76ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemegከሃይማኖት የለሽነት ተመልሶ በእግዚአብሔር ኃይል ሰይጣንን እስከማዋረድ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 34,307

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

76ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemegከሃይማኖት የለሽነት ተመልሶ በእግዚአብሔር ኃይል ሰይጣንን እስከማዋረድ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 349
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
⛪️ተመልካቾች Like አድርጉ። ተደብቃችሁ አትመልከቱ !ትምህርቱ እንዲስፋፋ አትፈልጉም እንዴ ???🤔
@ewethio
@ewethio 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ ‌ወለተ ሚካኤል
@merkojo4570
@merkojo4570 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ቅድስ አማኑኤል ከሞት ያተረፈኝ ቀን ነው የዛሬ አመት ቤሩት በነበርው ፊንዴታ ተርፌ ለዚህ ሰአት ቀን ያደረስከኝ አምላኬ አመሠግናለው 🙏🙏🙏በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ ክፊ ከይንካችው እኔ እህታችዎን በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አካንም ተረፍሽ
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አግዚእብሔር ይመስገን እንካን ተርፍሽ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አትረፈሸ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ፀቦዖን የስብሽ እህታችን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 2 жыл бұрын
እገዚያብሔር ይመስገን መምሕር በጣም ብዙ ተምሬበታለው ቃለ ሒይወት ያሰማልን
@mestuteshomemestauteshomem7306
@mestuteshomemestauteshomem7306 2 жыл бұрын
Amen amen amen kali hewot yasemalen
@asmaratpretty8978
@asmaratpretty8978 2 жыл бұрын
ምመናን እያያችሁ ላይክ ሰብስክራይ ኮመንት እያረጋችሁ ላልደረሰው እንዲዳረስ እንዲማሩበት እንዲለወጡ እኛ እንደተማርንበት እንደተለወጥንበት አመሰግናለሁ
@abebat2017
@abebat2017 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን!!!
@sefiagertube9152
@sefiagertube9152 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን/፫/ውድ መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን
@kntattube7324
@kntattube7324 2 жыл бұрын
አሜን
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 2 жыл бұрын
Amen 3
@teshome6481
@teshome6481 2 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰዎች ምን አይነት አይምሮ ነው ያላቸው ቢያንስ ቅድምያ ለምን አያዳምጡትም ገጠመኙ እንኳን አሁን ገና መለቀቁ ነው እኮ ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን አይን ያብራልን በእውነት
@selamawitetesfiy405
@selamawitetesfiy405 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ሜመስለኝ ላኬ አና ደስ ላይክ የማይውቅ ሰው አለ መስለኝ
@serawitalemayehu9497
@serawitalemayehu9497 2 жыл бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ለሁላችንም የእውቀትን ፅዋ ያጠጣን።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ።ከዚህ በላይ የሰዎችን ህይወት የምትታደግ ያድርግህ።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 esun tetesh minal getemegun erega belesh betadamechi
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
@@entertainmentjunkies9926 ካንች በፊት ነዉ ያዳመጥኩት እኛ ሰወች ስንባል ሰዉ መተቸትና እራሳችን ፃዲቅ አርገን ማየት እንወዳለንእጂ😣
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 tadiya mindenew subscribe argug eyalu melemen? Muscicawes?
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን ሰላም ለእናታለም ኢትዮጵያ 😭😭😭😭 እስኪ ምጥዋ ያጥር ዘንድ ሁላችንም ከልብ እንፀልይ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽አምላክ ሆይ በቃ በለን እግዚኦ 😢😢😢🙏🏿
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏🙏🙏🙏🙏👍💖💖💖
@user-hj9pv5ck5l
@user-hj9pv5ck5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@medi7110
@medi7110 2 жыл бұрын
🙏❤ እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን ልዩ ትምህርት ነው የልጅትዋ ጉብዝና የሚደንቅ ነው❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@haeathaeat6343
@haeathaeat6343 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መደሀኒአለም
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
እምነት እምነት እምነት ብቻ ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይደለስ ቃሉ እኔ ግን በአንዱ ሰምቶ በአንዱ ማፍሰስ ብቻ መምህር በፀሎት አስበኝ ወንድማችን እምነትህ አዳነህ እህታችን ጥንካሬሽ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር በአንድ ያድርጋችሁ እናታችንን ከዚህ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሄር ይፈውሳቸው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-ul7mv7nk3y
@user-ul7mv7nk3y 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን(3)
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Amen amen amen memhir Kale yiywet yasemalin memhir
@seble4194
@seble4194 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 жыл бұрын
ዘዘዘ፣፣ቨ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ. ቃለህይወትያስማልን.. ዝማሬመላእክትያስማልን ።
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የወንድማች በረከትህ ይደርብን በፀሎታችው አስብኝ አመተማርያም
@nigatownigatow510
@nigatownigatow510 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅብል በርታልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@kntattube7324
@kntattube7324 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና ይሥጥልን የተዋህዶ ሀገራችን ሠላም ያድርግል የእሥራኤል አምላክ 😭😭⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹💞💞✝️✝️✝️😭😭
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 2 жыл бұрын
ሰው ተምሮ የማያውቁትን አስተምሮ ወደ እግዚአብሔር ሲያመጣ እንደት ደስ ይላል ሁላችንም በምንማረው ትምህርት ፍሬያማ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ሺ አመት ኑርልን ያንተ አይነቱ ሺ ሚልዮን ይሁኑልን
@saraxx8417
@saraxx8417 2 жыл бұрын
Amen qalotin yesamalen
@user-nc3br7be7x
@user-nc3br7be7x 2 жыл бұрын
የኛ መምህር እንወድሃለን!!!! 😄😄😄😄😄😄😄😊😊🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
@cfcfxdxd6647
@cfcfxdxd6647 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@meseretendalew9330
@meseretendalew9330 2 жыл бұрын
መምሀር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ትላንት በአጋጣሚ ቁጥር 347 ቤቶች ድራማ ተመልክቼ በጣም ነው ያዘንኩት።በድራው የደብተራና የአስማተኞችን መጽሓፍ የአጋንንት ሥራ የአባቶቻችን ጥበብ ነው እያሉ፤እንደ አንድ ደብተራ አይሉት ዲያቆን ምሁር ተብዬ ግለሰብ ኅብረተሰቡን እያሳሳቱ ይገኛሉ። እባክህን በዚህ ዓይነት ነገሮች ላይ የበለጠ ብታነቃን መልካም ነው።
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
Amen ...3
@youtebu4521
@youtebu4521 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን የዘቢብ ሸጋ አባት እድሜ ጤና ይሥጥህ
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል በሽታዉ ግን እንኳን እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም አተረፈህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን ደካማ እህታችሁ ነኝ በስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እህት ወንድሞቸ
@senayttube5749
@senayttube5749 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምራችንእድሜናጤናይስጥህ
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tamiretaduu4136
@tamiretaduu4136 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጠም ነው ደስ የሚልው ወንድሞችን አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ፀጋውን የብዙላችሁ አባቶችን 💚💛❤️✝️✝️✝️💐💐💐🌹🌹🌹🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 2 жыл бұрын
likeን አትርሱ ምእመናን
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ላይክ እናድርግ ወገኖቼ ለኛ ሲል መምህራችን ለፍቶ ሲያቀርብልን እኛም የሚገባንን እናድርግ ❗️❗️❗️
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 4 ай бұрын
በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን ለየት ያለነዉ ስለሁሉም ነገር👏👏👏
@sunnitalam7293
@sunnitalam7293 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@nigstethiopiatube531
@nigstethiopiatube531 2 жыл бұрын
Amen egzabiher yimesigen Memhir inkuwan beselam metahilin
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
እል ልል ልል ልል ልል በረከተቾ ዪደርብን
@user-ku4wr2vi1c
@user-ku4wr2vi1c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃለሄወት ያሰማልን መምህር🙏
@nunuabate1667
@nunuabate1667 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን🙏👏💜💛💚💙
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ix1po3lh8l
@user-ix1po3lh8l 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አሜን ፫እንካን ዳህና መጣህ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ💓
@user-ix1po3lh8l
@user-ix1po3lh8l 2 жыл бұрын
እሽ መምህራችን ፀጋው ብዛልህ የንየ አባት😘
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
@@user-ix1po3lh8l ሰብስክራይብ አርግኝ ቤብየ
@godoliyasgodoliyas718
@godoliyasgodoliyas718 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን እናመሰግናለን እንቁ መምህራችን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህር
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ🍀🌿❤
@kntattube7324
@kntattube7324 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን መሲ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንቁ መምህራችን እንዴት ነህ የእግዚአብሔር ስራው ሁሌ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን እኔ ከህታችን ብዙ ተምሬበታለሁ በእውነት ወንድማችን እና እህታችን በጸሎት አስብኝ እኔን ሀጺያተኛ እህተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ይህን መዝምሩ ስወደው
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ደናነህ
@memeke5620
@memeke5620 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማሪያምል ልጅ ይሁን ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን እውነት ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጥን
@user-th9cr2mt8b
@user-th9cr2mt8b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህ
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 2 жыл бұрын
መምህረ በፀሎት አሰብኝ አሞኛል ወለተ መዲህን😭
@gfccucu4334
@gfccucu4334 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@azaleyybsbd9762
@azaleyybsbd9762 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen memihir
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ሥላሴ እና ብስራተ ገብርኤል ብለህ ፕሊስ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ ይሚል ትምህርት
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ማራናታየ ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@Yeharitube
@Yeharitube 2 жыл бұрын
የታደለ ስው ነው እኛንም ይርዳን.
@user-tt4jx9cb5u
@user-tt4jx9cb5u 2 жыл бұрын
ምስል አቁመን አንሰግም ለጣዎት ከሰማይ የመጣው እያለልን ታቦት ጨሌ ሰብስበን አንሰግድም ለሰይጣን የእስራኤል ልጆች እኛ ክርስቲያን ነን ፈጥሮ የሚገዛ እያለን አምላክ ለወደቀው መልአክ አንበረከክ በመስቀሉ ግርጌ የተሰጠችን የምታማልደን እናት አለችን ክፉውን አንፈራም ከቶ አንጨነቅም የመልአክት ጥበቃ ከኛ ዙሪያ አይርቅም ባለ ምልክት ነን ጌታችን ያውቀናል የአንገታችን ማሕተብ ወንዝ ያሻግረናል ከኛ የሚጠበቅ ጥቂት መታመን ነው ባሕር የሚከፍል ንጉስ ከኛ ጋር ነው። በቱርክ ሐገር በብዙ በሽታ የሚሰቃይው ወንድማችንን ዲያቆን ዘማሪ ሐይሉ መንግስቴን በፀሎት አስቡት በጣም ነው የሚያሳዝን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ካለማመን ወደ ማመን ከታማሚነት ወደ ጤነኛንት የመለስከ ወንድሜ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።እህቴ ጎበዝ እግዚአብሔር በአንቺ ላይ አድሮ ነውና እሄን ሁሉ ያደረገው በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ሁሉን ማረግ ይችላል ከኛ የሚጠበቀው ማመን ብቻ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እሄን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ፀገውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህም ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@user-xw2yh9xo2i
@user-xw2yh9xo2i 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@victoriaemmanuel5492
@victoriaemmanuel5492 2 жыл бұрын
Ezabeher yemsgen amen memher
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተባረክ
@meanker5885
@meanker5885 2 жыл бұрын
amen amen amen memerachen ayene lebonachen yekeftlene
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 5 ай бұрын
መምህር እግዝአብር ይጠብቅህ
@youtebu4521
@youtebu4521 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 2 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ይመስገን
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን ምስጋና ይድረሳቸዉ
@brishbeti6226
@brishbeti6226 2 жыл бұрын
ህልም ፍቱልኝ ውዶቼ የባለቤቴን ፎቶ በተተከለ ቀይ አበባ ላይ ሳስቀምጠው አየው በረፈ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ህልምፍቱልኝውዶቼየባለቤቴንፎቶበተተከለቀይአበባላይሳስቀምጠውአየውበረፈመምህራችንፈጣሪይጠብቅህበጣምአከብርሀለው
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔመቸምባረብ ሀገር ሁኘ ንስሀገባሁባንተ ትምህርት የንስሀ አባትህናቸውአባቴ መምህርየ ውድድድ በክርስቶስ ፍቅር 1000"ብትሆን ጥሩ ነበር
@amalAmal-mq2pl
@amalAmal-mq2pl 2 жыл бұрын
በእውነ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ሰለ ሁሉም ነገር አግዚአቤሔር ይመሰገን ፡፡
@mamushendale6640
@mamushendale6640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@firiyotleta3287
@firiyotleta3287 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kntattube7324
@kntattube7324 2 жыл бұрын
የአባታችን ዘር ብሩክ በረከታቸው ይደርብን ወንድማችን እግዚአብሔር የባረከው ነው
@haregbaccarani7558
@haregbaccarani7558 2 жыл бұрын
memmher 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ns9cg9uk4x
@user-ns9cg9uk4x 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስመዐልና
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen 💚💚💚🤲
@mespretlane5294
@mespretlane5294 2 жыл бұрын
Kelhiwot yasamlen mamirchin tsagw yabezelen ameen ameen ameen
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@eyerusalemyediglmaryamlj2810
@eyerusalemyediglmaryamlj2810 2 жыл бұрын
Yene wudye memhirchin egzabher tsega yabzalk
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የልጅቷን ጥንካሬ ይስጠን ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እውነት እንዲህ የሚያስቡልን ያብዛልን እራሳቸውን አሳልፈው.የሚሰሰጡ ምህሮችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏ዝማሬ መላከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 2 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@eyerusalembogale605
@eyerusalembogale605 2 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ እንደምን አመሸህ አንደምነህ ከነመላ ቤተሰብህ አሜን መደአንያለም ክብሩ ይስፋ በጣም አናመሠግንሃለን ዛሬ 3ኛ በመሆኔ ደስ ብሎኛል ይህ ያንተ ትምህርት የህይወት ምግብ ነው ልክ በስጋ ተርበን ምግብ ሲቀርብልን ተርበን ስንጠብቅ ሲቀርብልን ሰፍ ብለን ለመብላት ስንጓጓ ግን ለመግለፅ ነው እንጂ ከዛ በላይ ነው ለነፍሳችን ምግብ የቀረብልን ከፈጣሪ በአነተ በኩል አና አምላኬን አመሠግንሃለው አንተን ስለሰጠን በርታልን የኛ እንቁ ተባረክልን ኑርልን የድንግል ልጅ ዮቅደምልህ በፀሎትህ አስበን ወለተ ስላሴ ብርሃነ መስቀል ወለተ ማርያም ወልደ ትንሣኤ ምህረተ ሥላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብለህ ከልጆቼ አስከ ባለቤቴ አስበን ሰላም እደርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@appapk5408
@appapk5408 2 жыл бұрын
መማህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልን
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰው አይምነኝም እያል እኛ የምናምነውን ገጠመኝ አታስቀርብን ሳያዪ የሚያምኑ ብፁሀን ናቸውና የሚለውን ጥቅስ እየተጋፋክ እንዳይሆን ......እንደውም እስቲ በሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ መደዳውን ልቀቅልንና ታዘበን ምን ልበል ታዴያ ከትምህርቱ ባሻገር እኮ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ቸቸርነት የተነሳነው የሚለውን ቃል የምናረጋግጠውና የምናየው እንደዚህ አይነት ገጠመኝ ስንሰማ ነው በአነጋገሬ ካጠፋው ይቅርታ
@user-hl1nz1ue2h
@user-hl1nz1ue2h Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን✝️🌿
@alxapp5237
@alxapp5237 2 жыл бұрын
LIKE LIKE LIKE
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ
@tsinathasset6645
@tsinathasset6645 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው መምህሬ ትምህርቶችህ በጣም ለውጠውኛል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የመምህር ልጆች like ena share አርገኝ መምህራችንን እንርዳው ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 103 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 9 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 103 МЛН