No video

የዘመናችን አርቲስቶች ወደ ተፈጥሮ ትሪትመንት ፊታቸውን አዙረዋል እኛስ?

  Рет қаралды 33,499

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

6 ай бұрын

#elsabeautynt #ethiopianskin #donkeytube
#lemon
#honey
#milk
#rise

Пікірлер: 239
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 6 ай бұрын
የኔ ንግስት አላህ ጤናሽን እርዚቅሽን ይስጥሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የህይወቴ ብርሀን ብየሻለሁ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ደግ አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 6 ай бұрын
ሰላምኤልሲ፣፣እናመሰግናለን፣፣
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 6 ай бұрын
ኤሊሲ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@gurshab3446
@gurshab3446 6 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን ተባረኪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ደግ ስላየሁሽ ደስ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ
@ruthelias9956
@ruthelias9956 6 ай бұрын
ኤልሲዬ ፊትሽም ፀጉርሽም እንዴት እንደሚያምር የኛ መልካም ተባረኪ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fengebi9715
@fengebi9715 6 ай бұрын
Elsi lebe kena tebarekiiiii
@anegach9112
@anegach9112 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት😍😍 እምታቀርቢዉ ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ተባረኪ
@martasafa7325
@martasafa7325 5 ай бұрын
እናመ ሰግናለን ኤልሲ ❤❤❤
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 6 ай бұрын
ኤልሲየ የአገራችን የማያልቅ ምስቅልቅል ጊዜ አሳጥቶን ነዉ በርችልን የኔ ቆንጆ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
እረዳለሁ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን ተባረኪ
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 6 ай бұрын
I am definitely going to try it since I started watching your videos I stopped using face products . I use all natural things because of you thank you 🙏🏾 ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Hope you like it! Thank you dear
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 6 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ገንዬ ተባረኪ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@lemlemtadesse7870
@lemlemtadesse7870 6 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤
@tigista7276
@tigista7276 6 ай бұрын
በጣም የምወድሽ እህቴ ኤልሲ ከሁሉም በላይ የማደንቅሽ በራስሽ ላይ ሁሉንም ሞክረሽ ስለምታሳይን ከልብ አመሰግንሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ . አሜሪካ ካልፎርኒያ ነው የምኖረው ሁልግዜ እከታተልሻለሁ ንፁህ ሴት ነሽ ተባረኪ::❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Tgዬ የኔ ደግ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪ
@tigista7276
@tigista7276 6 ай бұрын
@@elsabeautynt ከማያቸው ዩትዩበር ሴቶች አንች ብቻ ነሽ ልቤ የገባሽው ቅን ልብ አለሽ ለሰው አዛኝ መሆንሽ ከፊትሽ ይነበባል እግዝያብሄር አብዝቶ ጤና ይስጥሽ::
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 6 ай бұрын
እልስዬ እናመሰግናለን የኛ ውበት
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 5 ай бұрын
እኔም ወድሻለው ተባረኪልኝ❤
@user-zh1sr2ky9k
@user-zh1sr2ky9k 3 ай бұрын
Thank u Dear 💓
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
Welcome 😊
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 6 ай бұрын
Elseye yene konjo ehtie betam new mwdshi edmena Tena ystshi fetari
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
amen
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 ай бұрын
ሰላም ኤልስዬ የኛ ውበታችን እንኳን ደህና መጣሽ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@eritrea576
@eritrea576 6 ай бұрын
Good job. God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you! You too!
@alonaduro
@alonaduro 6 ай бұрын
Great sharing ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you! Cheers!
@saronatkidane1853
@saronatkidane1853 6 ай бұрын
Thank you so much 💖
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
You are so welcome
@lelegualadwa2871
@lelegualadwa2871 6 ай бұрын
Selam elsuye enkuan beselam metashe betam new mamesegeneshe hulu vidosh ayce yemetarwghiw hulu yemitekem hulu tasayalesh tenageriyalesh des yelegnal yanci video shi geziey laik neber berci elsuy ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሀ
@meserettekalegn
@meserettekalegn 6 ай бұрын
ኤልስዬ እንኮን አደረሰሽ ሰሞኖን አገልግሎት ስላለ አላየሁሽም ነበር ተባረኪ ለኛ ብለሽ ብዙ ትጥሬለሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሆን ያው እደነገርኩሽ እኔ ሞሉ ነው የምሰሜው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 6 ай бұрын
Tbarky Elsye yene wed
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
🎉amen
@mulutube2116
@mulutube2116 6 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም ዋው በቤታችን ማግኘት የምንችለው ሩዝ እና ወተት ማር:ሎሚ በቀላሉ መጠቀም የምንችለው ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@rishanrishan2480
@rishanrishan2480 6 ай бұрын
Thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Welcome
@aboneshalemu4934
@aboneshalemu4934 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ygebashal yene enat
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ የፊት ውህዶችሽን በጣምነው እምወደው ተመችቶኛል❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ተባረኪ
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 6 ай бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ እህቴ 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔዋ እሙዬ ተባረኪ
@Ema-nk6gj
@Ema-nk6gj 6 ай бұрын
ሰላምኤልስዬ
@jeerrryu
@jeerrryu 6 ай бұрын
ኤልሲ ውዴ የማማክርሽ አለ ስለ ፊትና አይን ስር ሰርክል ባለፈ ስለድንች የሰራሽው ግልፅ አልሆነልኝም ድንቹን ልጠን ፍሪጅ አስቀመጠን ነው ወይስ አልገባኝም በውስጥ ኢንስታግራም ካለሽ Please 🙏
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 6 ай бұрын
ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ።እኔ የምሰጥሽ አስተያየት የምንጠቀምባቸውን ነገሮች( ingredients) መጨረሻ ላይ በ( summary) መልክ ብታስቀምጪልን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አለ dis.box እይው ፅፌአለሁ እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@hawa7349
@hawa7349 6 ай бұрын
የኔልዩ❤❤❤❤
@Eri2626eritra
@Eri2626eritra 6 ай бұрын
Thank you, sis🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
You are welcome 😊
@amarikgeto791
@amarikgeto791 6 ай бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን እህታችን በርችልን ተመካቾች ሽር ላይክ ያንሳል አድርጉ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሀ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 6 ай бұрын
Else for everything tx please balefew question neberegne meleshelgne yene wede
@munaahmed3868
@munaahmed3868 6 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እካን ደህና መጣሽልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ሙናዬ
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 6 ай бұрын
ኤልሳ አሪፍ 👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ደግ ተባረክ
@hamirwt8081
@hamirwt8081 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህት በጣም ነው ደማደንቅሽ ተባረኪ አንድ ያሳየሽን ዉህድ ከስተር ኦይል እና ኮኮናት ሆይል የሚገርም ውጤት ነው ያየሁበት ያውም ሁለቱም ያገረ ውሰጥ ምርት ነው የተጠቀምኩት እና በጣም የሚገርም ለውጥ ነው ያየሁት ተባረኪ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ትክክል ይሆናል በርቺ አመሰግናለሁ
@user-ce5tc2qz9m
@user-ce5tc2qz9m 6 ай бұрын
ውዷ እህቴ ለምንሽ ነው የተጠቀምሺው እስኪ ኒገሪኝ
@akiserikitchen6290
@akiserikitchen6290 6 ай бұрын
Elsiye goboz enamesegnalen
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you dear
@giletseneshemeru4089
@giletseneshemeru4089 6 ай бұрын
ሠላም ኤልሲ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 6 ай бұрын
Good job ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you so much 😀
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 6 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ 😊😊😊
@fekab5672
@fekab5672 6 ай бұрын
Hi Elsi, you are doing a great job here. Your hard work and an enormous dedication you exhibit in your channel makes a difference in our sisters appearances and life. Keep Going. Good luck everyone being more beautiful. Lol
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you so much! wow I am so happy to see you here. GOD BLESS YOU
@fekab5672
@fekab5672 6 ай бұрын
@@elsabeautynt Amen and likewise.
@user-qi3nk7oo1l
@user-qi3nk7oo1l 6 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቅመም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 6 ай бұрын
በጣም ጥሩና መልካም ሰው ነሽ ❤እናመሰግናለን እኔ ግን መጨረሻላይ የምቀባው ምንም የለኝም ችግር አለው እንዴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ከታጠብሽ በኃላ ነው?
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 6 ай бұрын
አው መጨረሻ ላይ
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 6 ай бұрын
niece 👌
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you! Cheers!
@Mahder822
@Mahder822 6 ай бұрын
Elsi please kodaye combination nw ena yemkebawn moisture metatebyam mtmekrign yemikeba please?????
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
serichalehu yemegeza kefelegish roc tiru new
@meserettekalegn
@meserettekalegn 6 ай бұрын
የሚገርምሽ ቤተሸቦቼ ናዝሬት ናቸው እና ለገና ጠርቻቸው ፊቴን ሲዩት በጣም ገረማቸው ተማሬ እያለው በሳሙና ስታጠብ አመዳም ነው የምሆነው አሆን ታጥቤ ወዛማ ሆኜ አይተውኝ ገረማቸው እድሜ ላቼ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ናዝሬቶች እንዴት ናችሁ በይልኝ
@ethio4421
@ethio4421 6 ай бұрын
Yene web yene tenafaki yene wed thank you 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you dear
@sarasami6129
@sarasami6129 6 ай бұрын
ፍቅር ነሽ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 6 ай бұрын
ሰላም እህት ቆጆ ይመስላል እሞክረዋለሁ የተፈጨ ዱቄቱ ሩዝ ቢሆንስ ❤👍🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ይሆናል
@SelamawitKetema
@SelamawitKetema 3 ай бұрын
ሰላም እርስ የምታቀቢው ነገር ጥሩ ነው ለኔ ግን ለውጥ አላመጣልኝም ለማድያትም ለባርጪም እየምከርኩ ቢያንስ ዘጠኝ ወር ይሆነኛል ለውጥ አላየሁም ምን ላድርግ????
@adona16
@adona16 6 ай бұрын
ኤለሲዬ ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@qasaaminaamina7475
@qasaaminaamina7475 6 ай бұрын
Woude selam nesh layik argou
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
tebareki
@user-ol6gx2vf7k
@user-ol6gx2vf7k 6 ай бұрын
👍👍👍👍
@almealemu2050
@almealemu2050 6 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን በርችልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@ሀና
@ሀና 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 күн бұрын
ሰላም ሀኒ
@genetsida8067
@genetsida8067 6 ай бұрын
Elisi ye simbrawn tritment adrge fitten betam arifi adrgolgnal amesegnalhu yiheninm emokrewalhu
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
gosh enquan wededishew
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሳላይሽ አላድርም አንድቀን ሎሚ ትላንትናና ዛሬ ጥምቀተ ባህር ሲወረወርብን አምሽተን ገባን አሁን እዚጋ ለውበታችንም ይጠቅማል ለመጥለፍ ብቻ አይደለም ውዶቼ ላይክ ሼር እያደረግን ለኤልሲ ያልሆነ ላይክ ምኑን ላይክ ተባለ ውድድድ የምናደርግሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mekedestefera8397
@mekedestefera8397 6 ай бұрын
ኤልሳ በጣም አመሰግናለሁ በምታቀርቢው ነገር ሁሉ በጣም ነው የምከታተለው ከዚህ በፊትም ጠይቄሽ ነበር ከፊት ላይ ከአገጭ እና ከከንፈር በላይ የሚኖርን ፀጉር ለማጥፋት ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ እህቴ የምታውቄውን ንገሪኝ አመሰግናለሁ::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ቪዲዮ ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 6 ай бұрын
Enemeseginln yene wed❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
amen
@sarhkhald2306
@sarhkhald2306 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alainm39
@alainm39 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ እባክሽን እንቅልፍል እንቢ እያለኝ ተቸገርጉ እንዲው ተፈጥሯዊ ዘዴ ካለሽ ላስቼግርሽ የኔ እህት...
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቅዳሜ በዚህ ነገር መጣበታለሁ እሺ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
@@elsabeautynt እሺ የኔ ውድ እህት ክበሪሊኝ።
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 6 ай бұрын
የኔ ወርቅ ያንች ውህዶች ሁሌ ይመቹኛል ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ewnet4866
@ewnet4866 6 ай бұрын
Like & Share
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Thank you dear
@b21e19
@b21e19 5 ай бұрын
ኤልሲዬ ፖውደር ወተት መሆን ይችላል
@AlemneshBekele-iw3dx
@AlemneshBekele-iw3dx 6 ай бұрын
Paweder rize its poseble
@user-kt2nm4fh2u
@user-kt2nm4fh2u 6 ай бұрын
እንዴት ነሸ ኤልሲ እንድ ጥያቄ ነበረኀ ከለር ሻፖ ሽበት አያበዛም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ herbal ነው ውስጡ ምንም የለውም
@Etagegn2124
@Etagegn2124 6 ай бұрын
Wow ❤❤❤ Thank you ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
You're welcome 😊
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ቀላል ያደርቃል እኔ ታጥቤ ሰንስክሪን ብቻ ነበር የምጠቀመው አሁን ፊቴ ደረቀ ማድያቱ ደብዝዞልኛል ይመስገን mosturize lotion ምን ልጠቀም??
@user-ge9vu5yn1x
@user-ge9vu5yn1x 6 ай бұрын
ማድያቱ በምን ደበዘዘልሽ ውዴ እስኪ ንገሪኝ ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ROC ራሱ moisturizer አለ እኔም ደሞ ሰርቻለሁ ቪዲዮ አለ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
@@elsabeautynt eshe elsey amesginalew
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 ай бұрын
ምክረሽዋል?ስንቱን አሳነሽን ጊዜም ያስፈልጋል
@user-zj3pc3qs5d
@user-zj3pc3qs5d 26 күн бұрын
የተፈጨ ሩዝ ብን ጠቀምስ
@hellen9281
@hellen9281 6 ай бұрын
sewadese yana konejo
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 6 ай бұрын
የኢትጺያ ማር አለይ ግን ነጭ ማር ነው ልጠቀመው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ይሆናል
@user-gf2bo3wg3p
@user-gf2bo3wg3p 5 ай бұрын
Castor oil የፈት አለ
@richana4798
@richana4798 6 ай бұрын
Enkone dehena metashe
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 ай бұрын
እስቴ እሞክረዋለሁ
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
እኔኮ ሳይሺ ውየ ባድር የማልሰለችሺ እርጋታሺ ትህትናሺ የኔውድ እህት ተባርኪ ❤❤❤❤❤ ለኔ የቡጉር ስሪልኘ ከዚህ በፊትም ነግሬሺ ነበር አላየሺውም መሰል ብጉር ይወጣብኛን ሲጠፋ ጥቁር ነጠብጣብ ይሆናል ብቻ ቆጆ ነበርኩኘ ተበላሸፊቴ 😢😢😢 ጊዜ ስታገኚ ስሪልኘ ስሞትልሺ 🙏🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ሰርቼልሻለሁ ቻናሌ ጊቢ እንደጠየቅሽኝ ነው የሰራሁት እሺ
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
@@elsabeautynt እሺ ኤልስየ ሰሞኑን አልነበርኩምና አላየሁትም አሁኑኑ አየዋለሁ እጅሺን ይባርከው እህቴ እመቤቴ ማርያም ባለሺበት ትጠብቅሺ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@yordibekele6990
@yordibekele6990 6 ай бұрын
ለምን ጠፋሽ ወድሻለሁ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የኔ ፈላጊ አለሁ ተባረኪ
@selame2713
@selame2713 6 ай бұрын
ለማዲያት ይሆናል ወይ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የማዲያት ማጥፊያ አይደለም ግን መጠቀም ይቻላል
@meseretshewabeza4764
@meseretshewabeza4764 6 ай бұрын
Lomi lefit turu new?
@adona21adona16
@adona21adona16 6 ай бұрын
የኔ ትሁት ኤልሲዬ ❤❤ የዛሬው ይለያል ሩዝ ወተት ማር ሎሚ በቀላሉ በቤት የሚገኝ ግብአት ዋው ለአዘገጃጀትም ምቹ ነው አጠቃቀሙም ገራሚ ነው እናመሰግናለን❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አዶናዬ የኔ ደግ ተባረኪ
@rahwagebremedhin5319
@rahwagebremedhin5319 5 ай бұрын
🇪🇷🙏🇪🇹💕💕💕
@serawitteafaye2014
@serawitteafaye2014 6 ай бұрын
በድቄት ወተት አይቻልም ኤልሲ
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 6 ай бұрын
እህቴ በናትሽ አንድ ነገር ስርልኝ ያለ እድሜ ሽበት አስቸገረኝ የማስወግድ ከለ ብትሰርልኝ ከይቅርታ ጋ🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ እሺ
@user-lx4of3uw7i
@user-lx4of3uw7i 6 ай бұрын
ኤልሲ ትንሽ ቀቀል አርጊው ከዛ ሲፈጭ ልድልድ ይላል እኔ እንዛ ነው እማረገው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
እሳት ከነካው የምንፈልገውን ንጥረ ነገር ወሰደው ለዛ ሀይሉ በጣም ይቀንሳል እሺ
@user-lx4of3uw7i
@user-lx4of3uw7i 6 ай бұрын
@@elsabeautyntሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን low heat ላይ አርገሽ ምንም ችግር የለውም እመኝን እኔ እጠቀመዋለሁ እንደዛ
@user-fg2iy7ds2o
@user-fg2iy7ds2o 6 ай бұрын
ሰላም የ ቴሌግራም accaunt tenageri
@selame2713
@selame2713 6 ай бұрын
ኤልሲ ለማዲያት ይሆናል ወይ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 6 ай бұрын
ማዲያት ካለብሽ ጥቅል ጎመኑኑ አፍልተሽ ጠጭበት እኔ ማዲያት አለብኝ የጥቅል ጎመን ውሃ እየጠጣሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ አግቸበት ነበር ምሀላይ አቋርጨው ነበር ጓደኞቸ ሲቆጡኝ እየለቀቅልሽ ነው አታቋርጭው ሲሉኝ ደግሞ አሁን ጀምሬው አለሁ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 6 ай бұрын
Is this your natural hair?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
yes
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 6 ай бұрын
@@elsabeautynt በጣም ያምራል።
@user-xg1rd6kd3v
@user-xg1rd6kd3v 6 ай бұрын
ፊቴ ላይ ፀጉር ወጥቶብኝ ተላጭቼው ጠንካራ ፅጉር በመሆኑ ተቸግሬአለሁ የተላጨሁበት ቦታ ጠቁሮ ከፊቴ የተለየ ሆናል ምን ትመክርኛለሽ ከኢትዬጵያ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
የሰራሁት ቪዲዮ አለ ለሱ
@layilaabagero3965
@layilaabagero3965 6 ай бұрын
Elsi yni mlikam sew nuriligne😚
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
Amen yene konjio
@user-mk8fl6kg8h
@user-mk8fl6kg8h 4 ай бұрын
ለወዛም ፊት ወተቱ ችግር የለውም ኤልሢ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የለውም
@habibawalah653
@habibawalah653 6 ай бұрын
❤❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤️😘😘😘😘😘
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@birhanmedia144
@birhanmedia144 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬዬዬዬዬ
@Tube-tn2rz
@Tube-tn2rz 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ብርሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ሰላም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 6 ай бұрын
10q❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
you welcome
@addisatalel2884
@addisatalel2884 6 ай бұрын
እባክሸ እኔ ፊቴ በጣም ተበላሸ እብክሸ መላ በይኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ነይ ተቀላቀይ ይመለሳል ተጠቀሚበት
@addisatalel2884
@addisatalel2884 6 ай бұрын
@@elsabeautynt የምጠቀመው ነገር አይሰማማኝም ምክንያቱም። sensitive skin ነው
@ethioasni6631
@ethioasni6631 6 ай бұрын
እረ ኤልሲ የዛሬው ከመፍጫ ውስጥም መውጣት አልቻለም።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ቪዲዮ እይው እስቲ አይደቅም ብያለሁ እኮ ወተቱን ወፈር ያረገዋል እሱን ነው የምንፈልገው
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН