No video

Emy እንደዚህ ስትሆን አይቻት አላውቅም

  Рет қаралды 284,839

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZfaq channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #coupleprank #prank #funny #habeshaprank

Пікірлер: 1 900
@user-wd3fu9mh3b
@user-wd3fu9mh3b Ай бұрын
የኔ ምስኪን አስለቀሰችኝ እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢ብድሯን ትመልስ የምትሉ👍👍👍
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@seni_21
@seni_21 Ай бұрын
እኔም
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
@@seni_21 ውድድምሪኚ
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Ай бұрын
ወላሂ እኔም እግሩላይ ወድቃ ስታለቅስ እንደት እንዳለቀስኩ
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
አትጃጃሉ ላንተ/ቺ ደስታ ሰው መደንገጥ ውስጡ ማዘን የለበትም ምን አለ የራሳቹሁን ነገር ለማሳመር ለመኖር ብትሞክሩ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut Ай бұрын
ብዙ ትምህርት አለው ትዳር ሚስጥር አለው ምንም ቢሆን 3ኛ ወገን አይገባም👌የኔ ውዶች እንቁወች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Ай бұрын
አንዳንደየ ሰዉ ያስፈልጋል እኔም እንድህ ብየ ኑሬ በመካከላችን ሰዉ አላስገባመሰ ስል ኑሬ 7አመት በስደት ተከራትቸ ተከዳሁ💔💔💔💔💔
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
@@user-us5hf6pz5g ውድድምሪኚ
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u Ай бұрын
​@@user-us5hf6pz5gአይዞሸ ማር
@asterweldamichael1933
@asterweldamichael1933 Ай бұрын
Huletachum metamenut sewe yasfelegale kaleza betam mecheawechea new metehoghew😢​@@user-us5hf6pz5g
@jakeerxasie1864
@jakeerxasie1864 Ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ 😢😢😢😢 የኔ እናት ስታሳዝን ስጦታ ገዝተህ አስደስታት የምትሉ በላይክ አሳዬኝ
@user-db5fh7fy4u
@user-db5fh7fy4u Ай бұрын
እኔም 😢😢😢
@user-ge8zh7ht3w
@user-ge8zh7ht3w Ай бұрын
እኔም ስላለሁበት ስሜቱላይ😢😢😢
@grge7732
@grge7732 Ай бұрын
Me to😢😢
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je Ай бұрын
የእውነት እደዚህ አይነት ፕራክ እሚባልነገር ቢቀር የምትሉ👍
@bezina-t7e
@bezina-t7e Ай бұрын
ewnet new bikers bexam kebad new 😢😢😢😢
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢.ብድሯን❤ትመልሥ,የምትሉ❤ላይክ,ላይክ👍👍👍👍👍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ተፈጥሮዋ ግን እርጋታዋ ታድላ ኤሚ የኔ ሴት ጨዋ❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ የኔ እህት ጀማሪ ነኝ❤
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md Ай бұрын
ስብክራይብ ኣድርገሻሎ።
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj Ай бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ ❤❤❤
@HanaHana-eo6ln
@HanaHana-eo6ln Ай бұрын
እኔንም ደምሮኝ ጓደኞቼ ❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
@@HanaHana-eo6ln ደምሬሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ ማሬ
@zedo313
@zedo313 Ай бұрын
የኔ እናት እፉፉፉ ስታሳዝን እንደት እንዳለቀስኩ😢የሴቶች በላይ የፍቅር ሰው ታጋሽ ትሁት ሴት ነሽ የኔማር😘❤❤❤
@wondimmatusalamengistu4398
@wondimmatusalamengistu4398 13 күн бұрын
እንደዝች አይነት ለቤቷና ለባሏ ክብር ያላት አስተዋይ ምስት በትዕግስቷና በጥበቡዋ ቤቷን የምትጠብቅ ምስት አለች ለካ ? ወንድምየው ታድለህ ❤❤❤❤። ፈጣር ይጠብቃችሁ።
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 Ай бұрын
አስተዋይ ትሁት ነች ትዳሯን አክባሪ ናት የምር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@HsI-pv9pr
@HsI-pv9pr Ай бұрын
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በማርያም 10k አስገቡኝ የስደት እህታአችሁ ነኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል በማርያም አግዙኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️በናታችሁ
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
እሺ ግን በማርያም አይባልም❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
@@-againyoutube5771 እንደማመር
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
@@Sable-yu2rn ሁለታችሁንም ደመርኳቹ
@አልፍያ135
@አልፍያ135 Ай бұрын
እሺ ውዴ ደምሬሸለው ደምሪኝ አቺም🎉🎉🎉🎉
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
ይለቀስልህ እውነት አራሷን የምታስለቅሳት ፕራንክ መሆኑ ነው ባንተ ቤት። በእውነት አስጠሊታ ነህ።
@hawwii21
@hawwii21 Ай бұрын
አንዳንድ የፈከገ እድሜው ቢጨምር ጅል ነው በጣም ነው የሚያስጠላው
@media5992
@media5992 Ай бұрын
አቤት ጨዋነትዋ እርጋታዋ ትግስቷ ትህትናዋ ተባረኪ የኔ ቆንጆ🙏
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 Ай бұрын
ለኔ ይህ ፕራክ አይደለም ከአስተማሪም በላይ አስተማሪ ትምርት ነው የምር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝኮ እኔ ወደፊት ትዳር ብይዝ ምን ያህል ትግስትና መረጋጋት ይኖረኛል ብዬ ሳስብ ዜሮ% እራሱ ያለኝ አይመስለኝም ግን ዛሬ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ እች ቪድዮ ትጠቅመኛለች ደጋግሜ ባያው እለውጣለወ የምር❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
በጣም❤❤❤❤😢
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
እኔም እውነት ውይይይይ ፈራሁኝ ምንም ትግስት ምባል ነገር የለኝም ያእላሂ
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp Ай бұрын
በጣም🙏🙏🙏
@user-fp3cj7ro1q
@user-fp3cj7ro1q Ай бұрын
በጣም
@user-fp3cj7ro1q
@user-fp3cj7ro1q Ай бұрын
በጣም
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ አብሯት ያለቀሰ የኔ እናት ስታሳዝን😢 ተበቀዉ ቆንጆ እሺህ😂❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት ❤በቅንነት ደምሬኝ
@user-uq6up6qn2j
@user-uq6up6qn2j Ай бұрын
ደምርኝ ዉዴ😭😭
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw Ай бұрын
ማርያምን ስትበረከክ አስለቀሰችኝ😢
@zabibaali9751
@zabibaali9751 Ай бұрын
😢
@user-vw7lw2pz6f
@user-vw7lw2pz6f Ай бұрын
እኔ አለሁ ወላሂ
@user-zs7gt9fp9j
@user-zs7gt9fp9j Ай бұрын
ደጋግሜ አየሁት ወሏሂ ባየሁት ቁጥር እምባየ ባራት ነው የሚወርድ ኡፍፉፉ ይሄ ፕራንክ ቢቀርሥ ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ ትግሥትሽ አላህ ይጨምርልሽ
@user-yw7lk1ul7e
@user-yw7lk1ul7e Ай бұрын
አቤት ትዕግስት ከልብሽ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር በአች ላይ ጎልቶ ይታያል እናትም ሚስትም እህትም ነሽ የኔ እናት😥😥❤❤😘😘😘
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Ай бұрын
የኔ ምስኪን 😢😢😢 እውነት በአች የተረዳሁት ነገርቢዮር ምንም ነገር ቢፈጠር ተረጋግቶ ያንን ሰው ለመረዳት ጥረት ማረግ ዋውውው ትግስትሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉እና በህይወት ውስጥ ሶስተኛ ሰው አለ ማስገባት 👌👌 ዮ በጌታ ይቅታ ጠይቃት😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ❤ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Ай бұрын
ውድድምሪኚ
@selamekifle7923
@selamekifle7923 Ай бұрын
​@@ZEDTube-mt8mm Demerkus weda❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል መፀሀፈ ምሳሌ 31:10 የእኔ ልባም ሙሉ ሴት ፀጋዉን ክብሩን ያብዛልሽ ከትግስትሽ ጌታዩ ቢያደለኝ እጀ ሰፉዉ አምላካችን ስሙ ይባረክ እግዚያብሔርን አትንካ አልሽዉ እኮ እዉነት ነዉ በሆነልን ባደረገልን ባላደረገልን እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤ በል እንደ አስለቀስካት ካሳት 😢
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ አስተዋይ የውነት ካንቺ እኩል አለቀስኩ ስታሳዝኚ ትዳር ገብቶሻል ተባረኪ
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj Ай бұрын
እኔ ግን ትዳር አልገባኝም ይሄው አለሁ እዬዋኘሁ ምንም አልገባኝ 😢
@shamsaddiintube7661
@shamsaddiintube7661 Ай бұрын
ማነው እደኔ ትክቶክ አይቶ የመጣ😢
@user-zt1qw8wc6n
@user-zt1qw8wc6n Ай бұрын
እኔ
@user-px2my8gt4t
@user-px2my8gt4t Ай бұрын
እኔ የምር መስሎኝ
@user-xo8ex6xf2x
@user-xo8ex6xf2x Ай бұрын
እኔ
@mekdesamare7722
@mekdesamare7722 Ай бұрын
እኔ
@ElsabetTube
@ElsabetTube Ай бұрын
Ine
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Ай бұрын
እነዚህን ዉብና ድንቅ እርግት ፍክት ያሉ ጥንዶችን የምትወዱ በሙሉ ❤👍👍 አሳዩኝ ዋዉ ትግስትሽ ደግሞ ሙሉ ሴት ነሽ❤❤
@seade127
@seade127 Ай бұрын
እኔኮ ይችልጅ የምወዳት የልጅ አዋቂ እናት እህት ሚስት የሚታይባት ሙሉ ሴት ነች 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j Ай бұрын
👍👍
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b Ай бұрын
betam❤❤
@zare6570
@zare6570 Ай бұрын
@user-uw4mu1im7q
@user-uw4mu1im7q Ай бұрын
እኮ ሁሉን የደለት
@cequa4067
@cequa4067 Ай бұрын
❤ በቃ እናንተ ልጆች እንዴት አይነት ትምህርት ነው የሰጣችሁት እኛ ታላላቃችሁ እንኳን በእናንተ ትምህርት እንድንወስድ ነው ያደረጋችሁት እውነት ሁሉ ሴቶች ምን አለበት እንዳንቺ ትግስት ቢኖረን አላህ ይጠብቃችሁ ከክፋኝ አላህ ይጠብቃችሁ ከሰው አፍ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤ እምባይ መጣ❤
@user-ox9xe6yh1x
@user-ox9xe6yh1x Ай бұрын
የኔቆጆ ትግስትሽ በጣም ያስቀናል ደስትይ የኔ ቆጆ ፈጣሬ ከዚበላይ ትግስቱን ያብዛልሽ እሔ ከፈጣሬ ዘድ የተሰጠሽ ጸጋ ነው አይወሰድብሽ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ Ай бұрын
Yo በጣም አበዛከዉ ይሄን ሁሉ ሰዓት ስታለቅስ መናገር ነበረብህ ስጦታ ስጣትና ይቅርታ ጠይቃት 😢🥰
@mahiaw7292
@mahiaw7292 Ай бұрын
እሷን በጣም አስከፋሀት እንጂ በጣም ትምህርት ይሰጣል ልትዳር ትግስት ጊዜ ትህትና ይፈልጋል
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሂየ ደምሪኝ ማሬ
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 Ай бұрын
እውነት ነው
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Ай бұрын
ስንቶቻችን ነን ግን ተረጋግተን ሰወችን ለማረጋጋት የምንሞክረዉ የኔ ደርባባ ሴት ❤እኔም አብሬ አለቀስኩኝ😢
@chantalsafi9691
@chantalsafi9691 Ай бұрын
😢😢😢😢
@anshamohamed27
@anshamohamed27 Ай бұрын
የምር አስለቀሰችኝ ስወዳችሁ ፈጣሪ በትክክል ያገናኛችሁ ጥንዶች ስታምሩ ሁለት ምርጦች❤
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw Ай бұрын
ወይኔ እዳው ታድለሽ ጨዋ በሳል ሴት ነሽ ምን አለ እኔም እዳች ትግስተኛ በሆኩኝ😢😢😢😢
@serkalemale3207
@serkalemale3207 Ай бұрын
ማርያምን እኔም ቀናሁባት😢
@mareabiga
@mareabiga Ай бұрын
እኔም😢
@efratatube286
@efratatube286 Ай бұрын
በስመአብ የእውነት ሚስት ነች ። እናትነትም ነው ያዬሁባት የኔ ቆኖጆ በጣም ጎበዝ ነች ኧረ ትዕግሥት
@user-xd4xp6kg9y
@user-xd4xp6kg9y Ай бұрын
የኔ እናት 😢😢😢ማርያምን ትለያለሽ አቤት ትግስት 😢😢ብዙ ትምህርት አለው 🥺 ❤️ ❤❤❤
@YenenshYenensh
@YenenshYenensh Ай бұрын
ማርያም ስሜቱ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል እኔ ብሆን ይሄኔ ግን እንዲ አይነት ቃላት ስታወጡ ምን አይነት ስሜት ይሰማቹ ይሆን ቃላት ምን ያህል እንደሚሰብር 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አይለያያቹ ❤❤❤❤
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ኧረወዳ መፈረጂብቻ የኛኑሮ😂😂😂
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
@@wgwgwsvgay4617 አይዞሽ አንድቀን ያልፍልናል😂❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
​@wgwgwsvgay4617 😂😂😂 አይዞን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኚ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
@@user-dg1uh6kf1k እሽማሬ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
ፕራንክም ቢሆን ስለሰበርካት እና ስላስጨነካት አዝኛለሁ ፍቃድህ ቢሆን በል ደስ በሚል ፕራንክ ካሳት ዛሬ ጨክነህባታል
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Ай бұрын
😢😢😢
@zulfashemsu220
@zulfashemsu220 Ай бұрын
ሰፕራይዝ በይ በይ እነጂ😂
@user-mf9jk6wv8s
@user-mf9jk6wv8s Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው የትዳርን ምስጢር የያዘው ብዙ ትምህርት ወስጄአለሁ የኔ ውድ አልቅሰሻል አስለቅሺኝ
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
ክብር የሚገባሽ ሴት ነሽ አንተምዕድለኛ ነህ እሷን በማግኘትህ ፈጣሪ እስከመጨረሻዉበፍቅር ያኑራችሁ
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Ай бұрын
የኔ እናት አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢ከልብሺ ሴት ነሺ ጀግና እውነት ለትደሩ ክብር ያላት😢😢
@user-ge8zh7ht3w
@user-ge8zh7ht3w Ай бұрын
እኔም😢😢😢
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx Ай бұрын
ወይ የኔ ቆንጁ በጣም በርጋታ ነው ለመረደት ምትጠይቀው ይውኒ ምድነው ያረከው ትምህርት ቢኖረውም አስከፈተሀታል ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-ej5qj9qh8r
@user-ej5qj9qh8r Ай бұрын
የኔ ሴት እሙየ❤ዮ ገን ነብሰህ አይማርም በጣም ትምህርት አለዉ እኔ ባሌ በጣም ትግሰተኛ ነዉ እኔ ግን ነጭናጫ ትግሰት የለለኝ ነኝ ዛሬ ግን ትግሰት ምን ይሀክል እንደሚጠቅም ተምሬለሁ ድሮም እወዳችሁ ነበር ይበልጥ አሁን ወደድኮችሁ ሴቶችየ ኑ ትምርት ዉሰዱ🙏❤❤❤አሰለቀሸችኝ😢እምበላዉን ምግብ ተዉኩት ዮ የሰራህን😢😢😢ሚሰት ለባሎ ዘዉድ ናት❤
@ZenebechZenebechsewbesew
@ZenebechZenebechsewbesew Ай бұрын
በማሪያም እደዚህ አታድርግ የምር እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በጣምኮ ነው የምታስቀኑት
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ብድርሽን ማልሺ😢😢😂😂
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ውዴ❤
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ወላሂ ትግስትሽን አደነኩት እኔ በጣም ቹኩል ነኝ በቃ ካቺ የተማረኩት ትግስትኝነት ነወ አጀቴን በላሸው አበሽር ♥️😭በቃ አሰለቅሽኝ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
እኔን በዬሽ ምንም ትእግስት ዬለኝም አሁን ትንሽ እየተለወጥኩኝ ነው አልሃምዱሊላህ ግን እንደዚህች ልጅ ጠንካራ አይደለሁም
@user-ef5dm5ns6y
@user-ef5dm5ns6y Ай бұрын
የኔ ልባም ሴት አስለቀስሺኝ😢😢 የዛሬዉ ይለያል በጣም አስታማር ነዉ🎉❤😢
@hawletmohammed-w5s
@hawletmohammed-w5s Ай бұрын
ካችብዙተማርኩ የኔቆጀ❤❤❤❤❤❤❤ አላዳምጠዉም ሁሉ አርግፌዉነበር የምሄደዉ
@etenesh8056
@etenesh8056 Ай бұрын
ዮኔ በጣም ታናድዳለህ ትንሽ አታዝላትም ፕራንክም ቤሆን ይህን ያህል ማስለቀስ የለብህም ብድርሽን እንጠብቃለን ቀላል እንዳይሆን አደራ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት ❤በቅንነት ደምሬኝ
@YohannesZebene
@YohannesZebene Ай бұрын
Are endatataluacew
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው የእኔ እህት አታልቅሽ ባልየው አታስለቅሳት ዋዋዋ😂😂😂 ብድር በምድር እንዳትለቂው እንዳስለቀስሽማ እንዳይቀር😂😂😂😂 እንደእኔ የምትውዶችው እስኪበላይክ❤❤❤
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 Ай бұрын
ክፍል 2ማየት የምትፍልጉ 👍👍
@ethiopia227
@ethiopia227 Ай бұрын
😭😭አብሬ ነው ያለቀስኩት የአላህ ጨካኝ ነህ አቤት ትግስቷ ጥግ ድረስ ነው
@user-ll5bw1cx2l
@user-ll5bw1cx2l Ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ😢አታስከፍብን❤😥😥
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@workitye539
@workitye539 Ай бұрын
አወ የምረ ምረጥ ሚስት ናት❤😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
የኔ እናት እኔም ዛሬ ገና እንዲህ አዝና ያየዋት ዮ😢ዮ ተጫወትክባት የመልስ ምት አንቺንም እንጠብቃለን ቅመምዬ❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ እህቴዋ❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢🎉
@ebrahit55
@ebrahit55 Ай бұрын
በፈጣሬ አምላክ በጣም ከባድ ፕራክ ነው የኔ እህት እሙይ🥰 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አጠያየቅሽ ትህትናሽ ትእግስትሽ አይቀይርብሽ ተባረኪ በጎበዝ ነሽ ልባም ሴት አማን ሌገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀዪ እቁ ይበልጣል ያቺ ሴት እንቺ ነሽ የወለድሽው ይባረክላቹ ሽ ይሁንላቹ በጣም ተምሬ ቤት አለሁ 🥰
@Seni-n5n
@Seni-n5n Ай бұрын
የስራቹ ይስጣቹ ያለ ፕሮግራም አሰለቀሳቹኝ ለራሴ ባሌ ናፍቆኛል😭😭😭ግን ደሞ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤🎉🎉
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 Ай бұрын
በስመአብ እሷ ስታለቅስ እኔም ስቅስቅ ብዬ ማልቀሴ ነው የገረመኝ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ በናትህ እንደዚ ስሜቷን የሚጎዳ ፕራንክ አትስራ በዚ አጋጣሚ በጣም በጣም እንደምትወድህ እንደምታፈቅርህ እወቅ
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬዋ💞🙏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
ዋውውው በጣም ትምህርት የወሰድኩበት ትምህርት በተለይ በአንች የኔ አስተዋይ በትዳር ውስጥ ሶስተኛ ወገን መግባት እንደሌለበት አቃለሁ ግን ዛሬ በጣም ከልቤ ገባ ዋው የኔ ቆንጆ ❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Ай бұрын
እኔ እኮ እዴናት አይነት ፍቅር እዴሰጠኝ ነው እግዚ አብሔርን የምለምነው በጣም ነው የምወዳቹሁ እግዜ አብሔር እስከመጨርሸው አይለያቹሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ሁሌም ሳቁ ከልጃቹሁጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo9yj9gv6v
@user-wo9yj9gv6v 12 күн бұрын
Tewu prank Eko be sew feeling mekeled new, Bezu mayasfeleg neger leyameta yechelal erefu😢beterefe yesua yewahenet embawa gelsuatal,we love you guys❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
😢😢😢😢😢የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል የኔ እናት ምን አደረኩ ብላ እግሩ ላይ ስትወድቅ አሳዘነችኝ 😢😢😢የኔ ትግስተኛ የኔ ተለማማጭእውይ እሙዬ የኔ ማር
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
@@Zehara9 ደምሬሻለሁ ውዴ
@user-kp7ib8lo4y
@user-kp7ib8lo4y Ай бұрын
አረ ተዋት የልጅ እናት ናት 😂😂🤣😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-kp7ib8lo4y
@user-kp7ib8lo4y Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ish🥰❤️❤️
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢 የኔ እናት ትግስትሽ😢😢❤❤❤ ኧረ አንደዚሕ አይነት ፕራንክ ይቅርብሕ አታስለቅሳት የምር እንኳን እሷ እኔ እንደት እንደተሰማኝ ስታለቅስ አለቀስኩኝ አብሬ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ግን አልቻልኩም😢😢 ግን ትምሕርችም አለው !!
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n Ай бұрын
የኔ እናት አልቅሳ አሰለቀሠችኝ ፑሪክ መሆኖን እያወኩ 3ቀን አኩረፈው ከዚህ የመለጠ ፑራክ አረከሽ እጠብቃል ስራም ቢሆን ፑራክ አታርጋት እምትሎ👍✅
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Ай бұрын
ሚስት ብሎ ዝም ናትኮ የኔ ቆንጆ በቀጣይ ስጦታ ሰተህ ይቅርታ ጠይቃት በደንብ ዋልክ
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m Ай бұрын
በጣም ነው ያናደድከኝ ለዚህ ላደረከው ጥፋት ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ኤሚየ አንችም ከዚህ የባሰ እሱን ማስለቀስ አለብሽ ትግስትሽ በጣም ያስቀናል እኔ ወይ ወጥቼ እሄድ ነበር (…..ብየው እወጣ ነበር)
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ማር
@user-er6lt6hf1b
@user-er6lt6hf1b Ай бұрын
አተ እማትር ይቅርታ ይጠይቅ የምትሉ
@user-jo6ji8sb6d
@user-jo6ji8sb6d Ай бұрын
አይዞሺ የኔውድ እህት ለቤታችሁ አድሰነኝ❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
የኔ ሴት ❤️❤️🥰🥰 ተበቀይው በጣም በሚያስጨንቅ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ማርያምን ስወድሺ የኔ ውድ 🙏🙏❤️❤️🥰
@muluabate4574
@muluabate4574 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ሴት ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ ውድእህት ❤በቅንነት ደምሬኝ
@mequanentantehunegn3651
@mequanentantehunegn3651 Ай бұрын
she is very humble and wise.thanks i learned so many things from you.
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m Ай бұрын
የኔ ማልቀስምን ይሉታል ትግስትሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ተናደሽኳ ማርነዉ የምትይዉ እኔብሖን ተሣድቤም አይበቃኝ ያረቢ ትግስትወፍቀኝ
@user-mu4oo2bm6j
@user-mu4oo2bm6j Ай бұрын
በጣም ትምርት የወሰድኩት ቪደወ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn Ай бұрын
ማነው እደኔ ያለቀሰ ወላሂ😢😢😢😢😢😢
@wegayehunegese
@wegayehunegese Ай бұрын
💔
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h Ай бұрын
ሤትነት ምን እደሆነናበትዳረውሰጥ መነጋገረና ትእግሰት ምንም ቢፈጠረ በመካከል ሰው አለማሰገባትን በጥቅሉ ትልቅ ትምህረት አሰተምረሺናል ❤❤❤❤❤❤
@Rabia-j4n
@Rabia-j4n Ай бұрын
እዩ በጣም እድለኛ ነህ ብልህ ሚስት ነዉ ያለህ ለትዳሯ ያላት ቦታ❤❤የኔ አስተዋይ ጄግና ሴት ናት❤🎉
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
የጎጃም ነው የጎንደር ማር ማር ማር የምትይው ዝጊጊጊጊ እራሰሸን አክብሪ እንደዚ አይነት ቀልድ ያሰጠላል ጨካኝ አትነፋረቃ ያረግሸው ነገር ከሌለ
@Rabia-j4n
@Rabia-j4n Ай бұрын
@@user-tn4ik6mo2k 🤣🤣🤣ቅቅናም ባሏ እኮ ነዉ ማር ብትለዉ
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
@@Rabia-j4n ተገልበጭ ግማታም ውሻ ምን አገባሸ አብሮ ይጠቅልልሽ ሽንታም ቦሮኮ
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
@@Rabia-j4n የአረብ ገረድድ ዝጊጊጊጊ ግም
@Rabia-j4n
@Rabia-j4n Ай бұрын
@@user-tn4ik6mo2k 🤣🤣🤣የዘቀጥክ🤣
@Sabli-vp8rz
@Sabli-vp8rz Ай бұрын
አረ አይደረግም የኔ ውብ ትግሰትሸ ታድለሸ የምር ፈጣሪ እድሜ ይሰጥሸ አንተ ግን ሰትገርም ምነው የዚህን ያህል ማሰጨነቆህ አረ ብራኩ ከባድ ነው የሷ ትግሰት ግን በፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 Ай бұрын
የኔናት ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ ደሞስ አስተዋይነቶና ትግስቶስ የኔየዋህ ወላሂ
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l Ай бұрын
ዬኒ በጣም ነው ያስለቀስካት እና ካሳት እሙይዬ የኔ ሴት ወዘሮ አይገልፅሽም ትግስትሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ በቃ ደስ የምትይ ነሽ እወድሻለው እዲህ ነው ሴት ማለት ❤❤❤
@user-oz7mb3kz8z
@user-oz7mb3kz8z Ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እዉነት ትግስትሽን አለማድነቅ አይቻል ❤❤❤
@user-zy6wk3qj5w
@user-zy6wk3qj5w Ай бұрын
ተው አታስከፋትፕራንክም ቢሆን ቀለል ያለ ይሁን ዉይ ይከብዳል
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬዋ🙏
@soolankebede3482
@soolankebede3482 Ай бұрын
Eko
@danatomso6651
@danatomso6651 Ай бұрын
በጣም ጉበዝ ነች እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልሺ ትክክል3ኛ ሰው አይሰፍልግም😢
@user-yi6pw9rm6s
@user-yi6pw9rm6s Ай бұрын
ማርያምን አብሬሽ ነውያለቀስኩት የእኔ ፀባይ ሰናይ ስወዲሽ❤❤❤
@RedeitBehiru
@RedeitBehiru Ай бұрын
ዋይኔ ባጣም ነው ያዛዛናቺኛ የኔ ውድ አይዞሽ እንዲ አይነት ፕራንክ ቢቃር አሪፍ ነው 😭😭😭😭
@shewit3442
@shewit3442 Ай бұрын
ይሀን ያህል አታከብድባት😢 የኔ ታጋሽ ወይኔ ትእግስቷ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ በጣም ጠንካራ ና ጎቡዝ ሴት ነሽ❤❤❤
@user-mt6wc1ow3k
@user-mt6wc1ow3k Ай бұрын
የኔ አስተዋይ ሴት ቆንጆ ነገር እረጋታዋ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ያገሬልጂ
@HayatQx
@HayatQx Ай бұрын
የኔውድ ባሁሰአት እዳች ያለ ትግስተኛ ሴት የለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MaheriMaheriAhmedAhmed
@MaheriMaheriAhmedAhmed 11 күн бұрын
wowo 1 yaaaaaaaaaa በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ይመቻቹህ ውዶቼቼቼቼቼቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xm3up9kz7j
@user-xm3up9kz7j Ай бұрын
የኔቆጆ አቤት ትግስትሽ የኔአብሮማልቀስ 😢😢😢የምር ተበቀይዉ ካቺየተማርኩትነገርቢኖር ትግስትን እወዳችሁአለሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@fetyakedri
@fetyakedri Ай бұрын
ደመርኩሸ ደምርኝ ዉደ🎉🎉🎉​@@Zehara9
@fetyakedri
@fetyakedri Ай бұрын
ዉዳ ደምርኝ በቅንነት🎉🎉🎉
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Ай бұрын
የኔ ዉድ እርጋታሽ አይዞሽ አታስከፋት የምትሉ👍😢😢❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ውዴ💞
@dgsh667
@dgsh667 Ай бұрын
ትለያለሽ👌❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
ወላሂ❤😢ጀግናሴት ነሽ❤የኔዉድ❤ጎበዝ😢ለትዳሯ ታማኝ አቤት ትግስት❤
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Ай бұрын
ያንቺን ግማሽ ትዕግስት ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ
@Lily93491
@Lily93491 Ай бұрын
ዮን በጣም ተጃጃልክ ይሄን ሁሉ ሰአት ታስለቅሳታለህ ኤሚዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከበድ ያለ መልስ ምት እንጠብቃለን
@muluemebetws4666
@muluemebetws4666 Ай бұрын
ዮ ምን ሆነህ ነው በናትህ በቅዱስ. ገብርኤል ተው ተው ይችን የመሰለች የፈጣሪ ስጦታ አታስከፋ በእውነት ትምህርት የሚሰጥም ቢሆን ስራው ይቅርታ በላት የምር እኔ ለራሴ ክፍት ብሎኛል ተው የተናገረችው ቃል በሙሉ ወርቅ የሆነ ነው ተው ብዬሃለው ተው ቤቢዬም እድግ ይበል
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Ай бұрын
የኔ እናት ጀግና አስተዋይ ነሽ ውዴ እኔም አብሬ አለቀሰኩ ተው ተው ግን ዪኒ😢😢😢
@SofiaMohammed-nj1xc
@SofiaMohammed-nj1xc Ай бұрын
የኔ እናት አሣዘነችኝ ማሪያምን የኔ ቆጆ ትግሥቷ😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v Ай бұрын
አተግን አታሳዝንህም ተዉ አታስለቅሳት ትግስቶ አደኝ ማርያምን የመልስ ምት እጠብቃለን❤❤❤
@alainfef176
@alainfef176 19 күн бұрын
😢😢😢ፓ. በጣም. ምርጥ. ሴት. ናት😂😂😂😂😂😂የኔ ውድ. ተሳቀቀች
@Tttt-xe9xq
@Tttt-xe9xq Ай бұрын
ዋው ሴትነት አቤት ትግስት እጅግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ፀባይሽ አይቀየር የኔ እናት
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Ай бұрын
ጀግና ሰትር ሚሴት አቸን አየሁ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w Ай бұрын
የመልስ ምት እንጠብቃለን የኔ ሴት ስወድሽ እርግት ያለች ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔ❤ ውድእህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
ኤሚየ የኔ ዉድ እዉነት ነዉ በትዳር ላይ ሶሰተኛ ሰዉ መግባት የለበትም ዮኒ ጠብቅ ትሰራልክ አለች😂😂😂
@GggyFfffg
@GggyFfffg Ай бұрын
ብትቭ ስልምይ ኮመንት ጥፍ አልቅም አስክሁን ውድድ ነው ይምርግችህ ❤❤🥰🥰
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 305 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 375 М.
በቃ የመጨረሻችን ነው ? #yoeemy #habesha #yoeemy
15:53