MK TV … ለመቁረብም ሆነ ልጆችን ለማቁረብ ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጣ ምን መደረግ አለበት?

  Рет қаралды 8,306

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s... kzfaq.info?s...

Пікірлер: 58
@mohammedkaum9563
@mohammedkaum9563 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ካህናት አባቶቻችን ይጠብቅልን
@ashenafihailemariam123
@ashenafihailemariam123 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ማህበረ ቅዱሳን ኑሩልን።
@zeni5508
@zeni5508 Жыл бұрын
አባታችን በረከተ ይደርብን
@lemlemmhali6129
@lemlemmhali6129 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን!!
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@zlalembirhan5343
@zlalembirhan5343 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❗
@firnusyalew692
@firnusyalew692 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን ቅድስ ኡራኤል ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
በርከቱይደርብን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
አቅራቢዋ ቡርቱ እግዚአብሔር ያጸናሽ አቀራረብሽ ሁሌም ያሰደስታን። ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። እኛም የሰማነዉን ወዲንፈጽም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@Apih.domestic
@Apih.domestic 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@astermequannt1585
@astermequannt1585 3 жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ! ቡራኬወ ይደረሰን! እዉነት ለአባታችንቃለሂወትን ያሰማልን ተስፈ መንግስተ።ሰማያትን ያውርስልን
@dajk1214
@dajk1214 2 жыл бұрын
አሜን3❤❤❤❤😭
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hilinatube8730
@hilinatube8730 3 жыл бұрын
ቀ ቃለህይወት ያሰማን አባታች እንዲሁም ለጥያቄው አቅርቢ ጸጋችሁ ይብዛ ጠያቄዎችም ለፍሬ ለበረከት ይሁንላችሁ
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
amen
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
የኔታ ወዘኢይነበረ እምጥንተ ቅዳሴ ኢይቅረብ ያሉን ያስሔዳል ሁሉም ሳይሰበሰቡ ቅዳሴ አይገባ የሚለው ግን ለዚህ ሰነፍ ትውልድ የልብ ልብ የሚሰጥ ነው እኛ ካልመጣነ ቅዳሴ እንዳይገባ የሚል ትውልድ ይፈጥራል የአባቶቻችን ዘመን እንዳሁኑ ክፉ እፍኝት ትውልድ የተወለደበት ዘመን አይደለም ነበር መጋቤ ምስጢር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-yu7ku5wn5j
@user-yu7ku5wn5j 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቅዳሴ ሰዓት አለው በሰዓቱ መገኘት የኛ ድርሻ ነው ለአለማዊ ጉዳይ ለነገ ቀጠሮ ዛሬ እንቅልፍ አተን ሽር ጉድ ስንል አድረን ቀድመን አይደል የምንገኘው ማስተዋሉን ይስጠን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
በጣምዎዳቼዉ አባት ናቼዉ አይገባኝም ግን አባታችን ቃለ ሂዎትን ቃለ በረገትን ያሰማልን በረጂም እድሜና በፀጋዉ ይጠብቅልን እንደናተ ያሉትን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንበርከቱለኛይደርብን
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን✝️
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን የግንዛቤ ችግር አለብን እኛ ምእመናን በልማድ ነው የምንሄደው አባቶች ግን በየ ንሰለ ልጆቻችው ቤት በመገኘት ሌላው ቤቀር በጣም እደዜ ከባደ ስተቶችን እዳንሰራ በቅርብ አናተ ናችውና ብትመክሩን እህታችን የፀበል ፃደቅሽ ዝክር በጣም ነው ደስ ያለኘ በተለይ በአሁኑ ግዜ ዝክር የፅዋ መሀበረ እጅግ ተረስቷል ይሄ ነው ድክመታችን ይሄ መቀጠል አለበት አባታችን እድሜ ይስጥልን
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 2 жыл бұрын
Yekedusi uraale berkete yederben 🕊🕊🕊⛪💚💛❤
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
በእውነት የተጠየቁት ጥያቄወች የብዙወቻችን ችግሮች ናቸው የኔ ቤተሰቦች ሁሉንም ልጆች ክርስትና ሲያስነሱ አያስቀድሱም ቤተ ክርስቲያኑ እኛ ቤት አካባቢ ነው ቤተሰቦቸም የቆረቡት ክርስትና ሲነሱ ነው እንደተወለዱ እኛም ልጆቻቸው እንደዚያው ነን እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን የሚያስብል ነው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለአባታችን
@astedeastede8124
@astedeastede8124 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@user-zy1xs8hv6b
@user-zy1xs8hv6b 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ትምህርት ያስፈልጋል ምእመኑ የሚያውቀው ነገር የለም ካህናቱ ገንዘብ ላይ ነው ትኩረት የሚያደርጉት
@teguestmamo2047
@teguestmamo2047 3 жыл бұрын
😘😘😘 እናመሰግናለን እሙ ትላትና እህቴ
@alsaetube8304
@alsaetube8304 3 жыл бұрын
Amen kale hiwit yasemaln
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@habtamumehari2315
@habtamumehari2315 3 жыл бұрын
Ayzoachhu bertuln
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
ቡራካችውይድርሰን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን ብዙዎችን ስተናል በማወቅም ባለማወቅም ማስተዋል ስጠኝ እህታችን በርቺ እርጋታሺ እንዴት እንደሚያስቀናኝ!!
@user-yu7ku5wn5j
@user-yu7ku5wn5j 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እንዲህ ቀን ቢጥልሽ የባለጌ መፈንጫ ሆንሽና የልጆችሽ ደም እንዲህ እንደዋዛ ይፈስብሽ ጀመር አይ ሀገሬ አዬ እመብርሃን ምነው ኢትዮጵያን እንዲህ ጨከንሽባት
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
ይቱንይቱን
@bitanyaaleme4759
@bitanyaaleme4759 3 жыл бұрын
ጥያቄዎችን በምን መልኩ መጠየቅ እንችላለን ? እባካችሁ
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 жыл бұрын
እዚውላይጠይቄ
@eshategenene5168
@eshategenene5168 Жыл бұрын
Waqqayoo isa kana galtoome hata,u
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 жыл бұрын
ዩቱብ ጀማሪ ነኝ እሄን ዩቱብ የከፈትኩት ለርዳታ ነው እና የእናንተን እገዛ እሻለው ወገኖቼ መጠየቅ ምትፈልጉትን ጥያቄ አባቶችን አቅርቤ መልስ እንድታገኙ አደርጋለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ያለ እናንተ ማን አለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ መላዕክታት ፃድቃን ሰማዕታት ይደግፏችሁ
@eyasum.dessalegn2444
@eyasum.dessalegn2444 3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ሴት ልጅ የወር አበባ ማየት ከጀመረች ወደ ምስጢራት አትቀርብምን? ከቻለች እንዴት?
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
አትችልም ሀጥያትነቱ በክርስቶስ ቢሻርም ደሙ ጉድፍ (ቆሻሻ) ስለሆነ አይቻልም ከሰባት ቀን በፊት በስምንተኛ ቀኝ መካፈል ትችላለች። ጉንፋን የያዘው ሰውም እንዲሁ ሳይሻለው መካፈል አይችልም
@eyasum.dessalegn2444
@eyasum.dessalegn2444 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 አመሰናለሁ። ግን እሱንማ አውቃለሁ።የኔ ጥያቄ "በእድሜዋ ወር አበባ ማየት ከጀመረች ጅምሮ..." ለማለት ነው። እኔም "ትችያለሽ፤ እንዲህ ያለ ት/ት የለም" ስል የንስሃ አባቷ እንዳሏት ነገረችኝ። እኔም የህን መምከሬ በካህኑ ስልጣን ጣልቃ የገባሁ ስለመሰለኝ ነው መጠየቄ እንጂ። አመሰናለሁ።
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
@@eyasum.dessalegn2444 አዎን ትችላለች ግን እድሜዋ ለጋብቻ ሲደርስ የማይቆርበውን ማግባት አትችልም በተለምዶ ነው የወር አበባ ማየት ከጀመረች መቁረብ አትችልም የሚባለው ግን የንሰሀ አባት መያዝ ንሰሀ እየገባች መቁረብ ትችላለች አመሰግናለሁ እህቴ ለጥያቄሽ ሰወች ውስጣቸው ብዙ ጥያቄ እያለ አይጠይቁም ይህ መልካም አይደለም
@user-cl3lr5tx2x
@user-cl3lr5tx2x 3 жыл бұрын
11፡30 ላይ ታአምሩ ሳይነበብ ኪዳን ሳይደርስ ምእመኑ መምጣት አለበት ተባለ መልካም፡፡ ነገር ግን ከቦታ ርቀት በግዜ ላይደርስ ይችላል፡ ቀጥሎም የከስአት ቅዳሴ ቢሆን ታአምር ተነቦ ኪዳን ተደርሶነው የሚቀደሰው? መልሱ ነባራዊ ሁኔታዎችን ማገናዘብ ነበረበት! ሆኖም ጥሩ ዝግጅት ነ ው
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 3 жыл бұрын
እመቤት ነጭ ሻሽ ብታስሪ መልካም ነበር ግድ አይደለም የግል አስተያየቴ ነው ሙሉ
@Apih.domestic
@Apih.domestic 3 жыл бұрын
እውነት ነው። ምናልባት መድረክ ስለሆን ይሆናል።
@SOFIAHTHSOFIAHTH
@SOFIAHTHSOFIAHTH 3 жыл бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አባቶች መልሱልኝ አንድዬ በጌታዬ ስዕል ላይ እየፀለይሁ በስቅለቱ ላይ ስዕል አድኖ በዛ ላይ ስፀልይ የዝሙት መንፈስ መጣብኝ ከዛ የማይሆን ነገር በህሌናየ እየተሳለ ከሁሉም ጋር ዝሙት ያረግሁ እየመሰለኝ ውሎየን ሳለቅስ እውላለሁ ግራ ገባኝ ምን ልኩን ንስሀ ገባሁ ግን እሱም አልተውም አለኝ እባካችሁ መልሱልኝ እእእእእእ??
@SOFIAHTHSOFIAHTH
@SOFIAHTHSOFIAHTH 3 жыл бұрын
ሀጥያቱስ እኔ ነኝ ወላ የህሌና ሀጥያት ይባላል እባካችሁ መልሱልኝ???
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 3 жыл бұрын
አመመኝ እስከመቸ የአማራ ደም ይፍሰስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን አማራ ሀገርን ለመሰረተ ምነዉ በአማራ እናት ጭካኔ በዛ እናቴ እመብርሀን ኢት የአስራት ሀገርሺን ጠብቂያት አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አማራ እራስክን ተከላከል የማንም ባንዳ አይጫወትብን 😭😭😭😭
@adinewmecha607
@adinewmecha607 3 жыл бұрын
attention shif politican min ametaw??
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@fitsumkassahun6197
@fitsumkassahun6197 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26