"ትዳር ገነት ነው.....ግን ለማን?" በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 37,527

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Жыл бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 100
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Жыл бұрын
ስብከት ይህ ነው ሀይማኖቱን ለሚከተልም ለማይከተልም የሚሆን ከትንቢት ጋጋታ ከጩኽት ነፃ እኔ ኦርቶዶክስ ወገንህ አመስግኛለሁ ቸሬ ተባረክ🙏
@user-vv5uf1lg7b
@user-vv5uf1lg7b Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@user-vv5uf1lg7b
@user-vv5uf1lg7b Жыл бұрын
Egzabeher Ybark❤❤ yene konjo
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
በርታ ጠቃሚ ትምህርት ነው
@hannagetachew1288
@hannagetachew1288 Жыл бұрын
Ewent nw
@memeathiop7467
@memeathiop7467 8 ай бұрын
​@@user-vv5uf1lg7b😊
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርቶችህን በጉጉት ነው ምጠብቀው ብዙ ጠቅመውኛል
@wegenhailukassa9031
@wegenhailukassa9031 Жыл бұрын
Me too Just WOW he is incredibly I like him. His family lucky
@fikertdejene
@fikertdejene 15 күн бұрын
ፓሰተራቸራ ትዳራ እግዚአቢኤራንለሚፈራ ገነትነው ፓሰተራቸራበትክክል ተባረክ
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
ሃይማኖቴ ካቶሊክ ቢሆንም ምንም ሳይጎረብጠኝ እና የእኔና ሌሎች ኋይማኖቶችን ሳይነካ ወንጌልን ለዚህ ትውልድ በሚገባ መልኩ ከሚሰብኩ ጥቂቶች የቅድሚያው ፖስተር ቸር ነው:: በይበልጥ አድራሻችሁን ብትገልፁ ደግሞ መልካም ነበር::
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Жыл бұрын
ማሥተር ቸሬ ማሽአላህ እረጅም እድሚና ጢና ተመኝቸልሀለው
@surafelsaketa2335
@surafelsaketa2335 Жыл бұрын
አንተ የምታስተምረውን ባል አባት ለመሆን ነው ጉዞዬ እግዚአብሄር ይርዳኝ አንተንም ቃለህይወት ያሰማልን
@liliabera4202
@liliabera4202 Жыл бұрын
Pastor chera tebark Amen
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 10 ай бұрын
ጌታ ይብርክህ ፓስተርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉም ነው፣ የኦርቶዶክሱም፣ የፕሮቴስታንቱም፣ የሙስሊሙም፣ ክርስቶስን ለሚያውቁትም ለማያውቁትም ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ዋናው ልባችንን ከፍተን ስለአምላካችን ሲሰበክ፣ ሲነገር በደስታ ለመስማት መዘጋጀታችን ነው።
@yeabsra25212
@yeabsra25212 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እንደ ፓስተር ቸሬ የምወደው ሰባኪ የለም 👌ዘመንህ ይባረክ እውነት እዉነቱዋን ቁጭ ❤❤
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
ፓስተር ስወድክ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው ቸሬን ማዳመጥ እወዳለሁ 👌👌👌
@Bogo-kn4qo
@Bogo-kn4qo 10 ай бұрын
አሜን🙋🙋🙋🙋🙋🙋አሜን🙏ቴባረክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው🙏🏾 አንተ ስታስተምር የአለም ጫጫታ ሁሉ ከአእምሮዬ ይጠፋል አንትጋ ካሉት በላይ እዛ ያለነው በደንብ እንከታተልሀለን ግልጽና ትክክለኛውን ነገር ነው የምታስተምረው የዩቲዩብ ቻናል ቢኖርህና የእግዚአብሔርን ቃል ብታስተምረን ጥሩ ነው ትውልድን ታድናለህ
@mekedszerihun2053
@mekedszerihun2053 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተ ትለያለህ ከፓስተሮች ሁሉ እኔ ኦርቶዶክስ ነው የምታስተምረውን እከታተላለሁ ለትዳር ህይወቴ ጠቅመውኛል ፡፡
@esd6407
@esd6407 Жыл бұрын
ውንድሜ ስለ ትምህርት አምስግናለው እኔ ሲኦል ከሆንው ትዳር ወጥቼ በቡቸኛን ገነት ውስጥ እይኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይምስግን ብዙ ትምሬበታላው እድሜ ይስጥልን ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወንድሜ ስላምና ፍቅር ያለውን ትዳር እግዚአብሔር አምላክ ዳግም ይስጥህ 🙏🏾
@ruthnigatetessema6951
@ruthnigatetessema6951 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም እድለኞች ነን ከተጠቀምንበት እንዲህ አይነት ትምህርት ድሮ ኖሮ ቢሆን ስንት እህቶቻችን ይተርፉ ነበር እኛንም ያድነን
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
ማስተዋልና ጥበብን የሰጠህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጆሮ ያለው ይስማ ያስብላል ይሄንን ትምህርት። የየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ይሄንን ደጋፊ ሆኖ ቢከታተለው በረከት ነው በራሱ። ሁሌም ክበርልን ፓስተርዬ። ለመዝሙሩም መላክተ ዝማሬን ያሰማልን 🎉🎉🎉
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@metasebyabiru1069
@metasebyabiru1069 Жыл бұрын
Paster ur amazing may God bless you amazing Pasteryee II learn a lot thank you Kal hiwet yasmah
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ተበረክ ቻርዬ አሜን
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Egezaber yibarikik latidare xiru timirt nw ❤❤❤
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ፓስተር እንኳን ደህና መጣህ ተባረክ
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Abate hoy endeferah eredagh paster tebarek anten bemaweqe bezu aterefiyalew
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 Жыл бұрын
Tabark zemene Hulu yebark bagete semi yebark ❤❤❤❤❤❤❤
@zinashdase5051
@zinashdase5051 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Жыл бұрын
Fabulous ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@sarhsarh943
@sarhsarh943 Жыл бұрын
ቃል ያሰማልን ክቡር መምህራችን እግዚኣቢሄር ይባርክህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ያንተ ትምህርት እኮ ለሁላችንም ነው ፓስተር ቸሬ ❤አለን እያሉ በጩህት የሰው ጆሮ ለሚያደነቁሩትም ሰፊ ቪዲዮ ያስፈልጋል ጌታን
@MemeAmeneshAshango
@MemeAmeneshAshango Жыл бұрын
Kibiru memihirachin geta iyesus idime yarezimlh
@jerrysisay3340
@jerrysisay3340 10 ай бұрын
Pastorye our blessing
@workensh
@workensh Жыл бұрын
ፓሰተር እየሱሰ ክርሰቶሰ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅይባርከልህ ቤተሰባችህንን በፀጋው በበርከቱ ይጥብቅህ እኔ ኦሮቶዶከሰ ነኝ ግንን ያንንተ ትምህርቶችች እከታተላለሁ የእውነት ፋጣሪ ይጥብቅህህ🙏🙏🙏🙏
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
ቸርዬ
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
Thanks paste Cherie
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" Bible Is True "
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
❤❤ምርጡ አስተማሪ በሁሉም ነገር ያንተ ትምህርት ላይ ሰላም አለ 🙏ተባረክ ከጩክህ ከለቅሶ ከወከባ ነፃ 💝በቀልድ እየተዋዛ ምርጥ ስብከት 💝እረጅም እድሜ 💝
@user-zz7zf6be7x
@user-zz7zf6be7x Жыл бұрын
ጤና ይስጥህ እግዛብሔር ለዚህ ዘመን ያዘጋጀህ እሚጠቀምበት ካለ ይሄው ቃሉ
@tsadikkaliay-lj7hq
@tsadikkaliay-lj7hq 9 ай бұрын
Tebarek
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 Жыл бұрын
Tebarki hera
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ፖስተርዬ ለሁሉም እምነት እምታስፈልግ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጥ መምህር ሁሌም ነው ምከታተልህ ኦርቶዶክስ ብሆንም
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
Thankyou pastery I am orthodox but learned from you god bless you and your family
@rakebb
@rakebb Жыл бұрын
God Bless you Chereyee 🙌🙌🙌
@Turningpoint.
@Turningpoint. Жыл бұрын
አሜን፣ ጌታ መልካምነው። መልካም ብቻ፠
@user-vv5uf1lg7b
@user-vv5uf1lg7b Жыл бұрын
Amen
@user-dw5mb2ms8c
@user-dw5mb2ms8c 9 ай бұрын
❤ À
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын
Blessings👌🙏
@seblewonge3322
@seblewonge3322 Жыл бұрын
እረ አንተ ሰው ዘመንህ ዘርህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun TEBAREK GETA ABZITO YEBRARKH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 Жыл бұрын
Tebarek GOD bless you and all
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Жыл бұрын
Egzbiher behulu yibark paster chere
@tautsolo5212
@tautsolo5212 Жыл бұрын
ተባረክ ፓሰቴር ኢየሱስ ያድናል
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Just stay off politics I love your teaching 😊
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Жыл бұрын
yastemaren geta yibarek
@etsgenetweldeyes153
@etsgenetweldeyes153 Жыл бұрын
❤thanks
@otakugamer748
@otakugamer748 Жыл бұрын
ከመቤታችን ረዴት በረከ ያሳትፍህ
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Жыл бұрын
🙏😘👍
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ebifamaa 👏🤲 Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen ❤️💚🥰🌻
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@martef6435
@martef6435 Жыл бұрын
Temesgennnnn🙏
@kasehkaseh8949
@kasehkaseh8949 Жыл бұрын
Amen,amen
@richotesfaye8169
@richotesfaye8169 Жыл бұрын
Definitely pastorye ur Gold advice is for all of us is really important .Really am asking my self this kind of peace where from came by my life ??? God is Good to me I feel like rich by everything by my life thanks great God ur my side everything is after you 🙏 pastorye much love respect bless you 🙏
@user-el5jp3xg5m
@user-el5jp3xg5m 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😮
@TightHate-oo8wr
@TightHate-oo8wr Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEENelelele Geta hoy tidaren Genat Argilign🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Heven787
@Heven787 Жыл бұрын
yene ye marriage image yetekeyerew yanten sbket ssema new betam matured yehonkut bante tmrt new.... endim ale ende eyalku temrebetalew bless u more 😍😍😍😍😍😍😍
@itagukonjo3879
@itagukonjo3879 Жыл бұрын
ፓስቴርዬ ብሩክ ነህ❤❤❤❤
@zaincell6175
@zaincell6175 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@Alem4305
@Alem4305 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
"Pastor Chere" 21 Century generations Father!!! He is doing his best to safe this generation from unseen trama according to from his experience, please our people need to cultivate knowledge and wisdoms to live a quality and peaceful life, some of you discouraged him what he is doing, please stop let him.🙏🙏🙏
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Nbseym11112
@Nbseym11112 Жыл бұрын
Chereee God bless you tell us about distance tdar
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@erdachewambaye4139
@erdachewambaye4139 Жыл бұрын
God Bless You Pastor!
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 Жыл бұрын
Amennnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@alma001-wk6tz
@alma001-wk6tz Жыл бұрын
ekewan dena mexak pasetere chere enewedekalen
@tamerathailu1305
@tamerathailu1305 Жыл бұрын
Temerteh tekemwnal chere nurelen
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
በሚያስፈልገን ጌዜ መጣህ
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Жыл бұрын
Like adrgu cheryeee yemimegben ke like belay new pls like argu
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 Жыл бұрын
Orthodocsoce semu ega beca nen Christian buyoce.
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 Жыл бұрын
ይህንን አይተሃልን kzfaq.info/get/bejne/mquYkrmH0K2Yhn0.html
@destasemane2020
@destasemane2020 Жыл бұрын
አሽቃብጠህ ያገኘኸው ሽልማት ተመቸህ ? ከጌታህ ጋር ተስማምተህ ብትነቀፍ ይሻልህ ነበር😢😢
@edlawittesfaye3293
@edlawittesfaye3293 Жыл бұрын
😅
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i Жыл бұрын
ያንተ ነገር ግን አልገባኝ ብሏል ወንድሜ ቸሬ እዛም እዚህም ትላለህ ጭብጨባ ባትፈልግ ጥሩ ነዉ !!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ምንም ግራ አይግባህ ግልጽ ላርግልህ እዚህም እዛም የሚለው በሌላ እምነት ውስጥ ላሉት ነው እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ትምህርቱን ግን አዳምጣለሁ ወንጌልን ነው የሚስብከው ጭብጨባ የሚፈልግ ስው አይመስልም በግል አላውቀውም ከሀገር እርቄ የምኖር ስው ነኝ የገባው ፖስተር ነው ታዲያ መድረክ ላይ እየዘለለ በአካውንትህ ብር ገባልህ እንዲል ነው የሚፈለገው ደስ ካለህ አዳምጠው ካልሆነ ግን ዝም በል 😒
@itagukonjo3879
@itagukonjo3879 Жыл бұрын
ፓስቴር ቸሬ አይዘልም ግን ከምዘሉት ይልቅ ነጭ ነጩን ነው የምያስተምረው መድረክ ላይ ስፖርት አይሰረም። 😂😂 እዛም እዚም የላችሁ ሰምታቹሃል!!!
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
His amazing paster you don't learning from him don't come his page
@solo55715
@solo55715 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
"ጋሽ-ባል" ቤተሰብ 2 በፓ/ር ቸሬ
46:24
Epaphras Christ church
Рет қаралды 42 М.
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
"ባል መውደድ ይፈልጋል"___በፓ/ር ቸሬ
56:28
Epaphras Christ church
Рет қаралды 58 М.
" ሳይጋቡ አብሮ መኖር " በፓ/ር ቸሬ
48:05
Epaphras Christ church
Рет қаралды 77 М.