EMS "ጠንካራውን የብአዴን አደረጃጀት አፍረሰነዋል"ፋኖ መ/ር ዘመነ እረኛው የአማራ ፋኖ በጎንደር የአሳምነው ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ July 2024

  Рет қаралды 90,029

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 176
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 Ай бұрын
ሰላም እባካችሁ ስትጠይቁ ቦታቸው ትክክለኛ የትዳሉ ባትጠይቁ እነሱን ለጥቃት ያጋልጣል ፍል ለፋኖ🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
እውነትነው እን የሚመስለኝ ለቨ አይመስለኝም ቪዲዮው ስልካቸውም ከአብይ ቴሌ ጋ የሚገናኝ አይመስለኝም ባለፈው ሸዋላይ በድሮን ጥቂት ፋኖዎች ከተመቱ በኋላ ላይፍ መደዋወልም ቪዲዮ ማሳየትም ትተዋል የሚል ኢንፎርሜሽን ውዴ❤❤❤
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr Ай бұрын
Shabiya you wont get anything our country will stabilize you will go dowwnnnnnnnnnnnnnnnn as always
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr Ай бұрын
@@negatuaadmasu5388 banda ye banda lij
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 greatest
@sileshimekbib1202
@sileshimekbib1202 Ай бұрын
ከእናንተ በላይ አማራን በማረድ ሀገሪቷን የበጠበጠ አለ ሆዳም ካድሬ
@ashenafi-21
@ashenafi-21 Ай бұрын
ድል ለተገፈው ወገናችን የአማራ ህዝብ 💪🏻🟩🟨🟥✌️‼️
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
ድል ለአማራ ልጅ ለጀግናው ፋኖ 👏👏👏 ጦርነት ባይበረታታም የአማራህዝብ በሰላማዊሰልፍ አትግደሉኝ እያለ ከመጮህ ከማልቀስ ወቶ እንዲህ እራሱን ለመከላከል ቆርጦ መነሳቱ ያውም ጠላቱን ማርኮ መታጠቁ ደስ ያሰኛል 👏👏👏👏 እግዚአብሔር ከተገፋ ጋ ነው ትግሉ ፍታዊ ነው እራስን መከላከል ተፈጥሯዊ መብት ነው በርቱ 👏👏👏 ድል ለአማራ ፋኖ 👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
የኢ ኤም ኤስ አካሄድ አልገባኝም???? የጠላት ነው ወይስ የወዳጅ😂😂😂😂
@BiniBini-ft2de
@BiniBini-ft2de Ай бұрын
የሚቀሣቀሱበትን ቦታ አጣርተህ አትጠይቅ ፋሲል
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Ай бұрын
እኔ አልገባኝም የጋዜጠኛው ጥያቄ በትክክል የት ቦታ ብሎ አይጠየቅም
@Kunrebaniyen
@Kunrebaniyen Ай бұрын
ቦታውንማ መከላከያውም አውቆት ሄዶ ነበር። ግን ተመቶ ተመለሰ ተባልክ። በስምንት መኪና ተጭኖ የሄደው መከላከያ በፋሲል ጥቆማ ነው እንዴ? ኧረ ወገን እያስተዋልን!!
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e Ай бұрын
ፍሲል ከቻልክ የቤት ቁጥራቸውን ብዛታቸው ስንት እንደሆኑ አሁንያሉበትን ቦታ ጠይቃቸው 😂
@nabeela4979
@nabeela4979 Ай бұрын
Kene yhone coment👍🤣🤣🤣
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
እኔ የኢ ኤም ኤስ አካሄድ አልገባኝም???? የጠላት ይሁን የወዳጅ በተለይ የፋሲል???? ጥንቃቄ ፋኖ🤔🤔🤔🤔
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@veracity8968 በትክክል እኔ በተከታታይ ታዝቤያለሁ ፋሲል አላማረኝም🤔🤔🤔
@prabdantube3827
@prabdantube3827 Ай бұрын
አሁን ይሄ ሰውዬም ይህኔ ተገድሏል ወይም ኢላማ ተደርጓል ሰውዬውኮ ሙሉ መረጃ ሰጥቷል መንግስት መልፋት አይጠበቅበትም😅
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
ፋሲል ለምንድን ነው የአመራር መሰዋትን የምታውጣጣው ትክክል አይደለም👿👹👹👹👿👿
@MahderAkele
@MahderAkele Ай бұрын
I did not see such stupid person like FASIL
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
እንዴ ፋሲል ምነው አላማህ ምን አይነት ጥያቄ ነው ምትጠይቀው ጭራሽ ለጠላት መረጃ ሙሉ በሙሉ ሰጠህ እኮ አረ የጎንደር ፋኖወች ጥንቃቄ አድርጉ በዚህ ሚዲያ ባትቀርቡ ይሻላል
@lulsegedeshete-ov5mk
@lulsegedeshete-ov5mk Ай бұрын
ፋሲል ምን ሆነህ ነው እንደዚህ የምጠይቀው በጣም መረጃ እየሰጠህ ነው ጥያቄሄን አስተካክል
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Ай бұрын
ቦታወች ባይጠቀሱ ጥሩ ለጥላት መረጃ መሰጠት ይሆናል
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
ድልለበልባሉፋኖእግዚአብሔርከእናንተጋርይኹን
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 9 күн бұрын
የኔ የዋህ አደረጃጀትሕንና ጀግንነተሕን መግለፅሕን ብቻ ነውዐያየህው ወታደራዊ ሚሥጥር አልገባሕም
@demeketeshome7223
@demeketeshome7223 Ай бұрын
እባካችሁ ዩቱበሮች በተለይ ፋሲል የኔአለም ፋኖዎች ያሉበትን ቦታ አትጠይቁ ፋኖም ያላችሁበትን አትናገሩ እባካችሁ አትናገሩ ብዙ ጀግኖች ገብረናል !
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Ай бұрын
አንተ ያሉበትን ቦታ ለምን ትጠይቃለህ ? ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ የማይጠየቁ ጥያቄዎችን መለየት አለብህ: ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍
@ayanawbirhan7382
@ayanawbirhan7382 Ай бұрын
በጭራሽ የማይጠየቅ ጥያቄ ነው እየጠየከው ያለከው,በትክክል የት ቦታ ነው ምትንቀሳቀሱ ማይባል ጥያቄ ነው እየጠየከው ያለህ ,በተመሳሳይ ቃል አቀባዩም እንደዚህ አይነት ጥያቄ ማስተናገድ የለብህም.
@sileshimekbib1202
@sileshimekbib1202 Ай бұрын
ፋኖ የአባቶቹ ልጅ።💪የማንም እንጭቅ ቀልዶ አይቀርም በአማራ ደም💪
@sinta8585
@sinta8585 Ай бұрын
አጠያየቃቻሁ የጤና አይመስልም እር በህግ ወታደራዊ መረጃ በዚ ደረጃ ይጠየቃል
@fekaduC7
@fekaduC7 Ай бұрын
ያሉበትን ነጥብ ቦታ ከአስፋልት በላይ ከአስፈፋልት በታች ብለህ ስጠይቅ ለጠላት መረጃ መስጠት ትለሆነ ጥያቄዎች ወታደራዊ መልክ ቢይዝ
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Ай бұрын
ወንድሜ ፋሲል፣ መቼ ነው መጠየቅ ያለበትንና የሌለበትን ጠንቅቀህ የምታውቀው? ሃሳብህን የመግታት ችግር እንዳለብህ ስትናገር ሰምቼሃለሁ። የሌላውን ሕይወት እስከሚያስከፍል ከሆነ፣ እጅግ አፀያፊ ነው። የጋዜጠኛነት ሙያህን ልትፈትሸው ይገባል። ዜና አብሳሪ ጀግኖችም፣ የተጠየቃችሁትን ሁሉ በዝርዝር ባትመልሱ ለደህንነታችሁ ይበጃል እላለሁ። አመሰግናለለሁ።
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@esaiaseyasu128
@esaiaseyasu128 Ай бұрын
እረ ምስጢርኣድርጉት ምክንያቱም ለጠላት ሞራል እንዳይሆን
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድልልልል😢
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui Ай бұрын
አተአህያፋኖንፋኖንበእጅአዙርአትከፋፍልበገዘብ?ጠላትናችሁኢኤምኤስ?
@DemanHab
@DemanHab Ай бұрын
አቅጣጫ እና ቦታ እባካችሁን አጥብቃችሁ አትጠይቁ
@Abrehamfact
@Abrehamfact Ай бұрын
ፋሲል ምን አይነት ስራ እየሰራክ ነው ፋኖ የሚነቀሳቀስበትን ቦታ የህን ያክል ማጣራት ለብልፅግና መረጃ ለመስጠት ፈልገህ ነው ወይስ ማስተካከል አለብህ እከቀበሌ ድረስ ሉበትን ሚዲያ ላይ እንዲናገሩ ማድረግ ለጥላት መረጃ ማመቻቸት ነው ፡፡
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas Ай бұрын
ድልየጠላትመጋኛለኾነውየኢትዮጵያልጅየማራፋኖ
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro Ай бұрын
አበሶች በርቱ አንድ ሁኑ አማራ ችግር ዉስጥ ነዉ
@NegashLegesse
@NegashLegesse Ай бұрын
ውነት ዘመነ እረኛ ።።።ሀሳባቸው ሁሉ የህፃን ሀሳብ ያላቸው እረኞች
@bmnvbjg
@bmnvbjg Ай бұрын
ፋሲሎ በርታለን። ብቸኛው የህዝብ ድምፅ ጋዜጠኛ ። ጎንደር መሪዎቹ ናቸው ግንባር ጦር ገብተው የሚዋጉት። አለልኝ እንጂ የፎቶግራፍ ተዋጊ። ጎንደሮች ግን ጀግንነት ብቻ ሳይሆን መሪዎቻችሁን ጠብቁ። ፋሲል ዝርዝር መጠየቅ ግን አያስመታቸውም? ስፔሲፊክ ቦታውን ባታቀርበው መልካም ነው። ይተነተናል እኮ
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Ай бұрын
የኦነጉ ብልጽግና ከዚህ በኋላ ማንንም አያደናግርም አያሳምንም ::"ሁሉ ከኛ" ቻዉ!!!!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
አንድነት ሃይል ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ወገኖቼ🙏🙏🙏 እውነትም ያሸንፋል እግዚአብሔር እውነት ነውና እንዲሁም ከእውነት ጎንም ይቆሞአል 🙏🙏🙏
@Userb223
@Userb223 Ай бұрын
አማራን አላወቀውም አብይ 👏👏👏፣ ብቻ ታጋዮችም ይሁን ዲያስፖራ ሁሉም አማራ ወደ አንድ አስተሳሰብ እና አደረጃጀት መምጣት አለበት። አለበለዚያ በራሳችን እጅ ነው የምንጠፋው
@Lemishe
@Lemishe Ай бұрын
ለፋሢል የኔአለም ምስጋናዬ እጥፍ ድርብ ነው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ኑሩልን ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@Lemishe አንተ ጠላት መሆን አለብህ ወያኔው👹👿👿👿
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo Ай бұрын
ፋሲሎ አድናቂህ ነኝ የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጅ ነኝ ለህሊና የምትኖር ስለሆነ አደንቅካለው
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@Freedom-vk6vo 🤣🤣🤣ምን አገባህ አማራ ትግል ሳይገባህ መጥተህ የምታልቅ አንተ ነህ ስልጣን አስጠባቂ ጦር👹👿👿
@yishakworku1842
@yishakworku1842 Ай бұрын
ወይ ጥያቄ መጨርስ
@meles2016
@meles2016 Ай бұрын
ፋኖን እኮ እግዚአብሔር ነው ያስነሳልን ድል ለወገኔ ሞት ለጥቁር ናዚ
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 Ай бұрын
የእውነት አምላክ የኢትዮጵያ ከእናተ ጋር ይሁን 🎉🎉🎉
@Sarbet888
@Sarbet888 Ай бұрын
Fano is a miracle!
@endaleabebe4475
@endaleabebe4475 Ай бұрын
ለነገሩ አንተን አምኖ ማንም የፍኖ አመራር መረጃ ባይሰጥ ደስ ይለኞል። በመቀጠል በውጊያ ህግ ቁስለኞ እና የተሰዋ ቁጥር አይጠየቅም።
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@endaleabebe4475 በትክክል 👍
@NIGATUMELKAMU
@NIGATUMELKAMU 3 күн бұрын
የቦታ አጠያዬቅህ በአወታዊ የሚታይ አይደለም። ወድሞቻችን እዲህ እያደረጋችሁ አታስገድሉብን።‼️
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Ай бұрын
ድል ለፉኖ ❤❤❤ ኮሜንቶች ስጋታቹህ ይገባኛል መረጃ ጠያቂውን እየጮሀቹህበት ነው ግን እኮ የብልግናው መንግስት አቅም ስለሌለው ነው እንጅ ፉኖ ያለበት ቦታ ጠፍቶት አይምሰላቹህ
@user-my6yk7bn4z
@user-my6yk7bn4z Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉አማራየ
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 Ай бұрын
ፎገራ የጀግኖች ሰፈር .
@ninjaice744
@ninjaice744 Ай бұрын
ቦታዎችን ለምንድን ነው መርምረህ የምትጠይቀው?
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k Ай бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል !!
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 17 күн бұрын
ድልለአማራፋኖሽንፈትለኾዳሙጥቁርጣሊያን
@gonffaYado
@gonffaYado Ай бұрын
ጠንካራ መሆኑን ካመናችሁ በቃ እናንተ ደግሞ የበለጠ ጠንካራ ናችሁ ማለት ነው በርቱ
@yitbarek350
@yitbarek350 Ай бұрын
Bravo! ደቡብ ጎንደር ፋኖ!👍
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 Ай бұрын
ከወያኔ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሾልኮዉ በመሃከላችሁ እንዳይገቡ እባቦች ናቸዉ
@aradaw320
@aradaw320 Ай бұрын
ፋሲሎ ቦታውን አትጠይቅ እባክህ ወንድሜ ።የዋሁ አማራዬ እንዳአባቶችህ ምታ በዝምታ
@TeferiAyalew
@TeferiAyalew 8 күн бұрын
መልሰ ሰጭው ሞኛሞኝ ጠያቂው ከብልጽግና የተላከ እና ተንኮለኛ
@labeba3450
@labeba3450 Ай бұрын
ድልለአማራፋኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉
@Worku3928
@Worku3928 Ай бұрын
ስለ ፋኖ ታጋዮች የቦታ ጥያቄ ትክክል አይደለም።የአድራሻ ጥየቃ አታድርጉ።
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
Thank you
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Ай бұрын
ድል ለወገኖቻችን ድል ለ እናንተ ይሁን 😢
@meskineway4162
@meskineway4162 Ай бұрын
ድል ለወገኔ
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
አጠያዬቅህን አስተካክል
@danielamare8280
@danielamare8280 Ай бұрын
Egziabhere kenante gar yihun. You will prevail. GHU JW
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 Ай бұрын
ፋሲል ስረአት ይኑርህ ምንድነው ቦታውን መጠየቅ ለማስመታት ነው😏😏
@ethortho2409
@ethortho2409 Ай бұрын
ስለምታድርጉት ተጋድሎ እናመሰግናለን:: እባካችሁ የትግል ቀጠናናቦታ ዝርዝር አሰላለፍ አትግለጹ!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you so much Fasil for this interview. God bless you both
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e Ай бұрын
እር ልዩ ቦታውን አታሳውቁ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 Ай бұрын
እረ ፋሲል የምትባል እንዴት ዓይነት ጥያቄ ነው እየጠየክ ያለኸው?አያወቅ ነው ወይሰ መረጃ የመሰጠት ዓይነት።በቃ የሚንቀሳቀሱበትን ከነገረህ ላንተ አይበቃህም ነበር እሰከ መጨረሻዋ ጠብታ ድረሰ መሄድ ለምን አሰፈለገህ??????ሰፔሰፊክ ቦታዎችን ድረሰ እሰከመጠየቅ?????በጣም ልትታቀብበትና ልታርመው የሚገባህ አካሄድ ነውና እያሰተዋልክ።ፋኖዎቻችንም እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎች ላይ የወታደራዊ እንቅሰቃሴያችሁን ቦታዎች የማብራራቱን ላይ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ምክሬ ነው።ድል የወገኑን መከራና ሰቆቃውን ለመታደግና የሀገሩንም የወደፊት ተሰፋዋን ለማለምለም ነብሱን ሰጡ ለሚዋደቀው ፋኖዎቻችን ይሁን!!!!!!!
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል!
@AsasasAsasas-iv3kc
@AsasasAsasas-iv3kc 18 күн бұрын
ለምድነውያሉበትእመጠይቀው😢😢😢
@user-zs4xl4iw7n
@user-zs4xl4iw7n Ай бұрын
ፋሲልግን ስርአት አድርግ ምንድነው አላማህ የድሮን ኦፒ መሰልክኮ ከቦታው ምናለህ
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z Ай бұрын
ይህመድያ,የአማራን,ፋኖን,ቦታ,እያሳየ,ልያስጠቃ,የሚሯሯጥነዉ,ልምንድነዉ,ያሉበትን,እምታሳዩ,ትግሬዎች,አትማሩም,እነሱ,270.000.ሺህ,ጦር,ደብቀዉ,ነዉያሉት
@askalemariam4462
@askalemariam4462 Ай бұрын
ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? የመሸጉበትን በሚዲያ እንዲገልፁ ነው የተፈለገው? አልገባኝም። አረ እያሰብን!
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Ай бұрын
አሁን በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ፉኖ ያለበት ቦታ ጠፍቶአቸው ነው መሰላቹህ የብልግናው መንግስት አቅም ስለሌለው ነው እንጅ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@sauditaif7667 ምን ማለት ነው?? እነሱ በፈለገው መንገድ ያግኙት። ለጠላት ግን ግልፅ መረጃ መስጠት ትክክል አይደለም
@gm3419
@gm3419 Ай бұрын
እየተከፈለ ያለው መስእዋትነት ግን በእውነት እጅግ ያስቆጫል:: ፋሲል እስኪ ባካቻሁ በተለይ በውጭ ያለው ማህበረሰብ ይህን መሬት ላይ እየተከፈለ ያለን ዋጋ አይቶ ትንሽ አስተዋጽኦ ሊያደርግ የሚችልበትን መንገድ ብትፈልጉ ብዬ ነው:: ህዝቡም ሆነ ታጋዮቹ የማይተመን ክፍያ በየእለቱ አከፈሉ ነው :: ውጭ ያለነው ቢያንስ በዲፕሎማሲ ጫና ለማሳደር እንዲሁም ቀጥታ ለህዝቡ ሊደርስ የሚችል ድጋፍ ላይ የመሳሰሉት ላይ ተግተን ልንሳተፍ ይገባል እኮ :: ዝም ጭጭ ነው ያለው አሁን ምንም እየሆነብን ያለ አይመስልም :: በጣም ያሳዝናል::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God bless you Fanos be victorious.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
My Goodness!!? Fanno getting vety very Organized and United! Perfect. All Fanno most united and Amhara people too . They are back bone for Our country .
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 Ай бұрын
ይሄ አደረጃጀት በስውር በአዴን ያደራጀው ስላለመሆኑ አጠራጣሪ ነውና በጥንቃቄ መመርመር አለበት ።
@Samuelayalew-s6w
@Samuelayalew-s6w Ай бұрын
አረ እባካችሁ ያላችሁበቴን አትናገሩ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Victory to Fanos is Victory to Ethiopia
@Mohamedzehn6
@Mohamedzehn6 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
ፋሲል በድኑ ብአዴን የሰጠህን የቤት ስራ እየሰራህ ነው ይሄ የዋህ ህዝብ አንተን አምኖ ይዝረከረካል እንዳንተ ተንኮል ሳይሆን እግዚአብሔር ያስመልጠዋል ይዋጋለታልም ይችን ቀን አትርሳ 😡❗❗
@Biniam-b6k
@Biniam-b6k Ай бұрын
እባካቹ ፋሲል ቦታ አትጠይቁ
@metenfeshaye
@metenfeshaye Ай бұрын
ፋሲል ደሞ? የሚንቀሳቀሱበት ቦታ ምን ይሰራልሃል🤔? ፤ያገኙትን ድል እና የሚፈልጉት ድጋፍ ካለ ብቻ ጠይቀህ ላሽ በል እንጂ።
@amarebogale4175
@amarebogale4175 Ай бұрын
ልታስጨርሳቸው ነው?
@andargachewyirga
@andargachewyirga Ай бұрын
ወንድሜ ሙሉ መረጃውን ሎኬሽን ባትናገሩ
@danielamare8280
@danielamare8280 Ай бұрын
Del Le Amhara Fano. Mengizem!
@hfteh3659
@hfteh3659 Ай бұрын
ደልለአማራፋኖ
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Ай бұрын
አይ እግዚአብሔር ይመስገን ፆሎቴ ሠመረ እየጨፈጨፉት እልቅሶአቸዉ ናፈቀን እያሉ እነ ሽመልሽ አብዲሳ ሲሳለቁበት አልቃሻ ህዝብ እያለ ናዚዉ አቢይ ሲቀልድበት የነበረዉ ነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ
@user-tm2dm4nu5o
@user-tm2dm4nu5o Ай бұрын
ለምንድነዉ አድራሻ ያሉበትን ለምን ትጠይቃለህ ልታስደበድባቼዉ ነዉ ድሮሞ እሳት ሆናችሁ ትራፊ ጠባቂ ነበራችሁ ምዶረ አጋሰስ እንዴት ያሉበትን ነጥቧን ትጠይቃለህ አቢይም ይሰማል
@hfteh3659
@hfteh3659 Ай бұрын
❤❤❤❤
@Amhara782
@Amhara782 Ай бұрын
ልጁ መደናገጥ አለበት ሚገርመው ጋዜጠኛው አጠያየቁ ሚያስደነግጥ ነው
@YebeltalLenger
@YebeltalLenger Ай бұрын
ቦታ መጠቀስ። የለበትም
@degubelachew1703
@degubelachew1703 Ай бұрын
EMS, ፋኖዎች የሚገኙበትን ቦታ አቅጣጫውና መንገዱ ሳይቀር ጠይቃችሁ የምታጋልጡበት ምክንያት ምንድን ነው?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin Fasil
@GOLDRAIN-xn6hz
@GOLDRAIN-xn6hz Ай бұрын
ፋሲል በዛሬው ጥያቄህ "ምሽጋችሁ የቱ ጋር ነው?" ማለት ነው የቀረህ። አዝናለሁ። ምን ማወቅ እና የአማራ ትግል ምን እንዲሆንልህ እንደምትፈልግ አይገባኝም። ኃላፊነት የሚሰማው ጋዜጠኛ ሁን። በአማራ ትግል መጎተት የምታተርፈው የለም።
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z Ай бұрын
አንሰዉ,አደብብተገዛ,ጡሩነዉ,ተደከመህ,አርፈሆ,ተቀመጥ,እያገስክ,ሳይሆን,እያስጠቃህ,ነዉ
@user-gv5rl1sl6r
@user-gv5rl1sl6r 28 күн бұрын
ፋሲል ያሉበትን አትጠይቅ፧
@tirutiru2948
@tirutiru2948 27 күн бұрын
የሚረዳው መቆም አለበት ለመንደር ብቻ ከተቋቋመ የመንደር ጀግና መጨረሻው ሴለሚጠፉ መላው ኢትዮጵያ የሚፈልገው አንድ ህዝ ነው ለመጠየቅም ለመርዳትም የመንደር አለቃ ህዝብ ይጎዳል አይነቃነቅም
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
ባንዳ የት እንዳሉ አትጠይቅ😡 በክልላቸው ውስጥ ናቸው ለምን የአካባቢ ነጥብ ቦታ አስፈለገ⁉️😡
@yeshambelsisay
@yeshambelsisay Ай бұрын
ደንቆሮ ነህ ፋሲል ለብልፅግና ነው ቦታ ምጠይቅላቸው
@abiavi43
@abiavi43 Ай бұрын
ለተጨኮነው አማራ
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 Ай бұрын
Del le jegnohu amhara fano demoha bertu adads Ababa fano tezgagetnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
EMS የፋኖ ልዩ ኦፕሬሽን August 2024
36:01
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 81 М.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 19 ( BY BRUNO )
51:09
Awra Tube
Рет қаралды 4,4 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
EMS Eletawi ያልተቋጨው የዲፕሎማሲ ውዝግብ Thu 15 Aug 2024
1:11:54
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 45 М.
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 124 М.
🔴ቪዲዮ ከግንባር / ልብን የሚያሞቅ ንግግር ከታጋዮች
16:42
Ethio Click ኢትዮ ክሊክ
Рет қаралды 64 М.
#ethiopia #እየመጣ ያለው አስፈሪ ነገር #ethiopianews #july 08, 2024
38:14
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 3,1 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН