መምህርት ጥዕምተ ዜማ ዓይን አልባዋ ዓይናማ : ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 69,049

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

8 жыл бұрын

መምህርት ሶስና በላይ የዜማና የቅዳሴ መምህርት

Пікірлер: 290
@MariZeMikael12
@MariZeMikael12 7 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ሁሉን ቻይ ለሆነ አምላክ ይሁን። እናታችን በእውነቱ እግዚአብሔር ጤናውን ጸጋውን አብዝቶ ይስጦት፤ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው/ያርዝምልን። ወላዲተ አምላክ አሁንም ትራዳዎት፤ እጅግ በጣም ደስስ የሚል ዜማ እና ልብን የሚነካ ታሪክ ነው።
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ ብዙ ነው አይን አልባ ብንሆንም ጥበብን ሰጠሃል ተመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ስምህ የተመሰገነ ይሁን እናታችን ልብን የሚነካ ጣእመ ዜማ ነው እድሜና ጤና ያድልልን ተመስገን
@efratayilma5673
@efratayilma5673 8 жыл бұрын
Amennn
@hana-ol6xs
@hana-ol6xs 7 жыл бұрын
ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ እግዛብሄር ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን .አሜን አሜን አሜን
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 жыл бұрын
እኔም እኩል ስው ልባል ይሆናል አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝ።
@AntehunegnKasa
@AntehunegnKasa 2 ай бұрын
12:54 😅😅😅 12:54 😊 13:01 i
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
*እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው። አይነስውራንን ጥበበኛ የሚያደርግ አይነልቦናቸውን የሚያበራ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን። እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት። አሜን*
@tesfatrue7757
@tesfatrue7757 8 жыл бұрын
እናታችንበእውነት አምላካችን ዉበትን እፁብ ድንቅ የሆነ ድምፅና የማያልፈዉን እምነት ሰጠዎት! ምንኛ መታደል በረከቶት ለኛም ለህዝበ ክርስቲያን ይደርብን አሜን አሜን አሜን!!! የህይወት ቃልን ያሰማልን!!! ማህበረ ቅዱሳንን እረጂም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ቅዱሳን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቋችሁ!!!
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 жыл бұрын
Amen
@tarikuwamelca3213
@tarikuwamelca3213 5 жыл бұрын
Emamlac.Brhnoten.Tabraw.
@beza778
@beza778 4 жыл бұрын
Amen
@user-pd7jw2kr4d
@user-pd7jw2kr4d 8 жыл бұрын
ውይ አሁን እኔ ሠው እባላለሁ እማማ በረከትዎ ይደርብኝ ቃለህወት ያሠማልን ድንቅ ነው የጌታ ሥራ እኔ ሙሉ አካል እያለኝ ምንም አላቅ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 8 жыл бұрын
I really don't understand some people's mentality, those of you, who dislike this video? . can you imagine, memorizing all these, not just the words, but the sounds as well with out, taking a note or reading to be able to memorize them? It truly is amazing. God bless you.
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 жыл бұрын
መናፍቃን ካልሆኑ ምን ሊሆኑ ይችላሉ። ለእነሱ ምንም ይበሉ መጨነቅ አያስፈልግም ዋጋን የሚከፍል እግዚአብሔር አለ።
@hindekeyifredu5902
@hindekeyifredu5902 8 жыл бұрын
እውነት እኔ እዳ አለብኝ! ጌታሆይ በቸርነትህ ይቅር በለኝ! ለናታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ባርክልን!
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ ያላል በእውነት ሙሉ አካል ሰተህኝ ምንም ምን ሳልሰራ የዘመኔ እኩሌታ አለፈኝ ኦ ወየው ለኔ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥልን ማህበረ~ቅዱሳን ዘመናችሁንም ያርዝምልን
@mareah8016
@mareah8016 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እናታችን በጸለት አስብኝ ውለተ እየሱስ እያሎ
@emadalhalabi9988
@emadalhalabi9988 5 жыл бұрын
Kalewtin yasemalin mengiste semaytin yawarsilin enatchin EGZABHER ideme na tenawun yadilachuh tsegawun yabizalchuh Amen Amen Amen
@sindufeleke
@sindufeleke 8 жыл бұрын
የምስጋና ባለቤት በባሕርይው ምስጉን ለጋስ ባለፀጋ ሳይሳሳ የሚስጥ የእውቀት የጥበብ ሁሉ ጌታ ክብር ለቅዱስ ስሙ ይሁን። እናታችን መምህርት ሶስና በላይ ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የህፃናትን ዝማሬ ያስምልን። ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት ስለሆነችም እንዲህ ያለ ልብን ደስ የሚያስኝ ነፍስን የሚያርካ ስማያዊ ፀጋ ያደለን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ማህበረ ቅዱሳን ለበጎ አግልግሎታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ነውና የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቃችሁ።
@hassansabra7
@hassansabra7 8 жыл бұрын
አሜን አሜን!!!!!!!
@almazamene1255
@almazamene1255 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት / ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርግልን እናታችን! የእርስዎን ብርታት፣ ፅናት፣…ፀጋ ያድለን!
@tirualemtesfa995
@tirualemtesfa995 7 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እናታችን በእድሜ በፀጋው ያቆይወት እመብርሀን ትጠብቅወት
@behailutadesse900
@behailutadesse900 Ай бұрын
አቤት መታደል! እንደ መላክእት እግዚአብሔርን ማመስገን!❤❤❤
@sameerah8588
@sameerah8588 7 жыл бұрын
አሁን እኔ ስራዬ ሲገለፀ ምን ይሁን መልሴ እህህህህህ አምላኬ የነዚህ እናቶቼ እንዲሁ የአባቶቼ አይተህ ይቅር በለኝ ልቤ ለስጋው ብቻ እያስበ አስቸገረኝ ወዬ መግበያይ ወዴት ይሁን
@nikodimostube8388
@nikodimostube8388 6 жыл бұрын
Sameera H አሜን እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 жыл бұрын
እኔም ጨንቆኝ ነበር። ለእኔም ያድርግልኝ።
@ruhamamekuria8119
@ruhamamekuria8119 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የስጦታዎች ሁሉ ባለቤት የሆነ አምላከ ቅዱሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችን የተሰጠ ጸጋ እግዚአብሔር ልኛም ይሰጠን ዘንድ የ አምላካችን ፈቃድ ይሁን አሜን
@sakeenaziad9674
@sakeenaziad9674 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አይምሮን የሚያድስ ዜማ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድሎት አሜን
@brhanyedengelmareyamlij9527
@brhanyedengelmareyamlij9527 8 жыл бұрын
በእውነቱ እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አጥንትን የምያለመልም የመላኢክት ጣዕመ ዝማሬ ያስማልን እንዴት ደስ ይላሉ ተናግሬ አልጨርስውም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግበው ለድንግል ማርያም ልጅ እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እኔም ስው ተብያለሁ አይ
@habtomhaile5915
@habtomhaile5915 2 жыл бұрын
እናታችን መምህርት ሶስና የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት።
@user-ij3jg6co7d
@user-ij3jg6co7d 8 жыл бұрын
እናታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከትወ ይደርብን
@happyhappy5147
@happyhappy5147 7 жыл бұрын
መንክር ወመደምም የእግዚአብሔር ሥራ ዕፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመድገን የእናታችን ፀሎት ይደርብን ከፀጋቸውም ለኛ ያድለን ዕድሚና ጤና ይስጥልን
@fitsumkidane8197
@fitsumkidane8197 7 жыл бұрын
amen
@SOFIAHTHSOFIAHTH
@SOFIAHTHSOFIAHTH 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ቃለ ህይወት ያሰማልም አይን ቢያጡም ያጡ እይደለም እኛ እይናችን አፍጦ ምንም አልሰራንበት ዘሞትንበት እንጂ ጌታ ሆይ እባክህ የውስጥ አይኔን ልቤን አብራልኝ
@madlenamer2792
@madlenamer2792 8 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል ቃለይወት ያሰማልን ፫በድሜ ጤና ይስጥልን የሰራውት ጌታ እግዚአብሔር ስራህ ድቅ ነው ጌታ ሆይ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቃችው በእውነት እዴት እደምወዳችው ማህበረ ቅዱሳንን
@genet4801
@genet4801 5 жыл бұрын
አቤት ልበ ብርሀን እንዴት የሚያምር ድምፅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ip4bv9kz4k
@user-ip4bv9kz4k 6 жыл бұрын
እናታችን መምህርት በውነት ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አባት ሆይ አስበኝ
@user-he7hv4ry7s
@user-he7hv4ry7s 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen Egziabhir Amlakachen xegau yabzalachn enatachen wndmachen 💒🌹❤️✝️🙏betmi des yemibel Egziabhir Amlakachen yetemesgene yhun 🙏
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 5 жыл бұрын
አጥት የሚለመልም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እናታችን
@killbefereyougetkilled7737
@killbefereyougetkilled7737 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው! ይገርማችኋል የማይገኝ ዜማ ነው የሚያዜሙት! እባካችሁ ተቀርጾ ይቀመጥልን!በልጅነታችን በምልክት የተማርንው ተበርዞብን የተቸገርን ብዙ ነን። ምልክት አንብበን እንዳናስተካክለው ዜማ አልዘለቅንም ወይም ምልክት ረስተናል። ስለዚህ ምልክቱን በደምብ መተርጎም ለምንቸገረው የዕንደነዚህ አይነቱ ተቀርጾ ቢቀመጥልን ለመከለስና ለመቀጸል ያለው አስተዋጾ ቀላል አይደለም።እንዲሁም በያለንበት ባቅማችን ቤተክርስቲያንን ለማገልገልም ሆነ ለመገልገል በግል ለማጥናት ይጠቅመናል።እንዲሁም እነኝህን ቅርስ የሆኑ መምህራን መንከባከብ የሁላችንም ሃላፊነት ነው።
@tesfayeayalew7024
@tesfayeayalew7024 3 жыл бұрын
እሰመ ኣልቦ ነገር ለእግዚአብሔ የእርሱ ድንቅ ስራ በትሁታን ለይ ግሩምነው።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 2 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ ስራህ ትልቅ ሀሳብህ ጥልቅ ነው ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታህና ቸርነትህ ክብር ምስጋና ላንተ ይገባል
@belaynshseyum3622
@belaynshseyum3622 7 жыл бұрын
የ እህዚአብሄር ጥበቡ ድንቅ ነው እናታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብብቅልንንንንንን
@genzebasnake1774
@genzebasnake1774 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ድቅ ያሣየናል እማ ጤና እና ረዘም ያለ እደሜ ይስጥልን
@shewakesete1167
@shewakesete1167 3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemaln Ehtatachn Exchequer edmesh tienash behulu zemenesh ybarksh.
@teketeldemamu1846
@teketeldemamu1846 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ይህ የመላእክት ዜማ ነው የሰው ልጅ ተመራምሮ የማይደርስበት የሚያስለቅስ የሚያስመስጥ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን የሰጠን ።
@bettyweldemeskel8065
@bettyweldemeskel8065 5 жыл бұрын
እናታችን መምህራችን በእውነት የመላእክትን ዜማ ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጢና ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን እናቴ በእውነት የርሶን በረከት ይደርብኝ አሜን(3)
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 жыл бұрын
ልብን ደስ የሚያሰኝ ዜማ!!! እናታችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 6 жыл бұрын
በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን በረከተወ ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@menderiemenderieoo3502
@menderiemenderieoo3502 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካ ምንይሳነዋል::ክብር ለድንግልጅ ቃለህውት ያሰማልን እናታችን በርችልን እመብርሀን እድሜናጤና ታድልልን አሜን::ድስስሲል ዜማው
@slovehulyamewdhulhuslovehu6688
@slovehulyamewdhulhuslovehu6688 Жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጥልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን ❤እኔ በለቅሶ ነወ የሰማሁት😢
@user-fc8nm9sv4v
@user-fc8nm9sv4v 6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እናታችን እድሜ ከጤና እና ከፀጋ ጋር ያብዛልሁ አባታችን አሜን
@Sara-vw8ig
@Sara-vw8ig 5 жыл бұрын
እጹብድቅ ነው የእግዚ አብሄር ስራ አይን አልባ ቢሆኑ የውስጥ አይነዎትን ያባራላችሁ አምላክ እግዚ አብሄር ይመስገን እናታችን እድሜና ጢና ይስጠዎት ቃለመጠየቅ ሳድርጉልን ለነበሩት መምህር ቃልህይወት ያሰማልን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 2 жыл бұрын
እናታችን እረጅም ጤና እድሜ ይስጠዎት መጨረሻዎትን ያሳምርልን አምላከ ቅዱሳን
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ እኔ አይኔ ያያል ልቤ ግን እውር እግዚአብሔር አይነ ልቦናየን ያብራልኝ
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 жыл бұрын
Amen ema hoye kale ehyewet yasmalen berktote yedrsen!!!
@emuemu3974
@emuemu3974 8 жыл бұрын
ለእናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን !!!!
@gufu3984
@gufu3984 Жыл бұрын
የኔ እናት ጤኖቱን ይስጥልን እግዚአብሔር እመቤቴ ዛሬም ጥላ ከለላ ይሁኑት 😢ብከኬዎቱ ይደርብን❤
@reyansami1775
@reyansami1775 6 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይባርካችሁ ዜማ ጣእምን እግዝአብሄር ያሠማልን ጤናዉትን እግዝአብሄር ይሥጥልን
@mehreteabtikue9402
@mehreteabtikue9402 7 жыл бұрын
ጸሎትሽ አይለየን እናታችን: በትህትናሽ ትህትና በጣም ተምረናል:ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@getumebratu4
@getumebratu4 Ай бұрын
ቃል አጣው ስለ ድንቅ ስራሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@jewelmahmud2909
@jewelmahmud2909 6 жыл бұрын
እናታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-cx7gh4th4q
@user-cx7gh4th4q 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 3 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
@weltemareyamtegist5037
@weltemareyamtegist5037 8 жыл бұрын
እናታችን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ቃና ያለው ዜማ እና አሰምተውናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናወትን ይስጥልን ተመስገን እግዚያቢህር ሆይ ለአንተ ምን ይሳንሀል አንተ ካልክ ሆሉ ነገር ብርሀን ነው ክብርህ ይስፍ የድንግል ማርያም ልጅ
@meazameles184
@meazameles184 8 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚሐብሄር ያበርታችሁ
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምስጋና ይገባሐል ለአንተ ምን ይሳንሐል ሁሉንም የምትጠብቅ አንተ ብቻ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ዜማ ሰማዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እናታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የእዉነት ደስ የሚል ዜማ ነዉ የስማዉት
@marthachane9777
@marthachane9777 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@user-by9lg5og4x
@user-by9lg5og4x 3 жыл бұрын
እናታችን ቃለህይወትያሠማልንጠጋውንያብዛልሆት
@melkamwultaw7104
@melkamwultaw7104 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት እናቴ በረከተወ ይደርብኝ
@user-bq5uk4xz7h
@user-bq5uk4xz7h 8 жыл бұрын
ምን ይሣነዋል እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ አይናችን እያየ ልባችን ጠፍቶብናል እማምላክ የልብ ብረሀን ታድለን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን
@user-vo4nr5gr7l
@user-vo4nr5gr7l 3 жыл бұрын
በእንባ ነው ጀምሪ የጨረስኩት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ያቆይልኝ የኔን የሀጢያቴኛቱን እድሜ ለርስዎ ያድርግለዎት
@tsehayhaile7168
@tsehayhaile7168 8 жыл бұрын
እናታችን ቃለህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።
@haymihaymi4059
@haymihaymi4059 6 жыл бұрын
እኔ እባ አነቀኝ እምናገረዉ ጠፋብኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-cp6iq8he5o
@user-cp6iq8he5o Жыл бұрын
በእውነት የቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ጤና ይስጠወት እናታችን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን እደት ነብስን ደስ የሚያሰኝ ዜማ ነው ❤❤❤
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለእናታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማለን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@huletshi4114
@huletshi4114 8 жыл бұрын
እናታችን መምህርት ሶስና በላይ ቃለህይወትን ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ያስምልን። ማህበረ ቅዱሳን ለበጎ አግልግሎታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ነውና የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቃችሁ።
@user-yv1xr6ec6b
@user-yv1xr6ec6b 8 жыл бұрын
በእውነት ለናታችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@milibeshah3020
@milibeshah3020 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማማ በረከቶ ይድረሰን ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን ከጤነ ጋር እግዚአብሔር ይስጦት
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 8 жыл бұрын
አሜንንንንን ቃለህወትን ያሰማልን እናታችን በጣ ም ደስ የሚል ድምጽ አለውት። እግዚአብሔር። እርጅም እድሜ ይስጠወት
@eldanacherie8336
@eldanacherie8336 4 жыл бұрын
Enatachin kale hywot yasemalen edma ke Tena yadlwat Wondmachin dykon Afriam berta Egzabhar ybarkhe
@user-bm4ik4ge7o
@user-bm4ik4ge7o 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና በጠና ያኑርልን
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 6 жыл бұрын
Egzihabher min ysanawal betam dessssss ymin dinki sira kale hiwetn yasemalin mengiste semayatin yawursiln Amen
@user-lv7jr4tz3e
@user-lv7jr4tz3e 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው እናታችን አይነ ስውር ብትሆኚም ልበ ብርሐን ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ💒💒💒🙏🙏🙏
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
በእዉነት እጂግ በጣም ደስ የሚል ጥዑመ ዝማ ነዉ ያሰሙን እናታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን፡፡
@rdaitamanual5638
@rdaitamanual5638 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚያደስ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y 3 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን
@blackmartatemtemsnuoet3927
@blackmartatemtemsnuoet3927 7 жыл бұрын
enatachin egziyabher ፀጋውን yabzaln amen erejim edima ketana gar yadlewot emebata mariyam kibr misgana yidresat Amen amen amen amen amen
@babyblessingabatei8014
@babyblessingabatei8014 6 жыл бұрын
እናቴ ቃለወት ያሰማልኝ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቆ
@HanaSelama
@HanaSelama 7 жыл бұрын
አሜን በረከታቼው ይደርብን እንዴት መታደል ነው
@saradesign9507
@saradesign9507 2 жыл бұрын
እናታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልወት
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@tegset3214
@tegset3214 Ай бұрын
😢 የኔ እናት ፍፍፍፍፍ እንጀቴን በሉት እመቤቴ ማርያም ብርሀን ትስጣችሁ
@tirhastesfai6276
@tirhastesfai6276 8 жыл бұрын
Amen ftariegziabher kal hywet yasemaln regm edemenatena ystln
@hanam9927
@hanam9927 8 жыл бұрын
ቃለይህት ያሰማልንማ
@samihawey4455
@samihawey4455 7 жыл бұрын
ኣየ ስራሕ እግዚኣብሔር ብጣዕሚ ኣደናቂ ነው ቃል ሂወት የስምዓልና ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይዓድል
@user-ut1eq2uo2l
@user-ut1eq2uo2l 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል እናታችን እንዴት ደሰ ይላል ዜማዉ አምላካችን ዉለታዉ ድንቅ ነዉ ፡፡
@haregewoyinstvf8890
@haregewoyinstvf8890 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያደማልን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!!
@beza778
@beza778 4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሠማልን እናታችን ርጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት መታደልነው በረከቶ ትይደርብን
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ወይ ጌታ ሐያልነቱን አሳየንበእናታችን ጌታ ይሰማልን ድምፃቸው ቃላቸው እኛም ሰውን ወይ ጌታ ጤናን ስጣቸው እናታችንን
@fetlewerktemam7137
@fetlewerktemam7137 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከቶዎ ይድረሠን ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን አሜን
@user-jk7ho4wb9o
@user-jk7ho4wb9o 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ♡አሜን ♡አሜን ♡አሜን♡ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ Thanks for sharing
@selamethiopian7400
@selamethiopian7400 6 жыл бұрын
ሁሉን ቻይ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ልብን የሚነካ ፃመ ዜማን ስላሰሙን እናታችን እድሜን ይስጥልን
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት
@selamselam4052
@selamselam4052 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እናታችን እድሜና ጤና እግዚአቤር ይሥጠወት በረከታቸው ይደረበን አሜን አሜን አሜን
@berhanemeskelworku
@berhanemeskelworku 3 жыл бұрын
ግሩም የእግዚአብሔር ስጦታ
@user-vz6hg1pj2x
@user-vz6hg1pj2x 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እማምላክ ትስጠወት እናታችን በረከተወ ይደርብን አሜን
@biweladitamilakayhafrineye6483
@biweladitamilakayhafrineye6483 6 жыл бұрын
qal hiwet yesmealna kibrin Misganan ni Egziabher Amilakna yikuno Amen Amen Amen
@oranthaile4047
@oranthaile4047 7 жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመሥገን ልበ ሙሉ ብርአን እግዚአብኤር ረጅም እድሜ ይሥጥልን እናታች የናታችን የድንግል ማሪያም ልጅ አይለዩት
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
እኛ ሙሉ አይን ኑሮን ቆሻሻ ነገር ስናይ እርስዎ ጥሩ ነገር ለማየት አይን ቢኖረኝ መፅሀፍ ማየት ናፈቁ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የሰማውን ቤት እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር ያኑርልን እናታችን ቃለህይትን ያሰማልን እናቴ በፀሎተዎት ያስቡኝ
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ለእናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብችል የእርስዎ አገልጋይ ባደረገኝ በረከተዎ ይድርሰን 🤲🏻
ዓይነ ስውሯ የዜማ እና ቅዳሴ መምህርት
26:22
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 87 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 110 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 46 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️
21:47
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
በመምህርት ሶስና ልብን የሚማርክ ቅዳሴ ዜማ
4:08
ማዕተብ - ክፍል አንድ
29:26
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 28 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 110 МЛН