Engine Cooling system Working Principles/ የሞተር ማቀዝቀዣ ክፍል አሰራርና መደረግ ያለበት ጥንቃቄ ከMukaeb Motors

  Рет қаралды 43,565

Mukaeb Motors

Mukaeb Motors

3 жыл бұрын

ሰላም ሰላም የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሠቦቼ እንኳን ወደ Mukaeb Motors በሠላም መጣችሁ ።
ዛሬ ይዬላችሁ የመጣሁት " ሰለ ሞተር ማቀዝቀያ ክፍል /Engine Cooling system እንዴተ እንደሚሠራ የሚያሳይ በጣም ግልፅና ጠቃሚ መረጃ ነው።
እንግዲህ በዛሬው Video አሪፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነዚህን Video ብታዩዋቸው ትጠቀማላች
___you may like this____
የተሽከርካሪ ፍርሲዮን ክፍሎች እና አሰራሮች
• Clutch System Working ...
የተሽከርካሪ ሞተር ክፍሎች
• Main Components of eng...
የተሽከርካሪ ሞተር አይነቶች ስንት ናቸው?
• Classfication/Types of...
አምስቱ የተሽከርካሪ አወቃቀርና መሠረታዊ ክፍሎች:
• Five Main Automotive p...
የwifi admin password እንዴት መቀየር እንችላለን:
• በስልካችን ብቻ የwifi admin ...
የፍቅር አቻዎን በሚፈልጉትን መስፈርት የሚያገኙበት እሚገርም App:
• የፍቅር አቻዎን በሚፈልጉትን መስፈር...
ማንኛውንም ፎቶ ወደ Video የሚቀይር ምርጥ App:
• ማንኛውንም ፎቶ በ 5 ደቂቃ ወደ ...
በውስጡ ከ60 በላይ ተፈላጊ አፖችን ጠቅልሎ የያዘ በጣም ገራሚ እና አነጋጋሪው App:
• ስልኬ ሞላብኝ ማለት ከዚህ በኋላ ቀ...
የዩቲዩብ ቢዲዮ ከቨር ፎቶ/ተምኔል አሰራር:
• how to make youtube th...
የ facebook Page ለመክፈት: • How to Creat Facebook ...
በትክክል ገንዘብ እሚሰራ ዩቲዩብ መክፈት ለምትፈልጉ: • How to creat youtube c...
ከዩቲዩብ ላይ copyright claim ለማስወገድ: • How to Remove copyrigh...
የፎቶ background ለማስወገድ/ለመቀየር: • እንዴት የፎቶ background ማስ...
በማንኛውም ስልክ edge Screen ለመጠቀም: • መሸወድ ቀረ | 100% በማንኛውም ...
የዩቲዩብ ቻናል አረት ለመስራት: • how to make channel ba...
በስልካችን ብቻ እግርኳስን ለመመልከት: • Video
የ kinemaster watermark ለማስወገድ: • እንዴት የ kinemaster wate...
የዩቲዩብ 3D logo ለመስራት: • How to make logo on 3D...
በአንድ ስልክ ብዙ ኢሜይል መክፈት: • እንዴት በአንድ ስልክ ብዙ ኢሜይል ...

Пікірлер: 89
@infolink2233
@infolink2233 3 жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው በተለይ ዝግጅቱ በርታ ከዚህ ቻናል ብዙ እንጠብቃለን Thanks
@cinemahd7540
@cinemahd7540 3 жыл бұрын
Betam arif newu Thanks
@user-fe6bf9pr7o
@user-fe6bf9pr7o Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ስለብልሽት እና እና መፍትሔዎችም እንደዚህ ብታቀርብ የበለጠ ጥሩ ነው በርታ
@selamse5804
@selamse5804 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ አሪፍ ነው T👍❤
@leyunew
@leyunew Жыл бұрын
ሁሉም ቪዲዮዎችህ ገራሚ ናቸው ጥልቅ እውቀት እንዳለህ አመላካቾች!! Some day I will be just like you bro!! Tnx a lot!!!! አንደኛ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Ya bemigeba kezam belay endemthon ergtegna negn mknyatum flagot alehu... tiret sichemerbet emtfelgbet bota yadeskal.....
@dplus1002
@dplus1002 2 жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው!
@aklilA
@aklilA 2 жыл бұрын
Really great video than I have ever watched. Thank you so much. Your knowledge, way of explanation, and honesty is well appreciated
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Abera 🙏🙏🙏 tekami hono slagegnekewu dess blognal
@leulmelaku5080
@leulmelaku5080 2 жыл бұрын
The way you present is attractive. Thank you .Keep it up.
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Leul well come to Mukaeb Motors family
@tigisttg4701
@tigisttg4701 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ በርታ T👍❤
@selimalawgalet7892
@selimalawgalet7892 Жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰሊማ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሽው ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏
@senaityaregal9053
@senaityaregal9053 Жыл бұрын
I appreciate the way of explanation. thank u very much
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Thanks Seni 🙏🙏🙏 Welcome to Mukaeb motors Family am happy for joining my channel
@TilahunNamaga-ty7me
@TilahunNamaga-ty7me 5 ай бұрын
I am very interested thank you
@fikirsisay7316
@fikirsisay7316 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU ! THANK YOU BOSS
@user-mm4ui7fr1k
@user-mm4ui7fr1k Жыл бұрын
its quite best explanation, Thanks if you could highlight a bit more on how vacuum valve works.
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Great suggestion!
@hagergnatube3494
@hagergnatube3494 3 жыл бұрын
Berta berta yiketil....legnam sra eyakelelkln newu lemaselten
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 10 ай бұрын
Thank you!!!
@user-fp2mg6mx6g
@user-fp2mg6mx6g 3 жыл бұрын
good 🙏🙏🙏🙏🙏 Thanx bro
@mulugetakassa8276
@mulugetakassa8276 3 жыл бұрын
በርታ አቀራረብህ ለኔ ልዩ ነው።
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Amesegnalehu kezih betshale melku lebetesebochy yigebacbhuwal
@user-te5ps7vw2e
@user-te5ps7vw2e 3 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ በርታ መጥተናል T👍❤
@teddydegalem7448
@teddydegalem7448 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን👍🏾👌🏾👌🏾👌🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግናለሁ ቴዳ🙏🙏🙏
@beleteamare5945
@beleteamare5945 Жыл бұрын
Nice expression
@mulunehfekadu3396
@mulunehfekadu3396 3 ай бұрын
appreciate it
@bilentube8550
@bilentube8550 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አንተ ስታብራራ ቀላል አይገባኝም ሙካብ በጣም አሪፍ ነው ግን ስለ ቴርሞስታት ቫልቮች ብታብራራልን ይመችህ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Eshi be Tiyakeh meseret beketay sle Thermostat valve kezih beteshale menged asayachuwalehu sle hasabk betam Amesegnalehu
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Betyakeh meseret Video serchalehu check adrgewu kzfaq.info/get/bejne/kJthodZyu7qZcoU.html
@sisayteklemariam8455
@sisayteklemariam8455 Жыл бұрын
Thanks 👈
@muktarabute7920
@muktarabute7920 2 жыл бұрын
Thanks so much long live ❤️❤️❤️
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Always welcome Thanks Muktar🙏🙏🙏
@user-qo9qc4ps6f
@user-qo9qc4ps6f 3 жыл бұрын
ላይክ ሰብ video በማየት T👍❤
@samry2021
@samry2021 Жыл бұрын
Thank-you so much❤❤❤
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Always welcome
@user-wz1vl3cj9d
@user-wz1vl3cj9d Жыл бұрын
ትለያለህ ብሮ በርታ 👏👏👏
@Mukaeb18
@Mukaeb18 11 ай бұрын
Thanks🙏🙏🙏🙏
@mulugetakidist5374
@mulugetakidist5374 3 жыл бұрын
It is best for me i subscribed
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
betam Amesegnalehu betesbachnn sletekelakelk
@sewalamnm3123
@sewalamnm3123 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@GirmaTadele-xq1hz
@GirmaTadele-xq1hz 7 ай бұрын
Good
@Mukaeb18
@Mukaeb18 6 ай бұрын
Thanks
@tigisthagos4024
@tigisthagos4024 2 жыл бұрын
Tebark wendme
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Amen Tg 🙏🙏🙏mesegnalehu
@user-qm6eq1jz4t
@user-qm6eq1jz4t 2 жыл бұрын
Thanks bro
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Welcome
@yetenagetachew7843
@yetenagetachew7843 2 жыл бұрын
excellent
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks yetena 🙏🙏🙏🙏
@ggyealmaz2442
@ggyealmaz2442 Жыл бұрын
Nock nock voice of a car how to fix please!!! Thank you!
@NagasaaNagasuh
@NagasaaNagasuh 5 ай бұрын
ok
@abduMohamed-us4yu
@abduMohamed-us4yu 25 күн бұрын
ሰለም ብያለው ወንድሜ የኔ መኪና አባዱላ አውቶማቲክ ነው ሙቀቱ በጠም አስቸግሮኛል ረዲያተር አሰረው ቴስታታአሰረው ቴርሞስታት አስወጣው ምንም አለገኙትም ችግሩ ምንድነው ?
@user-sc4cl2wf7z
@user-sc4cl2wf7z 10 ай бұрын
መኪናዪ ኤብሪ ነው ከወንበር ስር ያለው ክዳን ተዘግቷል ሲከፍት ያፈላል ውሃ አያጓልም መኪናው ግን ወንበሩ በሀይል ይሞቃል ምን ባረግ ይሻላል
@kaildabdulselam7109
@kaildabdulselam7109 3 жыл бұрын
Ye hiter core ye aserar zede bizun gize gra moyagabagn neger eber zare kante teredahu amesegnalehu
@Mukaeb18
@Mukaeb18 3 жыл бұрын
Ye serahut sira endezih sewoch gar derso sitekmachewu mayet betam dess yilal amesegnalehu wodefit kezih yeteshalu negerochin enayalen
@wasma1971
@wasma1971 Ай бұрын
የማቀዝቀዣ እውኃ ሲጎል ቶፕ-አፕ የሚደረገው ራድያተር ካፑን በመክፈት ነው ወይስ ሪዘርቭ ታንከሩን በመክፈት መሙላት ነው የሚመረጠው ? ለምን ሠሆን እንዳለበት ቢብራራ!
@manjafekade9039
@manjafekade9039 Жыл бұрын
ቴረሞሰታት ቡዙ ጊዜ አገራችን ውስጥ አገልግሎታ እንብዛም ስሰራ አትታይም ምክንያቱ አንድ አድስ መኪና ከ25000-30000ኪሎ ሜትሪ በኃላ እስታክወይም ዘጊታ ትቀራለች በዚህ ጊዜ አድስ መኪና ከፍተኛ የሆነ ሙቀት ይታይበታል ማለት ነው ይህ ችግረ ከአገራችን ወዘሪእና የእጅኑ ሙቀት ተደማምሮ ነው እስታክ ምቶነው ቴሪሞስታቷ ወይስ ለላ ምክንያት ካለ ይገለጽልን።
@addisbeyene173
@addisbeyene173 2 жыл бұрын
ጥሩነው ቀጣይቪዶ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJthodZyu7qZcoU.html
@abduMohamed-us4yu
@abduMohamed-us4yu 25 күн бұрын
መልስ ብትመልስልን ጥሩ ነው
@endselavi9915
@endselavi9915 2 жыл бұрын
Perfect explanation...keep it up. Like,subsicribe ያንሣል
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Betam Amesegnalehu End🙏🙏🙏
@abebaab9601
@abebaab9601 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ video በማየት T👍❤
@hosanaminase3943
@hosanaminase3943 Жыл бұрын
Beta
@fasiledestube7727
@fasiledestube7727 3 жыл бұрын
Like share adrgenal berta
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 ай бұрын
፡❤❤❤❤❤❤
@sentaywhurisa5493
@sentaywhurisa5493 Жыл бұрын
እኔ ሊገባኝ ይችላል ሌላው ደሞ ገና አሁን ሚጀምር አለ እንዴት እንግሊዘኛ ትጠቀማለህ
@ashebirteferi7087
@ashebirteferi7087 2 жыл бұрын
sile EFI jemrln please .na coc level 3 kalek
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi gn tnshi time mejemeriya kelal kelal negerichn latekal mknyatum hulachhum yalachhu ewuket ekul slalhone jemariwochu menesha hasab endinorachewu
@ashebirteferi7087
@ashebirteferi7087 2 жыл бұрын
pice beka bro siwodk.lewodeft keante garii shop lay lemesrat flagot alegn
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Algebagnm Ashey lemndnewu emtwodkewu....?? Eminebeb data kefelek telegram layi awuragn share aderglhalehu.......ena wodefit Workshope lalkewu tekebyalehu enem dess yilegnal
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ video በማየት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት T👍❤
@africatoday6937
@africatoday6937 3 жыл бұрын
Gilts ena kelal akerareb betam systematic newu yemir mirt newu berta yiketil
@abubekerhusen9852
@abubekerhusen9852 2 жыл бұрын
ስለ ናፋጣ መኪና pume እውቀት እፈልጋለው
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi ketay samnt tebkegn carburetor endaleke enjemralen
@user-sc4cl2wf7z
@user-sc4cl2wf7z 10 ай бұрын
ስልክ እንዴት አገኛለው
@charbelhelou2500
@charbelhelou2500 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን በርታ T👍❤
@user-ex7qb4rz9e
@user-ex7qb4rz9e 3 жыл бұрын
አስረኛ በታማኝነት ጎራ በል ወደቤቴ
@user-sc4cl2wf7z
@user-sc4cl2wf7z 10 ай бұрын
አድረሻ ወይም ስልክ ላኩልኝ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 10 ай бұрын
Telegram lay @mukaeb
@endselavi9915
@endselavi9915 2 жыл бұрын
የቪትዝ ማሞቂያና ማቀዝቀዣ የት ይሠራል
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi etekumhalehu be telegram lay awaragn @mukaeb
@endselavi9915
@endselavi9915 2 жыл бұрын
Okay your telegram channels ?thank you
@TilahunNamaga-ty7me
@TilahunNamaga-ty7me 5 ай бұрын
I am very interested thank you
@user-ex7eh5vk4s
@user-ex7eh5vk4s 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ በርታ T 👍❤
@TilahunNamaga-ty7me
@TilahunNamaga-ty7me 5 ай бұрын
I am very interested thank you
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 108 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 67 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 17 МЛН
Goldenmate 12v 100ah Lifepo4 Budget Battery - $200
11:30
The Frugal Homestead
Рет қаралды 11
Car engine cooling system
6:48
Sanya Tsvay
Рет қаралды 4,2 МЛН
Cooling system components and operation
20:58
Autotalk
Рет қаралды 31 М.
Engine lubrication system / How does it work? (3D animation)
6:41
CARinfo3d (En)
Рет қаралды 511 М.
የእሳት አቀጣጣይ ክፍል
10:55
Seifu Baks Driving School
Рет қаралды 3,9 М.
How a Differential Works | Types of Differentials Explained
12:26
The Engineers Post
Рет қаралды 905 М.
iOS 18 vs Samsung, Xiaomi,Tecno, Android
0:54
AndroHack
Рет қаралды 91 М.
Main filter..
0:15
CikoYt
Рет қаралды 11 МЛН
Неразрушаемый смартфон
1:00
Status
Рет қаралды 1,8 МЛН
Урна с айфонами!
0:30
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН
Will the battery emit smoke if it rotates rapidly?
0:11
Meaningful Cartoons 183
Рет қаралды 32 МЛН