EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ ምዕመናን አልቅሰው ያስለቅሱናል

  Рет қаралды 22,106

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

Пікірлер: 55
@bzuyietube9303
@bzuyietube9303 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ጠብቅልን//
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር አለን አበረታችሁን ኮርተንባችሃል በረከታችሁ ይድረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw Жыл бұрын
እግዚአብሔየር ያብርዳቸው!! ፀንተን አንድ ሁነን መቆም አለብን ክርስቲያን ፅኑ ነው ሰዓሊነ ቅድስት
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
ቢገርፉን ቢገፉን እስከ ቀራንዮ ፣ እስከ ጎልጎታ ሞት አያስፈራንም! ሞቶ ማሸነፍን ፣ አስተምሮን ጌታ!!!
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያንን እባብ መንግስት ማስወገድ ነው በፀሎት
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ጸሎተ ምህላችሁን ይቀበልልን አሜን። አባቶቻችንን ፈጣሪ የመላእክቱን ጥበቃ ያሰማራላችሁ ። በክንፋቸው ከክፉ ሁሉ ይከልሉዋችሁ።አሜን
@witanaketema7717
@witanaketema7717 Жыл бұрын
አንድ መንበር አንድ ሲኖዶስ አንድ ቤተክርስቲያን
@Ethiopya.
@Ethiopya. Жыл бұрын
። ነጥብ
@gebremedhinhadera4652
@gebremedhinhadera4652 Жыл бұрын
የዋልድባ አባቶች ለቅሶና የንፁሃን ደም ኤግዚብሔር በጊዜው ሰምቶ ፍርዱ አየሰጠ ይመስላል!!
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ተመስገንፈጣሪይጠቢቃቹዉ
@imalemi9650
@imalemi9650 Жыл бұрын
egizyabeher selamun yelaklen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን እና እናቶቻችን የህዝብ ክርስቲያን እንባ መልስ ይሰጠናል እናምንበታለን 😥
@emebetwale1672
@emebetwale1672 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
ተዋሕዶ ሀገር ናት ።
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын
ከአባቶቻችን በፊት ምስእዋትነትን እንቀበላለን:: አባቶቻችን ጠንክሩልን አይዟችሁ!!!!!! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!!!!!!
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ መንበር አንድ ሲኖዶስ አንድ ጥምቀት አንዲት ቤተክርስቲያን 💒💒⛪️⛪️⛪️
@bewayenatu9459
@bewayenatu9459 Жыл бұрын
አቤቱ በድለናልና በምህረትህ ፈፅሞ መረን🙏🙏 🙏
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን በቶሎ
@donchalemma7045
@donchalemma7045 Жыл бұрын
የካቲት 5 ቀን ቅዱስ ሲኖዶስ ሠላማዊ ሠልፍ ብፁዕ አባታችን አቡቡነ ጴጥሮስ በኢንተርቪያቸው ቁርጡን አልነገሩንንም ቢብራራ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሰለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም በለህ ማረን ይቅር በለን የራሄልን እንባ ያብስክ አምላክ የኛንም እንባ አብስልን
@user-qz5nn4hq6i
@user-qz5nn4hq6i Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን
@azmeraazmeraadmasi5338
@azmeraazmeraadmasi5338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ቅድስት በሀገራችንን ይጠብቅልን አባቶቻችንንም ይጠብቅልን አሜን
@abdolgofor6064
@abdolgofor6064 Жыл бұрын
አደራ የምለዉ ነገር መረጃ ምስክር ያለዉ ትክክለኛ መረጃ እድትለቁልን እጠይቃለሁ እኛም በናተ ሳናፍር ሳንፈራ እድንናገር።።።።።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
እኛሀይላችንመስቀልነዉ
@senaitgirma6200
@senaitgirma6200 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
@makedimakedi560
@makedimakedi560 Жыл бұрын
አንድ መንበር አንድ ስኖድዮስ አንድ ፓትሪያልክ እግዚያብሄር ይጠብቃችው
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ይቅር በለን እኛና የቀድሙት አባቶቻችን በድለናል ትዛዝህንም ተላልፈናል እባክህ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ የእስራኤል ልጆች ህግህን ተላልፈው ባህዛብ በበተንካቸው ጊዜ የዳንኤልንና የሌሎችን ነበያት ፀሎት እንደሰማህ የኛንም ፀሎት ስማ ልመናንን ተቀበል የፈርኦንን ልቦና እንዳራራ የነሱንም ልቦና አራራልን 😪🤲
@maronadenew5326
@maronadenew5326 Жыл бұрын
አምላካችን ሆይ የህዝብህን እባ ተመልከት ማረን ይቅር በለን
@whoeveryouarebeyourselfbut5308
@whoeveryouarebeyourselfbut5308 Жыл бұрын
MINIM FATANA SYINORI FATANA TITARALACHIWU.
@user-jd1iz3re2i
@user-jd1iz3re2i Жыл бұрын
አቤቱ ማረን
@bini1623
@bini1623 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ እናተ ብሎ ይለመነን
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 Жыл бұрын
አባቶቼ እግዚአብሔር ያበረታቹ እናንተ ስትበረቱ እኛም ልጅቻቹ እንበረታለን እግዚአብሔር አይተወንም መመኪየችን ሀይላችን እሱ ነውና
@asterfseha9097
@asterfseha9097 Жыл бұрын
😭😭😭
@asnakech9413
@asnakech9413 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@imanusdxb5078
@imanusdxb5078 Жыл бұрын
Aemn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲👍👍👍👍❤️💚🧡❤️💚🧡
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እመብረሀን መልስ የዛልን ትምጣልን
@helena-ip9wp
@helena-ip9wp Жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ላይክ እያደረጋችሁ ይሄ እኮ የእኛ የሁላችን ቤት ነው እኛ ያልተረዳዳን ማን ሊመጣልን ነው ሁሌም አያለሁ የሚያየውና ላይኩ አይገናኝም እና እባካችሁ ምንም ለማይቆጥርብን ይልመድባችሁ ቪዲዎውን እንደከፈታችሁ ላይክ እያደረጋችሁ አስጀምሩት እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበለን የምህረት እጁን ይዘርጋልን🙏🙏🙏
@mihiretgetuu7756
@mihiretgetuu7756 Жыл бұрын
🥰🖤🙏
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
COD IS ALWAYS WATCHING US
@etaferahubeyene7636
@etaferahubeyene7636 Жыл бұрын
Egzabher ykr ybelen bka ybelen
@debebeasefa9617
@debebeasefa9617 Жыл бұрын
ከሕግ፡አዋቂዎቻችን፡አንዱ፡ምን፡አለ፡የኢትዮጽያ፡ሕገ፡መንግሥት፡ሐይማኖትን:እንደ፡አንድ፡ግለሰብ፡ነዉ፡የሚያያት፡ብሎ፡ተናገረ፡፡ነገር፡ግን፡አንቀጽ፡አሥራ፡አንድ(11)፡በትክክል፡መንግሥት፡ና፡የእምነት፡ቤት፡መለያየት፡አስቀምጧል፡፡የምሁሩ፡አስተያየት፡በወቅቱ፡ግራ፡ አጋብቶ፡ያልታሰበ፡ዉጤት፡አምጥቷል፡፡
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
አይዙአቹ አባቶቼ ቤተክርስቲያን ታሸንፋለች በዘመና ተሸንፍ አታቅም
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@hebstedamde4992
@hebstedamde4992 Жыл бұрын
አንድ መንበርአንድ ሲኖዶስ አንድ ቤቴክርስቲያን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
መግስትገዳይነዉ አብይአፈልገው
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
#Cherstos. Le. Sekel SEL. #Deke mezamortochen. #Tewachew. Enen Wesedon. New yalew !!!!!! #Senodos. End #Cherstos. Erasachehon. Asalfacho. Seto. #Hezb. #Atasfego. #Elk Ye #Egzabher menged aydelem
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
#Senodoso. End gorems. Elken me honon. Yakom. #Jesus. Chrestos. Enden. #Yewah. En #Tehotan. Hono New yalew.
@lovepeace8606
@lovepeace8606 Жыл бұрын
#መንግስትብልጽግና ከበተክርስትያን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ፥ እጅህን ኣንሳ
@kebedetessema3176
@kebedetessema3176 Жыл бұрын
ኣይ ሆዳሞቹ! ኣሁን "ቅዱስ" ነው ሲኖዶሱ? ሁከት ረብሻ ተጋደሉ የምያውጅ የምቀሰቅስ ኣሸባሪ አርኩስነት ኣይደለም? ማቅ ለብሳችሁ ኣልቅሳችሁ ብታስለቅሱም ጸሎታችሁ የሰይጣን ነውና ኣይፈጸምም። የምትይዙት መጽሃፍ ቅዱስ ሳይሆን መጽሃፈ ሰይጣን መሆን ኣለበት። ጉዳዩ ማቅም ለበሳችሁ ኣለቀሳችሁ ከኣሁን በሁዋላ ኦሮሚያ ውስጥ ነፍስ ገዳዮች የነፍስ ኣባት የምሆኑበት ግዜ ኣበቃ።
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እናተ የዳቢሎስ የአባታችሁ ልጆች 😡😡😡😡
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
2 Amet. Molo. Ye #Egzabeher. Betmekdes. Yehonew #Ethiopiawie. #Sew. Be. #Torent. Seyalk. Menachehom. Alneberem. #Zare. Be #Seltanacho. Semeta. #Alemen. Erebeshacho. #Gezabeher. Yametabachehon. Kot. Wed. Hezeb. #Atawerdo #yegachehon. Agenacho
@rozatube3161
@rozatube3161 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 31 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 516 М.
በጎፋ ለተጎዱ ወገኖች የተዘመረ። ዘማሪ ማርቆስ ኃይሌ። ወላይትኛ። Zemari Markos Hile.
10:29
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 56
lallabaa Brs Dn Iyaasuu Fiqaaduu hordofaa
26:32
AROO TUBE
Рет қаралды 6 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН