//እድርተኞቹ// ከፈረንጅ ሀኪም ጋር ተፋጠዋል🤣🤣እንዴት ይግባቡ ይሆን? /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 211,174

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1

Пікірлер: 781
@zeynebmohammed5431
@zeynebmohammed5431 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዳችችን 😭😭😭 ድምጻችን ይሰማ
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l 11 ай бұрын
አይ እህቴ ፍትህ ካላህ እጂ ከሰው አይገኝም ሰላሙን ያውርድልን ዘረኝነትያጥፍልን
@Gni931
@Gni931 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወንድሞቼ ሲገደሉ ዝም አልልም ፍትህ ለተዋህድና ለሙስሊም ወንድሞቼ
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ አላህ ይስጥሽ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Tikikil Gobez 👍👍👍
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@Elsa_444 አሏህ የንሳው ይሄ ሰይጣን
@user-pl8yc1hp3t
@user-pl8yc1hp3t Жыл бұрын
እናመሠግናለን አላህ በዝነቱ ይማረን
@ziyadanurbeza
@ziyadanurbeza Жыл бұрын
ዋ መስጊዳችን አታፍርሱብኝ ድምፃችን ይሰማ አላሁ አክበር😢
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p Жыл бұрын
አይዞህን ለበጎ ነው
@user-dm6ku2yb1q
@user-dm6ku2yb1q Жыл бұрын
ፍትህ
@tofikargawshukrala3143
@tofikargawshukrala3143 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zeharahussendgjk6534
@zeharahussendgjk6534 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሥጊዳችን።😢😢😢😢
@hawulet3841
@hawulet3841 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሥጊዶቻችን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@susulove7069
@susulove7069 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢😢😢
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g Жыл бұрын
ፍትህ ለመሥጊዳችን 😢ዋመሥጊዴ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምረኝልደምርሽ
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g Жыл бұрын
@@yosufjed3713 እሺ
@hawwii21
@hawwii21 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የመስጂድ መፍረስን እቃወማለሁ እባካችሁ ሁላችንም ድምፅ እንሁን ከአሁኑ
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
ፍትህ ከአሏህ እጠብቃለን 😢
@Husna563
@Husna563 Жыл бұрын
ትክክል አላህ ነስሩን ያቅርብልን😌🥺😥💔💔☝️☝️☝️
@sadasada8771
@sadasada8771 Жыл бұрын
ትክክል ፍትህ ከአላህ ሱበሀነው ተአለነው
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Жыл бұрын
ፍትህ ለመሥጅዶቻችን😢😢😢😢
@rahimaahmed2437
@rahimaahmed2437 Жыл бұрын
ፋትትትትትትትትትትትትለመስግዶቻችንንንንንን አገር ሰላም ሲሆንነዉ ሁሉም የሚምረዉ ያረህማ ቢራህመትህ ያረብ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጂዳችን ፍትህ ለሚገደለው ሙስሊም
@mdbakulmia696
@mdbakulmia696 Жыл бұрын
How are you
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@mdbakulmia696 wat 😮😮😮😮😮
@subscribers489
@subscribers489 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂድ ፍትህ ለመስጂድ ፍትህ ለመስጂድ 😢😢😢 ምርጦችዬ🌺🌼🌺🌼🌺🌼
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
እያረሩ መሳቅ ሆነብን ፍትህ የአላህ ቤት የሚፈርሱት
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን😢😢😢😢 ለወድሞቻችን😢😢😢😢
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Жыл бұрын
ክክክ😂😂😁
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን መንግስት ለሙስሊሞች ወንድሞቻችን እህቶቻችን ክብር ይኑርህ
@Snitey-n1n
@Snitey-n1n Жыл бұрын
ዝም በል ዓካር መስጊድ ብቻ ነው እንዴ ክቡር? 😂😂😂😂 ምን ክብር ያስፈልጋል ደግሞ ሞስሊሞች?😮
@user-mo2ye3vj1z
@user-mo2ye3vj1z Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ፈትህ ለመሰጊዶቻችን😢
@messkawlla2632
@messkawlla2632 Жыл бұрын
ኢቢአሶች ተው ዝም አትበሉ ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢😢
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w Жыл бұрын
ፍትህ ለመሲጊዳችን ድምፅ ሁኑልን እህት ወንድሞቸ ድምፅ ሁኑልን ኤቢኤሲወች 😢😢
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
ሊያዬ እኔ የታየኝ እስሳሁን አንገትሽ ላይ ያላየሁትን ማህተብሽ ነው ተባረኪልኝ .🥰
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
ካባረራት ጠበቃነትሽ ለመቼ ነው ታዲያ ሊያም እኮ ሴት ነች🙄😆
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb Жыл бұрын
ፍትህ ከአላህ እጠብቃል
@nejatahmed9854
@nejatahmed9854 Жыл бұрын
የግፍ ምድር ሸገር ሲተ ከተማ ! በመስጂዶች ፍርስራሽ ላይ የምትገነባዋ ከተማ #ሸገርሲቲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@llkllk-ty5rl
@llkllk-ty5rl Жыл бұрын
ፍትህ ለመስግዳችን ፍትህ ፍትህ 🕌🕌🕌🕌🕌
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢ኢቢኤሶች ዝም አትበሉ 😢😢😢
@hawamohammed2069
@hawamohammed2069 Жыл бұрын
ፀምጣችን ይሰማ ፍትህ ለመስጂዶ አላሁ አከበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@user-et3qm6tx1g
@user-et3qm6tx1g Жыл бұрын
ፈትህለመስጊዳቻን😢😢😢
@user-nz5fb9er1u
@user-nz5fb9er1u Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን ያለምንም ጥፋታቸው እየተገደሉ እየታሰሩ ነው ፍትህ ድምፃችን ይሰማ
@jemilamohammede
@jemilamohammede Жыл бұрын
ፍትሕ ለመሥጊዶቻችን😢😢
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢
@werkegetaches9444
@werkegetaches9444 Жыл бұрын
እናቶቻችን ለአነጋገር ስራአት አላቸዉ የእናቶቻችን ስራአት አታበላሹ።
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዳችን እባካቹሁ
@MohemmedAli-ob1ct
@MohemmedAli-ob1ct Жыл бұрын
እያረሩ መሳቅ ሆነ ዘድሮ ፍትህ ለመስገዶቻችን😢😢😢😢😢
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወይኔ ጫማቸው እንዴት እንዴ ሚያስቀኝ እኮ በየሳምንቱ በጉጉት ምጠብቃቸው ነገርስ😅 ሺ ኢዝ አይደለም የሆንኩት😂 አይ ሊያዬ😅
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sg6lc8iq3u
@user-sg6lc8iq3u Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በሙሉ እኛእንወድችሁአለን ድምፅሁኑን ለመስጂዳችን እባካችሁ😢😢😢
@nani969
@nani969 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ያለ መስጊድ ህይወት ዬለም ፍትህ ለሚሞቱት ሙስሊሞች ፍትህ ለሚታስሩ ወንድሞቻችን እና አባቶቻችን ፍትህ ለአላህ ቤቶች ፍትህ ኢስላም ስላም ነዉ ፍትህ
@mabellemd4462
@mabellemd4462 Жыл бұрын
መቅዲ ግን ትለያለች ጌታን ሁሉም ነገር ሲያምርላት❤❤ እወድሻለው መቅዲ
@lailadubai8570
@lailadubai8570 Жыл бұрын
ፍትህለመስጅዳችን
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ፋትህ ለመስጅዶቻችን😭 ድምጻችን ይሰማ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Жыл бұрын
ፍትህ ከፈጣሪ እናጋጥ እንለምን ፍትህ ከምድር የለም
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሙስሉሞች ወገኖቼ ህመም እኔንም ያመኛል😢😢😢
@fatumaseid5133
@fatumaseid5133 Жыл бұрын
እኛ አንድነታችን ነበር የሙያምርብን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
.የራስሽ ህመምን እረሳሽ በጎጃም ደብረ ኤሊያስ ገዳም አምስት ቀን ሙሉ ሲደበደብ በመጨረሻም የመርዝ ጭስ ፈንጂ ገዳሙ ላይ በመተኮስ አገልጋዮች መነኮሳት ምአመናን ፀበልተኝው ህፃናት እየተዝለፈለፉ ሊወድቁ የመንግስት ወታደር ሁለት ሰው አስሮ እጃቸውን ወደሀላ ሲረሽናቸው ነበር ህዝበ ሙስሊሙስ በጋራ ወቶ ለእምነቱ እየተጋደለ ነው የኝአ ምእመን ገዳም በፈንጂ ሲመታ ዝም ብሎዋል
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Жыл бұрын
ፍትህ ለእምነት ተቃማች ፍትህ ቤት ለሜፈርስባቸው ኢትዮጵያን ፍትህ በማንነታቸው ለሜሳደድት ፍትህ ካለምክንያት ለሜታሰሩት ፍትህ ይሻሉ 🙏🏻❤️🙏🏻💔😭
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
😂😂😂😂ቋንቋ አለመቻል ያረገኝን መቼም አረሳው እሙሙዬን ይዤ ኖ ተች ያልኩትን 😂😂😂😂እግሬን አሞኝ ሀኪም ቤት ከመዳሜ ጋር ሄደን የቀጠሮ ለት ለካ ፓንት ሳይቀር አውልቄ ነው ምመረመረው 😂😂😂😂ከዛ ውስጥ ግብቼ አውልቂ ሲል ሻርብ እና አባያ አውልቄ አልጋ ለይ ለጥ ከዛ ኖኖኖኖኖ ሁሉንም አለኝ እሺ ብዬ የሰጠኝን ልብስ ለብሼ ፓንቴን አርጌ ለጥ አሁንም ኖኖኖኖ😂😂እሰይ ሊደፍረኝ ነው እንዴ እሄ ነጫጭባ ብዬ አውልቄ እሙሙዬን ነክቼ 😂😂😂😂😂ኖ ተች ዚስ አልኩት ኮስተር ብዬ ክክክክ ከዛ እየሳቀ የሆነ ቀዝቃዛ ነገር እያፈሰሰ ከፍ ሲል እግሬን ቆልፌ ኖኖኖ ኡኡኡኡኡ ስል እሷ ትምጣ ሲል አዎ ብዬው ሴትዮዬ ቆማ ነው የመረመረኝ አሁን በራሴ ስቃለው
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 Жыл бұрын
ያንችስ ከፋ😂😂😂😂😂🙈🙈🙈
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዉዴ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
😂😂😂 አረ ስንቱ አለፈ
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 Жыл бұрын
እረወይኔ እደዛሬ አሥቀሽኝ አታቂም ክክክክ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
😢😢😢😢ፍትህህህህህ ለመስጅዶቻችን
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ያለ መስጂድ እኛ ህይወት የለንም ከመስጂዶቻችን ላይ ውረዱልን ባለ ግዜዎች 😢😢😢
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ሊያ ማህተብሽ ጎበዝ❤❤❤ በሳቅ ገደላችሁኝ ሰይጣን ሰይጣን ይላል በየምሀሉ😅😅😅😆😆😆😆😆😂😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
መስኪዶችን በተክርስቲያን አትኩብን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን ድምጻችንን አሰሙልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
እኔ እንግሊዘኛ ቋንቋ ፈትናኛለች መቼም አረሳውም😢 😢😢😢 አሁን ግን ፈጣሪ ምስጋና ይግባዋ እንደልቤ ❤
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
ሥንት ፈተና እያለ በህይወቴ እንግሊዝኛ ን ፈተነኝ አልልም ባለምድ ቢቀር 😂😂😂 መተው ይቻላል ከአረቦች ጋር ከሆነ ሁላችንም አድሥሁነን አረበኛም ቢሆን የምንለምደው እዛው ሥንሄድ ነው
@TigistWorku-xw2mj
@TigistWorku-xw2mj Жыл бұрын
ስደት ሁሉን ያስተምራል እኔም እንዳችው ነበርኩ አሁን ግን ክብሩ ይስፋ ለድንግል ልጅ
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
endet lenedsh ebakish???? keager kewetaw 2 amet limolagn eske ahun yelem😢😢😢
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሰጂችን ፍትህ
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Жыл бұрын
በሰው ሀገር በሽታ ከገደለው እንግሊዘኛ የገደለው ነው የሚበዛው አስተርጉሙልኝ ብሎ ከመጠየቅ ታሞ ይሞታል ከርታታው የሀገሬ ሰው
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
😂😂😂
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@ethiopiawet8831
@ethiopiawet8831 Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን😭💔
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v Жыл бұрын
ፉትህ በግፉ ለሚፈርሰው መስጂዳችን ፉትህ በግፉ ለሚገደሉ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ፉትህ ፉትህ
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ለኢትያችን ፍትህ ለሰላም😭😭😭
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአላህቤት መስጊዳችን ፍትህ ለቁርአናችን ፍትህ ለሙስሊሙ ኡማ ፍትህ ለኢስላምልጆች መስጊዳችንን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢
@nesraneara
@nesraneara Жыл бұрын
ዋ መስጊዳችንን አታፍርሱ ድምፃችን ይሰማ እኛ ሙስሊሞች ከ ኢትዮጲያ ዊነታችን እስልምናችንን ነው ምናስቀድመው ድምፃችን ይሰማ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
በትክክል😢😢😢
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
@@abeebakassaye3195 ማለት 🤔
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
@@abeebakassaye3195 ጥርስሽ ይውለቅ
@tigraya4426
@tigraya4426 Жыл бұрын
እናቃለን ኢትዮጵያዊ እንዳልሆናችሁ 😅😅
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
በባህር አይደል የገባችሁት 😉😉😂መጤ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አረብኛ ቋንቋ ጌታ አሳልፎ ሰጠኝ በስድስት ወር ከእነሱ እኩል ማውራት ጀመርኩኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
😂😂😂
@rioethio3740
@rioethio3740 Жыл бұрын
😆
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
#ፍትህ_ለመስጅዶቻችን_ፍትህ_ለቁረአናችን😢 ወይኔ ሲያስቁኝኮ ስወዳቸው😀😀
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын
ኧረ መቅድዬ ወድጀዋለሁ አላለችም😅😅😅
@user-fd9dc4ei8w
@user-fd9dc4ei8w Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስለም ወገኖቻችን😢😢😢😢😢
@rabiaalsaid412
@rabiaalsaid412 Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊም ፍትህ ለመስጊዶቻችን
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
ፍትህ የምትሉ ሰዎች ኢቢኤሶች አገር ቢቃጠል ቢፈርስ ድምፅ አይሆኑም አይተናቸዋል ጎንደር ላይ ወንድሞቻችን ሲታረዱ 😢😢😢😢😢😢😢ወደ አላህ ጩሁ ይሉቁንስ😢
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
where is your Ustaz Jebel etc ( am asking you honstely b/c they were barking for the Gondor issue)
@YMA-Toybee
@YMA-Toybee Жыл бұрын
መስጂዶቻችንን አታፍርሱብን ድምጻችን ይሰማ አላሁ አክበር
@Aragawyimam
@Aragawyimam Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፈረሱ ምን ይሻላል የአላህ
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 Жыл бұрын
ውይ የሳቄ ምንጮች መጣቹህ እውነት መቅዲ ከሌለች እኮ😂😂🤣የሳቄ ምንጭ ሳብ አርገሽ ሳሚው
@selamselam4904
@selamselam4904 Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ እኮ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ፍትህ ለመስጊዳችን
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ፉትህ ለሙሥሊሙ ፉትህ ለመስጂዶቻችን
@fgrt7203
@fgrt7203 Жыл бұрын
ፍትህ ለምስግዶቸችንንንንንንንንንንንንንንን
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጂዳችን ለቁርአናችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jerrymagna5683
@jerrymagna5683 Жыл бұрын
I love this show.Thanks EBS.
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ከወገቤ በታች እር ኡኡኡ😂😂😂😂 እኔ ሆዴ ንፈር ዛሬ😂😂😂😂😂
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሳጂዶቻችን ፍትህ ያለ ምንም ጥፋት ለታሰሩ ወንድሞቻችን
@munaethtube5064
@munaethtube5064 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ የሚገደሉ ሙስሌሞች ለመስዶቻችን 😢😢😢😢😢
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
የቋንቋው ነገር እኔ የመጀመርያ ግዜ መዳሜ ጋ ስደናበር😂😂😂
@zabibalove9378
@zabibalove9378 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ያአሏህ ሰላሙን አውርድልን 😢😢😢😢😢😢 ግን በማልስቅበት ጊዜ መታችሁ ባልስቅም ያው በቀልዳችሁ ዘና ብያለሁ ይመቻችሁ ሊያ ሚ ሮቶ አለች ወይዶክተር ተብየ ድርጊታቸውን እያየ ቅልጭው ቅልጭው አለ መቅዲማ ልትመረመር ተንበረከከች😮
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ኧረ ፈጣሪ ሆይ ዶክተሩን አወዛገቡት እኮ😅 የዛሬው ይለያል😂
@piclove2423
@piclove2423 Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊምውንድሞቻችን 😢😢
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፍትህ ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ሀገራችንን ካለችበት ፈተና በቸርነቱ ያውጣልን 🤲🤲🤲😥
@YMA-Toybee
@YMA-Toybee Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን
@tube-ff9ns
@tube-ff9ns Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን😭😭😭☝🤲🤲
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ዛሬ እሄ እድር ጉድ አፍላ አይ መቅዲ😂
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ሊያ በዚ ድራማ ተወዳዳሪ አጥታለች❤❤❤
@user-uf8pw5sn2r
@user-uf8pw5sn2r Жыл бұрын
ሽቅብ ቁልቁል አይ ሊያ😂😂😂😂
@wdddfse8210
@wdddfse8210 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን 😢
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
አረ ወየው ሳቅ😅😅😅😅❤❤
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
በድግል ስም በጣም ነው የሳኩት ባለቤቴ ነጭ ነው እና የኔን ታርክ ነው ያስታወሳችውኝ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምሪኝልደምርሽ
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Жыл бұрын
ለኔም ነጭ ፈልጊና ዳሪኝ 😢
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
@@weynshetabey3588 የኔ ውድ ትዳርን እሚሰጥ ፈጣረ ነው ፈጣረ ጥሩ ባል ይስጥሽ
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ለመስጊድ በእያሩ መሣቅ
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ዲምጽ ሁኑ ሰላም እየተናወጠ 😢😢 ዝም አይባልም
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 Жыл бұрын
ኢቢስ እኮ ያራጅ አብይ አጨብጫቢ ነው😭😭💔💔💔
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
@@zekiyoutub2537 አወ ምንም ቢፈጠር ስራቸውን ብቻነው የሚሰሩት ምንም አይሉም ቱ
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ውዮ ሊያ &መክዲ አልታችላችሁም 😂😂😂😂 በጣም የሚያስቀኝ ጫማችሁ ነው ስንት ቁጥር ነው ጫማው 🙆‍♀️😃😅😅
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ብርቅዬ የኔ ስካራም 😂😂😂😂😂 ጠላ ጏደኛ አቦ 😂😂😂😂 ምን ጉድ ናቹ😂😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@girmalegesse9147
@girmalegesse9147 11 ай бұрын
ኢቢ ኤሶች ኑሩልን እናንተ ባትኖሩ መቼ በደንብ እንስቅ ነበር።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 Жыл бұрын
EBS Be voice of our MESJID AND QUR'AN, be voice of MUSLIMS
@toficell33
@toficell33 Жыл бұрын
ፍትህ ለሠስጂዶቻችን ክርስቲያን ወገኖቼ ድምጥ ሁኑን
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ፈረጁ እንግሊዘኛ አይችልም ደብሮኝ ነበር አዝናናቺውኝ አመሰግናቺዋለሁ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
I love u EBS u made my day 🤣🤣🤣thank you!!!
@zaherdalulo8213
@zaherdalulo8213 Жыл бұрын
ፍትህ ለማስጊዳቼን ፍትህ😢😢😢😢