EOTC TV | የሸንኮራ ደብረ መንክራት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ

  Рет қаралды 21,662

EOTC TV

EOTC TV

2 жыл бұрын

Пікірлер: 66
@kinfemelak457
@kinfemelak457 8 ай бұрын
ደብረ መንክራት መጥምቀ መለኮት ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ -ስለ አንተ በምን ቃል ይገለጻል! አቤት የበርሃው መናኝ ፡ ግርማህ ይለያል፡፡ ጸበልህ ፡ የስጋን ደዌ አርቆ ነፍስን ያለመልማል፡፡ ቦታህ ፡ የገነት ማእዛን ያስታውሳል፡፡ የልጆችህ ቅንነት -- ከእነርሱ ጋር ምናኔን ያስመኛል፡፡ በተለይ የአክስትህ ልጅ ነገር ፡ የገነት ሙሽራ በምን ቋንቋ አንደበት እንዴትስ ሊወራ፡፡ ለቦታው ያብቃችሁ፡ ሰው የሆነ ሁሉ በእድሜ ዘመኑ ሄዶ በረከት ሊያገኝበት የሚገባ አምላክ በቸርነቱ የሰጠን የመማጸኛ ከተማ ፤ በመጪው ዘመናት ክብሩ በአለም ፊት ከፍ ብሎ የሚነገር የትንሳኤ መርከባችን መገኛ…
@salitf994
@salitf994 Жыл бұрын
መጥመቁ ዮሐንስ አባቴ ችግሬን ብሶቴን ጭንቀቴን አንተ ታውቃለህ እና ሁሉንም አንተው ከላዬ አንሳልኝ እና ለደጂህ አብቃኝ
@salitf994
@salitf994 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TgistBogale
@TgistBogale Ай бұрын
እንደምን ዋላችሁ የእግዚሃብሄር ቤተሰቦች ፡፡ እኔ ስሜ ወለተ ኪዳን ስባል ከዛሬ 27 ዓመት በፊት ሸንኮራ መጥምቁ ዮሐንስ ጠበል ሄጄ እጅግ ብዙ ነገር ተደርጎልኝ ተፈውሼ ተመለስኩ፡፡ ቅዱስ ዮሃንስ ለኔ ያደረገልኝን በረከት እና ምህረት ለሁላችሁም ያድርግላችሁ፡፡ ይህንን ገዳም የአቅሜን ማድረግ ፈልጌ ነበር እና የገዳሙ አስተዳዳሪ የእኛን ትንሸም ቢሆን እርዳታ ይፈልጋሉ እና እባካችሁን ስለ ቅዱስ ዮሃንስ ብላችሁ የገዳሙን የባንክ ሂሳብ ንገሩን፡፡ አመሰገግነናለወው፡፡የቅዱስ ዮሃንስ ምልጃ አይለየን፤፤ አሜን
@user-dx8lp4be3t
@user-dx8lp4be3t 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ የሸንኮራው ቅዱስ ዩሀንስ የነገርኩክን አደራክን🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝
@woinshetyirgu7566
@woinshetyirgu7566 2 жыл бұрын
በስደት አለም ያልን ሁላችንንም በሰላም አገራችን መልሶን ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቹዋን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@ElshamaMedia
@ElshamaMedia 2 жыл бұрын
በሰላም ይመልሳችሁ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Amen(3)🙏Be Ewnet Tesfa Enadrgalen🙏 Le Egzabihar Min Ysanewali⛪️⛪️⛪️🙏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@bertukan7335
@bertukan7335 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
በእውነት መጥመቀ መሎኮት ቅዱስ የሐንስ አስደናቂ ፈውስ አግኝተን በታል አብዛኞቻችን የተዋህዶ ልጆች የተጠቀምነውን እኔ ከነቤተሰቤ ተጠቅሜለው በነፍስም በስጋ ክብር ለፈጣሪ ይህንን ቃልኪዳን ለሰጠው🙏🙏🙏💚💛❤
@tigisttigist3735
@tigisttigist3735 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ትልቅ የድህነት ቦታ ነው አባቴ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ዳግም ከስደት መልስ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
@hailemichaeldamtew7083
@hailemichaeldamtew7083 2 ай бұрын
መጥምቁ ቅዱስ ዮሃንስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-ss7jf4gf6p
@user-ss7jf4gf6p 2 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ የቅርብ ዘመዴ በከባድ ህመም ሲሰቃይ ቆይቶ በመጥምቀ መለኮት ሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል ተፈዉሶ ከዚ አልወጣም ብሎ እዛዉ እያገለገለ ነዉ ጤናዉ ተመልሶለት በአይኔ አይቻለሁ ።
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 22 күн бұрын
መጥምቁ ለቤትህ በድጋሚ አብቃኝ 🙏ይህ ተአምረኛ ቦታ ላይ ብዙ ተአምራትን በአይኔ አይቻለሁ🙏
@ergibmekbib5683
@ergibmekbib5683 6 ай бұрын
ቅዱስ ዪሐንስ አባቴ እደጅህ ለመምጣት ሁለቴ ሞክሪያለሁ ግን አልቻልኩም።አንተ የውስጤን ችግር ታውቃለህና ፍቃድህ ሆነ ደጅህን ረግጨ ለመፈወስ ያብቃኝ።
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ🤲🤲🤲
@ElshamaMedia
@ElshamaMedia 2 жыл бұрын
አስደናቂ ታሪክ ነዉ።እግዚአብሔር ይስጥልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን።የተዋህዶ ልጆች በርቱልን በያላችሁበት ድንግል ትጠብቀን
@engdagetg7794
@engdagetg7794 2 жыл бұрын
መጥምቀ ፡ መለኮት ፡ ቅዱስ ፡ ዮሐንስ ፡ ባለውለታዬ ፡ ከሴቶች ፡ ከወለዱት ፡ እንዳተ ፡ ማን ፡ አለ ? በጠራሁ ፡ ጊዜ ፡ የምህረት ፡ የይቅርታ ፡ እጅህን ፡ የምትዘረጋልኝ ፡ ለደጅህ ፡ አብቃኝ ፡ ምን ፡ ይሳንሀል።
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በቦታው መጥተን ለመባረክ ያብቃን
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
የማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በቦታው መጥተን ለመባረክ ያብቃን አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመጥምቁ ረድኤት በረከት አይለየን
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 ай бұрын
የኔ ናፍቆት አባቴ ቅዱስ ይሗንስ❤😭😭😭❤❤❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
😭😭😭😭 በምን እድሌ እዚህ ቦታ እመጣለሁ💔💔😭😭😭 አስቡኝ በፅሎታችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ🙌💒🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ! አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን . መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ቦታህን እንድረግጥ ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ይድረስህ . በረከቱ አይለየን .በፀሎቱ ይማረን ❤❤❤
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከቶቻችሁ ይደርብን እኛ አጥያተኛችን ተመስኬን
@michaelholy1637
@michaelholy1637 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ነው ብዙ ነገሮች ተሰርተዋል መጥምቀ መለኮት ቅድስ ዬሀንስ ምልጃው በረከቱ አይለየን ዳግም ለደጅህ አብቃኝ
@MusmanMeo
@MusmanMeo 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenebegyohanis2013
@zenebegyohanis2013 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን
@user-zi5lm3xt4t
@user-zi5lm3xt4t 2 жыл бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እናመሠግን አለን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት መገዛት ይገባታን አሜን አሜን አሜን
@danagg4231
@danagg4231 2 жыл бұрын
አሜን በእዉነቱ
@asnakesagele2044
@asnakesagele2044 2 жыл бұрын
መጥመቁ፣የሀንሰ፣ለደጆፎ፣ያብቃን፣አሜን
@tadesseefn4810
@tadesseefn4810 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው የመጥምቁ ቅዱሰ ዮሐንስ ረድኤትና በርከት ይደራብን እኔም በፀበሉ ተፈዊሸለሁኝ:: አሁንም በእግዚአብሔር ፈቃድ ለ አውዳ ምህረቱ ያድረሰኝ አሜን አሜን አሜን::
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲🙏🙏🙏
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አየሁት ግን ሕሊናየውስጥ ተቀምጦነበር አረሳሁትም የዛሬ20 አመት ነው ያየሁት በልቤ አለ ❤ቅዱስ ይሗንስ❤❤አባቴ
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን
@zeritugabera9264
@zeritugabera9264 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@mackcs
@mackcs 2 жыл бұрын
Betam Des yilal....lebotaw yabikan. Amen
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም በሰላም ለደጁ አብቅቶን ታምሩን ለመመስከር ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬን ታቦት መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን አየሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭👏👏👏👏👏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🕊🕊🕊🕊
@bertukan7335
@bertukan7335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
እሺ❤
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Metmeke melekot kidus yohanis hagerachinin selam yadergln
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 жыл бұрын
አሜን
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
Berketachou yederesen abatoch
@mikreselassie
@mikreselassie 2 ай бұрын
Metmiku Abate
@tkabate9021
@tkabate9021 10 ай бұрын
እውነት ነው ጠበሉ እኔንም ከካንሰር አድኖኛል
@butusharobel4446
@butusharobel4446 Жыл бұрын
ስልክ እና አካውንት ማግኘት ይቻላል
@helenabraha4888
@helenabraha4888 Ай бұрын
Abate shenkora yohannes ledegih abkagn
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@felegemihretsabbathschool3523
@felegemihretsabbathschool3523 2 жыл бұрын
✝ ✟ ✝
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemariyam21
@yemariyam21 Жыл бұрын
Ledejeh abkan kidus Yohannes
@user-fp8vf6vk4u
@user-fp8vf6vk4u 10 ай бұрын
እኔ በቅርቡ ነው የምገባው እና መሔድ እፈልጋለሑ ጽፋ ነው የወጣልኝ ግን ከየት የት እደሚከድ አላወቅም ካወቃችሑ ንገሩኝ ስለመጥምቀ ቅዱስ ይሗንስ ብላችሑ❤
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 2 күн бұрын
ከአ.አ ሞጆ ከዛ ሸንኮራ ዮሐንስ
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
ke Zera 14 Amet Bafete 1 were Eza Naberku Ahun Saywu Betam Newu Des Yalgn Bezu Bezu Lawete Ale Bartu Ahunem Le Dajeke Abkagn
@ayneayne1705
@ayneayne1705 Жыл бұрын
Botaw yet new
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
አዲስ መዝሙር  በዲ/ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸው// new mezmur 2020 by zemari Dn Leulseged Getachew
13:28
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН