No video

በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!

  Рет қаралды 96,965

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

• ፍቅረኛ እያለሁ ለምን የለኝም አልከኝ!! ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏🙏🙏

Пікірлер: 1 500
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/npiYddqB2cuwko0.htmlsi=LDjbFTNwr_wPZAYn ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏🙏🙏
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 ай бұрын
የህዝብልጅ ብትሆኝም የሚዋጣ እናየማይወጣአለው ደሰታሺን የሚወድ አለ ሀዘንሺንም የሚወድ አለ ሁሎምሰው አድአይደለም
@zewdumeresa6983
@zewdumeresa6983 6 ай бұрын
FNDsHE ​@@user-ph6sh3wu3t
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 6 ай бұрын
አድረገናሻል
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 6 ай бұрын
አንቺ እመቤት የምትባይ እከካም ቅማላም አሮጊት ምነው ቀዘንሽ እከክሽን ስታራግፊ
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 6 ай бұрын
አናረግም በጣም ተጃጃልሺ አሁንማ የማንንም ኦረሞ አማራ እየቀላቀልሺ አታበብዢዉ መጀመሪያ ከነሱ ግሩፕ ዉጭ😤😤
@user-by9xz9ud6c
@user-by9xz9ud6c 6 ай бұрын
እሙ እውነት ነው ሁሉ በሚዲያ አይወራም ከእናት እና ከአባትም በትዳር ውስጥ ያለውን ሁሉ አይወራም ተይ ነባም እውነቱን ነው ባልሽ የሚለውንም መስማት ደግሞ ግዴታሽ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@HeluTube31
@HeluTube31 6 ай бұрын
ሴት ልጅ ሙሉ ፍቅር ስታጣ ፀባይዋ ይነጫነጫል እሙን አታስከፋት በስርአት ሃይማኖቷ በሚፈቅደዉ መልኩ አግባት ካልሆነ አታበሳጫት ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ልጅ ነች 💋💋💋💋🌹💝❤💘 ቤተሰብ ሁኑኝ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 6 ай бұрын
ሙቤ እግዚአብሔር የዋህ ነትህን ሆነ ቀን ልብህን አይቅይረው
@alikk3781
@alikk3781 6 ай бұрын
😂😂mube adelem eko
@kalbakalba5097
@kalbakalba5097 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 6 ай бұрын
ትክክልሙቤ
@N-wg5ec
@N-wg5ec 6 ай бұрын
አረ የምን ሙቤ ይህ ሙቤ አይደለም በሱ ስም የሚነግድ ነው በሩታና በአብርሽም ስም ተከፍቶ አየው​@@user-pf2ig8sm3w
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው አዳምጡት እሱ 100/ ልክ ነው
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 ай бұрын
በጣም ❤
@user-hw9lg3pv4x
@user-hw9lg3pv4x 6 ай бұрын
ወላሒ ነባትከከልነውአባውራምነው እሙአዳምጭው
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 6 ай бұрын
በጣም ነባ ትክክልልል ነው እሙ ተመከረ ሄወትሽን ሙሉ ካሜራ ላይ አያስፈልግም
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 6 ай бұрын
እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሰን የተዋህዶ ልጆች💚💛❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 6 ай бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
@hanaa8530
@hanaa8530 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እደኔ ስዴት ምርርርር ያላችሁ ጥጋብ የሚያናዝራቸውን ተዋቸው
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 ай бұрын
Amen amen amen eqan abiro aderesen
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HaymiTube138
@HaymiTube138 6 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤❤🌹🌹
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 6 ай бұрын
አሚንንንን ወድሜ ♥️♥️❤
@kalbakalba5097
@kalbakalba5097 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
አሜንንንን🙏❤
@kalbakalba5097
@kalbakalba5097 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አብርሺዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 6 ай бұрын
​@@kalbakalba5097😂😂😂😂
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 6 ай бұрын
እሙ ተይ ብልህ ሴት ሁኚ። ሁሉንም ካሜራ ላይ አደለም ስለ ባልና ሚስት ከእናትና አባት እራሱ የሚደበቅ ነገር አለ እሙ። ሴት ልጅ በጥበብ በብልሀት ነው ትዳሯን የምትመራው ሴት ልጅ ጀግና ስትሆን ባሏም እንደዛው። ነገር ግን ተነጋገሩ ከእኛ ሳትመጡ እስኪ ሽማግሌም ሳታስገቡ ክፍተታችሁን ቁጭ ብላችሁ በደንብ ተነጋገሩ።
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 6 ай бұрын
እሙ ግግም አትበይ ቤተሠቦቼ ናቼዉ ሁሉን ማወቅ አለባቼዉ አትበይ ይሄ ሂወትሺ ነዉ የግልሺ ነዉ
@madinaumusara5962
@madinaumusara5962 6 ай бұрын
እሙየ ነባ እውነቱን ነው ሁሉን ነገር ሚዳላይ አታውጭ በረግጥ እኛ ጥሩ ስትሆኝነው ደስ የሚለን ግን በትዳረሽ ማንም መግባት የለበትም የኔ ውድ ይህ የእህትነት ምክሪነው አላህ ያስተካክልልሽ ነባም አላህ ያሽርሽ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
በትክክል ነባ ጥሩ አቋምና ጥሩ እውነት ነው የተናገረው።
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 6 ай бұрын
እመቤት ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ አትዘርዝሪ የሚወራ አለ የማይወራ አለ ተጠንቅቀሽ ኑሮሽን ኑሪ
@user-Addis2721
@user-Addis2721 6 ай бұрын
Lik nesh bezih guday Neba tikikil new
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 6 ай бұрын
እኮ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 6 ай бұрын
ትክክክል ነዉ ነባየ🙏♥️
@Erhamaaweke
@Erhamaaweke 6 ай бұрын
ትክክል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 ай бұрын
እቺ ሰገጤ ናት
@user-tu8nq1cd6h
@user-tu8nq1cd6h 6 ай бұрын
የኔም በነባ ሀሳብ እስማማለሁ እውነት ነው ሁሉም ነገር ሚድያላይ አይወጣም ስራ ስራ ነው ሂወት ሂወት ነው ለሁሉም ቦታ እና ቤት አለው አንድም ነገር አልተሳሳትም ሁሉም ልክ ነው ❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው 🎉
@fayaz3598
@fayaz3598 6 ай бұрын
Yes::
@mariamali9718
@mariamali9718 6 ай бұрын
ትክክል እኔም እስማማለሁ በነባ ሀሳብ ሁሉን ነገር ሚድያ ላይ ማውጣት የለባትም
@fojiyafojiya
@fojiyafojiya 6 ай бұрын
ነባ በጣም ልክነው እሙ ተረጅዉ እኛም ሰለቸን😘😘😘😘😘
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማነው በእስር ቤት ያሉ ቤተሰቦች ከጭንቀት ነፃ የሚሆኑበት የናፈቀው😢😢😢😢😢😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
አላህነጃያዉጣችሁያረብ😢😢
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
ሁላችሁም በምታምኑት ፀልዮላቸዉ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖች እባካችሁን 😥😥
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
@@user-uk4ol8qw9z እንደማመር
@sofi8983
@sofi8983 6 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ🎉🎉 0:22
@user-td2jk9vk6j
@user-td2jk9vk6j 6 ай бұрын
እኔ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 6 ай бұрын
ነባም ልክአለው እሙ እኳን ለሚድያ ይቅርና ለናትላባታችን ሁሉነገር እንናገርም ስለዝህ ለሚድያ ትታወጡ ተመካክራችሁ አስባችሁበትይሁን
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 6 ай бұрын
እሙየ ነባ በጣሞ ትክክልና ትክክል ነው አደለም ሚድያ ለናትና አባት ሚደበቅ ነገር አለ አንች እኮ እያልሸ ያለሸው ሁሉን ነገር ሚድያ ይወቀው በፍፁም ወይም ደግሞ ብቻሸንና ህይወት ሲኖርሸ በፍፁም አንድ አይደለም ነባን መረዳት አለብሸ ስህተተ እየሰራሽ ነው
@tiruworkassefa5989
@tiruworkassefa5989 6 ай бұрын
የግል ህይወት ይኑርሽ እንጂ ሁሉም በሚዲያ ይወራል እንዴ አንዳንዴ ከቤተሰብም የሚደበቅ ነገር አለ።
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 6 ай бұрын
እስከአሁን ምን ሚስጥር ገማና አውጥታለች ዝም ብሎ ሚስጥር ሚስጥር የምትሉዋት እሙ አስተዋይ ጎበዝ ናት
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 6 ай бұрын
​@@user-eh6cc6vj1jአረ የለም ለምን ሲከፍት ተከፍሁ ትላለይ አስመስላ አትኖርም ነው የማችለውን
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 6 ай бұрын
​@@user-eh6cc6vj1j ትክክል
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 6 ай бұрын
ሳይጋቡ ጭቅጭቅ ከተጋቡማ ጉድ ነው እሙዬ የኛ የዋህ ለበተሰቦችሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል በርች
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 6 ай бұрын
ኧረ ተይ ሁሉ ነገር ሚዲያ አይወራም
@matusala8322
@matusala8322 6 ай бұрын
ጭቅጭቅ ሁሉም ትዳር ውስጥ ያለ ነው በነሱ አልተጀመረም:: ትዳር በሶሻል ሚዲያ በ10 ደቂቃ ቪዲዮ እንደምቀባጥሩት በደስታ የተሞላ አይደለም::
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 6 ай бұрын
ትክክል ነክ ነባ እሙ ደግሞ ሚዲያ ላይ የቤትሽን ገበና ካላወጣዉ አልፈልግም እኛ የቤት ገመና ማየት ሰልችቶናል ነባ እዳለዉ በዉስጥ ጨርሺ እንዲ ትልቅ ሰዉ ነሽ እንኳን ሚዲያ ላይ የቤትሽን ገበና ለወለደችሽ እናትሽ ማስጣት የለብሽም
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 6 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤቴ ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ🙏💚💛❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 6 ай бұрын
እሙ ነባን ስሚዉ ትክክልነዉ የተርጋጋ ሰዉነዉ እግዚአብሔር ቶሎ ያጣምራቹሁ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 6 ай бұрын
እሙዬ ራስሽን ጠብቂ ከራስ በላይ ሰማይ ነውና የኔ ውድ በቃ ካሁኑ መግባባት መከባበር መደማመጥ ከሌለ በኋላ ይከብዳል ራስሽን አድምጭ ጊዜ ውሰጅና አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ ከዚህም ብዙ ችግርን አሳልፈሻል ይህም ያሎፋል በፀሎት ደግሞ በርቺ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@lilyethio7691
@lilyethio7691 6 ай бұрын
ማባባስን ሳይሆን ነገር ማብረድን ተማሪ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 ай бұрын
ናባ ልክ ናው ለይፋቹን በቤተቹ አርጉት ሰለም ፍጠሩ ተምራላቹ 🎉🎉
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 6 ай бұрын
ኧረ እሙ ተይ ሰዉ ሁሉን ይወቅ አትበይ ሰላም ከሆናችሁ እኛ አይገደንም እንወቅ የሚል የለም ተረጋጊ እንዴ ህይወት ነዉ
@hagerimedia
@hagerimedia 6 ай бұрын
ነባ ትክክልነው ብቻሽን እና ትዳር ሲያዝ ይለያያል ስለዚህ ስለትዳራችሁ ብቻችሁን ፍቱ ትዳር የግልነው ከተሳሳትሁ ይቅርታ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@swiz_good
@swiz_good 6 ай бұрын
እሙ በቃ ነባን ተረጂው አንቺ ግልፅ ስለሁንሽ ነው ነባ ግን እውነቱን ነው ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 ай бұрын
እሙ መባን ስሚዉ የምር ትክክል ነው ስራና ትዳር እይወት ለይ እድ ኮሜት የምፅፍ ዉሉ የአችን እይወት አይመራም እና መባ የአለው ትክክል ነው እባክሽ እይወትሽ ዉሉ በምድያ አትዘርግፍው እሙዬ የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው🎉
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር ሚዲያ አይወራም ልክ ነው ነባ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Tigest193
@Tigest193 6 ай бұрын
ጎበዞች እንዲህ ስትታረቁ እኛም ደስ ይለናል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ካሁን ቦሀላ ግን አደራችሁን ሰውን የሚያዝናናእና የሚያስደስት ነገር ይዛችሁ ኑ አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 6 ай бұрын
እሙ ትዳር ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነተኛ ፍቅርን በእናንተ ላይ አይታይም ቆም ብለሽ አስቤበት ግዜሽን አታቃጥይ ጸልይበት ይአስጠላል ጅምራችሁ አስቤበት እየሽነገለሽ ነው ነባ ህይወት አያስብም
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 6 ай бұрын
ነባ እንደኔ ያሳዘነው ማነው የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ መብለት እንኳ አይችልም 😢 የእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ እሙዬ አታጨናንቂው በዚህ ሁኔታላይ ሆኖ ቀልድም ቢሆን ይከፋዋል ምክንያቱም አሞታል ፍጥረቱን የማይረሳ አምላክ ጨርሶ ይማርክ (ይፈውስክ)❤❤🎉🎉
@a9pesapwelm885
@a9pesapwelm885 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እሙየ የቤታችሁን ችግር እቤታችሁ ፍቱ ሁሉም ሚድያ ላይ መውጣት የለበትም
@bethlehem829
@bethlehem829 6 ай бұрын
የእመቤት ደስታ ደስታችን ነው ክፋቷ ክፋታችን ነው ማርያምን እኔ ለራሴ እደዛ ነው የሚሰማኝ ሲከፋት አልወድም ያመኛል ያሳስበኛል
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
Please Nebam wenimachin newu don't baised
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
ሂወት ለራሶ መገድ አላት ሚዲያ ደግሞ ሚዲያ ነው እሙየ የኔ ቆጆ ተረጋጊ የኔ እናት ስለ አከበርሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ
@user-rv2uq7ru7s
@user-rv2uq7ru7s 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው ጥፋት የለበትም የቤት ገበና ከሜራለይ አይወጣም ነባ እግዜአብሔር ይማርህ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 6 ай бұрын
ነባ ልክ ነዉ። እሙ እሚልሺን ስሚ❤❤❤❤❤❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
🎉በትክክክ 100% እውነቱን ነው።
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 6 ай бұрын
አይ እሙ😅😅😅 እስይ እንኩንም ታረቃችሁ🎉 ልጅቶ ግን የዋህ ነት የእኔ እናት አይዛሽ ያጋጥማልን
@birikitynegassi2501
@birikitynegassi2501 6 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እመቤት ሚድያ ለሌላ ተጠቀሚበት እንጂ የቤትሽ ገበና ሚድያ አታውጪ ትዳር ቀልድ አደለም የሄን ኮመንት ካነበብሽ ስልክሺን ላኪልኝ
@user-wr8kl1xv1w
@user-wr8kl1xv1w 20 сағат бұрын
በትክክል ሁሉም ሚድያ አይቀርብም ።
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 6 ай бұрын
ሰው ሁኖ የማያጣፋ የለምና በድሎ ማርኝቷ ተበድሎ ይቅርታ ማለት ተገብነውና እንኳን ተስማማችሁ ውዶችየ በፍቅር ኑርልን❤🎉🎉
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 ай бұрын
እሙ ደስታሽ ይጋባል ሁሌም ደስ ይበልሽ ነባ እጁን ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 6 ай бұрын
የነባ ሀሳብ ትክክል ነው በደንብ አስቢበት እሙ።
@hirutderib7978
@hirutderib7978 6 ай бұрын
እውነት ነው ነባ የሚያወራው ዘለሽ ሚድያ ህይወት ሌላ ስራ ሌላ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
ትክክል
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 6 ай бұрын
በትክክል🎉
@user-eu6be7qn7f
@user-eu6be7qn7f 6 ай бұрын
ሳህ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 6 ай бұрын
የትኛውን ገበናውን አውጥታበት ነው እራሱ ስለሚቆልል እንጂ
@marthamarita7499
@marthamarita7499 6 ай бұрын
እሙ ድርቅ አትበል ህይወት ብድር ቅን ሳይሆን በጥበብ ነው የሚመራው
@mchotroyal
@mchotroyal 6 ай бұрын
እሙዬ ነባን ስሚዉ እዉነቱን ነው በዋላ እንዳይቆጭሽ🙏❤
@yirgalemtesfay9350
@yirgalemtesfay9350 6 ай бұрын
እሙ ሁሉም ነገር እወቁልኝ ብላለች ምንም ሂወት ግልፅ ነው የሚባል ነገር የለም የቤት ጉዳይ የቤት ነው ነባ እውነቱን ነው
@makamohamed3279
@makamohamed3279 6 ай бұрын
እሙዬ ነባ ትክክል ነው ፀባችሁን ካላወቅን መታረቃችሁን አንጠብቅም ፀብን ደሞ ሚድያ ቀርቶ ህፃን ልጅ ራሡ ማየትም ማወቅም የለበትም እና ሢሆን ተሥማሙ ካልሆነ ደሞ ሚድያ ላይ አይውጣ
@rahma6779
@rahma6779 6 ай бұрын
ነባ ልክ ነዉ ፀብ ፀቡን በዉስጥ አድርጉት ፍቅር ፍቅሩን ወደ እኛ አምጡ ተምተሻል እሙ
@matusala8322
@matusala8322 6 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር ለሚድያ አይቀርብም:: ሰው ማየት/መስማት የሚፈለገው ነገር ሁሉ አይነገርም:: ጥሩ ይሁን መጥፎ ማንነታችውን የማያቅ ሰው ያለው አማራጭ መገመት ብቻ ነው::
@user-ly2he6bh8v
@user-ly2he6bh8v 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጅቷ በጣም አሳዝናኝ አስለቀሰችኝ😢በሷ ምክነያት ይህ ሁሉ ሲሆን በሷ ጫማ ሆኜ ሳስበው አሳዘነነችኝ ሳታስበው ዳሩ ግን መታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ጨንቆኝ ነበር እንደምክር ከወሰድሽው ደግሞ ሞግሼ ነባ እንዳለሽ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ አታውጪ እንኳን ከኛ ከወለዱን እናትና አባት እምንደብቀው ይኖራል ይሄ ህይወት ነው ከወደድሽው ባታምኚበት እንኳን ለሱ ብለሽ መተው አለብሽ አላስፈላጊ ነገሮችን ሲነግርሽ ለምን ተይ ይለኛል ብለሽ እልክ ውስጥ ሳይሆን መግባት ያለብሽ ቆም ብለሽ ማሰብ አለብሽ በናተ ፍቅር ውስጥ እንኳን እኛ ኦዴንሶች ይቅርና ቤተሰቦችሽንም አታስገቢ ነባዬ ደግሞ በኩርፊያና በሃይለ ቃል ከምታስረዳት ቀስ ብለህ በፍቅር ለማስረዳት ሞክር የታየኝን ነው የተናገርኩት በተረፈ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ደርቦ ደራርቦ ፍቅርን ያድላችሁ አስታራቂዎችም እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 6 ай бұрын
አው በጣም ታሳዝናለች አንዳ አንዳ ሰው ነገሪ ይገንበታል እጅ ከሰው የተየ ነገር አልሰራችም ፕራንክ ነው ግን ገነነባት የኔ እናት
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 6 ай бұрын
ቅማም የሆነ አሥተያት ምን ለነሡ ብቻ ለሁሉም ነው ይሄ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
እንግዳዋልጅ ግን አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ገና ብዙ ይሉሻል ኮሜታተሮች ነባም አላህ ያሽርህ ወንድም
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia 6 ай бұрын
እንኳን የእመቤታችን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ አትጣሉ ወዶቼ ተሰማምታቹ ስሩ❤❤❤🎉🎉ፍቅራቹ ነዉ የምፈልገዉ🎉❤
@zeyadajameel1589
@zeyadajameel1589 6 ай бұрын
ጎበዞች እንዲህ ስትታረቁ እኘም ደስ ይለናል❤ማአሻለሂ የሚየምርባችሁ እንደዚህ ነዉ ነባ አላህ አፊያ ያርግ አላህ አይለያቹሁ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 6 ай бұрын
ፕራንክ የሚባለውን ነገር ተውት እና በሌላ ነገርኑ እሙ ደግሞ ስላመመው ሰፊ ሆድ ያስፈልጋል ትግስተኛ መሆን አለብሽ በዝህሳአት ትንሽ ነገር ነው የማበሳጨው ስለማቅ ነው
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 6 ай бұрын
እኛ ተከታይዎቻችሁ ፍቅር እንጂ ጭቅጭቅ አንፈልግም የመዳም ጭቅጭቅ ሰልችቶናል ተዉን😊የሚሆነዉን ተጋቡ እኛም ደስ ይበለን ተስፋም ይኑረን ሆ🙄
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 6 ай бұрын
እሰይ ነባና እሙዬ እንኳን ፍቅር በፍቅር ተስማማች በጣም ነው የምወዳት እንኳን ሲል አያሳዝንሽም ሴት ልጅ ደግሞ ርህራሄና ፍቅር ስታሳይ ነው የሚያምርባት አስታራቂዎቹም ተባረኩ አዲሴምእሙ አይዟሺ ከዚህ በሃላ ነባን የሚያስከፋ ነገር ፖራንክ አይፈልጉም ነባዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ይማርህ። 🙏💕
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 6 ай бұрын
ፍቅር ይሻለናል ተስማሙ በፍቅር መኖር ነው የሚያስፈልገዉ እሙዬ እና ነባ ደስታ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤❤
@user-dw1dg1el5j
@user-dw1dg1el5j 6 ай бұрын
እሙ ነባ እውነቱን ነው እግዚአብሔርን የቧህነት አያጥቃሺ ሁሉምነገር የግድ ሚዲያ መውጣት የለበትም ሄ ተያ ግግም አትበይ እህቴ እና አልጋላይም ሥታረጉ ይቀረፅ ልትይነዴ 😂 ያቺነገርኮ የቧህነትሺኮ በጣም ደሥ ይላል ግን በልኩ አድርጊው ወደራሥሺ ተመለሺ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ ፕራክ በቃቺሁ አታብዙ ነባ ያለው መቶ ፐርሠት ትክክልነው ልጂቷንም አታሥከፍት ለሧም ሥትይ ታረቁ በእግዚአብሔር እ 🥰🥰 ያምላክ እናት ወላድት አምላክ ከመሀከላቺሁ ትግባ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 6 ай бұрын
ትክክል ነው ነባ እሙ የቤትሽን ገመና ለይ ሚዲያ ላይ የሚወጣና የማይወጣለይ ትዳር ተሸፋፍኖ ነው የማይጣላ የለም
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ከየትም ነይ ሰውነሽ እሙም ሆነነባ ሰውስለሚያከብራችው ነውኮሜንት እሚሰጥ ጭቅጭቅ በበዛ ቁጥር ሳይጣን ይገባል ለሳይጣን በር አትክፈቱ
@abuyetube
@abuyetube 6 ай бұрын
አስተርዕዮ ማርያም❤️🌎💒👏🏻 ዋዜማ እግዝእትነ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ እመቤታችን ሆይ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ💞 ሰላም ታማልድልን ጆሮአችንን የሚሰማውን ክፉ ወሬ በአይናችን አታሳየን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 6 ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደርሰን
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 6 ай бұрын
እንኳት አብሮ አደረሰን ውዶችየ
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 ай бұрын
Amen 🙏
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k 6 ай бұрын
ኸር እሙየ ተይ እንጂ እህቴ ሁሉንም በሚድያ ይደብራል አወ በደብ እናውቅሻለን በጣም የዋህ ልጂ ነሽ ግን አንዳንደም የግል ህይዎትሽን በጣም ሚድያ አታውጡት አለቀ ነባ ትክክል ነው✅✅✅✅
@Slame-Tkela
@Slame-Tkela 6 ай бұрын
እር እሙዬ እስካሁን አቺን ነበር ምደግፈው አሁን ከሚስጊኑ ናባ ጋር ነኝ ማር ምን አበዛሽ ምነው ሽቲ ሚርዳ ይሁን አልሽ ተጨማለቅሽ አድነገር አገኝሽ ሚዱያ ላይ እር በመዳነያለም ስም ወድሜ ናባ ፈጣሪ ይናርህ
@katherineskula7235
@katherineskula7235 6 ай бұрын
I am happy emu! I know you love Neba so respect each other. We be there for you both. Peace💕💕
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 6 ай бұрын
በቃ ላሁኑ እንኳን ታረቃቹህ በልጅቷ ምክኒት መጣላታቹህ ልጅቷ አሳዘነችኝ በስደት ያለነውም እንኳን ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 6 ай бұрын
ውይይይ ይሄ ቤት ግን ጭቅጭቅ ብቻ ሆነ ከዛ ደግሞ ፕራክ ነው በሉ የሽማግሌ ለውጥ 😂
@user-mw4pb4xn2c
@user-mw4pb4xn2c 6 ай бұрын
መባ ትክክል ነክ ግን የከተማ ልጅ ለይቅርታ አቅርብ ነዉ ይቅርታ በልና ለብቻዋ ሚቲንግ አድርጋት በአንተ መስመር ለመቅረፅ ብዙ ስራ ይጠበቅብካል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለታችሁንም እወዳችሀለሁ
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 6 ай бұрын
እመቤት ነባንም ስሚው ትክክል ነው ህይወታችሁ በጠቅላላ በቪድዮ መውጣት የለበትም ስራና ትዳር ህይወት ለይ እህቴ
@user-et7bo1uq1h
@user-et7bo1uq1h 6 ай бұрын
ስደት ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 6 ай бұрын
Ameen
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
እኛንም ተዉን በቃ ጨቀጨቃቹን😂😂 ሰልችቶናል ጭቅጭቅ
@hiwidz6877
@hiwidz6877 6 ай бұрын
ቀላል ሆ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
​@@hiwidz6877እሙ በነፍሳችን እየተጫወተች ነው ልጅቷን ዩቱዩቧን ለማሳደግ ብላ ሁሉም ተማክረው ነው አሁን ገባኝ ነቃሁ😂😂😂
@taybaandhussaiantube3567
@taybaandhussaiantube3567 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 6 ай бұрын
በጣም 😡
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sweeff2079
@sweeff2079 6 ай бұрын
ነባ ጎበዝ ነዉ ሑሉ ነገር ሚዲያ ላይ አይወጣም
@Ayutube857
@Ayutube857 6 ай бұрын
ዮሐንስ ምርጥ ሰዉ እንደ ሱሬ እንዳ ይስለችህ ባርች ይመችህ ጃኒ ግን አዴን ረሳችሁት
@yaracell8931
@yaracell8931 6 ай бұрын
እሙዪ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አች ግልጽ ነሽ ለዛው ነባ ትንሽ ገበና ገበና ያለው
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 6 ай бұрын
ክብር ለግዚኣብሄር ይሁን ኡንካ ታረቃቹ ❤ለዘልኣለም ኣብራቹ ኑሩ ❤ ነባየ ኡመየ ኣንዳቹ ለኣንዳቹ ብላቹ ነው የተፈጠራቹ ❤በጭርሽ እንዳትጣሉ ካሁን ቦሃላ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
እሙ ግልፀኝነትሸ ድፍረትሸን አደቅልሸአለሁ ቆራጥሁኝ በሚመጣብሸነገረሁሉ ነገሩ ጭቅጭቅበዝቶበታል ምንምይፈጠርምን ጠካራሁኝ ይሄ ጥቁሩ ሠዉየ ግን ከጀመአችሁቢወጣ የሆነ መሠሪ ጦልጦላ ነገር ነዉ ከመጀመሪያዉጀምሮ ምኑምአያምረኝመ አችኛዋ ደሞአታልቅሸ የኔቆጆ
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 6 ай бұрын
እሙ እና ነባ ሥትታረቁ ነው ደሥ የሜለን ❤❤❤❤❤❤
@Life12710
@Life12710 6 ай бұрын
ፍቅር ይሻለናል ለሁሉምነገር😍😍
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z 6 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ፍቅር በፍቅር ትሙላላችሁ ሂወታችሁን
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 6 ай бұрын
ነባዬ ፈጣሪ ይማርህ ወድም እምዬ ነባ እሚልሺን ሰሚ ውዴ ትክክል ነው በማሪያም አትጣሉ ደሰታችን ሳንጨርሰው ፀብ እግዳዋ እመቤት አይዞሺ አትከፌ ሰውን ተይው ችግር አለብን ሰለተሳማማችሁ ደሰ ብሎኛል❤❤
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 6 ай бұрын
መታረቃችሁ ደስ ይላል በሰባሰበብ ጭቅጭቅ ይደብራል ፍቅርና ትዳር በመፈላለግ እንጅ በልመና አይሆንም ተለምኖ እርቅ እንጅ ተለማምጦ ፍቅር የለም
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 6 ай бұрын
እሙየእኔ ማር እንቼ እና ነባ የቤታችን በክርስትናና እንድ ጨዋ ተነጋገሩ እሙ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለይታችሁ ሠላምና ፍቅራቸውን ይመልስላችህ
@maryshara4466
@maryshara4466 6 ай бұрын
እሰይ እኳንም ሰላም ወረደ እሙ ነባ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ በድጋሜ ደስ በሚል ቨዲዮ እጠብቃለን 🥰🙏
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 6 ай бұрын
እውነቱን ነው ልጁ ክክክክክክ 🤭 ሁሉን ነገር በሚድያ ላይ ይነገራል እንደ ።አማጭም፣አዳዳሪም፣አፋችም እኛን አደረግሺንሳ እሙ 😮ነባ ዛሬ ትክክል ነው 100% ።ኑሮ በሚድያ አይሆንም እናትየ ።
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 6 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ እማየ ልብሽን ሠፋ አድረጊዉ ሚዲያ ላይ ብዙነገረ ነወ ሚሠማዉ
@fatumaahmed2152
@fatumaahmed2152 6 ай бұрын
ነቫ ትክክል ነው ሁሉም ነገር ሜዲያ ላይ አይወጣም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
እመቤት አንች እራሱ በጣም ችግር አለብሽ የእውነት ፍቅር ከሆነ የጀመርሽ ስርዓት ይኑርሽ ነባ ጋር በሰላም ተመካከሩ
@SaraSara-du4nl
@SaraSara-du4nl 6 ай бұрын
ናባ ዶሞ እግዚአብሔር ይማርህ እነየማ ከተ ይምወጣ ቃላቶች በጣም ይረደኛል ማልት ንግግርህ ሁሉ ያስተምራል እና ኣይዞሆ ወንድመየ
@hdhd6322
@hdhd6322 6 ай бұрын
የሚወጣ እጀራ ከምጣዲ ያስታዉቃን ነባ እደሴት ልጀ ኩርፍን ከባዲነው መጀመሪ አክብራት ባፍ ሳይሆን በተግባር አሳያት ሴትልጂ የሟክ ብራትን ትወዳለይ አታመናጪቃት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሚዲያ ላይ ገና አመት ሳይሞላቹ እዚ ጋ ያብቃ አትሉም ነበር በተለይ ነባ እኛ ላይ ድራማቹን እየሰራቹ ነው ባይ ነኝ እን😅 ለዩቱዩባቹ ብር ሽቀላ እኔ ምን ክፉ ቃል አናገረኝ ዝም ብዬ መጨረሻቹን ማየት ነው
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 6 ай бұрын
ክክክ አንች የኮማንታተሮች ጠቅለይ ምንሥቴር እንዴት ነሽ በምከተተለቸው ዩቱዩቦች ሁሉ አለሽ በዘ ለይ ሁሌ አንደኛ ኮመች ነሽ የሠለም በቀ አንችን የነከ ምድያ ጥሎ ጠፋ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@user-sw9gg2mi1c አሁንማ ጠጥዬላቸው ልጠፋ ነው እነሱ ደማራማ እየሰሩብን እኛን አጃጃሉንኮ በዛ ላይ አንዳንዶች የሚፅፉት ኮሜንት ለማይትም ሲቀፍ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 6 ай бұрын
አረ ወዳ እሙ ፍቅርም ቢሆን በክበር ሲሆን ነው እድህ እያብጨቀጨቀ በኃላ ቺግር ነው ተጠንቀቂ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ዋይ ትዳር ትዳር ነው ፕራክ ፕራክ ነው ::
@user-fj4gl6ld8p
@user-fj4gl6ld8p 6 ай бұрын
በእድሜ ታናናሾቻችሁን እዩ በጣም ብዙ ኢትዮጵያ ያሉ አሉ ባለ ዩትበሮች እጅግ ለዛ ያላቸው በጣም አስተማሪ የሆኑ ብዙ ጥንዶች አሉ እመቤት አስቢበት በኃላ ይቆጭሻል ትዳር እና ሾሻል ሚድያን ለይተሽ እወቂ ነባ ልክ ነው
@user-vt4xs2dt2o
@user-vt4xs2dt2o 6 ай бұрын
ደስ ይላል እሙየ ማሻአላህ የሚምርባችሁ እንደዚህ ነዉ ነባ አላህ ያሸርህ❤❤❤❤
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሉንም ችግር በቤታችሁ ፍቱት ሁሉምጥሩሰው አይደለም ተመልካችም ቢሆን አዱን ወግናችሁ አዱን አትሳደቡ ሁለቱም የኛውናቸው በቃ ካልተመቻችሁ አትዩ ።
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 6 ай бұрын
በእዉነት እሙዬ እንደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ። ላይፍ ቀለል ካላደረግሽዉ አይሆንም የኔ ቆንጆ እሱ የማይፈልገዉን ነገር አታድርጊ ተደማመጡ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 6 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፍል እንኳን ታረቃችሁ እሙየ ነባም ልክ ነው ትዳር የሁለት ሰው ብቻ ነው አንችም እኮ ልክ ነሽ ግን ሁሉም ነገር ተመልካች ቀርቶ እናትና አባትሽም መስማት የለባቸውም የትዳር ህይወት የግል ነው ነባየም ፈጣሪ ይማርህ
@sewkbur123
@sewkbur123 6 ай бұрын
እመቤት በሰው ወይም በተመልካች አትመኪ በእግዚአብሔር ተመኪ በዚህ ጉዳይ ሱባኤ ያዥ።
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 6 ай бұрын
እሙና ነባ ባዲ ስትደሰቱ ባዲስትመጡነዉ ደስ የሚለዉ❤❤
@user-pf7jm9ms8r
@user-pf7jm9ms8r 6 ай бұрын
የኔ ውዴ እሙየ አታልቅሽ የኔ ውዴ ጠንቅቄ አቅሻለሁ ጀማሪ ስኮኝ ሰው አፉ ከባድ ነው❤❤❤
@user-ii6fs9qh2d
@user-ii6fs9qh2d 6 ай бұрын
ወላሂ ውነቱነው ነባየ ክበርልን የእውነት አስተዋይ ነክ ሁሌም ኮሽ ባለ ቁጥር ካሜራ ማብራት የለባቹም
@malikmmm5080
@malikmmm5080 6 ай бұрын
ውይኔ እናተ ስት ፕራክ ስታደርጉ ኑራችሁ ልጂትዋን አሳቀቃችዋት ።ሁሉም እየተቀያየር ይችን ልጂ አገትዋን አስደፋችሁ ቀላል ፕራክ ነው ምን ታካብዳላችሁ ምን አደርገች እናተምካ እውቅና ያገኛችሁት በኛ የተነሳ ነው ።ፕራክ ነው አለች አይደል በቃ ተዋት ምነው በኛ እውቅናን አታገኝም ብላችሁ ተመቀኛችሁ ምነው ባልተውለድኩ እስከምትል ድርስ አሳቀቃችዋት እጭ አበዛችሁት እኔ ለስዋ ተጨነኩላት
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ የረፍት እጀራ አላህ ይስጣችሁ❤ደምሩኝ😊👍👍😊
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 6 ай бұрын
ደማረነሽ አሚን አሚን አሚን
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 6 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤
ፋኖ ላገባ ነው ማረስ አትችልም
12:22
Neba Entertainment
Рет қаралды 62 М.
ነባን ገበያ ዉስጥ ጉድ አረገዉ...!!🤣🤣
16:38
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 111 МЛН
ነባ ሌላ አመል አመጣ !
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 222 М.
እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!
16:52
Neba Entertainment
Рет қаралды 179 М.
በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️❤️
25:38
Emebet Kassa
Рет қаралды 88 М.
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 320 М.
እባካችሁ ልጄ ማንም የለዉም
12:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 65 М.
እዉነቱ ወጣ  ነባ ፍቅረኛ አለው 😭😭😭
17:56
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН