Egzihabher Aleh - "እግዚአብሔር አለ " የአቶ ካሳ ቤተሠብ መዘምራን (JOSSY KASSA ) New 2021 (Official Video )

  Рет қаралды 7,605,521

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

3 жыл бұрын

Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ►bit.ly/2LsPvHu
► መዘምራን
አቶ ካሳ ጌታቸው
ወ/ሮ በየነች አንጅሎ
ኤልያስ ካሳ
ሒሩት ካሳ
ዮሴፍ ካሳ
ቹቹ ካሳ
ፅዮን ካሳ
ቅድስት ካሳ
ራሄል ካሳ
አማኑኤል (ናቲ)ካሳ
ሊዲያ ታደሰ
#JossyKassa #KiddyKassa #HossanaMezmur #EthiopianMezmur
Unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
© Copyright: YOSEF KASSA Inc 2021

Пікірлер: 3 900
@yosefkassajossykassaoffici1565
@yosefkassajossykassaoffici1565 3 жыл бұрын
ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ ከእኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ ወጀብ ማእበሉ ሲነሳ ችግር ፈተናው ሲበዛ ሲጨላልምም ነገሩ ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ ለተጨነቁት ሚራራ የሱስ አለ አለ ከእኔ ጋራ ያስደነገጠኝ በሙሉ ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ የሩቄ አይደለም አጠገቤ ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል በእኔ እና በቤቴም ይመለካል ጦሳይ ታናራዴስ ዴስ የሱሲ ዴስ ሀሌሉያ
@wengelkenea6154
@wengelkenea6154 3 жыл бұрын
Amen yosefiye egziabher yibarikachu
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tututube7062
@tututube7062 3 жыл бұрын
ጦሳይ ታናራ ዴሰ ዴሰ የሱሲ ጦሳይ ኑናራ ዴሰ ዴሰ የሱሲ ጦሳይ ኡባራ ዴሰ ዴሰ ሀሹ ሀሹ ሀሹ ወላይታኛ በጣም አሳጥራችሁ ትንሽ በታረዝሙ ደስ ይላል ተባረኩልኝ እኔ ግጥም እጽፈዋለሁ❤❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 3 жыл бұрын
Teberakulign
@yttube7392
@yttube7392 3 жыл бұрын
ከእሰትንፋሴ፡ይልቅ፡ይቀርበኛል ለኔ የሩቄ አይደለም አጠገቤ🙌 ከእኔ፡ጋር፡ያለው፡ከሁሉም፡ይበልጣል። በእኔና፡ቤቴ፡ይመለካል🙌 አሜን!!!!
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 2 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ነገር ነዉ አልቅሼ ሞትኩኝ .....እግዚአብሔር በዙፋኑ ዛሬም አለ የተባረከ ቤተሰብ......ጆሲዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ ለቤተሰብህ ያለ ፍቅር ........ላንተም የራስህ የሆነ ቤተሰብ ቶሎ አቋቁም .......ቶሎ መስርት ከልጆችህ ጋር ደግሞ ዘምርልን...In Jesus mighty name ፈትቼሃለዉ.....😂🙏🏾
@yosefkassajossykassaoffici1565
@yosefkassajossykassaoffici1565 2 жыл бұрын
Hahahha temuyeeee eskezare asrehegn nebera Eshe tefetichalew beka
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 2 жыл бұрын
@@yosefkassajossykassaoffici1565 hhhh yes amen
@KhadijaKhadija-li5bc
@KhadijaKhadija-li5bc 2 жыл бұрын
@@yosefkassajossykassaoffici1565 ክክክክ ደስ ስቱሉ
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 2 жыл бұрын
አሜን! ተመስገን ማርቆስ። መገፋት መሰደዴ ወደግብፅም መውረዴ ወዶኝ ነው ያደረገው አላማ በኔ ስላለው። የሚለው መዝሙርህን ስሰማ ልቤ ይነካል።
@eyobedpetros9048
@eyobedpetros9048 2 жыл бұрын
Send you big hug and love Temie and Josii . 🙏🏼❤️🌻
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 3 жыл бұрын
ይንን ቤተሰብ የመሠረተ ደግሞም ለኛ የሠጠ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ!
@lovelytsegaye9154
@lovelytsegaye9154 3 жыл бұрын
Amen!!!
@genettesfaye9054
@genettesfaye9054 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@merigeto6002
@merigeto6002 3 жыл бұрын
amen❤
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 3 жыл бұрын
Amen
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
Gata zamn zalalmchun ybarkaw tabarku❤❤❤🙏🙏🙏
@kibinsh
@kibinsh Жыл бұрын
ተጨንቄ በነበረኝ ጊዜ ይህ መዝሙር በውስጤ😢 መጥቶ ስዘምር ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛው ከመከራው ሁሉ አሳረፈኝ❤ አምላኬ
@user-jp8qh2th9i
@user-jp8qh2th9i 6 ай бұрын
I am Eritrean, i don't understand Ethiopian language very much, but i love yosief kasa mezmur. God bless Ethiopia and Eritrea.
@user-ok8nb2jh2e
@user-ok8nb2jh2e 3 жыл бұрын
እናንተ አባት በህይወታቸው እያሉ አብሮ ጌታን ማምለክ መቻል መታደል ነው
@Souheil-nj9rm
@Souheil-nj9rm 3 жыл бұрын
Ewunet new ! ! ! ! Enkuwan geta redachihu des yilal ! ! ! !
@ruthmekonnen7979
@ruthmekonnen7979 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር የለም በሚል ትውልድ መካከል የእግዚያብሄርን መኖር ማወጅ እንዴት ደስ ይላል..praise God
@merigeto6002
@merigeto6002 3 жыл бұрын
betam
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@meskeremkebebe6505
@meskeremkebebe6505 3 жыл бұрын
Good
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
@@merigeto6002 egiziber alehe degimo yeminor hayel new
@esrwol3484
@esrwol3484 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ኦርቶዶክሳዊ ወንድማቹ ነኝ
@_trendsheger_trend2413
@_trendsheger_trend2413 Жыл бұрын
አንተም ተባረክልኝ
@pastorbirhanureta2091
@pastorbirhanureta2091 Жыл бұрын
Bro
@saraak5904
@saraak5904 Жыл бұрын
እንወድአለን😊😊😊
@user-vu6ep2uh6c
@user-vu6ep2uh6c 11 ай бұрын
❤❤❤
@emuyen9811
@emuyen9811 9 ай бұрын
ብርክክክ በልልን ውድድ ነው ምናረግክ።
@helenlove4359
@helenlove4359 8 ай бұрын
የእውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው እኔ ኦርቶዶክስ። ነኝ ግን በመዝሙሩ ሁሉጊዜ አለቅሳለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ አጥንትንየሚለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር አለ አለ❤❤❤❤❤❤❤
@atnafuharo1575
@atnafuharo1575 Ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ አንድ ነው ልቡ ለእግዚአብሔር የተማረከ ሰው ዶክትሪን አይገድበውም። እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ስልኬና ላፕቶፔ ላይ ብዙ የኦርቶዶክስ መዝሙሮችና ስብከቶች አሉኝ።
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምን አይነት የሚባርክ መዝሙር ነው 😱 😱😱....!!!! ገና እንደሰማሁት ነው ውስጤ የተነካው የእውነት ስሜቴ ሳይሆን መንፈሴ ተነክቶበታል በዚ ዝማሬ...!!!! ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ የተባረከ ቤተሰብ የእውነት ተባረኩ.....!!!!🙏🙏🙏🙏 👏💎🥁🎻🙌🎷🎼🎹🎺🙏🙏🙏🤗🤗🤗❤
@yosefkassajossykassaoffici1565
@yosefkassajossykassaoffici1565 3 жыл бұрын
surayeeeee my bro bless you more
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ልዩ ዝማሬ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይበርካቸው
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
@@yosefkassajossykassaoffici1565 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲዬ የእውነት በጣም ነው የተባረኩት በጣም ተባረኩልኝ ...!!!🙏🙏🙏🤗🤗
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
@@-Tarik814 አሜን ይባርካቸው ተባረኪ
@eshetazerefegn7348
@eshetazerefegn7348 3 жыл бұрын
OMG What A Blessd Family I Wish A Member Of This Family I Swear!!!!!
@MimiMimi-wt3fn
@MimiMimi-wt3fn 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እውነት ይባርካል እግዚአብሔር አለ ተባርካቹ ቅሩ🙏🙏
@bethangel3806
@bethangel3806 3 жыл бұрын
Yene konjo tebarki 😘💐
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
ሀሰተኛውን ክርስቶስ እንደሚያመልኩ ተረድተሽ ፀልይላቸው! ተታለዋል! አንቺ እራስሽ እንዳትሳሳች ተጠንቀቂ!
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 3 жыл бұрын
@@user-hh5wo8yg9v ሁሉም የራሱ መንገድ ትክክል ነው እግዚአብሔር አንድ ነው የምናመልክበት መንገድ ይለያይጂ ሰማይና ምድርን የዘረጋው አምላክ እግዚአብሔር አንድ ነው
@natanaelt8543
@natanaelt8543 3 жыл бұрын
Blessed Family, Are they all siblings?
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
@@user-hh5wo8yg9v እግዚአብሔር ምህረት ያርግልሽ
@TarikuGetachew-z5t
@TarikuGetachew-z5t Күн бұрын
ጅማሬ የሌለው አስጀማሪ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው።መውጣቴ፤ መግባቴ፤መተንፈሴ፤ፀሀይ በምስራቅ ውጥታ በምዕራብ መግባቷ በጥቅሉ ፍጥረት ሩጫው ያላቆመው እግዚአብሔር ስላለ ነው!!!ተባረኩ 😍🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ti4th4ew7q
@user-ti4th4ew7q 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ የሚል መዝሙር ነው ዮሴፍ እኔ ከልጅነቴ በጣም የምወድክ ዘማሪነክ ተባረክ አዎ እግዝአብሄር አለ
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያለው ሰው በጣም ታድሏል ❤❤❤ በላያቹ ላይ የእግዚአብሔር ሞገስ አለ ተባረኩ
@woyinishetwoynua2296
@woyinishetwoynua2296 Жыл бұрын
የፀሎት ዉጤት ናቹ ለእማማ 🥰❤️
@kalkidanersawo8792
@kalkidanersawo8792 5 ай бұрын
ሁሌ ሲጨንቀኝ ይሄን መዝሙር አስባለው እጽናናለሁ የተወደዳችሁ ጌታ ያስፋችሁ❤
@hsbsbssn9084
@hsbsbssn9084 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም የድንግል ማርያም ልጅ ይከብር ይመስገን
@_trendsheger_trend2413
@_trendsheger_trend2413 3 жыл бұрын
Tebarek/ki
@weyniayahuney189
@weyniayahuney189 2 жыл бұрын
AMEN
@meskermalamu244
@meskermalamu244 2 жыл бұрын
ጌታ የዎደሻል
@mishatseda5520
@mishatseda5520 Жыл бұрын
amen hulem yikiber
@Selukko
@Selukko 3 жыл бұрын
እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን፡፡ ተባረኩ!
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt-.html
@daveabraha3274
@daveabraha3274 9 ай бұрын
ጌታ ኦይ ዝም ኣስባልከኝ ፡ስርህን ገረመኝ፡ በማበል እና ንፋስ እያሉ እየተደነቁ እንድይ ኣሉ ማነው እሱ ፡፡ ትላንትናም ዛርየም ለዘላለም እየሱስ ክርስቶስ ህያው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bluecloud5645
@bluecloud5645 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀሎቴን መለስለኝ ምህረቱ ብዙ ነውና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለጨነቀን መፍትሄ የሌለው ለመስለን ነገር ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር አለ ❤😢 ዛሬም ማዳኑን አድረጎ አሳይኝ በድጋሚ እግዚአብሔር ይስማል በእርሱ ላይ የመታመንን መንፈስ ያብዛልን
@Eyob-qf4dv
@Eyob-qf4dv 5 ай бұрын
@mekdestesfaye275
@mekdestesfaye275 4 ай бұрын
አሜን 😢
@user-xf2xm4wd3j
@user-xf2xm4wd3j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayantuayantu6300
@ayantuayantu6300 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤​@@Eyob-qf4dv
@user-yl2en7ox5x
@user-yl2en7ox5x 3 жыл бұрын
እኔም ቤተሰቦቼ ለጌታ ተማርከው አብረን ጌታን የምና መልክ በት በዘመን ይናፍቀኛል💒💒💒 የህይወት ቃል ያሰማልን ተባረኩ 🥰❤❤❤
@yemiesa7925
@yemiesa7925 3 жыл бұрын
እኔ እሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ ነው የሰማው ውስጤ ይነካል አውነት ነው እግዚአብሔር አለ
@martawendim8705
@martawendim8705 Жыл бұрын
እኔ የድንግል ማርያም የመሰቀል ሰር የዓደራ ልጅ ነኝ ግን መዝሙሩን በጣም ነው የውደድኩት ፍጣሪ ይባርካችሁ
@take9336
@take9336 Жыл бұрын
Mine Ayinte negare now maryame bemasikle tasiklhaleche Eyakne endyihone
@tewoderossefisatarzan6300
@tewoderossefisatarzan6300 11 ай бұрын
@@take9336 sayhon.. Geta Iyesus be Meskel lay huno siru lalut le Enatu Kidest Dingel Maryam ena le Kedus Yohanes yeTenagerachewun yeAdera Kal lemamelaket newus Yohanes 19 26-27
@biruktadese8263
@biruktadese8263 8 ай бұрын
ይህንን ቤተሰብ የመሠረታ እና ለእኛ የሰጠን አምላክ ይባረክ !! ጆሲዬ አንተም የራሲን ቤተሰብ አቋቁማ ከልጆች ጋር አምላክን እናመስግን❤❤❤
@yonastadesse1665
@yonastadesse1665 3 жыл бұрын
ይሄንን ቤተሰብ አለመባረክ እንዴት ይቻላል ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይሄው መዝሙሩን ከሰማሁ ጀምሮ ማቆም አልቻልኩም ድንቅ ዝማሬ የሚያስቀና ቤተሰብ ።
@agaretube2103
@agaretube2103 Жыл бұрын
በጣም እኔም ታምሜ በከባድ ስቃይ ነኝ ፀልዩልኝ በጌታ
@KirebuealAdena
@KirebuealAdena Жыл бұрын
AE
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 3 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ የሰጣችሁ ጌታ ለዘላለም ይባረክ።
@merigeto6002
@merigeto6002 3 жыл бұрын
😍👍
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@emusha
@emusha Жыл бұрын
ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለእኔ የሩቄ አይደለም አጠገቤ ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል በእኔና በቤቴም ይመለካል እግዚአብሄር አለ አለ ከእኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ ለምልሙልኝ ዘመናችሁ ይባረከ
@user-ty2ke9fp7j
@user-ty2ke9fp7j 3 ай бұрын
እድለኝ፡ነህ፡ጌታ፡ቤተሰቦችን፡አስመልጦልሃል፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድለኝ፡ነህ፡ጌታ፡ቤተሰቦችን፡አስመልጦልሃል፡
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 3 жыл бұрын
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ሁሌም ከእኛ ጋር ነው። ሀሌሉያ። አሜን። በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው። ጆሲ ቤተሰብህ እና ሁላችሁም በብዙ ተባረኩልን።
@miketesfaye8665
@miketesfaye8665 3 жыл бұрын
God bless this family amen
@dessalegnbubamo953
@dessalegnbubamo953 3 жыл бұрын
አሜን
@dessalegnbubamo953
@dessalegnbubamo953 3 жыл бұрын
ተባራኩ
@mahitadese6459
@mahitadese6459 3 жыл бұрын
@@dessalegnbubamo953 ÀQQ
@hfbtube560
@hfbtube560 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ ቅዱሣን አባቶች እና እናቶች ያሉበት አገልግሎት ትልቅ ነው
@jerusalemhagos3065
@jerusalemhagos3065 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር እንዳለ ያስታውቃል !!! ምታስቀኑ ቤተሰቦች ተባረኩ!!
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 10 ай бұрын
yehene mezmur degagme eysmahut naw gin hulum adiss naw lene zemenachu yebarek lemlemu
@tsttk9165
@tsttk9165 3 жыл бұрын
wawww God bless you etopiya people 🙏 my mom sudan muslim🇸🇩 my father catholic eritrea 🇪🇷 but I'm catholic I love more mezmur protestant
@lovegod8859
@lovegod8859 Жыл бұрын
God bless you
@hiwotabebe106
@hiwotabebe106 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጆሲ የአንተ መዝሙር ልብ ይነካል በተለይ ተረጋግቷል ልቤ የሚለው ስምቼ አልጠግበውም !
@_trendsheger_trend2413
@_trendsheger_trend2413 3 жыл бұрын
Tebareki
@teketelgodebo2260
@teketelgodebo2260 2 жыл бұрын
Eyasus yadenal ahunim
@tekleshishayabraham4696
@tekleshishayabraham4696 Жыл бұрын
Tdya ante ortefks khonke lemn yemnafk zfen tsmale ale mzmhur yertodks sma
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ hiwot እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ..... 🙏🙏
@tigist5851
@tigist5851 Жыл бұрын
እህቴ የዮሐንስ ወንጌል 1÷12እና 14÷6ጀምሮ አንብቢው ሂወትሽ ተቀይሮ አንቺእራስሽ ለዚለሚገባው ጌታ ዘማሪ ትሆኛለሽ የረዳሽ ይባረክ አይኖችሽን ይክፈት አሜን።
@etsegenettekola2472
@etsegenettekola2472 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!!!!!በእውነትም እግዚሐብሔር አለ፡፡
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 3 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ በየሱስም ምናይነት እሚባርክ መዝሙር ነው የጌታ ህልውና ይሸታል እኔ በጣም ተባርኬበታለው እውነተኛ አምልኮ ነው ተባረኩ ውይ ይልመድባቹ ደሞ❤❤❤
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@mercyeya
@mercyeya 3 жыл бұрын
የተወደደ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ።
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@debrituteka3136
@debrituteka3136 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ አሜን አሜን አሜን ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ውስጥን ሚያረሰርስ ሀዘንን የሚያስረሳ መዝሙር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ🙏🙏🙏🙏
@birhanudebela138
@birhanudebela138 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ የናፈቀኝን ሰው ስለሚያስታውሰኝ ያስለቅሰኛል። እየሱስ ይባረክ❤❤
@destina_bk
@destina_bk 3 жыл бұрын
Omg 😱😱ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭አሜን አሜን እግዚአብሔር አለ ✝️🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ዘላለም በኔ እና በቤቴ ይመልካል
@denekedemise8835
@denekedemise8835 3 жыл бұрын
Geta yibarikachu betami tebarikalehu geta tesegahun yabizalachu family whorishp god blessed you
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
ለተጨነቁት የሚራራ እግዚአብሔር አምላክ አለ ከእኔ ጋር አለ! አሜን ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ከፍ ጋር አለ! አሜን
@paulosmarkos3305
@paulosmarkos3305 Жыл бұрын
ሁሉም ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ዘራችሁ ይባርክ ጆሲ ❤❤❤❤❤
@bruknigatu997
@bruknigatu997 3 жыл бұрын
I can’t stop crying It is so touching God bless this family🙏🙏
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@betheldamena7821
@betheldamena7821 3 жыл бұрын
Same here. I can’t stop listening
@selammisgana1181
@selammisgana1181 3 жыл бұрын
Me to
@almazgetachew1206
@almazgetachew1206 3 жыл бұрын
Crying crying crying crying
@snr9054
@snr9054 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ🙏🏾🙏🏾
@bzunshbekele949
@bzunshbekele949 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው በእውነት እግዚአብሔር ትልቅነው እሱም ይላል ያከበሩኝን አከብራለሁ አሁንም ያክብራችሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕
@yared4crist823
@yared4crist823 Жыл бұрын
የበረታሁበት በብዙ የተፅናናሁበት ተስፋዬ የታደሰበት መስማት ማቆም ያልቻልሁት ዝማሬ ዘመናችሁ ይለምልም
@fasikahailu
@fasikahailu Жыл бұрын
በየቀኑ ነው የመጀመሪያ ቀኔን የምጀምረው በዚህ መዝሙር ነው በጣም ነው የምወደው መዝሙሩንም ቤተሰቡንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 4 ай бұрын
አሁንም
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@ConfusedCrosswordPuzzle-xh9hl
@ConfusedCrosswordPuzzle-xh9hl 4 ай бұрын
አሜን❤
@user-io4bm4gp5g
@user-io4bm4gp5g 3 жыл бұрын
ከኔ ጋር ያለዉ ከሁሉም ይበልጣል አሜንንንን ❤❤❤🖐🖐🖐🖐🖐😭
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt2.html
@teddygabregziabiher811
@teddygabregziabiher811 3 жыл бұрын
Wawwwww I can't stop listening the song my God bless you for ever and ever bless you more and more love you oll stay bless bless bless bless.
@Fey-stephen
@Fey-stephen 9 ай бұрын
Am a kenyan and I don't understand the language but the song is soo deep in worship..hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wudeeee
@Wudeeee 9 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@woyesaabiy3548
@woyesaabiy3548 7 ай бұрын
The song focuses on the presence of God with us in any condition and any incident of life !! God is always with us ! Emanuel
@asegedechabate
@asegedechabate Жыл бұрын
ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው አለ። በቃ ይህ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ትልቅ ነው ከኛ ጋራ አለ አማኑኤል። ተባረኩ
@allaboutmovies4821
@allaboutmovies4821 3 жыл бұрын
Who else can't stop listening to this amazing music?
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
No one
@biftugurmu3372
@biftugurmu3372 3 жыл бұрын
🖐🖐
@maksiantonio7095
@maksiantonio7095 2 жыл бұрын
meeeeee
@cheeto14576
@cheeto14576 Жыл бұрын
meeeeee
@selammebrahtu8033
@selammebrahtu8033 Жыл бұрын
God bless ❤🙏
@hawassacatholicchurch1291
@hawassacatholicchurch1291 2 жыл бұрын
እጅግ የሚያፅናና ድንቅ ዝማሬ ከወደቁበት የሚያነሳ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከኛ ጋር አለ🙏🙏🙏..እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤
@eebetguade7422
@eebetguade7422 Жыл бұрын
ዛሬ የአንድነት ቀን ነበረን መዝሙሩ ተዘመረ ተባረክንበት ተባረኩ። እግዚአብሔር የሚከብርበት ሰይጣን የሚናደድበት መዝሙር ይብዛልን።
@adimasutadesse7796
@adimasutadesse7796 Жыл бұрын
egziabher abzeto yebarkachehu....betam yembarek mezmur new...
@woinshetamare165
@woinshetamare165 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ዘመናችሁ ይባረክ፡፡
@melakegebrekidan8480
@melakegebrekidan8480 3 жыл бұрын
josiye Teberk Famil Bemulu Tebsrrku haliluya
@Bekyj
@Bekyj 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ ቅዱሳን! አዎ አግዚአብሔር አለ::
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@user-lg8im4go2q
@user-lg8im4go2q 22 күн бұрын
እንዴት አይነት መታደል ነው ፣ ጸጋ፣ጤናና ዕድሜ ጨምሮ ይስጣችሁ
@Abeba-p4c
@Abeba-p4c 3 күн бұрын
ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ አይለያቹ❤
@girumtesfaye
@girumtesfaye 3 жыл бұрын
wow 😲 ድንቅ ቤተሠብ፣ ድንቅ መልእክት!! አሜን!! እግዚአብሔር አለ!!! 😱 😱😱
@barbegambo
@barbegambo 3 жыл бұрын
I have seen the purpose of family through this song. When families come together the nation is healed. May God continually bless this family.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 3 жыл бұрын
Amen
@yttube7392
@yttube7392 3 жыл бұрын
Yes
@mach_dan2049
@mach_dan2049 3 жыл бұрын
So true. AMEN
@godisgood4021
@godisgood4021 2 жыл бұрын
Yes Amennnnn
@constancenambule9945
@constancenambule9945 Жыл бұрын
Amen amen in Jesus name amen indeed it's a blessing I have this prayer over my family all the time I believe God will unite us as well .........God bless you 🙏 amen eyesus
@lovegod8859
@lovegod8859 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@andualemabriham9030
@andualemabriham9030 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አሜን! ዝማሬን ስሰማው አስለቀሰኝ
@user-ng5dw7st6k
@user-ng5dw7st6k 3 жыл бұрын
ጦሳይ ታናራ ደስ ታናራ ደስ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አንጀትተ ጎዳ ጦሳ ሱንታን ካንትድ ብተ 📖💪🤗🤗🤗🤗🤗
@jesussonofgod9235
@jesussonofgod9235 3 жыл бұрын
ይህ የመሰለ ድንቅ ዝማሬ ለሰጣቹ እ/ር ስሙ ይባረክ። እንደዚ ኣይነት ጸጋ የበዛለት ቤተ ሰብ ስያይ በጣም ያስቀናኛል (ቅዱስ ቅን) ማለቴ ነው። ኣንድ ቀን ከኣባቴ እና እናቴ ወንድም እሀቶቼ ሆኜ ጌታን የሚያምልክበት እየቀረበች እንደሆነ በ እየሱስ ስም ኣምናለው። ጆሲ እ/ር ይባርካቹ።
@mintwababrham6012
@mintwababrham6012 Жыл бұрын
ምን እንደምል ግራ ነዉ የገባኝ ከአይምሮ በላይ የሆነ መዝሙር ነው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ.
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር አለ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን እሰይ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ የ አቶ ካሳ ቤተሰቦች ጌታ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ ከቁጥር አያጉድላችሁ
@user-tv6eb2ld4j
@user-tv6eb2ld4j Жыл бұрын
ke kutir megudel mayaschenikew mirt beteseb nachew wedet endemihedu silemiyawku
@user-tv6eb2ld4j
@user-tv6eb2ld4j Жыл бұрын
ke kutir megudel mayaschenikew mirt beteseb nachew wedet endemihedu silemiyawku
@mercyghebre7963
@mercyghebre7963 3 жыл бұрын
I CAN'T STOP LISTENING THIS SONG GOD BLESS YOU
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@user-ng5dw7st6k
@user-ng5dw7st6k 3 жыл бұрын
ዮሲ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በጣም ተባርከበታለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩልኝ በጌታ ስም
@user-we4dm5lw6g
@user-we4dm5lw6g 4 ай бұрын
ዮሲዪ ተባረክ ልጅ ሆነህ ሹሮሜዳ ሙሉ ወንጌል አውቅህአለሁ የናትህና ያባትህ ቸርች ማለት ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እኔም አሁን እዛው ነኝ ያን የመከራ ዘመን የችግር ዘመን ያሳለፈ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ !!!!!!!!!!!!! መከራህን ትረሳውአለህ እንዳለፈ ውሃ ታስበዋለህ እዮብ11*16
@selamsweet898
@selamsweet898 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ ከኔጋራ ጆስዬ ተባረክ
@berketshanka2232
@berketshanka2232 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ይህንን ቤተሰብ የባረከ አምላክ ይባረክ
@remamucker1086
@remamucker1086 2 ай бұрын
ጌታ ስለ ለዝህ ቤትሰብ ስሙ በ ሰማይ ይባረክ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@Elohim2
@Elohim2 Жыл бұрын
I was working listening to Amharic worship in the background as I often do, many songs passed but this one made me stop what I was doing. The authenticity is unexplainable. I do not understand the language but can sense the depths of worship. The God Lord grants you favor in all your endeavors.
@lightning369
@lightning369 Жыл бұрын
I thought i am the only here in our country Kenya falling in love with Ethiopia, especially these worship songs sung by these beautiful children of King Solomon. I can't understand Amharic but there is something far more glorious about their singing.
@wakeyologerfo12
@wakeyologerfo12 Жыл бұрын
Yes! Right on my friend! Many blessings and love from Ethiopia 💚
@meskeremmussie4961
@meskeremmussie4961 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የእግዚአብሔርን መናኖር የሚያውጅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው። የተፈታሁበት መዝሙር ነው!
@meazahiwet3634
@meazahiwet3634 3 жыл бұрын
መንፈስህን የሚነካ ትልቁ መልእክት ነው ። ኣማኑኤል ኣማኑኤል ኣማኑኤል እግዚኣቢሀር ከኛ ጋራነው ።
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@eyasuwondemagnetg2444
@eyasuwondemagnetg2444 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብኤር አለ አለ ይኤን መዝሙር ስሰማው ውስጤ የሆነ ነገር ይዘላል ጆሲ ተባረኩልኝ
@Bamlaktt
@Bamlaktt 9 ай бұрын
Lebe yemineka mezmur new egziabher yebarekachew❤❤❤❤
@danielweldu6399
@danielweldu6399 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር በጤና በሁሉ በረከት ይጨምራቹ፡ ዘመናቹ በሙሉ ስትዘምሩ ኑሩ፡ እውነት ስታስቀኑ ውድድድድድድ ነው ማረጋቹ
@user-ci3zp1lt6g
@user-ci3zp1lt6g 3 жыл бұрын
ከኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል ዕልልልልልልልልል ኣሰይይይይይይ ክብር ለጌታ ዋውውውውው ❤️❤️
@tututize769
@tututize769 3 жыл бұрын
Mpsatr
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 11 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር አለ የኔ አባት አለ ከኔ ጋር አለ 🙏🙏🙏🙏
@scmedia9070
@scmedia9070 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለታላቁ ጉባኤ ጌታ ያብቃቹ
@REDBLOSSOM112
@REDBLOSSOM112 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ይህንን መዝሙር ምገልፅበት እራሱ ጌታ የፃፈው ብል ይቀለኛል ተባረኩኩኩ
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 3 жыл бұрын
ይሄ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችው ይለምልም ድንቅ ነው ብቻ አቶ ካሳ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት የእርሶ የፍሬ ውጠት ነው ለኛም ተረፋችው!!!!!!!
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@besaalamayo2847
@besaalamayo2847 3 жыл бұрын
www tebareku love this family
@user-rx7ev4kb5l
@user-rx7ev4kb5l 9 ай бұрын
በጣም የሚማርክ መዝሙር ነው። ❤❤❤እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ እወዳችኋለሁ።🥺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZedZ-bn1vv
@ZedZ-bn1vv 2 күн бұрын
ተባረኩ ጌታ ዘመናቹን ይባርክልን እኛም በመዝሙሩ ተባርከናል
@erieritrea6645
@erieritrea6645 2 жыл бұрын
I dont understand amharic language perfectly. it is a touching song . Blessed family. From ERITREA.
@prophetabegoa8661
@prophetabegoa8661 3 жыл бұрын
መታደል ነው እንደዚ አይነት ቤተሰብ እየለመለማቹ እያበራቹ ኑሩልኝ
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe Ай бұрын
በእዉነት ዘመናችሁ ይባረክ።
@tewodrosamanel4934
@tewodrosamanel4934 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ተባረክ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
ይሔን መዝሙር በሰማው ቁጥር ታላቅ ደስታ እና ሐይል ወደ ውስጤ ይገባል አሜንንንንንንንንንንን ጆሲዬ እና ቤተሰቦቹ ለዘላለም ተባረኩ የተቀባ ታላቅ ዝማሬ ነው
@merafasefaaragaw8319
@merafasefaaragaw8319 3 жыл бұрын
ከእኔ ጋር ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር አለ አለ አለ
@tilahun100beyen2
@tilahun100beyen2 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ አለ!!!!!! ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
@user-qw2qg5yd4o
@user-qw2qg5yd4o 6 ай бұрын
እግዚያብሄር አለ ከኔ ጋራ አለ........ እረፍት ሠላም እየሱስ
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ቀይ ጃኬት ነገር የለበሰቺው ውስጤ ናት ደስ ትላላችሁ ተባረኩልኝኝ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ይደገምምም ለቤተሰቦችህ ረጂም እድሜ ይስጥ ዮስዬ🙇💞🙏
@marumalako242
@marumalako242 Жыл бұрын
ere hulum wuste nachew
@cindytomas655
@cindytomas655 3 жыл бұрын
I pray everyone listening: God bless you without measure.
@meselezeleke43
@meselezeleke43 2 жыл бұрын
ys, God exist and live for ever, God bless your family
@dlshhe4706
@dlshhe4706 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር አለ ስሙ ይባረክ ❤❤❤
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይዉሰድእልልልልልልል የተባረከ ቤተሰብ🙏🙏
@a.g5472
@a.g5472 3 жыл бұрын
I didn’t want it to end🙏 such a blessing song and what a lucky family worshipping together, you are all blessed 🙏
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@fatalasa5441
@fatalasa5441 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@MrChinna777
@MrChinna777 3 жыл бұрын
I'm unable to understand this song but it's touch my heart. God bless you Yosef brother...and family.. Love from India...
@kishetamara2851
@kishetamara2851 3 жыл бұрын
Me too jst to love say hallelujah hallelujah...i feel the spiritual connection in this song.
@shoillatadesse2833
@shoillatadesse2833 Жыл бұрын
Wowowowowo amen amen Amen Amen amen Hallelujah Elelelelelelelelelelelel Zamanachuu yebarekii tabarekuuu tabarekuuu tabarekuuu tabarekuuu ❤❤❤
Selam Desta  ናና ሙሽራዬ New Ethiopian Gospel Song 2020
5:53
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 2,9 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ተሻገር ያለው  ዘማሪ መስፍን ጉቱ 2016/2024
6:11
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,2 МЛН
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
28:15
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 133 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 8 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 742 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 4,6 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,5 МЛН
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 9 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 98 М.