የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 1 ( ባህላዊ ችግር) ሙሉ ትምህርት ፓስተር ቸሬ Inside marriage Full teaching part 1 Pastor Chere

  Рет қаралды 284,125

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

3 жыл бұрын

የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 1 ሙሉ ትምህርት ፓስተር ቸሬ After marriage Full teaching part 1 Pastor Chere

Пікірлер: 323
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
በዚህ ቴሌግራም ቻናል ትምህርቶችን ያገኛሉ። t.me/epaphraschrist/343
@negesudebere2767
@negesudebere2767 2 жыл бұрын
thanks
@kalkal5081
@kalkal5081 Жыл бұрын
እኔ ያለሁት ወሎ ነው አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ለኔ ብለህ አትመጣም እኔ ለራሴ ስል እመጣለሁ ግን ከመምጣቴ በፊት የማወራህ ነገር አለኝ በዛ በደንብ ካወራን ቡኃላ መምጣት ካለብኝ እመጣለሁ ለአገልግሎት የምትጠቀምበት አንተን በቀጥታ የማገኝበትን ስልክ ፈቃድህ ከሆነ ስጠኝ እስከመጨረሻው መለወጥ እፈልጋለሁ በትምርትህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ወደፊትም አላቆምም እስኪ በኔላይ ስራ እኔም ለመለወጥ ፈቃደኛ ነኝ።
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ንግግሮችህ ያነቃቃሉ ቸራችን በአባባ ማሙሽ ዙሪያ እባክህን ብትሰራበት አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ
@hayatalmenhali1621
@hayatalmenhali1621 8 ай бұрын
mikiman132
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እኔ ኦርቶዳክስ እምነት ተከታይ ነኝ ጌታ ኢየሱስ በቃል ቆንጇ ልጅ ሰቶኛል ክብርን ይውሰድ አሜን
@hiwotwondifraw8828
@hiwotwondifraw8828 Жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት ( ምክር ) በጣም ነዉ የምከታተለዉ ባለ ትዳርም አይደለሁም ግን ብዙ ነገር እማርበታለዉ እግዚያብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 3 жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ የዘመናችን ድንቅ አገልጋይ! እግዚአብሔር በብዙ እየተጠቀመበት ያለ አሁንም የዘመሙ፣የባለትዳር ጎጆዎችን እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ እያቃና ያለ እምንወደው:አገልጋያችን ነው!እወድሃለሁ!🙏🙏
@yemhanes771
@yemhanes771 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ ማንም ጎበዝ የሀይማኖት አባት የትኛውም ሀበሻ የተማረ አዋቂ ነኝ ባይ ማንሳት የማይደፍሩትን የ ቤተሰብ ጉዳይ በማስተማርህ ።እባክህ ቀጥል።
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 жыл бұрын
በትክክል!
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም በሚገርም ነው የተጠቀምኩበት ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@mekdesgirmachewberha
@mekdesgirmachewberha 3 жыл бұрын
24hr ብሰማው የማይሰለቸኝ የተባረከ ሰው 🙌🏾
@amentilahun7691
@amentilahun7691 3 жыл бұрын
Pleace chare lagegnh efelegalew
@amentilahun7691
@amentilahun7691 3 жыл бұрын
Good bless you chare
@bezawityegirma9374
@bezawityegirma9374 3 жыл бұрын
mekd germii mee too
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h 2 жыл бұрын
Me too
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸር በአንተ አገልግሎት በጣም ከተጠቀሙት አንዱዋ ነኝ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ!!
@ehitetadese8512
@ehitetadese8512 2 жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከማግባቴ በፊት ይሄንን ት/ት ተምሬ ቢሆን ስኬታማ ህይወት ይኖረኛል አሁንም አረፈደም እጠቀምበታለሁ ተባረክ የማይሰለች ትምህርት ነው እያሳክ👌🙏
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
የእስራኤል ቅዱስ ክብር ይግባው ❤❤ እኔ ቅርንጫፍ ነኝ ❤ተባረክ ፓስተር ቸሬ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ምንም ቃል የለኝም ምነው ድሮ ይሄን ትምህርት በሰማሁ አሁንም አረፈደብኝም ያልተበላሹ ገፆች አሉኝ እሱ ያለኝን ለመሆን ዝግጁ ነኝ ተባረክልኝ
@Mihretu559
@Mihretu559 3 жыл бұрын
ተባረክ ቸርዬ ይሄንን ትምህርት ከማግባቴ በፊት ተምሬ ቢሆን ትዳሬን ባተረፍኩ ነበር:: ግን ይሁን ጌታ እርሱ አዋቂ ነዉ ክብር ለእርሱ ይሁን
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 3 жыл бұрын
Tebareki geta tedarshen yemelslesh "yemyastarku btsuan nachwena" tareku ,weyzero mest tarekew, tarekat ato bal.
@Mihretu559
@Mihretu559 3 жыл бұрын
@@habtamutibebu2947 ጌታ ይባርክሽ/ክ ፀልዬልኝ
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 3 жыл бұрын
Yenye mare selote adergi egziabhare yechelale eseleyelashalew ewnete tedarsh yemelesale Amen
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የማይቻል ነገር የለም🙏
@yordanostadesse5041
@yordanostadesse5041 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ትምህርት ነው እኔ በጣም በጣም ነው የተማርኩበት ከዛም አልፎ ለጎደኛቼ ሁሉ ነው ሼር ያደረከት ትምህርትህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይባርክህ!
@user-fu1hl4hf4e
@user-fu1hl4hf4e 3 жыл бұрын
ምናይነት ማር የሆነ አገልጋይ ነው ጌታ አብዝቶ ብርክክክክ ያርግህ ወንድሜ!!!!
@user-qu3qn6jh1f
@user-qu3qn6jh1f 8 ай бұрын
አውነት ነው ፓስተር ጌታ ይባረክ ዛምንህ ሁሉ ይባረክ
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር የማይጠገብ ነው አንተ የምታስተመረው ትምህርት ቤታችንን ሀገራችንን ያንፃል ሁሌም ያንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምሰማው
@henosejigu8498
@henosejigu8498 2 жыл бұрын
I am an Orthodox, but I love this man's preaching and worshiping! Tebarek! endezih new memhir malet!
@habetamutsegaybiru9869
@habetamutsegaybiru9869 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@bikobiko9164
@bikobiko9164 3 жыл бұрын
ዋዉ ምየንፅ ትምርት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት አስታሰሰቤን ለዉጦታል
@tinsaemakuria5550
@tinsaemakuria5550 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ምን አይነት አስተማሪ ትምህርት ነው ተባረክ ዋው
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 3 жыл бұрын
ተባረክልን የተወደድክ ፓስተር ቸሬ አንተና ቤተሰብህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን🙏❤
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ። ድንቅ ትምህርት እንደማር ወለላ ያለ ችግር ወደ ውስጥ ይገባል።
@Aliahmad-jy5bq
@Aliahmad-jy5bq 3 жыл бұрын
👏👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልህ እውነት ሳላስበው ነው ደቂቃው ያለቀው ብዙ ተምሬበታለሁ በሶስት የተገመደ ገመድ በዕውነት ፈጥኖ አይበጠስም በየሱስም አሜንንን አሜንን
@Evana471
@Evana471 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉ በቦታው ፍሬ አለው ውበት አለው ...... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርግጥ የህይወት ውሀ ምንጭ ከሆዱ ይፈልቃል እንደሚል ባንተ ይሄን አያለው እየጨመረ ይሂድ!!!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 жыл бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማዳምጥህ አላውቅህም እስከዛሬ እንዴት አላወኩህም በጌታ እንዴት ደስስስስስስ የሚል መልክት ነው🙏😇😇😇😇ተባርኬያለሁ ተባረክልኝ ስለትዳር ነክ ነገር መስማት ያስደስተኛል ነፍሴን ሰጥቼ ነው የምሰማው ደክተር መስከረምን ነበር የምከታተላት አንተንም ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል 💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 жыл бұрын
ሁሌም ባዳምጠው የማልሰለቸው ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
@tsiontadesse910
@tsiontadesse910 2 жыл бұрын
Ene Orthodox negn. Pastor Cheren gen betam nw emadenkeh. Fetari yetebekeh
@Wine_1616
@Wine_1616 2 жыл бұрын
ቸሬ እስከዛሬ ሳላዳምጥህ መቅረቴ ቆጨኝ። የእውነት ገራሚ ሰው ነህ ከሀቅጋ ረጅም እድሜ ከጤናጋ!!እመብርሀን ትጠብቅህ!!
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 2 жыл бұрын
የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች 1;ባህላዊ ችግር 2; የሀላፊነትን ቦታ አለማወቅ 3; የቤት ዉስጥ ሁከት መካንነት
@beteabo8507
@beteabo8507 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ጌታ ብርክርክ የርግህ ቸሬ♥ሰለውቅህ ከትምህርቱ ጎድዬ ነበር
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 жыл бұрын
ተባረክ። ለብዙ ትዳር መፈወስ ይህ ትምህርት ወሳኝ ነው። በተለይ ሰለጠነ በሚባለው ዓለም የወንድ ራስነት? እየተገዛሽ ወደጌታ አቤት በዪ? የልጆች ጤናማ እድገት ላይም ተፅእኖ አለው። ያብዛ ይጨምርልህ።
@user-ri2ks9ei1m
@user-ri2ks9ei1m 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቸሬ ትምህርት በጣም ደስ ይላል እባክህ በዚህ ቀጥል እኔ ብዙ ተምረሃል በአንተ በጣም ነው መማስግነው 🙏❤❤🙌🙌
@ellujossi7200
@ellujossi7200 3 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@abrahamabate2723
@abrahamabate2723 3 жыл бұрын
I blessed My Lord who gave you for our generation!! Be strengthened till the End!!
@addis.g6448
@addis.g6448 2 жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ ዘመንህ ይባረክ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ቸርዬ የተባረክ የጌታ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ይጨምርልህ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም ።
@livebklke9328
@livebklke9328 3 жыл бұрын
ተባረክ የሜገርም ትምህርት ነው
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 3 жыл бұрын
የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቼሬ በእውነት ተባርኬአለሁ እሚገርም ትምህርት መሰረቱ የእግዚአብሔር ቃል የሆነ በእዉነት እግዚአብሔር በሰማነው እንድናፈራ ጸጋውን ያብዛልን ተባረክልን ውድ ወንድማችን🥰
@addisalemworku8423
@addisalemworku8423 3 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ!!!
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረክልን ፖስተር ቸሬ 🙌🙌🙏
@mymy2257
@mymy2257 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባረክ ግሩም ምክር ይብዛልህ
@ababetefera6694
@ababetefera6694 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ፣አግዚአብሔር ስለገለጠልህ።
@soretihailujebesa27
@soretihailujebesa27 3 жыл бұрын
I love this message God bless you pastor. My lord give us the understanding and the wisdom to live in his word.
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah thank you for this Life change message pastor
@bezadejene8329
@bezadejene8329 3 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን ቸሬ በብዙ ተባርከንብሀል ለኔ ለውጥ ሆኖልኛል ከሰማሁት ቃል የተነሳ
@zemedkungirma4306
@zemedkungirma4306 3 жыл бұрын
😭🥺😇😇
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬለነገ ትዳሬ ይጠቅመኛል እባክህን በየሳምንቱ ብቅ በል እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ
@yemsrachitamiru6696
@yemsrachitamiru6696 3 жыл бұрын
ከዚ የበለጠ የቃሉ ምስጥር ይገለጥል ካወከው ከገባህ ከተገለጠልህ በላይ ይገለጥልህ የእግ/ር ህልውና ያለው ትምርት ነው ሀሌሉያ
@ete3584
@ete3584 3 жыл бұрын
Amennnnn
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ።🙏🙏🙏 አንጀት አርስ ትምህርት ።
@lilyhaile6112
@lilyhaile6112 3 жыл бұрын
Amazing preach . God bless you!!!
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
ውነትም ቸሬ 👏👏👏
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
እኮ ትዳር ውስጥ በቴቴ ቀልድ የለም የሚባል ነገር የለም እቴቴ ወደ አቴቴ ይቀየርና ባህላዊው ነገር ላይ ጥንቃቄ!!
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አንተ ሰው አሳረፍከኝ በጣም ጥያቄ ውስጥ ነበርኩ ተመልሶልኛል ።
@bezabeza42
@bezabeza42 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ትክክለኛ አሳብ መስመር የሚያሲዝ ቃል ነዉ ዘመን ብሩክ ይሁን
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 3 жыл бұрын
በብዙ ተባርክ🙏🙏
@sovereigninvestmentgroup9530
@sovereigninvestmentgroup9530 2 жыл бұрын
AMEN AMEN. Great teaching pastor.
@askalemulugeta1191
@askalemulugeta1191 3 жыл бұрын
You speak the truth with love. God bless you and your family. May the Lord God bless you. I am blessed!!!
@azebfekadu858
@azebfekadu858 3 жыл бұрын
Pasterye blessing Amazing preaching plse continue
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 3 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!!
@negedamedo9952
@negedamedo9952 3 жыл бұрын
thank you so much to change my life like this dereskelge God bless you more and more
@temesgenmengistu3655
@temesgenmengistu3655 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMLY FOREVER.
@bezawityegirma9374
@bezawityegirma9374 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ቸሬ በጣም እየተቀምኩኝ ነው
@eyesusigetanew1857
@eyesusigetanew1857 3 жыл бұрын
አሜን በጌታ ስም ተባረክ ስለ ትምህርት
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 3 жыл бұрын
Eytetekemebih new. Have no words but thank you for breaking it so simple.
@hiwiyetarik
@hiwiyetarik 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@mimitube270
@mimitube270 3 жыл бұрын
OMG ፓስተር ቸሬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ለእግዚአብሔር ክብር አጨብጭቡ ብለሃል እሺ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🙏:: ትምህርትህን አዳምጬ አልጠግብም ::
@tegytegy7181
@tegytegy7181 2 жыл бұрын
አበትዬ ዘመንሕ የታባራኬ ይሁን 😘💝
@samrisamrisamrisamri8513
@samrisamrisamrisamri8513 3 жыл бұрын
ቸርዬ ደስ ብሎኛል ከእኛ አልፎ ሚዲያ ላይ ት/ት ለኡሉም መድረሱ እኛ እንደተባረክን ብዙዎች እንደሚባረኩ አምናለው። ጌታ ይባርክልክ።
@febenblessed2963
@febenblessed2963 3 жыл бұрын
Samri churchu yet nw?
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@febenblessed2963 sar bet pepsi ( gidey building) 50 m geba bilo.. ketach new yayehut
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፖስተር ቸሬ
@chalakume6509
@chalakume6509 3 жыл бұрын
Powerful preaching
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 Жыл бұрын
Wow አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ
@user-xc4xz3so4i
@user-xc4xz3so4i 3 жыл бұрын
መዝሙር 128 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው። ² የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፤ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል። ³ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው። ⁴ እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። ⁵ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ። ⁶ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።
@birukmelesa5775
@birukmelesa5775 3 жыл бұрын
Ameeeèeen ameeeeeen tabereki cher geta fatsimo yibariki!!
@asratamareofficial6806
@asratamareofficial6806 2 жыл бұрын
what a blessing!!! remain blessed Pastor Chere.
@mimib.5296
@mimib.5296 3 жыл бұрын
I thank God for His word! I thank God for His using you my brother! Thank you for serving our Heavenly Father and His people! May the Lord bless you, family and your Ministry abundantly!!! I'm blessed by your teaching! Thank you.
@zulfamohammad4314
@zulfamohammad4314 3 жыл бұрын
ቸሬ ሠለም የምጠይቅኸ እኔ ካገባሁ 19 አመቴ ነው ባሌ በቤተሠባቼ ይሠድኛል ያለዉን ንብረትን እንድጠቀም አይፈልግም በአጠቃላይ የተረጋጋ አየደለም
@kalkidantomas4881
@kalkidantomas4881 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የነካሄው ነገር ሁሉ ይለምልም
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ቃህይወትን ያሠማልን
@Meseretethiopia9575
@Meseretethiopia9575 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@kelutube4298
@kelutube4298 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ pastor chare
@samkwt3246
@samkwt3246 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተረ ቸሬ
@serawitdeka75
@serawitdeka75 3 жыл бұрын
God Bless you Pastor🙏
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 3 жыл бұрын
God bless you I learn a lot .
@yuletamirat8651
@yuletamirat8651 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ለትውልድ ያስነሳው ሰው ነው ተባረክ ፖስተር ቸሬ
@jesusabchannel1107
@jesusabchannel1107 3 жыл бұрын
stay blessed it change my life because it tells me to fear almighty GOD
@emutikumsa323
@emutikumsa323 3 жыл бұрын
Wow Amazing God bless you more 🙏
@sarastraditionalethiopiank1689
@sarastraditionalethiopiank1689 3 жыл бұрын
An amazing message god bless you
@joosulu9048
@joosulu9048 3 жыл бұрын
God bless you. You are amazing pastor after I have listened this lesson I start looking my self. One thing that I didn't mention is for being frank which the other skip and ashemd of the teach us.
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 3 жыл бұрын
U are blessed 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@tsionfeleke6902
@tsionfeleke6902 2 жыл бұрын
paster tebareki
@tarikawoke4071
@tarikawoke4071 2 жыл бұрын
God help me live my life by your words 🙏. Let it be your will for me to find "the head" of my 🏠. Amen!
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 Жыл бұрын
u are the right man in Ethiopia everything u are saying right my Allah bless u my good brother
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 жыл бұрын
Tebrek bebzu
@zed6309
@zed6309 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yibarkihi ptr chere,🙏🙏
@yoditalemayehu6213
@yoditalemayehu6213 3 жыл бұрын
God Bless u more.
@eyerusalemgebregziabher196
@eyerusalemgebregziabher196 2 жыл бұрын
It's helpful God bless you pastor Chere
@Hanagirl544
@Hanagirl544 3 жыл бұрын
Thank you pastor
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 3 жыл бұрын
Part 2 3 4 5 6 7 infinity plssss.......i really really loved it.....keep it coming plss
@tetemekonnen4957
@tetemekonnen4957 3 жыл бұрын
Wow what a message!!!!
@ag7541
@ag7541 3 жыл бұрын
Stay blessed man of God!
@hannagetalilj657
@hannagetalilj657 3 жыл бұрын
Yess wow god bless you ❤️
@abinetalemayehu4198
@abinetalemayehu4198 3 жыл бұрын
Be blessed forever
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
"ባሎች የሚመርጡት ለባሏ የምትገዛ"__በፓ/ር ቸሬ
48:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 103 М.
"መተያያ ጊዜ" ___በፓ/ር ቸሬ
38:07
Epaphras Christ church
Рет қаралды 26 М.
ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገር!!|Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ
27:20
(ማ እና መ)  ድንቅ የጋብቻ ትምህርት በ ፓስተር ደሞዝ አበበ
1:32:43
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 3,2 М.
"ጥሩ ባል"__መገለጫው... በፓ/ር ቸሬ
47:41
Epaphras Christ church
Рет қаралды 110 М.