556
@sosoasella7556 2 жыл бұрын
Achenew enkwan ayhuh
@goodman2995
@goodman2995 2 жыл бұрын
ሁሌ "ቢሰራበት" የሚሉት ፉገራ 🤔 ከዞሩ ከተዝናኑ መች አነሳቸዉ
@briselase383
@briselase383 2 жыл бұрын
ኮከብ ማዉረድ ነዋ
@Israelxox
@Israelxox 2 жыл бұрын
Besemam’ Yaradaa Lijochee 😂😂😂😂
@daniboss1191
@daniboss1191 2 жыл бұрын
ሉላዬ ደስ ቲያለሽ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
እና ምነው ሊፈነዳ ደረሰ ስፖርት አይሰራም
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
@galatagamachu
@galatagamachu 2 жыл бұрын
Confidently people are talking about the thing they don't know 🙄
@yedilfana8206
@yedilfana8206 2 жыл бұрын
Like what?
@Israelxox
@Israelxox 2 жыл бұрын
Segeeeteee teyakiwocheee 😂😂😂
@yosefmoroccorabat1142
@yosefmoroccorabat1142 2 жыл бұрын
ካሜሮን😂😂
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 жыл бұрын
አቸኖ እረረረ ሆድህ የት እየሄደ ነው ስለስፖርት እያወራህ ሆድህ ግን የጃፓን ሱኮ ተወዳዳሪ ትመስላለህ።
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
አሁኑኑ #1000 ሺ ብር ተሸላሚ ይሁኑ ። #ቻናሌን_ሰብስክራይብ_አድረጉ ኮሜንት ላይ #1 ቁጥር ብለው ያስቀምጡ ወዲያው የዕጣ ቁጥር ይደርሶታል #መልካም ዕድል 💚💛💓
@dzberihun1423
@dzberihun1423 2 жыл бұрын
ሩጫ ላይ ትኩረት አድርጉ ክክክክክክ
@getahunayele4950
@getahunayele4950 2 жыл бұрын
ደጋፊዎች ደከሙ የ ኢትዮጵያ football ጠብ ላይል
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
ADANE ACHYNONA LYLOCH YNSU AINET DEGAFIWOCH YE ETHIYOPIA EGRKOAS BAGER WST HONE YEMIKAHYDEWNM HONE BEYE AFRICA AGROCH DGFNA MORAL BEMESTET KEFTEGNA YEGRKOASN LEWT LEMAMTAT KEASELTAGN QETLO YALUT WANEGNA MOTEROCH NACHEW!!!!
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ሆነን የሰው አገር ባህልና ኑሮን እንዲህ ማጣጣል ተገቢ አይደለም።
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
ነዉር ነዉ ስለ ሰዉ ሀገር እንደዚ አይወራም።
@yedilfana8206
@yedilfana8206 2 жыл бұрын
አትቀባጥር ያዩትንና የደረሰባቸውን ነው የተናገሩት ካሜሮን ዝንጀሮ መብላት ባህል ካደረጉት አንተ ምን ያናድድሃል? ።
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
አንድ ሰዉ ኢትዮጵያ መጥቶ ኢትዮጵያዊያን ያልሰለጠኑ ናቸው እንደ ጅብ ጥሬ ስጋ ይበላሉ ሲልክ ደስ ይላካል ? እንደ አፍሪካውያን ተዋደን ተከብረን ነዉ መኖር
@guragetube5747
@guragetube5747 2 жыл бұрын
ebs የሚገርም ጣቢያ ነው በዚህ ጣቢያ ስለ መንግስት ማውራት አይቻልም ብዙ ጊዜ አይቼሃለሁ ለምሳሌ ዛሬ ስለስታዲዬም ሲያወራ ቀበል አድርገህ አስቀየስከው በዚህ ጣቢያ መደገፍ እንጂ ስለ መንግስት በተቃራኒ ማውራት አይቻልም የግድ የእንጀራ ጉዳይ ነው ይገባናል አላፊዎቹ እናቃቸዋለን
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
ሶፍት ልስጥክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደደብ ሲጀምር ፖለቲካ እና ኩዋስን ለምን ለማገናኘት ትፈልጋለህ ጣቢያው እልም ያለ ፖለቲከኛ ነው ግን አንተ በምፈልገው ሳይሆን ጣቢያው በሚፈልገው ነው ፖለቲካ ከፈለክ ብዙ ጣቢያዎች አሉ 🤣🤣🤣
@berukhunde3436
@berukhunde3436 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ካንሰር እያለ ሃገር እንዴት ሰላም ትሁን እርኩስ ምን አይነት አይምሮ ነው ያለህ አሳፋሪ ውይ ምድር ስንቱን ፍጡር ይዛለች
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 2 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 መቸነዉ እንደሰዉ የምታስቦት የ/ኢ ካንሰሮቾ
@jamilahj4729
@jamilahj4729 2 жыл бұрын
ኳስ እምትደገፍ አረ እስፓር አሰራም አረ ቦርጭ
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ...ካሜሮንን ማጣጣል
@novaentertainment9081
@novaentertainment9081 2 жыл бұрын
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል Subscribe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ KZfaq: kzfaq.info/love/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!
15:19
Tensaye Berhane
Рет қаралды 361 М.
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 37 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 9 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 8 МЛН