♥ 72ኛ Live እንወያይ (ተአምር )0927 5807 58 ደውሉ

  Рет қаралды 38,347

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 200
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልሙ ዝማሪዎች ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራች ጸጋው ያብዛልህ ✝️✝️✝️
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
ቅድስ ሚካኤል ለኔም ደርሶልኛል ፈጥኖ በጣም የምወደው መላእክ ነው
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
በተመሳሳይ ከጸጋ ስግደት ጋር በማጣመር ክፉ መናፍስትን በእንዲህ መልክ መዋጋት ይቻላል፡፡ መናፍስትን የሚቀጠቅጥ የአምልኮትና የጸጋ ስግደት እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማኅደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X የአዶናይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የኤልሻዳይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የጸባኦት እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የመለኮት ዙፋን ሆይ እታመንሻለው የአርያም እህት ሆይ እታመንሻለው መንፈሳዊት መርከብ ሆይ እታመንሻለው መቅረዝ የብርሃን እናት ንጽሕት ጥጃ የነጭ በሬ እናት ልዕልት በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድስት የምስጉን እናት ቤተመንግሥት የመሲሕ እናት መቅደስ የሊቀ ካህናት እናት ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የክፋትን መንፈስ አሸንፈው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የእባቡን ራስ እቀጠቅጠው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ መስቀለ ፍላጻ እነድፈው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በመለኮት ሰይፍ እቆርጠው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ የጸናች ክንድ እጥለው ዘንድ ንግሥት ሆይ እሰልጥኚኝ በአርያም እሳት አቃጥለው ዘንድ ድንግል ሆይ የጠላቴን የልቡን አሳብ ዘርዝሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን እጅ እግር እሰሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን ኃይሉን አድክሚ ድንግል ሆይ የጠላቴን ክንፍ ስበሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን አንደበቱን ለጉሚ ድንግል ሆይ የጠላቴን ምክር ከሕሊናው ሰውሪ አሜን። ቅዱስ እግዚአብሔር ኃይልህን አካፍለኝ ቅዱስ ኃያል ሞገስህን አልብሰኝ ቅዱስ ሕያው ጥበቃህ አይለየኝ ቅዱስ አዶናይ በረከትን ስጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ድካሜን አስችለኝ ቅዱስ ያሕዌ ጥበብን ለግሰኝ ቅዱስ ጸባኦት ሠራዊትህን ላክልኝ ቅዱስ ኢየሱስ መድሃኒት ሁነኝ ቅዱስ ክርስቶስ ኑሮዬን ቀድስልኝ ቅዱስ አማኑኤል ከኛ ጋር ይሁን ለዘላለሙ አሜን፡፡
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምካ ይብዛሕ ክብር መምህርና ብሓቂ ቃለ ህይወት የስምዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ብዓዱ ያፅንዕኻ ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🏻 አሕናለ ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰመዕልና አሜን አሜን አሜን🤲🏻
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
ትከከከከከል
@negstikefela5238
@negstikefela5238 2 жыл бұрын
ሰለመዝሙሩ የአምላካችን ሰም የተመሰገና ይሁን መምህራችንም ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አዕምራችን ይክፈትልን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
ወለተ መስቀል ብላችሁ ኣስቡኝ በሰላም ወደ ሃገሬ እንድገባ አንደ ውሃ ጠምቶኛል ሃገሬ ለመግባት
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 9 ай бұрын
የእኔ ልጅ የ5አመት ልጅ ነበር የቅዱስ ገብርኤል ቀን ፀበል ነበርኩኝ ልጄ ጋር ፀበሉ አስፓልት አጠገብ ነበር ቦታዉ ቤቶች የለበትሚ ዋሻ ዱር ነዉ ከዛ ልጄ አኔ ሳላዬዉ ለሽንት ቤት በሎ አስፋልት ተሻግሮ ህዶ ካዛ ስመለሲ አስፋልቱ ጥምዝዝ ስለ ነበር አስፋልቱ ግቡት ስል መኪናዉ መጥቶአል ወደፊት ርጦ አመለጠ መክናዉ ክላክስ እየነፋ ፀበልተኛዉ እግዚዮ እያለ ቅዱስ ገብርኤል ሀይል ተረፈልኝ ኢቤቴም ዝክር ነበር በዛን ቀን እግዚአብሔር ይስገን ልጄ ከእሳት አወጣልኚ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የዛሬው ቀን ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ይድረስ ድንቅ ተአምር።ነው በእውነት የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ፀሎት ዘወትር አይለየን ሁላችንም ሀገራችን ይጠብቅልን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነቱን ይላክልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ መምህሬ ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️_
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ✝️✝️✝️
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ. ውድ ምእመናን እናቴ ወለተ ሰንበት በፆሎታቹ አስቦት
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 жыл бұрын
እኔ በቅድስ ሚክልኤል ቀን ከመኪና አደጋ ተርፌያለሁ ከን ልጆ እየተደናበርኩ ስነዳ ለ1 ሰከንድ ነው የተርነው
@romangesses8983
@romangesses8983 2 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከቻላችሁ ራእይ ማርያም ላይ አለ የኃጢአታችንን ብዛት የምናውቅባቸው እኔ ስሰማው ኡ ኡ ኡ ነው ያልኩት ግን መስማቴ ጠቅሞኛል። ኃጠያት ከመለማመዳችን የተነሳ ፅድቅ እየመሰለን ነው። እግዚሐብሄር ለንሰሀ ያብቃን !!!
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁም መምህር እናመሠግናለን የሊቀ መላእክ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ከሁላችንም አይለየን ቤተሠቦቼ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ማህደረ ማርያም ከነቤተሠቦቼ
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ኑርልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔስ በጣም ደካማ ሆንኩኝ😭 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሂወት እያላችሁ..
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን 💒💓💛በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምርናል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ዝማሬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 👏👏👏👏🕊💐💒💓💛🌾🌻
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-wl2xh3ji8r
@user-wl2xh3ji8r 2 жыл бұрын
የቅዱስ ሚኪኤል ስም የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል አማላጀ አስታራቂየ ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም እግዚአብሔር ያምጣልን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸግኡ የብዝሐልካ ክቡር መምህርና ቃላት የብለይን ንዓኻ ዝኸውን ክንደይ ፈሊጥና ኢና ብሳላኻ
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ብዙ ነገር ተምረንበታል ከእህቶቻችን ጥያቄዎች ለኛም አግተናል ለነሱ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን
@user-gv6gy9ux9u
@user-gv6gy9ux9u 2 жыл бұрын
በሩፋኤል እንዳታልፉኝ መምህር በሩፋኤል ኣንድ ነገር ላስቸግርህ ለሁላቹ የመ/ር ተማሪዎችም በማርያም በእየሱስስስስስ በሩፋኤል ለመምህር ኣድሩስልኝ 1/ጨለ፣ኣትቴቴ የምባል በፎቶ እንድያሳየን ምክንያቱ ኣማርኛ ቡዙ የማናዉቅ ሰዎች ኣትቴቴ ና ጨለ ስባል መንፈስ መሆኑ እናዉቃለን ነገር ግን የትኛዉ እቃ ነዉ የምቀመጠዉ በተለይ ብኣብዛኛዉ :እና እባካቹ ኣሳዩን ለምሳሌ ብየ ነዉ😭 ኣለ የለም ቤቤታችን እንዲናይ በተለይ ደሞ በኣረብ ሃገር የምንኖር ስደቶኞች እቃዉ እንዳንጠቀመዉ #ሳናዉቅ እንዳንቀበል በማርያም ኣስረዳን መ/ር😭 በማርያምምምምምምምምምም ሩዱን በተለይ በስደት ያለን እህቶች ዘማሪት ማ....ነኝ
@salmyeneyene8557
@salmyeneyene8557 2 жыл бұрын
እህት የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ መረሀ ግብር ላይ አንዳንድ ስዎች አቴቴ ጨሌውን አምጥተው ይጥላሉ እዛ ላይ አዪ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-gp7gt4tk9t
@user-gp7gt4tk9t 2 жыл бұрын
እንድንማማር ላደረገ ለ ልዑል እግዚያብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችት ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 2 жыл бұрын
💖ተመስገን! 💖ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን ማምራችን፣በእነት፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን በኢሜ፣በጤና፧ያቆይልን በጽሎቴቹ፣አሰቡ፣እህተ፣ማርም፣ኔኝ
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
በአብ ሰም አመልካለሁ 3X በወልድ ስም እታመናለሁ 3X በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድ እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X አብ ነድ ነው 3X ወልድ ነድ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X አብ ፍሕም ነው 3X ወልድ ፍሕም ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X አብ ነበልባል ነው 3X ወልድ ነበልባል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X በረከቱን ላካፈለን ፣ ኃይሉን ላበዛልን ፣ በዚህ ሰዓት ላዳረሰን ፣ በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን ፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን ፣ ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን ፣ ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ለወላዲተ አምላክ ልጅ መገዛት መስገድ ይገባል ለዘላለሙ አሜን
@user-pw8xh4tu4z
@user-pw8xh4tu4z 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gdjgrjgg5178
@gdjgrjgg5178 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማለን 🙏
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ ምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ተማምረናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 2 ай бұрын
እኔ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ ታአምር ቡዙ ነዉ ሙኑን ትቸ ሙኑን እናገራለሁ እጃ ብቻ ከመደፈር ልጅ እያለሁም ተጥየ ነበር ከሞሞት ከክፉ ሁሉ ነገር ጠብቆኛል ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከነቤተሰቦቼ ዶሞኮ ዘክሬዉም አላወቅም ብቻ ግን እወደዋለሁ ያ ሁሉ ሃጥያት እየሰራሁ ይጠብቀኛል ይገርማልኮ የኔ አባት እካንም አባቴ ሆንክ ሚካኤል መከታዬ 😢😢😢😢
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን በእድሜ በጤና በፀጋላይ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አንተን ስላሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ነዉ ማዳመጤ በህልሜ የተቆርሰ እንጀራ ማስተካከል ምንድነዉ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ልል በጣም የሚገርማ ታምር ነው ቅዱስ ሚካ ኤል በፊታችን ይቅድምልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የዓለም ማዕበል እንዳይከተን ስኦል አንተ አማልደን/ ሚካኤል 2/ ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
ስላምክ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalene
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen amen Egziabhere yimesgen enkan memeherachin kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🥰
@alain647
@alain647 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen keliwoten yaseman mamir tasifaye enmi yezirazimelin zimare malykitin yaseman
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ተስፋ ስላሴ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ተማምርናል ፀጋውን ያብዛላችሁ👉በ7 ቀን 7 ልብሰ ነው ምለብሰው ያልከው ወድማችን ሶሪው በቃ የሠው እሰጠዋለው ብልሃል ለማንም ሰው እንዳትሰጥ ሰብሰበህ አቃጥለው ወድማችን እሺ
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
በትክክል
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@birtukan8551
@birtukan8551 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalim memiher
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን እግዚአብሕር አብዝቱ ይስጥልን 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@absabs3111
@absabs3111 2 жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሠማልን
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 жыл бұрын
መምህሬ በእዉነት ያለ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ትምህርት አለዉ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምራችን እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላይህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_**_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯💚💛❤🤲
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@sosinasosi9072
@sosinasosi9072 2 жыл бұрын
መምህር እግዘመአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ::
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 2 жыл бұрын
ጤና ይሰጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህራችን 🙏
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ተምሀረናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ባንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተቀይረናል በርታልን
@ababechetho5986
@ababechetho5986 2 жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን መምራችን የትኛዉም እጣን ነዉ ዎይስ ከበቴክርስትያን የሚገዛዉ እጣን ብቻነዉ የሚታጠነዉ እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታችሁ ብትረዱኝ ለማወቅ ያህል
@lumibasha8696
@lumibasha8696 2 жыл бұрын
Salami latee yuni mari tasifaye barita faxari kaa ate gara yi.uni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mdet6088
@mdet6088 Жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማል መንድማችን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@singtankeneni7435
@singtankeneni7435 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ (walte maryam nanyi)
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን መምህር አደምጨ ልመለሰ
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ጥሩ ትምህት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏♥️♥️
@user-vv3vm4fg4y
@user-vv3vm4fg4y 2 жыл бұрын
ብሓቂ ጸጉኡ የብዝሕ መምህር ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል ጸሎቶን በርከቶን አይፈለየና
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 жыл бұрын
መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እፍፍፍፍ ዝማሬወችህ መምህርዬ ቃለህወት ያሰማልን ኑርልን🙏😥🌹🌹🌹🌹🌹
@user-gp7gt4tk9t
@user-gp7gt4tk9t 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፈጣሪ ከነ ቤተሰብክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@merongeremaw2978
@merongeremaw2978 2 жыл бұрын
መምሕር ቃለ ሂወት ያሰማልን ትክክል አባቴ እናቴ ፈቅደዉ ወሰነዉ ጣዎት ያመልኩ ነበረ የጣዎትን የተሰዎ ምግብ በላን
@user-dg7vb9ub7x
@user-dg7vb9ub7x 2 жыл бұрын
Kale saney yasmalen tasfaye haweyy
@lifetube1117
@lifetube1117 2 жыл бұрын
ewodihalew memihr !
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን። ቆንጆ ውይይት ነበር ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እኔ በግልን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም እደልን አሜን።
@saronmichael3835
@saronmichael3835 2 жыл бұрын
Egzabher ystln selam yargln hulu balebet 🇪🇷🇪🇷🇪🇷Ethiopian
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መ ምህር እኔም ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ አለ ክብር ምስጋና ይገባዉ
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@amsalamariyaam4614
@amsalamariyaam4614 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር የሰማነውን በልቦናችን ላይ ይፃፍልን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜንን🙏🙏🙏🙏
@derbuaabebe5916
@derbuaabebe5916 2 жыл бұрын
ቃለኸየወተ ያሰማልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምራችን በፅሎት አሰቦኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አሜን አሜን አሜን
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 2 жыл бұрын
yekdus Mikael bereket yderbin. eleleelelelel desl yemil taemir
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ደስ ይላልል
@birtukanmulu6088
@birtukanmulu6088 2 жыл бұрын
Memeher semae welete maryaim new emebalew hule seikehen semoker ayseram mekenatum yseat leyeuenet selale emenurew American new be Egzabeher be Degel maryaim and lagegneh be helime ayecheh new selam ken yhueleh 🙏🙏🙏
@rahaileafework6982
@rahaileafework6982 2 жыл бұрын
የመላእክት ጥበቃቸው አይለይህ
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 2 жыл бұрын
Ekwan salam metu memrachin edema tena yisetelng ete maryam ng besalote asebung
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድካምህን በብርታት ይቀይርልህ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን❤የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን❤ወንድም እና ወንድሞቹም ከፊት እየቀደመ እዳዳናቸው በፍቅር እዳስታረቃቸው እኛንም ይርዳን ከአይሚሮ በላይነው ሳስበው ታምሩ ሰለሁሉም ነገር የቅዱስ የሚካኤል አምላክ ይመስገን❤❤❤
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen 💯🙏💯🌹🌹
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 жыл бұрын
Uuuuufffff 🤲🤲🤲 egzaber yerdan
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏💕
@ssss4655
@ssss4655 2 жыл бұрын
መህምር በፀሎት አስቡን ባለቤቴ እስር ቤት ነወ ያለው ሁላሊቱን እያመመውነው በፀሎት ወልደ ሠንበት እያላችሁ አሰቡት
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብልሽ
@smalhaft3935
@smalhaft3935 2 ай бұрын
አግዛብሔር ያሰብልሸ
@hoshgojsv729
@hoshgojsv729 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hawwiioromtittiwalloo2892
@hawwiioromtittiwalloo2892 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
መምህር ወደ 60 ግዜ ሞከርሁ አላገኘሁህም 😭😭😭😭በጣም ፈልጊህ ነበር የኔ እቁ ኑርልኝ
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
አይዞሽ ደጋግመሽ ሞክሪ ተስፋ እንዳትቆርጭ
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
እሽ እማ😌😌😌
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 2 жыл бұрын
ከመደወልሽ በፊት አባታችን ሆይ ሰላም እለኪን ፀልይና ሞክሪ እናም በትእግስት ጠብቂ እግዚአብሔር ከፈቀደ ታገኚዋለሽ አይዞሽ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
አይዞሽ ታገኝዋለሽ እህቴ
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
ዛሬ ወይ ነገ ይገባል እነግሬችኋለሁ እህቶቸ
@hawwiioromtittiwalloo2892
@hawwiioromtittiwalloo2892 2 жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልን
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasmlien memhrachin
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 10 ай бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn Ameen 💒🤲🤲🤲🤲🤲
♥ 35ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:33:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 61 МЛН
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
♥ 71ኛ Live  0927 580758  ".. እስራት እንዳይጸንባችሁ አታፊዙ።.."
3:03:52
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
8ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ  ( 0927 58 0758 ) Telegram & mobile
3:39:44
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
❤ 131ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram
2:58:44
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.