አቦ እናንተስ ዝፈኑ!! ... በድንቅ ተሰጥኦ አስጨበጨቡን //ቅዳሜን ከሰዓት// ከተናፋቂ ፕሮግራሞቹ ጋር ዘና በሉ

  Рет қаралды 373,764

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 539
@Babi24_get
@Babi24_get Жыл бұрын
እነዚህን የመሳሰሉ ድንቅ ልጆች እያሉ ነው በነ ስም አይጠሬዎች ጆሯችን የሚቆስለው 🔥🔥🔥
@user-to3oq1ws3p
@user-to3oq1ws3p Жыл бұрын
እውነት ነው
@mekdesjosen7725
@mekdesjosen7725 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ጆስዬ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ክክክክ
@user-xx3jv1dj9z
@user-xx3jv1dj9z Жыл бұрын
ክክክክ
@user-xx3jv1dj9z
@user-xx3jv1dj9z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@dawitadmasu6462
@dawitadmasu6462 Жыл бұрын
ማርያምን ሙስሊሞች ከልቤ እወዳችኀለው
@RabiiCall-ep2rm
@RabiiCall-ep2rm Жыл бұрын
❤❤❤❤
@MedinaLove-xx6kx
@MedinaLove-xx6kx Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zw7fq9rb7y
@user-zw7fq9rb7y Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ማር❤❤❤
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያዬ ስምሽ ስጠራ የሚሰማኝ ደስታ ቃላት የለውም እምባ ይቀድመኛል ውድ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ለዘለዓለም ነግሰሽ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
@@askme7620 እየተረታቹ ልትኖሩ ነው 🤣🤣🤣…..እንግዲህ አልቅሱ ተለቃቀሱ::ነገሩ እውነታቹ ነው ለዚህ ስንት ክፋት የሚሰራባት አገራቹ አልቅሱላት።እቺ የሳጥናኤል አገርማ ሊለቀስላት ይገባል።
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
@@askme7620 ደሞ ዜግነት ለማግኘት ከባድ መሰለሽ መሃይም።ኢትየጵያዊ ዜግነት ማንም አይፈልገውም ለምንም አይጠቅምም እኮ።የለኝም እንጂ እመልስልሽ ነበር ምራቄን ተፍቼ 🤣🤣🤣…
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
@@askme7620 ምነው በአፍሽ አራሽ አራም።እንግድያውስ እያለቀስሽ ነፈዝዋ።
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለሙስሊሙ😢😢😢😢
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын
ዝም በል!!! የክህደት ቤት ቢፈርስ የሰይጣን ጉባኤ ነው የሚፈርሰው።
@dagemabebe4055
@dagemabebe4055 Жыл бұрын
ከአጠገባቹ ነን
@My-Ethiopia
@My-Ethiopia Жыл бұрын
😢😭😭😭⛪❤️🕌🇪🇹
@zahraimam8427
@zahraimam8427 Жыл бұрын
​@@user-tl6gl8nk5o አይካፊሮች እናተሰውበላወች ክህደት ላይያላችሁት እናተናችሁ አይሁዶች
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n Жыл бұрын
​@@user-tl6gl8nk5oሴጣኑም ካሀዲሁም አንተ ነህ ጥንብ ካፊር
@yemariyamyordanos
@yemariyamyordanos Жыл бұрын
ፅጉርሽን ወደዋላ ያስያዝሽው ልጅ omg 😮 ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው ወደፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ❤በዛ ላይ ቁንጅናሽ 🥰
@temesgenkassa8901
@temesgenkassa8901 11 ай бұрын
ስሟ ማነው?
@yemuhabasew3287
@yemuhabasew3287 11 ай бұрын
በጣም ተመቸችኝ ልዩ ናት
@kaleb7600
@kaleb7600 10 ай бұрын
Melat
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶችና ለቤተክርስትያናችን
@sadddanuriya
@sadddanuriya Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን እምነት ሲነካ የማይሰማዉሰዉ ከቱ ነዉ ሳምቱበጣም አሪፍ ነዉ ስትሉ አታፍሩ ከቱወች ደርሶባችሁ እዩት 😭😭😭😭😭😭
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
የኛም ጊዜ አልዘገቡም አይዟችሁ ጠንካራ ሁኑ
@hawulet3841
@hawulet3841 Жыл бұрын
ወላሂ እዉነትሽን ነዉ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
@@ruhamanegne4143 ወላሂ ወደው አይደለም ይታፈናሉ ሀገራችን ላይ ያለው መንግስት ሰው በላ ነው
@atsedekinfe794
@atsedekinfe794 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@user-sh7kk5gq6c
@user-sh7kk5gq6c Жыл бұрын
ተርጋጉጂ ሀገር ቤት ያሉ እኮ አሁን ላይ ምንም መተፈስ እማይችሉበት ደርጃላይ ናቸው
@hayriyaahmedin6396
@hayriyaahmedin6396 Жыл бұрын
ለኛ ለሙስልሞች የጨለማ ሳምት ነዉ ፊት ለመስጅዶቻችን ፊት ለወድሞቻችን የዉጭ ምድያ እቸዘገበን አንድ የእትዮጵያ ምድያ ስዘግብ አለየንም ፊረድ ከላይ ነዉ ያማል 😢
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
malekakes yelem beand mekom newu yemiyawatawu Abiy kehadinewu wodaj ayakim
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
አላህ ከሪም እማ
@DubaiRak-ng5uo
@DubaiRak-ng5uo Жыл бұрын
አላህ ወኪል የኔ ውድ ትግሉ የኛ ነው ድሉ ያላህ ነው
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ፍትህ ብሎ ለመስጊዳችን ፍትህ ለእህት ለወንዶሞቻችን አላህዋ ያረብ በቃ በለን
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስግዶቻችን በዚህ ሳምት ምንም የሚያስደስት የሚያስቅ ነገር የለም ከእምነት በላይ ምንም የለም 😭😭😭😭😭
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 Жыл бұрын
ሀቅ.
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Жыл бұрын
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
አብይ ቁሮሮው ታንቋል ስለዚህ እንደነጋበት ጅብ ያገኘውን ሁሉ ይነክሳል ይገድላል ያፈርሳል ቢሆንም መውደቂያው ደርሷል. አይዞን. ጠንካራ ሁኑ
@gebeke2282
@gebeke2282 Жыл бұрын
We have only one option to work together with orthodox people and throw garbage abiy ahmed
@Husna563
@Husna563 Жыл бұрын
😓😔
@rabiyaad5345
@rabiyaad5345 Жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሥልል ኮሜትሮች ፍትህ ለመሥጅዶቻችን የሚለው መብዛቱ
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
አገሬ ልጆችሺ የምርም ከፍቶና ሻሂድ ወንድሞቸ አላህ ይዘንላችሁ😭😭😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ አይዞን አላህ አለን የሞቱትን ወንድሞቻችን አላህ ይራህማቸዉ
@AdisHabeshawete
@AdisHabeshawete Жыл бұрын
ayezone Ferede Ke Fetari Etabekalne Ya Motutene Nafese Yemare
@DubaiRak-ng5uo
@DubaiRak-ng5uo Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Жыл бұрын
እነዚህን ልጆች በጣም ነው የማደንቃቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤❤❤❤❤❤❤
@SumeyaSumya
@SumeyaSumya Жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለመስጅዶቻችን😢😢😢😢😢
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በቃ ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም አንደኛ ያች የወሎ የዘፈነችውማ ልብ ሁሉ ትሰርቃለች ወይ ጉድድ❤❤❤❤❤
@sayshmamo2551
@sayshmamo2551 Жыл бұрын
ይቺ ውብ ድምፅ ያላት ልጅ ድጋሜ ትቅረብልን የምትሉ👐❤❤❤❤❤❤
@user-fp7ki9mj2y
@user-fp7ki9mj2y 11 ай бұрын
አዎ ትቅረብ
@kristarahim1275
@kristarahim1275 10 ай бұрын
Tkreb
@fgg6288
@fgg6288 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶዳችን ለኢስላም እህት ውድማምችን ፍትህ ፍትህ እረ ሀገራችን ውዲት እንይሄድችነው
@alhamdulila25
@alhamdulila25 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ወላሂ ታዘብናችሁ ለኛም አላህ አለን ኢንሻአላህ ድል ለኢስላሞች ይሆናል 😢😢😢
@alam5953
@alam5953 Жыл бұрын
ለማን ድምፅ ሆነው ያቃሉ?
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g Жыл бұрын
እነሱ የተባሉትን እኮነው የሚያቀርቡት
@user-sh7kk5gq6c
@user-sh7kk5gq6c Жыл бұрын
አትፍርዱባቸው ቢናገሩ እኮ ከዛው መድርክ ላይ ነው እሚታፈኑት እንተሳሰብ በዱአ ብቻ እንበርታ😢
@yamdam8049
@yamdam8049 Жыл бұрын
አይይይይ ውደ እነሱ ለማንኛው ድምፀ መሆን አይችሉም 😢😢 ይታገዳሉ የተባሉትን ብቻ ነው እሚያቀረብት ማን ያግዳቸዋል ካልሺ እራሱ አራጁ መግስት 😢😢😢
@meryemtube3873
@meryemtube3873 Жыл бұрын
እንኳን ይህ ትልቅ tv ቀርቶ ተራ ጋዜጠኛ ሲያወራ ስንት ይመኙለታል ሆ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችንፍትህ ለወገኖቻችን በግፍ ለሚገደሉ ወድሞቻችን
@redyhailu1565
@redyhailu1565 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለቤተ እመኖታችን 😭😭😭😭
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
የቅዳሜ ድምቀቶቻችን እንኳን ደህና መጣቹልን ጄል ልጥፏ ልጅና ሙስሊሟ ድምጽ በስመአብ አንደኞች ደሞ ከወቅቱጋ አንድ ላይ ደስ ስትሉ
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
ደሴ ላይ ነው ቤቷ ብላ የዘፈነችው ልጅ ድምፅ ውበት ለዛ ታድላለች እንደውም ቅዳሜ ከሰዓት ጋዜጠኛ መስሌኝ ነበር ☺💙
@birhanjommy
@birhanjommy 8 ай бұрын
ማሕሊት ወንድሙ
@user-mm3dh3bq9f
@user-mm3dh3bq9f Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን እኛ አሁን እኳን ለመሳቅ ልባችን ቆሰለ ኡፍፍፍፍ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን 😢😢😢
@muluneh19new
@muluneh19new Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፕሮግራም።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ፈጣሪ እባክህ ደስታ ብቻ አማን ኢትዮጵያ. እንባ በቃን ሳቅ ነው ሃዘና በቃን ደስታ
@samsonsamuel1235
@samsonsamuel1235 Жыл бұрын
አቤት ቁንጅና አቤት ድምፅ God bless you my sis. 🥰
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ፍትህ ለመላው ኢትዮጵያን በሙሉ
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን 😢😢😢😢እኛ ልባችን ደምቷል ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayathagos2988
@hayathagos2988 Жыл бұрын
ስታምር ደሴ ላይ ብላ የዘፈነቺው ውበት ከነ ደም ግባት ከነ ለዛው ♥
@birhanjommy
@birhanjommy 8 ай бұрын
ማሕሌት ወንድሙ
@YaseenYaseen-hh5lp
@YaseenYaseen-hh5lp Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል ግን ምን ዋጋ አለሁ ውቧን አገራችንን የጦር አውድማ አረጓት ፈጣሪ ውብ አገራችንን ይመልስልን አሜን እናተም አሜን በሉ ወገን
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll Жыл бұрын
ዮኒዬ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር 💚💛❤ ደስ ስትል 😘 እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያርግልን💚💛❤
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ድንቅ ብቃት❤❤❤ የነገ ተስፋዎቻችን
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
ሳቃችን አጠፉት በሀገራችን አንገታችንን ደፍተን ኢስላም ሰላም መሆን እረሱት ወንድሞቻችን ገደሏቸው መስጅዳችን አፈረሱት ቁርአናችን አንገላቱት አሳመሙን 😭😭
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ዘረኛ አትሁኚ ሁሉም አልቅሶል ማን ያልተጎዳ አለ ክርስቲያኑስ አላዘነም ዘረኛ
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
@@dawitselemon8731 የት ጋር ነው ስለ ዘር ያወራሁት እኔ ዘረኛ አይደለሁም የምሞትለት እስልምና እንጂ ዘር የለኝም ሆሆሆ ግድ ስለዘር አውሪ ነው እንደ❓
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
​@@user-ht5cl2es4n አይዞአችሁ የሁላችንም በር አንኳኩተዋል አሁን አንድ መሆን ነው ያለብን
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እናት ድግሞ ፍትህ በሉ ለሙሰሊም እና ለውርቶዱክስ ፍትህ በሉ😢
@user-cc7nf8lu1b
@user-cc7nf8lu1b Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ግን ለምንድኖ ድምፅ ማቶኑት ምንም ሰላም የለም ሙስሊም እህት ወንድም እያለቀሱ መስጅድ እየፈረሰ ነው ብተክርስቲያን እየተቃጠለ😢😢😢😢
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
አይችሎማ ሚዳውየነሱአደልያባርሯቸዋል
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
ድከሚ ቢልሽ ነው እኛ ተዋህዶ ዎች ያንን መከራ ስናሳልፊ ማንም ድምፅ አልሆነንም
@user-uu8zv7ye5y
@user-uu8zv7ye5y Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጌዶቻችን
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
#በጣም ደሰ የሚሉ ታዳሚ #በጣም ደሰ የሚሉ ፕሮግራም መሪዎች #በጣም ደሰ የሚሉ ሀገር ገላጭ ሙዚቃዎች በአጠቃላይ #እኛ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ነን አራት ነጥብ 💚💛❤
@endalegerma2521
@endalegerma2521 Жыл бұрын
እረ ሀገራችንን አስናፈቃችሁን ለስደት ኑዋሪዎች፣ የምናየውንና የምንሰማውን በማየት ተስፋ አስቆርጠውን ነበር ትንሽ ተስፋ ሰጣችሁን ሁላችሁንም እናመሰግናለን ebs ከጀርመን እንዳለ 🎉
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ፍትህ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን😢😢😢😢
@rukyayesuf4010
@rukyayesuf4010 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን😢
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ፍትህ
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p Жыл бұрын
ፈትህ በግፍ ለተገደሉ ወድሞቻችን
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 Жыл бұрын
ፍትህ ሸሂድ ለሆኑ ወንድሞቼ ፍርዱን አላህ ይስጥ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እስይ እንዴት ደስ ይላል ቅዳሜ ebs ፉና ላምሮት እስይ መዳም ወጣለች ስራም ጨራሻለው አሆን ምሳ አልፈልግ በስልክ ኢትዮጵያ መዋል ነው
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Жыл бұрын
Yene wudee enm
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Жыл бұрын
ፍተህ ለቤተ ከርሰቲናችን⛪⛪😥
@tew3368
@tew3368 10 ай бұрын
ማን እንደ ebs እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆችን ያሳየናል ለተስፋችን እናመሰናለን!!!!
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ዘፋኞቹ ልጆች አስለቀሱኝ አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔት ጋር ሳስበው ሁሉም እያለቀሰ ባለበት ወቅት ላይ ሆነን
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
Ebs. እግዚአብሔር ይስልን ለዚህ ምርጥ የድሮ ዘፎኖች
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Жыл бұрын
አስተማሪዎች WOW በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@Yair-yk4hg
@Yair-yk4hg Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቆንጅየዋን ልጅ በቲክቶክ ደጋግሜ አየኋት የማትጠገብ ናት የኔ ልዕልት 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatsultan8283
@hayatsultan8283 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ለንፅሀን ለሚገደሉ ሙስሊሞች
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
እማማ ሃገራችን ትሳየሽ ያቅርብልን የኛ ዞሮ መግቢያ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 Жыл бұрын
ሳ አለ ዮኒ❤ አቦ ይመቻችሁ! እነ እገሌ ይሄን ድምፅ ሰምታችሁ እንኳን ትንሽ አታስተካክሉም
@hikma9156
@hikma9156 Жыл бұрын
ፍትህ በግፉ ለሚቀጠፉ ወንድሞቻችን 😭😭🕍💔💔💔🕍🕍🕍 ወላሂ ልባችን ቆሰለኮ
@VvVv-eq8pt
@VvVv-eq8pt Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢😢
@etefworkkebede9531
@etefworkkebede9531 Жыл бұрын
ዋው የዛሪው ይለያል በርቱ ቀጥሉበት❤❤❤❤
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 Жыл бұрын
One love Ethiopia 🇪🇹 ❤️
@dagneaddisu2445
@dagneaddisu2445 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ናችሁ!!! በርቱልን!!
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ በዉነት ምርጥ ነዉ🙏🙏🙏🙏
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
ስለኢትዮጵያ ሙዚቃ ስሰማ ያ ደግ ጊዜ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ሰላሙ ፍቅሩ አብሮነታችን ሁሉም ይናፍቀኛል 😥💔
@naolamsterdam4801
@naolamsterdam4801 Жыл бұрын
በጣም ያኮራናል ኢትዮጵያ ዊነታችን ❤❤❤❤የጠላት ይጠላ
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
ወይ ስታምሩ ሁላችሁም ጌታ ይባርካች ጎበዞች በርቱ ዮኒዬ የዘፈን ምርጫክ ይገርማል የገጠር ሎሚ ወይኒቱ
@dobochfatumafatuma2004
@dobochfatumafatuma2004 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹው
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk Жыл бұрын
ፍትህለመሥጊዶቻችን የሞቲንምአላህይመራቸው ለመላውኡማ አላህይሶብራችሁ😢😢😢😢😢😢
@avadavid6220
@avadavid6220 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምታምር ሴት🎉
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Жыл бұрын
በእውነት አስለቀሰኝ ትዝታው ከባድ ነው 😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
wow ድምፅ❤❤❤ ሁላችሁንም ውድድ የሀገሬ ልጆች😘
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
ፍትህ መስጊዶች ወደሙ ወንድሞች
@sadasada8771
@sadasada8771 Жыл бұрын
ሀገራችነን ያርብ ሰላም አድርግልን ፍትህ ለመስጊዶቻችነን ኢላሂ ነስሩን አዉርድልን ያርብብብብብ😢😢😢
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ በርቱ በጣም ጎበዞች ❤❤❤ኢቢኤሶች አንድኛ
@KidusKidman
@KidusKidman Ай бұрын
What a voice
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን እረ እያለቀስንነው ወንድሞቻችን አለቁ በስቆቃ
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
ልጅቷ ስትጣፍጥ❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ቀዯ ልጅ እዴት ነዉ የምታምረዉ እስከነድምፇ ከአይን ያዉጣሽ
@ggfgg7088
@ggfgg7088 Жыл бұрын
ፊትህ ለመስግዶቸችን ፊትህ ምንም ሰይሰሩ ለምገደሉ ዎንድሞቸችን
@RedietTenaw
@RedietTenaw Жыл бұрын
እንዴነው ሀገሩ ወሎ ገራገሩ ዋዎ ልቷ ደስ ስትል ከነ ብቃቷ ዮኒ ደግሞ ትለያለህ እኮ❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ቅዱሰ ገብረኤል ለሙሰሊሞች ቁምላቸው😢😢😢😢
@toyibamussa5053
@toyibamussa5053 Жыл бұрын
ፈትህ ለመስጂዳችን
@birukyismaw-849
@birukyismaw-849 Жыл бұрын
Berketi konjo
@TemrMuhamed-te1xv
@TemrMuhamed-te1xv Жыл бұрын
አሞናል 😢😢😢ታመናል እኛ አሁን እንኳን የመሳቂያያ ፣ የመዝናኛ ፣ የደስታ ሞራል የለንም ቅስማችን እክትክት ብሎ ተሰብሯሯል 💔💔💔💔😭😭😭😭ፍትህ ለሙስሊሞች እና ለአማኞቹ /ለመስጂዶቻቻችን እየየም ሲደላ ነው የኢትዮጲያ መንግስት ክፋኛ አሳምሞናል
@abb1153
@abb1153 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አወእኔማጠቃጠልቁአልቅሸምአልወጣልኝ
@YeEhr
@YeEhr Жыл бұрын
አወበጣምማማዋአላህይድረስልነሰ
@missfathima8318
@missfathima8318 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔ይህ ሣምት ጥቁር ሣምት
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 Жыл бұрын
Ayzos chemistry egzybher ymares❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
የልጂቷ ውበት ያለ ዱቄት ማሻ አሏህ ብያለሁ❤❤❤
@bamlaktesfahun3739
@bamlaktesfahun3739 Жыл бұрын
Arif program new ketlubet Hulum gobezoch nachew specially mahiye ergatash dmetsesh kunjnash tedemro andegna nesh Keep it up ❤
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ይለያሉ እናመሰግናለን
@ahmedsengatera7321
@ahmedsengatera7321 Жыл бұрын
ቤዛዊት የምትባል ልጅ ግን ምን አይነት የወሃ ልጅ ናት በተጠፋፉ ቤተሰቦች ፕሮግራም ለሁሉም ባባለጉዳዮች ስታለቅስ ሳያት እንዴት አንጀቴን እንደበላች የኔ ምስኪን ❤❤❤
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አማረኛ
@planhmis3654
@planhmis3654 Жыл бұрын
camera gn lemn atgezum?
@user-jq5rd5qg6f
@user-jq5rd5qg6f 9 ай бұрын
ደስ ሲሉ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Жыл бұрын
ፀግዬ ድምፅሽን አይዞሽ
@istme4224
@istme4224 Жыл бұрын
ሥታምርልጁቷ❤❤❤❤❤❤
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ፀደይ እና ዩኒ ሁለት ፍልቅልቆች❤❤❤❤
@fevenhagos6935
@fevenhagos6935 Жыл бұрын
Tsegiye I love your voice ❤❤❤❤❤
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
መጨረሻ የዘፈነችው ልጅ እንዴት ታምራለች (she is so beautiful )
@tyyturgryi884
@tyyturgryi884 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዳችን😢😢😢
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Жыл бұрын
Salam le Ethiopia 🇪🇹
@hgvhggg5133
@hgvhggg5133 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ እየደጋገመያዬ ዉይ ደስሲሉ❤
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 Жыл бұрын
ብሩክቲ እንኳን ደህና መጣሽ ልክ እንዳንቺ ሰያ ኢትዮጵያን በመለሱልን
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እናት አለም ደሴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ🎉🎉🎉🎉🎉
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 238 М.
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 16 МЛН
Ethiopia - ኢራን ከነድሮኗ መጣች ቱርክም?
7:45
Who won this time 3 🤣 #vfx #dance
0:18
Super Max
Рет қаралды 14 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 4,7 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:7:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,5 МЛН