እሙን መርዝ ያበላት ታወቀ እራሷን ሳተች😭😭😭

  Рет қаралды 112,116

Emebet Kassa

Emebet Kassa

13 күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 11 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Zt-nY7SSsLPdqWw.htmlsi=aCUP-VopKXbxuY9V የሐሰት ቁስል ሙሉ ፊልም👆👆👆
@abrasedeme3153
@abrasedeme3153 11 күн бұрын
Emabeti yene maree 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 💗💗💗💗💗💗💗💗💗 💓💓💓💓💓💓💓💓💓 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 💕💕💕💕💕💕💕💕💕 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 💗💗💗💗💗💗💗💗💗 💓💓💓💓💓💓💓💓💓 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 💕💕💕💕💕💕💕💕💕 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 💗💗💗💗💗💗💗💗💗 💓💓💓💓💓💓💓💓💓 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 💕💕💕💕💕💕💕💕💕 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 💗💗💗💗💗💗💗💗💗 💓💓💓💓💓💓💓💓💓 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 11 күн бұрын
አረ በማርያም ያምሀል እዴ አንተ ቆይ እዴ ደንግጣ ብትሞትሰ ምን አይነት ፕራንክ😢😢😢😢😢😢😢
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 11 күн бұрын
አይ እሙየ የኔ የዋክ ማርያምን እዳንቺ አይነት ሰዉ ፈሌጎ ማግኘት ይከብዳል እኔ ነኝ የሰጠሁሽ እያለሽ እንኳን እምታሰቢ ለእሱ ነዉ ቪዲዮዉን አልለቀዉም ሰዎች ይጠሉሀል አልሽ እግዚአብሔር የዉሰጥሽን አይቶ ይጠብቅሽ ካንቺ ጋር ይሁን
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 11 күн бұрын
Leegalatee nawu endaa 😢
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 11 күн бұрын
Mareyamen meenem dasee Ayelem 😢😢
@EmebetMeles-qe4oh
@EmebetMeles-qe4oh 11 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የምትወጃት ድንግል ማርያም አትለይሽ እሙ የኔ ጠንካራ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@AsmaAsma-eq2mp
@AsmaAsma-eq2mp 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fantateka2428
@fantateka2428 11 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እሙዬ የዋህ ናት ሁሉንም ሰው ታምናለች ልጁ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 11 күн бұрын
​@@-againyoutube5771እኔንም ደምሪኝ እናቴ
@user-lp1mh3xo8l
@user-lp1mh3xo8l 11 күн бұрын
❤​@@-againyoutube5771
@user-cu6fc1cx3g
@user-cu6fc1cx3g 11 күн бұрын
❤❤❤😂
@Fekertube16
@Fekertube16 11 күн бұрын
​@@-againyoutube5771ነይ ቤተሰብ እንሁን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 11 күн бұрын
አጉል ቀልድ አቁሙ ይሄ ፕራንካችሁ አንድ ቀን ሰው ትገሉ እና እስር ቤት እንዳበሰብሱ ደሞ የእህትየው ጨካኝ ጊዜ ላይ ደረስን እመቤት ካሳ ከፈጣሪ ጋር እራስሽን ጠብቂ ጓደኛ ብዙም አታብዝዢ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 11 күн бұрын
እሙዬ ድራማ አትስሩ ተመልካች ታጭያለሽ እውነት ቢሆን ወድቀሽ በሰላም አትነሽም እስትሮክ ይመታሽ ነበር ሌላው ድግሞ ቪዲኦ የሚቀርፀው ሰው ዝም ብሎ አይመለከታትም ነበር አትቀልጂ🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤔
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 9 күн бұрын
ትክክል ደሞኮ የሚምሉት በውሸት
@user-we8so1mk7o
@user-we8so1mk7o 8 күн бұрын
😂😂😅
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 8 күн бұрын
😂😂😂😂❤
@taduutube7228
@taduutube7228 6 күн бұрын
Yes btkikl
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 5 күн бұрын
ውሸት ጠላሁ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 11 күн бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በእውነት ጊዜው በጣም ከፍቶዋል የሆና ቪዲዮ አይቼ በሳውድ አረቢያ የደረሰበቸውን በደልና ግፍ በጣም ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 күн бұрын
እንኳን ያላየሁት ነፍሳቸውን ይማር
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 11 күн бұрын
በጣም እኔም እዳየውት ታምሜ ነበር
@fatumawase
@fatumawase 11 күн бұрын
​@useደምረኛr-ln5be1dj5w
@fatumawase
@fatumawase 11 күн бұрын
​@@user-pb5tq6ow1zደምረኛ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢efffffff fetched alayhutem
@zewudealemayehu6330
@zewudealemayehu6330 11 күн бұрын
እሙየ ጠበል ተጠመቂ ስገጅ ስቅል አድኖን በአንድላይ አድርገሽ ፀሎት ቤት አድርጊ በደንብ ስገጅ ሰኔጎ ለጎታን አርጋኖን ፀልይ መንፈስ አለ ብሽ የተደበቀ ፌንት የሚያሰራው እሱነው
@alemtekle506
@alemtekle506 11 күн бұрын
@@zewudealemayehu6330 awo betam tikikil
@narditube4378
@narditube4378 5 күн бұрын
የምር ነውዳ 😢
@user-ne1bm4cm6h
@user-ne1bm4cm6h 11 күн бұрын
አሷ እኮ አላመኑችም ነበርማራያምን አታረገዉም ብላለች እመቤት ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq 10 күн бұрын
ጀዝባዎች !!! ፕራንክ የሚባል አላዋቂዎች ጋር ሲገባ አስቀያቢ ይሆናል ። በድንጋጤ ብትሞትስ???
@user-sm1hs9wc4q
@user-sm1hs9wc4q 11 күн бұрын
ግን ሰውዬው ጤናው ያሳስባል እደ ሰው ወድቆ እሱ ይለፈልፋል ልገሎት ነው እዲ እግዚአብሔር ይገስፅህ እርኩስ መንፈስ የኔ እናት አሳዘነቺኝ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 11 күн бұрын
አይኑን ጨፍኖ. ነው መሰል እሚለፈልፈው አላያትም
@ፊርዶስ7806
@ፊርዶስ7806 10 күн бұрын
እኮእኔስ ምን አናደደኝ እኛ ጎጃሜወች ችግራችን ሰው ካመን አመን ኘው😢😢
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 8 күн бұрын
​@@ፊርዶስ7806 አጂብ ሰዉን የሚያምነዉ ጎጃሜ ብቻ ነወይ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 11 күн бұрын
አሚር ፕራንኩ አስተማሪ ነው ግን ከወደቀች በኋላ ሳታነሶት ቆያችሁ ብትሞትብህስ ድንጋጤ እኮ ከባድ ነው እህቶም በጣም የዋህ ነች
@eumferidah
@eumferidah 11 күн бұрын
አላስተወለም ይሆናል ፌንት መሆንዋን
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r 8 күн бұрын
ወላሂ ያናንደዳል ብትሞትስ ጁል ነው
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 10 күн бұрын
አረ በእግዚአብሔር አስደነገጥከኝ 😭😭😭😭😭 ልቤ ልታመልጠኝ ነው የደረሰችው እሙዬ የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝነኝ አደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጋት እፍፍፍፍፍፍፍፍ 19:37
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 10 күн бұрын
ፕራክይቅር የምትሉ በዝህየመጣእጀራ ጥቅርይበል ለብርብለው ሂወትማጣት ላሀውለውላህ
@yalemezerftsehay
@yalemezerftsehay 11 күн бұрын
..አሚር እቺ ልጅ በዚ ምክንያት አንድ ነገር ብትሆን ማነው ተጠያቂ መልስ ስጠን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 11 күн бұрын
አንተ ምን አይነት ሰው ነህ አንድ ነገር ብትሆን ምን ልታወራ ነው ምስኪን ልጇን ሜዳ ልታወጣው ነው አረ ምን ጉድ ነህ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 11 күн бұрын
ተመካክረው ነዋ ሁሉም ተዋናይ ናቸው እውነት ፌንት ሰርታቢሆን ዘሎ ያንሳት ነበር 😂
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r 8 күн бұрын
በጣም ወላሂ ጀል ነው ሠው ወድቆ ይለፍልፋል አይኑን ጨፍኖ መሆን አለበት😅😅
@almasbh6100
@almasbh6100 11 күн бұрын
ውይ በሥመአም በጣም ደነገጥኩ ምን ጉድ ነው ልጅቱን ሊገሏት ነው እንዴ እንዲህ አይነት ፍራንክ የለም ልቧ ቀጥ ቢልሥ ጉድ ጉድ በመቤቴ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 11 күн бұрын
ውይይ እሙ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሚር ፕራንኩ አስተማሪ ነው ግን ስትወድቅ ወዳውኑ መንገር እና ማንሳት ነበረብህ ምክንያቱም ወድቃ በጣም ቆይታለች😥😥ድንጋጤ መጥፎ ነው እሙ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤😘🙏🙏
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 5 күн бұрын
ባላገር ነክ እሺ ፋራ ፍልጥ ብትቀርስ በዛዉ ባላገርነክእሺፋራፍልጥብትቀርስበዛዉ😢😢😢
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 11 күн бұрын
እሙ ደንግል ከነልጇ ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏
@workineshadugna
@workineshadugna 11 күн бұрын
Amen ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@AsterAzanaw
@AsterAzanaw 11 күн бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ እሙን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ
@kalubirehanakalu5665
@kalubirehanakalu5665 11 күн бұрын
አኧረ እኔ ይሔንን አላምንም በሙላይ መዳኒት በዝች ምስኪን ላይ ይሔ ይገባታል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 11 күн бұрын
ይህ ፕራንክ ለእሙ ብቻ አይደለም ለእኛ የሆሀዎችም ነው ግን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎናችን ናት❤❤❤❤
@user-dl3wz4gq3t
@user-dl3wz4gq3t 11 күн бұрын
ኢላሂ ተከፉ ነገር አንተ ጠብቀን ያረብ ሁሉም በአንተ አማኝ ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-ef5lm3co8q
@user-ef5lm3co8q 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 11 күн бұрын
ደሚርኝማ ደምሬሸለሁ
@abezelove7365
@abezelove7365 11 күн бұрын
ማነው እሚቀርፅ ደነዝ ሰው እየሞተ ትቀርፆላቹህ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 11 күн бұрын
በጣም የገረመኝ አሱ ነው። ቪድዮ ቀራጭዋ የገዛ አህቷ ናት
@user-bk8zl7vk4e
@user-bk8zl7vk4e 11 күн бұрын
ተመካክራችሑ ነው እባካችሑ እደዛ ባይሖን እማ እዴት እሕቷ ዝም ትላለች ወድቃ ሥታያት ለማንቻውም እሚዬ ትችያለሽ ድራማ
@mqidyitub
@mqidyitub 11 күн бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ ይህ ፕራንክ ችግር ነው😢😢 ትክክለኛ ትምህርት ነው አሁን መውድቅሽን አትይ ሰው እንዴት እንደሜጠቁሽ ላንቼው ትምህርት ነው የዋህነሽን አይቶ ነው
@SoSo-kd5ji
@SoSo-kd5ji 11 күн бұрын
የዋህ ሰዉ ነሽ ሰዉ አትመኚ ለዛዉም ባሁን ጊዜ ቤትሽ ባታሳዪ ጥሩ ነበር ሁሉም የሚቀርቡሽ ለጥቅማቸዉ ሲሉ ነዉ እሙ ተጠቀቂ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 11 күн бұрын
በዚህ ልክ ፕራክ😢😢😢 ይደብራል እቺ ልጅ ብትጉዳስ በድንጋጤ ብትሞትስ ለቪዶ ለብር ብላቹ አትጉዷት ልጅቷ የዋህናት😢😢
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 11 күн бұрын
አረ በጣም ምን አይነት ጉድ አረ አጪ ተወወወ ፈጣሪ ፈሩ ይች ልጅ ፀጥ ብትልሰ
@MarrySharou
@MarrySharou 11 күн бұрын
አሚሮ በርግጥ ያስተምራል ግን በቁስሏ ስለመጣህባት እራሷን መቆጣጠር አቃታት😢😢😢😢 እሙ የኔ ውድ እየነገርሽ እኳን አላምን አልሽ የዋህ😢😢😢😢😢😢እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅሽ 🤲🙏🥰🥰🥰🥰
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@MarrySharou
@MarrySharou 11 күн бұрын
@@-againyoutube5771 ማሬዋ ሰብስክራይብ እርጌሻለሁ እኮ
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 10 күн бұрын
እሙዬ የኔ ሚስኪን አይዞሽ የምትወጃት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከንቺ ጋናት አሁንም አዛኝቷ ትጠብቅሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 11 күн бұрын
ምነዉ ምነዉ ለልጃ ትኑር ፕራኩ በጣም ከባድ ነዉ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 күн бұрын
አይ ይሔ ፕራንክ አንድ ቀን ሰዉ መግደላችሁ አይቀርም ያማችኋል ግን😢😢😢😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-kk1fg9sf5u
@user-kk1fg9sf5u 11 күн бұрын
ድራማ ነው😅
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 11 күн бұрын
ኧረ ልጅቱን ፓራላይዝ እንዳያረጓት ሚስኪን ምንአይነት ጀዝባ ነዉ ፕራንክ ከሆነ ስትወርቅ እንደት ዝም አለ በዛዉስ ብትሞት እሷ እየሞተች ፕራንክ ይሰራል እንደ ስርአት ይኑራችሁ
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 11 күн бұрын
😢😢😢 እኮ አያያትምዴ ጄዝባ ዝም ብሎ ይለፈልፋልጄ ከብት
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 11 күн бұрын
ሲጀመርእኮሁለታቸውምተመካክረውመሆኑያስታውቃልሆ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 11 күн бұрын
በስመ አብ እንዲህ አይነት ብራክ ይቅርባቹህ አሚሩ አየህ ምን ያህል እንደምታምንህ የኔ የዋህ😢😢😢😢 የዋህነትሽን አይታ እመ አምላክ እየጠበቀችሽ ነዉ እንጅ ሁሉንም ሠዉ አትመኝ ትጎጃለሽ😢😢😢😢
@amhiara
@amhiara 11 күн бұрын
ሰው ጨካኝ ነው ሳውዲ የ አማራ ልጆችን እንደበግ አረዱ ኦሮሞዎች😢😢😢😢
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 11 күн бұрын
የሰው ልጅ ጠላቱን ይጠነቃል ግን ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ ነው የሚጎዳው እሙ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 11 күн бұрын
ኤጪ ቆሌን ገፈፋችሁት ውይይይ😢 ይሄን ብራክ የሚባል ነገር ተምድር ያጥፋልን 😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 11 күн бұрын
አሜን😂😂😂😂
@alemtekle506
@alemtekle506 11 күн бұрын
Amen betam lik adelem
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 11 күн бұрын
Betam ewonet new ene erasu dengtku😂😂
@yasewchu
@yasewchu 11 күн бұрын
ቀላል ያስደነግጣል 😢
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx 11 күн бұрын
አሁንስ አብዛችሁት ኢትዮጵያዊነታችሁን አትርሱ አንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ::
@user-db3kt7vx2k
@user-db3kt7vx2k 11 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራክ አለ ሲያስጠሉ እረ አታስለቅሷት በናታቹ ሰው እየሞተ ትቀርፃላቹ
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 11 күн бұрын
ቆይ ሰው ግን ታሟልድ ምነው የሷ ምሳቅና ምጫውት ሰላም ንሳችሁ እረ እሙዩ ሰው አትመኔ እፍፍፍፍ 😭😭❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 11 күн бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ ❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 11 күн бұрын
@@-againyoutube5771 ያውም በድሰታነውሀ✝️💔
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 11 күн бұрын
😂😂😂ጅል ነሽ ዩቱበሮች ጭርስሊአይወዱም ተመካክረውነው አትጃጃይ
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 11 күн бұрын
@@user-bl8vt9yr9c እኔጃ ሰው ሲክፍው በጣምነው የሚክፍኝ የሚሰቅ ሰውሲክፍው ከባድነው❤
@Asres-c9n
@Asres-c9n 11 күн бұрын
በጣም ይደብራል አይደረግም እህትየዋ ደግሞ ምን አይነት ጭካኔ ነው
@user-un4wp1pu4u
@user-un4wp1pu4u 10 күн бұрын
ግንበጣም ታምነዋለች ማርያምን አታረገዉም ብላለች እኔግን በጣምነዉየከፈኝ ማርያምን አስለቀሰችኝ😍😍😍😍
@GenetWende
@GenetWende 11 күн бұрын
አንተ እንደማታርግ አውቃለሁ እመየ እያልካት የኔ አባት እሙ እራሽን ጠብቂ አሜን ትክክል ነው ተባረክ የእሙ እህት ግን አልተቻለችም በድንጋጤ ካሜራውን ጥላ ሳትሄድ እውነት መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ
@me43720
@me43720 11 күн бұрын
እህትየው ማስተዋል ይጎልሻል የፈለገ ፕራንክ መሆኑን ብታውቂ እህትሽ ስትወድቅ ትተሽው ሄደሽ ማንሳት አለብሽ የእናት ሆድ ዥንጉርግር ነው ነገሩ😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 10 күн бұрын
በጣም ቅጥል ነው ያልኩት ወድቃ እሱ ይለፍልፋት ምን አይነት ጨካኝ ነው😢
@alemshetteklegiorgis2355
@alemshetteklegiorgis2355 8 күн бұрын
Derama new bayehonema esuwam wediyaw atenesam kerashewam zem atelem
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 күн бұрын
እዉነት ቢሆን ትንፍሽ አትላትም ነበር አይንህ እያዬ ጆሮህ እየሰማ አላዬሁም አልሰማሁም ብለህ ትሸመጥጥ ነበር😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 11 күн бұрын
ትክክል ድረቅ ሁላ ሲያስጠላ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 11 күн бұрын
እናንተ ደደቦች ሰርታችሁ ለምን አትበሉም? prank እያላችሁ ከምትለምኑ ይሄን ያህል ተመልካች መናቅ በጣም ያስጠላል። አንተን ብሎ አስተማሪ በመጀመሪያ ጤንነትህ ያጠራጥራል አቁም አትለፍልፍ ደደብ ነህ።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 11 күн бұрын
እናንተ ደደቦች ሰርታችሁ ለምን አትበሉም? prank እያላችሁ ከምትለምኑ ይሄን ያህል ተመልካች መናቅ በጣም ያስጠላል። አንተን ብሎ አስተማሪ በመጀመሪያ ጤንነትህ ያጠራጥራል አቁም
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 11 күн бұрын
እናንተ ደደቦች ሰርታችሁ ለምን አትበሉም? prank እያላችሁ ከምትለምኑ ይሄን ያህል ተመልካች መናቅ በጣም ያስጠላል። አንተን ብሎ አስተማሪ በመጀመሪያ ጤንነትህ ያጠራጥራል አቁም
@user-mm7tz7oz1s
@user-mm7tz7oz1s 11 күн бұрын
እሙየ የኔ እናት እመብርሃን ትጠብቅሽ ሰዉን አትመኚ የኔ እናት የዋህ ስለሆንሽ ሁሉም ባች ሊጠቀምብሽ ነዉ ሚጠጉሽ ባች ለመታወቅ ብለዉ ነዉ አች የዋህ ነሽ ሲበዛ ማንንም አታቂርቢ ❤❤❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 11 күн бұрын
እረ እሙ ምንም ቢሆን ጠንካራ ሁኚ እምነትሽ በኢየሱስ ክርቶስ እና በድንግል ማሪያም ተማመኝ እና ጠንካራ ሁኚ 🙏❤️
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 11 күн бұрын
😢😢😢😢ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ 😢😢እግዚሐብሄር በቃ ይበለን፡በአገር ውስጥም በአገር ውጭም ግራ ገባን😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@user-tx7dy6dq3x
@user-tx7dy6dq3x 11 күн бұрын
በጣም እፍፍ😥😥😥😥😥
@WesraAbdu123
@WesraAbdu123 11 күн бұрын
እቺ ሴትዮ አንዱ ይገላታል ያረቢ ምን አይነት ጭካኔ ነው አቀጥቅጧት ስትወድቅ እኳን ለምን አተዋትም ቀራጯ እራሱ አተስ ብትሆን እረ ለአኬራችሁ አስቡ አቺደግሞ አዱ እዳይገልሽ ወሏሂ የፈለገነገር ቢሉሽ አትደንግጭ ቢስሚላህ ሞተች ብየ ደነገጥኩኝ 😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 11 күн бұрын
ምነው በዛችብሽ ሴትዮ አልሻት????
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 11 күн бұрын
ደሚሩኝማ እስት
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 10 күн бұрын
እሙየ በፕራንክ እኮ ከዚህ በኃላ ስው ማንም ይከብዳል እንደትማር ነው አሚር ልክ ነው ግን የዛሬ አደገጠከኝ አሚር አቺ የዋህ ነሽ ራስሽ ጠብቅ እሙየ የአሚር መስታማርያ ነው😢❤
@አለምየኔ
@አለምየኔ 10 күн бұрын
ወላሂ ከምለው በላይ እውነት መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር አልሀምዱ ሊላህ በሰላም መጠናቀቁ ጥሩ ነው እሙ እራስሽን ጠብቂ አላህ ይጠብቅሽ
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 11 күн бұрын
ትምህርቱ ሀሪፍ ነው የገርመኝ እህቷ እያየች ካሜራ ጥላ አለማሳቷ አርመኔነት ነው ጌታን
@ensallahtube702
@ensallahtube702 11 күн бұрын
እህቷዝም ካለች እየሸወዱን ነው ይሄዶላር አሳብዷቸዋል
@burtukanbalcha-xe6oo
@burtukanbalcha-xe6oo 11 күн бұрын
አረ ድራማ ነዉ በትክክል
@Helenutub
@Helenutub 11 күн бұрын
የመዳሀኒያለም ያለህ መድሀኒያለም ይጠብቅሽ😭😭😭😭😭😭የኔ የዋህ አፈር ልብላልሽ😭😭😭😭💔💔💔💔
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 10 күн бұрын
እመየን እዲህ የሚያሳዝን ስራ ማያትም መሰማትም አንፈልግም ደስ ሴላት ብቻ ነው ማየት የምነፈለገው እባካችሁ ተዋት
@Neima-r9u
@Neima-r9u 11 күн бұрын
እዴ ሰዉ ጤና የለዉም የሚቀለድና የማይቀለድበትን ለይቶ አያዉቅም 😳ኧረ በጣም ያስጠላል የምር .አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ 🥰🥰ኡፍፍ.😢
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 11 күн бұрын
አሚር ትተውናለህ አይገልጸውም እሙ ቻይው ምን ይደረጋል ግን አሚር በጣም ስለምታምንህ ነው ፌት የሆነች እሙ የዋሗ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 11 күн бұрын
ሸም ነው በዚህ ልክ ፕራንክ ብትሞትብህስ ልጅቱ እሙዬ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለልጅሽ ያኑርሽ ❤❤
@usmanhusain5673
@usmanhusain5673 11 күн бұрын
በጣም ነውር ነው እንድህ አይደረግም እሙየ የኔይዋህ አሏህ ይጠብቅሽ
@SurprisedBackgammon-tp7xy
@SurprisedBackgammon-tp7xy 11 күн бұрын
እሙ አይዞሽ ሰው አትመኝ ምትበይን ምትጠጭውን ሳይቀመስ አትውሰጂ እናትሽ ማሪያም ትጠብቅሽ በጣም ደናገጥኩ የምር
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 11 күн бұрын
ፕራንክ እንደሆነ ገምቻለሁ እሪፍ መልእክት ነው አሚር እሙ ሰው አማኝ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 11 күн бұрын
ትክክል ነው ልጆ ማንንም ማመን የለብሽም እሙዬ
@user-um5gg7hf1x
@user-um5gg7hf1x 11 күн бұрын
ወንድም በጣም ጥሩ ወንድሟ ነክ ምንም ብደነግጥ ጥሩም ነገር ነው እህቴ እሙ ተማሪ ለአንች ብሎ ነው 💚💛❤💚💛❤
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 11 күн бұрын
ፕራኩ እጅግ በጣም ትምህርት ነው እምየ ደግሞ የኔ የዋህ ይከፕራክ የኑቨርስቲ ትምህርት በይው ልትማሪበት ይገባል እሙየ የኔ የዋህ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 11 күн бұрын
በኪዳነምሕረት አትቀልዱ በሰው የኔ ውድ እግዚአብሔር አያድርግብሽ እኔ ብሆን አጣጋህ ነበር ከምር እንዲህ አይደረግም ግን ትልቅ ማስተማሪያ ነው ውዴ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 11 күн бұрын
አሜን
@belayneshteshale3029
@belayneshteshale3029 11 күн бұрын
ምን አይነት ባለጌ ነህ? እንዴት በደካማ ጎኗ ትሄዳለህ? አየ ሰው ማመን ቀብሮ ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ::
@annahanna8932
@annahanna8932 11 күн бұрын
እውነት ነው ወይስ ፕራንክ ነው?? በስመ ሥላሴ ድንጋጤየ ኧረ ተው የተመልካችን ልብ መስበርና ማስለቀስም ጥሩአደለም 😭😭እንዲህ አይነት ፕራንክ ቢቀርስ ኧረ እግዚኦ😭😭
@hiweTeshe
@hiweTeshe 11 күн бұрын
እንኳን ፕራንክ ሆነ በፈጣሪ ያስደነግጥ ነበር በእውነት እኔስ የመሰለኝ አደዝዘውት እውነት መስሎኝ ነበር
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 11 күн бұрын
እመቤት እራስሽን ጠብቂ አሁንም ፀበል ተጠበይ ምክያቱም ሲደነግጡ መፈስ ይገባል ዉድ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 11 күн бұрын
ወላሂ እንደ እሙ የሚያሳዝነኝ የዋህ ሰው የለም አሚርየ ተው እባክህ ኤጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 11 күн бұрын
ደሚርኝማ 8:24
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 5 күн бұрын
ትምርቱ ጥሩ ነበር ግን ከወደቀች ቆየች በዛዉ ፀጥ ብትልስ እሙ አይዞሽ የመህምህር ተስፋየን አበራ ገጠመኞቹን አዳምጭ
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 10 күн бұрын
ኸረ እሙ ድራማ መስራት ጀመርሽ እውነቱን ልንገርሽ ተመልካች እያጣሽ ታማኝነትሽ እየቀነሰ ነው የሚመጣው እውነት እንኳን ብትሰሪ የሚያምንሽ ሰው ታጫለሽ አንቺም ድራማ መስራት ትዋሻለሽ ብዬ አንድ ቀንም አስቤ አላውቅም ነበር
@ዩትብ
@ዩትብ 11 күн бұрын
አተ ልገላትነዉዴ ለልጇ ትኑርለት እዴ ምነዉ ይህን ያክል ጭካኔ በፈጣሪ እሙ አይዞሺ እህቴ እኔም የግል ስራዬን ስሰራ ሰዉ አማኝ ነበርኩ ሰዉ ማመን ከባድነዉ መጨረሻላይ ሳላዉቀዉ ስራዬም ቀዘቀዘ እኔም ታምሚ ከሞትነዉ የተረፍኩት ስራዉንም አገሩንም ትቸላቸዉ አሁን በስደትላይ አለሁ ፅላት ከእሩቅ አይመጣም አብረዉ እየበሉ እየሳቁነዉ የሚጎዱሺ እና እራስሺን ጠብቂ ፀልይ እሙ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@ዩትብ
@ዩትብ 11 күн бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ እኔንም ደምሪኝ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 11 күн бұрын
ምነዉ ለፕራንክ አድስ ነሽ እንዴ
@ዩትብ
@ዩትብ 11 күн бұрын
@@-againyoutube5771 አችም ደምሪኝ ደምሪሻለሁ
@emano5974
@emano5974 11 күн бұрын
ምርጥ መልእክትትነው የእሙ መውደቅም ቢያስደነግጽም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HanaWomen
@HanaWomen 9 күн бұрын
በጣም አስጠላባችሁ ፕራንክ እያላችሁ የሰው ህይወት ታሳጣላችሁ ለሁሉም ነገር ልክ አለው
@annagola7570
@annagola7570 11 күн бұрын
ውሻ ባለጌ እህዋም ጠላትዋ ነሽ ለመገደል ነው የተነሳኋው ከዚህ በላይ አይሳካሊህ መርዚ ጣ
@ቀመር
@ቀመር 11 күн бұрын
የሰው ልጅ ውሻ አይባልም ሲጀመር መች አያት መውደቁዋን
@ማርከአብ
@ማርከአብ 11 күн бұрын
የኔ እህት አሙ እመብርሀን ትጠብቅሽ ልጁ ሚስኪን እና ንፁ ልብ ያለው ሰው ነው
@Tube-kj7ee
@Tube-kj7ee 11 күн бұрын
አሪፍ ትምርት ነው እሙየ የኔ የዋህ ሰው አትመኝ የፈለገ ቢሆን ሰው በቅናት ሊጎዳሽ ይችላል😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 11 күн бұрын
ደሚርኝማ
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 11 күн бұрын
እደው ካሜራማኑ ማነው ቢያሰ እሱ አይደርሰላትም እዴ ምን አይነት ጀዝባ ናችሁ እሙ አይዞሸ ፅበል ተፀመቂ
@alami5787
@alami5787 11 күн бұрын
ቆይ የሚገረመኝ ነገር ቢደወ ከመቀረፅ ሥትወድቅ አይናገሩም እደ የማይረቡ ደንግጣለች እኮ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 11 күн бұрын
ወይኔ ወድቃ ዝም ይሏታልደ እህቲቱ ግን ጤነኛ ናት ያማቸዋል 😢😢😢😢
@Iae123-v5j
@Iae123-v5j 7 күн бұрын
ኡፍ እኔን እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም የኔ እናት ይህን ፒራክ የሚያፀፋ😢😢
@user-yb3ux1zb3j
@user-yb3ux1zb3j 11 күн бұрын
በእዉነት ጥሩ አስተማሪ ነው ግን እሙ አዉንም በደንብ ፀሎት አድርጊ የኔ የዋ
@tgyefatewayoutube3386
@tgyefatewayoutube3386 11 күн бұрын
እሳ ወድቃ ዝም አይከብደም ተነቃባችሁ ደራማ ነው ግን አንተ ደንግጠህ እሶን ማየት ነበረብህ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@maeritube21
@maeritube21 11 күн бұрын
እሙዬ የኔ ውድ እንዴት ደነገጠች አሚር እደማያደርገው ተማምኘ ነበር እንኳን ፕራክ ሆነ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 10 күн бұрын
የእኔ እናት ኡፍፍፍ እሙየ የማግዝ ካለ አለች 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይሠጥሽ እማ
@user-sg4ty4sf5t
@user-sg4ty4sf5t 8 күн бұрын
እንዲህ አይነት ቀልድ አያምርም ከመመረዝ እግዚአብሔርቢያድናት ልብዋ ቆሞ እንድትሞት ነው እንዲህ የምታደርጉ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ እሙ አይዞሽ❤🙏🏾
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 11 күн бұрын
በስማም እኔ ላብድ ትንሽ ነበር የቀረኜ ምክነያቱም ከልብ ታሳዝነኛለች በዛው ልክ እወዳታለሁ ልጀ ነው የምትመስለኜ ስታዝን ከሷ በላይ አዝናለሁ
@tejnesh5645
@tejnesh5645 11 күн бұрын
ወይኔ መቸም እደዛሬ ደግጬ አላዉቅም ከምር መስሎኝ አረ ፕራክ የሚባለዉ በሽታ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅሽ ጠባቂያችን ብርቱ ነው እጅ ሰው ከፍቷን😢😢
@beetyube
@beetyube 10 күн бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተስቦች ይህ ፕራክ ግን ተው ውንድሜ በትሞትስ ሆ 😢እግዚአብሔር ይጥበቅሽ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 11 күн бұрын
የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ ይሄ ቀልድ ቢሆንም ተጠቀቂ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 11 күн бұрын
የዋህ ስለሆንሽ ጠላትሽን እመብርሀን ጎትታ አመጣችልሽ ቅዘን ይመርምርሽ እየነገረሽ አትማይ ስሚ ዝም ከቤትሽ መጠው ሊገሉሽ ነው ማንንም እየጎተትሽ እህቲቱ ሞኝ ወድቃ እያየቻት ትቀርፅ አለች
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 11 күн бұрын
አሰተማሪ ነዉ ሳዉዲ ላይ ይኽዉ አምነዋቸዉ ከዷቸዉ😢😢😢
@FgCf-hq9sq
@FgCf-hq9sq 11 күн бұрын
መናገሩ ጥሩ ነው❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 11 күн бұрын
አይዞሽ እሙየ የኔ እናት በጣም ሰለምታምንክ እኮ ነዉ ፌት የበላችዉ የኔ የዋህ ሰዉ አማኝ እሙየ
@BurtokanBurtokqn-ij1rc
@BurtokanBurtokqn-ij1rc 11 күн бұрын
ኧር አንሶት ምድነው ካሜራ አማኑም ወደቀ እዴ ሚያነሳት የለም ወይኔ ምን ጉድነው 😢😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሬኝ
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 10 күн бұрын
እትየዋ እንዴት አስቻለሽ በዛው ስህተት ብትልብሽስ ዝም ብለሽ ልትቀርጭ ነውዴ ልብ ድካም ቢኖራትኮ ይሄኔ ሂዳ ነበር ጉድ በል ጎንደር !
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 11 күн бұрын
እሙየ አንች ለሰው መልካም አንች ለሰው ጥሩ ስለሆንሽ ነው ያተረፈሽ አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢😢😢ፕራንክ ነው በሉኝ መጨረሻውን ልየው እስኪ😢😢😢
@racheltakala7118
@racheltakala7118 11 күн бұрын
ፕራንክ እንዳትሉ መጨረሻ ያገባታል
@eniye-mt6ky
@eniye-mt6ky 11 күн бұрын
አድርገኸዋል መሰል እዴት አሰብከው
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 10 күн бұрын
የኔ የዋህ የምትወጂት ማርያም ትጠብቅሽ አተ ደሞ ይሆ ብሎ ፕራክ አለደ ምኑ ነው
@menberebekele2374
@menberebekele2374 10 күн бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ትጠብቅሽ ፀበልና እምነት አይለይሽ በፀሎትና ስግደት በርቺ
One moment can change your life ✨🔄
0:32
A4
Рет қаралды 13 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 32 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
Фонтанчик с черным…
1:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 2,2 МЛН
Dora back from the dead after doing the Tyla Dance 🤣 #shorts
0:13
Junell Dominic
Рет қаралды 2 МЛН
Я ПОСТРОИЛ КАПСУЛУ ДЫМА! #нонале
0:31
МАРИК
Рет қаралды 262 М.
أروع جهاز صابون سحري على الإطلاق! 🧼
0:19
One More Arabic
Рет қаралды 732 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН