የሙእሚን እና የካፊር የሩሕ አወጣጥ // ELAF TUBE

  Рет қаралды 187,204

Elaf Tube

Elaf Tube

4 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 801
@user-rk4tn5wc2y
@user-rk4tn5wc2y 3 жыл бұрын
እኔ ክርስትያን እህታቹሁ ነኝ ዱዓ አድሩጉልኝ ቀጥተኛው መገድ እድከተል
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 3 жыл бұрын
አላህ ይምራሽ
@user-gz6rf7rx8m
@user-gz6rf7rx8m 3 жыл бұрын
ኢሸኣላህ ኣላህ ቀጥተኛወን መንገድ ይምራሽ ዱኣ ኣድርጊ
@madeenamadeena6028
@madeenamadeena6028 3 жыл бұрын
ማማዬ ሳይመሽብሽ ተመለሽ አላህ ይምራሽ 😢
@user-zf1ho6qf8q
@user-zf1ho6qf8q 3 жыл бұрын
አላህ የወደደዉን ይመራል አቺንም ይምራሽ
@kedjihabedrutube4740
@kedjihabedrutube4740 2 жыл бұрын
የኔ ውዴ አብሽሪ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c 3 жыл бұрын
አላህ ሆን እኔን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ቤተሠቦቸንም አተ ከጨለማ ወደ ብርሀን አምጣልኝ
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 3 жыл бұрын
ማሻ አላህህህህህ አላህ ዋክበር ኢንሻ አላህ ቤትስቦችሽንም ውድ ቅጥተኛ ምን ግድ ይምራሽ
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c 3 жыл бұрын
@@user-kl1wo1zm3o አሚን ያረብ
@hawosiraj8477
@hawosiraj8477 3 жыл бұрын
Ye hullachininm امين يارب العالمين
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Masha Allah Allah yamtachew abshri
@amiinatgetaynuse9481
@amiinatgetaynuse9481 Жыл бұрын
አብሽሪ
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 3 жыл бұрын
ወላሂ ሺ ግዜ ሰፕስክራፕ ባደርግህ ደስ ባለኝ ነበር አላህ ይጨምርልህ ጀዛክላህይር ኡስታዜ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
እኔም
@user-wf4lp4jn2k
@user-wf4lp4jn2k Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሡ
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 10 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@user-td9mf7ro1z
@user-td9mf7ro1z 4 ай бұрын
ጀዘኩምለህ ሀይር❤
@cgf8399
@cgf8399 27 күн бұрын
እኔም🎉🎉🎉🎉
@abduabdulkadir5193
@abduabdulkadir5193 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ 🙏በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። በዚህ ቀጥልበት። በጣም ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው በጣም ወድጄዋለሁ። 😍😍😍😍😍
@zeytunatahir3267
@zeytunatahir3267 2 жыл бұрын
Zetyunq
@halimashanbelhalimashanbel9642
@halimashanbelhalimashanbel9642 4 жыл бұрын
_ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በርታ ቻናልህን በቅርብ ነው ያገኘሁት ማሻአላህ ደሳስ የሚሉ ትምህርቶችን እያቀረብክልን ነው ቀጥልበት_
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ወድማችን በራታ
@uaekfn8194
@uaekfn8194 4 жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ አገኘሁት አልሀምዱሊላ ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ለሀያሉ ጌታችን አላህ ይገባው
@kaak7233
@kaak7233 3 жыл бұрын
0 MN
@foziyademss3116
@foziyademss3116 3 жыл бұрын
ጀዘህ አላህ ኸይር ወንድማችን
@sofiamo1744
@sofiamo1744 2 жыл бұрын
አላህዋክበር
@user-pp8qn1gv3b
@user-pp8qn1gv3b 4 жыл бұрын
ድምፅህ ማሻአላህ ለመስማት ጥርት ያለ ነው። አላህ በሰማነው መልካም ምንጠቀም ያድርገን። ከሰማነው መጥፎ ምንጠበቅ አድርገን
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Жыл бұрын
🌲ምርጥ ባል 🌲ምርጥ አባት 🌲 ምርጥ አስተማሪ 🌲ምርጥአላአዛኝ ናፋቂ 🌲ምርጥ መሪ 🌲ምርጥ ነብይ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም✅
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም በጣም ወላሂ❤❤❤❤
@fatimakssa551
@fatimakssa551 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 8 ай бұрын
SAW SAW SAW❤❤❤❤❤
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 7 ай бұрын
s a w ❤❤❤ s a w ❤❤❤
@Ggg-fj3vl
@Ggg-fj3vl 6 ай бұрын
ሰለሏህ ወአለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@user-jr8ie3zr9n
@user-jr8ie3zr9n 4 жыл бұрын
አላህ አባቴን ወድሜን ሙስሊም አድርግልኝ
@gutuabdella
@gutuabdella 27 күн бұрын
ኢንሻአላህ ዱአ አብዚ
@cgf8399
@cgf8399 27 күн бұрын
@@user-jr8ie3zr9n አሏህይምራችዉ
@AbdusalamZaakir
@AbdusalamZaakir Күн бұрын
Amiin
@user-fc6dp2zd5c
@user-fc6dp2zd5c 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا 🌷👌 አላህ መጨረሻቺነን ያሳምርልን አላህ ከሙእሚኖች ያደርገን ያረብ 🍀💞⚘🥀
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Amin yareb
@user-wm7wj1jh2c
@user-wm7wj1jh2c 4 жыл бұрын
አሚን
@zed2101
@zed2101 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንያረብ
@aynshabesher7779
@aynshabesher7779 3 жыл бұрын
Amen yareb
@fatimaredi1579
@fatimaredi1579 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته امين يارب
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
ያርብ ከሙዕሚኖቹ አርገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ismailezra5808
@ismailezra5808 4 жыл бұрын
Amen ya reb
@zinetadem9310
@zinetadem9310 4 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@user-nn9ss2of1z
@user-nn9ss2of1z 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 3 жыл бұрын
አሚን ያረብብ
@user-pm5fv6hd7i
@user-pm5fv6hd7i 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@leylamohamed9703
@leylamohamed9703 4 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ እዳታቋርጥ ይህን የጀመርከዉን ኸይር ነገር አላህ ይዘንልን ሰሁሉም ነገር አላህ ያበርታህ በዱኒያ እረፍትን በአሄራ ጀነትን ይወፍቅህ
@ElafTube
@ElafTube 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@fatomaaaaa5788
@fatomaaaaa5788 4 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ወንድም አላህ ይጠብቅ ህ ያረብ ከጀሀነም አተ ጠብቀን
@user-wy2ng8vd2c
@user-wy2ng8vd2c 4 жыл бұрын
አላህጀነትንወፋቀን
@user-wy2ng8vd2c
@user-wy2ng8vd2c 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻችንንአላህያላምረዉያረብ
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Amiiin
@abduhusen3354
@abduhusen3354 4 жыл бұрын
ያረቢ ሙስሊም ሆነዉ ከሚሞቱት ያድርገን😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@saa7320
@saa7320 4 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ያርብ
@madenam830
@madenam830 8 ай бұрын
አሚን😢
@lijahmedtube1289
@lijahmedtube1289 2 жыл бұрын
ወአሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ምርጥ አቀርረብነው አላህ ሆይ በሰማነው እምንጠቀም አድርገን
@mbader7809
@mbader7809 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ወንድማችን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልልን
@hdhdhrjrj9443
@hdhdhrjrj9443 3 жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ መሠሎችህን ያብዛልን ሀቂቀትን በዙ ትምህርት ወስጃለሁ አ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ይሀፊዝክ ኡስታዝ እኛም ቀልብ ይስጠን ያርብብብብብ
@user-ft6ny7pi4f
@user-ft6ny7pi4f 3 жыл бұрын
ያኣላሕ ያረቢ ከሙእሚኖች አድርገን ያረሕማን💝💞🤲🤲🤲🤲ዋ ነፍሳችን ወነድሜ ቻናልህን ካዬሁት ብዙ አልቆየሁም በጣም ጥሩ ዳእዋ ነዉ እናመሠግነሃለን በረታ
@maralahmed1100
@maralahmed1100 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በርታልን ወንድማችን ከኩፍር ከንፍቅና ከሽርክ አላህ ይጠብቀን 😥😥
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 3 жыл бұрын
ላኢላ ኸኢላ አንት ሱብሃነክ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊሚን😭😭😭😭😭ያረብ አንተ ፈቅደህልኝ ወደህልኝ እስልምናን ለግሰከኛል እኔንም ቤተሰቦቼንም ከጣኦት አምልኮ እጅግ አዛኝና ሩህሩህ በሆንከው በአንተ እንጠበቃለን😢😢😢ያረብ ወንጀላችንን ማረን
@abdurehimhusen2197
@abdurehimhusen2197 Жыл бұрын
አሚን አሚን አላህ ይጠብቀን
@rahimagetahun9154
@rahimagetahun9154 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-ib3yb9mi4c
@user-ib3yb9mi4c 3 ай бұрын
አሚን
@mylovemom9791
@mylovemom9791 3 жыл бұрын
የአላህ እኔ በቅርቡ ነው እስልምናን የተቀበልኩ አልሃምዱሊላህ ያርቢ አበርታኝ ላተ ተገዝቸ እድኖር የአላህ
@Amhar352
@Amhar352 9 ай бұрын
እነም ውደ ማሻ ኣላሀ
@cgf8399
@cgf8399 27 күн бұрын
ማሻአሏህአላህያጥናሺእህታችን
@cgf8399
@cgf8399 27 күн бұрын
​@@Amhar352ሙስሊምነሺ ፕሮፋይልሺንቀይሪ!?ካልሆንሺምአሏህይምራሺ ወደቀጥተኛዉመንገድ
@user-io6ik6sc7b
@user-io6ik6sc7b 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከሰትሁ ሱበሀነክ ያረብ አላህዋየ አኗኗሬንም አሟሟቴንም አኼራየንም አንተ አሳምርልኝ ያአላህ ከዱንያ ፈተና ከአኼራ ቅጣትም ጠብቀኝ ያረብ ጀዛኩም አላህ፣ኸይረን፣ወላሂ በጉጉት የምጠብቀው የምወደው አቀራረብ እንዲሁም የውዱ ነብያችን ፊዳከ አቢ ወኡሙ ያረሱለሏህ የነብያቶች የሶሀቦች ምርጥ ምርጥ ታሪክ ተንትኖና ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥሉበት ጀዛኩም አላህ ኸይር💕💕💕🇪🇹🇪🇹
@user-rl6go8wd6s
@user-rl6go8wd6s 4 жыл бұрын
ይህ ቻናል በጣም ተመችቶኛል በጣም ትምህርት ይሰጣል ራስንም ለማየት ያደርጋል ጀዛክሏህ ኽይር
@user-wf4lp4jn2k
@user-wf4lp4jn2k Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማነው እደኔ ኢላፍን ሲሰማ ዱኒያን እረሰቶ አክንራን የሚሥብ አሏህ እድሜ ከጤና መልካም ሰራህን አሏህ ይቀበልህ ወድሜ
@user-dv8pv8ji8l
@user-dv8pv8ji8l Жыл бұрын
ያረቢ. ሙስሊም. አድርገህ. ግደለኝ. ምህረትም. አድርግልኝ. ያረቢ. አላህ. ጀነተፊርዶስን. ወፍቀኝ
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
You have clear voice, I have special interests to listen to your nice messages. Allah bless you brother. Ammen. Alhuma Ammen.
@AminsulaSuldan-rb5on
@AminsulaSuldan-rb5on 5 ай бұрын
Sww1❤
@user-ie2ww7cn8g
@user-ie2ww7cn8g 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ 🌹✅አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታዬ አላህ ጥረት ይግባው። ላኢላሃ ኢለላሂ የረቢ መጫረሽችን ያሳምርልን የረቢ ጀዛከሙል ኽይር 🌹🌹🌹 አላህ ጀነታል ፍርዶስ ይወርቃን የረቢ አለሁመ አሚን
@zemzemendris5673
@zemzemendris5673 Жыл бұрын
አሚን
@hadraadiss9463
@hadraadiss9463 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁል ከይር ወንድሜ ያረብ መጨርሻችንን ያሳምረው
@user-fz2bu5xb2n
@user-fz2bu5xb2n 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ከይርወድ በጣም ጡሩአቀራረብነው አላህ ይጨምርልህ
@uae5163
@uae5163 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ እኛን ከሙእሚኖች ያድርገን
@amenamohammad1838
@amenamohammad1838 2 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ ምንኝ ያማረነው ትምርታቹ አላህ ጀዛቹ አላህ ይክፈልልን በሰማነው አይነት ይወፍቀን አልኸምዱሊላህ አለ ኒኢመትል ኢስላአም
@rahmatuberahmatube5060
@rahmatuberahmatube5060 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልክ ቻናልክን ስለተቀላቀልኩ በጣም ደሥ ብሎኛል ማሻ አላህ ወንድም ቀጥልበት
@susulovebaba3353
@susulovebaba3353 3 жыл бұрын
_ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ_ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ሁሌም አንተን ስሠማ ልቤ ትረጋለች አላህ ጀዛክን ይክፈልህ
@fafi8229
@fafi8229 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም አላህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን ወድማችን አላህ ጀዛህን ይከፍለህ በርታ
@sarahseid356
@sarahseid356 4 жыл бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይረ በሰማነዉ የምንጠቀም ያረገን ያረብ መጨረሻየን አደራ ኢላሂ አሟሟቴን አሳምረልኝ ያረብ በቀጥተኛዉ መገድ ምራኝ ያረብ ያረሂሙ ያከሪሙ የአዚዙ ያረህማኑ
@fbntmohammedmix5481
@fbntmohammedmix5481 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ከኸይረኞች ያርገን
@user-cn1wq3yd7g
@user-cn1wq3yd7g 4 жыл бұрын
ጀሊሉ አሟሟታችንን ያሳምርልን ያረብብብብብብ ዋ ! ነፍሴ ፈራሁልሽ እባክሽ ንቂ ሳትቀደሚ
@fatumamohammed7887
@fatumamohammed7887 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሒ
@hayuahmed7013
@hayuahmed7013 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ሚል ነገር ነው ምትነግረን በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን
@mim3537
@mim3537 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
@kalidah0005
@kalidah0005 3 жыл бұрын
ያረብ ሀቀብር ቅጣት ጠብቀን ስራችንን አሳምርልን
@nejuwoloyewa4485
@nejuwoloyewa4485 4 жыл бұрын
አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርል አላህ ከሙእሚኖቺ ያርገን😭😭😭😭
@ssdfsd2317
@ssdfsd2317 4 жыл бұрын
የአለሀ መጨረሸቺንን አሰምሪል የአለሀ
@user-xw2qo8ch1v
@user-xw2qo8ch1v 4 жыл бұрын
ያአላህ. እንደትይሆን የኛ ነገር አለሁመ ያሙቀሊበል ሰቢት ቁሉበና አለ ድንክ ያርብ. ሱበሀነክ. ጀዛኩሙሏህ ኸይር ጀዛ
@seadaassen6130
@seadaassen6130 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ትምህርት ነው ያረቢ አላህ ይጠብቀን
@user-zs2uo7pz1q
@user-zs2uo7pz1q 3 жыл бұрын
እላህ ከቀብር ፈተነ ያጠብቀን
@ghjh664
@ghjh664 4 жыл бұрын
ያአላህ ሙእሚን ሁነዉ ከሚሞቱት አዲርገን ጀከላህ ህይር ወንዲም
@user-rp7fq7fc1h
@user-rp7fq7fc1h 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير يا اخي
@Gh-cp2fq
@Gh-cp2fq 4 жыл бұрын
የኢላፍ ቻይናል በዳዋው እና በኮሜንት አላህ እንዳገኛኝን አላህ በጀነቱም ያገናኘን ያረብ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ኬር ስራክም አላህ ይቀበልልህ ያረብ
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@madenam830
@madenam830 8 ай бұрын
አሚን
@user-os5zv7yi9m
@user-os5zv7yi9m 4 жыл бұрын
ዋ፣ነፍሴ ፈራሁልሽ ለዱኒያ ከሀገር ተሰደሻል ለአሄራው ቤትሽ ምን አዘጋጅተሻል ፈራሁ እኔስ ፈራሁ አላህ ፊት መቆሜን ያረብብ
@user-kg8hq6re2b
@user-kg8hq6re2b 4 жыл бұрын
ማሻላህ ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ዮጨምርልህ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር
@user-tr7yr7ki7o
@user-tr7yr7ki7o 4 жыл бұрын
ዊለይለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱላሁ ጂዛከላህ ኸይሪ
@user-dz8lc9km6j
@user-dz8lc9km6j 2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ከይርን ኡሥታዝ አላህ ላተም ለኛም መጨረሻችን ያሣምርልን
@toutube7294
@toutube7294 2 жыл бұрын
የአላህ እዘንለን ያረብ የራሂም የአራህማን 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ወንድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ሀስቢን አላህ ወንእመል ወኪል
@taybatayba2511
@taybatayba2511 3 жыл бұрын
ጄዘክ አለህ ሀይር ልቤ ከቆሽሽ ሚጠረ ይመስለኘል የረብ ዱዐ አርጉልኝ
@user-hw5sr9qb3b
@user-hw5sr9qb3b 4 жыл бұрын
جزك آلله خيرن سبحان آلله 😪😪አላህ የአላህ መጨረሻችን አሳምርን
@hayathhaytg6125
@hayathhaytg6125 3 жыл бұрын
😪😪😭😭👍👍👍❤
@user-yj6wx3eh5b
@user-yj6wx3eh5b 3 жыл бұрын
አሚን
@roze6595
@roze6595 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ዋነብሴ ፈራሁልሺ ጀዛኩምላህ ኸይር ወንድሽ
@susu-ui7gg
@susu-ui7gg 3 жыл бұрын
አባየ አላህ የጀነት ያርግህ ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c 3 ай бұрын
ኡዝታዜ አላህ ይጨምርልህ ሀቂቃ አንተን ስሰማ ልቤ ይረጋጋል በደስታ ነው እምሰማው ልቤም እየረጋልኝ ነው አሁንም ዱአ አድርጉልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zeynyaousman1815
@zeynyaousman1815 4 жыл бұрын
ያርብየጀነትሰውበለኝያርብ
@user-wm7wj1jh2c
@user-wm7wj1jh2c 4 жыл бұрын
ይርግልን
@hayiba8581
@hayiba8581 10 ай бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በጣም ያስለቅሳል ዋ ነፍሴ አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተን ኢስላም ❤❤
@hablederesse6387
@hablederesse6387 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ውንድሜ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ኽቲማችንን ያሳንርልን
@nabhimuhammedmuhammed6669
@nabhimuhammedmuhammed6669 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወብረካትሁ አላህ ካትማችንን ያሳምርልን ያረብ ማሻ አላህ ውድም በርታ
@user-nr4rk8xt6u
@user-nr4rk8xt6u 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ደስ የሚል አቀራረብነው 🙏🙏🙏🙏
@umuhayat3115
@umuhayat3115 4 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله يحمك و يحفظك ويذيد في أمثالك يارب 🤲
@rabiyamohammed1189
@rabiyamohammed1189 3 жыл бұрын
سبحان الله جزاك الله خيرا
@amenihok5097
@amenihok5097 4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ከሳሊሆች ያደረገን አላህ የሞቱትንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው እኛንም ይወፍቀን አይ ሰው
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
اللهم ارزقنا حسن الخاتمه يارب
@nuryimam6tube437
@nuryimam6tube437 3 жыл бұрын
አላህ ከሙእሚኖች ያድርገን ያአላህ ያረበል ዓለሚን
@fatmafatma6361
@fatmafatma6361 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሎሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁ ኸይርን ወድም ሡባሀነላህ አላህ ይጨምርልህ
@via.r9
@via.r9 3 жыл бұрын
ሡባሀንአላህ. ኸይር. መንገዱንአላህምራን
@user-kt9wl9df4q
@user-kt9wl9df4q 4 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድው ቻናል
@susususu1889
@susususu1889 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ማሽኣላህ የምታቀርባቹ ትምርቾ በጣም ደስ ይላሉ ኣቀራረብህም ይለያል ማሽኣላህ አላህ ይሕፈዘክ
@uaekfn8194
@uaekfn8194 4 жыл бұрын
አሰ ወረ ወበ አህለን ወይኔ ለካ እዚህ ቤት ምርጥ ምርጥ ወሳኝ ትምርት አምልጦኛል ገና አሁን አገኘሁት ጀዛኩም አላህ ከይር sub አድርጌለሁ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ሀያል የአለማት ጌታ 💜አላህ💜 ምስጋና ይገባው
@user-ys1wy9ui2f
@user-ys1wy9ui2f 6 ай бұрын
ያረቢ በጣም ያሰፈራል አላህ ይጠብቀን እናተ ያላመናችሁ ሆይ ሳይረፍድባችሁ እመኑ 😢😢😢😢
@fatiyabintjihad9280
@fatiyabintjihad9280 4 жыл бұрын
ዋንድሜ አልህ ዩዳፍክ አልህ ይጫምርልክ ዋልህ ብዙ የማልውቃሁን ነግር ካንት ታምህርት አጋኝዉ አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-yg2ei2dh4n
@user-yg2ei2dh4n 4 жыл бұрын
ያረቢ ካሁን በሆሏ ቁረአን እቀሯለሁ አልግባኝ አለ ቁረአን ያረቢ እስኪ ሁሏችሁም በዱአ አትርሱኝ ያረብ አልሀምዱላሂ ሙስሊም ላዴረግን ጌታ መጨርሻዬን አሳምርልኝ በሶሏቴ ላይ እያለሁ ሞቴን እመኛለሁ ያአሏህ
@rbintali7351
@rbintali7351 4 жыл бұрын
@@user-yg2ei2dh4n ያረብ ለሁላችንም አላህ ያግራልን
@gmalhbhy1448
@gmalhbhy1448 3 жыл бұрын
@@rbintali7351 ማሻአላህ ደስ ይላል
@seadaendris984
@seadaendris984 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ. ወንድማችን በርታልን አብሽር አሏህ ይገዝህ. መጨረሻችንንም አሏህ ያሣምርልን. ሶለላህ አለሂ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡሐላህ
@user-cv1gb2ln5f
@user-cv1gb2ln5f 4 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@sulthansulthan8417
@sulthansulthan8417 4 жыл бұрын
ወአሊኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካቱ ጡሩ ትምህርት ነው ጀዘካለ ሃይረን
@selmaselma691
@selmaselma691 10 ай бұрын
Mashallh Allah yetabikleni wodemachin❤
@Bd-mm7ke
@Bd-mm7ke 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ያአላህ
@mubetube6877
@mubetube6877 4 жыл бұрын
ቀጥልበት ወንድሜ ኣሪፍ ነው ያለሀው I appreciate it
@seadaseada7724
@seadaseada7724 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ጀነተል ፍርደዉስ ወፍቀን ያረህማን ያረሂም😭😭
@semiramohamed5669
@semiramohamed5669 4 жыл бұрын
ወለይኩ አሰላም ወረመቱለሂ ወበረከትሁ ጀዛክ አላህ አላህ በጥሩ ስራ የበርታን መጨረሻችን ያሰምርልን
@halimahalimahalim8758
@halimahalimahalim8758 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ጀዛከላህ ኸይር ያሱብሀን አላህ እላህ ይራህመን ያሱበሀን አላህ እላህ የጀነትን በር ይክፈትልን
@saydaatube3815
@saydaatube3815 4 жыл бұрын
ያረቢ እዝነትህን አላሆይ አተመጨረሻየን አሣምርልኝ እደኔ ወጀልና ሀፂያት ሣይሆን እዳተ እዝነትና እራህመት ኢላሒ ኢተቁላህ ነብሤ
@user-uq2vp8cl5h
@user-uq2vp8cl5h 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-mm3dh3bq9f
@user-mm3dh3bq9f Жыл бұрын
ዋለይኩመሰላም ወረህመቱላይ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ አላህ ከኩፍር ይጠብቀንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hikma2520
@hikma2520 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ከሙእሚኖቹ ያደርገን
@alibacha6513
@alibacha6513 4 жыл бұрын
Machallah habibwa allah be jenet yagnangn bro wa abshir bezih temerteh ketlebet allah kante ga yihun jazakallah keyir
@user-rj1cl7zt1x
@user-rj1cl7zt1x 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይራ • አላህ ሆይ!ወደ እዝነትህ የሚያቃረብ ሥራ ፣ቅርብ ምህረትህን ፣ከበጎ ነገር ሁሉ መጠቀምን ፣ከወንጄል ሁሉ መራቅን ፣ በጀነት ማሸነፍን ፣ ከእሳት መጠበቅን፣ እንጠይቅሀለን ። •አላህ ሆይ!ጨምርልን፣እንጂ እንዳትቀንሰብን፣ለግሰን እንጂ ፣አትንሶን፣ ሥጠን እንጂ እንዳትከለክለን ፣ምረጠን እንጂ ፣አትምረጥብን። •ፍራቻህን ለግስን ፣ጀነት የሚያደርስንን ፣አንተን መታዘዝ ስጠን !!!!ያረብ ከጃህነም እሳት ከቀብር ቅጣት ጠብቀን ጀነትን ወፍቀን
@furqanmedia9604
@furqanmedia9604 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ሙሉውን አዳመጥኩ. ቤተሰብም ሆኛለሁ ሱሱዬ
@user-rj1cl7zt1x
@user-rj1cl7zt1x 4 жыл бұрын
@@furqanmedia9604 አህሌን የእኔ ምርጥ ወንድም እኛማ ጎራ ካልን ቆየን የElaf tube ቤተሰቦችን ቤተሰብ ይሆኑህ ዘንድ ባክበሮት ልጠይቅ እንጅ kzfaq.info/love/Bt0vAGcZbygrjHr5YRbfTQ
@user-hp9zl9rs9k
@user-hp9zl9rs9k 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii Amiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiìiiiiiiiiiiii ያረቢ
@nuriyatolosa1474
@nuriyatolosa1474 4 жыл бұрын
‏ما شاء الله تبارك الله جزاك الله وغيره بارك الله فيك
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 4 жыл бұрын
ዋአሌይኩም አሠላም ውራማቱላሂ ውባራከቱሁ አላህን ኡስታዝ አላህ ይጣብቀን ያረብ
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
ዋአላይኩምሳላም ወራህመቱላህ ወብርካቱሁ ለቻናላቺሁ አድስ ነኝ በቅርብ ነው የተቀላቀልክዋቺሁ,ግን ለ አመታታ ሲፈልጋቸው የነበሩትን ኡነተኛ ታሪክ ነው ያገኘሁት ጀዛኩም አላህ ካይራን ጀዛ🙏🙏🙏
@mqxwax24
@mqxwax24 3 жыл бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@susubintmuhamed6661
@susubintmuhamed6661 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ አልፍኸይር ወድሜ አላህይጨምርልህ መጨረሻችንን አላህያሳምርልን ከሙእሚኖች ጀነትን ከሰጣቸው ያድርገን .....ዱአአድርጉልኝ እህትወድሞቸ ልቤ አላህ እንድታፈቅር አይኔ አላህን በማስታወስ እንድታለቅስ ምላሴምበዚክር በቁርአን በነብያችን ሰ.አ.ወ ሰላትበማውረድ እንድትጠመድ ሁንንም ለአላህብየ የምሰራ ያድርገን ሀላልየሆነ ፍቅር አላህእድሰጠኝ ረህማን!!!!!
@user-ws9ic2nr5z
@user-ws9ic2nr5z 4 жыл бұрын
ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀዛከላህ ሀይር ያረብ ከጀሀነም ቅጣት አንተ ጠብቀን የአላህ አይ የኛ ነገር የተፈጠርንበት አላማ ረስተን በዱንያ ፍቅር ተጠምደናል የረቢ ከማይጠቅምኝ ነገር አንተ አርቀኝ ቀልባችን በኢማን አርጥብልን ቀጥተኛው መንገድ ምራን ወንድም አላህ ሀይር ጀዛህን ይክፈል ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ በርታ ጠንክር ያረብ ይህንም ያመጣህብንም በላእ በቅርቡ አንሳልን
@user-ko9my6pb5q
@user-ko9my6pb5q 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ በርታልን አልሀምዱ ሊላህ
@zinetadem9310
@zinetadem9310 4 жыл бұрын
አወርደዋለሁኝ ይሄንን ትምርት ለሌሎች ሰወች እልክላቸዋለሁኝ
@pookumol7075
@pookumol7075 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው እህት
@shubaraargoo2367
@shubaraargoo2367 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ፣ያለጢፉ፣ ያረህማን፣በተቀደሰው ስምህ ስሞትም እስላም አርገህ ግደለኝ ስትቀሰቅሰኝም በሰራሁት ስራ ሁሉ እዘንልኝ የሀዪ ያቀዪም ያከቢር
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይራን ኡስታዝ
@user-su1cl4tp7e
@user-su1cl4tp7e 4 жыл бұрын
አላህ አክበር አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ያእጁጅ እና ማእጁጅ // የሚገርም ታሪክ
13:49
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 38 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
ኢስራእ እና ሚዕራጅ // ሙሉ ታሪክ
27:56
Elaf Tube
Рет қаралды 533 М.
በርዘኽ - ከሞት በኃላ ያለው ዓለም
10:39
Elaf Tube
Рет қаралды 47 М.
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
እረህማ You Tube
Рет қаралды 500 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 38 МЛН