//ዙረት ከእናቴ ጋር// "እናቴ ብዙ ከባድ ጊዜያትን አብረሽኝ ዋጋ ከፍለሻል ዛሬ እኔ በተራዬ ደስ ላሰኝሽ" ልዩ የእናቶች ቀን / በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 233,176

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 410
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
Happy Mother’s Day, all Mother’s 🎉🎉🎉🎉😢😢😢 እስኪ እናቱን እሚዎድ😢😢😢😢
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
Amen
@marthamarita7499
@marthamarita7499 11 ай бұрын
እናት ማለት ለወለደችው መላክ ላልወለደችው ሰይጣን ናቸው ስለዚህ በጣም እጠላቸው አለሁ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
መቅድዬ በፌትም እንወድሻለን በጣም. ደግሞ እየወደድንሽ መጣን ብድሩ ይድረስሽ ልጅሽ አድጎ እንዲህ እናትሽን ቅብርር እንዳደረግሽ አንቺንም እንዲያንቀባርርሽ ያብቃው ለዛም ያብቃሽ ባህላችን ባይሆንም በቃ አስደሰትሻቸው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አንቺንም ለዛ ያብቃሽ
@henokassefa375
@henokassefa375 Жыл бұрын
መቅዲረጅምእድሜይስጥሽከነቤተሰቦችህከስራባልደረቦችሽጋርታምራላችሁ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን🎉🎉🎉🙏❤ ለሁሉም እናቶች ፈጣሪየ እድሜ ጤና ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
ላንተም long live bro
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
Amen
@user-sb3gf8xb5g
@user-sb3gf8xb5g Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ እኛም ለሀገራችን ገብተን እናታችንን የምንከባከብ ያድርገን ያረብ ከእናቴ ጋር የምገናኝበት ቀን ናፍቆኛል፣ አባቴን ሳይልልኝ እዚሁ ሁኘ አጣሁት አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀዉ፣ የእናቴን ነገር አደራህን አላህዋ
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 11 ай бұрын
Amen
@gjyvng738
@gjyvng738 11 ай бұрын
አሚንንእኔምበጣምነውየናፍቀኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
መቅዲ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ቆንጆ እናት አሉሽ እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጣቸው ወላጆቻችሁ በህይወት ያሉ ስዎች አሁን አስደስቷቸው
@nuhaminsileshi6712
@nuhaminsileshi6712 Жыл бұрын
Bro what she is so fake and for what
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
እናት እኮ አለም ናት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ተባረኪ እናትሽ ወጣት ናት አናት አለሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሽ❤❤❤ ለሚቀጥለው አመት እህቶችሽን ሁሉ ሰብስቢ ለኬኩ
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እውነት ነው እናት ምን ወደር አላት ልዩ ናት ለሁሉም እናቶች የሰላም የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ መልካም የናቶች ቀን
@user-ew4yn8ev4e
@user-ew4yn8ev4e Жыл бұрын
ምርጥ እናት ❤ መቅዲ ምርጥ ቤተሰብ እዳሳደጋት በእርግታዋ በስርሃቷ ታስታውቃለች
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መቅድዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ እናት ወርቅ ቢያለብሷት ሲያንሳት ነው በመላወ አለም ለምትገኙ እናቶች መልካም ቀን ይሁንልን🙏
@esuyehailu150
@esuyehailu150 Жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ተወዳጅ ትለያለሽ በጣም ነው ምወድሽ ያኔ በተፈጠረው ነገር ወደ ኢቢኤስ ስትመለሽ ወዳጆቼ እየደወሉ ነበር እንኳን ደስ ያለሽ ያሉይ
@hiwot7004
@hiwot7004 Жыл бұрын
እኔ ልጆችን በጣም እወዳለሁ በጣምም እንከባከባለሁ ፣ግን አልወለድኩም ይህ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ፣ ግን ሁሌም ልቤን የሚሰብረው ልጅ በመውለድ ባልታደልም የእህት ወንድም እንዲሁም እንዳልኩት የሰፈሬን ህፃናትን አሳድጌአለሁ ፣ እና እናት የሆኑት የልጅን ፍቅር ከመውለድ ብቻ ያገናኙታል ።የልጅን ፍቅር የሚታወቀው የወለደ ብቻ ነው ይላሉ !! እና ልቤ ያዝናል ፣ ምቀኛ ሆኜ አይደለም !!!
@kedemilegnbemngedeembete4614
@kedemilegnbemngedeembete4614 Жыл бұрын
ልክነሽ እህቴ ግን የበለጠ ስሜቱ ይበረታል ለማለት ነው ። ጌ ታ የልብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
መቅዲ ስታስለቅሽኝ ዋልሽ:: እናት እኮ አለም ናት:: መቅድዬ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ደስ የምትል እናት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ::
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
መቅድዬ የኔ እስተዋይ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
መቅድዬ በጣም ደስ ይላል የናቶችን ቀን ለውዱአ እናትሽ እንዲህ ስላስደስተሻት ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️🥰
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ለኡሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን❤❤🎉🎉🎉🎉መቅድዬ የኔ ቆንጆ መታደል ነው❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢ቀናውብሽ❤❤እናቴ ኖራልኝ እንዳንቺ ባደረኩላት😂😂😂😂😂 ዛሬ አስለቀሽኝ!!!😂😂🎉❤❤ebs ይለያል❤🎉🎉🎉
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን እንኳን አደረሳቹህ እናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩልን በስደት ያላቹህ የመዳም ቅመምች በሰላም ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችንጋ በደስታ የምንኖር ያድርገን ቸሩ መድሃኒ አለም
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
😢😢😢😢መቅድዬ እዉነት የስለቅሽኝ ታድለሽ የኔ ቆንጆ መቅድዬ እንኳን አደረሰሽ አዎ እናት የለሰዉ እንደት መተደል ነዉ😢😢😢😢 እኔ እናቴን ከጠዋት በልችነተ ነዉ እኔሁሌም ስለናት ሲናሰ እንበይቀድመኛል😢😢😢 እናትላላቹ ዉድየገሬ ልጀች ፈጠሪ ይጠብቅላቹዉ መልካም የእናት ቀን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Жыл бұрын
መቅዲ አታልቅሺ አንቺ ስታለቅሺ እኔም አለቅሳለሁ ማሪያምን ❤❤❤
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ቤታቸው እንዴት ያምራል ❤❤❤
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 Жыл бұрын
መቅዲ መልካም የናቶች ቀን እረጅም እድሜ ለናትሽ እመኛለው
@sagh6319
@sagh6319 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ታድለሽ እኔ በስደት በናፍቆት ልምትነው ከተለያየን 10 አመታችን እናቴ ክፍ አይካሽ ተገናኝተን እፍ ለማድርግ ያብቃን❤❤❤❤❤እናቴ እወድሻለው እራኪየ ተባርኪ
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 Жыл бұрын
አይዞሽ አይቀርም የኔ እህት ስደት ክፎ ለዛ ያብቃን።
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ትዳርሽን ይመልስልሽ ምነው አስታራቂ መልካም ሰው ገብቶ ልጅሽንም እህት ብትወልጅለት❤
@amarechtato9964
@amarechtato9964 Жыл бұрын
መቅዲዬ የምወድሽ እንኳ ለ እናቶች ቀን አደረሳችሁ አናት ገበና ሸፍኝ ናት እንዲህ አይነት እናት ስላለሽ ነው ለ ራስሽ ጠንካራና ተጋፋጭ የሆንሽው እንወድሻለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና በረከት ጋራ ለሁሉም እናቶች እየሱስ ክርስቶስ ያድልልን 🤲🙏🙏🙏❤❤
@user-zq2bi2zi4z
@user-zq2bi2zi4z Жыл бұрын
አላቅም ምለዉ ቀለ ጠፈብኝ ለሁሉም እነቶች ረጅም እድሜ ከጤነ ገር እኔም አገሬ ገብች እነቴን መስደስትበ ቀን የብቃኝ❤❤❤
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e Жыл бұрын
መቅድየን እደው ስወዳት ከልበ ነው እናትሽን ደሞ ረጂሚ እዶመ ከሙሉ ጠናጋ ይስጣቸው❤❤❤
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
ለሁሉም እናቶች ጤና እደሜ ይስጣችሁ
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
እናት ተተኪ የላትም ። በሕወይት ለሌላቹ እናቶቻችን ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን 🙏 በሕይወት ላላቹ እናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ 🙏 ።
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
እናቴ የኔ የዋህ ጓደኛዬ ኡፍፍፍፍ መች ይሆን የማይሽ የኔ እናት እወድሻለሁ ።
@wongelawitworkneh5005
@wongelawitworkneh5005 Жыл бұрын
እኔ ግን የናቶች ቀን ለማክበር አልታደልኩም እናት ላላችሁ መልካም የናቶች ቀን
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Жыл бұрын
አይዞን እማ😢
@toubetube2703
@toubetube2703 Жыл бұрын
Ayezoshe wude
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
የኢትዩጽያ እናቶች ይለኛሉ ሺ አመት ኑር ሩልን ❤❤❤❤
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz Жыл бұрын
ደስ የምትል እናት አለሽ መቅዲዬ ወጣት እናት ከመጀመሪያው ያላየ ፕሮግራሙን ጏደኛሽ ነው የምትመስለው እኔም ስለተሸወድኩ ነው ረጅም እድሜ ተመኘሁላት ለእናትሽ አንቺም መቅዲዬ ኑሪልን 1,000 አመት እኔም ሺ አመት ልኑር አሜን ❤️❤️❤️
@DocMedia1991
@DocMedia1991 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን! ለእናቶች ጤና ተግተን እንስራ! "አንድም እናት ህይወት ለመስጠት ህይወቷን ማጣት የለባትም" ❤ ዶክ ሚዲያ-Doc Media❤ የእነሱ ነው!
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Жыл бұрын
መቅድዬ እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስታወስሽን!!
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እናት ያላቹ ና እናት ለሆናቹ እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መቅዲዬ ከነ ቤተሰቦችሽ የተባረካቹ ናቹ ፍቅራቹ ለዘለአለም ያጽናላቹ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን እናት እና ልጅ በጣም ትምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ወጣትነቾ ዋውውውው የመዳም ቅመምች እናተስ
@kirubelayana7984
@kirubelayana7984 Жыл бұрын
Happy Mother’s Day too! I tell you this, you make me cry all day. Nothing like mothers. God bless you for your kind and compassionate attitude towards your mum. I do really appreciate you!
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ማቅድዬ ታባራክ ልጅሽ ደርሶ ያክብሪሽ ዱሮኑ ስዎድሽ አስቃናሽኝ እኔም ከስዳት ማልስ እናቴ ጋሪ እድ ዳስት በሰላም ፈጣሪ ይጠብቃት ሚኞቴ ነው አልቅሴሽ አስላቃሺኝ❤❤❤❤❤❤❤
@merhawitarefayne7035
@merhawitarefayne7035 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እናትሽ ኖራ የእናቶች ቀን በንደዚህ መልኩ በማክበርሽ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልሽ
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ፈገግታው ብዙ እሽ አመት ትኑርልሽ ለካ ሳቄታ የሆንሽው ከማሚ ወርሰሽ ነው ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ሁለታችሁንም❤️❤️❤️😍😍😍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የመቅዲ ይለያል
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
የአገር ልብሱን አድራሻ ብትነግሪን ጥሩ ዋጋ ነው አይገርምሽም ለእናትሽ የገዛሽውን ወድጄዋለሁ
@semirakadr9252
@semirakadr9252 Жыл бұрын
ማቅደዬ የኘ ጠከራ የንን የፈታነ ግዜ አልፈሽ ጎብዘሽ ጠንክራሽ ስለዬሁሽ ደስ ብሎኘል ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደራጀ እንደምደርሺ በለ ሙሉ ተስፈ ነኝ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ይሄን እድል ስላገኘሽ በጣም እድለኛ ነሽ ይሄን ማረግ ስለቻልሽ አሁንም ነፍፍፍፍፍፍፍፍ ዓመት ትኑርልሽ❤❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ መልካም የእናቶች ቀን ለሁሉም እናቶች ፈጣሪየ እድሜ ጤና ይሰጣቸዉ❤❤❤❤❤❤😥😥😥❤❤❤❤❤
@rosadarcangelo9153
@rosadarcangelo9153 Жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥልን። መቅዲ ተባረኪ እናቱን የሚወድና የሚያከብር ራሱ የተባረከ ነዉ ። ውለታሽን በልጅሽ አግኝው🙏🙏 በተጎዳሽበት ግዜ ያንቺ ተሟጋች ነበረኩ አሁንም አከብርሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ። ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏😘❤😘❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያን እናቶች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መቅዲ ጥሩ ሰው ሁሌ የፈተናል አይዞሽ❤❤❤❤
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
ሆ የኔ ማልቀስ🥺 እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልሽ መቅድዬ እናት ሁሉነገረነች ምንም ብናረግላት ያንስባታል እናቶች ለዘላም ይኑሩ ክፉ አይንካቸው❤🙏🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ለአለም እናቶች በሙሉ መቅዲ የኔ አልቃሻ አንችም በልጅሽ ተከበሪ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
እኔም ከእናቴጋ❤ ሁሌም ስንመሰጋገን ነው የምን ውለው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው❤
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ የዋህ 😢😢ረጅም እድሜና ጤና ለእናትሽ ለሁሉም እናቶች🥰🥰
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
መልካም የእናት ቀን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ለሁሉም እናቶች ፈጣሪየ እድሜ ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢 ማንደናት
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢መቅድዬ አስለቀሽኝ ታድለሽ የኔጀግና ሴት ያቆይልሽ
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
የእትዮጵያ እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹሁ 😍🙏ለልጆቻቹሁ ብዙ ዋጋ ትከፍላላቹሁ😢 እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@selamwollo
@selamwollo Жыл бұрын
በሰማይ ቤት ያለችውን እናቴንም ❤❤❤ 😢😢😢
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Жыл бұрын
you are good girl may Allah bless you and your beautiful mum too🎉❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
እናቶች ልዩ ናቸው❤❤ መቅድየ የኔማር ልዩነሺ እናትሺን እዳስደሰትሺ ሁሌደስታይሙላ በቤታችሁ የመቅድማም❤ እረጂም እድሜ ከጤናጋ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ስታምሩ እረጁም እድሜ ይስጦት ሲቀጥል ናፍቂን ሰብራይዝ አድርጋት❤🎉
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
Wow your mom she’s so beautiful blessing family ❤🙏🏾👏🇪🇹
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
መቅዲ ልዩ ልጅነሽ ሁላችንንም ስሜት ውስጥ አስገባሽን በሽምግልናዬ እንባዬ ቀደመኝ በዚህ ትልቅ ደረጃ አልጠበኩሽም ፈጣሪ ይባርክሽ !
@kidudest7893
@kidudest7893 Жыл бұрын
Lovely mother's day. God bless you Mekdi and your mother.
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 Жыл бұрын
መቅዴ የኔ ቆንጆ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለሁላችንም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን አስለቅስሽኝ ከናፍቆቴ ጋሬ።
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 Жыл бұрын
ስታምር እናቷ የኔ ብጤ ፍንጭታም ❤እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልሺ😢❤🎉
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
እዉነት ቆንጆ እናት ናት😘😘😘
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
መቅዲየ የኔ ቆንጆ ተባረኪ በልጅሽ ተካሺ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
I like Mom's energy.
@user-ye2yy5op3q
@user-ye2yy5op3q Жыл бұрын
በአለም ላይ ያሉ እናቶች ሺ አመት ኑር
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እጤና ለናቶች🌹🌺🌺🌹🌺🌺🌹❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
Happy Mother's Day 💓💕💓💞 መልካም የእናቶች ቀን
@merondebas6368
@merondebas6368 Жыл бұрын
what a beautiful mother day program tnx
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ በአለም ላሉ እናቶች እኔ እነቴ በህይወት የለችም ግን ሁሊም በልቤ ትኖራለች
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ !!! ጉደኛሽም በደረስብሸ ውጣ ውረድ ብቻ ለዛሬው ብርታትሽ እናትሸን አየሁ !!! አንችም መልካም ነሸ በርች። እኔ የስው እናት ሳይ እቀናለሁ በህፃንነቴ ስለተለየች እና አባቴን እናትም አድርጌ ነው !በስው እናት ጎዶሎዬን አያለሁ !!!መቅድዬ በርች ጀግና ነሽ።
@tfg6749
@tfg6749 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ለእናቶቻቺን መልካም የእናቶቺቀን ❤❤❤❤❤
@SeblewengellAbi-og5ol
@SeblewengellAbi-og5ol Жыл бұрын
መቅድዬ እንደው ስችይበት ሲዋጣልሽ ላንቻ እኔ ተደሰትኩልሽ ለናት ያንስባታል ፍቅሩን ያብዛልሽ የናትሽ ፀሎት ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለናቶች አይለያቹ
@eneyehaile
@eneyehaile Жыл бұрын
እናት እኮ አለም ናት ስንቱን ፈተና አይታ ነው የምታሳድገው😢😢😢😢😢እንዳንድ ጨካኝ አባቶች ይሄንን አይረዱም የልጆቹን እናት እንዴት እንደሚያሰቃዩ የእናትነትን ፍቅር ሳያዩ አድገው የልጃቸውን እናት ለሚያሰቃዩ እናት እናት ናት እናት አለም ናት እናት ሀገር ናትና ተረዱ 😢😢😢😢😢በልጆች እናት አትቀልዱ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
መቅድዬ፣በጣም ፣ደሰ፣ትያለሽ ፣ከናትሽ፣ጋር ፣ታምራላችሁ፣በዚህ፣ምድር ፣የሚያስቀናኝ፣ነገር፣ቢኖር ፣እናት ፣ባላቸው ፣አቀናለሁ ፣አለመታደል፣ሆኖ ፣እናቴም ፣አባቴም ፣የሉም፣በህይወት ፣አገሬ፣ሰመጣ፣መቆየት ፣አልችልም ፣በጣም ፣ነው ፣የሚደብረኝ፣ቢሆንም ፣የባለቤቴ፣አናት ፣እንደልጇ፣ነው ፣የምታየኝ፣ግን ፣አናቴ፣ሁልጊዜ ፣ትናፍቀኛለች፣ባለፈው ፣ሻማ፣አብርቼ፣ፎቶዋን፣አጠገቤ፣አስቀምጬ ፣ሳለቅስ፣ዋልኩ፣ረጅም ፣አመት፣ነው ፣ካለፈች፣እና ፣ለጓደኞቼ ፣ሁልጊዜ ፣ወላጆቻችሁን ፣ተከባከቡ ፣እላለሁኝ ፣ከጀርመን
@jwtkwt4343
@jwtkwt4343 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ለሁሉም እናቶች እድሜ ይሰጥልን ተባረኬ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሺ መቅዲዬ አቺም በልጂሺ እይዉ እረግማን አደለም የፍቅር ጥግ አለሺ ለናትሺ እኔ እራሱ ስሜታዊ ሆንኩ ወላሂ ደስ ትላላችሆ 😘😘😘❤❤ገና ነች ደሞ እኔትሺ
@hananaa1474
@hananaa1474 Жыл бұрын
በኡነት በጣም አሥለቀ ሺኚ መልካም የናቶች ቀን ብለናል ❤❤❤❤❤❤❤
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
መልካም,የናቶችቀን,መቅዲ,የኔውድ,ክበሪልኝ❤❤❤
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 Жыл бұрын
Yes God bless you Mekdiya ❤️ ❤💞💞👍🏻👍🏻
@ak4ever818
@ak4ever818 Жыл бұрын
Nice show as always. Happy Mothers Day!
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሁይ ይግርማል የልጅ ልጅ ያይችካ አትመስልም ማሻአላህ
@user-ez9gn4xx9r
@user-ez9gn4xx9r Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን❤
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x Жыл бұрын
ከናት ጋር እንደዚህ አይነት ጊዜ አብሮ ማሳለፍ መታደል ነዉ እግዛብሄር ይመስገን
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 11 ай бұрын
መቅዲ ተባረኪ መልካም ለሁሉም እኛት
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ሠው ተባረኪ
@elizaete9429
@elizaete9429 Жыл бұрын
❤❤❤ መቅዲ ክበሪ! ብድሩ ይድረስሽ! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@tamritamri9083
@tamritamri9083 Жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላቸው ለሁሉም እናቶቻችን❤❤❤
@zeritujaffo4601
@zeritujaffo4601 Жыл бұрын
❤❤❤ መቅዲዬ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ። እናትሽ ደግሞ በጣም ወጣት በጣም ዘናጭ ነች።እናትሽ ጓደኛሽ ነው ምትመስለው። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። እኔንም አስለቀስሽኝ እናቴ ክፍለሃገር ነው ያለችው እኔ ደግሞ አዲስ አበባ ሥራ ሥለበዛብኝ ትንሽ ብር ልኬ ወንድሜ የምትፈልገውን ነገር እንዲገዛላት አደረኩ በስልክ ስንገናኝ የምርቃት ዓይነት❤❤❤።እናት ክፉ አይንካት
@meseretendalew3635
@meseretendalew3635 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን።መቅዲ ታድለሽ
@freweinigedelu4878
@freweinigedelu4878 Жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል መቅዲ ያልታሰበ ደስታ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤ አልቅሰሽ አስላቀሺኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ለእናች በሙሉ መ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
የእኔ ውዷ እናቴ እንኩዋን ለእናቷች ቀን አደረሰሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ጨምሮ ይሰጥሽ እማ በድካሜ ብርታቴ ለሰኬቴዬ ምሶሶዬ ነሽ እናቴ የአንች ጸሎት ከሞት አትርፎኛል በሰደትላይ የአሞት ጠጠር ኦፕራሲዮን ሁኜ በሆሰፒታል ደሰታዬን የምገልጽ Teamo Jeta'aim የሃያቲ ኧልቢ ኡሚ❤❤❤
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН