ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية

  Рет қаралды 243,539

Elaf Tube

Elaf Tube

2 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 492
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 жыл бұрын
የአሏሕ መልክተኛ እድህ ይሉነበር በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ መልካም ይናገር ያለበለዚያ ዝም ይበል አሉ የኛ ዉድ ነብይ .....
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲😭😭😭☝️
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Жыл бұрын
ስለሏሁ አለሂ ወሰለም
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww Жыл бұрын
ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Жыл бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zaborazabora412
@zaborazabora412 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 8 ай бұрын
ማነው ለአላህ ብሎ ከልቡ መልካምጎደኛ የሚሆነኝ ወደአላህ የሚያቃርበኝ ቁርአን እንድቀራ የሚያግዘኝ ማነው የኡነት ጎደኛ የሚሆነኝ
@zainabaa3397
@zainabaa3397 8 ай бұрын
የኔውድነይ
@user-xi8go7qh4l
@user-xi8go7qh4l 8 ай бұрын
ሀቢብቲ ነይ
@Faeza852
@Faeza852 7 ай бұрын
እንደት እንገናኝ እህት
@amaamm578
@amaamm578 4 ай бұрын
ሀቢበቲ እኔ ጓደኛ የምላቸው ሰላም በሆንበት. ሁኔታ ርቀውኚ ነው የማገኛቸው. የኔ ችግር ወይስ የነሱ አላውቀውም በቻ አላህ አፍያ እድያደርገኚ በዱአችሁ አግዙኚ ውዶች
@sanibc12
@sanibc12 2 ай бұрын
እኔ ጓዴኛ እሆንሻለሁ።
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
ውድ የኢላፍ ተከታዮች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ወደ ሀሩን ሚድያም ብቅ በሉ ቢያንስ ላይክ እያደረጋችሁ ውጡ
@EMUHANFA
@EMUHANFA 4 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሳዳምጠው ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፍል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ😍
@user-xb5xu6bj1d
@user-xb5xu6bj1d 10 ай бұрын
እኔ ያለሁት ስዳት ነው ወለሂ ከአማት በለይ ስራ አልሰረሁም ምን እደሆነብኝ አልገበኝም ስገበ ያሆነ ችግር ይፈጠረል ወጠለሁ ችግሬን ተቋቁሜ ብገፈጠው አሁን ደሞ ተማምኩኝ አንዴ አይኔን አንዴ እግሬን በዚ ሁሉ መከረ ለይ ቁርአን ስሳማ ደህና ነኝ ሰላም አለኝ በረታለሁ ብቻ ቃል ያለኝም እፈወሰለሁ እና ይህን ኮመንት ያነባበቹ ያረሱል ኡማት በያለቺበት ያአላህ እዝነት ሰላም አይለያቹ እነ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ❤
@aliMama-kv3no
@aliMama-kv3no 5 ай бұрын
አሚን
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 5 ай бұрын
ያረህማንአላህይገዝሽእህቴእኔምእዳቺነኝማለቴቢሮውሰዱኝእቢትኬትቁረጡልኝአገሬልሂድእቢብቻከባድነውቁረአንሣዳምጥደህናነኝግንአትክፈቺብለውኝበግደታነው.እደዚህታላችሁእዚህቤትመሥራትአልፈልግምሢጀመርብየ
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 5 ай бұрын
እኔአላህይቅርይበለኝእጅሴትዩየትልቅሠውናትብየዝምታልኳትበጣምመጥፎፀባይአላትእናሥሠድባትይሻላታልአዳደእሣደባለሁሢጠናብኝ.እኔእሚክልሰውእናቴንይሰድባልእኔይቺሥሣደብብየፈራሁአሁንሥዝምብልምአልቻኳት
@Eman-if8od
@Eman-if8od 3 ай бұрын
😢
@musaali9185
@musaali9185 Ай бұрын
ከጤናዎ ጋር ይኑሩ።
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 2 ай бұрын
ያረቢ ጭቀቴን አይተህ ከተእገዘኝ😢😢እስኪዱአአርጉልኝ ቁርአን ያግራልሽ በሉኝ ያጀመአ😭😭😭😭
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 16 күн бұрын
አላህዬ በራህመቱ ያግራልሽ አብሽሪ
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 9 ай бұрын
ያረብ ጭቀቴን ብሶቴን አይተህ እርዳኝ አላህ 😢😢 ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከሁሉም ጤና ይቀድማል ከቀልብ መድረቅ አላህ ይጠብቀንንንን አሚንንንንን እረቢል አለሚንንንን😢😢😢😢
@bookbook3118
@bookbook3118 Жыл бұрын
ያአላህ ያልቤን አኖታ ተውቀለህ አሰከልኝ ጭንቀት ሀዘንን አጥፈልኝ😭
@kedjatube656
@kedjatube656 6 ай бұрын
ይሄንን ቁርአን የምታድምጡ ስወች እስከ መጨረሻው አዳምጡ እኔጓደኛየላይ አስቀርቸባት አስጩኅታል እናም ብቻችሁን ሳይሆን ስውጋር ሁናችሁ ስትወራጩ እሚይዛችሁ ስው ያስፈልጋል ያስለቅቃል ታምርነው ያየሁት ዛሬ ሱበሀን አላህ የስው ጭካኔ
@HahaUeuue-ly1uw
@HahaUeuue-ly1uw Жыл бұрын
ያረቢ የልቤን ድርቀት አተ አርጥብልኝ 😢😢😢🤲🤲🤲
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 10 ай бұрын
አሜን
@FathimaSam-rc7pw
@FathimaSam-rc7pw 10 ай бұрын
እኔም
@HayutiSeid-uy1cu
@HayutiSeid-uy1cu 2 ай бұрын
.አሚን ወላሂ እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@razill4785
@razill4785 2 ай бұрын
Amin yarab
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Ай бұрын
አላህ ሆይ አንተ ሠሚ ነህ ከላየላይ ሁሉንም አንስተህ ጤናየን ስጠኝ ያረብ ድአ አርጉልኝ
@user-je7zl8ty2v
@user-je7zl8ty2v 2 ай бұрын
ኢላሂ እርዳኝ እኔ ችግሬ ብዙ ነው ኡስታዞቻችን ጀዛከላህ ኸይር
@AlhamdulilaAlhamdulila1
@AlhamdulilaAlhamdulila1 Ай бұрын
እስቲ እህቴ አቺ አግዝኝ
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህኋይር ያረብ አሞኛል እህትወንድሞቸዱአአርጉልኝ
@Fulandezdemona
@Fulandezdemona 9 ай бұрын
Allah mulu afya ystsh ehte
@thankstoallah3825
@thankstoallah3825 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኢላፎች አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@fjfh3537
@fjfh3537 8 ай бұрын
ያረብ የቀልብ ድርቀትን አሳልን በራህመትህ በዝነትህ❤❤❤❤
@EMUHANFA
@EMUHANFA 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Dgjdgjdg
@Dgjdgjdg 19 күн бұрын
አላህዋ የኔን የልበ ደረቋል ዱአ ትቀበለኝ ይሄን. ያአላህህህ 😢
@madinaethiopia5710
@madinaethiopia5710 6 ай бұрын
መሻ አላህ ወላህ ለመጀመራ ስስማው ልሞት ነበር እራስሽን አጥፍ አጥፍ ነው ያለኝ አውን ግን አልሀምድልላህ ደስታ ነው የምሰማኝ❤❤❤❤❤ አላህ ጀዛችህን እክፈላችህ
@user-zt5uo1lc6u
@user-zt5uo1lc6u 2 ай бұрын
መአለህ☝☝☝☝☝☝☝😢😢😢
@sw9jm3tc7w
@sw9jm3tc7w Жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወድም እህቶች በድዋችሁ አትርሱኝ እያመመኝ ነው አላህ ከለብኝ በሽታ ይሽፊኒ
@enseratube2295
@enseratube2295 9 ай бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ያፊያ ቀሚስ ያልብስሽ 🤲
@ma-ih6rv
@ma-ih6rv 19 күн бұрын
ያአላ የዉስጤ ታቃለህ ጤና ስጠኝ
@muhammadnaji197
@muhammadnaji197 3 ай бұрын
ማሻ አላህ
@Sam-is5vs
@Sam-is5vs 8 күн бұрын
😭😭😭😭😭ዚብሎጭንቅ ይለኛን😭😭😭😭ያረብ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 15 күн бұрын
ማሻአላህ ያረብ አላህዬ በዝነት ደባብሠን
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Жыл бұрын
ያረብ በእዝነትህ አርዳኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-xt7fj2xd8i
@user-xt7fj2xd8i Ай бұрын
ማሻአላህ አለኸምዱሊላሂ,,ሙስሊምላደረገኝጌታ
@ZaharaZahara-st8py
@ZaharaZahara-st8py Ай бұрын
ጄዛክ አላህ ካይር ኡስታዝ
@KadijaSaid-gz7fb
@KadijaSaid-gz7fb 3 ай бұрын
አላሕህ ሖይከምንም ፣በላይ፣ቀልቤን ፣አርጥብልኝ፣የአላሕ፣በራሕመትሕ
@HawaHawa-ox7fp
@HawaHawa-ox7fp Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማ ያአሏህ ፈውሥነ ብል ቁርአን ያረብ ፈርጅነ🕋
@naibs162
@naibs162 5 ай бұрын
Alhamdulillah ya rebi❤❤❤
@user-mg1wt3gl7l
@user-mg1wt3gl7l Ай бұрын
ማሻአላህ. ጀዛኩሙላ ኸይር. ኡዝታዙና. 💐💐💐👌
@user-gs2xd1yu1z
@user-gs2xd1yu1z 3 ай бұрын
ያአላህ ወዳተ ምራይ የልቤ ድርገት አተ አለሥልስልይ ያረብ
@myaomr8142
@myaomr8142 Жыл бұрын
አብዛኛው ሰው በሶስት ነገሮች ከመንገድ ይወጣል ♦️ በውበትና በዝና ♦️ በሃብት ♦️ መከራን በመፍራት
@mominamomi2726
@mominamomi2726 10 ай бұрын
ትክክል
@hanisahanisa7010
@hanisahanisa7010 10 ай бұрын
የኣላህ ከጭንቀት አንተ ጠብቀኝ ያረብ
@user-ec2ym9sn8w
@user-ec2ym9sn8w 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ሁሉም ቡዙ ችግር አለበት ይህ ችግር እዴት እደሚመጣ አናቅም አላህ ይጠቀን ያረብ❤❤❤
@user-lw2fp5if9e
@user-lw2fp5if9e Ай бұрын
ጀዛካላህ ከይር❤❤
@Eshoo-gm9eq
@Eshoo-gm9eq 19 күн бұрын
መመኪያዬአሏህነዉለኔ
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k Ай бұрын
ጀዛኩም አላህ
@user-vx7rs1oc3h
@user-vx7rs1oc3h 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለነአመተል ኢስላም ❤
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ማሻአላህ እስታዝ ተክፉነገር አላህይጠብቅህ ሀገራችንን ስላም ያዲርግልን ያአላህ
@user-iv6ob1ic8g
@user-iv6ob1ic8g 5 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@moomoalkaaber2171
@moomoalkaaber2171 7 күн бұрын
yareb alahwaye asaligi himemn 😢😢😢😢
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 2 жыл бұрын
ስምተን የምንጥወም ያርገንንን
@hanisadik2926
@hanisadik2926 Жыл бұрын
Aminn
@user-tf1kj3jz5t
@user-tf1kj3jz5t 10 ай бұрын
aminnnn
@MarimahmdeYasene
@MarimahmdeYasene 9 күн бұрын
ያአረብ
@gadakumsa5545
@gadakumsa5545 Ай бұрын
Alhamdullillah.
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c Жыл бұрын
መሸአላህ ተባረክ አላህ ቁርአን ከሪም የልቤ መዳኒት የተጨናነቀው ነፍሴ ቁርአን ነው ለኔ ከምንም በላይ ህክምናየ አላህን ከሚያጋሩና ከሚያሻርኩ ከሰውም ሆነ ከጅን ይጠብቀን ጀዛ ከላሁ ኸይረን አላህ ያጢኩም አፊያ ሰሃ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 8 ай бұрын
እስኪ አስቀሪኝ ውድእህቴ
@nunamohammed885
@nunamohammed885 5 күн бұрын
Ya Allah cheneketen Chegeren ante tawekalek ena eredage kecheneket awetage ya reb
@user-db1cj7un9h
@user-db1cj7un9h 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ሁሥታዝ አላህ እድሜነ ጤና ይሥጠቹሁ ቤታሠቦቻቹሁንም አላህ ይጠብቅልን ማሻ አላህ አላህ የክብር
@TolesaChaka
@TolesaChaka 2 ай бұрын
Mashalla
@susubintalimnhgselfya9827
@susubintalimnhgselfya9827 2 жыл бұрын
ለአላህ ብየ ነው የማከብረህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጨምረልህ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ አሚን
@user-zt5uo1lc6u
@user-zt5uo1lc6u 2 ай бұрын
መሻአለህ😥😥☝☝
@QqqQqq-qn5ws
@QqqQqq-qn5ws Ай бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 15 күн бұрын
ማሻአላህ
@user-vz1py3iu7g
@user-vz1py3iu7g 8 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله جزك الله خيير
@user-os3oy6jz1d
@user-os3oy6jz1d 9 күн бұрын
ማሸ አላህ
@user-lg3oc5gm5g
@user-lg3oc5gm5g 2 ай бұрын
ማሻአላ
@user-mj6wx4dw7m
@user-mj6wx4dw7m 9 ай бұрын
ያረብ የልብ ድርቀትን አንተው አንሳልኝ. ያረብ. ማሻ አላህ. ያውስታዝ አላህ ይጨምርላቹህ ያረብ
@Aminah-zn5ws
@Aminah-zn5ws 3 ай бұрын
ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@madinamohammed4373
@madinamohammed4373 2 жыл бұрын
መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ አላህ አልሃምዱሊላህ
@user-tl5gg2cz4r
@user-tl5gg2cz4r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uv9li6km9e
@user-uv9li6km9e Ай бұрын
❤❤❤❤
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 4 ай бұрын
ያረቢ ጭንቀቴን ችግሬን ሁሉ አንተ ታውቀዋለክና ያረቢ እርዳኝ ሹክረን።
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Жыл бұрын
የአላህ በእዝነትህ እርዳኝ
@hayatseid15
@hayatseid15 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይርን ጀዛ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ
@TolesaChaka
@TolesaChaka 2 ай бұрын
❤❤
@user-su5mt4kg4l
@user-su5mt4kg4l Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@meeretbogale8519
@meeretbogale8519 Жыл бұрын
Masha Allah
@bintshafi6689
@bintshafi6689 2 жыл бұрын
ماشاءالله 🌹🌹
@hayattube5655
@hayattube5655 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ🥰🥰🥰
@sumeyabrhan5376
@sumeyabrhan5376 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@user-qo8wm1dc6d
@user-qo8wm1dc6d 2 жыл бұрын
ጂዘካለህ ከይረን አለህ ይጨምሪልክ ውድም 👏👏👏👏👏📚📚📚📚📚📚
@user-km8em4qy9k
@user-km8em4qy9k 3 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረክአሏህ አሏህ ይጨምርላችሆ ጀዛካላህ ከይር ጀዛ አሏህ በላችሁበት ይጠብቃችሁ🌹🌺🌹🌸🥀🥀🎉🎉🎉
@user-mj3ex6yc2e
@user-mj3ex6yc2e 9 ай бұрын
❤ማሻአላህ አላህ አላህ ጀዛቺሁን ይክፈላቺሁ ወላሂ እምገልፅበት ምንም ቃልየለኚም ቃላትሁሉ አጠረኚ ❤❤❤❤😢😢😢😢 አልሀምዱሊላህ ኢስላምላደረገኚ ጌታ ምስጋና ይገባው ወላሂ እምገባበት ጠፍቶኚ በሰውሀገር አራትቀኔ ታምሜ ሀኪም ብሄድ ባሰብኚ ወላሂ እኔምን እንደምል አላቅም እላፊነው ደስያለኚ
@hikmahikma5791
@hikmahikma5791 2 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الرحمن ربي يزيدك علما نافع ورزقا طيبا وعملا متقبلا
@zuzujj3684
@zuzujj3684 2 жыл бұрын
Eselamalekum werahemetulahi weberekatuhu🙏🙏🙏🙏
@user-mj3ex6yc2e
@user-mj3ex6yc2e 9 ай бұрын
አላህ ያግዝዛቺሁ በርቱ ወላሂ ከምነግራቺሁ በላይ ሀገርበት እስከመሄድ እያሰብኩ ግን አሁን ከአሱር ቦሀላ በጣም ሲጨንቀኚ ከፍቸ ብቻየን ሀክላሴ እስከመጨረሻው ከፍቸስሰማው እንደ ጎራ የከበደኚ ከራሴላይ የት እንደገባ አላቅም አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hani4642
@hani4642 2 жыл бұрын
Mashaa Allah
@seadabdu3114
@seadabdu3114 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሏህ አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን አላህ ረጅም እድሜ አፍያ ከነቤተሰቦችህ ይወፍቅህ
@hanisadik2926
@hanisadik2926 Жыл бұрын
Mashallah,Jzkillahu Allah!!
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 ай бұрын
ማሻአላህኡሥታዝጀዛክአላህኸይር አላህአፊያያድርገንሁላችንምያረብ
@Aminah-zn5ws
@Aminah-zn5ws 3 ай бұрын
ጀዛከላኸይር
@mesrahussain5504
@mesrahussain5504 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 Жыл бұрын
Allah shifa yadirgilin AL quran shifa☝️🤲
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 Жыл бұрын
Walekumusalmii Warhmatulhii Wabrkatuu AminiiAminii JZK
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
jezaka allah አኺ jezaka allah
@Iftin.hassan9928
@Iftin.hassan9928 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-bd3gu3pc1z
@user-bd3gu3pc1z 3 ай бұрын
ያረብበእዝነትንህአረዳ
@lostname1654
@lostname1654 2 жыл бұрын
ጀዘኹም አለሁኸይሪ 🌹🌹🌹
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 2 жыл бұрын
Masha Allah Allah ychemrlh
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن وجزاك الله خيرا
@hayatihayati8426
@hayatihayati8426 2 жыл бұрын
Masha allah
@ToybaUae
@ToybaUae 28 күн бұрын
የኔወድእሀት አኔም አንዳንች ነው ህመሜ አሸ በድ አንቅራ አኔአላህ መፍትሄ ከገኘሁ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 11 ай бұрын
صلوعلى رسول الله صلى الله عليه وسلم 🌹 أللهم صل على محمد وعلى آل محمد🌹 كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹 أللهم با رك على محمد وعلى آل محمد🌹 كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد🌹
@yasina63
@yasina63 2 жыл бұрын
Ustaz alah afia ysth
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-ow3hr7no1n
@user-ow3hr7no1n 3 ай бұрын
ጀዛከላህኸይረን😢😢 አላህይጠብቀን
@mominamohamme7140
@mominamohamme7140 Жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር
@user-bj6kn6eo5u
@user-bj6kn6eo5u 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አባ ኢያድ ጀዛካላህ ኽይር
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 8 ай бұрын
ማሿ አሏህ ማሿ አሏህ ኡስታዝ
@rahmayimam885
@rahmayimam885 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላኸይርን
@mumzainab8473
@mumzainab8473 2 жыл бұрын
Mashaallah
@sumeyabrhan5376
@sumeyabrhan5376 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ በቅንነት እህት
@user-ow7eh4lr8w
@user-ow7eh4lr8w 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ 😢😢😢
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 5 ай бұрын
እኔእኮአልሀምዱሊላህለአላህምሥጋናይገባውበሽታውለቆኛልአልሀምዱሊላህወላሂያረብአላህእናተጋላገናኘኝጌታወላሂ.በአለምላይየሚገኙኡሥታዞችአላህከፍከፍያለምዳይመዳቸውእናከጨለማወደብረሀንነውየመጣሁት.በፊትትንሽሥናደድምያመኛል.ትግሥትእሚባልራሡአላውቅምቶሎእናደዳለሁ.አሁንግንአልሀምዱሊላህብዙውነገርሠምቸእዳልሠማሁአይቸእዳላየሁሁኝማለፍእችላለሁብዙውነገርአልሀምዱሊላህያረብመጨረሻችንንያሣምርልን.ጀዛከልላህኽይረን
@user-bw2jd6yi1r
@user-bw2jd6yi1r 2 жыл бұрын
Masheallah tebarekalah jezakelah heyr ymtqerawon aya aqeshun bnegren yebelete enteqembetalen
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 38 МЛН
Final increíble 😱
00:39
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 9 МЛН
ПООСТЕРЕГИСЬ🙊🙊🙊
00:39
Chapitosiki
Рет қаралды 12 МЛН
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 18 МЛН
ሙሉ በሙሉ  ሲህሪን እና ጂኒን  የሚያቃጥል ዚክር🤲🤲
22:48
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 58 М.
እሩቅያ ሸረእያ 6
2:11:45
ህልምና ፍችው
Рет қаралды 49 М.
ሸሪአዊ ሩቅያ
31:18
Amriya Tube
Рет қаралды 61 М.
ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ
35:12
Elaf Tube
Рет қаралды 783 М.
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 38 МЛН