No video

"ፊልሙ ላይ ትዕቢተኛ ነኝ እዚህ ረጋ ያልኩ ነኝ" ... ልዩ የሻይ ሰዓት ጨዋታ ከተዋናይ ናታይ ጋር //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 106,634

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 177
@user-tl3hh7dz5f
@user-tl3hh7dz5f Жыл бұрын
ናታይ ገራሚ ተዋናይ ነዉ አስመስሎ ሳይሆን መስሎ የሚተዉን በጣም ጎበዝ ልጅ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
ፍትህ ለበስንቱ!!! "ሰዓት አልበቃኝም" ብሏል። ሌላ ፕሮግራም ይዘጋጅለት!!! ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለበስንቱ ቅጣው!!!!
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k Жыл бұрын
😂
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Жыл бұрын
መቼ ነዉ ያለቀስኩት የሚለው part😂😂😂
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
@@hallowiyatube575 😂😂😂😂😂
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
ናታይ በጣም የምወደው ተዋንያን ምርጥ ብቃት አለው በርታለን የናዝሪት ልጅ
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ይህን አርቲስት ዘመን ድራማ ካለቀ ወድህ አይቸው አላውቅም እንኳን አቀረባችሁት
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Жыл бұрын
እኔም
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
@@jamilajamila9297 ደምሪኝ እህት በቅንነት💝
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ብዙ ፊልሞች ሰርቷል ከዛ ወዲህ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
ሁለት ዱርዬ ሰርተአል😂😂❤❤❤❤
@rimrima6135
@rimrima6135 Жыл бұрын
ዘመን ላይ ስጠላው
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ሰያዩት መጥፎ ሰው ይመሰለኝ ነበር ፊልሙ ላይ ግን ለካ እንደዚህ አረጋ ያለ ልጅ ነው አላህ እሰከ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ረጋ ያለ ወንድ ደሰ ይላል ግን ፊልምህ እላይ እውነት ያሰመሰላል በጣም እናመሰግናለን ለትህትናህ እናቱን አባቱን ያከበረ አላህ የወደደው ሰው ነው እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ ኢቢኤሰ ሁሌም ይመሰገናል ሰራቸው ጥሩ የደሃ ቤት ነውባለቤቶቹንም ሁሉ ኢትዮጵያ እንደረድ ነው አላህ ይጨምርላቸው
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
አሪፍ ተዋናይ ነው በጣም ክብር አለኝ ለዚህ ልጅ ጨዋ ነው ደግሞ በዛላይ ቆንጆ
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
ውይይይ እንደዚህ ራጋ የልክ ነህ ለካ😊😊
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Жыл бұрын
ትህትና ደስ ይላል ❤እግዚአብሔር ያክብር ❤
@buruk9586
@buruk9586 Жыл бұрын
ናታንዬ ትወናዎችክን እወዳቸዋለው እና አድናቂው ነኝ❤❤❤
@BelayMesfin-ng8ox
@BelayMesfin-ng8ox Жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው 💪💪💪💪❤️❤️
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዮኒ የሰው ማኛ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Жыл бұрын
ፊልሙ ላይ ወንዳወንድነቱን ስወድለት
@foziyaali5123
@foziyaali5123 Жыл бұрын
በስንቱን ሻይ ስአት ላይ አቅርቡልን ፂና ዮኒ አደራ😂
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Жыл бұрын
ኸረ ቀርቦል
@daniTiktokVideo377
@daniTiktokVideo377 Жыл бұрын
የናዝሬት እንቁ ናታን አንደኛ
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አክተር ነው ተወዳጅ ነውም ❤😊
@RahelTegegn
@RahelTegegn Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ናታይ
@mdjamel103
@mdjamel103 Жыл бұрын
ወለሂ በጣም ነው የምወደው ጀግና ተዋናይ👍
@genetutadele377
@genetutadele377 Жыл бұрын
Please bring Girum Ermiyas
@HayatEthopia-hw7jw
@HayatEthopia-hw7jw Жыл бұрын
የምወደው አርቲስት ❤❤❤❤❤
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ና ታይ ምርጥ አርቲስት ❤❤❤ ሀ ሴት የሚለውን ትርጉሙ ባንተ ነው የገባኝ ❤❤❤
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ተዋናይ ነው ናታን👌👌
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 Жыл бұрын
ናታይ" ናና ታይ"
@eslamnewhiwote7498
@eslamnewhiwote7498 Жыл бұрын
ዮኒዬ አህለን ወሳህለን ማለትህን ቀጥልበት እንዳትተዉ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ሰወደህ ግትር ነው እምትመስለኝ
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 Жыл бұрын
እንደ በስንቱ ብታስለቅሱት ደስ ይለኝ ነበር
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ በስንቱ እኩ ለቅሱ ቤት አስመሰለዉ🤣
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ናታንየ ስወዲህ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amajidrebato2232
@amajidrebato2232 Жыл бұрын
ናተይ በጣም የምማችኝ
@samrawitbekele9692
@samrawitbekele9692 Жыл бұрын
Natayyeee betam new yemwedek yemadnkh🙏 teftekal addis film seraln
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈🏾
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
ዘውድና ጎፈር ዋው በሱ ነው በጣም የምወደው❤❤❤
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v Жыл бұрын
አዲናቂህ ነኝ
@user-tb4sf1ro2n
@user-tb4sf1ro2n Жыл бұрын
አቡሽ በሚለው ፊልሙ ነው ያወኩት በጣም ምርጥ ፊልም ነበር ❤
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j Жыл бұрын
ትወናዉ ስወድለት
@nahomfikade1898
@nahomfikade1898 Жыл бұрын
አብሬው ስላደኩ ወይም ስለተማርኩ ሁሌም ኮራለው ስራውን ሳይ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ናቲየ በጣም ነዉ የምዉዳህ❤
@bellaconjo3307
@bellaconjo3307 Жыл бұрын
Leba new libya yetsere mskin hezbe birr beloto yekade
@abinetdesta9899
@abinetdesta9899 Жыл бұрын
አድናቂው ነኝ ናታይን።
@titieti1880
@titieti1880 Жыл бұрын
የኔውዴ ናትዬ በጣም ነው የምወድክ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ ለምንድነዉ አግድመዉ ሚገለፍጡት 😏 ናታይ ምርጥ ልጅ በርታ 😍
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
Tsgi gen adade techekuyalsh sel edem sew atasaferi nati betam lej new enawekewalen yezen yakel shemagel aydelm eshi adade rega bey sew setaweri
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Жыл бұрын
Thanks so much I miss you ❤❤❤
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ነፄ ና ዩኒ ስራዉች ምርጥ ከልባቹሁ ስለምሰሩ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
Natiy betam chewa yanesebetal kesu belay betesebochu betam serat yalchew nachew natiy selayehu des belogn bedeb awekehalew chewa lej nhe❤
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i Жыл бұрын
እርጋታህ ደስ ይላል ስላየንህ ደስ ብሎናል
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 Жыл бұрын
ስነስርዓቱ ደስ ሲል
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ትመቸኛለህ
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 Жыл бұрын
ስለ ዕድሜ ሲወራ ፀጊ የሚሏት ትናደዳለች። የሷ መድሀኒት ሰይፉና በዕውቀቱ ናቸው
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z Жыл бұрын
እባካችሁን የአፋን ኦሮሞ ዘፈኝ ጃምቦ ጆቴን ጋብዙልን
@jrmessi72
@jrmessi72 Жыл бұрын
Aw guys
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 Жыл бұрын
betam yemedekawe artists esu yeserawene film betam dessie sele
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ስወደው ናታንዬ እንኳን ሰላም መጣሕ ብዙም አይታይም ዮኒዬ ፀዲ በጣም ነው የምወዳችሑ 😘
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y Жыл бұрын
❤ስወድክ አቤት እርጋታ
@ontheboard1157
@ontheboard1157 5 ай бұрын
There is a chemistry between tsedi and natay
@tsionsita1157
@tsionsita1157 Жыл бұрын
ናታይ ምርጥ we love u❤❤
@fitsummekonen9670
@fitsummekonen9670 Жыл бұрын
ወዳጆቺ እሲኪ ተቁሙጭ አፕልኪሽን ሁለቱ ወንዶች ሲያወሩ የ ሴቷን ድምፅ ሚውት ማድረግ እምችልበት ካለ ? plc
@fitsummekonen9670
@fitsummekonen9670 Жыл бұрын
ወይ አውርታ አታወራ ዝም ብላ መቀባጠር ጀምሮ መተው ሰው እንዲ ከስተቱ አይማርም
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed Жыл бұрын
ምነው ልጅታን ተውት እር. መድርክ ነው ቦታው
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
😂😂😂 እኔ ደጋግቤ አብቤ ነው የተረዳሁት ኮመንህን እኔ ደሞ ለልላ ሰው ፈልገከው መስሎኝ አብልኬሽን ልነግርህ መፈለጌ 😅😅😅😅
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
የፍልምአድናቂአይደለሁም
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
Na tay sewedeh arif tewanay ❤❤
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
የወንዜ ልጅ ❤❤❤
@adanechwakjira5497
@adanechwakjira5497 Жыл бұрын
Yoni ena Tsegi,Betam temechalachihu ,
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ወየዉ ይህ ልጂ አረጀ
@stanemare4429
@stanemare4429 Жыл бұрын
ናታይ በትግርኛ የኔ ማለት ነው
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Natay mirtu wendimen mesay ❤❤😍😍
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ስወድክ
@awiletesfaye8497
@awiletesfaye8497 Жыл бұрын
አለምሰገድ ይቅረብልን
@zewuditudesta2718
@zewuditudesta2718 Жыл бұрын
Damoze enkuwan selam metak
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 Жыл бұрын
ጸጊ ምነዉ ወጣት ስላለ አልተዋጠልሽም ግን ወጣት ነዉ እኮ
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 Жыл бұрын
ስለ ዕድሜ ሲወራ ፀጊ የሚሏት ትናደዳለች። የሷ መድሀኒት ሰይፉና በዕውቀቱ ናቸው
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Жыл бұрын
እኔ በስንቱን ስጠብቀዉ ነበር😁
@Sada-py9es
@Sada-py9es Жыл бұрын
ወላሂ ናታንዬ ሥወደው
@etushmoga2557
@etushmoga2557 Жыл бұрын
👌👌
@TesfayeYohens
@TesfayeYohens Жыл бұрын
Natayi betsam adnakih negn ❤
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። 👈🏾
@somalighosht999
@somalighosht999 Жыл бұрын
BESINTU PART 2 YELAM 😂😂😂
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
" ምን ከየት ይገኛል????????
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ስምህ ናታይን እንደሆነ አላቅም ነበር ምረጥ ስም ከምረጥ ስራዎችህ ጋር በጣም የማደንቅህ አረቲስት ነህ ፊልሞችህ ይመቹኛል በተለይ ዘዉድና ጉፍር ላይ 💪 ፍቅር ይዙህ እሷጋ ስደረስ ወንድነትህ የሚጠፉብህ ነገርስ 🤣💪 ፀጊ ደሞ ምን አስበሺ ነዉ ገና ወጣት እኩነዉ ልጁ
@sii8474
@sii8474 Жыл бұрын
helen bedilu please betam yenafklech
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@wintanagirmay5350
@wintanagirmay5350 Жыл бұрын
Afu betam endmesht abrawt film ysru goadghochu ngrwghal 3sewoch
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 Жыл бұрын
የግል ጠብ ካለሽ እዛው ፍችው የሰው ስም አታጥፊ
@wintanagirmay5350
@wintanagirmay5350 Жыл бұрын
@@shewayeammanu2923 ara alawkawm gn abrawt Film ysru afu betam endmesht ena ksu ga sedrsachw casting lnabd new mndrsaw melut
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 Жыл бұрын
@@wintanagirmay5350 እረ አይባልም ሰው መሆናችንን እረስተናል
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@wintanagirmay5350 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@alemnash7239
@alemnash7239 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j Жыл бұрын
weye nataye betam yemewedew lig
@CattTv
@CattTv Жыл бұрын
ፀጊ ግን ዛሬ ምነው ሙድ ያዝሽ ልጁን ሼባ አደርግሽው
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
ናታይ❤❤❤
@yesharegdessalew648
@yesharegdessalew648 Жыл бұрын
Ena betame new yemwedhe tibtew yegrmgale
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@ontheboard1157
@ontheboard1157 5 ай бұрын
Natay ande school nw yetemarnew, tenesh adegegnenet alechebet.
@meronyilma4275
@meronyilma4275 Жыл бұрын
Sew gaa yetaweqaw majemeria bedanamayit film nw zewde na gofer keza nw
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@zembalchw3824
@zembalchw3824 Жыл бұрын
ቆይ ሽማግሌ ይባል ታዲያ በጣም ወጣት ነው ምን አናደደሽ እንዴዴዴዴዴዴ ሆሆሆሆሆ
@yabatwa
@yabatwa 10 ай бұрын
ናትሻ❤
@fevenfeven954
@fevenfeven954 Жыл бұрын
ሌለን በድሉን አቅርቡዋት እስቲ👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@SaeedOmar-ii2wv
@SaeedOmar-ii2wv Жыл бұрын
ናታንን ሣይ ትዝ ያለችኝ እሦናት አብረው ፊልም ሠርተዋል በዛ ነው እሡንም የማቀው
@user-tt5xy5yg4u
@user-tt5xy5yg4u Жыл бұрын
ወጥ ያጠጣቸው ፓርት ሁሌ ባየው እስቃለው
@brook964
@brook964 Жыл бұрын
በስንቱን ስንጠብቅ😂
@MimiFisseha-rd4od
@MimiFisseha-rd4od 10 ай бұрын
Tagaym chemr new zemecha minilik zemetwal Y TIGRAY hezeb ligedel yhe nbesgeday jelgaga lemn ahun atzemetem kmekelakeya gon negne eyalk alnber
@lilyannabraha7359
@lilyannabraha7359 Жыл бұрын
Yoni lebaw misthn yagn
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@elsabethailu-mm8oh
@elsabethailu-mm8oh Жыл бұрын
Er yechi lij min aynt tiyaka new denz
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@abinetabera3558
@abinetabera3558 Жыл бұрын
Girum ermiyas yikrabilin 😢
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
ፅጌ ረጋ በይ እደ የውንየ ናታንየ ወጣት የሚያምር ነው አንች ምነው ወጣት አልክ ትያለሽ እዴ
@hirpagemechu8368
@hirpagemechu8368 Жыл бұрын
Brother don’t forget about Walo oromo You will pay for this
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ😂😂የሆነ ድምፁይሁን ምኑ ከባህሪንጋ እሚመሳስለው ነገር አለ መሰል እሱን ሳይ ባህሪን ትዝ እያለኝ እደውም የሆነ ስአት ሙስሊም እሚመስለኝ ነገርስ😂😂
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ሙሥሊምነው ባህሬን ከድር ብዙግዜተናግሮል ሠሞኑን በመሥጂዲ ፈረሳ ግዜም ፍትህ ሲልነበረ❤
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@zuzuyoutube7131 አወ ነው ይሄም ይመስለኛል ዝብሎ ለማለት ነው
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@user-tc7ct5xq8y አወ
@yordanosyordanos1356
@yordanosyordanos1356 Жыл бұрын
Enem betam nw mimesaselubgn
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@yordanosyordanos1356 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
Zewdena gofer miret adergo techawtotal setochun wet yatetachew
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@sii8474
@sii8474 Жыл бұрын
helen bedilu tekreb yemitelu
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@Godislove4813
@Godislove4813 Жыл бұрын
Tsegenet minew wetatu mebalu endih abekenkenesh. Andande negegerovhis yideberalu. Yonien afe afuneteyewes neger, ene necha lawera teyalesh...
@bellaconjo3307
@bellaconjo3307 Жыл бұрын
Yehe leje eko leba new ye Ande sdtga Lebya yetze leje mewacho belto sitke eyasfrarachw ligelachw rasu buzu mekra woste honew dense honin belw eyalsu aychalhu leba shelmtemate
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@daniTiktokVideo377
@daniTiktokVideo377 Жыл бұрын
ዮኒ ተጠንቀቅ የናዝሬት ልጅ ቦቅስ ይመቸናል 😂😂
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Ere ye Dire lij bitil demo Le box 😂
@sofiaalshehhi2364
@sofiaalshehhi2364 Жыл бұрын
sewdhe eko
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o Жыл бұрын
ስለ ልጅህ ጠብቄህ ነበር ስለ ሰላማዊት መክት ባታወራ ቅር ይለኝ ነበር
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
enkuan Akrbachuln በጣም ymwdew አርቲስት ነው ❤️
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። 👈🏾
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
@@TruthEz የቱ kuankuachu??🤔😂
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@WeniyeFekre-lz9vl ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ ። 👈🏾👈🏾
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
@@TruthEz 🤔🤔🤔🤔
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@WeniyeFekre-lz9vl አልማዝ ይበልጣል ከ (ዳይመንድ)። 🧐
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 207 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН