ሶፊያ ... || ከስደት ወደ ስደት || ይድረስ በአረብ አገር ላሉት እህቶች || ሙሉ ታሪክ

  Рет қаралды 236,500

Elaf Tube

Elaf Tube

2 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 991
@user-yq5fr1nm6t
@user-yq5fr1nm6t 2 жыл бұрын
የሶፊያ የህይወት ታሪክ የኔየመሰሎቸ የአብዛሀኞወቻችን ታሪክ ነው
@user-xx2lr8vl7b
@user-xx2lr8vl7b 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@user-ki8zo2tw4w
@user-ki8zo2tw4w 2 жыл бұрын
በጣም
@beynechxxx1496
@beynechxxx1496 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ ፈጣሪ ለሁሉም ትዕግስቱን ይስጠን 🙏❤️
@fetiyamusema4084
@fetiyamusema4084 2 жыл бұрын
እስክህ እህቶቼ ለአለህ ብለቹ ዱኣ አርጉልኝ
@user-xx2lr8vl7b
@user-xx2lr8vl7b 2 жыл бұрын
@@fetiyamusema4084 አላህ ያግዝሽ ሁቢ ካለሽበት ሀሳብ ካለሽበት ጭቅ አላህ ያስወጣሽ እህቴ አይዞሽ ኢነላሀ ማአ ሷቢሪን አላህ ከሰብረኞች ጋር ነው
@selasukabumi682
@selasukabumi682 2 жыл бұрын
የሁላችን ታሪክ🥺አላህ ከስደት ሀገራችን ላይ ሷሊህ የሆነውን ትዳር ይስጠን ጓደኞቼ🥺
@zainboali42
@zainboali42 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ ውዶች ደምሩኝ በቀንነት
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
አሚንንያርብብ
@user-bj1un4xt7e
@user-bj1un4xt7e 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንን
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 жыл бұрын
امين اللهم امين
@user-cl9jn2xl9w
@user-cl9jn2xl9w 2 жыл бұрын
_የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጨ ነው የሰማሁት አይ ስደት...... الحمدالله_
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 Жыл бұрын
በጣም እኔማ ልቤን ከዳኝ የሶፊን ድካም ደከምኩላት😭😭😭😭😭
@user-bw1sd7go1k
@user-bw1sd7go1k 2 жыл бұрын
ስደት እየኖርኩበት ነው ስለ ስደት ክፋት፤ እያየሁትም ነው የናፍቆቴን ብርታት፤ ግና ወንድም አለሜዋ አንች ውዷ እህቴ፤ አንድ ነገር ልንገርሽ አዳምጭኝ በሞቴ፤ አላማ ኖሮሽ ነው ካገር የወጣሽው፤ ወይም ተገደሽ ነው ስደት የመጣሽው፤ እናልሽ አለሜ የስደትን ክፋት የስደትን ኑሮ፤ አጠብቂው ጭራሽ እንደ ናትሽ ጓዳ እንዳባትሽ ጎሮ ይልቅስ አስተውይ ምን አለ መሰለሽ፤ ጠንከር በይና ቶሎ ቶሎ ሰርተሽ፤ ያጎት ያክስት ልጅ መርዳትሽን ትተሽ፤ የለፋሽባትን ሳንቲም አጠራቅመሽ፤ ዛሬ ነገ ሳትይ አላማሽን አውቀሽ፤ ወደ ሀገገርሽ ጊቢ ጊዜው ሳይረፍድብሽ፤ ስደት አይኑ ይጥፋ እያልሽ አታማሪ፤ ገንዘብ አያያዝን ይልቅስ ተማሪ፤👌 ይህን ልፋትሽን በትዳር ተክሰሽ፤ ኑሮን አጣጥሚው ሀገርሽ ላይ ወልደሽ፤
@MaryamMaryam-db6hx
@MaryamMaryam-db6hx 10 ай бұрын
ሳህህህ
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 7 ай бұрын
ማሻላህ በትክክል
@KadijaaKadijaa-vs1nj
@KadijaaKadijaa-vs1nj 7 ай бұрын
😢😢😢
@jabibabd6652
@jabibabd6652 6 ай бұрын
😢😢😢እኔምብዞሳው ክዶኛል ግን አስራአድአማትናው ከዋጣሁ ግን ስላስባው ይከፋኛልኡኡኡ😢😢😢😢😢
@user-go4lu6ss8s
@user-go4lu6ss8s 5 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም ትክክል ነዉ ግን ከባድ ነዉ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ለሁላችንም ይጠብቀን🙏🙏😢😢😢
@wolisotube2178
@wolisotube2178 Жыл бұрын
እህህህህህህ💔የሶፊያ ህይወት አረብ ሀገር ያለነው የሁላችንም ህይወት ነው አለሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር😔
@babsab8487
@babsab8487 Жыл бұрын
😢
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 2 жыл бұрын
ቁስሌን ነካህብኝ ተረከዉ ግን የምንሠማዉ እኛዉ ከርታቶቹ ነን ያወዱድ ደክሞኛል ተስኖኛል ……አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
በጣም አጅብ የአሁኗ ዱንያ ጭንቀት የበዛባት ሆነች
@sofiya151
@sofiya151 2 жыл бұрын
አዳምጨዋለሁ ከስደት ወደ መልካም ያማረ ሃያት ይስጠን ስደት በቃን በውሸት ፈገግታ ካገት በላይ ሳቅ ደጋገመንኮ ስደት ብዙ ነው ሚስጥሩ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ልብ ይነካል 😢
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺❤❤❤
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
ሳህ ኧፍፍፍፍፍፍ
@user-yv6ij1vx3c
@user-yv6ij1vx3c 2 жыл бұрын
አዉ ሚስጢሩን ያሚየዉቅ ያዉቀዋል
@user-ft4wu5lx9b
@user-ft4wu5lx9b 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@mousman22
@mousman22 2 жыл бұрын
እድሜያችንን በስደት አለም አለቀ አላህ ብቻ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ!! ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያረብ!!!
@mariamyoutube6011
@mariamyoutube6011 2 жыл бұрын
አይ የስደትኑሮ የሁላችንምህይውት እንደዚህ ነውብቻ አላህ ኸይሩንይወፍቀን ያርብ 😭😭😭😭😭
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 2 жыл бұрын
💔ኡፍፍፍፍፍ ምንም ስህተት የለውም👍 #iስደት ለሰሚ አይገባውም የስደት history👌 አላህ ያማረ ህይወት ይወፍቀን
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
አሚንንንንን🥺
@user-up2ih8dk9h
@user-up2ih8dk9h 2 жыл бұрын
አሚንን ያረቢ
@hasemahseama5721
@hasemahseama5721 2 жыл бұрын
አምን አምንንን
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
@@hasemahseama5721 amen yarbe lewlchinm
@amiyoutube3888
@amiyoutube3888 2 жыл бұрын
አይ እረስደትስ ምርርር ብሎናል ያአላህ በቃይበለን አገራቺንንም አላህ ሰላም ያርግልን
@user-xx7lr3ue8o
@user-xx7lr3ue8o 2 жыл бұрын
አብሽር እህት አሚን
@amiyoutube3888
@amiyoutube3888 2 жыл бұрын
@@user-xx7lr3ue8o አላህ ያበሽርሽ ዉደ
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ በሀገራችን ያብቃቃን
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
አሚን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ወይ መመረር ብቻ አላህ ጤና ያድርገን ያረቢ ያአላህ
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 2 жыл бұрын
ያአላህ የኛ መከራ መቼ ነው የሚያበቃው ኢላሂ በራህመት አይንህ እየን
@madeenamadeena3575
@madeenamadeena3575 2 жыл бұрын
አሚን
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 2 жыл бұрын
አሚን
@user-yv8wc4fx9s
@user-yv8wc4fx9s 2 жыл бұрын
Aamiiiiin Aamiiiiiin yareb🤲☝️😭
@sofiyaebrahim1635
@sofiyaebrahim1635 2 жыл бұрын
አሚን
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
አሚን
@user-mi2bx3xd8q
@user-mi2bx3xd8q 7 ай бұрын
ይህን የህታችንን ታሪክ የሠማሁት (በዚሁ በስደት በኩሽና ውስጥነበረ)በጣም ተመስጨ ሠማሁት ብዙ ተማርኩበት አላህ(ሶብር)ይወፍቀኖ💫💫💫💫
@emanyoutube1276
@emanyoutube1276 2 жыл бұрын
_ፍርድ ከአሏህ ነዉ ሶብር ብቻ ይኑር_
@chelotfreelegaladviceethio8563
@chelotfreelegaladviceethio8563 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iLZ-jdSCqLGxZZs.html
@semirabelay6953
@semirabelay6953 2 жыл бұрын
ወላሂ የብዙወቻችን ታሪክ ነው እስኪ እሱ የአለማቱ ጌታ በዝነቱ አይኑ ይየን
@user-ei4qf9jc7r
@user-ei4qf9jc7r 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@fatumamuhammed5271
@fatumamuhammed5271 2 жыл бұрын
Amiiiiiin yareb
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ ውዶች ደምሩኝ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
አሚንንያርብብ
@mominaadam748
@mominaadam748 2 жыл бұрын
ይህ በዙወችቻችን ታረክ ነው ያረብ አተ እዘንልን አይ ስደት
@beynechxxx1496
@beynechxxx1496 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ በጣም ነው የምያሳዝናው የእውነት አይ ስደት ሞልቶ አይሞላም መቼም አለም ዘጠኝ ነች እግዚአብሔር ያሳሪፈን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እናም በጣም አሪፍ ትምርህት ነው እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
በጣም እህቴ ሰው ተጨካክኗል
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 жыл бұрын
ስንት ሶፍያዎች ነን በዚህ ዉስጥ ያለነዉ ብቻ መጨረሻችንን ያሣመረዉ
@user-od7db1yo7w
@user-od7db1yo7w 2 жыл бұрын
ይሄዉድፍን10አመት ሞልኝ በዚህሁሉአመት የእኔ የምለዉ ምንም የለኝ አንድም ቀን የእዉነት ስቂ አላቅ ሀገርም እገባለሁብየአሳብ የለኝም የአላህ በቃበለን በጣም ደከመኝ እስከመቸስደት እስከመቸየሰዉ ሰራተኛ መቸነዉ የራሴንህወት የሚኖረዉ ሁለጌዜ የሰዉሄወትአኗኗሪሁኘ
@temirbintbaba9481
@temirbintbaba9481 2 жыл бұрын
Abshiri hayati
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
@@temirbintbaba9481 allha yerdashi ayzoshi
@fatumaahmed9962
@fatumaahmed9962 Жыл бұрын
አላህ ያስደስትሽ እህቴ ከባድ ነው ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 жыл бұрын
አህሌን ወዲማችን እናመሠግናለን አላህ ከሰው ባርነት አውጥቶ የሱ ባሮች ይበለን አገራችንን ሠላም ያዲርግልን ያረብ
@ShemsuJemal-iy4yf
@ShemsuJemal-iy4yf Ай бұрын
አሚን ወላሂ ዋናው ነው❤
@naemajamal7105
@naemajamal7105 2 жыл бұрын
ይገርማል እዴት እዳወቀው የሒወት ታሪካችን ውነት ነወ
@semuyoutube7329
@semuyoutube7329 2 жыл бұрын
አይ ሥደት አይ ዱኒያ ይሂ የሁላችንም ታሪክ ነዉ በተለይ እኛ ሥደተኞች😢😢😥
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ😭
@taibaahmad2884
@taibaahmad2884 2 жыл бұрын
ሳህ አላህ ይዘንልን ያረቢ
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 жыл бұрын
እኔ 9አመቴ መዳሜ ወላሂ ጥሩ ናት ግን በገዛቤቷ አኩርፌታለሁ ከመመረሬ የተነሳ እሷም ጥሩ ስለሆነች ምንም አትለኝም ስደት ብዙ ተምረንበታል አላማረውም አልሀምዱሊላ አላኩልያህል
@user-zq6xf6hg4o
@user-zq6xf6hg4o 2 жыл бұрын
አታኩርፊ ሙሥሊም ሠው አድን ሙሥሊም ከ3 ለሊቶች በላይ መኮረፋ የለበትም ከተኮረፈ ከአሏህ እረህመት ይባረራል። ይቅር የማይባል በአሏህ መገድ ድን ላይ ሲቀር
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 жыл бұрын
@@user-zq6xf6hg4o ማኩረፍ ስልሽኮ ጭራሹንም ዝም አይደለም እንደየ ባገዛቤቷ ምን አስኮረፈኝ ልልየፈለኩት ስታዘኝ ሀድር አልልም ዝም ስጠራኝ ውሹ ግልቲኒ እሄን እላለሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-zq6xf6hg4o ደምሪኝውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-xl6gt8xs4i ደምሪኝየኔውዴ
@yhbg9703
@yhbg9703 2 жыл бұрын
@@user-zq6xf6hg4o ጀዘከለኸይራን ወንድም ችን
@msfatema5467
@msfatema5467 2 жыл бұрын
ስደት ላይ ያለንው በሙሉ የሁላችንም ታሪክ ነው አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር
@susubintmehammed
@susubintmehammed 2 жыл бұрын
አይ ስደት ሞልቶ ላይሞላ ሁሌም መባከን አላህዬመጨረሻችንን አሳምርልን ያረብብብ
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
አሚን
@madinaalali584
@madinaalali584 2 жыл бұрын
✋✋✋✋👍👍👍👍💐💐💐💐✋✋ሹክረን ወድማችን አለህ ይጨምርልክ አሜን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አሜን ያረብ ☝️☝️☝️☝️😭😭😭
@hasemahseama5721
@hasemahseama5721 2 жыл бұрын
አምን አምንንን
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመርበእንነት
@user-rh4be4ec7v
@user-rh4be4ec7v 2 жыл бұрын
አሚንንን
@emanMtytube
@emanMtytube 2 жыл бұрын
የብዙዎቻችን የስደት ሂወት እዲህ ነው አይ ስደት እዳሎቅስህ ድኔን ተምሬብሀለሁ በዛው ልክም ብዙ ነገሮችን አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-qk3rz2lq9u
@user-qk3rz2lq9u 2 жыл бұрын
ትልቁናገር ድን ናው ማማየ ሌላውቀሪይናው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-qk3rz2lq9u ደምሪኝሀወይ
@user-qn4zo9hh8v
@user-qn4zo9hh8v 2 жыл бұрын
@@fatumawase ደምረኚ
@asiaasia2705
@asiaasia2705 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ሀረብ ሀገር ያለነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው አላህ ይድረስልን
@halameashani3651
@halameashani3651 2 жыл бұрын
አለሆ ሆይ መጨረሸችንን አሰምርልን አይዞሽ የኔ ውድ
@zarah2187
@zarah2187 2 жыл бұрын
አሚን
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 5 ай бұрын
አሚን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
ወላሂ እስከ መጨረሻ እምባ ተናንቆን ጨረስኩት ብዙ እንማርበስ ውድ የስደት ሸማዎቼ አይዞዋቹ ታሪኩ ከፊሉ የሰልፍኩት ከፊሉ የለሁብት ከፊሉ ደግሞ እንዳይሆንብኝ እየልኩ አለህ መጨረሻችንን የሰምርልን
@redataberam6980
@redataberam6980 2 жыл бұрын
ልክ የኔ የህይወት ታሪክ እያነባሁ ነበር የሰማሁት አሁንም ከስደት ወደ ስደት ይገርማል ህይወት እዲህ ናት
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 2 жыл бұрын
نعم ልክ ነው የሁላቺን ታሪክ ናው
@zainboali42
@zainboali42 2 жыл бұрын
አይእኔም ነኝ ወላሂ 🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔💔☝️☝️☝️
@redataberam6980
@redataberam6980 2 жыл бұрын
@@zainboali42 አይዞን እማ
@user-he1tl4db5x
@user-he1tl4db5x 2 жыл бұрын
የኔም ታሪክ ነው
@user-nf9wd6yg9d
@user-nf9wd6yg9d 2 жыл бұрын
ያረብ ስደት በቃቹበለን አሁንስ በጣም ይከብዳል ባገራችን ሰላም መብቃትንም ወፍቀን
@user-up2ih8dk9h
@user-up2ih8dk9h 2 жыл бұрын
ያረቢ የኔ መውደድ እዝነትህን እንሻለን አላህየዋ በቃ በለን ☝️☝️
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ከይራን ኡስታዝ 👌እውነታው እሄ ነው የስደት ኑሮ ሞልቶ ላይሞላ 💔
@zed2848
@zed2848 Жыл бұрын
አሁን እኔ ለ4ግዜየ ነዉ ሥደት ሥወጣ ግን በጣም ተማረኩበት አልህምዱሊላሂ አሁን ግን ጠንካራ ሁኞለሁ ብልጥ ሆኞለሁ ለማንም አላባክንም
@ibajmale6212
@ibajmale6212 2 жыл бұрын
ያአለህ አንታ ኡናን ዳራሽ ጌታ ነህ ድራስልን ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ለኔም ሰልችቶኛል ወለይ ልጄ ነፍቆኛል ኢናቴም ነፍቃኛለች ኡፍፍፍ ኢኔም ኢገበለው ቢዬ ስሲብ ነበርኩ ኢገበለው በልኩበት ሰአት ለበሌ ዳዊዬ ልማጠነው ጨርሸለ ቢዬ ሰማክራው ኢሃው በሁን ሰአት ነይ አቺ ኢና ኢኔ ማለያየታችን ነው ያወጠሺበት ሰታሰኪ ናይ ኢኔና አቺ ማለየያታችን ነው ሲለኝ ፈርቼ ኢደገና ሌለ አገር ሄጄ ስራ አጠሁኝ ኡፍፍፍ በይናገር ነው ምሸለኝ ወለይ በጠም ነው ምርር ብሎኛል ያጃማአ ኢሄንን ኮማንት ምታነቡት ከለቹ ዱአ አድርጉሊኝ በዱበይ ወጥቼ ሌለ አገር ሄጄ ስራ አጥቻለው ኢኔ ኢሂታቹ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁለቹንም ለአለህ ቢዬ ኢወደቹወለው
@rukiyarukiya5283
@rukiyarukiya5283 2 жыл бұрын
የኛ የህይወት ታሪክ ምታወራ ትመሥላለህ አይተኸን ነው እዳንል አታቀን ወይ እውቀት አለም ይዳሥሣል ማሻአላህ ተበረከአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቅህ አንተን መሣይ ያብዛልን ያረብ ከሥደት ገላግለን ሁሉም ዱአዬ እየተቀበልከኝ ነው ከሥደት ገላግለኝ የምለው ዱአዬ ግን ዘገየ ለምን? ይሁን ለበጎ ነው የተሻለው መርጠህልኛል ብዬ ተቀብያለሁ ባልቀበልሥ ምን ላመጣ የእናቴን ናፍቆት አሠቃየኝ አጠገቧ ቁጭ ብዬ የሆዴን ላጫውታት ተቻኳልኩእፍፍፍፍፍፍፍ
@hayubintail6430
@hayubintail6430 2 жыл бұрын
አይይይይይይይ ስደት አይንህ ይጥፋ የምር የአብዛሀኝወቻችን ታራክ ነው ብቻ ትግስቱን ይስጠን አብሽሩልኝ ውዶችየ
@mohammedtub5226
@mohammedtub5226 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ የብዙዎቻችን የስደት ሂወት እደዚ ነው አይ ስደት እረ በቃ በለን ያረብ
@emumehamedjamadegolokaramc1098
@emumehamedjamadegolokaramc1098 2 жыл бұрын
አላሆይ እናትና አባቴን እረጅም እድሚ ስጥልኝ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@hadiyahusen4832
@hadiyahusen4832 Жыл бұрын
Ameeeeen ameeeeen
@emanyoutube1276
@emanyoutube1276 2 жыл бұрын
_ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያረብ ስደት በቃ በለን ምርር ነዉ ያለኝ 13 አመት በስደት የኖርኩት አሁንም ስደት ነኝ ግን ምንም የለኝም ከበሽታ ዉጭ የለፋሁበትንም አማና ያሲያዝኮቸዉ ሰዎች ካዱኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ፍርድ ከአሏህ እጠብቃለሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እያልኩ ነዉ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ሞኝ አትሁኑ_
@selamselam9761
@selamselam9761 2 жыл бұрын
Absher ehta
@user-wo7dm4ng3y
@user-wo7dm4ng3y 2 жыл бұрын
አብሽሪ ውድ ስለጤንነትሽ ተጨነቂ ሌላው ትርፍ ነው
@emanyoutube1276
@emanyoutube1276 2 жыл бұрын
@@user-wo7dm4ng3y ጠይብ እህቴ
@sofiabilal4818
@sofiabilal4818 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ
@emanyoutube1276
@emanyoutube1276 2 жыл бұрын
@@sofiabilal4818 አሚን እህት
@user-jq9rq8ci5w
@user-jq9rq8ci5w 2 жыл бұрын
በእውነት እራሴን ያገኘሁበት ታሪክ ነው🥺
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ እንበል ውዶችየ ከዚህም የባሰ ይኖራልና
@user-js9dk2sd7z
@user-js9dk2sd7z 2 жыл бұрын
እኔም ምርር ብሎኛል አልኸምዱሊላ ብቻ ስሞኑ የገረመኝ የወድሞች ድፍረት ባጃጅ ግዥልን ሲሉኝ አናደውም እንቅልፍ የለ እራስ ምታት
@user-gb8mi1pl2e
@user-gb8mi1pl2e 2 жыл бұрын
እህቱ አትናዴጅ የሁላችንም ወንድሞች ናቼው ማሰቢያ የላቼውም
@TfjjJh
@TfjjJh 9 күн бұрын
ያአለህየኛ መከረ መቼነወየሚያበቃው ኢላሂ በራህመትአይንህእየን❤❤❤❤❤❤
@khyria1890
@khyria1890 2 жыл бұрын
ምንም ስህተት የሌለበት የእኔ ታሪክ ነው እኛ እንደ ፈለግነው ኖረን አናውቅም አላህ በፈቀደው መልኩ እንጂ
@user-bv2cw7fl2k
@user-bv2cw7fl2k 2 жыл бұрын
ያረብ አተ ጠብቀን ኡፍፍፍ አይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-ut4rb2zk8h
@user-ut4rb2zk8h 2 жыл бұрын
ኡፍ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ያረብ ለደከማቸው እህትና ወድሞቻችን ስቃይና መከራን በቃብለህ ለሀገራችን በሰላም አብቃን ያረብ
@zer5667
@zer5667 2 жыл бұрын
13 አመቴ ዱአ አድርጉልኝ 🥺
@user-hq4ze4tj5b
@user-hq4ze4tj5b 7 ай бұрын
እኔም 13አመቴየኔውድ
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l 3 ай бұрын
እኔስ በሁለት አመት መሮኛል እናተ ጎበዝ ናችሁ
@hayatahmed6258
@hayatahmed6258 Ай бұрын
እህቴዋ እወቂበትሳታስቢው ፣ግዜሽእዳይሄድ
@samiyaomar7974
@samiyaomar7974 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً الله يحفظك اخي العزيز 🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ያረቢ አላህዬ አተዉ አሳካልን የልቦናቺንን😭❤😭❤😭❤😭❤❤
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 10 ай бұрын
አሚንያረብ
@Rabyt-dk2db
@Rabyt-dk2db Ай бұрын
امين يارب😢😢😢❤❤
@haydersaid1445
@haydersaid1445 2 жыл бұрын
አይይይይይ የኔስ ይለያል 20 አመት ምንም የለኝም እናቴም ሞታብኛለች አባቴም አርጆቶብኛል ግን ታሪኩ ረጂም ነው ይቅር ሀሉ ለአላህ መስጠት ይሻላል።
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
አ 20 አመት ኡኡኡ
@user-nj6vs5rq2g
@user-nj6vs5rq2g Жыл бұрын
20. አመት የአላህ ውደ እህቴ. ውደ አገርሽ ገብተሽ ቢያንስ አባትሽን አይ አይስደትትትትት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@muslimtube-vw4zm
@muslimtube-vw4zm 4 ай бұрын
አላህ ይድረስልሽ
@aeshatube2731
@aeshatube2731 2 жыл бұрын
አይዞዋቹ እህቶቼ ሄዶ ያላየ አያምንም ማንንም አትመኑ እኔ 6 አመት ከሰራሁበት የበለጠ ድጋሚ ተሰድጄ አመት ባልሞላኝ ሳአት ያገኘሁት ይበልጣል ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ድጋሚ ላለ መሰደድ ብዬ ብድር ወስጄ እየሰራሁ ከሰርኩ ድጋሚ ተሰደድኩ
@user-he1tl4db5x
@user-he1tl4db5x 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እዳችው ነኝ ሂዶ ማየት ጥሩ ነው
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ኤሄዳለሁ እልና ደጋሚ ሊላ ችግር በዛ ላይ ሂጂ ምድነው የምስራሁ እያልኩ ትጭንኩ ይህው በስድት 5 አመት ሞላኝ ግን ወላሂ ድክሞኛል አንድም የሚርዳኝ የለም😭😭😭
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u Жыл бұрын
@@user-he1tl4db5x ወላሂ በይ እሺ አንድ መክር መክሪኝ ቆርጬ ሊሄድ😢
@zleekaas5623
@zleekaas5623 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ ትክክልነው ስደት ከባድነው እርጀም እድሜ እና ጣና ዪስጥ የኛ አሳቢ አቢቢ
@susubint4595
@susubint4595 2 жыл бұрын
እህህህህህህህ ኢሊፍጄዛኩምአላህ የምታነገረው ሁሉየኔን ይመስለኛል ሀገርመግባትን ሳይሁን ሁሉምየሚፈራው ምንይኖሪኛል ቀማለትሁሉም ከራሱጋር ይጣላል አይህይወት በስዴትያለነው ከራስጋርመጣላትብችነው ያረብ
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
አወ ልክ ነሺ ለዱንያ ባንጨነቅም ለመኖር ሲባል መስራት አለብን ነገ ቤተሰብ መመስረት አለ ስለዚህ ስራ ያስፈልገናል ግን 1ሀገር ያሉ ሴቶች በ1ላይ ግሩፕ ተመስርቶ የሆነ ቢዝነስ መሰረታዊ ራት ይቻላል እኛ ግን ሁሌም ሀሳብ ስለምናበዛ ነዉ ወደ ተግባር አንሄድም🥺
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 2 жыл бұрын
አይ ስደት የእድሜዬ ማገዝ የጉልበቴ ብዝበዛ የዉባቴ ማራጋፊያ ያ ረ ብ
@zenataa7960
@zenataa7960 2 жыл бұрын
ሱባሀነላህ ሀሪፉ ታሪክነው አስተማሪ በሁላችንም ላይ ያለ ውድ እህቶቸ በስደትያላችሁ አላህ የተሟላህይወት ይወፉቀን በቃ ይበለን የሰውሀገር መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ ከዱኒያጭቀት ይጠብቀን አኺራችነንም ያሳምርልን
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን😢😢🤲🤲🤲
@nejatali1568
@nejatali1568 2 жыл бұрын
اسلا عليكم ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين جمعة مباركة عليكم احبتي يارب العالمين اللهم إني أسألك خير هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما خلق اسقفر الله العظيم واتوب اليه ❤️
@user-ru3mp5hl5g
@user-ru3mp5hl5g 2 жыл бұрын
አላሁመሰሊ ወሰለም አላ ነበይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rabiyakamale2559
@rabiyakamale2559 2 жыл бұрын
S A W 😍
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 2 жыл бұрын
እይ አዱንያ💔 ይሄ በሁላችንም ሂወት ያለ ነው
@SaedYmaim-eu7iq
@SaedYmaim-eu7iq Жыл бұрын
የስደት የእኛ የአርብ ሀገር ሴቶች ሙሉ ታረክችን ይህ ነዉ አላህ መጭረሻችንን ያሳምረልን ያራብ 😢😢
@ranran5035
@ranran5035 2 жыл бұрын
የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ወድማችን ጀዛከላ ከይር እኛ ከዚ ብዙ ምንማረው ነገር አለው ሁላችንም ያሰብነው አሳክተን በሰላም የምንገባ አላህ ያድርገው እኛም በሰማነው አተም በተናገርከው የምንጠቀም አላህ ያድርገው
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 жыл бұрын
አሚን
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 2 жыл бұрын
የብዙ ሴቶች የስደት ህይወት ነው ቤተስብ ገንዘብ ነው የሚፈልገው የልጆቻቸውን እድሜ ጉልበት የሚጨርሱት ቤተስብ ናቸው አላህ ሆይ የስደትን ህይወት በቃችሁ በለን እድሜያችን ጨርስን እኮ ብቻ ሰለሁሉም ነገር ዐልሀምዱሊላህ
@user-lq6xr9nj9r
@user-lq6xr9nj9r 2 жыл бұрын
ሥጠብቀው የነበረው ፕሮግራም አለፋ ሹክራን 🙏🙏🇪🇹❤
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
ደምሪኝ።ውደ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ሀገሬልጅ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡሰታዝ አላህ ጤና እድሜ ይሰጠህ ሱብህን አላህ ያረብ ኻቲማችንን አሰምረው አላህ ኸይርን ወፍቅንን ሰደት በቃ በልንንአይ ዱኒያ አላህ ሀገርችንንሰላም አረግልንንን
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
አይዟቹህ ስደተኞች አላህ ይሰአድኩም ያረቢ በተቻላቹህ መጠን ገንዘባቹህን ለመያዝ ሞክሩ ሀባይብ ወላህ ያረብ ሀገሯን የሚግጣት መብዛቱ ግማሾች በውሸት ትዳር ገንዘባቸዎን ያባክናሉ ግማሾች በቤተሰብ ይጋጣሉ ኧፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀገር ሲገቡ ሁሉም ግራ ይጋባል ሲከፋን መደበቂያችን ስደት ሆነ አላህ ይዘንልን ስደት ዙሪያው ገደል ሆነብኝ እኔስ ሀገር መግቢያው እራቀኝ
@hayathayu5940
@hayathayu5940 2 жыл бұрын
ልጅቱ ጀግና ናት
@aliyanaendris3723
@aliyanaendris3723 2 жыл бұрын
አይ ሂወት አልሀምዱሊላ መገዱ ብዙ ነው አላህ መገዳችንን ያሳምርልን ኡፍፍፍ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Жыл бұрын
የኔ ነው ይህማ ወላሂ አልቆልሻል ተብየ ህጀ አደየ ብቻ የተመረገ ቤት አሳዩኝ እያለቀስኩ ተመልሸ መጣሁ አይይይይይ ስደት😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jo5co2dy6q
@user-jo5co2dy6q 2 жыл бұрын
የሶፍ ታርክ የኔምታርክነው አልሀ ምዱ ሊላሂ🌾🌿🍀🌷🍃
@amiyoutube3888
@amiyoutube3888 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አለኩሌሀል ስደት ምንም ቢመር ብዙተምሬበታለሁ በተለይ በድኔ አልሀምዱሊላሂ እረቢላአለሚን
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
ሳህ ግን አረቦች ሲጮሁብን ልባችን እየተበተነ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@amiyoutube3888
@amiyoutube3888 2 жыл бұрын
@@merime7834 ልክነሽ ማሬ ግን ሁሉንም ነገር አላህ ያቀዋል አይዞን ኢነላህ ማአና
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
@@amiyoutube3888 ሳህ ሀቢቢቲ
@tinaibrahim3941
@tinaibrahim3941 2 жыл бұрын
ውዶቸ እስኪ የቁርአን እና የተለያዩ የዲን ትምህርቶች ግሩፕ አስገቡኝ
@Hayu2260
@Hayu2260 14 сағат бұрын
​@@tinaibrahim3941ነይ ላስገባሽ ውዴ
@kemilabenthusentubekemilab7945
@kemilabenthusentubekemilab7945 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭በቃ ይህ ነዉ ሥደት በቃ የኔ ህይወት የአንች ህይወት ይሄ ነዉ በቃ ሁሌ ሥቆቆን እፍ ሥደት
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ የሰደተኞች ሀያት ብል መዋሽት አይሆንብኝም አይ የኛስ ነገር ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አለ ኩሊ ሃል ተበዳዮች እንጂ በዳዮች አይደለምንም ብልም አልዋሸሁ😥
@user-bv2cw7fl2k
@user-bv2cw7fl2k 2 жыл бұрын
አይ የኛ ህይወት እደዚህ ነው በቃ 💔💔💔
@fatmamohammed7242
@fatmamohammed7242 2 жыл бұрын
😭😭
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመር።።
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
ልከነዉ😥😥
@hawaalebachew8494
@hawaalebachew8494 2 жыл бұрын
አይ ስደት ህይወታችን በከንቱ አስቀርኸው
@user-en7kn8qn1t
@user-en7kn8qn1t 2 жыл бұрын
እስኪ ዱአ አርጉልኝ በቅርብ አገባለሁ በስደት ላይ ነኝ😭😭
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያረብ ከዚህ ይጠብቀን 🥺🥺🥺💔
@hadriamohammed7783
@hadriamohammed7783 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይሄ የኔ ታሪክ ነው 2003 ላይ ነው የወጣሁት 2009 ላይ ቦታ ከተማ ከዛሁ ቦታውን እንደገዛሁ 2010 ላይ ትዳር መሰረትኩ ባገባሁ በ1 ወሬ ባልተቤቴ ተያዘ ኢትዮ ገባ ከዛም 2012 ላይ ቤት ጀመርኩ ልክ እንጨቱ ቆሞ እግሩ እንደታሰረ 2012 መጨረሻ ላይ እኔም ተያዝኩ ልክ እንደወረድኩ ባልተቤቴ እኔ ሳልሰማ አግብቶ ወልዶ አገኘሁት ከዛም በጣም ተናድጄ ተለያየሁ ከዛም ቤቴን ሳየው ራቁቱን ነው 2013 ላይ ተመልሼ ስደት መጣሁ በቃ መና ብቻ አልሀምዱሊላህ ወደፊት እንደሚሳካ ተስፋ አለኝ እህቶቼ አይዟችሁ አላህ ይጠብቀን
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
የኔናት አብሽሪ አላህ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልን ብዙ ግዜ ትዳር እያልን ያለ ፕሮግራማችን እያገባን አላማችን ምትት የሚለዉ ሁላችንም ነን አሁን በርትተሽ ቤትሽን ስሪ አላህም ይገዝሽ
@rashedahmed4032
@rashedahmed4032 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ምነው እኛ ሴቶች መከራና ስቃይ በዛብን💔💔💔
@user-zf5ed4te8v
@user-zf5ed4te8v 2 жыл бұрын
የኛ የስደት ህይወት እንድህ ነው ደሞ ከቤተሰብ ጀምሮ እምያዝንልን የለም 😥😥😥 የሶፊ የህይወት ታሪክ የሁላችንም ነው በቃ እንድህ ነን 😭😭😭😭😭😭😭
@rahmaseid3928
@rahmaseid3928 10 ай бұрын
Ufff welahi ayzon eski
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 2 жыл бұрын
እሷሥ ቤቷንም የምታሥተካክልበትም ብር ነበራት የእኔ ቢጤ ግን አንድ ወርም አያድ ወገኖቼ ደግሞም ሰባት አመት ሰርታ ለማንኛውም በትንሹም ቢሆን ከእንቅልፍ ያነቃል እናመሠግናለን ግን እኔኳ አሥራ ስምንት አመቴ የሷን ያክል ነገር የለኝም الحمدالله على كل حل
@user-qi5lp2xn6t
@user-qi5lp2xn6t 2 жыл бұрын
አሏህሆይ ከፈተና ጠብቀን የሁላችን ህይወት. ነው እኔም 12 አመት ሁኖኛል የሰምት አመት ትዳር ካሀድ ሁኖ አገኘሁት. አሁንም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝
@sefiyageleto1653
@sefiyageleto1653 2 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ ለእለሃ እለለህ አለህ ቃልብ ይስጠን
@nebutube307
@nebutube307 2 жыл бұрын
Ameen
@mekdi5359
@mekdi5359 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሕ ወበረካቱሁ. ጀዛከላሕ ኸይር አላሕ ከስደት መልስ አላሕ መልካም ሒወት ይወፍቀን ያረብ የስደት ኑሮ ውጤቱ. ????
@kadrakadra7870
@kadrakadra7870 2 жыл бұрын
Ye Allah Anete tabekane
@ekruwelloyiwatubebentshahs1401
@ekruwelloyiwatubebentshahs1401 2 жыл бұрын
የመዳምን ስራ እየሠራሁ ተመሥጨ ነው የሠማሁት ጄዛኩሙሏህ ኸይረ የብዞቻችን ታሪክክክ አይ እኛ ሚሥኪን ስዴሰተኞች
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬስ የስደት ኑሮ ምርር ስልችት ብሎኛል እህህ ህህ ወይ አይሞላ ወይ እፎይታ እረፍት የለ ሁሌ ጭንቀት ሁሌ ሀሳብ
@dibbadibba5542
@dibbadibba5542 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ያልፍል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
@@dibbadibba5542 እሺ ዉደ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
አላህ እርጋታውን ራህመቱን እዝነቱን ይለግሳችሁ ውድ ወገኖቼ
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመር።ማሪ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
በጣም
@rahmahahmed4879
@rahmahahmed4879 2 жыл бұрын
የሶፊ ታሪክ የኔም እንድሁም ነው በዱባይ ከወጣሁኝ አሁን #6አመቴ ያስኩኝ አልሃምዱሊላህ በስ☝️🤲
@user-rh4be4ec7v
@user-rh4be4ec7v 2 жыл бұрын
እኔም10አመቴነዉ
@fatimatube9941
@fatimatube9941 2 жыл бұрын
እኔ 6 አመቴ አላህ በቃ ይበለን ኡፍፍ ስደትስ
@oumumusab5182
@oumumusab5182 Жыл бұрын
የሁላችንም ስደተኞች ታሪክ ነው 😢😢😢 ገዘባችን በሽታችን ሁኗል
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 8 ай бұрын
ያአላህ እንደ እናት ምጥ ደስ የሚል ስቃይ ነው አላህ ሃጃችሁን ያሳካላችሁ ኢንሻአላህ ስደትን አስቤያለሁ እና ዱዓ አድርጉልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-zq6xf6hg4o
@user-zq6xf6hg4o 2 жыл бұрын
ኮመታተሮች ኮመታችሁን አነበብኩት ያአሏህ የሥደት ኑሮችን ሁሌም እደዚህ ነው አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቀን አትዘኑ አሏህ ከኛጋ ነው ሁላችሁንም ለአሏህ ብየ እወዳችኋለሁ አትዘኑ የዱንያ ሂዎት እደዚህ ነው። አሏህ በጀነተል ፊርዶውሥ ይመዳችሁ ይመዳን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችነን አላህ ሠላሟን ይመልሥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hayethayet5865
@hayethayet5865 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️ ameeeeeeen yerba
@fafiyutube8648
@fafiyutube8648 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የእኔም ያዉነዉ አረ ያረቢ በቃችሁ በለን ፍትህ ለእስረኞም
@user-jk4tn6eg2z
@user-jk4tn6eg2z 2 жыл бұрын
አይ ስደት ድህነት አይኑ ይጥፋ ሀገሬ መግባት ፈራሁ
@hayattsegaw
@hayattsegaw 2 жыл бұрын
አትፍሪ በአላህ ተወከሊ ገንዘብሽን ጥብቅ አድርገሽ ያዢ ከዚያ ስኬታማ ትሆኛለሽ ከሶፍያ ታሪክ ተማሪ
@user-rh4be4ec7v
@user-rh4be4ec7v 2 жыл бұрын
@@hayattsegaw እኔምየጨንቀኛል
@uae2412
@uae2412 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ወንድሜ አላህ ህይር ሥራህ ወዶ ይቀበልህ አሪፍ ትምርትነው አላህ ሥደት በቃ ይበለን ቢቻ ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ ማለትነው አብሽሩ አህቶቼ ኢሄ ቀን ያልፋል ሁሉም ነገር ለህይርነው
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 9 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አይስደት እና በተሠብ ወላሂ አጀቴን በላችዉ አላህ መጨረሻችንንን ያሳምርልን ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር
@munamohammad6044
@munamohammad6044 2 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ😭
@Sada-pd3of
@Sada-pd3of 2 жыл бұрын
አይ የሰለችን ነግር ቢኖር እሱነው 🥺🥺🥺
@user-fl3ec3hk1g
@user-fl3ec3hk1g 2 жыл бұрын
እንደማመርበቅንነት።
@-ahlelhakochtube4867
@-ahlelhakochtube4867 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉደ
@fafiborenatube
@fafiborenatube 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ እስከሚመስለኝ ምስጥ ብየ ሰማሁት የብዙወቻችን ታሪክ ነዉ ኡፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ጀዛኩምሏህ ኸይራ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ግን እርጋታንና ትእግስትን ሰጪ ለውስጤ ፍፁም ሰላምን ትሰጥልኛለህ ሳዳምጥህ አትጠገብም አምላክ ይጨምርልህ የልጅቷ ታሪክ የኛም ታሪክ ነው😥አምላክ ያበርታን ለሁሉም ሁን ያለው ይሁንልን🙏💕
@user-ft4wu5lx9b
@user-ft4wu5lx9b 2 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ስደት በቃ ይበለን
@user-xu3bk2us5p
@user-xu3bk2us5p 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤ጀዛከላህኸር
@user-vs3kr4hv4g
@user-vs3kr4hv4g Жыл бұрын
የምታቀርባቸዉ ነገራቶች እጅግ ማራኪ ናቸዉ አላህ ይጨምርልህ ብዙ እዉቀትንም እያስጨበጥከን ነዉ ጀዛከሏሁ ኸይራ ኢላሒ ኢኽላሥን ይወፍቅህ ነገር ግን ሁለት አስተያየቶች አሉኝ የመጀመሪያዉ በርእስህ ላይ የሰወችን ፎቶ ፖስት አታድርግ ማለት በርእሱ ላይ ፎቶዉ ይቅርና የሆነ ሕይወት የሌለዉ ደስ የሚል ሱራ ብታደርግ ሁለተኛዉ ደግሞ የበፊት ቪዲዮዎችህ አጫጭር ሆነዉ በጉጉት አዳምጬ እደጣፈጠኝ ሳላቀዉ ያልቃሉ አሁን ግን ትንሽ ረዘም አሉ እንደበፊቱ ብታደርግ ባረከሏህ ወፊክ
@saadamomamed9345
@saadamomamed9345 2 жыл бұрын
ሡልጣን ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ እዉነት ተኛ ነገር ነዉ እኛ በአርቡ አገር ያለን የሚያጋጥመን ነዉ በብዛት
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 2 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍስደት፣የሠውቤት፣መረረአአለኝ፣እህህህህህህህህህህሆ፣ያኢላሂ፣እገዘኝ
የጀነት አል ፊርደውስ ተባለ || ELAF TUBE - SIRA
25:28
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 25 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት  እና ለሂስድ
1:06:32
ኃጢአተኛ ነኝ...ምን ላድርግ? || ELAF TUBE
21:05
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН