33 -ኻሊድ ኢብኑልወሊድ (ረ.ዐ) || የአላህ ሰይፍ || ተከታታይ የሶሃቦች ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 87,681

Elaf Tube

Elaf Tube

2 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 145
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ሱለሏሁአሊይሂወስለም አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስላም🎉🎉
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም 👍👍👍
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 2 жыл бұрын
ጀዘከለሁ ኸይረን
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 2 жыл бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
@husan4609
@husan4609 2 жыл бұрын
ሱለላህአለይወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kenzmobile740
@kenzmobile740 Жыл бұрын
ሰለለሁ ኣለይሂ ወሰለም
@Maydi-ni7kc
@Maydi-ni7kc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 2 жыл бұрын
ያረረብ አንተ ብዙ ባሮች አሉህ እኔ ግን ካንተ ዉጭ ማንም የለኝ እኔኑ ለኔዉ ለቅፅበት ያክልኩአ አትተወኝ ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መልካም ሥራዉን ይቀበለዉ አተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚወች ያድርገን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ወጀዛክ አላሁሁ ኸይረን አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር🌹🌷🌷🌷🌷🌷
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 8 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይርን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
😍😍😍😍 ያምረጥ ትዉልዲ ለኢሥላም ትልቅ መሠዋትነት ከፍለዋ ል😭😭😭
@SaloSiko-l5b
@SaloSiko-l5b 18 күн бұрын
አላህ ዋአክበር
@samirahafiz7362
@samirahafiz7362 2 жыл бұрын
ወላሂ የጀግናዉ ካሊድ እብኑል ወሊድ ታሪክን እንድታቀርብ በጣም ስፈልግ ነበር ጀዛከላሁ ወከይረን ወንድማችን
@ishkaichatube
@ishkaichatube 2 жыл бұрын
Welahi inem
@Ferdoos-l2z
@Ferdoos-l2z 7 күн бұрын
ሱባሀንአላህ
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@mekiyatube5981
@mekiyatube5981 2 жыл бұрын
በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين ጀዛክአላህ ኸይር ኢላፍ ወንድማችን
@sabirabdo7907
@sabirabdo7907 Жыл бұрын
ssssson the way zď
@nazrul4837
@nazrul4837 2 жыл бұрын
ወይኔ የዚሱሀባ ታርክ በጣም ስፈልገዉ ነበር በዚ ኢቲዩብ ጀዛከአላህ ከይር ኡስታዝ መልካም ስራህ አላህ በኢክላስ ከቀበልህ ያረብ
@nurhusin9327
@nurhusin9327 2 жыл бұрын
ወላሂ ሁሌ ብፈልግ ብፈልግ ያጣሁት ታሪክ ነበር አልሃምዱሊላህ እንኳን ተለቀቀ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ
@user-pb9mu6wi2s
@user-pb9mu6wi2s Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኚ ታሪክ የነብያት ና የሱሀቦች ታሪክ ነው😘😘😘
@Maydi-ni7kc
@Maydi-ni7kc 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💔💔💔💔
@Maydi-ni7kc
@Maydi-ni7kc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawatube1185
@hawatube1185 2 жыл бұрын
ኮሜት መፆፍ አልወድም ግን ጀዛክአላህ ኸይር ሁልግዜም ተመስጨ ነው የማዳምጠው በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@zebibajemal477
@zebibajemal477 2 жыл бұрын
ያአቡ ሱለይማን የአላህ እዝነት በሱላይ ይሆን
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
እስቲ ሼር እያረግን እናሳድገው እቺ ወንድማችን ተከታታይ የለውም የካፊሮች ቻናል አይተን እሱ ስናይ የሱ በጣም ትንሽ ነው ሚጠቅመን እሱ ነው
@user-vd2ph8rc6x
@user-vd2ph8rc6x 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ቀጣይ በጉጉት እንጠብ ቃለን 👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅🌹🌹🌺🌺
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
ጃዛክአለህከይረንጃዛ ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ
@zahara1837
@zahara1837 2 жыл бұрын
በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 2 жыл бұрын
ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሥወደው ታሪኩን ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም ኢላፍ
@Solosilko
@Solosilko Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤جزاك الله خيرا
@abdulfatahibrahim9078
@abdulfatahibrahim9078 5 ай бұрын
ALLAAHU Akkubar
@user-dg8vc5rv9g
@user-dg8vc5rv9g 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህነኢመተልእስላምምንለሠጠን
@fantayedawd
@fantayedawd 2 жыл бұрын
⭕️👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ♦️الحمد لله ثم الحمد لله!! 📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው። ✅ እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም የእድሜያችን የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላልና በኢባዳ ልንጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ ድረስ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን በህይወት ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህንን ትልቅ እድል ተጠቅመን ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል። ✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ሸይጧንና ነፍሳችን መርታት ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች በበለጠ መልኩ በኢባዳ ለየት ልናደርግባቸው ይገባል። 💦ተውበት በማድረግ 💦ፃም በመፃም 💦ተክቢራ በማለት 💦ከወንጀል በመራቅ 💦ቁርአንን በመቅራት 💦ሰደቃ በመስጠት 💦ሌሊት በመቆም 💦ዚክር በማብዛት 💦ዱአ በማብዛት 💦ኢልም በመፈለግ 💦ዳእዋ በማድረግ 💦ሱና ሶላቶች በማብዛት 💦ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ 💦ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና ♦️ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ። ◾️አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን።
@merzukmerzuk8477
@merzukmerzuk8477 Жыл бұрын
አልህመ ድሊላህ ሙስሌም የያርከኝ መጨርሻችን ያስምርልኝ
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u 8 ай бұрын
ሶሎለሂ አሌይሂ ዎሶሊም❤🎉😢😢🎉
@madeenamadeena1558
@madeenamadeena1558 2 жыл бұрын
በሰማነውየምንጠቀምበትያዲርገን ያረብ ከመጥፎስራአላህይጠብቀን መልካምስራቺንያብዛልንያረብ
@SadaMehamed-e4s
@SadaMehamed-e4s 26 күн бұрын
ሱባሀን አላህ❤ 6:21 6:22 6:23 6:23 6:23
@fali2685
@fali2685 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@dvdhdhsge8980
@dvdhdhsge8980 8 ай бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ጂዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ የፍልስጤም ቤተሰቦቻችንን ነስሩን ያቅርብላቼው በዱአችሁ አትርሷቸው
@sewdayajibu2213
@sewdayajibu2213 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን
@elhamem1412
@elhamem1412 2 жыл бұрын
ጅዛኽላሁ ኽይር አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ይቀበልህ የአቡጣሊብ ባለቤት ረ.ዓ ብታቀርቡ
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ጀዛ አቤት አራረብ
@user-us8zf2zp4m
@user-us8zf2zp4m 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በጣም እምፈልገው ታሪክ ነበር
@aaabbb10315
@aaabbb10315 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ወንድማችን ስራዬን እየሰራሁ ውሎዬ እዚሁ አንተ ዩቱብ ላይ ነው አልሃምዱሊላህ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሰምተን ከምንጠቀን ያድርገን አንተንም አላህ ይጠብቅህ ♥♥
@TeybaTeyba-hn2ki
@TeybaTeyba-hn2ki 4 ай бұрын
ስላላህአሊሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያሙሀመዲ
@user-ww4fp9oy5n
@user-ww4fp9oy5n Жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸየር
@zinetbintshmuye9085
@zinetbintshmuye9085 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይረን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@loubabamohamed729
@loubabamohamed729 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወድማችን አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ
@khalidedrisquran4942
@khalidedrisquran4942 Жыл бұрын
ማሻአላህአንተየምትሰራቸውማሻአላህነው
@khalidedrisquran4942
@khalidedrisquran4942 Жыл бұрын
☪️💙
@khalidedrisquran4942
@khalidedrisquran4942 Жыл бұрын
መሳሳትየሚባልነገርየለህም
@sarahseid356
@sarahseid356 2 жыл бұрын
ጀዛኸላህ ኸይረን ጀዛ
@user-ch5fx2ro6q
@user-ch5fx2ro6q 2 жыл бұрын
ስ'አ'ወ ጀዛኩምላሂ ኽይር
@zeyinebhusen8550
@zeyinebhusen8550 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወድማችን
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
ጀዛክ አሏሕ ኸይር
@sarahseid356
@sarahseid356 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
ሱሉላሁአለይሂወሰለም ረድያለሁአሁመ
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይረን💐💐💐
@user-tn4ii4ej7g
@user-tn4ii4ej7g Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር😢😢😢😢😢😢
@user-jw9td9ir7l
@user-jw9td9ir7l 2 жыл бұрын
እስኪ ላዳምጥ መቸም አይጠገብ👌
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 2 жыл бұрын
,ጀዛክአላህ ኸይረን 👍👍👍👍👍
@user-lq9rz6wh4w
@user-lq9rz6wh4w 2 жыл бұрын
ማሻአላህአልህይጨምርልህእኛምበሰማንእምንጠቀምያርገን
@mehammednur827
@mehammednur827 Жыл бұрын
አላህጀዘህነ በጀነትይክፈልህ❤❤ ውድሜ
@user-zx1vw8cq6q
@user-zx1vw8cq6q Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
ዋአሊይኩም ሠላም ወረህመቱላሂወበረካት አላህ ይጠብቁቹህ ዉዱቹ እስኪ ዲአ አደረጉለኝ
@gjvv664
@gjvv664 Жыл бұрын
ያረብ ቀጥተኛውን መንገድይምራን ለኛ ተምሣሊትናቸው እረበል አለሚን ይርዳን
@user-ol4dr9ky9h
@user-ol4dr9ky9h 2 жыл бұрын
ሱብሀንአላ እንዴት ደስይለል
@fatmah6730
@fatmah6730 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@husan4609
@husan4609 2 жыл бұрын
ማሻአላህውንድሜቸአላህይጨምርላችሁጀዛሁምሀይር
@qamerethiopia2225
@qamerethiopia2225 2 жыл бұрын
ጀዛክ አለሁ ኀይረን ያረብ።
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አሊይሂ ወሠለም
@user-vr7bs6dq1s
@user-vr7bs6dq1s 2 жыл бұрын
ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቲላሂ
@rsrs8270
@rsrs8270 Жыл бұрын
😭😭😭
@fathimafa7301
@fathimafa7301 Жыл бұрын
ያአላክ
@sufianjeylan5934
@sufianjeylan5934 2 жыл бұрын
Mashaallah ❤️
@zeynab8119
@zeynab8119 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh9ku8fm8j
@user-jh9ku8fm8j 2 жыл бұрын
ማሻአሌህ
@wowwow8176
@wowwow8176 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ
@user-fu2vm1fv8w
@user-fu2vm1fv8w Жыл бұрын
አለሁ አክበር ለጀግኖቹ ጀግና ምን አለ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጀግኖች ብኖሩ ኖሮ አቅሳን መንም ዞር ብሎ በለየት ነበር
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በስንት ፍለጋ አገኘሁት በስንት ግዜዬ
@user-cq3sf1uo3x
@user-cq3sf1uo3x 2 жыл бұрын
ሰይፉ አላህ የተባሉት ታላቁ ሶሀቦችሰለላህ አለሂ ሰይፉላህየተአባሉትታላቁሶሀቦችሰለላህአለሂወሰለም
@user-lm8zo9lg9v
@user-lm8zo9lg9v Жыл бұрын
وجزاك خيرا
@rahmasurur8589
@rahmasurur8589 2 жыл бұрын
Mashallah
@fathimafa7301
@fathimafa7301 Жыл бұрын
ያረብአተውሁነን
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
ጀዛክአለሁ ኸይረን ውዱ ኡስታዛችን አለህ ከስራህ የበለጠ አለህ እጥፍድርብ አድርጎ ይክፈልህ ኻሊድ እኔም የልጄን ስም ኻሊድ ብዬዋለሁ የኻሊድን ኢብን ወሊድ ታሪክ ስለሰማው ግን ገና አሁን ነው የበለጠ የተረዳሁት አልሀምዱሊላህ
@user-tk6gg4ob3t
@user-tk6gg4ob3t 2 жыл бұрын
አላህ በድንያምበአኼራም የአላህወዳጅያድርግልሽ
@muhaamir9856
@muhaamir9856 Жыл бұрын
mashallah
@samerasamera9378
@samerasamera9378 Жыл бұрын
😭😭😭😭☝☝☝☝✅✅✅
@Maydi-ni7kc
@Maydi-ni7kc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebibajemal477
@zebibajemal477 2 жыл бұрын
የኔውድ ኡስታዝ ጄዛከላህ ኸይር እድታቀርብ ፅፌልክ ነበር አላህ ያክብርልኝ ብዕርክ እንደ ኻሊድ ረዐ ሰይፍ የሰላ ጌታችን አላህ ያድርግልህ ያረብ እንዴት ደስስስ እዳለኝ
@user-mh6hp2vz7g
@user-mh6hp2vz7g 2 жыл бұрын
رضي الله عنه
@fathimafa7301
@fathimafa7301 Жыл бұрын
ያመውላ
@kadireshamsdine9507
@kadireshamsdine9507 2 жыл бұрын
አሳላሙ አለይኩም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ
@Seadahussen-gr8ej
@Seadahussen-gr8ej Жыл бұрын
አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲንህ
@user-jg4lt2xo8n
@user-jg4lt2xo8n 2 жыл бұрын
ሱብሀና አላህ ድንቅ የሆነ የሰሀቦች ታርክ ተሰምቶ የማይጠገብ ደምስር ዉስጥ ሰርስሮ የሚገባ የሰሀቦች ታርክ ያአላህ ምናለ ሁላችንም በደብ ብናዉቅ ስቶቻችን ነን ያልሆነ ቦታ ጊዜያችንን የምናቃጥለዉ
@user-cx3kw7rz7q
@user-cx3kw7rz7q Жыл бұрын
ትክክል ነሽ በረህመቱ ይዘንልን
@sayedahmada8476
@sayedahmada8476 Жыл бұрын
ቆሮ ።ፐ
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
ሳህ
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
አላህበሰማነውተጠቃሚያድርገንያርብ
@fatumaumer6JEmAL249
@fatumaumer6JEmAL249 Жыл бұрын
R.anu
@salheusman3828
@salheusman3828 2 жыл бұрын
S.a.w.
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@etiomuslim
@etiomuslim 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-px7xn5rv5c
@user-px7xn5rv5c 2 жыл бұрын
ማሻ አላ ወንድማችን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ. እኛም. በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@semiragossaye7078
@semiragossaye7078 2 жыл бұрын
❤❤
@user-kk5ls1sp6t
@user-kk5ls1sp6t 2 жыл бұрын
ያኔም ያሌጄ ስም ከልድ ናው ያአለህ እደሱ ጀጋና ያደሪግልኝ የራብ
@kamelutipia3832
@kamelutipia3832 2 жыл бұрын
ኢንሸአለህ
@nazrul4837
@nazrul4837 2 жыл бұрын
እኔም ለልጄ ከሊድነው የምለዉ ኢንሻ አላህ
@user-fy1xh4gq7f
@user-fy1xh4gq7f 2 ай бұрын
አሚን ያረብ የኔም ልጅ ኻሊድ ነው ❤❤❤
@rabiaseid6902
@rabiaseid6902 2 жыл бұрын
ኢላፍየ ጥያቄን አክብረህ ስላቀረብክልኝ በጣምምም አመሠግናለሁ ጀዛከሏህ ኸይር
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sobrtube
@sobrtube 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ. ወላሂ እናስ ምን አሳልፈን ምን ማስታወሽል ይኖረን ይሆን. አጂብ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 7 ай бұрын
ሁሉም እኩል ሞተይባላል😢
@rabiaseid6902
@rabiaseid6902 2 жыл бұрын
ኢላፍ የነ ቃቃዕ እና ቢራርን አቅርብልን የኸውለትን የጦር መሪ ጀግኖችን እንዳታልፈኝ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
🌹👍
@zjaa3512
@zjaa3512 Жыл бұрын
جزك الله خير
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 2 жыл бұрын
ስአው 🥰🥰🥰💜💜💜🌹🌹🌹💋💋❤️💟🥰
@zayinbaataadsa8056
@zayinbaataadsa8056 2 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ዎራህምቱላሂ ወበረካቱ
@bestebeste448
@bestebeste448 9 ай бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ
@wolloyewa
@wolloyewa 2 жыл бұрын
🍁#ዓላማ_አላችሁ❓ ዓላማ ከሌላችሁ በሕይወት ጉዞ ላይ በቀላሉ ትደናቀፋላችሁ። በቀላሉ የምትዋልሉና የምትባክኑ ትሆናላችሁ። እንዲሁም የስራችሁ ውጤትም ያነስ ይሆናል። ዓላማ ካላችሁ ግን፤ በሕይወታችሁ ውስጥ ወጥ የሆነ ነገር ይሆናል። በ ‹‹ዓላማቹህ ላይ››መሆን ማለት መስራት የምትወዱትን መስራት፣ጎበዝ የሆናችሁበትን መስራት በአሏህ ተመክቶ ከአሏህ በታች ሰበብ ማድረስ መትጋት እና ለእናንተ አስፈላጊ የሆነውን ውጤት ማግኘት ማለት ነው። በእርግጠኛነት በአሏህ ፈቃድ ዓላማችሁ ላይ ከሆናችሁ፤ ሰዎች፣ የምትፈልጉት ነገሮች እና እድሎች ሁሉ ወደ እናንተ ይሳባሉ። ከእውነተኛ የሕይወት ዓላማ ጋር በመስማማት ስትሰሩ፤ ከዲናቹህ ጋር በማይጋጭና አሏህ በሚወደው መንገድ ከሄዳቹህ ፀንታቹህ ስራችሁ ሌሎችንም የሚያገለግል ስለሚሆን ዓለምም በእናንተ ይጠቀማል ኢንሻ አሏህ። ~አሏህ የአላማ ሰዎችና ካለሙትም በተሻለ የሆነ ደረጃ ላይ ከሚደርሱት ያድርገን አሚን!
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 2 жыл бұрын
امين يارب 🙏
@hashihabsh6732
@hashihabsh6732 2 жыл бұрын
አሚን አላሁመአሚንንንንን
@user-el1cv7io3w
@user-el1cv7io3w 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ግን አውዲዮ አድርገህ በቴሌግራም ብትልክ ጥሩ ይመስለኛል
@samirahafiz7362
@samirahafiz7362 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም
@kadijamohammed6791
@kadijamohammed6791 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💪💪💪
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 1,3 М.
ቢላል ኢብኑ ረባህ (ረ.ዐ) // ሙሉ ታሪክ
24:37
የነቢያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ
1:38:53
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН