No video

የሰኔ ጎለጎታ ጸሎት በኤፍታህ live! ( እንኳን ለእማ ፍቅር ቀን በሰላም አደረሰን )

  Рет қаралды 26,742

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Ай бұрын

Пікірлер: 362
@MerMer-rm4md
@MerMer-rm4md Ай бұрын
መምህርዬ እኔ ጥርሴን በጣም ነው የሚያመኝ 7 ጥርስ አስነቅያለሁ። የዛሬ አመት ግን በጣም አሞኝ መዳሜ አላሳክምም ብላኝ ሰኔ ጎሎጎታ ፀልዬ ሰግጄ ፀበል ጠጥቼ ስጠመቅ ድኛለሁ 1 አመት ሆኖኛል አሞኝ አያውቅም እልል በሉ ና አመስግኑልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x Ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚሐቤር ይመስገን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል......... ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ❤❤❤❤እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት ከምትወደው ልጅዋ ከጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ጋር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 Ай бұрын
Ellllll
@selam-ng4ib
@selam-ng4ib Ай бұрын
እልልልልልልል🙏
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እሷን የተጠጋ ያፈረ የለም እኔም ከኪንታሮት በሽታ አድናኛለች የትም ሳልሄድ ውሃውን እየባረኩ አባታችን ሆይ ብቻ እያልኩ ተመስገን እሷ ግን አላሳፈችኝም ይህው 3አመቴ ምንም ነገር የለም ገዚህ በላይ ምን አለ ለዛውም በአህዛብ ሀገር ሆኜ ሀፃተኛ ሆኜ የኔ እናት ማርያም ናት ❤❤❤
@tirfefulas2123
@tirfefulas2123 Ай бұрын
እኔ ሰኔ ጎለጎታ 20 አመት ጠዋት ጠዋት ፀልዬ እምሄደው ሌላ ፀሎት አላውቅ በሰላም ወጥቼ ስራዬ ሰርቼ እገባለሁ ተመስገን
@wswd5859
@wswd5859 25 күн бұрын
እኔ ደግሞ ልተኛ ስል ነው መተኛ ክላስ የለኝም ከስወቹ ጋር ነው የምተኛው አንዳንድ ግዜ ቁጭ ብየ አንዳንድ ግዜ ተኝቸ የስልኬን ባትሪ አብርች ነው የምፀልየም ምክንያቱም ስወቹ ስልክ እያየሁ ነው የሚመስላችው ጠዋት ጠዋት ፊቴን ለመታጠብ እንኳን ግዜ አይስጡኝም መስገድ እማ አይታስብም 😪😪😪😪
@giawu8309
@giawu8309 Ай бұрын
እመቤታችን ለዛሬ አመት የቤተክርስቲያን ህልውና ችግሮቿ ተፈቶ በውስጥም በውጪ ከሚበጠብቷት ነፃ ሆና የተገፉትን አገልጋዮች ወደ ቤቷ ተመልሠው የኢትዮጵያን ሠላም ተመልሶ እንድታገናኘን ለዛሬ አመት 2ኪሎ እጣንና 2ዘቢብ ለሠፈሬ ጊዮርጊስ አስገባለሁ
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
አሜን ይሁን የደረግልን❤❤❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
❤❤❤
@Wushye777Muna
@Wushye777Muna Ай бұрын
Amen Amen yehun ydreglen
@Abrahamhick500
@Abrahamhick500 Ай бұрын
ጸሰኔ ጎለጎታን ፀልዬ እመቤታችንን እስቲ ተገለጭልኝ ብዬ ለምኛት ተኛሁኝ በህልሜ ተገለፀችልኝ። ርኩስ መንፈስን እንደኳስ ከእግሬ ስር ሳንደባልለው አሳየችኝ። ብዙ ነው ውለታዋ ተነግሮ አታልቅም። መምህር ትምህርቲህን መከተል ከጀመርኩ 1 አመት ሊሆነኝ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አላውቀውም ነበር። ባንተ ትምህርት ነው ምርጥ ሀይማኖት እንዳለኝ ያወኩት አመሰግንሃለው። ባገኝህ ብዙ ነገሮችን እነግርህ ነበር።
@michaiahlove4736
@michaiahlove4736 Ай бұрын
የቅዳሴ ስረአቱ እና ቃላቶቹ ትሩጓሜዉን በጣም ማዉቅ እፈልጋለዉ እና ምህራችን በአንድ መረሃ ግብር ስለቅዳሴ እያንዷንዷን በታስተምረን ሃሳብ ለማቅረብ ነዉ። ይህን ሃሳብ የምትጋሩኝ መእመናት like በማረግ አግዙኝ pls🙏 በፍቅር ነዉ ቅዳሴ የምወደዉ ግን ግማሹን ትርጉም አላቀዉም መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ መለዉ ቤተሰብህ🙏
@genetarega4677
@genetarega4677 Ай бұрын
መምህር መንገድ ስሄድ ሰኔ ጎለጎታን እያነበብኩነው የምሄደው አንዴ እያነብኩ ስሄድ ከመኪና አደጋ አድናኛለች እግዚአብሔር ይመስገን
@YoDaha
@YoDaha Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
መምህርዬ የዛሬ ሁለት አመት ለፍልሰታ ፆም ይመስለኛል እንቀፅ ብረሃን አብረን እንፀልይ ነበር ከዛ ጊዜ ጀምሮ በስህተት አንቀፅ ብርሀን አቋርጬ አላቅም ቅዱስ ኡራኤል ረድቶኝ በቃሌ ሁላ የምችለው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x Ай бұрын
መምህር አረብ ቤት ነው ያለነው ጓደኛዬ በህልሙዋ የማታዉቀዉ ሰዉ ጀርባዋን ሲመታት አይታ የዚያኑ ሰሞን ወገቡዋን አማት ከዛ በሰኔ ጎለጎታ ዉሃአቅርባ አየፀለየች ዳነች
@lemlem4051
@lemlem4051 Ай бұрын
እመ አምላክ የትናትና 7አመት ከመኪና ከመገጨት አትርፍኛለች ክብር ለእማ ፍቅር በዛሬው እለት የዛሬ 7አመት ማዳሜ ሀገር ልታሳፍረኝ በባዶ እግሬ ከእነ ቆሻሻ ልብሴ ልትሸኘኝ ስትል ቅዱስ ኡራኤል ታምር አድርጎልኝ እየከበርኩ ነው በፀሎት በምግባር በሁሉ ነገር ተባርኬያለሁ ስለሁሉም ተመስገን🙏🙏🙏
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Zemariam1221
@Zemariam1221 Ай бұрын
ልክ ሰኔ ጎልጎታን ስፀልይ በጣም ይረብሸኛል ይፈትነኛል። በህይወቴ ህልም አይቼ አላውቅም መፀለይ መስገድ ስጀምር እንደ ተከታታይ ፊልም ነው ማየው ስዘናጋና ሳቆም ህልሜ ይጠፋል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር ተስተካክሎልኛል ግን ፈተናው በዛብኝ ተመርቄ ስራ አጣሁኝ ስራ ቦታም ሰው ያስነሳብኛል ብዙ ብዙ ነገር ውስጥ እያለፍኩኝ ነው መምህር ብዙ ግዜ ደውዬ አላገኘሁህም ብትችል በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል ላናግርህ ላማክርህ ፈልጋለሁኝ ቴሌግራም ላይም መሰሴጅ ልኬልህ ነበር ብቻ ልክ ሞክርልኝ አመሰግናለሁ እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜሪካ ነው ምኖረው በህይወቴ ንሰሃ ገብቼም የንሰሃ አባትም የለኝም ነበር እድሜ ለናንተ አነቃችሁን እጠብቅሃለሁኝ
@sisayeseboka2435
@sisayeseboka2435 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ የጭንቅ አማላጃ እመቤታችን ትርጃሽ
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 Ай бұрын
Enem eskahun hilm besireat ayiche alawikm bayim sineka eresawalew weym mnm wil yelelew hilm new yemayew mn yihon ehitoche eski asredugn
@annahanna8932
@annahanna8932 Ай бұрын
😭😭እንባየን እያፈሰስኩ ነው መዝሙሩን ያዳመጥኩት ☝️ሴኔ ጎልጎታ😭እመአምላክ እናቴ ለኔ ያላረግሽው ምን አለ አልቅሼ እንደምለምንሽ ደስታየንም አልቅሼ አመሰግንሻለሁ🤲ብቻ በጭንቅ በሀዘን በመከራ በህመም በሲቃይ ያላችሁ ወገኖቸ ከልባችሁ ሆናችሁ ተማፀኗት ሳትውል ሳታድር እንባችሁን ታብሳለች😭እኔን የሰማች እናቴ ወለላይቱ እመአምላክ ሁላችሁንም ትስማችሁ😭🤲
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p Ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😍💕🥹🥰😇🙏🏾✝️✝️✝️
@danimagna1144
@danimagna1144 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተን ሰማችሽ የጭንቅ አማላጇ እናንም ትስማን ድነን ለምስክርነት ታብቃን
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f Ай бұрын
አሜን
@user-ck8vp8hn1s
@user-ck8vp8hn1s Ай бұрын
Amn
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Ай бұрын
Amen Amen Amennnn❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
ዛሬ ሰኔ ጎለጎታ ፀልዬ ሰግጄ ጭንቀቴን ቋጠሮዬን ትፈታልኝ ዘንድ ጠየቋት እናቴን እቺንም ስፅፍ ትንሿ የ ፀሎት ቦታዬ ላይ ሆኜ ነው እየው በስደት 11 አመት ሞላኝ እራሴን ወይ ቤተሰቤን ሳልለውጥ አንድም ቁም ነገር ሳላደርግ አቤት እቺን ፁፍ እንኳን ስፅፍ እጅግ አዝኜ እያነባው ነው ምን እንደምላችሁ አላውቅም እጅግ ከፍቶኛል ስራ ስጀምር ሳቆም አሰሪዎቼ ሲቀያየሩብኝ ደሞ ሳቆም ሲያመኝ ስወድቅ ስነሳ እየው ዛሬን ደረስኩ መምህርዬ እየው እናንተን አውቄ ፆም ፀሎት ስግደቴን ንስሃዬን ስገባ ሰላሜን አገኘው ግን ፈተናው ብዛቱ ሴት ነት በጣም ከባድ ነው ምን አለፋችሁ እጅግ ከፍቶኛል አሮጊት እናቴን እና ሽማግሌ አባን እንኳን እንዳልጦር ለጎድ እየተፈተንኩ ነው ማርያምን በተደጋአጋሚ ደብተሬ ሲጠፋ እናቴን ደብተሬ የታል እያልኩ ሳስጨንቃት አያለው አቤት ያ ጊቢያችን ውስጥ ያለው ደብተራ ምን ያህል እየተፈታተነኝ እንደሆነ ባውቅም የገባኝ ዘግይቶ ሆነ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም እየ በረታው ነው ወለተ ሚካኤል ነኝ መምህር እንደምታግዘኝ ነግረከኝ ነበር 👈 ትምህርቶችህ ምን ያህል እንደረዱኝ ብታውቅ እንደ አዲስ የተወለክኩ እስኪመስለኝ ብቻ አመሰግናለው ትላንት ሊቭ ላይ ስቀጠቅጥ የነበርኩት ልጅ ነኝ በርቱልን በውስጥ ባገኝህ ምንኛ በታደልኩ እልፍ ጊዜ ቢናገረው የማይሰለቸኝ ነገር ቢኖር ደሞ እባክህ ቤተሰቦቼን ለ 10ደቂቃ አለፍ ብለህ ፍላሽ ብታቀብልልኝ ሰው የለኝም ምን አባቴ ልሁን ብቻ ልትረዱኝ የምትችሉት በፀሎት ብቻነው አመሰግናለው ለምስክርነት በቅቼ ሰላም ያገናኘን አሜን ይደረግልኝ🙏🙏🙏
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b Ай бұрын
እመቤታችን ትዳብስሽ የኔ እህት ቤተሰቦችሽን ሁላ ትጠብቅልሽ በለተቀኖ እመቤታችን አይዞሽ እህቴ
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@@user-mz3gw8re3b አሚን እማ ፍቅር ታክብርልኝ እህቴ ለምስክርነት ታብቃኝ
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 Ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ያው ነን እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መንቃታችን በእድሜ በጤና ስላኖረን ነው እህቴ አይዞሽ የበለጠውን ይስጠሻል እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
@@matiwosbirhanu9485 መቲ እመቤቴ ታክብርልኝ ፀልዩልኝ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ እናመሰግናለን መምህረ እኔ በሴኔ ጎልጎታ ከጥርስ በሽታ ድኛለሁ ለላው ለሀገረሽ ለቅዱስ ቁርባን አብቅያት እያላችሁ በፀሎታችሁ ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡኝ🥰
@user-ur4rf3ss8e
@user-ur4rf3ss8e Ай бұрын
መምህር ደስ ይላል በእጄ ይዤ እስከ ዘሬ ፀልዬ አለቅም ዛሬ ነውገና የፀለየኩት ሸክሜ ሁሉ የቀለለኝ መሰለኝ አመሰግናለሁ ፀጋና በረከቷ ከነምልጃዋ አይለይህ መምህር አሜን አሜን አሜን !!!
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Ай бұрын
አምናም እንደዚሁ አብረን ፀልዬን ነበር እግዚአብሔር ድሜና ጤና ሰጥቶ ዳግም ለመሰብሰብ አበቃን ዛሬን ያላዩ ብዙዎች ናቸው ዛሬላይ ደርሰን እግዚአብሔር ይመስገን ብለን እንድናመሰግን ስለፈቀደልን ክብር ምስጋና ይግባው እማፍቅር እናቴ ከሀጢአት በቀን የልባችን መሻት ፈፅሚልን የአመት ሰው ትበለን አሜን
@DawitTub.
@DawitTub. Ай бұрын
አሜን፫
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 Ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-tw9hg7hk3p
@user-tw9hg7hk3p Ай бұрын
አሜን ❤እንካን አብሮ አደረስን የተዋህዶ ቤተሰቦች የናታችንን ጸሎት ልመናዋ ፍቅራ አይለየን ለመምህራችን የአገግሎት ዘመንህን ትባክልህ❤❤❤
@YoDaha
@YoDaha Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f Ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌❤❤❤
@DawitTub.
@DawitTub. Ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን ምልጃዋ አይለየን አሜን
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
የፀሎት ቤቱ ሲያምር ❤ እንኳን በሰላም መምህርዬ ቃለሂወት ያሰማልን
@user-dy5mh4nt4h
@user-dy5mh4nt4h Ай бұрын
ሠላም እዴት አመሻቹ እኔ ሰኔ ጎለጎልታ ፀልየ ሱቁን ስረጨው ገበያ ይመጣል ያለዛ ግን ምንም ካልፀለይኩ ምንም አልሸጥም እና በጣም ይገርመኛል
@senayittsegaye7000
@senayittsegaye7000 Ай бұрын
እመቤታችን መልካም ትዳር ትስጥሽ በሉኝ መጣም ጨንቆኛል
@temu21-እናቱንናፍቂ
@temu21-እናቱንናፍቂ Ай бұрын
ሰላም ነሽ
@senayittsegaye7000
@senayittsegaye7000 Ай бұрын
@@temu21-እናቱንናፍቂ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
እመቤታችን መልካም ትዳር ትስጥሽ
@HanaHaileGebreal
@HanaHaileGebreal Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንደአንቺ ነኝ እግዚአብሔር ፀሎታችን ይስማን
@senayittsegaye7000
@senayittsegaye7000 Ай бұрын
@@user-ws6wu4du7d አሜን የኔ ውዴ
@kiruteshome6928
@kiruteshome6928 Ай бұрын
አመቤቴ ማርያም የልቤን. መሻት ታውቂያለሽ. አና. ሐሳቤን ሙይልኝ. የእ/ር ፍቀድ ይሁን. ለዛች ቀን. ከበቃኝ ለእመቤቴ ማርያም ቤ/ተ. ከ/ር. 1ኪሎ. እጣን አስገባለሁ ከሁሉም. በላይ ደግሞ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
አሜን ሥእለትሽን ትሥማሽ ግን የእግዚአብሔርን ሥም ሥጥፊ ላለማሣጠር ሞክሪ !!!
@user-wh6jq5vg2e
@user-wh6jq5vg2e Ай бұрын
Live eyesemahu eyale አቋርጬ ፀሎቱን መፀለይ ጀመርኩ ግን በመሀል ልቤ ደከመ እራሴን አዞረኝ ተንበርክኬ ስለነበር በፊቴ ተደፋዉ እና አቡነሰበሰማያት አልኩ በግእዝ ከዛ ዳግም ተነስቼ ለመጨረስ ሞከርኩ ግን ስነሳ ያዞረኛል ልቤን እና ተደፋቼ ጨረስኩት እንደጨረስኩ ሁሉ ነገር ቆመ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
ሰዉነትሽ የኔ ቢጤ ቀላል እንደሆንሽ እኔም አንዳች ያረገኛል እና ቁሜ ነማደርሥ ጦለቴን
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን መምራችን እድሜና ጤና እመኛለሁ አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ወለቴ ማርያም ነኝ
@user-dy5mh4nt4h
@user-dy5mh4nt4h Ай бұрын
የኔ ሱቅ ያለ ሰኔ ጎለጎልታ ካልተፀለየ አድ ነገር አልሸጥም
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
ምን አይነት ሱቅ ነው ያለሸ?
@user-dy5mh4nt4h
@user-dy5mh4nt4h Ай бұрын
@@saniatube2360 የልጆች ልብስ እና ጫማ መሸጫ ነው።
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy Ай бұрын
መምህር እኔ በሰኔ ጎለጎታ ፀሎት ከክፉ መናፍቃኖች ተገላግያለሁ ቤተሰብ ናቸው ግን ቤቴ ሲመጡ ይጨነቃሉ ብቻ ሰላሜን አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የኔን የሀጢያተኛዋን ፀሎት የሰማኝ አምላክ ይመስገን
@user-no5ok4mf2l
@user-no5ok4mf2l Ай бұрын
መምህር እንኳን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልንና የህልም ፍች የሚለዉ መፅሀፍህ ሊመረቅና ገባያ ላይ እንደሚዉል እየሰማን ነዉና በጣም ደስ ብሎናል ዉጭ ሀገር ላሉ ተማሪዎችህ የ 5 ሰዉ በፖስታ ቤት ፕሮሰስ አድርጌ እንድልክላቸዉ ፍቃድህ ይሁንና ፕሮሰሱን ስለማዉቀዉ እኔ በበጎ አድራጎት ለ5 ተማሪዎችህ ዉጭ ሀገር ላሉ ለመላክ ፍቃደኛ ነኝ
@Glskjshw111
@Glskjshw111 8 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የመቤታችን ፀለታ በረከታ ኣይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክብር መስጋና ይድረሳቸው ለናት እና ለልጁ
@WMariyam
@WMariyam Ай бұрын
የሰኔ ጎለጎታ ፀሎት ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬ 4 አመት እንድፀልይ በህልሜ ነው ያየሁት ከዛቀን ጀምሮ የሰኔ ጎለጎታ ፀሎት ለእኔ ህይወቴ ነው:: እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ እጅግ ብዙ ድንቅ ተአምራት ነው በዚህ ፀሎት የተደረገልኝ : እግዚአብሔር ሲፈቅድ በደንብ እመሰክራለሁ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Ай бұрын
ሰኔ ጎለጎታ ዘወትር ነግህ ላይ እምጸልየው ከአርጋኖና ከውዳሴማርያም ጋ ወሃ አዘጋጅቼ እጠጣለሁ የጸልይኩበትን ጾም ገብቷል 9ሰአት ላይ እጠጣለሁ እጠመቃለሁ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አሜን እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ከብር በአል አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህር !
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ለዚህክብር❤❤ያበቃህኝ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ❤❤❤የልቤን❤❤መሻት❤❤❤ፈፅምልኝ❤❤አሜን(፫)😢😢😢😢ግን. እግዚአብሔር ሆይ ደስብሎኛል❤❤ እመብርሀን❤❤በሰላም. ለሀገሬና ❤❤ለደጅሽ. አብቂኝ
@user-hq8df2yu7w
@user-hq8df2yu7w Ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳቹሁ የክረስቶስ ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የቡክራት ልጅች ምመህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ሰኔ ጎሎጎታ መፀለይ ብዙ ጥቅም አለው እየፀለይኩ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ሰግደት ላይ እስሆን እየሰገድኩ ነበር አሁን እንዳልሰግድ ኩላሊቴን ያዘኝ ካልሰገድኩ አያመኝም በሰገድኩ ቀን ያመኛል ምን ላድርግ
@amaamm7235
@amaamm7235 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@me-12.abatie
@me-12.abatie 19 күн бұрын
እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እማየ እኔም ጠይቃት ያላደረገችልኝ ነገር የለም👏👏👏
@user-mx7dj9vw6p
@user-mx7dj9vw6p Ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለእኒታችን ለድግል ማራም ክብረብአል ምመህር እድሜኒ ጤኒ ይስጥልን ሂወቴን ነው የቀየረው ያተ ትምህርት ኑርል ክፌ ሳነካህ
@mekidelawitmekidelawitgetachew
@mekidelawitmekidelawitgetachew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንደምን አለህልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን.እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከ ክፋ ሁሉ ጠብቃ ላመት በሰላም ታድርሰን.አሜን
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሊቩን ሳልከታተል ቢያልፍብኝም እየው ባየውት ሳአት አብሬህ ፀልዬ ሰግጄ ደስ ብሎኝ ቀሪውን እያዳመጥኩ ነው❤❤❤❤❤
@user-nk6gy4di2u
@user-nk6gy4di2u Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን
@hananetp6572
@hananetp6572 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ሰኔ ጎለጎታን ፀሎት ደጋግሜ በመፀለይ ወር ባልሞላው ውስጥ በህልሜ ለመጀመሪያ ግዜ ወደላይ እያለኝ እየተጎተተ አንጀት የሚመስል ነገር ወቶልኛል ለሁለተኛ ግዜ ደሞ ትላትና ማታ በህልሜ የበርሜሉን ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል ከቤተሰቦቼጋ ጠጥቼ ውስጣችን እየተቃጠለ እኔን ወደላይ እያለኝ የፍየል ግልገል ዶሮ እናም እኔ የማላውቀው አውሬ ወቶልኛል እናቴ ኪዳነ ምህረት መጨረሻውን ታሳምርልን ፀጋ ስላሴ ነኝ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀሎት አዘውትሮ ማድረስ አልቻልሁም ትንሽ ሰሞን እፀልይና ደሞ እደክማለሁ አግዙኝ መምህር
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x Ай бұрын
አመብርሐን ሁላችንንም ትጠብቀን
@selamasefa4761
@selamasefa4761 Ай бұрын
እኔ ጭንቅ ሲለኝ እና የሆነ ሀሳብ ስይዝ ሰኔ ጌለጎታን ስፀልይ ጭንቀቴም ይሄዳል ሀሳቤም ይሳክል ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሀኑ አለም ይሁን❤
@WeynaEjera
@WeynaEjera Ай бұрын
አረ ፀልዩልኝ የኔማ አለቀህ 5 አመት ጥርስ አስነቅዬ ጨረስኩው በታምኑም ባታምኑውም በቀደም በ18 ስድሰተኛውን አስነቅይ እስካውን አልዳለኝ ፀበፀሎታቹው ስብኝ😢😢😢😢
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኒየም ጥርሴየ ሁለቹው በራሱው ሰአት ወለቀየ አምኝ አሁንም ግማሹው ተቦርቢሯል እግዚአብሔር ይማረን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤ ሰኔ ጎለጎታዋን ጸልያት ተስያለሁ ሞልቶልኝ አንድ ቀን ወይም ለአመቱ ም መስካሪ ታድርገኝ እሜን 🎉
@user-rm2fe8hx1e
@user-rm2fe8hx1e Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መምህረዬ ክአመት አመት እመቤታችን ታድረሰን ❤❤❤❤❤
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 Ай бұрын
ዘግይቼ ነው የሰማሁት ለ4አመት እንቅልፍ አልተኛም ነበር ለሊት 6ሰዓት ብረራ ይለኝ ነበር ሰኔ ጎለጎታ ለ4አመት አንብቤ የሆነ ነገር እነደ ጉም ከላዬ ላይ ሲነሳ አየሁት በአይኔ ወላዲተአምላክ እመቤቴ አደረገችልኝ ይህን አደረገችልኝ
@ኤፍታህ
@ኤፍታህ Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይበርክ እኔ ሰኔ ጎልጎታ ቀን ሰልፀልይ ስለወልኩኝ ማታ አንተ ስፀልይ ፀለዬ አደርኩኝ አመሰግናለሁ የሰኔ ጎልጎታ አንድ አመት ሆኖኛል በቀን በቀን በልችልም እንኳን በ21 በእመቤቴ ቀን እፀልያለው ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@Helurobi
@Helurobi Ай бұрын
Amen amen amen eme brhan fetari tselotki rieyu ykre ybeleni yehwatey mlietetsega elku ab tselotkum zekruni
@Ureal22
@Ureal22 Ай бұрын
መምህራችን!!!
@gdydd1173
@gdydd1173 Ай бұрын
እኔ ስነ ጎሎጎታን ፀልየ ሙሉ ሰላሜ ነው ማገኘው 3 ቀን ሱባኤ ስይዝም ሰነ ጎሎጎታ ነው ምይዘው እመቤቴ ለጥያቄየየ መልስ ሳላገኝ ኣልቀርም ሃጥያተኛ ሳለው ከኔ ሃጥያት ይልቅ የእሱዋ የዋህ ልብ ይበልጣል እና ሌላ ደሞ መጀመርያ ውዳሴ ማርያምን ስፀልይ እመቤቴ በኔ ላይ ያለ መንፈስ ኣጋልጥልኝ ብያት ኣጋለጠችልኝ እማ ፍቅር ክብሪ ይድረሳት እኔ ለእሱዋ ቃላት የለኝም ብቻ በቅዱሳን ኣንደበት ምስጋና ይድረሳት
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማል ውድ መምሕራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@temu21-እናቱንናፍቂ
@temu21-እናቱንናፍቂ Ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 Ай бұрын
የሰኔ ጎለጎታ በመፀለይ ሰላም አግኝቻለሁ ሰላሜ ናትና በአገልግሎት በኩል በቸርነቱ ነው ያለነው እንደ ሥራ ስለሚያዩት በጣም ድፍረት አለ ።ግን ሁሉም አይደሉም አገልግሎት አያፀድቅም የአምልኮ ጊዜ እና ጥሩ ሥራቸው ሊያፀደቃቸው ይችላል
@assefaarefaynea322
@assefaarefaynea322 Ай бұрын
መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ ቅድስ ድንግል ማርያም ብዙ አርጋልኛለች ሁሌ ሰኔ ጎልጎታ እፀልያለሁኝ ግን ፈተና አለው
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ❤
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi Ай бұрын
መምህርእንካን አደረሰ እመቤታች ቅድስትድግልማርያምትጠብቅ ከቤተሰቦች አሜንአሜን አሜን እመቤታችበረከታ ከሁላችጋርይሁን
@rozirozi3911
@rozirozi3911 28 күн бұрын
ፍቅርተ መርያም በሰኔ ጎለጎታ ሂወቴ በሥጋም በመፈስም በልጅም ተባርኬበታለሁ አሁን ግን እዳልፀልይ በስራ ይጠምደኛል ምህር ማታ በህልሜ ነጭነገር የጓጎለ ሲያስተውከኝ አደረ ሰገራም በአፌ ነፍሳትም ሰወጣ አየሁ ስጋዉ ደሙን ለመቀበል እየጎጎሁ እፈራለሁ በፀሎት አግዘኝ ምህር።
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Ай бұрын
እድሜና ጤና ሰላምና ፍቅር ታብዛልን መምርዬ ቃለሂወት ያሰማልን እመብርሀን ለቤተክርስቲያን ሰላሞን ትመልስልን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Ай бұрын
እኔ ለመድኃኒዓለም ሁሌ የምለው ነገር በቤታችን ግባ ንገስ ነው ምለው እኛ ቤት ምንም አይነት መንፈሳዊ ተግባር የለም አንሰግድም አንጾም አንጸለይ እኔና እህቴ አሁን የአንተን ትምህርት ሰምተን ብዙ አውቀናል በሠላም ለሀገራችን በቅተን ከቤተሠቦቻችን ጋር ለንስሀ ለስጋ ወደሙ እንድንበቃ እመብርሀን ትርዳን ሀገራችንንም ሠላም ታድርግልን ያለቀሱ እንባቸው ታብሶ መገዳደል አብቅቶ በሀገራችን ሠላሟ ተመልሶ ለማየት ታብቃን እመብርሀን ቤተክርስቲያናችንን ትጠብቅልን እኔ ለዛሬ አመት ለሠኔ ማርያም ለሀገሬ ታቦት ለቅዱስ ሚካኤል ጥላ አስገባለሁ እግዚአብሔር ለዚያች ቀን ያድርሰኝ🤲❤🕊
@user-ix1cx9tt1u
@user-ix1cx9tt1u Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የላመት ሰው ይበለን
@HannahHannah-gn1lp
@HannahHannah-gn1lp Ай бұрын
አሜን..አሜን.አሜን..እግዜአብሔር..ይመስገን.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@koriedteclu4780
@koriedteclu4780 Ай бұрын
እግዚኣብሄር ኣገርን ካለ ነቢይ ኣይተዋትምና ክብርና ምስጋና ለቸሩ ኣምላካችን ይሁን ኣንተንና መሰሎችህን የሰጠን በርታ ጸጋው ያብዛልህ በሃይማኖታችን ጸንተን እንድንኖር የጌታችን መልካም ፈካድ ይሁንልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልእንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እናንተን መምህሮቻችንን አነሳስቶ በወንጌልና በኛ ህይወት ገጠመኝ ትምህርታችሁ ላነቃን ከ አለም ማጥ/ጉድ እውጥቶ: በ፵/እና በ፹የተጠመቅንባት ቅዱስ ቁርባን የተቀበልንባት: ቤተክርስትያን ተመልሰን ከነሀጢያታችን የምህረት የይቅርታ እጁን ዘርግቶ እንድንገባ ለፈቀደልን መሀሪ ቸር ይቅር ባይ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ለዘልአለም አሜን አማላጃችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እማ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን። መምህራችን ሰላምና እረፍት በሚሰጠው ጸሎት ቤትህ እንዲህ እርፍ ብለህ ማየት እንዴት መንፈስን ያስደስታል ይህን ሁሉ መልካም ላደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህራችን እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን 🎉🎉🎉
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sinekeneshdereje7868
@sinekeneshdereje7868 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@AbatnehMelaku
@AbatnehMelaku Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመቤቴ ምልጃ ይለየን
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj Ай бұрын
አኔም ለማምላክ የዛሬ አመት ሁሉን ሠላም ያደረገችልኝ ጊዜ ሥለቴን አሥገባለሁ❤🎉❤🎉
@TigistMekonnen-tl4rv
@TigistMekonnen-tl4rv Ай бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? እህቶቼ፣ ወንድሞቼ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እባካችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ 12 ክፍል ተፈታኝ ነኝ ፈተና ስገባ እራሴን በጣም ያመኛል ያጠናሁት ሁሉ ጥፍት ይልብኛል በጣምም ያስጨንቀኛል ፈተናውን ከመስራት በላይ ቶሎ ለመውጣት እፈልጋለሁ በጣም እለፋለሁ ግን ፈተና አልሰራም እባካችሁ የድንግል ማርያም ልጆች እግዚአብሔር ይሄንን ማህበል በጥሩ ሁኔታ እንድያሳልፈኝ በማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል
@MikaelNewyar
@MikaelNewyar Ай бұрын
Berchi egzabher yirdash
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i Ай бұрын
መምህር ተመስጌን የሚለውን መዝሙር በጣም ነው ምወደው❤❤❤
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 🤲🤲🤲
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህር ❤❤❤
@kiruteshome6928
@kiruteshome6928 Ай бұрын
መምህር. ስላደረጉት. የፀሎት ፕሮግራም. መዝሙር. ት /ት. እግዚያብሔር. ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን. አሜን
@user-je7nl3ke5c
@user-je7nl3ke5c Ай бұрын
Amen zenara.maleket.ysamakeb eeelllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanuMulugeta-lq5ob
@BirhanuMulugeta-lq5ob Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማኸ መምህር
@missmekdas5548
@missmekdas5548 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GeniTube8
@GeniTube8 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mihretkahsay5851
@mihretkahsay5851 Ай бұрын
Amen amen amen calehiwet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤ beselot asben
@temu21-እናቱንናፍቂ
@temu21-እናቱንናፍቂ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮአደረሰን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም እማፍቅር እልልልልልልልልልልል
@user-jm9mu2yz2x
@user-jm9mu2yz2x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ☦️🤲🤲🤲
@TrhasMichael-ol6nq
@TrhasMichael-ol6nq Ай бұрын
እናተ እኛን ለማዬት ወዳለንበት ሐገር መጥታለች ትላንት በመቤታችን ቀነ በለሊት እናቴን አመማት በ ሸታዋ ደግሞ ቁርጠት ነው ጨጋራ ስላለባት እሱ ነዉ ብለን በስጋኛው ከዛ ወደ ሆስፒታል ወሰድናት ያልተመረመረችዉ ነገር ዮለም ቁች ብዬ እመቤተ እያልኩ ሰለምናት ነበር በመቸረሻ መታላይ ምንም በሽታ ዬለባትም አሉን ወደ ሆስፒታሉ ስንሔድ ጸበላን አጠጥተን ቅባቅዱስ ቀብተናት ነበር አመቤቴ በቀና ዬሰራችው ነው አመስግኑልኝ ያጅሬው ስራ መ
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 Ай бұрын
Ellll kibr misgana le enatachin❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እኳን አብሮ አደረሰን ለመቤታችን ለቅዱስ ድግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenhelen6516
@helenhelen6516 Ай бұрын
እመቤቴ የስደት እናቴ የባከነብኘን ብሬን አስመልሽልኘየምጠጣዉ ጥዋ ማዘያ አስገባለሁ ሀገራችን ሰላም አርጊልን በትደሬ ሰላሙንስጭ እልልልል እልልልልል
@Atomium-ng7np
@Atomium-ng7np Ай бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን መምህር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@Warda-t5q
@Warda-t5q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mametube793
@mametube793 Ай бұрын
እኔ ስለ ሰኔ ጎሎጎታ ጸሎት እጹብ ድንቅ ነገር ነው የማይበት የጸለይኩበት የጸሎት ውሀ ማህጸኔን ያመኛል ሲያመኝ እዴት እደሚያደርገን እኔ ነኝ የማቀው ግን በሰኔ ጎለጎታ በጸለይኩበት ስታጠብበት እዴት በፍጥነት ቀጥ እዴሚል አገጬን ይዤ ነው ምገረምበት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቃል የለኝም መምህራችን እናመሰግናለን
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ለእማ ፍቅር እንኳን አደረስን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
እመቤቴ ሆይ ኢትዮጱያ ኣገራችን ተዋህዶ እምነታችን ለልጅሽ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ኣሳስብልን ጠብቅልን ቤተሰቦቻችን ኣደራ በስደት ያለንም ወደ ኣገራችን ታብቃን ኣሜን ኣስቀድሰን ተቀድሰን በደስታ የምናመሰግንበት ሰኣት በቅርብ ኣድርግልኝ እመብርሃን እናቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእናታችን ለጌታየ እናት ለቅድሰተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ እንዳሰለድችን አሁንም ይደርብን አሜንንን🙏❤🙏
@user-kt7js7kc8g
@user-kt7js7kc8g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@galxya1162
@galxya1162 Ай бұрын
መምህርዬ እኔ በሰኔ ጎለጎታ ነበር ፆሎት የጀመርኩት ሰዉነቴ በጣም ይሸት ነበር ብትብቻዬ ያነን አጠፈችልኝ ቤተሰቦቼን ከሞት አዳነችልኝ እሚገርም ቦታ ገዛችልኝ ቅዱስ ሩፈኤል እረድቶኝ ቤት እየሰራሁበት ነዉ ፍፄሜዉን ያሳምርልኝ ህልም ደግሞ እስካሁን ያአለሁበት ጊዜ ነበር ያኔ ከሶስት አመት በፊት ያሳየችኝ የሀገራችነን ሁኔታ የቤተክርስቲያናችነን ሁሉኑም ማርያምን ቀድማ አሳይታኝ ነበር እመቤቴ ለኔ ለኃጢአተኛዋ ልጆ ያደረገችልኝ ብዙ ነዉ እናቱን የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባዉ በእዉነቱ አሜን❤ በፆሎት አስብኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ከነቤተሰቦቼ ለቅዱስ ቁርባን እዴበቃኝ😍🙏
@user-op1gq5ms4n
@user-op1gq5ms4n Ай бұрын
እኔ እምፀለየዉ ሁሌ ሰኔጉለጉታ ነዉ እና እመቤታችን ክብር ለእማ ፍቅር የለቤን ተፈጸምለኘ አለች ክበር ለእመቤታችን ልልልልል🙌🙌🙌
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 6 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-tr3jg5kb2o
@user-tr3jg5kb2o 29 күн бұрын
ለአመቱ ሰሜኔ አጣፍጠሺል መልካም ሰም ሰተሺ የተነጠኩት አድል ፍንታዬ መቐልሰሺለኝ የመጨንቀኝ ከለዬ ሰታሰወግጂልኝ ለከብርሺ ሸቶ አሰገበለው
@yewult1607
@yewult1607 Ай бұрын
የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች “ወልደ ተንሳየ” ብላችሁ በፀሎታቹህ አስቡኝ አመሰግናለሁ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤታችን ድንግል ማርያም በተሰጠሽ ቃልኪዳን አገር ኢትዮጵያ እና እዝቦችን አንድ አድርጌ ለን ሰላም ናፍቆናል እመቤቴ ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ratayy12-nf9pc
@Ratayy12-nf9pc Ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@shiwayeabebe4837
@shiwayeabebe4837 Ай бұрын
እኔ በሴኔ ጐለጐለታ ከጭቀት በሽታ ድኛለሁ ጧጧት አንድ ሀይላድ ወሀ ከፍቴ መማስቀመጥ ስጨርስ ከግባሪን ከአናቴ ላይ በማፍሰስ ጭቅቴን አስወግዳልኛለች
@genetdubei9894
@genetdubei9894 29 күн бұрын
❤አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን
@meryhanne2
@meryhanne2 Ай бұрын
አሜን ሰላም ግቡ ሰላም ያስገባን። ሰለም ያሳድረን።
@FelekuAyalew
@FelekuAyalew Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 628 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 77 М.
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН